ዘውድነሽ ይቅርታ ጠየቀች!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 вер 2024
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

КОМЕНТАРІ • 3,1 тис.

  • @jamila8885
    @jamila8885 7 місяців тому +185

    መሲ ይችን እውቆ አበድ ባታቀርቢያት ጥሩ ነው እናት ስንት ሆና ተበድላ ልጅ ታሳድጋለች አባታ በድሎኛል ስለዚህ ልጄን እልወዳትም ይባላል መርጣልሽን ነው አባታን ያጋባችሽ ውለጂኝ ብላ ነው የተወለደችው

    • @ayenynegatu3416
      @ayenynegatu3416 7 місяців тому

      አዎ ክፉ ታናግራለች እቺ የተመታች

    • @yarot6270
      @yarot6270 7 місяців тому

      Betekekel

    • @jamila8885
      @jamila8885 7 місяців тому

      @@yarot6270አሁንም ንግግራ ከልብ አይደለም

    • @Selamfikir
      @Selamfikir 7 місяців тому

      Enenja😢😢

  • @wolansamekonen8243
    @wolansamekonen8243 7 місяців тому +164

    መስዬ የኔ ዉድ አይዞሽ አትጨነቂ እንደዚህ ሆነሽ አይቼሽ አላዉቅም ብስጭትሽ እለቀቀሽም እኛ እንፈልግሻለን የኛ ቁምነገረኛ መልካም ስራሽ ለአንቺ ቴራፒሽ ነዉ በርቺ እድሜና ጤና ይስጥሽ ❤

  • @tigistgetachew3799
    @tigistgetachew3799 7 місяців тому +122

    እቺ ሴትዮ የምትመልሰው መልስ እራሱ በጣም ይገርማል። ለምን የበለጠ እንድትጎዳት ትፈቅዱላታላችሁ።ካጠፋሁ፣ ከጎዳሁሽ ማለት ምንድነው ። በድዬሻለሁ አጥፍቻለሁ በይ ምንድነው የራሷን ጥፋት ወደ ልጅቷ ለማላከክ የምትሞክረው። አሁንም ልክ አይደለችም ለምን የሄርሜላን የአወላለድ ታሪክ ለሳምሪ ሰጠቻት?

    • @rahelbekele5221
      @rahelbekele5221 7 місяців тому +6

      የእኔን ሀሳብ ነው የገለፅሽልኝ ከይቅርታ በላይ ምንም የለም ግን ሙሉ ያልሆነ አሳዝኘሽ ከሆነ ማለትዋ ለምንድነው አጥፍቻለሁ የማትለው ? የሄርሜላን ታሪኪ ወስዳ ለሳምሪ ስጥታ መለመኛ ስታደርግ ሳይረብሻት ሄርሜላን ልጅ ማለት የከበዳት። እናቶቻችን ብዙ መከራ ያዩበትን ልጅ ስታየሁ፣ ቡዛየሁ እያሉ ነው የሚንከባከብቱ ይህቺ ሴት እግዚአብሔር ይቅር ይበላት ህክምና ያስፈልጋታል።

  • @madenaabuseraj5078
    @madenaabuseraj5078 7 місяців тому +414

    የእኛ ጥያቂ ለምን ካድሻት እንጅ ለምን አትወጃትም አላልንም ሁለት ልጆች አሉኝ አትይም ሚድያ ላይ ከሀድ ምንም በይ እኔ አልቀበልም።

    • @viva8589
      @viva8589 7 місяців тому +2

      አትፍረድ

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 7 місяців тому +7

      @@viva8589 why 🤷🏿‍♀️🤷🏿‍♀️she is a big layer and አስመሳይ 😡

    • @engdawork212
      @engdawork212 7 місяців тому +1

      ትክክል

    • @wardagatto3175
      @wardagatto3175 7 місяців тому

      still she is devil, I never seen this kind a mother in my whole life.

    • @wardagatto3175
      @wardagatto3175 7 місяців тому

      she is a fake, a layer.

  • @mulufeleke2231
    @mulufeleke2231 7 місяців тому +128

    መሲ የመጀመሪያው ስህተት ሲገርመን ዛሬም ያልተፀፀተች ሴት ድጋሚ ማቅረቡ ለልጅቷም ሞራል ጥሩ አይደለም። ለተመልካችም

    • @embetemariamanchitebkije1953
      @embetemariamanchitebkije1953 7 місяців тому +1

      Amero beshetja nat terdwat

    • @selamkaley1698
      @selamkaley1698 7 місяців тому +1

      ትክክል በጣም ደረቅ I can’t stand her

    • @selam8546
      @selam8546 7 місяців тому

      ተረዱ ይህ ኮ ስጋህ ሳይሆን (ነብስህ) pysikst ሲታም ነው ሚገርማቹ ደሞ በዚ ሚታመሙ የዋለሆች ናቸው .

    • @madina0955
      @madina0955 7 місяців тому

      ያለችበትን እኮ እየተናገረችነው ይህ ነገር በኔስ ብለን እናስብ

    • @mulufeleke2231
      @mulufeleke2231 7 місяців тому

      @@madina0955 ምን ማለት ነው የአባትን ዕዳ ልጅ ትክፈል? በምንም አይነት ሁኔታ ውስጥ ብትሆንም እናት ልጇን አትጠላም።

  • @TsiTsi1904
    @TsiTsi1904 7 місяців тому +39

    አንደውም ህርሚላ በጣም መወደድ የነበረባት አንቁ ልጅ ነበረች

  • @NayanaTube
    @NayanaTube 7 місяців тому +154

    አስመሳይ ነሽ የኔን ኑሮ ትድገም የምትል እናት የለችም ብትችይ ያንቺ ኑሮ የዚን ያህል ከባድ ስሜት የፈጠረብሽ እኔ ያየሁትን መጥፎ ነገር በሙሉ ልጄ እንዳታይብኝ ብለሽ ሰፍሳፋ እናት መሆን ነበረብሽ ጭራሽ የልጅ ፍቅር የለሽም

    • @Hiwothiyab
      @Hiwothiyab 7 місяців тому +2

      ኤጭ

    • @AminaMuhammed-cw2fx
      @AminaMuhammed-cw2fx 7 місяців тому

      ልጆቸየ የእኔ ኑሮ እዳይኖሩ ብየ በአረብ አገር 15 አመት ሆኝ አረብ አገር ያላችሁ ታቁታላችሁ የአረብ አገር ብር አይጠራቀመም ግን ልጆቸየን በደንብ እያሳደኩ ነው አሁን እየደረሱልኝ ነው በቅርብው ያሳርፊኛል ኢንሻ አላህ ተስፋ አረጋለሁ

  • @sabakedir7252
    @sabakedir7252 7 місяців тому +69

    ለምን ትለፋላቹ ሴትየዋ የመጨረሻ አስመሳይና ጥቅመኛ ናት አሁን የምታወራው ውጪ ሰላለችው ነው እንጂ ምንም ስለሔርሜላ ግድም አልሰጣት መንፈሷ ደስ አይልም መሲዬ ጉዳዩን ከዚ በላይ ባትሄጅበት ጥሩ ነው ተመልካችንም ማሰልቸት ነው ። አንቺን እና ቲጂን ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካቹ።

