🛑 አዲስ የጉዞ መረጃ!! የታህሳስ ጉዞ | Terbinos Media |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 33

  • @elroitube27
    @elroitube27 3 дні тому +10

    እናቴ ታህሳስ 4 ተጓዥ ናት እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በሰላም ደርሰው በሰላም እንዲመለሱ ወለተ ማርያም እያላችሁ በፀሎት አስቡልኝ
    ርብቃ ደስ የምትል ልጅ ናት በርቱልን

  • @tseditsedi
    @tseditsedi 2 дні тому +2

    ተሪቢኖስጥሩመረጃነዉየምሰጡንእናመሰግናለን

  • @likereslan8459
    @likereslan8459 3 дні тому +3

    እህታችን እርጋታሽ ውብ ነሽ ጸጋውን ያብዛልሽ❤

  • @yEHiWeTmENGeD-sz9kj
    @yEHiWeTmENGeD-sz9kj 3 дні тому +8

    እህት ወድሞቼ እዛ ሂዳቹ ብዙ ነገር የተደረግላቹ በኮሜንትም መምስከር ትችላላችሁ ብዙ ሰው ኮሜንት ማንበብ ይወዳል ከኔ ጀምሮ ❤❤

  • @ፍቅርተሥላሴ
    @ፍቅርተሥላሴ 3 дні тому +2

    ሰመአቱ እኔንም ለደጅክ አብቃኝ አሜን

  • @BAHRU555
    @BAHRU555 2 дні тому +1

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ እንደው አደራህን የስደትህይወቴንም አንተው ባርክልኝና በሰላም በፍቅር በጤና ለደጅህም አብቃኝ ከእረዴት በረከትህም ለመሳተፍም አብቃኝ አሜን፫❤❤❤

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 2 дні тому

    ተርቢኖስ መንፈሳዊ ጉዞ ጥሩ መረጃ ነው እናመስግናለን🙏

  • @WardWw-wr2qp
    @WardWw-wr2qp 3 дні тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @كاسو-م1ر
    @كاسو-م1ر День тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሰምአቱለኔምፍቀድልኝ

  • @yEHiWeTmENGeD-sz9kj
    @yEHiWeTmENGeD-sz9kj 3 дні тому +1

    እኔም ታህሳስ ውስጥ እገባለሁኝ ወለተስላሴ በፆሎት አስብኝ ከስደት በጣም ታሚምያለው😢😢

  • @HelyadaAbraham
    @HelyadaAbraham 2 дні тому

    Bexelotachu asibuj xeliyouluj

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ

    Kidus Giwergis Yegna Abat Yegna Azagn Yegna Amalaj 🙏🏾😇💕😍🥹🥰✝️✝️✝️

  • @yeshalemengidaw3850
    @yeshalemengidaw3850 3 дні тому +1

    ከፍየዉስትነዉ

  • @yeshalemengidaw3850
    @yeshalemengidaw3850 3 дні тому

    እህወድሜየአስምታመሚነበርእናቢሂድበይነዉከፍየዉስትነዉ

  • @ShihunukebedeNegash
    @ShihunukebedeNegash 2 дні тому +1

    ቀ2 ትኬት መቁረጥ አይችልም አልቋል ወይስ አለ,? ልመጣ ፈልጌ ነበር

  • @likereslan8459
    @likereslan8459 День тому

    አረ ኡኡኡኡ ምንድን ነው ለምን አትመልሱልኝም በኢሞ እየጻፍኩላችሁ

  • @RibikaWondwosen
    @RibikaWondwosen 2 дні тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tajetaje9957
    @tajetaje9957 2 дні тому

    ❤❤❤❤❤