Dear Customer, Thank you and please feel comfortable to contact us back in any Ethio telecom related issues since we are more than happy to serve you kindly. Have a blessed time!
Dear Customer, Thank you and please feel comfortable to contact us back in any Ethio telecom related issues since we are more than happy to serve you kindly. Have a blessed time!
Dear Customer: thank you for your positive feedback, shortly we will start cross-border payment service and e-commerce payments. For additional Information please Visit ua-cam.com/video/OJ51IPd6Ukc/v-deo.html. Have a blessed time! Erabia A.
It is good, modernizing one service is one thing.we appreciate your effort. but but but there are other services which are not yet touched. we need to pay our clients (abroad) from Eth. now government polices on foreign exchanges are changed. so work on this part and come soon.
I was wondering like wow and i heard about the functionalities of visa card only for accepting money from abroad tish we need apayment method for international payments
It is a good news for all who need virtual visa card., but Ethio Telecom your visa card has no expiry date and CVV number, because this it it doesn't receive any foreign currency. Please try to add expiry date and cvv number to our cards soon
Dear Customer, to apply for Visa card number, please update your telebirr super app by logging on to the App Store or Play Store and you will find Visa (my visa) option on main page then you can apply for visa card number. Thank you! Have a great day! Tseganesh N.
በጣም ለረጅም ጊዜ ቢጀመር ብዬ ሳስብ የነበረ ነገር ነው በጣም ደስ የሚል ዜና ነው 🔥
ውድ ደንበኛችን፤ ስለአስተያየትዎ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን!
Mech new emijemerew
mn yaregal kfya mefetsem kalaschale yemilkln mech atan
Eska zra silki bicha nbr siyasdwil tele...ethio pls asdiguwat
Ethio telecome big respect
ኮራንባችው thank you 🙏
ሰላም ደንበኛችን ፤ አገልግሎታችንን ስለሚጠቀሙ እና ስለ ገንቢ አስተያየትዎ ከልብ እናመሰግናለን!
ሁሌም ለተሻለ አገልግሎት በተሻለ ቴክኖሎጂ ብቁ ለመሆን የሚተጋ አመራር ያለበት ተቋም በመሆኑ እጅግ በጣም ደስ ይላል::
Thank you very much 🙏🙏🙏 Ethio Telcom I Love Ethio Telcom ❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም አመሰግናለሁ 🙏 ቢዘገይም ትክክለኛው ግዜ ነው 👏👏
ውድ ደንበኛችን፤ የአገልግሎታችን ተጠቃሚ ስለሆኑና ስለአብሮነትዎ ከልብ እናመሰግናለን፡፡ መልካም ጊዜ ይሁንልዎ! ምንያህል አ.
የምር ህገራችን ጥሩ የለውጥ ጎዳና ላይ ነው ያለችው በርቱ
ሰላም አበበ፤ ስለሰጡን አስተያየት እና የአገልግሎታችን ተጠቃሚ በመሆንዎ እናመሰግናለን!
Really? 😂
ጅማሬው ጥሩ ነው ግን international መክፈል ካልቻን አሁንም ቢሆን ገና ነን
አሜን! ሠላምሽ ይብዛ!!!!🎉🎉🎉
በእውንት ቃል የለኝም ይሄ ብጣም ደስ የሚል ዜና ቃል የለኝም
ሰላም ደንበኛችን፤ ስለሰጡን ገንቢ አስተያየት እና የአገልግሎታችን ተጠቃሚ ስለሆኑ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን!
የኔ ምስኪንም የምር አሳዘንከኝ። እኔም እንዳንተ ብየ ካርዱን ሲሰጡን ምንም ጥቅም የሌለው የዶላር መለመኛ ነው።
@@EthiopiaOnlineMarket. ድሮም ሀብሻ ፀረ ለውጥ ነው ገና ዛሬ ከማሳወቃችችው እደዚ አይነት አምለካክት ለምን አስፈለገ ?
@@Professor_DerejeJiso በመጀመሪያ ሀሳቤን መግለጽ መብቴ መሰለኝ ስድቡን ምን አመጣው። ሲቀጥል በደንብ ሞክሬ ነው የተናገርኩት
@@Ethio_telecom እኛም በይ አመቱ ለምታረጉት ለውጥ እና ዝማኔ ክለብ እናምስግናልን ይሄኛው ደሞ በጣም ለይት ሚያድረገዉ የብዙ ሚሊዮን ህዝብን ችግር መቅርፍ እናም በተለይ ምንግድ ከወዳጅ ዘመድ የሚላክለትን ግንዘብ በቀላል ምንግድ መቀበል የሚችልብት ትልቁ አማራጭ ነው ብዬ ነው ማስበው ለዚ ድሞ እኔ እድ አንድ ኢትዮጵያዊ ዜጋ ክልብ ደስ የሚያሰኝ ዜና ስለስማዉ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል መልካም የስራ እና የ አግልግሎት ዘመን እዲሆንል ከወዲሁ እምኛለው፣ ኢትዮጵያ 🇪🇹 ለዘላለም ትኑር 🇪🇹
Big respect with intensive responsibility thank you❤❤❤❤
Dear Customer, thank you for your kind words. Have a wonderful time!