  • @wondosonejigu5432
    @wondosonejigu5432 7 місяців тому +19

    እደዚች አረመኒ እናት ኢትዮጵያዊ ምደረ መፈጠሩ ያሳዘናል

  • @amenamohammed115
    @amenamohammed115 7 місяців тому +100

    የኔ እናት ምንም አያሳምንም ምክንያትሽ እኛ በተለይ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለን ሴቶች በብዙ መከራ አልፈናል እያለፍንም ነው ግን ልጅ ስንወልድ ለልጃችን ብለን ብዙ ነገር እንተዋለን በልጃችን ብዙ ስቃዮቻችንን እንረሳለን
    ልጅ ለምን ከአባትሽ ገዳይ አትወልጅም ልጅ ልጅ ነው የፈለገ ቢሆን ልጅቷ ጥፋቷ ምኑ ላይ ነው በዚህ ሁላ ስቃይ ስታልፊ የስቃይሽ ማስረሻ ስጦታ ናት ሄርሜላ እንጂ አባቷ ያደረገሽን መበቀያ ማድረግ አልነበረብሽም
    አሁንም ወደ ቀልብሽ ተመለሽ

    • @ayenynegatu3416
      @ayenynegatu3416 7 місяців тому +6

      በትክክል እንዴውም የበደላት አባት ከሆነ ከወንድ ነበር መራቅ እና መጥላት የነበረባት ግን ድጋሚ አግብታ ወልዳለች ሊያውም በሰርግ እቺ ሰካራም ሁሉ ትመስለኛለች

    • @hiwi-s2c
      @hiwi-s2c 7 місяців тому

      k.k.k.einem einedeza neger new yemetemeselege😂😂😂😂​@@ayenynegatu3416

    • @lensa3719
      @lensa3719 7 місяців тому

      Correct 💯

  • @comcell3831
    @comcell3831 7 місяців тому +85

    ልንገርሽ ለልጆቼ በአንድ ጎኔ እየተኛሁ የሰው ቤት እነሰራው ነው የማሳድገው ለልጆቼ ሞትም ቢሆን እቀበላለሁ ብዙ ዋጋ እየከፈልን ነው
    እግዚአብሔር ይመስገን የሰው ኩሽና እየተኛሁ ሁለት መልክ አውጥቼ ዛሬ እግዚአብሔር ይመስገን ትልቋ ልጄ የዩንቨርስቲ ተመራቂ ነች ፈጣሪ ይመስገን ብዙ ዋጋ ከፍዬ ዳግም ህይወት ሳያምረኝ ለልጆቼ አንች ግን ተይይይይይ ተሳስተሻል ነውር ነውውውውው ውለጅኝ ብላሽ አይደለም የወለድሻት? 😢

    • @bettybekele1581
      @bettybekele1581 7 місяців тому +1

      አንቺን የረዳሽ እግዚአብሔር ነዉ ጎበዝ ስለሆንሽ አይምሰልሽ አትታበዪ። በሰዉም አትፍረጂ

    • @KalkedanAdugha
      @KalkedanAdugha 7 місяців тому +5

      እቺ እኮ ጭራሽ ጭራሽ እናት መሆን የማይገባት ናት እቺ ከኢትዮጵያውያን እናቶች ጋር ተጨምራ ድንቅ የሆነ የእግዛብሔር ስጦታ በሆነው እናትነት ልትጠራ አይገባትም በጭራሽ እናቶቻችን ሞተው እኮ ነው እኛ ያኖሩት

    • @ketty-x7t
      @ketty-x7t 7 місяців тому +4

      ​@@bettybekele1581 እግዚአብሄር ለሚፈልጉት ይረዳል ልጅ ወልዶ መካድ የሰይጣን ነው

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 7 місяців тому +4

      በድራትሽ በልጆችሽ ይከፈልሽ በልጆችሽ ተደሰቺ እፎይ በይ ጀግና እናት

    • @meremanasir4147
      @meremanasir4147 7 місяців тому +3

      ኤረእቺ ከሀዲ

  • @lulaa1242
    @lulaa1242 7 місяців тому +640

    ባለጌ ነሽ ወደሽ ሂደሽ ከአባትዋ ጋር የተኛሽ አንቺ እስዋ ምን በደለችሽ

    • @ስርካዲስንጋአቱ
      @ስርካዲስንጋአቱ 7 місяців тому +34

      ደሞ እኮ እደምታአወራዉ ከሆነ ወድ ነበር መጥላአት የነበረባአት ድጋአሚ ሰታአገባ ያለፈረች ልጆን ታአስታውሰኛአለች ትላአለች

    • @mesayasert6703
      @mesayasert6703 7 місяців тому +5

      በትክክል

    • @ስርካዲስንጋአቱ
      @ስርካዲስንጋአቱ 7 місяців тому +8

      እዉት ወድ የደረሰበት አልደርስም አባታአ እደነገረኚ አላኖረኚም ብላ መጥላአት የነበረባአት ወድ ነዉ እኮ

    • @helenalamin9762
      @helenalamin9762 7 місяців тому +6

      አትፋረዱ

    • @Alahwaki
      @Alahwaki 7 місяців тому +7

      Betammmm ወላሂ አላህ ልቦና yistat america yalechihunim yefelegechiwu Eza selalech new 😡😡😡😡😡

  • @BiruktawitMengesha
    @BiruktawitMengesha 7 місяців тому +54

    ብዙ እናቶች አሉ በባሎቻቸው እየተጎዱ ለልጆቻቸው ብለው የሚኖሩ እንደውም የመከራ ልጄ ብለው ልጆቻቸውን በጣም ነው የሚወዱት ይቅርታና ይቺ ሴትዮ ዉሸቶን ነው ይቅርታ የጠየቀችው የሰውን አፍ ፈርታ ነው ለልጆ ብላ አይደለም።

  • @begrateful5112
    @begrateful5112 7 місяців тому +63

    ከአሜሪካ የምትመጣው ብልጥ ነች። የአንቺን ጥቅመኛነት በደንብ ይነገራታል ይሄ ቪድዮ ተተርጉሞ።

    • @semuyazeru1220
      @semuyazeru1220 7 місяців тому +4

      እኔም የተመኝሁት ይሄን ነው ተተርጉሞ በተነገራት ለአንዱ እናት ለአንዱ እንጀራናት መሆን የለም በንደዚ አይነት ዘልዛላ እናትነት አይገልፅም የተደፈረች ተተደበደበች እናት ልጆን አትጠላም አትጥልም አደለም ሰው እንስሳ

    • @frankheering7927
      @frankheering7927 7 місяців тому +2

      Besimeab minew yihen yahil kifat, lijochwa yeraswa siga nachew. Yikirta alech. Astergumo Meneger alebet?? Iskezih dires yesewin hiwet, lijitwa inatwan indatagegn memeknet min yibalal?? Indezih aynet yekifat sinelibonashin bexelot yadinish. Letemegneshiw yechikena menfes, fetari yikir yibelish

    • @frankheering7927
      @frankheering7927 7 місяців тому

      ​@@semuyazeru1220indezih yekifat menfesishin, fetari wede hilinash yimelisish. Zoro zoro, inatina lijoch ayileyauum. Bedar yemikerew achebchabiwoch, neger aketatayoch, kifu sewoch nachew. Yefelege bihon indezih batasibu melkam new. Indezih kangebegebachihu, be Million yemikoteru welaj yelelachew godana yeminoru lijochin lemin astergumachihu Irdata atileminulachewim? Yihen yakil azagnoch lelijoch tekorkwariwoch kehonachihu, iski Astergumachihu yelijochun hiwet, chigir Irdata leminuna, kegodana answachew. Yilikunis hulishim hatyatishin fetishi, kemefred wede nisiha gibu

