ዳጊ እና አቡዬ ታረቁ😱… ሰኑ በደስታ አለቀሰች😭😱😱

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 788

  • @خديجها-س9ل
    @خديجها-س9ل 17 днів тому +102

    ዳጊግን እንደድሜው አይደለም የሚያስበው እውነት ለሰኑ አስቦ ልፈትንላት ነው ክበርልን ዳጊ❤❤❤❤

  • @CleMobile-fz7wd
    @CleMobile-fz7wd 17 днів тому +122

    አቡዬ ውንድሜ እንኳን ደስ አለክ የምር ደስ ብሎኛል ተመስገን ፈጣሪ አይለያችሁ የምትሉ ብቻ ❤❤

  • @SamsulBdss-s6f
    @SamsulBdss-s6f 17 днів тому +34

    ያለዉን ስሜት ለማወቅ ነው ዳጊ ያደረገው ዳጊ ጀግና ለሷለማሰብ ነው ቡሀላ እዳይጎዳት ነው በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Fafi-l6d
      @Fafi-l6d 17 днів тому +1

      የእውነት ነው እንዴ ብራክ መስሎኝ

    • @MekdeseMekdese
      @MekdeseMekdese 12 днів тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MaskeeDesta
    @MaskeeDesta 17 днів тому +32

    Wowww bagaa gamadan marochee❤️❤️❤️❤️❤️dhugaa namati tolaa namaa jalatan wali argachuu namaa gammachisaa umuri walni dheradha❤️❤️❤️❤️nama akka ko gamadani like godha

  • @ksakaa1790
    @ksakaa1790 17 днів тому +11

    ሁሌ አስተቃቀፉ የዳጊ ይመቸኛል ከልቡነው❤

  • @FkirteYouTube
    @FkirteYouTube 17 днів тому +43

    ውዲ የተዋህዶልጆች እንኳን ላባታችን ለተክልየ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን🙏🙏🙏

  • @SalikFdff
    @SalikFdff 17 днів тому +9

    እደዚ ስትሀኑ ደስ ስትሉ የኔ ቆንጆታት ዳግየ እድመን ጤናን ይስጥህ ለሁላቹም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @سبحاناللةولحمدللة
    @سبحاناللةولحمدللة 17 днів тому +18

    አቡየ እኳን ደስ ያለህ🎉🎉ዳጊ መልካም ሰው ሂወትህ ሙሉ ይለምንም🤲🤲❤❤

  • @Meriyem-c5d
    @Meriyem-c5d 17 днів тому +5

    ዳጊ ምርጥ ልጅ አላህ ያሳድግህ🎉❤❤

  • @halimahili1287
    @halimahili1287 17 днів тому +7

    አቤት የዲጊየዋህነት እግዛቤር ጡራደራጃ ያድራሰህ❤❤❤❤❤❤❤አቡየእንኮንደስአለህ

  • @Lidiaa-ch8yd
    @Lidiaa-ch8yd 17 днів тому +9

    አቡዬ ና ሳኑ እንኩዋን ደስ አላችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ጌታ.እግዚአብሔር አልያቹሙ❤❤❤❤❤❤

  • @خديجها-س9ل
    @خديجها-س9ل 17 днів тому +30

    እንኳን ደስ አላችሁ የእውነት ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @HananOndobadey
    @HananOndobadey 17 днів тому +23

    እደኔ ደስ ያለው አለ😢😢😢

  • @EymanAbdoo-oi6ts
    @EymanAbdoo-oi6ts 17 днів тому +15

    ዳጊዬ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል

  • @aynalemwaza1982
    @aynalemwaza1982 17 днів тому +5

    ዋውውውው ጀግና ነህ ዳጊዬ እኛ ደግሞ በመታራቃችሁ ደስ ብሎናል😘😘😘😘❤

  • @RutaTubሩታ
    @RutaTubሩታ 17 днів тому +15

    ሳንዬ የኔ ቆንጅ እኝም እንዎድሻልን💋🥰አብዬ እንኩዋን ደሳልክ የኔ አባት በቃ ሰኑን አደራ ፈጣሪ አይልያቹ የኔ ማሮቼ 🥹🥹💋💋💋💋💋🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @RutaTubሩታ
    @RutaTubሩታ 17 днів тому +19

    ከዚ ብሃል ሳኑና አቡዬ መክትትል ጀምርያልዉ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @YisakiFirifru
      @YisakiFirifru 17 днів тому

