🏃‍♂️በተለቀቀው ፎቶ ላይ ሌላ የዶክተሯ ማብራሪያ ወጣ መመሳሰሉ ብዙዎችን አስደንግጧል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 207

  • @senimare6752
    @senimare6752 2 місяці тому +18

    እግዚአብሔር ሆይ ለናትየው መፅናናትን ለሀገራችን ሰላምን አምጣልን
    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሔቨን

  • @hanaekemal4618
    @hanaekemal4618 2 місяці тому +35

    🇪🇷እትዮ መጀመሪያ ባዳ አምልኮት መጥፋት አለባቹ🇪🇷

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 2 місяці тому +1

      Yours is the motherland , denez

    • @tsigenigatu3922
      @tsigenigatu3922 2 місяці тому +3

      ኢትዬጲያ ብቻ ነው እንዴ ያለው?? በሰለጠኑ አገርም አለ እኮ አንተ ከየት ነህ እባክህ ከፕላኔት😂😂😂 ኤርትራ .....አስቂኝ 😂😂😂

    • @lamrotagegne2512
      @lamrotagegne2512 2 місяці тому

      Were gdel giba antne blo mekari mjmeria yrashen chgre feta awqhu by lemyawqachu

    • @alemtdese2570
      @alemtdese2570 2 місяці тому +1

      ሁሉም. ቦታ ባእድ አምልኮ አለ. ደግሞ ሁሉም ያምናል አይደለም. እና ስብ

    • @Ethiopia4331
      @Ethiopia4331 2 місяці тому

      የሀገርህ ልጆች እኮ ናቸውኢሮፕላይ ግብረሰዶምና ሌዝቢያን ጌ ደሞአንተ አፍ አለህ ሀገራችንንሳትበክሉ ፈጣሪ ይንቀላችው የአለማችንመጥፎ ህዝቦች

  • @የኢየሱስልጅነኝ-ለ8ሰ
    @የኢየሱስልጅነኝ-ለ8ሰ 2 місяці тому +19

    ፍትሐ ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ለሔቨን

  • @WashingtonDab
    @WashingtonDab Місяць тому +2

    DR እግዛብሄር ይስጥሽ. ሚዛናዊ እና እውነት professional የሆነ opinion ስለሰጠሽ. እንዴ ሁሉም በስሜት እኮ ነው

  • @Asterberhanu6712
    @Asterberhanu6712 2 місяці тому +11

    እግዚያብሄር በደንብ ፈልፍሎ እያወጣው ነው!!!! እግዚያብሄር ነው የጀመረው እሱ ይጨርሰዋል!!!!

  • @zmzmzmzmm
    @zmzmzmzmm 2 місяці тому +6

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ በግፍ ለመገደሉ ህፃናት😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @sete9237
    @sete9237 2 місяці тому +3

    እግዚአብሄር ሆይ እባክህ እውነትህን አታዘግይ

  • @WeyiniZegeye
    @WeyiniZegeye 2 місяці тому +2

    በጣም ግራ የሚያጋባ ነገር ነው አውነቱን ያውጣ

  • @Kerika-y3n
    @Kerika-y3n 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 місяці тому +4

    እግዚአብሔር አምላክ እናትየዋን ያፅናናት😭😭 ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @almazkebedekumbi1597
    @almazkebedekumbi1597 2 місяці тому +7

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሔቨን

  • @rahilabraham7141
    @rahilabraham7141 2 місяці тому +11

    ይሄን መናገር የሚችለው በወቅቱ ሁኔታውን ያየው ዶክተር ብቻ ነው ፎቶ አይቶ ሁሉም የራሱን አስተያየት እንደፈለገ ይሰጣል

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 2 місяці тому +1

      Nope as a professional one can see and understand what the issue is

    • @betelhemworku2976
      @betelhemworku2976 2 місяці тому

      ለምሳሌ እኔም ሀኪም ነኝ ዶክተሯ የተናገረችው ከአንድ ጎበዝ ሀኪም የሚጠበቅ
      ነው ። ስለዚህ 100% ልክ ነው ... በሰአቱ የነበረውም ዶክተር አይቶ ነው ... የሚገምተው ፎቶውም ያየው አይቷትም የነበረው ዶክተር እኩል ነው ።
      በዛ ላይ she is Gynecologist 💆‍♀️

    • @sete9237
      @sete9237 2 місяці тому

      ❤❤❤

  • @LemlemGetnet-u3n
    @LemlemGetnet-u3n 2 місяці тому +3

    ፍትህ ፍትህ ለሄቨን

  • @WashingtonDab
    @WashingtonDab Місяць тому +1

    እናመሰግናለን. አንተም ልብ እያረክ ነው.

