የፋኖ አነጋጋሪ አዋጅ የፈጠረው ትኩሳት | ሕወሓት ከግብጽ ጋር ለመጣመር ወሰነ? | ሶማሊያ ክተት አወጀች | Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 82

  • @TadesseHaile-q5l
    @TadesseHaile-q5l 2 місяці тому +6

    ወንድም፣የፋኖ ትግል የህዝቡን መብት ለማስጠበቅ ነው።
    ብልጽግና እንደፈለኩ ህዝቡን ልግዛ ነው የሚለው።
    ፋኖ ህዝብን ለመዝረፍ የተፈጠረ ተቋም አይደለም።

    • @Peak.570
      @Peak.570 2 місяці тому

      በየክልሉና በፋኖ ስም እየዘረገፈ እያገደለ ያለው ራሱ መንግስት ነው! ለማንኛውም ሀገሪቷን እየበተናት ነው ኦሮሚያ አድርጎ ለመስራት ማለት ነው ያልገባው ግን በቆፈረበት ጉርጓድ ራሱ እንደሚገባ ነው!

  • @YonasBelay-y6r
    @YonasBelay-y6r 2 місяці тому +5

    Eritrean atansu qumar aydelm lualawent new genzeb economy serten dekmn enametawalen economy mefter qelale new qedmeya selam new

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 2 місяці тому +3

    Fano Forever❤️💪❤️💪💪💪💪💪💪💪❤️💪💪Viva Fano💪❤️

  • @YchilalNibret
    @YchilalNibret 2 місяці тому +7

    ይህ ሚድያ የጋላ ነዉ

  • @TeshagerAsrat
    @TeshagerAsrat 2 місяці тому +4

    ግብጽ በማን ድክመት ሱማሊያ ገባች? ለምን ከዚህ በፊት ባሉት መንግስታት አልገቡም? ለዚህ ችግር ምን ዳረገን በሚለው ዙሪያ ሀቀኛ ውይይት ለምን አታደርጉም?
    ጦርነት እኮ ጥሩ አይደለም

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 2 місяці тому +1

    መንስ ይባላ...? ኢትዮጵያ , ኢትዮጵያን የመሚመስል ስው ባጣችበት ግን ...? እግዞ , ከማለት ...? በቀር ደወደ ፈጣሪው ? ምንስ ሌላ ...? የሚደርስለት አለና....?❤

    • @segededemissie3505
      @segededemissie3505 2 місяці тому

      ወደ ፈጣሪ ...? ተብሎ ይታረምልኝ ...? ሶሪ?

    • @segededemissie3505
      @segededemissie3505 2 місяці тому

      ትክክል ! ጎበዝ ዘጋቢ የእውነ ቃል , ተናጋሪ ስለሆንክ ትልቅ ክብር አለኝ!!!!❤

    • @segededemissie3505
      @segededemissie3505 2 місяці тому

      ትክክል ! መንግስት ...? ህግና , ስረአትን ማስከበር ካልቻለ ......? ይሄው ነው !

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 2 місяці тому +2

    በኢትዮጵያ መሪው ...? በአስችኮይ ለሁሉም ስላም ....? አንድነ , አብሮነት ....? ስርቶ ...? ካልተገኘ ....? ከየትም , ልሁን ከየት ልወለድ ..? እኔ ከዚህ ስረአት ጋር ...? የለሁበትም ! ምክንያቱን ....? ወደፊት ብናገረው ይሻላል ! ግን ...? የማያልፍ መሪ ቀርቶ ....? ምድሪትዋም ...? ታልፋለች !

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 2 місяці тому +4

    የበደል ሁሉ በደል ትውልድ እንዳይማር የምታደርግ ከዚህ በላይ መገለጫ የለህም የወገን መርገምት ነዉ

  • @negash503
    @negash503 2 місяці тому +5

    እውነት ብትናገሩ መልካም ነበር

    • @TomasZereagaber
      @TomasZereagaber 2 місяці тому

      Haw they talk the truth. They get payed by the prime minister off adiss ABABA.