    • @lensa3719
      @lensa3719 7 місяців тому +1

      This is correct

  • @haymanotbaye5955
    @haymanotbaye5955 7 місяців тому +42

    መሲዬ ይች ሴት አሁንም አትጸጸትም አሁንም ካጠፋሁ ነው የምትለው እንጅ ጥፋትዋን አልተቀበለችም በ9አመትዋ ስለደረሰባት ችግር ሄርሜላ ምን አገባት ምናልባት ቴራፒው ከረዳት አላቅም

  • @abay3517
    @abay3517 7 місяців тому +82

    የሚደንቅ በኢትዮጵያ ተሰምቶ የማያውቅ መራራ የእናት ጨካኝ

  • @sabaasfaw6084
    @sabaasfaw6084 7 місяців тому +13

    ደግሞ ሳምሪ የልጃገረነት ልጄ ብላ አፋን ሞልታ ማውሯቷ ምንም ሊገባኝ አልቻለም

  • @Medi-Habeshawit
    @Medi-Habeshawit 7 місяців тому +237

    ይች አፈ ቅቤ ሆደ ጩቤ ነች መቸም አትበስል ከእንደዚህ ያለች ሴት አለ መወለድ ይሻላል አተላ ምንም እንኳ ልጅቷን ባትፈልጋት እንደት አንድ አንስቶ አንድ ይጥላል እናት

    • @tigist9810
      @tigist9810 7 місяців тому +6

      ታስታዉቃለች ዱርዬ ነች

    • @shewalemayteko5301
      @shewalemayteko5301 7 місяців тому

      Atfrdu besu chme alkomachm

    • @Martaethio363
      @Martaethio363 7 місяців тому

      አዉሮፖ ያለ እኮ ሁሉም ይፈልገዋል because $$$$

    • @frankheering7927
      @frankheering7927 7 місяців тому

      Iski ibakachihu kemefred, seken bilachihu xeliulat. " Atifred yiferedibihal "new bezih midir

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 7 місяців тому

      ኩሉዋን ተቀባብታ ቅንድቡዋን አድምቃ እኮ መጣሽ ተከናንባ ትልቅ መንፅር አድርጋ ነበር መምጣት ያለበሰት ደሞ የኔን ሄርመረላ ሰትል ትንሽ ሰያሳፍራትም🤔🤔🤔 ደፋር ኣይና ውጣ ናት
      I don’t know 🤷🏿‍♀️ why I hate her because of ሄርመረላ I was crying 😭 with her when I watched her first video she didn’t mention anything about ሄርሜላ why ??? አሁን ደሞ ትቀበጣጥራለች Whatever she is saying I don’t believe her at all። I’m still mad 😡 at her I feel bad 😞 for መሲ ምነው በቀረብኝ ሳትል አትቀርም

  • @beaglecutedog2312
    @beaglecutedog2312 7 місяців тому +18

    በኢትዮጵያ ውስጥ ካሉት የመጥፎ:የክፉ :የዱርዬ እናት ምሳሌ ይህች ሴት ናት!!

  • @jemalshambel
    @jemalshambel 7 місяців тому +12

    ብዙ እናቶች እኮ ሳይወዱ የግዳቸውን ልጆቻቸውን ጥለው ይወጣሉ። ግን ልጆቻቸውን ከልባቸው አያወጡም።ያንቻኮ መግለጫ ቃል የሌለው ክፋትና ጭካኔ ነው።

    • @meb8522
      @meb8522 7 місяців тому

      True

  • @FrehiwotAsfaw-r7h
    @FrehiwotAsfaw-r7h 7 місяців тому +23

    መሢ የኔ ትሁት ካቀረብሻቸው ሠዎች ሁሉ በጣም ያበሣጨችኝ ሴት ናት

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 7 місяців тому

      ምን ታደርግ ይሔን ጨበሬዋን በነጠላ ሸፍና ተቸጋሪ መሰላ መጣች ምናልባት መሲ በፊት በዚህ መልኩ ብታገኛት ኖር አታቀርባትም ነበር በእርግጠኝነት

  • @AnaAna-mr1zc
    @AnaAna-mr1zc 7 місяців тому +35

    ምንም አትቅለሽለሽብን የኢትዮጵያ እናቶችን አሳዝነሻል ፈጣሪንም ይቅርታ ጠይቂ የዘመናችን ጉድ

  • @SenaWakijr
    @SenaWakijr 7 місяців тому +51

    የቆጥን አውርድ ብላ የብብቷን ጣለች እንዳይሆንባት ፈራው ልጅ ሁሌም ቢሆን ልጅ ነው ጅብ ነሽ ።

    • @flower525af4
      @flower525af4 7 місяців тому +1

      Yawim yeken JIB

    • @amen8410
      @amen8410 7 місяців тому +1

      ከጅብም ጅብ ይች ስው አይደለችም

  • @tisi3500
    @tisi3500 7 місяців тому +151

    መሲ እና ቲጂ እናመሰግናለን። ይህች ሰው ግን ህክምና ያስፈልጋታል እላለው. መሲዬ እንቺ ምንም አላጠፋሽም በማቅረብሽ ❤ እንወድሻለን

    • @abdulnaserjamsheer7914
      @abdulnaserjamsheer7914 7 місяців тому +2

      በደንብ ህክምና ያስፈልጋታል mental therapy she is so crazy rud

    • @መዲወሎየዋ-ጸ4ገ
      @መዲወሎየዋ-ጸ4ገ 7 місяців тому +3

      @@abdulnaserjamsheer7914 አረ ይቺ ቀውስ ልጅቷ ምን አጠፋች ወላሂ

    • @yarot6270
      @yarot6270 7 місяців тому

      Mesiye please echen sete atakrebiat aymetenatem yanche bet betam yerbesha mesmatem mayetem

    • @Addis-p9u
      @Addis-p9u 7 місяців тому +2

      ምንም የገፋት ነገር የለም ቢገፋት ሁለቱንም ነበር የምተወው ገንዘብ የምታገኝበት ሳምሪ ብላ የአዞ እምባ አነባች ምንም ስቃይየለባትም የሄርሜላአባት መጥፎ ሰው ቢሆን ልጁን ባላሰደገ :: ይህቺ 👹👹👹👹🛑🛑🛑

    • @lucibrhane8037
      @lucibrhane8037 7 місяців тому +3

      እቺ ሴትዬ ምንም ችግር ህመም የላትም አንድና አንድ ጥቅም ብቻና ብቻ ነው በጣም እርኩስ ሰው ናት አብትየውም አልበደላትም ለምን ከዚህ አለም በሞት ስለተለየ የሚወቅሳት ሰው ስለሌ ነው

  • @zulfamohammedahmed7400
    @zulfamohammedahmed7400 7 місяців тому +12

    ጥፋትዋ ላለ ማመን ምትዘባርቀው ብዛቱ ልቦና ይስጥሽ ጥቅመኛ ሔርሚዬ አንቺ ጠንካራ አስተዋይ ልጅ ነሽ በስዋ ምክኒያት በጭራሽ እንዳትከፊ ውዴ አንቺ ደስታ ይገባሻል ቀረባት እንጂ አልቀረብሽም አላህ በልጅሽ ክሶሻል በረቺ የኔ ቆንጆ

  • @HanaAlemayehu-db3rs
    @HanaAlemayehu-db3rs 7 місяців тому +11

    በጣም ጨካኝ ነሽ እኔ እናት የሚለውን ቃል ላንቺ ለመጠቀም ከበደኝ የሚገርመው ብዙ ሴቶች ተደፍረው እንኳን ወልደው ልጄ ብለው እየተቸገሩ ያሳድጋሉ አንቺ ፈልገሽ የወለድሻትን ልጅ መካድ እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ የሚገርመው ደግሞ አሁንም ድረስ ክህደትሽን አላመንሽም

