ድምፃዊ አለማየሁ ወሰን የገና ጀንበር አዲሱ ሙዚቃዉን እና ስለ አዘገጃጀቱ በእሁድን በኢቢኤስ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 53

  • @salambin7599
    @salambin7599 5 років тому +15

    ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር እስኪ እንጸልይ ሁላችንም በህብረት

    • @adeg3874
      @adeg3874 5 років тому

      እሺ የኔ ቆንጆ

  • @ሀረግፍቅር
    @ሀረግፍቅር 5 років тому +2

    ዋውው በጣም አሪፊ ስራ ነው አለክስዬ በረታልን ወድ የአገሬ ልጅች እንኳን ለገና በሃል አደረሳችሁ

  • @aselefechboloshe6870
    @aselefechboloshe6870 5 років тому +1

    ውድ የሃገር ልጆች እንኳን አደረሳችሁ በያላችሁበት ሰላማቹ ይብዛ እትዮጵያ ለዘላለም ትኑረ

  • @phonehouse3626
    @phonehouse3626 5 років тому +1

    ዋውውውው እንኳን አደረሰን ለጌታች ለመድሐኒታች የልደት በልት በአል

  • @Dመቅዲነኝአባቴንናፋቂ
    @Dመቅዲነኝአባቴንናፋቂ 5 років тому +3

    እኳን ለገና ዋዜማ በሠላም አደረሳችሁ ውድ እና የተከበራችሁ የክርሥትና እምነትተከታዮች በሙሉ

  • @አመተማርያም-ነ9ረ
    @አመተማርያም-ነ9ረ 5 років тому

    አሪፍ ነው በርታ ወንድማችን
    እንኮን ፈጣሪ ለልደቱ በጤና በሰላም አደረሰን ተመሰገን ያመትሰውበለን 🙏🙏🙏🙏
    ከሰደት መልሰ ባእላቸን እንድናከብር መልካም ፈቃድህ ይሁንልን🙏🙏🙏❤❤❤
    አሜን አሜን አሜን,,,,, ያተን ምስጋና አናቋርጥም ተመሰገን🙏❤

  • @btlhamegrmayyoutube2465
    @btlhamegrmayyoutube2465 5 років тому +1

    አቤት ኢምር ኢምር ለማለት የማየውን አበሳ እቤት አይፈቀድልኝም ነበር በመከራነበር የምሄደው😂ግን አሁን አሁን እየቀረ በመምጣቱ አዝኛለሁ አሌክስዬ የሀገሬ ልጅ በርታልኝ በጣም ነው ደስ ያለኝ ልጅነቴን ስላስታወስከኝ❤❤❤🙏🙏

  • @የማርያምልጅ-ኸ2ጰ
    @የማርያምልጅ-ኸ2ጰ 5 років тому +2

    እንካን አደረሳቹ የእይሱስ ክርስቶስ ልደት ዋዜማ በስላም አደርሳቹ

  • @abenitabenit2700
    @abenitabenit2700 5 років тому

    አሌክስዬ ደስ ብሌኛል እውነት በርታልን
    መልካም በአል

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 5 років тому +15

    ምግብ አያስበላ አያስለብስ ልብስ፣
    ሞገደኛው ፍቅሩ ይዞኝ በታኅሣሥ፡፡
    በማለዳ ጀንበር በገና ጨረቃ፣
    እኔን እኔን ብላ መጣች ተደብቃ፡፡” መልካም የገና ዋዜማ

  • @ሩሐማምህረትየሚገባት

    የወንዜ ልጅ አሌክሥ አሪፍ ሥራ ነው በርታ ዋውውውውውውውው ምርጥ ሥራ ነው

  • @lamlamhanabachi4387
    @lamlamhanabachi4387 5 років тому

    እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም ያምራል ወድማችን በርታልን

  • @tsehaygeni9668
    @tsehaygeni9668 5 років тому

    Ewunt lemenager betam yamral hulu ngeru bahlan yetebk new berta wendme ☝🏼❤️😘👏🏼👏🏼👏🏼