  • @bloomgoregina5078
    @bloomgoregina5078 2 місяці тому +1

    Tekefay kadrie

  • @eneyewguadie9419
    @eneyewguadie9419 2 місяці тому +6

    እናታችሁ ትበዳ አንድ አፍታዎች። ስለ ሶማሊያ እና ኢትዮጵያ አማራ አይመለከተውም አማራ እኮ ኢትዮጵያዊ አይደለህም እየተባለ እየተፈናቀለና ከመስሪያ ቤት እየተፈናቀለ ነው።

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 2 місяці тому +2

    ግብጽ ...? ጦርነት እንደምታደርግ ....? አንድ ድብ ቀን ....? ምንም ጥርጥር የለኝም ! ይህን ጦርነት ....? አሁን ካደረገችው በቅርቡ ....? እና አንድ ሳንሆን ....? ከሆነ ...? ኢትዮጵያ ምንም የማሸነፍ እድል የላትም ! ይህን ...? አስረጪ እናገረዋለሁ!!!! እኛ ግን ....? ስላም ፈጥረን .....? አንድ ሆነን ...? ከሆነ ....? በምን ታአምር ....? ግብጽ አታሸንፈንም ! እውነታው ይሄው ነው::

  • @wedishire2620
    @wedishire2620 2 місяці тому +1

    ለምንድነዉ የምትፈሩት እዉነቱን እያወቃቹ ዶክተር ዉሃ ወደብ ለኢማራት ሲል ነዉ አገርን የሚያጠፋ ያለዉ

  • @MikiHabtuHaile-ur5ep
    @MikiHabtuHaile-ur5ep 2 місяці тому +5

    ድል ለፋኖ & ግብጽ😅😅😅

  • @nebiyoutesfaye8594
    @nebiyoutesfaye8594 2 місяці тому +10

    እኔ በደንብ የግብጽ ደጋፊ ነኝ አሁንም እኮ በኦሮሙማ አፓርታይድ ቅኝ ግዛት ስርአት ውስጥ ነው ያለነው። please Egyptians come and deliver us from Abiy's apartheid regime.

    • @Aras-hd
      @Aras-hd 2 місяці тому

      Min aynet dedebena nw besmam lemin eraseh atedem denez

    • @nebiyoutesfaye8594
      @nebiyoutesfaye8594 2 місяці тому

      @@Aras-hd እባክህ አቶ ብልጽግና እንደመሪህ ጋጠወጥና ባለጌ መሆንህ ከንግግርህ ያስታውቃል። ለማንኛውም እኔ የራሴን ሀሳብ ነው የገለጽኩት። ሀሳብን በነጻ መግለጽ የሚያስደነግጠው አብይና የሱ ቡችሎች መሆናቸው ይታወቃል።

  • @wedishire2620
    @wedishire2620 2 місяці тому +1

    ኢትዬ መጠቀም ወደብ ወይስ መወነን አብራሩት አትዘባርቁ ጠጅ እየጠጡ

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 2 місяці тому +2

    እናቃለኝ ማን መነሻ አድማ በታኝ መከላከያ ናቸዉ በመንግስት አስተዳድሬለዉ ካለ ቦታዉ በነሱ እጂ

  • @semerezeru8055
    @semerezeru8055 2 місяці тому

    ጉንደትና ጉራዕ የትግራውያን ድል ነው:: ኣቅም ካለህ ገጥመህ የራስህ ድል ኣስመዝግብ:: እኛ ኣይመለከተንም ራሳቹን ቻሉ:: The north remembers what you did to us for ever and ever.