  • @alemkebed7530
    @alemkebed7530 7 місяців тому +12

    ቲጂ,መሲ በሙያችሁ ለምታደርጉት እገዛ አክብሮት ቀናነት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @selamlema9601
    @selamlema9601 7 місяців тому +110

    ድንጋይ አይገልፃትም አሁንም ያው ነች😮 ኤርሜላ አይዞሽ ህዝብ ካንቺ ጋር ነው

    • @aizman8789
      @aizman8789 7 місяців тому

      ከድንጋይ በላይ አስመሳይና ውሸታም ነች

  • @ጦይቢ-ኩሌ
    @ጦይቢ-ኩሌ 7 місяців тому +12

    እኔ የልጆቼ አባት ያደረገኝን ብነግራችሁ አንድ ቀን አይበቃም የዚህ ችግር ምክንያት ደግሞ በየአመቱ መውለደ ነበር ከብዙ ለቅሶ በሗላ አባታቸው ጋር ተለያየን ልጆቸን ብቻየን ነው ማሳድግው ነገር ግን ምን ያህል ልጆቼን እንደምወዳቸው ብነግራችሁ እናቶች ሁሉ ልጆቻቸውን እንደኔ አይወዱም እስከምል ድረስ ነው

  • @ayenynegatu3416
    @ayenynegatu3416 7 місяців тому +111

    እቺ እስስት ናት ለምን ትወና አትጀምሪም ዛሬ ደሞ ተቅለሰለሰች

    • @kidistarsema6361
      @kidistarsema6361 7 місяців тому +1

      🙈😄😄

    • @fkirteenbakom5994
      @fkirteenbakom5994 7 місяців тому +1

      😂😂😂😂😂😂😂እዴት እዳሳቅሽኝ

    • @rahelmersha4490
      @rahelmersha4490 7 місяців тому

      ሴትየዋ ድራማ ነው የምትሰራው መጀመሪያ ስትቀርብ የነበራት ነገረ 😂😂😂😂

    • @shalom-pb8eu
      @shalom-pb8eu 7 місяців тому

      😂😂😂😂😂

  • @stgeorge7371
    @stgeorge7371 7 місяців тому +6

    ስላለፈ እግዚአብሔርን ማመስገን ነው ያለብሽ ልጅሽ በምን ሀጢያትዋ ነው የአንቺን ጥላቻ የምትቀበለው

  • @wynshetabebe7600
    @wynshetabebe7600 7 місяців тому +19

    ለምን አልወደድሻት ለምን አላሳደግሻት ሳይሇን ለምን ሁለት ልጆች አሉኝ ለምን አላልሽም ነው የኛጥያቄ

  • @bekojiimedia2018
    @bekojiimedia2018 7 місяців тому +7

    ወየው መወደድ እና መካድ ምን አገናኘው ቲጂዬ በጌታ 😊😊😊 እቺ እናት እኮ ሽምጥጥ አድርጋ ነው የካደቻት እቤት ውስጥ ማዳላት ያለ ነው የዚች ግን የተለየ ነው ። ዘውድነሽ ተብዬዋ በሽተኛ ነች ጎፈር ነች እቺን እኔ ዘውድነሽ አልላትም ግልፅ እና ግልፅ ጥቅመኛ ነች የአሜሪካን እና የገንዘብ ጥቅም ነው ምንም ማደባበስ አያስፈልግም እቺ እርኩስ ባለጌ ሴት ነች ።
    ያልተሰጠኝን ፍቅር ካለች ለአሜሪካዋ ከየት መጣ? በሰርግ ያገባችውን ክዳ ውይ እኔ ሳስባት ያበሳጨኛል ሁሉን ከስነልቦና ጋር ባታገናኙት ጥሩ ነው መፅሀፍ ቅዱስ እራሱ " የሰው ልብ ጠማማ ነው እጅግም ግፉ ነው " እግዚአብሔር ሰውን በመፍጠሩ ነው የተፀፀተው እና እርኩስ ሰዎች እንዳሉ አትርሱ ሰይጣንን የሚያስንቁ 😊😊😊😔😔😔 ከሀዲ ነች

  • @comceil3137
    @comceil3137 7 місяців тому +20

    ወይ ሳያት አቀለሸለሸችኝ አውቆ አቀድ እርኩስ እናት መስዬ ካሁን በሀላ አይኗን አታሳይን አሰመሳይ እባብ ምንም ብታወራ አናምነም ሄረሜላዬ እንወድሻለን

  • @kidsfoodworld-
    @kidsfoodworld- 7 місяців тому +32

    እንዲህ አይነቱ የእድሜ ልክ በደል የፈፀመ ሰውም በ4 ፊደል ይቅርታ ይሰጠዋል?😥 አሁንም እንኳን ጥፋቷን አላመነችም። ቲጂዬ በደንብ እንደምታክሚያት ተስፋ አለኝ። ሄርሜላ ግን ታሳዝነኛለች። የሄርሜላ ህመም ከባድ ነው። እግዚአብሔር ይርዳት

  • @lakechnegash3832
    @lakechnegash3832 7 місяців тому +5

    ሄርሜላ በጣም ታሳዝነች አሁንም በጣም እይጎዳቻት ነው

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 7 місяців тому +20

    ወይዘሮ ዘውድነሽ ፈሪሀ እግዚአብሔር አለኝ ካልሽ , ልጅን የሚመስ ነገር ስለካድሽ አምላክሽን ይቅር በይ ።

  • @Ruthyee-z6t
    @Ruthyee-z6t 7 місяців тому +81

    She doesn’t even take responsibility for her actions regarding her beautiful daughter. 😢😢

    • @Drunk-Fly
      @Drunk-Fly 7 місяців тому +2

      She loves the daughter who lives in America more 😂😂😂😂😂😂

    • @semhalgetachewmergia1856
      @semhalgetachewmergia1856 7 місяців тому +1

      ​@@Drunk-Flyአይ እቺ America 😂😂😂😂

    • @Eurael
      @Eurael 7 місяців тому

      Betam, betam. I feel so sorry for both her daughters, but especially for Hermela!

    • @hahu3160
      @hahu3160 7 місяців тому +2

      What I don’t understand is why she keep’s blaming Hermela for her problems, she left her when she was a baby so technically she didn’t sacrifice anything for the child. So why does she keep blaming her.