      የዋጣል😂😂😂😂😂

    • @mohammedtselam
      @mohammedtselam 17 днів тому

      ​@@YisakiFirifruደምርኝ ውዴ😊

  • @NanaNana-n3y
    @NanaNana-n3y 17 днів тому +17

    ዋው እንደዝ ስሆን ነው ደስ የምላዉ 🥰🥰🥰🎉

  • @መሀመድይማም
    @መሀመድይማም 17 днів тому +2

    መልካም የፍቅር ዘመን ይሁንላችሁ ሰኑና አቡዬ አይለያችሁ ዳጊ መልካም ሰው ጎበዝ አቡዬ ለሰኑ ያገት ብር ስጦታ ይስጣት የምትሉ በላይክ አሳዩኝኝኝኝኝኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EmebetTsegaw-p4d
    @EmebetTsegaw-p4d 17 днів тому +5

    እንኳን ደስ አላችሁ አቡየና ሰኑ አይለያችሁ አቡየ አስተዋይ ሰው ታጋሽ መሆን የልፋቱን አያጣም በርታ አይቀይርህ ልቦናህን የምር ትለያለህ አቡየ

  • @FyDt-g1g
    @FyDt-g1g 17 днів тому +4

    ዳግየ የወንድምነት ጥግ❤ ለሰኑ መሰቀል እሰሪላት🙏

  • @TigiTgyes
    @TigiTgyes 17 днів тому +6

    Yemir betam desi bilonal ye fikiri amilaki fikire yabezachu wudoch aleyachu ❤💞👍👍👍👍🙇‍♂️🙏💞

  • @Mwmmwቨ8
    @Mwmmwቨ8 17 днів тому +14

    አዳጊ አድናቂዎች❤❤❤

  • @HgJg-n5c
    @HgJg-n5c 17 днів тому +1

    ዳኒንሳላደቅአላልፍም
    የትንሽትልቅ ክብርልኝበነድሜ❤❤❤

  • @ምስራቅየናቷልጅ
    @ምስራቅየናቷልጅ 17 днів тому +13

    ዛሬ የመጀመሪያ ነኝ ❤️❤️🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️🥰🥰

  • @kebeneshforsedo1734
    @kebeneshforsedo1734 17 днів тому +10

    Abiye sanuye hukani dasalachu ❤❤❤😢❤❤❤❤❤

  • @zenebechYouTube
    @zenebechYouTube 17 днів тому +5

    ዛሬ bexam ደስ ይላል ♥️❤️❤️ሰኑ የኔ ይዋ አቡዬ እንኩዋን ደሳላችሁ ♥️♥️♥️

  • @CallShop-s3f
    @CallShop-s3f 17 днів тому +5

    Wow የዛረው ልዩ ቀን ይደጌም ቀን በቀን አቡዬ ና ሳኑ እንኳን ደሰ አላቹ❤❤❤❤

    • @fufuilu1212
      @fufuilu1212 17 днів тому +1

      አቡዬ እና ሰኑ ተፋቀሩ ክንዴ😂😂😂

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp 17 днів тому +1

    እንኳን. ደስ አላቹሁ አብዬ ዳግ ጎበዚ የቅሪታ ልብ ይኑረን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @haihao5362
    @haihao5362 16 днів тому +1

    አቡዬ እነ ሰኑዬ እንኳን ደስ አለቹ🎉🎉
    ደጊ ምረጥ ልጂ❤❤

  • @ahmadabdullah4825
    @ahmadabdullah4825 17 днів тому +10

    are 100k insagabh dagin sanu enkun dasileshi❤❤❤🎉🎉🎉 ba anche dasitan nen sanu❤❤❤❤

  • @FakeduAwol
    @FakeduAwol 16 днів тому

    ደጊ ክዱን በጠም ወድጀተለሁ አገነኛን ደግዬ ❤❤❤❤❤❤

  • @RayaTube-ur6lw
    @RayaTube-ur6lw 17 днів тому +2

    እንኳን ደስ አላችሁ እንደዚህ ነው የሚያምርባችሁ❤❤❤

  • @FatenMama
    @FatenMama 17 днів тому +8

    ኡፈፈፈ የምር ዳጊ አዚኝብከ ነበር አውን የቅር ብየካለው አቡዪ እኳን ደሰ አለከ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @RomanSibatu
    @RomanSibatu 15 днів тому

    Abuye eko andegna newu🎉🎉🎉🎉❤❤❤swedachewu

  • @rozayouhanes2766
    @rozayouhanes2766 17 днів тому +2

    ማነዉ እደኔ ደስ ያለው በመታረቃቸው❤❤❤❤❤

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ገ4በ

    እንኳን ደስ አላችሁ በእውነት ❤❤❤ዳጊ ግን እንደ እድሜው አይደለም የትንሽ ትልቅ ልጅ ነው የሚያስበው እውነት ለሰኑ አስቦ ይህን ያደረገው ዳጊ መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር ያክብረህ ወንድሜ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @bekelechasefa8723
    @bekelechasefa8723 17 днів тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ዳጊ ምርጥ ሳው አቡና እንካን ዳስ አላችሁ ሳኑ 👌👌👌