  • @wedishire2620
    @wedishire2620 2 місяці тому +1

    የብልፅግና ተቀጣሪዎች ቅዘን በቅዘን ሆናቹ ከከከከከከከከ

  • @JemalJemal-y3l
    @JemalJemal-y3l 2 місяці тому +3

    ድል ለግብፅና ታላቋ ሶማሊያ

    • @Aras-hd
      @Aras-hd 2 місяці тому

      Endezi aynet comment mesteteh sayhon kelebeh kehone yasazenal ebesu bimetu yemiteweh yemeslehal ethiopiaw neh bro ayfakem 1mehon nw amarachu

  • @abebaseyoumgessese5354
    @abebaseyoumgessese5354 2 місяці тому +1

    You are supporting pp 😊

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 2 місяці тому

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤ብልፅግ ብአድን የአማራን ህዝብ መስዋዕትነትን ጭዳ እያደረገ የራሱን ሆድ ከመሙላት በስተቀር ያድነኛል ብሎ ተስፋ የሚያደርግ አማራ የሞተ ብቻ ነው።ከደርግ እስከኢህአደግ ከዚያም እስከ ብልፅግና ስያስጨፈጭፍና ሲያስገርፍ ሲያሸማቀቅ ከርሞአል።አሁን ግን በተራው የደም ዋጋ መክፈሉ ግድ ነው።ለዚህ የሚጠራጠር አማራ የለም።

  • @MikiHabtuHaile-ur5ep
    @MikiHabtuHaile-ur5ep 2 місяці тому +2

    👉👌💪👌🇪🇬❤️🇸🇴❤️🇪🇷❤️🇯🇴

  • @Hamerbako
    @Hamerbako 2 місяці тому +1

    ግብፅ በዚህን ሰአት ጦርነቱን ከጀመረች የምታሸንፍ ይመስለኛል

  • @DemerashGimija
    @DemerashGimija 2 місяці тому +1

    የቀድሞ የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት ጓድ መንግሥቱ ኃይለ ማሪያም "ከሱማሌ ጋር መዋጋት ሣይሆን ገጭቶ መመለስ" ነው አልኮ ዘይገረም!

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 2 місяці тому +3

    ኢትዮጵያ ና ሶማሊያ የሚያገናቸዉ ብዙ ነገር አለ አብሮ መቆሙ የወል ጥቅም ነው ሌሎችም ጎረቤቶች እሩቅ ከመናፈቅ ጎረቤት ይበልጣል

  • @EthiopiaTikidem-uw1gw
    @EthiopiaTikidem-uw1gw Місяць тому

    ጓደኛዬ የገዛ ዘመዷ ውጪ ስለመኖሩ አላቸው ስለተባለ ለማገት ተሞክሮ ነበር ግን ለመንግሥት አሳልፈው እንዳይሰጡ ዛቻዎች አለባቸው

  • @GrmaBru
    @GrmaBru 2 місяці тому +1

    የኢትዬጺያ ህዝብ አንድ ነት አለው ? ዶማራስ😢

  • @gezahegnwube1739
    @gezahegnwube1739 2 місяці тому

    ወንድሞች ለጎደር የሚደርስላት ሀይል ከፈጣሪ ጋር እናነተም ግፌት አድርጉ በአሁኑ ሠአት ደውለን ወዳጆቻችንን ሥናናገር በማለቀሥ ላይ ናቸው በተወለድንበት ባደግንበት ልንሠደድ ነው የወለጋው አማሮች ሆነናል ብለዋል

  • @EthiopiaTikidem-uw1gw
    @EthiopiaTikidem-uw1gw Місяць тому

    ፋኖ ተብየው ለህዝብ የሚታገል ከሆነ እንዴት ትምህርት ቤቶችን ታርጌት ያደርጋሉ ? እንዴት ተማሪዎች ከትምህርት ገበታቸው ይከለከላሉ ይህ ለህዝብ ማሰብ ሳይሆን እብደት እና ለሀማህበረሰቡ አለማሰብ ነው