    • @h777m
      @h777m 7 місяців тому

      ​@@hahu3160coz she is a narcissist.. Always playing the victim. This is a pure example of narcissistic behaviour

  • @tsehayeasfaw-te5nd
    @tsehayeasfaw-te5nd 7 місяців тому +7

    ለሚዲያ ነው እንዲህ የምትቅለሰለሰው ታሰታውቃለች ሄርሜላ ትቅርብሸ እናት አትሆንሸም

  • @addis5144
    @addis5144 7 місяців тому +21

    እችን ሴትዬ ሁለተኛ እንዳታቀርቤት የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ አሉ አንድ ልጅ ነው ያለኝ ይባላል የፈለገ ቢሆን የፈለገ ባትወዳት የምን መሸፉፉን ነው አሁን

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 7 місяців тому +4

    🎉🎉 እናትየው በጣም ክፉ ጨካኝ ነሽ።።ልጅቱ ምን አጠፋች ? ለምን ከወንድ ተኛሽ ? ልጅቱ ተኝተሽ ውለጂኝ ብላሻለች ? በፍቃድሽ ወልደሽ።።ለባልሽ እናት የሰጠሻት።።እሷ ነበረች እናቴ አይደለሽም ማለት የነበረባት።።አሁን ልጅሽ አታስፈልገኝም ብትል ትክክል ነች።።እንዲህ አይነት የስም እናት አታስፈልግም።።ግን ልጅቱ ሀይምሮዋ የሰው ስለሆነ እናቴ አለችሽ ክብር ሰጠችሽ።።አንቺ እናት መባል የለብሽም ነበርን።።

  • @kasechteklay4118
    @kasechteklay4118 7 місяців тому +22

    ወደድሽም ጠላሽም አንቺ እናት ተብለሽ መጠራት የለብሽም የተናገርሹ ታሪ የሌላ የምትፈልጋት ልጅ ሌላ አንቺ ለጥቅምሽ ነው ያችም የፈለግሻይ እንዳንቺ እናት አይቸም ሰምቸም አላውቅም።

  • @werotagezaw3378
    @werotagezaw3378 7 місяців тому +1

    መሲ አንቺ መልካም ሴት ነሽ በርቺ። ይህንን ሁኔታ ማቅረብሽ እንዳይቆጭሽ ምክንያቱም ታሪኩ እዉነት ስለሆነ መሰማት ነበረበት

  • @elsaassefa9811
    @elsaassefa9811 7 місяців тому +20

    ይቅርታ እንኩዋን አያጠግብም ካጠፋሁ ብሉ ይቅርታ የለም አጥፍቼአለው ይቅር ብይን ነው ማለት ያለብሽ

    • @leiladavid.2632
      @leiladavid.2632 7 місяців тому

      ሰዉ ዋሸቶ ያስታርቃል አንጂ አያጣላም በቃ ነገር አትጎንጉኝ

  • @stiziaddis19
    @stiziaddis19 7 місяців тому +4

    እጅግ በጣም ክፉ ናት አውንም የምታወራው ውጪ ያለችውን ልጅዋን ነው ለሄርሜላ አትወዳትም አስመሳይ ናት

  • @seventube794
    @seventube794 7 місяців тому +219

    እቺ የፈላባት ዱርዬ ናት ስታስጠላ

    • @mesayasert6703
      @mesayasert6703 7 місяців тому +1

      ክክክክክክክክ

    • @Liyatube929
      @Liyatube929 7 місяців тому +2

      Betikekel kifu Qal lalemenager enji endeza aynet set nat

    • @mafivlogs5144
      @mafivlogs5144 7 місяців тому +3

      በጣም ባለጌ ናት

    • @አይሻኮከብ
      @አይሻኮከብ 7 місяців тому +3

      ኧረ አይባልም

    • @shegawekindu866
      @shegawekindu866 7 місяців тому +2

      ትክክል አልበረደላትም

  • @tenaworkbiniyam3091
    @tenaworkbiniyam3091 7 місяців тому +93

    ለምን ዝም አትይም በማርያም

  • @sofanitgirma8734
    @sofanitgirma8734 7 місяців тому +19

    አኔ በደረስባት ችግር ልጇን መውደድ አለመቻሏን እና ስነልቦናዊ ጫናውን እረዳለሁ። ነገርግን በስሜቷን አለመናደዷ ፤ remorse ሳይሆን entertain ማድረጓ በጣም ይገርማል። ልጇን መጉዳቷ ልክ እንደሆነች ትከራከራለች እንዴ???
    she is so self centered !
    ትግስትዬ pleaae እሷን በማየታችን ብቻ እኛ ሁላችንም therapy ያስፈልገናል። ሆ!!!!

    • @ketty-x7t
      @ketty-x7t 7 місяців тому

      lij metlat tenegninet adelem....she acts like she is the only one who has been tru struggle.

    • @AddisGirma-nm8fl
      @AddisGirma-nm8fl 7 місяців тому

      እውነት ነው

    • @rabiaseid6695
      @rabiaseid6695 7 місяців тому

      ለመቼ በሽተኛ ሆነች

  • @ethiodagi9570
    @ethiodagi9570 7 місяців тому +26

    ጨካኝነሽ ሆሆ ምንምማልቀስ አያስፈልግም ልታፍሪነው የሚገባሽ የፈለገአባት መጥፎቢሆን በልጅ አይጨከንም ይቅርይበልሽ ምንምብትይ አያሳምንም ኧረወደዛ አታስመስይ እርኩስ ነሽ

  • @genetrede484
    @genetrede484 7 місяців тому +3

    መሲዬ ያንቺን ሳቅ ሰረቀችብን አንቺ ምንም ጥፋት የለብሽም እራስሽን አትውቀሺ እንወድሻለን!!
    ይቺንም ሴት እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላት she needs help!!

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 7 місяців тому +89

    እግዚአብሔር ፍቅሩን ይብዛላችሁ ከሰዎች ጋር በሰላም ኑሩ ነው ያለን ጌታችን ከልጅች ጋር ደሞ የበለጠ በፍቅር ኑሩ❤❤

    • @leiladavid.2632
      @leiladavid.2632 7 місяців тому +2

      ቅን ነሸ ጥሩ ነዉ ሃሳብሸ በቃ መተዉ ነዉ ልጅ አና አናት ይቅር ከተባባሉ አኛ ልንደሰት ነዉ የሚገባን

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 7 місяців тому +3

      እሰይ መልካም ኮሜንት አየን አሜን ሰላሙን ያብዛላቸው

  • @mahdicell1451
    @mahdicell1451 7 місяців тому +4

    መሲ ተቀይመንሻል ደግመሽ ማቅረብ የለብሽም በጣም ባለይ ነች

    • @eliasmohamed395
      @eliasmohamed395 7 місяців тому

      ምጡን እርሽው ልጁን አንሽዉ ።አንችጋ አይሰራም።ጨካኝ

  • @ሶስናበላይ
    @ሶስናበላይ 7 місяців тому +10

    እረ በስማም ይህ ሚዴያ ለጠላው ነው 😢 ደረቅ😢 ልብ ያደርቅ ሄርሜላ she beautiful and strong እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ የእናት አንጅት የለትም 😢😢😢እረ መሴ እኛ በሰንቱ እናልቅስ ማየት ምን ያልይከብዳሎ😢😢😢 ሄርሜላ አይዞሽ ምንም ጥፍት የለብሽሞ ❤

  • @hayu684
    @hayu684 7 місяців тому +10

    የኔ እናት ከላይ ከላይ ወልዳን 8ልጆች አባቴ ጥሎባት ሲሞት ጉሊት ሸጣ ውሀ ወንዝ ቀድታ ሸጣ በእሳት ተለብልባ ደረቅ እንጀራ ሸጣ ሰው ስጭን እናሳድግልሽ ሲላት በጥርሴም ነክሸ ቢሆን አሳድጋቸዋለሁ ብላ አሳድጋናለች ከአደግንበት በኋላም ምንም አካላችሁ ሳይጎድል ለምጽ ሳይኖራችሁ አሳድጌያችጓለሁ እራሳችሁን ጠብቁ ነው የምትለን የመዳም ፍልውሀ ሆነ ኦቭን ሲያቃጥለኝ ቃሏን ያጎደልኩ ይመስለኛል 😂የኔ ውድ እናት ይህን ያክል ናቸው አብዛኞቹ የኢትዮጵያ እናቶች አሁን ጊዜ የሚመጡት እናቶች ሁሉም አይደሉ እንዳንች ሰይጣን ያስቀናሉ ስታስጠይ