በጣም ነው ደስ የሚለው በዚው ቀጥሉ
ትልቅ ጅማሮ ነው፤ እናመሰግናለን
ውድ ደንበኛችን፤ እኛም እናመሰግናለን! መልካም ጊዜ ይሁንልዎ!
Congratulations 👏
Good achievement 👏👏
Dear Customer, thank you for your positive feedback. Have a nice time!
በጣም የሚያስደስት በርቱ
ሰላም ደንበኛችን ፤ አገልግሎታችንን ስለሚጠቀሙ እና ስለ ገንቢ አስተያየትዎ ከልብ እናመሰግናለን!
Thank You so much. We have big respect.
Dear customer, Thank you for your feedback and for being a user of our service!
እጅግ በጣም ምቹ የሆነ ቴክኖለጅ ነው በርቱልን
ሰላም ደንበኛችን ፤ አገልግሎታችንን ስለሚጠቀሙ እና ስለ ገንቢ አስተያየትዎ ከልብ እናመሰግናለን!
Great advancement keep the momentum .
ደስ ይላል my ethio 🙏
ውድ ደንበኛችን፤ ስለሰጡን አስተያየት እና የአገልግሎታችን ተጠቃሚ ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡
Good job 🎉🎉🎉
ብርቱ አመራር ዘመኑ የሚዋጀውን አገልግሎት ለመስጠት የምታደርጉት ጥረት በጣም ደስ የሚል እና በአገሬ አሁንም ተስፋ እንዳልቆርጥ ከሚያደርጉኝ ተቀም አንዱ ኢትዮቴሌኮም ነው በርቱ
ዉድ ደንበኛችን፤ ስለሰጡን ገንቢ አስተያየት እና አገልግሎታችንን ምርጫዎ ስላደረጉ ከልብ እናመሰግናለን፡፡ መልካም ጊዜ ይሁንልዎ!
በጣም ደስ ይላል ፍርዬ!!!
ሰላም ደንበኛችን፤ ስለመረጡን እና ስለሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን!
Ethio Telecom 🎉🎉
Amazing🎉🎉🎉
This great thing❤️❤️❤️
Dear Customer, Thank you and please feel comfortable to contact us back in any Ethio telecom related issues since we are more than happy to serve you kindly. Have a blessed time!
Masha allah ♥ batem kalebe nawe das yalagne das yamile 👍
ሰላም ደንበኛችን ፤ አገልግሎታችንን ስለሚጠቀሙ እና ስለ ገንቢ አስተያየትዎ ከልብ እናመሰግናለን!
በጣም እናመሰግናለን
ዉድ ደንበኛችን፤ ስለሰጡን አስተያየት እና የአገልግሎታችን ተጠቃሚ በመሆንዎ እናመሰግናለን!
This modern service indicates the way to development. Bertu
Dear Megersa, thank you for your positive feedback and choosing our service. Have a nice time!
መክፈል ካልቻልን ምን ይሰራል መቀበያ መንገድ መች አጣን ሺ ሃዋላ ነው ያለው ዋናው የምንፈልገውን ክፍያ እንደሌላው ሀገር መክፈል ስንችል ነው ለውጥ መቷል የሚባለው
Absolutely! If we can't pay international fees using this card, the card will be useless.
True
True
Hallelujah
Fact
Wow it is amaizing Appreciate that !!
Dear customer, thank you for your valuable feedback and enjoy the service!
thanks a lot🙌
Dear Customer, Thank you and please feel comfortable to contact us back in any Ethio telecom related issues since we are more than happy to serve you kindly. Have a blessed time!
It's good it's nice waiting for international payment option !!!!
Thanks
Dear Birtukan, thank you for your comment and enjoy the service!
እናመሰግናለን
ውድ ደንበኛችን፤ ስለአስተያየትዎ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን!
Wow it's amazing news 👏
Keep going guys
Dear customer, we appreciate your time and we value your feedback. Thank you!