  • @amanueltesfamichael5776
    @amanueltesfamichael5776 2 місяці тому

    Gonder menigisit kale lenanite ruk new lemin hizbu hidachu anagirachu unet atinagerum leboch kenanite belay kis awilaki yelem

  • @bloomgoregina5078
    @bloomgoregina5078 2 місяці тому

    Berihanu Nega was collecting money from Egypt government. I have a video

  • @ytesfaye5042
    @ytesfaye5042 2 місяці тому

    Tultulawochi

  • @Tade9573
    @Tade9573 2 місяці тому

    This is meant to paper over the abduction happening in orimia

  • @ibrahimali-iu1jz
    @ibrahimali-iu1jz 2 місяці тому

    We witnessed that the Amhara region is laging behind in all aspects and self destroying in the last 3 years. FANO leaders are now acting as warlords like in Somalia . These worlds have different objectives, and most of their objectives will be unattnable and do not actually understand the reality in Ethiopia.
    In 1970's, ,90% of massacred ETHIOPIAN NATIONAL PARTY members were Amhara youths. Almost all of them didn't know their leaders and the actual objectives of the party.

  • @amanueltesfamichael5776
    @amanueltesfamichael5776 2 місяці тому

    Tinish atafirum ageritu ena hzbachu enanite hodachu tasibalachu anidit unet atinagerum

  • @EthiopiaTikidem-uw1gw
    @EthiopiaTikidem-uw1gw Місяць тому

    ይሄ ሁሉ ስርአት አልበኝነት ተቀጥረው የሚሰሩ እና ሁኔታዎችን ተጠቅመው የተፈጠሩ ናቸው አውቅልሃለሁ ነፃ አወጣሃለሁ እያለ የገዛ ዘመድን ሳይቀር የሚያግት ሰው በላ አሳዛኝ ማህበረሰብ ተፈጥሯል

  • @JemalJemal-y3l
    @JemalJemal-y3l 2 місяці тому +2

    ከግብፅና ከሶማሊያ ጎን ነን። ግዛታቸው እስከ ሜእሶ ነው

  • @EthiopiaTikidem-uw1gw
    @EthiopiaTikidem-uw1gw Місяць тому

    አሜሪካ ስንት ማጅራት መቺና ጋንጊስተር ሞልቷል እና መንግሥት መዋቅር ላልቷል ማለት ነው ? የትም አለም ስረአት አልበኝነት አለ ይሄ ግን የሚለየው ፅንፈኝነት የፈጠረው ነው

  • @bereket5601
    @bereket5601 2 місяці тому

    Teret teret

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 2 місяці тому

    ዋና ትልቁ ስህተት ....? እውነታው ...? ሱማሊያ ....? ከሀዲ ሀገር ናት ! ይህ የማይካድ ለትውልድ የሚትላለፍ ሀቅ ነው :: ግን ....? ኢትዮጵያ ሌላ የወደብ አማራጭ ቀርቦላት ...? እያለ ....? ከእነኝህ ከሀዲ ህዝቦች ጋር መቆራኘት .....? መቼም ለኢትዮጲያ, ለኢትዮጵያውያን ስላም .....? ከማጣት በቀር እና , በሸብር ከመኖር በቀር ...? ምንም የሚፈይድላት ነገር የለም:: እነሱ እና , አረቦች ....? ዞረው , ዞረው እዛው ናቸው!!

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 2 місяці тому +1

    ኢትዮጵያን ....? የምር !!!! ከዚህ ከነጻነቱ ...? ከሚታገለው በላይ ....? ማንም ሆነ ማን ....? በጦር ስራዊትና , በህግ መከበር ...? ከ A እከ Z ድረስ በስነ ምግባር የታነጸ ....? ድንቅ ስራዊት ኢትዮጵያ መቼም አይኖራትም ....! ግን እንዳይሆን , ሆነና ,..,? እንዲህ ሆነ ...? ማን ያውቃል ....? የነነገን ...,? ያንግዜ ...? ሁሉም እውናታ ጉብ , ጉብ ...? ብሎ ይታየን ይሆናል ?? ለሁሉም ...? ይህን ...? ለማየት እግዚአብሔር ብቻ ሳይሆን ....? እራስህም ወገኔ ማንም , ሆንክ ማን ...? እወቅበት ....???? ያንግዜ አውቀህበታል !!!! ልብ ያለህ ልብ በለኝ ????💚💛❤️🙏🏿👍