  • @kassaaddisu2964
    @kassaaddisu2964 Місяць тому +1

    ዶ/ሯ እያለች ያለው ፎቶው ላይ ሙከራ የሚመስል እንጅ በዚያ ሰውዬ ደረጃ ተደፍራ ቢሆን ኖሮ የመሰነጣጠቅና የተቀደዱ ነገር ይታይ ነበር ነውና
    * እንግዲህ በዚያ ደረጃ ይህንን የማህፅን ገላ ያልሰነጠቀ ነገር ህይወትን ሊያጠፋ ይችላል ወይ?
    * ሌላው ግን ምናልባት ልጅቷ ዥዋዥዌ እዬተጫወተች ስለነበር እሱ ነገርስ እንዲህ ዓይነት ነገር ይፈጥር ይሆን?

  • @tigistseleshi8923
    @tigistseleshi8923 2 місяці тому +7

    ጉዳይዋ እንዳይበላሽ ፈራሁ 🥲🥲🥲

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es 2 місяці тому +5

    ያ አላህ 😭😭 ሀገራችን ኢትዮጵያ ውስጥ በዚህ ሁሉ ወንጀል እሳት እንዳይዘንብብን እንፀልይ መሬት መንሸራተት ጀምሮናል ሀብት ለማግኘት ይሄን ያህል ጭካኔ በጣም ያሳዝናል 😭😭

  • @aberabekele3585
    @aberabekele3585 2 місяці тому +5

    መደፈር ማለት ደንግልና መገርሰስ ማለት አይደለም።የ70 ዓመት አመት አሮጊትም ያለፍላጎቷ የግብረስጋ ግንኙነት ከተፈፀመባት ተደፈረች ይባላል።ከ 18 አመት በታች ለሆኑት ደግሞ ነገሩ ይብሳል።

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq 2 місяці тому +26

    በጭራሽ ዘመዶቸበመውደግ ድንግልና አይሔድምእኔከአንዴም ሁለቴ ከዛፍወድቄ ደም ሲፈሰይ የውም በአምስትአመቴ ልትሞትነው እየተባልሁ ሸትቸ በሙሉሰውነቴ ገምቶ ግን እንኳን ድንግልናየ ላይኜውም አልተጎዳ ሌላው ሰውነቴኮ ተሰነጣጥቋን ድንግልና ዝምብሎ የሚወልቅ ይመስላችሀን እንዴእሔውሻ ተጫወተባትያም አልበቃውብሎ መግደል 😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭🧑‍🍼🧑‍🍼🧑‍🍼🧑‍🍼😭😭😭🧑‍🍼🧑‍🍼🧑‍🍼🧑‍🍼

    • @ngsti277
      @ngsti277 2 місяці тому +1

      በትክክል

    • @haytomer9818
      @haytomer9818 2 місяці тому +1

      ሲጀመር የገዳዮ አሻራ ከሰዉነቷ ለምን አልተገኘም ወይሰ አሻራ ምረመራ አላደረጉም

    • @alemlebanon4947
      @alemlebanon4947 2 місяці тому

      አሻራ ምርመራ እንዳይደረግ በውሐ አጥበዋታል እኮ​@@haytomer9818

    • @alahamalaham
      @alahamalaham 2 місяці тому

      አሻራ ምርመራ ከወደቀችበት አሥተዉሥለወሠዷት አይገኝም እዛዉ እደወደቀችነበር አሻራመነሣትያለባት ​@@haytomer9818

    • @ngsti277
      @ngsti277 2 місяці тому

      @@haytomer9818 ደበቁት በብር ብር ካለ በሰማይ መንገድ ኣለ ይባልየለ

  • @muluwork5313
    @muluwork5313 2 місяці тому +1

    አቤት ፈጣሪ ምን እያሰማን ነዉ የመጨረሻዉ ዘመን መቶ በተገላገል ህፃን ማረድ!!!!!'!!

  • @haytomer9818
    @haytomer9818 2 місяці тому +4

    ሌላዉም ደክተር እንደዚህ ነዉ ያለዉ ተደጋጋሚ ሊኖር ይችላል እረ ፍትህ ብቻ አሻራ አይመረመረም ወይ ወንጀለኛዉን ለማወቅ ሀገራችን ሰለ አሻራ ምንም አልተገለጸም