  • @ማር-ዀ3ጨ
    @ማር-ዀ3ጨ 7 місяців тому +2

    Tigye የሀገራችን በረከት ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ በእጅ የያዙት ወርቅ ነሽ የኔ ዉብ :: ዘውድነሽ እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ 😭

  • @helenlemma6032
    @helenlemma6032 7 місяців тому +2

    እናት እንደመሆኖ ምክንያቶ ምንም አሳማኝ አይደለም ስህተቶን አምና መቀበል አለባት እ/ግር ይማርሽ

  • @SelamTegenu
    @SelamTegenu 7 місяців тому +10

    ክፉ እናት በዘመኔ አየሁ አሁንም እያስመሰለች ነው ክፉ ናት የናት ልብ የላትም ያቺንም ልጅ አሚርካ ስላለች ለጥቅም ነው

    • @elsabetabebe4914
      @elsabetabebe4914 7 місяців тому +1

      እና ምግዜም እናት እናት ደሞ እትዮ ዉስጥ የሙከራ ናዳ እየወረደባቸዉ አደል ልጆቻ ቸዉን የሚያ ሳድጉት ምን አመጣዉ ልጄ አደለሽምን

  • @FrehiwotAmdu-p3v
    @FrehiwotAmdu-p3v 7 місяців тому +26

    በቃ ይቺን ልጅ አታቅርቢያት መስዪ እውነት ከመሰላት ምክንያት ይኖራታል ከባድ ታሪክ ነው

  • @addisadiy1409
    @addisadiy1409 7 місяців тому +17

    ለምን ሌላኛውን ቤተሰብ አታቀርቡም ብዙ ጉድ ይወጣ ነበር ብዙ ጉድ ያላት ሴት ናት

    • @leiladavid.2632
      @leiladavid.2632 7 місяців тому

      የሰዉ ቤት ክፋት አና ጠብ ቢቀርብ ላንቺ ምን ይጠቅምሻል ዋናዉ አናትና ልጅ ይሰማሙ ሌላዉን ፍጣሪ ያሰተምራቸዉ

    • @IlovethismusicMahletGiza-dj1tu
      @IlovethismusicMahletGiza-dj1tu 7 місяців тому +2

      አበሻ እኮ ማጣላት እንጂ ማስታረቅ አያቅም😂😂😂😂😂

    • @leiladavid.2632
      @leiladavid.2632 7 місяців тому

      @@IlovethismusicMahletGiza-dj1tu የሚገርምሸ አሄኔ ክፍ ነገር ቢሆን ደሰታቸዉ አሁን አዚጋ ሌላዉ ቤተሰብ ቢቀርብ ጊዜያችንን በክፍ ዜና ማባከን ነዉ አሄ ታሪክ ታልፎ አናትየዋ ከልጆችዋ ጋር ቀርባ ጥሩ ነገር ማየት ነዉ አንድ ልንርዳዉ የሚገባን በየቤቱ ብዙ ታሪክ አለ አሁን አቺ ሌላዉ ይቅርብ አምትለዉ ሰንት ታሪክ አላት በ ቤትዋ 😀

  • @selomiemandefro9180
    @selomiemandefro9180 7 місяців тому +1

    ጥጥጥጥጥጥጥጥቅመኛ ነሽ ሰው ልጁን ለምኖ ያሳድጋል አሁንም አትረችም ህይወት አልጋ በአልጋ ለትቂቶቹ ነው እንጅ ብዙ ፐርሰንቱ የኢትዮጵያ እናቶች ከአንች የባሰ ህይወት እያሳለፉ ልጃቸውን ያሳድጋሉ

  • @NebiatHaileslassieNigissie
    @NebiatHaileslassieNigissie 7 місяців тому +10

    መሲ አረ ፀበል ያስፈልጋታል ስንት እናቶች ዋጋየሚከፍሉ እናቶችባሉበት ሀገር እንዲህ እናት ኢትዮጲያ ን አትገልፅም

  • @kisanet4715
    @kisanet4715 7 місяців тому +7

    አሉ እኩኦ ቡዙ ጨካን እናት በዚህ ኣለም ኡፍፍ ያማል ልጆችዋ ስያሳዝኑ አግዛብሄር ይርዳቸው 🙏❤

    • @ethiopialove2463
      @ethiopialove2463 7 місяців тому

      በጣም ሰዉ ካላየ እና ካልደረሰበት ኢትዮጵያዊ እናት ጨካኝ ያለች አይመስለዉም። ግን ቤቱ ይቁጠረዉ እኔ ስሜቱን አዉቀዋለሁ በእናት መጠላት ምን ያህል እንደሚጎዳ።

  • @iloveethioipa2872
    @iloveethioipa2872 7 місяців тому +15

    የእውነት ስንት ሰው አለ ያማል በችግር በመከራ እያለቀሳችሁ ልጆቻችሁን ላሳደጋችሁ እናቶች ክብር ይገባችሆል

  • @Addis-p9u
    @Addis-p9u 7 місяців тому +2

    ሄርማ ይቅር ብትላትም የኢትዮጵያ ህዝብ ይቅር አይላትም ህችን ጭራቅ 👹👹👹👹👹

  • @reyu_suhatube2984
    @reyu_suhatube2984 7 місяців тому +2

    ኧረ እናትነት እንደዚ አደለም በጣም ሰይጣን ናት እኔ ለልጆቼ ስንት መሰዋት ሆኛለው ወደፊትም እቀበለዋለው ይቺ እርኩስ ናት

  • @MelateTadesse
    @MelateTadesse 7 місяців тому +2

    እረረረረረረረ ዘመንሽ ሲሆል ይሁን በእናት መካድ እንዴት ያማል ዘመንሽን ታመሚ አቃጠለችን እቺ ሴትዬ

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም 7 місяців тому +33

    ለንምድን ነው ዝም ብላችሁ ይችን ድርዬ እያቀረባችሁ ሰው የምታስቀይሙት? 😮😮

  • @lisayetsega
    @lisayetsega 7 місяців тому

    በጣም በእርግጠኝነት ነገ ሳምሪም ካልረዳቻት አንቅራነው የምትተፋት!! አንቺም መልካም ስላልሆንሽ በልጆችሽ ልትባረኪ አትጠብቂ። ክፉ ዘርቶ መልካም ማጨድ የለም።

  • @aminaibrahim7705
    @aminaibrahim7705 7 місяців тому +8

    ይች ክፉ ባታቀርቧት ደስ ይለኛል እደውም በመሲዬ ሚድያ

  • @tigist3213
    @tigist3213 7 місяців тому

    ልጅ ልጅ ነው እመቤቴ ልቦና ይስጠን

  • @yenubayu1696
    @yenubayu1696 7 місяців тому +5

    ትእግስት ወደ ሚዲያ ሰላመጣሻት እጅሸ ሰላለበት ነው የምትለማመጫት አሁንም አንችን ላለማሳፈር ነው ከአንገት በላይ ይቅርታ ያለችው ሰጀመር ልጅ ልጅ ነው ሰንቱ ልጅ የሌለው አለ አሁንም ታለቅሳለች የአዞ እንባ ምንም መደጋገም አያሰፈልግም መሰዬ ሰዋችን ሰታቀርብ በሰዋች ሰለመጡ ብቻ አታቅርብ አንች በጣም መልካም ሰው ነሸ እወድሻለሁ❤