  • @yimerafrassie4766
    @yimerafrassie4766 Місяць тому

    ብዙ ጊዜ ትንተናችሁ ጥልቀት የለውም ፣መጀመሪያ ሌሎችን ተከታተሉ

  • @yaregalgezahegn831
    @yaregalgezahegn831 2 місяці тому

    ፓ!!! ትንታኔ ትጠላለህ ¡¡¡

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 2 місяці тому

    ጎበዜኖ አሲዛቹ ባንዳነታችሁን ቀጠላቹ😢ሃገሬ ሰዉ አጣሽ

  • @TomasZereagaber
    @TomasZereagaber 2 місяці тому

    Somalia they got inside issues you said what about Ethiopia you didn't mention it about war in oromo war in amhara war in tigray. Your prime minister off adiss ABABA only got adiss ABABA. But you guys the same Your prime minister mentality you got. That's y he destroyed the hall Ethiopia. You talk about Somalia what is the big issues comes from you want take part off Somalia. Do you thing people believe you. What kind off millitey out off surrender generals poor Somalian.

  • @AmanAlem-zl5bp
    @AmanAlem-zl5bp 2 місяці тому +2

    ደረጄ ህዉሃት ሲነሳ ያቃዥሀል በርታ በል የጅህን ማግኘት አይቀርም ያኛው ገመድ አፍ ላንተም

  • @EphremPaulos-wi4ly
    @EphremPaulos-wi4ly 2 місяці тому

    የናንተ መቀመጫችሁ የት ነው ሀገር ውስጥ ነው ወይስ ወጪ?

  • @oqubaykifle9554
    @oqubaykifle9554 2 місяці тому

    ግብጽ ስለ ኣባይ ወንዝ ቀልድ ኣታውቅም የመኖር እና ያለመኖር ነው. የአባይ ሁለተኛ ስሙ የግብጻውያን ህይወት ይባላል. ትንታኔህ የዲያቆናት ጾሎት ነው

  • @SolomonKibret-r6r
    @SolomonKibret-r6r 2 місяці тому

    ሰማ አንተን ብሎ ጋዜጠኛ ተንታኝ ማን ይሙት እንዳው ፋኖው የሚሞትለትን ህዝብ ያግታል ብለህ እምትወሸክት ወጨበሬ መንግስት የሚያስተዳድረውን ከተማ ፋኖ አገተብለህ ስታወራ እንዳው ትንሽ ስቅቅ አይልህም ቀዳዳ ደረጀ አንተ ጸረ አማራ ነህ ውሻ

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 2 місяці тому

    ዋና ትልቁ ስህተት ....? እውነታው ...? ሱማሊያ ....? ከሀዲ ሀገር ናት ! ይህ የማይካድ ለትውልድ የሚትላለፍ ሀቅ ነው :: ግን ....? ኢትዮጵያ ሌላ የወደብ አማራጭ ቀርቦላት ...? እያለ ....? ከእነኝህ ከሀዲ ህዝቦች ጋር መቆራኘት .....? መቼም ለኢትዮጲያ, ለኢትዮጵያውያን ስላም .....? ከማጣት በቀር እና , በሸብር ከመኖር በቀር ...? ምንም የሚፈይድላት ነገር የለም:: እነሱ እና , አረቦች ....? ዞረው , ዞረው እዛው ናቸው!! እንደኛው ....? እንግሊዞቹ ! የሀገር ....? መስሪ የዘር በሺተኞች !! ይህ በሺታቸው ....? መቼም , በማንም ....? ሀኪም , ዶክተር ...? ታክሞ ! የማይድኑበት !! ልብ ያለህ ...? ልብ በለኝ?❤💚💛❤️