  • @Gaby-z1f
    @Gaby-z1f 17 днів тому +5

    አቡዬ እንኳን ደስ አላችሁ ከሳን መታረቃችሁን ጋር መታረቁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @yonatanteshome2121
    @yonatanteshome2121 16 днів тому +1

    Dagiye betam tiru lege nehe i swear we love you God bless you❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MerugieHfrr
    @MerugieHfrr 17 днів тому

    ሰኑየ ምነው ኣንገትሽ መስቀል ኣሪጉ የኔ እናት❤❤❤❤❤ዶሞ ኣንካን ደስ ኣላቹ ውዶችየ❤❤❤❤❤

  • @WorkineshMamo
    @WorkineshMamo 14 днів тому

    wow bexam das elal abuye unkan das alek dagi gobaz E/gzahber aileyachu❤❤❤

  • @HanaBekele-rn4qf
    @HanaBekele-rn4qf 17 днів тому +4

    አቡዬ ውንድም እንኳን ደስ አለክ ደሰ ብሎኛል ጌታ 👍👍👍👍👍👍ዲጊ ተባርክ

  • @ganathganath
    @ganathganath 17 днів тому +8

    እልልልልልልልልልልልል,አቡዬ,ሰኑዬ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ገብሬሏyoutube
    @ገብሬሏyoutube 17 днів тому +18

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤መልካም ቤተሰቦች ናቸው እግዚአብሔር ይባርካቹው ፍቅር እስከ መቃብር

  • @betelehimababa6487
    @betelehimababa6487 17 днів тому +3

    እጅግ በጣም ደስ ይላል እኝኳኝ ደስ አለችሁ የኔ ውዶች 🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @HelenMeles-nu5re
    @HelenMeles-nu5re 17 днів тому +2

    እፍ በጣም ደስ ብሎኛል አቡየ እካን ደስ አለህ የኔ የዋህ በመተራቃቹም ደስ ብሎኛል❤❤❤🎉

  • @Wasaneewasanee-d4n
    @Wasaneewasanee-d4n 17 днів тому +2

    አቡዬ😢 ምስክን ነው ያዋ ነህ ደስ ብሎኛል በለፈው አልቅሼ ነበር ከ አንተ ጋር❤❤

  • @TamenechsigaSiga
    @TamenechsigaSiga 17 днів тому +8

    ዋውውው ደስ ስሉ ❤❤❤እንኳን ሰላም ሆናችሁ ❤❤❤❤

  • @KuziAbaabiya
    @KuziAbaabiya День тому +1

    Mashaallh

  • @AlemuHaile-d3c
    @AlemuHaile-d3c 17 днів тому +5

    Tamiralcu ❤❤❤❤❤❤hikani das alek abuye yane wodim ❤❤❤❤❤qaxilu tmralcu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ baxminw ymi wdacu ❤❤❤❤❤❤

  • @fatamግሬስ
    @fatamግሬስ 17 днів тому +5

    አቡዬ እንኳን ደስ አለክ እንኳን ደስ አለሽ ሰኖዬ እንኳን ደስ አለሽ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @medina5508
    @medina5508 17 днів тому +3

    እኔ በፊት አአ እሰዉቤት ስስራ ስልክ ለማዉራት እፈራነበር እንኳን እደዚህ ሊያረጉልኝ😢 አሁንም ፍራቱአለቀቀኝ ስደትም መጥቸ ስልክ ይዠታዩኝ የምገባበትነዉ የሚጨቀኝ አለቀኝአለ ይሄፍራቴ

  • @ኮሚፅዮናዊት19
    @ኮሚፅዮናዊት19 17 днів тому

    ዳግየይ ለሰኑ ማዕተብ በመስቀል ገዝተክ እሰርላት እንኳን ለዚ አበቃቹ🙏❤

  • @AdisDayne-nx7cl
    @AdisDayne-nx7cl 17 днів тому +11

    ዳጊ አሁን ምኮን የቅርታ ጠይቃት
    ሰኑ ❤❤❤❤❤❤❤❤
    እንኳን ዳስ አላቸው 🎉🎉

  • @BultuMohammed
    @BultuMohammed 17 днів тому +3

    wow ukan das alachu Enya dasi bilonala idazi no mita mirutii ukan das tarqachutii ayilayachuu bartu lin ishii widachu aloo❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @TadeluDere
    @TadeluDere 17 днів тому +6