    • @habtamabera1481
      @habtamabera1481 2 місяці тому

      Sewenetuwa tatebowal ashara yetefal ketayebech enatuwa endemetelew

  • @martatekele5365
    @martatekele5365 2 місяці тому +3

    Justice for heaven

  • @Asterberhanu6712
    @Asterberhanu6712 2 місяці тому +3

    ውጪ አገር ያለ ዶክተር ቢመለከተው ጥሩ ነበር የተሻለ ውጤት እንሰማ ይሆናል

  • @Hara-tube12
    @Hara-tube12 2 місяці тому +1

    ጌታ ይባርክህ ጥሩ እይታ ነው ሁሌም ከ ሁለት ከሶስት ወገን መስማት ኣለብን የእናትዬው እህትም በሰሃቱ የነበረች ከሷም መስማት ይጠበቃል

  • @WashingtonDab
    @WashingtonDab Місяць тому

    አሜን ሆስፒታል አሁን መቅረብ የለባቸውም.
    ህዝቡ እኮ ሚዛናዊ ነገር መስማት አይፈልግም.
    ይታሸግ, ይዘጋ, ይገደል ማለቱ አይቀርም ሰው አቁዋማቸው ሌላ ከሆነ

  • @birtukanbeyene9205
    @birtukanbeyene9205 2 місяці тому +4

    አቤቱ ፈጣሪዬ ከእንዲህ አይነቱ ጉድ ልጆቻችንን ይጠብቅልን 😢😊

  • @Asrat-r4t
    @Asrat-r4t 2 місяці тому +5

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለብላቴናዋ።ሄቨንዬ የኔ ስመ መልካም አሳዘንሽኝ እኮ ደምሽ ደመ ከልብ ሆኖ አይቀርም ፍትህ ታገኛለሽ።

  • @aminat-2
    @aminat-2 24 дні тому

    የኔንም መልስ ወድሜ እኛንም እገዙን አሳድጉን የመዳም ቅመሞኝ አይገባነም ብታሳድጉን አጂ ግዜችን ያሳዝናል ወላሂ

  • @MebratKasa-kh7yu
    @MebratKasa-kh7yu 2 місяці тому +5

    እውነት ነው ሰውየው ከሚስቱ ጋር ተማክሮ ገንዘብ ለማግኘት ህፃኗን ሰውተው ይሆናል
    እንደዚህ አይነት የአጋንት ስራ እኮ ድሮም ነበር
    ለዚህ ሁሉ መፍትሄ ግን ኢየሱስን እንደ ግል አዳኝ አድርጎ መቀበል ከዚያ እርፍ ቅሎ መኖር

    • @asqw6481
      @asqw6481 2 місяці тому

      እየሱስ ዉዱ የአላህ ነብይ ነዉ የማዳን ሀይልም ብልሀትም የለዉም ከፈጣሪዉ አላህ ትዛዝ ዉጪ እየሱስ ፍጡር ነዉ

  • @tesfanesh4056
    @tesfanesh4056 2 місяці тому +1

    Justice for Heaven!

  • @LidyaMohammad
    @LidyaMohammad 2 місяці тому +1

    Justice justice justice for heaven

  • @جمالنور
    @جمالنور 2 місяці тому +5

    ፈትህ ፈትህ ለሄቨን 😭😭😭

  • @werqzeleke2815
    @werqzeleke2815 2 місяці тому +1

    You are brilliant your presentation, clear communystyle is fantastic.next time please reduce the back ground music or avoid it especially when talking about sensitive issues

    • @awtar_media
      @awtar_media  2 місяці тому

      Thanks for your encouraging comments.

  • @TigistTamiru-pe5pv
    @TigistTamiru-pe5pv 2 місяці тому +2

    Justice for heaven 😭

  • @Mary-yc8vh
    @Mary-yc8vh 2 місяці тому +6

    THIS DOCTOR SHE NEEDS TO GO BACK TO SCHOOL AGAIN!!

    • @simethio2517
      @simethio2517 2 місяці тому +4

      Why? She explained very well and professionally

    • @tsigenigatu3922
      @tsigenigatu3922 2 місяці тому

      Her answer is correct from what she saw(picture) ok!! Don't forget that there is a thing called Professional ethics !!

    • @Sirage111d
      @Sirage111d 2 місяці тому +1

      Exactily 😢she is not gynecological onconlogist they way she explained.maybe she is animal docter

    • @Sirage111d
      @Sirage111d 2 місяці тому

      ​@@simethio2517shut up sheisnt

    • @Sirage111d
      @Sirage111d 2 місяці тому

      ​@@tsigenigatu3922what do you know?