  • @MimiBekele-h7b
    @MimiBekele-h7b 7 місяців тому +4

    እኔ ኑሮዬ አሜሪካ ነው እኔም አገሬ የነበርኩ ግዜ 16 አመት ልጅ ሆኜ በብዙ መከራ ውስጥ ወልጃለሁ ግን ልጄን አልካድኳትም ልብስ መቀየር ሳያምረኝ መጀመሪያ ልጄን ነው ያስመጣሃት ይች ግን በጣም ጨካኝ የጥቅም ስው ነች ልጆ ስላጋለጠቻት ነው እንጂ ዝም ነበር የምትለው መሲ ግን በጣም እንወድሻለን ላንቺ አይመጥንም እንዲ ሀይነት ነገር በጣም ባለጌ ነች አሁንም አታምንም ጥፋቷን

  • @munalove4047
    @munalove4047 7 місяців тому +54

    ልጅ ፈልጎ አይወለድም አባቷ ሟች ነዉ በቃ መሞቻሽ አታቂም ሟችንም አትዉቀሺ ልጅሽ አትካጂ ጥፋት የለባትም

    • @Lore9072
      @Lore9072 7 місяців тому

      እንደምትለው አረጓት ከሆነ ሰውዬው አረመኔ ነው። መሞቱ ህመሟን አይሽረውም

  • @canonthomas
    @canonthomas 5 місяців тому

    ሕያው ቃል
    ማቴዎስ 7:1-2፤ “እንዳይፈረድባችሁ አትፍረዱ፤ በምትፈርዱበት ፍርድ ይፈረድባችኋልና፥ በምትሰፍሩበትም መስፈሪያ ይሰፈርባችኋል።

  • @reemaalkaabi7988
    @reemaalkaabi7988 7 місяців тому +6

    ትግስትዬ የኔ መልካም መልካም በሰራሽበት አቺና መሲ በጣም ነው የተጨነቃቹ እናመሰግናቸዋለን

  • @breetee675
    @breetee675 7 місяців тому +6

    The daughter from the United States if you are reading this be very careful with this woman. She abandoned your sister in Ethiopia but she can’t wait to have a relationship with you? Why? You got to question her intentions! Your sister did absolutely nothing wrong to her. The only excuse she is giving is “I had a really bad experience when I had her and I am traumatized. Therefore, I don’t want nothing to do with my daughter “ your sister did not ask to be born. She did nothing wrong to her. Yet, she hates her as if she ruined her life. Please be very careful with this woman. And please look for your sister! She doesn’t even take accountability. She is kinda saying I said what I said and I mean it.

  • @konjokonjo9375
    @konjokonjo9375 7 місяців тому +15

    ለማንኛውም ዘውድነሽ የስነልቦና ህክምና ያስፈልጋታል

    • @Selamfikir
      @Selamfikir 7 місяців тому +1

      No she is very very selfish....

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 7 місяців тому +8

    እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን ይላክልሽ 🙏🏼 የአበሻ ሴት ( እናቶች) ብዙዎቻችን 💔 የተሰበረ ነው በባሎቻቸው በወንድ ጎደኞቻችን ብንናደድ ብንበሳጭ ነገር ግን በተወለዶ ልጆች አንጨክንም የሷ ግን የተለየ ጭካኔነት ነው ወጣም ወረደ ልጅቶ ብትታረቅም ከእናቶ በጣም በጣም በጣምምምም...... በጥንቃቄ መቅረብ ነው ያለባት እሳ ላይ ያለው ክፉ መንፈስ በንዴት በቀል ልትጎዳት ትችላለች እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃት ልጅቶን

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 7 місяців тому

    ፈጣሪ ምሕረቱ ይስጥሽ እግዝአብሔር እንደተወልኝ በደላቸው ባንተው እንኳን ፈጣሪ አያሰብን ይቅር ብንል ለሂወታችን ደስታ ይሰጠናል ግን ከኣንቺ በላይ ብዙ ስቃይ ተሰቃይተው ኣድገው በይቅርታ ኣዲስ ሂወት እየኖሩ ነው የእግር ጠባሳ ተይውና የልባችን ጠባሳ ትተን እየኖርን ነው ኣታመካኚ ግዝያዊ ጥቅም ኣላፊ ነው

  • @dean-cc7fp
    @dean-cc7fp 7 місяців тому +2

    መሲ ብዙ እክታተልሻለሁ ሳታጠሩ ሰውን ማቅረብ አግባብ አይደለም

  • @SaraBekele-lz6ir
    @SaraBekele-lz6ir 7 місяців тому +5

    ሰላላሳደግሻት ይቅርታ በይ ሰትባል ማለት አልፈለገችም ምን ያህል እንደምትጠላት በእውነት እህታን ራሱ እንዳትቀርብ ሰምታደርጋት መሰዬ እህታ ሰትመጣ ከአሜሪካ ሁለቱንም አህትማቶች አቅርቢ ኣምላክ ልባን ይመልሰላት ለናትየዋ

  • @mulumg6853
    @mulumg6853 7 місяців тому +9

    Please Mesi, don't bring this woman up to us 🙏 what a mad woman.

  • @samiashariff7120
    @samiashariff7120 7 місяців тому +5

    የበቴ ክረሰትየን ሰወ ነኝ ብላለች አላህ የሠጣትን ልጀ መጥላት አላህን መፍራት .በልጅነት በደረሰባት ከሆነ ሁለቱንም መጥላት ነበሩት አላህ ልጁን ሰሠጠን እንድን ወዶ አንዱን ለመጥላት አይደለም ሰንቱ አንድ ልጀ ሰጠኘ ብሎ ምለሚን

  • @hanaregasakekeba9498
    @hanaregasakekeba9498 7 місяців тому +1

    ምን አይነት አዝግ የሆነች ሴትዮ ናት ምንም አልተፀፀተችም እኮ አሁንም ምንም ወሬዋ አይጥምም ለምን እንደምታቀርቡዋት እዚህ የተከበረ ምርጥ ፕሮግራም ላይ

  • @yeabserabekele7732
    @yeabserabekele7732 7 місяців тому +10

    ቢቻል ሳምሪን ከእህቷ ጋር ብቻ ነው ማገናኘት።
    ይች ሴት ዱርዬ ናት ሳምሪንም የፈለገቻት ለጥቅም ነውን ስታናድድ

  • @OfficialKidist
    @OfficialKidist 7 місяців тому

    በእግዚአብሔር ቤት ያደግሽ ሰው ብትሆኚማ እንደዚህ አይነት አስተሳሰብ አይኖርሽም ነበር ሲቀጥል አንቺ በልጅነትሽ ያሳለፍሽው ነገር ከባድ ቢሆንም ልጅሽ ምንም አይመለከታትም አስተሳሰብሽ የወረደ ነው ፈጣሪ ልቦናሽን ያፅዳልሽ።

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 7 місяців тому +30

    ብዙ የስው የተለያየ ታሪክ አለ,ያልተነገሩ!እሄ ታሪክ ደ ግሞ,ቢፃፍ,ወይንም በፊልም ቢስራ ጡሩ ይወጠዋል!🙏🏾✌🏽🕊️

  • @BizualemMitiku
    @BizualemMitiku 7 місяців тому

    በእውነት እስከአሁን ዝም ብዬ አዳማጭ ነበርኩኝ መስዬ እቺ ሴትዮ አሁንም ከልቧ እንዳልሆነነ ወ ይቅር ታ ያለችው እና የሔርሜላን ሕይወት የምታበላሸው ይመስለኛል የተፀፀተ ሰውይቅርታ እንዲህ ነው እንዴ ቃል የተገባላት ነገር እንዳይቀርባት ነው አንጂ አሁንምበእርግጠኝነት ጥሩ አስባ አይደለም ሄርሜላዬ እግዜር ይርዳሽ