    Wawawaw abuye amrobihal tsegurihin qorxk❤❤❤inkuwaan desss alchuu🎉🎉🎉❤❤❤😮😮😮

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 17 днів тому +1

    ዳጊ የአብዬን ትእግስት በጣም ተፈታትነከዋል ለዛነው ያላመነክ ❤❤❤❤ good boy Dagi👏👏👏👏👏👏👏💞💞💞💞

  • @ABbyT-b4e
    @ABbyT-b4e 17 днів тому +2

    ተፈቅዶልካል ግን ልጅቱን አደራ እንደታናሽ እህትክ ተንከባከባት እንዳትጎዳት ትንሽ ትደግልክ ትማር ምክንያቱም በጣም ህፃን እና አልበሰለችም በናትክ መተኛት አብሮ ትእግስት ይኑርክ ❤

  • @amarishamarish132tubegrce
    @amarishamarish132tubegrce 17 днів тому +1

    በፍቅር ሲገባ ደስ ይላል አትግባ እኛ ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ በሰላም መኖር በሰላም መግባት አንተ ወንድሜ ነው አንተ ለእሱ ደሞ እሱ ላንተ ናቸው በፍቅር ሲሰራ በፍቅር ስገባ ከውስጣቸው አውጥታችሁ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FikeBayu-i6d
    @FikeBayu-i6d 17 днів тому +2

    Sirbaa kana Birukeen Hayimee yaa gabbazu namni Jettaan layiki godha❤❤

  • @MakkiahM
    @MakkiahM 9 днів тому

    🫶🫶🫶❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹🥰🥰🥰💋💋💋ፍቅር ይሻላል የስንፋል ❣️❣️❣️🌺🌺🌺

  • @አመትች
    @አመትች 17 днів тому +8

    Congratulations 👏🎉 wwwwwwwwwoooooo 🎉👏 ayileyachu ❤❤🎉🎉🎉😊😊

  • @MistraMita-qy9mm
    @MistraMita-qy9mm 17 днів тому +5

    Wow began dress yeml zena newu❤❤❤❤

  • @AminaAmina-f8t
    @AminaAmina-f8t 17 днів тому +3

    ኡፍ፡ደስሲል፡ደጊ፡የምር፡ለንተ፡ቀለት፡ዬለኝም❤❤❤❤❤❤❤

  • @sua9617
    @sua9617 3 дні тому

    ዳጊአላህየጠብቅህጅግነነህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mabrathi-lr7zl
    @mabrathi-lr7zl 17 днів тому

    ዳጊ ማድረግ ያለበትን ሁሉ በልጅነት አቅሙ አድርጓል ። አቡዬ በዚህ ደረጃ ፍቅር እንደያዘውም ሳይ ከውስጡ ሰኑንም አይጎዳትም ብዬ አስባለሁ ።ሰኑ ግን ከድሮም እንደምታፈቅረው ግልፅ ነበር እኔ የፈራሁት እንዳትጎዳ ነበር ።አሁን ባለው ነገር ደስ ብሎኛል ።
    መጨረሻውን ደሞ እግዚአብሔር ያከናውንላቸው ።🎉🎉🎉🎉🎉

  • @DastaDasta-v2y
    @DastaDasta-v2y 17 днів тому +4

    እልልልልእንኳንታረቅችዳጊኡንልብገዛኩ❤🎉🎉

  • @سفانةسفانا
    @سفانةسفانا 17 днів тому

    Dagiin gobazidha warii jallatan ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ikram-o5n
    @Ikram-o5n 17 днів тому +14

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እዚህ ቤት ሁልጊዜ አደኛነኝ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 16 днів тому +1

    ❤S❤ያሚወድ 👍😌

  • @Bezaa-v2g
    @Bezaa-v2g 17 днів тому

    Dagii saree kuni hundii hojii keti turee mafera Kid miskin❤❤❤ Abuyee congregation🎉🎉🎉🎉

  • @haniyoutube-x9s
    @haniyoutube-x9s 17 днів тому +1

    Pla sebisecrebi arguleyi ena betaseb ye hunu ijjolen oromoo sebicecrebi naf godha matti naf ta'aa❤❤❤🙏🙏

  • @babezash
    @babezash 17 днів тому +4

    ተባረክ ዳግ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TasfaTasfa-uj5ep
    @TasfaTasfa-uj5ep 17 днів тому +5

    እልል እልልእግዝያብሄሪ ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 17 днів тому +2