  • @user-bh7vw3zt8r
    @user-bh7vw3zt8r 2 місяці тому

    ዘገምተኛ እና ለፍዳዳ የናንተ ትንተና ምንይፈይዳል

  • @عبدالرحمن-ي5ل6خ
    @عبدالرحمن-ي5ل6خ 2 місяці тому

    አማን አተ ዲዳ እኔ ከግብፅ ጎን ነኝ😂😂😂

  • @Yonas-s5k
    @Yonas-s5k 2 місяці тому

    አረ እባካችሁ ይቺን ህጻን ልጅ የጠፈጠፋት ዳቦ ፊት የመሰለች አማኑኤል የምትባል ካድሬ አታምጡብን

  • @negash503
    @negash503 2 місяці тому

    መረጃው ካላችሁ አካፋውን አካፋ ዶማውን ዶማ በሉ

  • @ኣኹሱማዊ
    @ኣኹሱማዊ 2 місяці тому

    እናንተ የሙርኮኛና የባንዳ ልጆች መቸ ይሆን ከተጋሩ ራስ የምትወርዱ
    ሁሌ ትግራይ ህወሓት ህወሓት ትህነግ ኣባቶቻቹም ይሂነን ስም እየጠሩ ነበር ግዝያቸው ጨርሰው የሞቱት እናንተም የኣባቶቻቹ እየደገማቹ ትኖራላቹ
    ከየት ኣመጣቹት ህወሓት ከግብፅ ጋር ይወግናል የሚለው ዘገባ
    እናንተ የሞሶሎኒ ኣሸብሻቢ እንደናንተ መሰልናቹንዴ ተጋሩ

  • @eneyewguadie9419
    @eneyewguadie9419 2 місяці тому

    አንተ መሃይም አይደለም ገና ተምሮ የተማረው የአማራ ምሁራን አማራ በመሆኑ ብቻ ከስራው እየተባረሩ አይደለም ወይ? እንደው ለግንብ የማያገለግል ድንጋይ ካሌሆናችሁ በስተቀር።

  • @Senafe_91E
    @Senafe_91E 2 місяці тому

    ግብጽ የ ትግርኛ ህዝብ ነው ያሸነፋቸው እንጂ አማራ አልነበረ ኦሮሞ እንግዲህ እናያለን 😂 ኣትፎኩሩ ምድረ ቀዳዳ!

  • @edoardotestore9713
    @edoardotestore9713 2 місяці тому

    ሀላፊነት የማይስማቸው በዩቱብ ገንዘብ ለመለቃቀም ሲባል ብቻ የውሽት ዜና የውሽት ወሬ ከማስራጨት ብትቆጠብ መልካም ነው ዜናችሁ በሙሉ ውሽት እና ወሬ ነው

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 2 місяці тому +1

    በኢትዮጵያ መሪው ...? በአስችኮይ ለሁሉም ስላም ....? አንድነ , አብሮነት ....? ስርቶ ...? ካልተገኘ ....? ከየትም , ልሁን ከየት ልወለድ ..? እኔ ከዚህ ስረአት ጋር ...? የለሁበትም ! ምክንያቱን ....? ወደፊት ብናገረው ይሻላል ! ግን ...? የማያልፍ መሪ ቀርቶ ....? ምድሪትዋም ...? ታልፋለች !

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 2 місяці тому +1

    መንስ ይባላ...? ኢትዮጵያ , ኢትዮጵያን የመሚመስል ስው ባጣችበት ግን ...? እግዞ , ከማለት ...? በቀር ደወደ ፈጣሪው ? ምንስ ሌላ ...? የሚደርስለት አለና....?❤