  • @enenegn5719
    @enenegn5719 4 роки тому

    Alexo great job. We expect more and more

  • @hehamebeti8419
    @hehamebeti8419 5 років тому +15

    እስኪ የቡታጅራ ልጅ ሆኖ በ አሌክስ ፕሊስቴሽን ፈታ ያለ እጁን ያውጣ

  • @አስቴረአበባው
    @አስቴረአበባው 5 років тому

    መልካም ባአል ውዶች በስደት ያላችው አይዞችው የናተም ቀን አለና በያላችውበት የደስታ የፌስታ በአል ይሁንላችው።

  • @ፅዮንኢትዮጵያ
    @ፅዮንኢትዮጵያ 5 років тому +4

    የዳኮኛ ጠላት ተክ ቤ😂

  • @kyialtiku5111
    @kyialtiku5111 5 років тому +2

    እንኳን አደረሳችሁ መልካም በአል

  • @senifkl3954
    @senifkl3954 5 років тому

    ዋዉዉ አሪፍ ስራ ነው

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 5 років тому

    ምርጥ ስራ ነው በርታ 👌👌

  • @salambin7599
    @salambin7599 5 років тому +1

    እንኮን አደረሰን ሁላችንም

  • @fatyaworkichou2974
    @fatyaworkichou2974 5 років тому +1

    ኢኒከኒ አደረሰቹ

  • @heregewoinenatuannafaki3686
    @heregewoinenatuannafaki3686 5 років тому

    እንኳን አደረሳችሁ ለገና በአል

  • @aselefechhabtamutube
    @aselefechhabtamutube 5 років тому +3

    ያመረ የተወደደ ቀን ይሁንላችሁ ለሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት ይስጥልን#በቅንነት ሳብስክራብ አድርጉልኝ

  • @kidstmulugeta7663
    @kidstmulugeta7663 2 роки тому +1

    Waw

  • @ፅዮንኢትዮጵያ
    @ፅዮንኢትዮጵያ 5 років тому +1

    ወዶቹ የያዙት ዱላው በጉራጉኛ ስሙ ምድነው????

  • @tmiaywtmiayw3098
    @tmiaywtmiayw3098 5 років тому

    በሰላም አደረስቸው. Woooow

  • @nurilgnhagere1808
    @nurilgnhagere1808 5 років тому +1

    Ye Tewahedo lijoch enkuan aderesachihu

  • @emran4236
    @emran4236 3 роки тому

    ❤❤❤❤❤

  • @abebaghirmay5518
    @abebaghirmay5518 5 років тому

    ❤🧡❤🧡

  • @tezetags5193
    @tezetags5193 5 років тому

    በጣምነው ምታምሩት

  • @udhsgjsjdj1633
    @udhsgjsjdj1633 5 років тому

    እንኩዋህ አደረሰን አደረሳችሁ

  • @asamanuabarra8358
    @asamanuabarra8358 5 років тому

    Bagaa gessaan hundii keessani

  • @libb2103
    @libb2103 5 років тому

    እኳን. አደረሳቹሁ

  • @ghadghoudbannout233
    @ghadghoudbannout233 5 років тому +1

    Wow

  • @salambin7599
    @salambin7599 5 років тому

    እንኮን አብሮ አደረሰን አደረሰን ገና ዳቦዮ ገናናዮ

  • @enenegn5719
    @enenegn5719 4 роки тому

    Betam yemtberetata neh. Yedi kumchedi, yegebah sew nuh. Endante aynetochu bzitizit belulin , bizu mesrat ychalal, music industriewn endi bahl bemastewaweq reged asfut eski. Bahl teyzo lemin kuch ybalal. Sra yfelgal. Bizu lijochn wedante amta. Beteleyaye menged 1ndun sra erasu beteleyaye menged mesrat tchilalachu. Bizuln. Industriewn abzut.

  • @munaahmed6119
    @munaahmed6119 5 років тому

    Yna konjo alx breta btam gonze

  • @mesytadesse4334
    @mesytadesse4334 2 роки тому

    መጀመሪያ ጫወታውን ከመጀመራቸው በፊት ባለወልድ ቤተክርስቲያን ተሳልመው ነው የሚዘፍኑት።

  • @munaahmed6119
    @munaahmed6119 5 років тому

    ኢምር ኢምር ወግ ቤ ኢምር የዳኮኛ ጠላት ተክ ቤ

  • @salambin7599
    @salambin7599 5 років тому

    እሥክሥ እሥክሥ እሥክ እሥክሥ እሥክሥ የሁም

  • @salambin7599
    @salambin7599 5 років тому +1

    ይመርመር ይመር ይመር ይመር ይመር ይመር ይመር ይመር ይመር

  • @Roza-sr1qg
    @Roza-sr1qg 5 років тому

    Wow