  • @EmebetMekonnen-gp9yn
    @EmebetMekonnen-gp9yn 2 місяці тому +2

    ደጋግሞ ሞክሮ ይሆናል ብዬ ነው የማስበው በሀይል ላያስገባ ይችላል

  • @Zewde-s8g
    @Zewde-s8g 2 місяці тому +1

    የሄቨን አክስትም እስኪ ትጠየቅ መጀመሪያ እሷ ስላገኘቻት

  • @menutube7647
    @menutube7647 2 місяці тому +7

    ይገርማል ይህን ነገር ቶሎሳ ኢብሳ ከአመት በፊት ደጋግሞ ሲናገር ነበር ህጻናትን እያረዱ የደም ግብር ይገብራሉ እስከ መንግስት ድረስ የተሳሰረ ነው ልጆቻችሁን ጠብቁ

    • @ayshaahmed8148
      @ayshaahmed8148 2 місяці тому

      😭😭😭😭😭 ምን አይነት ጉድ ነው የምንሰማው

    • @menutube7647
      @menutube7647 2 місяці тому

      @@ayshaahmed8148 በጣም ከባድ ነው ፈጣሪ ሃገራችንን ከክፉዎች ይታደግልን እንጂ 😭

    • @עםישראלחי-כ6ה
      @עםישראלחי-כ6ה 2 місяці тому

      ችግርህ ወይም ችግርሽ መስማት የምትፈልገውን ብቻ እንድትናገር መጠበቅህ(ሽ) ነው እንጅ ዶክተሯ ያለችው ነው እውነቱ።

  • @asterbeyene1036
    @asterbeyene1036 2 місяці тому +3

    ፍትህ 😢😢😢ፍትህ😢😢😢ፍትህ😢😢😢

  • @የእናትጓዳ-አ1ረ
    @የእናትጓዳ-አ1ረ 2 місяці тому +2

    አበበቱ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ተሎ ና ና ና

  • @JammelaBh
    @JammelaBh 2 місяці тому +4

    jestic for heaven

  • @SARATubeqn5ws
    @SARATubeqn5ws 2 місяці тому +2

    እሠይ እሧ ከወደቀችበት የራቀ የንሹሌ መጫወቻላይ ወድቄ ምንም አልሆንኩ

  • @abdinmohammed6171
    @abdinmohammed6171 2 місяці тому +1

    ሁሉም በሚችለል ልክ ባለበት ቦታ ፍትህ ለብላቴናዋ መቼም ዝም አንልም የገደለ ይገደል የደፈረ ያውም ህፃን እድሜ ልክ እሥራት የቁም ሞት ይሙት ፍትህ

  • @Chulusmith
    @Chulusmith 2 місяці тому +10

    ይዚች ዶክተር አገላለፅ ብዙም አላማረኝም!

    • @Hነኚወለየዋያውምየሀርቡ
      @Hነኚወለየዋያውምየሀርቡ 2 місяці тому +1

      ጉቦወ በልታይሆናል ባክህ ይህን ለህዝብ አታሰማ ለምን ካልክ ደክተሮወ እየዋሸይነው ቀጣፋይ አይናቺን አይቶል ፎቶዋን ስለዚህ በቃዝምም በሉው

    • @Sirage111d
      @Sirage111d 2 місяці тому

      Dadab docter nat hulu docter awuqot adelem anishawod yetadabadab mukara yetadarage tilalechi ende kabt nat batam naw yedabaregn....bale docter ka agabahugn bohala docter yemibal moya nakugn buzu ayinat docter naw yale andu yemiyakim lelau damo le bashita yemidarig so docter yefasa hulu liknaw bilo mamen batam kabadnaw .docter mayaun akabir nabar .balabet yasradagn enam batagibar yasayegn hulu docter endiniq adaragegn...ahun echi setiyo sawlay matifo simet yemifatir nager naw yeqabatarechu... nagerun awosasabech

    • @Sirage111d
      @Sirage111d 2 місяці тому

      Ahe youtuber rasu mindinaw mifaligau gana matara eyefalagenaw??? Bazichi liji zuriya taqarani hasab yemisatu sawochi bale gubonacheu..

  • @Asterberhanu6712
    @Asterberhanu6712 2 місяці тому +2

    ወይኔ ልጄን ታመምን እኮ

  • @fitsumgebreselasse6644
    @fitsumgebreselasse6644 2 місяці тому +1

    እረ ስትተነትኑ ኣስተውሉ የ 7 ኣመት ልጅ እኮ ናት .

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 2 місяці тому +2

    ልጅቱ በተናገረች ላይ የምር ይሄ ሰዉዬ ሔቨንን በዚህ አይነት ድርጊት ህይወቷን ያጠፋዉ ጠንቋይዉ አዞት ሊሆን ይችላል። በጌታ በኢየሱስ ስም ስራዉ ለዘላለም የፈረሰ ይሁን

  • @mesiiselemon7619
    @mesiiselemon7619 2 місяці тому +1

    ጌታ ሆይ እርዳን ታደገን ፈጣሪዬ እባክህ ታደገን ታደገን

  • @Asrat-r4t
    @Asrat-r4t 2 місяці тому +6

    ልክ ናት በደንብ አድምጧት።

  • @Asterberhanu6712
    @Asterberhanu6712 2 місяці тому +1

    ልጄትዋን ተጫውቶባታል እየደጋገመ!!!