  • @nunitsegaye159
    @nunitsegaye159 7 місяців тому +11

    ብዙ ሰዎች ከፍቷቸዋል በዚህ ታሪክ አልሽ ቲጂ እኔማ ደሜ ተንተክትኮ ቃላት ሁሉ ከየት ይምጣልኝ ለመኮመት መለስ ለማለት ከቻለች እስቲ እንስማት

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 7 місяців тому +1

      Same here I was so mad at 😡her I don’t know what to say ኡፍፍፍ🤞🏻😡

    • @መነናዊትባለማሕተቧ
      @መነናዊትባለማሕተቧ 7 місяців тому +1

      በጣም እኔ መስማትም አልፈልግም ሴትዮዋ የመጨረሻሻ የዘቀጠች ነች

    • @መቅዴሥየማርያምልጅ
      @መቅዴሥየማርያምልጅ 7 місяців тому

      ይች ምኗ ይሠማል ዱርየ አሁንም እኔ በ9አመት እሧ ባ12አመት ትላለች ምን ጉድነሺ

  • @Zeynba-f1k
    @Zeynba-f1k 7 місяців тому

    መሲ ይችን ሰይጣን ሁለተኛ እንዳታመችብን ምን እንማር ከሷ ጭካኔንን እባክሽ መሲዬ

  • @ሶስናበላይ
    @ሶስናበላይ 7 місяців тому +4

    ብርሌ ከነቃ አይሆንም እቃ ሄርሜላ አይዞሽ ድንግል ማርያም❤ እናትሸ ናት እሶ እናት አቷንሽም

  • @menberefisiha8690
    @menberefisiha8690 7 місяців тому +7

    አንቺ ከምትይው በላይ ችግር ያሳለፉ እናቶ ልጆቻቸው ሙት ናችው ምክንያትሽ አያሳምንም ልቦና ይስጥሽ

  • @yembel1938
    @yembel1938 7 місяців тому +1

    የኔም እናት አረመኔ ናት ነገር ግን ለልጆቼ ትልቅ መስዋትነት ነው የከፈልኩት የኔን ሂወትን እዳይደግሙት በሚል ለምን ፈልገው ስላልተወለዱ በነገራችን ላይ አባቴ በሚገባ መኖር ያለበትን ሂወት ሳይኖር ለኛ መስዋትነትን ከፍሎ አኑሮናል አመሰግነዋለሁ

    • @ethiopialove2463
      @ethiopialove2463 7 місяців тому

      የኔም እናት ክፉ ነች አሁንም ለኔ ምንም ፍቅር የላት ባደርግላት ምስጋና አታዉቅም። ልጆቼን አያታችሁን ላሳያችሁ ብዬ ይዤ ሀገር ቤት ሲሄድ መጀመሪያ ሻወር ቤት ሳታሰሪ ልጅ ይዘሽ ትመጫለሽ ነዉ ያለችኝ። እኔ ግን ልጆቼ ሟች ነኝ በፍቅር ነዉ የማሳድጋቸዉ።

  • @natandagnachew2790
    @natandagnachew2790 7 місяців тому +18

    ልጅሽምናአጠፋችታድያ እናቶቻች እየተደበደቡ አባቶቻችን እየሰከሩ እመጡ የኢትዬጵያእናአቶች ካንቺ የባሰ መከራአ አሳልፊው ልጆቻቸውን ዋጋ ከፍለው ሚያሳድጉት አንቺ ጉርኛአ

    • @tigistmekonene5826
      @tigistmekonene5826 7 місяців тому

      Aree sentu enat new beshtegna lej yzew yemaynager yamayramed yemayawera Asazagn lejoch yzew yemayiyasadgut ? Setyewa ye Areb ager shermutena beltobat new werwrat heda Addis drama yza yemetachew yechi durye

  • @fasika3564
    @fasika3564 7 місяців тому +5

    እኔ የልጄ አባት በድሎኛል አስለቅሶኛል ግን በልጄ አልደራደርም ። ለምን ገደል አይገባም። አንቺ ብቻ ነሽ እንዴ በወንድ በባል የተገፋሽው? እናቶቻችንም እያነቡ ብዙ ችለው ለኛ ሲሉ ኖረዋል። ደሞ አንቺ ብቻ ነሽ እንዴ በመከራ ያደግሽው? ድፍን የአኢትዮዽያ ልጅ ተርቦ ተገፍቶ በመከራ ያደገው ይበልጣል። ስንት እልፍ ሰው አለ ከአንቺ በላይ መከራን ያየ የተገፋ። ግን ከልጅ በላይ ዘመድ የለም አልረፈደም ልጅሽን አትስበሪያት ሴት ልጅ አባቷ ልጄ አደለችም ብሎ ቢከዳ ወንድ ቢበድላት ባሏ ቢያስከፋት ጓደኛ ቢበድላት ዘመድ ፊቱን ቢያዞርባት በእናት ይታለፋል። እናት ግን ስትከዳ ወዴት ይኬዳል ?ንግግርሽ ራሱ ልጅሽን በጣም ይሰብራል ።”ሳያት ታስታውሰኛለች ደስአይለኝም” ባለጌ ነሽ በጣም ደሞ እኛን አይደለም ልጅሽን ይቅርታ ጠይቂ ። ቀልደኛ

  • @sazew3907
    @sazew3907 7 місяців тому +1

    ምን አይነት የተረገመች ሰው ናት በጣም ታናድዳለች... ያችኛዋም የተፈለገችው አሜሪካ ስለሆነች ነው ለምን ደግማችሁ ታቀርቧታላችሁ ፍትህ ለጆሮአችን ስልኬ ነው ጠላቴ

  • @neimanurya7377
    @neimanurya7377 7 місяців тому

    ኧረ የሣፍራል የኢትዮጵያን እናቶች መሀል አትቆጠርም ያሣፍራል

  • @Hiwww2323
    @Hiwww2323 7 місяців тому +25

    ወልዳ እኮ መካድ የለባትም ሚዲያ ላይ ማውራት የማይልችለው ጠባሳ አለኝ ብላ ለትግስት ለመሲ መንገር ነበረባት የመጀመሪያውን ልጅ ታሪክ በሁለተኛዋ እንደደረሰ አድርጋ ማስመሠል ትክክል አይደለም ትግስት ጋ ስትቀርቡ እውነቱን ያልነገረቻት ይቅርታ በጣም ውሸታም ናት ልጅቷን እኮ እራሷ ናት ያመጣቻት ድፍረቷ ውለጅኝ ብላ አልጠየቀተቻትም ወልዳ ጥላት መሔዱ ጭካኔ ነው ችግር ቢደርሰባት ማናችንም ብዙ ደርሶብናል እሷን ወልዳ ጥላ ሌላ ወልዳ እሷንም ለማደጎ ሰታ አይኗን አፍጥታ ትከራከራለች

  • @mizangebre7709
    @mizangebre7709 7 місяців тому +9

    ባትቀባጣጥሪ እናት መሆን ይጠበቅብሻል እኔ ተበድያለዉ ማለት ምንማለት ነዉ

  • @AlganeshGirmay-he7qh
    @AlganeshGirmay-he7qh 7 місяців тому +32

    እንዳንቺ ዓይነት የፈለገ ባል ቢበድል ልጅሽን በዚህ መልኩ የሚጠላ የለም ልጅ ልጅ ነው ለመጀመሪያ ጊዜ አውሬ እናት አየሁ