    ዳጊን የልጅ አዋቂ ነው ነገር ግን ደጋግሜ እንደምለው የክፍለ ሀገርልጅ ነኝ። የደቡቦቹ ባሰ ትወና የተጨበጨበለትነው።

  • @Tado-q3g
    @Tado-q3g 17 днів тому

    Sanuu inaa abuyee ukaan dasaalachu dagii malkam wandim ❤❤❤❤❤❤

  • @BkAsd
    @BkAsd 17 днів тому

    ዳኒ ምርጥ ሰው ጥሩሰው ኣይገልፅህም❤❤❤❤❤

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 17 днів тому +1

    ዋው በጣም ደስ ይላል አቡዬ ሰኑዬ እንኳን ደስ አላቹ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @AddisGeleta
    @AddisGeleta 17 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ዳጊ🎉 ምርጥልጅ ነው

  • @BasHg-e5g
    @BasHg-e5g 17 днів тому +2

    ዳግ አንተ አውቂ ሰው ነክ ኡውንት ተበርክ ሌ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EdneEdne-c8o
    @EdneEdne-c8o 17 днів тому +11

    wowowo dasi biliyahli indaze mimiroh S& A ❤❤❤❤

  • @ዛፉ.ወንበርታዊት
    @ዛፉ.ወንበርታዊት 17 днів тому

    እምወዳቹ ❤ዳጊዬ ❤ሰኑዬ❤ ኣቡዬ ❤ ኪዱዬ ፍቅራቹ ብዝት ይበልላቹ ❤❤

  • @Bettyknde
    @Bettyknde 17 днів тому

    ፈጣሪ ይቅርይበለኝ እጅ ልጅቷ ሳይሞቅ ፈላናት ካሁኑ ፍቅረኛ ምንይሰራልሻቱቱቱ ዳጊምርጥልጅ❤❤❤

    • @Yohh-r6o
      @Yohh-r6o 17 днів тому

      የመጀመሪዎ ስልሆኔ ነዉኮ😅😅

  • @KurakadiriKadiriumari-d7s
    @KurakadiriKadiriumari-d7s 17 днів тому +4

    S❤A Inukani dasi alachi😢😢😢😢

  • @DanaKacha
    @DanaKacha 17 днів тому +1

    Wow Yena wudoch ayileyachhu ♥️♥️♥️♥️👩‍❤️‍💋‍👨

  • @sabontuoromo3996
    @sabontuoromo3996 17 днів тому +5

    Wow akkasii kuno❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AbdulahiKediro
    @AbdulahiKediro 17 днів тому +4

    Congratulations 🎉🎉🎉

  • @IrK-m2g
    @IrK-m2g 17 днів тому +3

    Dagi❤🎉❤

  • @JdjdHdnnd-y1w
    @JdjdHdnnd-y1w 17 днів тому +2

    ዋዉዋዉ አቡዬ ሰኑዬ 💚💛❤️ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @KadijaKadija-vq2ww
    @KadijaKadija-vq2ww 16 днів тому

    Abuye inkuwan das ale❤❤❤😢

  • @tsiongottwald8431
    @tsiongottwald8431 17 днів тому

    Abuye enkwan des aleh ❤

  • @Gold-le7fb
    @Gold-le7fb 17 днів тому +1

    Really love this love 😘😘. Dagi atedemo 👍#1

  • @MoniraEthopia
    @MoniraEthopia 17 днів тому +1

    አባት አብይ እንኳን ደስ አለህ የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ ያላችሁ ደስ ብሎኛል

  • @SsAa-iu4dp
    @SsAa-iu4dp 17 днів тому +2

    እግዚ አብሔር ይመስገን❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @AynalmAynalm-zs6pm
    @AynalmAynalm-zs6pm 17 днів тому +1

    Dagi thlk sawu neki wow dasi yelal❤❤

  • @طيبه-د5ط
    @طيبه-د5ط 17 днів тому

    ለሠኑ ሀገቷ አድርገላት የምትሉ❣️❣️

  • @GgGg-j1i
    @GgGg-j1i 17 днів тому

    Abya sano ekane dase Alaho fekre yasanefale❤❤❤😢😢😢

  • @latlatailatlatai-4806
    @latlatailatlatai-4806 16 днів тому

    ማወር ኣምጡልን የምትሉ ናፈቃናለች. 😂😂

  • @AAA-q7s3y
    @AAA-q7s3y 17 днів тому

    Dagiye abateh enateh dehnanachew father teshalachew ante degmo ahun kemilkoga tarek betam milkon yekerta teyekat ❤❤🎉🎉