  • @MiroVech
    @MiroVech 2 місяці тому +2

    You can't change the truth by media mobilization 😮😮

  • @mesiiselemon7619
    @mesiiselemon7619 2 місяці тому +2

    ፍትህ ለሔቨንና መሠሎቿ

  • @KASACHMULATA
    @KASACHMULATA 2 місяці тому +8

    አይናቸውን መግለጥ ምነው አቃታቸው እረ ፍትህሕሕሕሕሕሕሕሕሕሕሕሕሕሕሕሕሕሕ ለሔቨን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @haytomer9818
    @haytomer9818 2 місяці тому +4

    ከዚህ ሁሉ ነገር አሻራ አይመረመርም እንዴ አንገቷ ላይ የታነቀችዉ የማን አሻራ ወጣ?የገዳዮ ከሆነ ክርክር አያሰፈሌግም ይገደል ግን አሻራ የማነዉ የሱ አሻራ መሰሎኝ ከአንገቷ ከሰዉነቷ የተገኘዉ ?

    • @habtamabera1481
      @habtamabera1481 2 місяці тому

      Be safa adrgo atebat alu fetari yewekew

    • @haytomer9818
      @haytomer9818 2 місяці тому +2

      @@habtamabera1481 እና እህትየዋ ወድቃ ሰታገኛት በዉሀ በሰብሳ ነበረ እንዴ?የአላህ ሀቅ ያዉጣ ይገደል እያልኩ እሪሪ ሰል ነበር ፈጣሪ ይወቀዉ ይከብዳል የአሻራ ምርመራ ካልተገኘ ከቡዳዉ ተደፍራ ቢሆንሰ

    • @እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ
      @እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ 2 місяці тому

      ገላዋ በምላጭ ተተልትሎ የተባለዉና የኣንገቷ ኣሻራ ዉጤት ኣልተነገረም በጣም ግራ ያጋባል እህትየዋ ነች በደንብ መርመር ያለባት እሷ ነች መጀመሪያ ያገኘቻት
      እዉነቱን ፈጣሪ ይወቅ💔

    • @WashingtonDab
      @WashingtonDab Місяць тому +1

      እሱ ሁሉ እኮ የለም, አንገቱዋ ላይ እየዳነ ያለ ጭረት ነው አሉ ያለው. ምላጭ የተባለ ነገር አልታየባትም.

    • @WashingtonDab
      @WashingtonDab Місяць тому

      @@haytomer9818አይደለም, አልበሰበሰችም ነበር. ብዙ መልስ ያልተሰጣቸው ነገሮች አሉ. የሄቨን እናትም የዋሸቻቸው የማይመስሉ ነገሮች ብላለች. ያሳዝናል ሀዘን ከባድ ነው. ግን እውነቱን abstract ያደርገዋል. ድርጊቱን ፈፅሞ ሊሆንም ይችላል, ግን አሁን ባለው መረጃ ወንጀለኛው እያመለጠም ይሆናል.

  • @hhhjjjjjjkkjjmlkjjk
    @hhhjjjjjjkkjjmlkjjk 2 місяці тому +2

    እች ዶክተር ማን ናት ሲጀመር እንወቃት ሲጀመር ትክክል አይደለችም ትውጣና እያየናት ታውራ ሀገሩ በአረመኔ ተሞልቱዋል የፈለገ ሰላም ሀኪም ትሆናለች አስቀድመው ወንጀሉን ሊሸፍኑ አንሰማም

  • @MoraMora-y7w
    @MoraMora-y7w 2 місяці тому

    ፍትህፍትህ😢😢😢

  • @MoraMora-y7w
    @MoraMora-y7w 2 місяці тому

    ወይአሚላኪአተፊረድእስከመቺ😢😢😢😢

  • @tsige-il7co
    @tsige-il7co 2 місяці тому +2

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ😢😢😢😢😢

  • @HamluleSarina
    @HamluleSarina 2 місяці тому +2

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ። ፍትህ ፍትህ።

  • @hhhjjjjjjkkjjmlkjjk
    @hhhjjjjjjkkjjmlkjjk 2 місяці тому +1

    መናገር የሚፈልጉ ሀኪሞች ድምፅ ሳይሆን ምስላቸውንም እያየን ይውጡን ይናገሩ ድምፅማ ማንም ይልካል

  • @ZainabZainab-u6j
    @ZainabZainab-u6j 2 місяці тому +2

    አይይይ አፍነዋት እንዳይሆን ያረብ ምን ይሻለን ይሆን ፍትህ ለዝህች ህፃን 😢😢 ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ

    • @asqw6481
      @asqw6481 2 місяці тому +1

      እና አፍዋ በአሸዋ ተዘግቶ ነዉ አለች እናቲቱ

  • @almazkebedekumbi1597
    @almazkebedekumbi1597 2 місяці тому +2

    😢😢😢😢😢 ፍትህ ፍትህ ለሔቨን

  • @WashingtonDab
    @WashingtonDab Місяць тому

    ብዙ መልስ ያልተሰጣቸው ነገሮች አሉ. የሄቨን እናትም የዋሸቻቸው የማይመስሉ ነገሮች ብላለች. ያሳዝናል ሀዘን ከባድ ነው. ግን እውነቱን abstract ያደርገዋል. ድርጊቱን ፈፅሞ ሊሆንም ይችላል, ግን አሁን ባለው መረጃ ወንጀለኛው እያመለጠም ይሆ. ስሜትን ተወት አድርገን ከባለሙያ ስንሰማ, evidence በቂ አይደለም.

  • @tigistseleshi8923
    @tigistseleshi8923 2 місяці тому +3

    እውነት ነው መርጃው የለም የስፐርም ናሙናው ቢገኝ ኖሮ ይሄ ሁሉ ኣይኖርም ኣይ ኢትዮጵያ ምንም እኮ ምርመራ ኣላደረጉም??

    • @FikerBelay-q3g
      @FikerBelay-q3g 2 місяці тому +2

      ብዙን ግዜ ደፋሪዎች የወንድ ዘራቸውን አይተዉም ምክንያቱም ማስረጃ እንደሆነ ያውቃሉ

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te 2 місяці тому +1

    ፍትህ፡ለሄበን

  • @Abby-qt3sg
    @Abby-qt3sg 2 місяці тому +3

    ስለዚህ ደፍሯት ድንጋይ ላይ ወስዶ ፈጥፍጦአታል ድንጋዩ ነው የመታት ለማስባል ማለት ነው ዶክተርዋ በድጋሚ መደፈር ደርሶባታል ብላለች።

    • @حليمهحسن-ر7ث
      @حليمهحسن-ر7ث 2 місяці тому +2

      እኔ ግን ወድቃ ነው ከተባለ የወደቀችበት ቦታ ለምን ደም አልተገኜም እንደትስ ሌላ ቦታ የሆነ ምልክት የወደቀችበት አልታየም😢😢

    • @Abby-qt3sg
      @Abby-qt3sg 2 місяці тому

      እንዴት ወድቃ ትሞታለች ሰው ከፎቅ ተወርውሮ ይተርፍ የለ ።ሆን ተብሎ በጥንቃቄ የተደረግ ወንጀል ነው እንጅ ለአሻራ የሚከብድ።ብቻ ፈጣሪ እውነቱን ያውጣው ገዳዩም ለመለፍለፍ ያብቃው።

    • @habtamabera1481
      @habtamabera1481 2 місяці тому

      ​@@Abby-qt3sgfetari Mut kale menem sathon temotalech becha hakun esu yawetaw

  • @HiwatH-oh8fh
    @HiwatH-oh8fh 2 місяці тому +3

    ፈፎትሕ ፈትሕ ፈትሕ ፈትሕ ፈትሕ ፈትሕ ፍትሕ ለሔቨን

  • @MoraMora-y7w
    @MoraMora-y7w 2 місяці тому

    😢😢😢😢

  • @alemtdese2570
    @alemtdese2570 2 місяці тому +1

    ፍትህ ፍትህ. በግፍ በአስቃቂ. ለተገደለችው. ለህፃን. ሔቭን 😂😂😂😂😂😂

  • @muluwork5313
    @muluwork5313 2 місяці тому +1

    መድሃኔአለም እዉነቱን ያዉጣዉ !!

  • @ያዳነኝእየሱስnew
    @ያዳነኝእየሱስnew 2 місяці тому +2

    justice for heaven 💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭

  • @Asterberhanu6712
    @Asterberhanu6712 2 місяці тому +1

    ሰው በጤናው እንደዚ አይሆንም የጋኔል ናዳ ሰፍሮባቸ ካልሆነ ሰው በራሱ እንዴት ያደርጋል አጋልጡ ባካቹ ወገኖች እንደዚ አምልኮ እያሉ ህፃናትን ሚጨርሱ!!! እኛ እስከዛ በፀሎት እንፋለማቸዋለን!!! በዚች ልጅ ምክንያት እግዚያብሄር ጉድ ሊያወጣ ነው!!!!

  • @helenasamuel8227
    @helenasamuel8227 2 місяці тому

    😢😢

  • @MiroVech
    @MiroVech 2 місяці тому +1

    You can't change the truth by mobilization

  • @FikirteBekele-pi5ki
    @FikirteBekele-pi5ki 2 місяці тому

    በሕፃን ልጅ እንዴት ችላ ነው የምታስጨርስው እና ፍሳሹ የሚፍስው ዶ,/ር የምርምር የምትይ ለምንድነው

  • @muluye333
    @muluye333 2 місяці тому

    ግን ይህ ሚዲያ 99ጊዜ ፎቶ እየቀያየረ መጣሳ ምን ጉድ ነው ኧረ ተው

  • @MsJahara-zi1wt
    @MsJahara-zi1wt 2 місяці тому

    ለምን እህቱ አትቀርብም የበለጠ እሶላይ ነው መረጃያለ ከቡታውም ስላለች ስላነሳቻት

  • @ZinetMussa-u6y
    @ZinetMussa-u6y 2 місяці тому +1

    Yegedel

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole 2 місяці тому +1

    ሃኪም የለም እንዴ ኢትዮጵያ ውስጥ!? ስንት ጊዜ ነዉ ማብራሪያ የሚወጣው!? የሮኬት ሳይንስ ሆነ እኮ!? ሰው እንዴት በዚ ደረጃ ይወዛገባል!? ይህ በጣም ግልፅ ነዉ::እድሜ ለቴክኖሎጂ ፎቶና ቪደኦ ማንሳት ነዉ በጣም ቀላል ነዉ::አቤቱ ጌታዬ ሆይ በመሃይም እጅ አትጣለኝ::

    • @Lore9072
      @Lore9072 2 місяці тому

      የመጨረሻ። የዚህን ባላውቅን። የምርመራ ውጤት ማንበብ እንደማይችሉ ግን ከአንድ ገጠመኝ አውቃለሁ።

  • @fatimamuzien1835
    @fatimamuzien1835 2 місяці тому +1

    💔💔💔💔💔😭😭😭😭

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ 2 місяці тому +10

    መደፈሯ ታዉቋል ህፃን ነች ብልቷ ማህፀኗ ሠፍቷል ሥለዚህ ያሥታዉቃል ወሬኛ ሀሥቡነሏህ ወኒእመል ወኪል

  • @tigistokube465
    @tigistokube465 2 місяці тому +2

    🇪🇷😭😭😭😭😭😭🇪🇷

  • @Beaa2144
    @Beaa2144 2 місяці тому

    ከታጠበች አይገኝም

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 2 місяці тому

    እህቴ ትንታኔሽ ጥሩ ነው ግን ሲጀምር ከምን ያህል ከፍታ ነው ብትወድቅ እንደዛ ልትሆን ትችላለች ምንስ ይገላታል በፍለፌት ጀምሮ ህሙማን አልችል ብላ ስታሸግረው ወደኋላ አዙሮ ተጫውቶባታል እሺ በሩን ለምን ዘጋው ? ጫማዋ አንድ እግሩ እሱ ቤት ምን ያደርጋል ? ብዙ መረጃዎች ተዝረክርከዋል ቤተሰቦቹ በተለይ ወንድሙ በየፖሊስ ጣቢያ እየዞረ ሥራ ሲሰራ ቆይቷል በራሱ አንደበት የሴት ፖሊሷን ስጠይቃት አንተ ማነህ አልነግርህም አለችኝ ሲል ሰምቸዋለሁ ባለመተባበሯም ሴት ፖሊሷን ዛቻ እየደረሰብኝ ነው ብላ እንደነገረቻት የሄቨን እናት ተናግራለች ይሄ አረመኔ ጨካኝ ደፍሮ ገሏታል ጥርጥር የለኝም ፈጣሪ ይበቀልላት 😢 💔 😢

  • @Dhdt-zj1wq
    @Dhdt-zj1wq 2 місяці тому +2

    Ufffffffff yamal 😭

  • @cheerfulmobilebarberinlond8727
    @cheerfulmobilebarberinlond8727 2 місяці тому +1

    Ere weeeeeyyye betam yamal eefffuu
    20 Amet tefredobet meselogn??
    Endat nawe negeru
    Aye Ethiopia fethy yelelebet hager

  • @betelhemworku2976
    @betelhemworku2976 2 місяці тому

    ኧረ በእናታችሁ ...
    ይቺ ልጅ ሳትደፈር ድንግልናዋ እንዴት ይጠፋል ?

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 2 місяці тому

    😭😭😭😭😭እግዚኦ መጨረሻችን ምን ይሖን እኔ ደነዘዝኩ ልቤ ተሠበረ ወይ እመብረሐን ትጨመርበት ኡፍ የምለውም አጣሑ😭😭😭😭😭😭😭

  • @fatimamuzien1835
    @fatimamuzien1835 2 місяці тому +1

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @zewdewoldegiorgis658
    @zewdewoldegiorgis658 2 місяці тому +1

    እህቷም ትቅረብ

  • @Birhan-qx7vt
    @Birhan-qx7vt 2 місяці тому

    አረ ኡኡኡኡኡ አረ ህክምና አይለያዩም አደል እነሱም መርምረው እማ ተፈረደበት ደግመው ተዘጋጅተውለሌሎች እንዲደፍሩ ነው ይህ ንግግር ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @tirseithayal6536
    @tirseithayal6536 2 місяці тому

    ዶክተርየ ;;;
    በአፕሊኬተር ናሙና ተወስዶ ምርመራ ተደርጎ እኮ ምንም አይነት የዘር ፍሬም ሆነ ፈሳሽ አልተገኘም ይላል የፎሬን ሲክ ስፔሻሊስቱ የምርመራ ውጤት፤
    በዚህ ጉዳይ ላይ የተፈለገዉ እኮ እዉነተኛ ፍትህ ሳይሆን ይገደል ! ይገደል ! የሚለዉ ጩኸት እንዲጎላ ነው።
    የሚያኖርም የሚገድልም እሱ አንድ አምላክ ነው።ፍርዱን ለሱ እንተወ ው!!!
    ትክክለኛ ፍትህ ለሁሉም!!!

    • @FikerBelay-q3g
      @FikerBelay-q3g 2 місяці тому +1

      ብዙ ጊዜ ማስረጃዎች እንደሚያሳየው ደፋሪዎች የወንድ የዘር ፈሳሽ አይተዉም ለምን እንደማስረጃ ስለሚያዝ ስለዚህ የዘር ፈሳሽ አለመኖር አልተደፈሩም ማለት አይደለም ።

  • @GalaxyJ-me5vm
    @GalaxyJ-me5vm Місяць тому

    እሷማ ተቀበረች እሱ ደኢን ይመርመር

  • @SenaitAbdu
    @SenaitAbdu 2 місяці тому

    ወንድሜ ይህች ዶክተር ብለህ ያቀረብካት ሴት የምትቀባጥረው አልገባነኝም ሬሳዋን ወንጀለኛው እንዳጠባት እየተነገረ እኮ ነው የምን እስፐርም ነው የሚገኘው

  • @aritymedia5920
    @aritymedia5920 2 місяці тому

    የ6 ወር ልጅ? ኪኪኪ ቀዳዳዳ ሚባል የለም ሙስና ነው አለቀ። ይህ አይነት ጉዳይ እውነት ቢሆን ላንቺ ለምን ይነግርሻል 😂😂 ሞራል ሚባል ነገር አለ ያውምበግሩፕ ኪኪኪ

  • @mezeretworku3030
    @mezeretworku3030 2 місяці тому

    ፍርድ ከማያጓ ድል ሚዛኑ ከማይዛባ ከልዑል እግዚአብሔር ፍርድ መጠበቅ ይሻላል !!!!የሱ ይበልጣልና እኔች ማን ፈረጅ አረገኝ !!!!

  • @itsmydamonelove4804
    @itsmydamonelove4804 2 місяці тому

    ጦርነት በነበረበት ቦታ ላይ 3 ቀን 6 ቀን ድረስ ዘር ይገኛል ማለት የማይታሰብ ነው በዛላይ ነገ ላይ ለሚቀጥለው ጥቃት የማያዳግም ህግ ይውጣ ነው ጥያቄው አባት ልጁን እየደፈረ ባለበት ዘመን የተለያየ ጥብቅና መቆም ጥሩ አይደለም በዛም ላይ ማንም እየተነሳ እያስፈራራ በሚገልፅበት ዘመን ሕግ የለም

  • @Muslim11115
    @Muslim11115 2 місяці тому

    No need to be family kante gara ur negadea besew hiwet ye metenegid UA-camr neke wisha ye wisha zer dikala afer yeregilk 😊

  • @WsW-m4y
    @WsW-m4y 2 місяці тому +1

    ቴሌግራም አካውንትህን እባክህ

  • @Hነኚወለየዋያውምየሀርቡ

    ሲጀመር ተደፍራነው 100እርግጠኛ ነኚ እባካቺሁ በሰው ሂወትላይ አቀልዱው እሱው ይሰቀል አላህ ይድፋው እና ይህ አውሬ