Big job
Kaardii Credit isaa utuu jalqabdanii maamila bal`aa argattu jedheen yaada. Baankonni Biyya keenyaa sammuun fayyadamuu waan hin dandeenyeef Sammuun Injineriingii Gaafa Akkasitti Dhufee Bira Darbee Mul`atu Na Gammachiise. Viva Elec
Wow thank you ❤❤❤
በጣም ደስ የሚል ጅማሮ ነው በርቱ። Online international ክፍያ መፈፀም እችላለሁ?
ሰላም ደንበኛችን፤ እባክዎን የቴሌብር ቨርችዋል ቪዛ ቁጥር የሚያገለግለው ውጭ ሃገር ከሚገኝ ወዳጅ ዘመድዎ ገንዘብ ለመቀበል ብቻ ነው፤ ለክፍያ አገልግሎት አይውልም፡፡ እናመሰግናለን! መልካም ጊዜ ይሁንልዎት!
Bexam gen arif nw
ውድ ደንበኛችን፤ እባክዎን የቴሌብር ቨርችዋል ቪዛ ቁጥር የሚያገለግለው ውጭ ሃገር ከሚገኝ ወዳጅ ዘመድዎ ገንዘብ ለመቀበል ብቻ ነው፤ ለክፍያ አገልግሎት አይውልም፡፡ እናመሰግናለን! መልካም ጊዜ ይሁንልዎ! ምንያህል አ.
እናመሰግናለን አሪፍ ለውጥ ነው..
ሰላም ደንበኛችን ፤ አገልግሎታችንን ስለሚጠቀሙ እና ስለ ገንቢ አስተያየትዎ ከልብ እናመሰግናለን!
@@Ethio_telecom international payment መፈፀም ይቻላል?
👍👍
በታም አሪፍ waw
ዉድ ደንበኛችን፤ ስለሰጡን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን!
😢Thanks for mach
Wawuu
በውነት ልዩ ነው
ዉድ ደንበኛችን፤ ስለሰጡን አስተያየት እና የአገልግሎታችን ተጠቃሚ በመሆንዎ እናመሰግናለን!
Good! next work on payment for international level
Excellent
Dear Temesgen, Thank you for your feedback!
Thanks so much
Dear Customer, Thank you too! Have a good time!
It is a good start...but it only for accept payments...we also want to pay international payments.....
Dear Customer: thank you for your positive feedback, shortly we will start cross-border payment service and e-commerce payments. For additional Information please Visit ua-cam.com/video/OJ51IPd6Ukc/v-deo.html. Have a blessed time! Erabia A.
ክፍያ መፈፀም እቻላል በ ካርዱ ዋይስ መቀበል ብቻ ነው?
Yenem teyake nw
Yenem teyake nw
Endasemawut ke hone le ahun mekebel becha meselegn hulem limitation aytefawm yegna hager technology yasazenal.Becha yhem tamasgn nw
ይህ ማለት Credit card ማለት ነው አይደል
😂😂😂😂@@Cristianofan-Nk7
It is good, modernizing one service is one thing.we appreciate your effort. but but but there are other services which are not yet touched. we need to pay our clients (abroad) from Eth. now government polices on foreign exchanges are changed. so work on this part and come soon.
Wow betam desiyelal gen ke ethiopa wechi yalenw endiet metakem enchilalen?
መቀበየ መንገዶች በጣም ብዙ ነው እና መከፈል መቻል ነው ዋናው
በጣም ደስ ይላል; ግን ለonline course ክፍያ የገለግላል ወይ?
Nope
international fee mekfel yemychal kohone mn yseral
ወ/ሮ ፍሬሕይወት ከማራቶን ውድድር መልስ ነው አንዴ የመጣችው?
🤣ene becha negn weys mndnew eyalku neber feel saregew. mn hona new
Congratulations 🎉
የተቀበልኩት ገንዘብ በተቀበልኩበት ሀገር ከረንሲ ነው የሚገባልኝ ?
ወይስ በብር ነው ?
እየሸወዱን ነው በብር ቀይረው ነው የሚሰጡህ
But Dollar ke hone be Dollar EUR Kehonem be EUR nw mehon yalebet ahun wede stock market gebten yele?
ተቀብያለዉ thanks
ውድ ደንበኛችን፤ ስለ አስተያየትዎ ከልብ እናመሰግናለን፤ በአገልግሎቶቸችን ይደሰቱ!
መክፈል ካልቻልን ምን ይሰራል መቀበያ መንገድ መች አጣን ሺ ሃዋላ ነው ያለው ዋናው የምንፈልገውን ክፍያ እንደሌላው ሀገር መክፈል ስንችል ነው
I was wondering like wow and i heard about the functionalities of visa card only for accepting money from abroad tish we need apayment method for international payments
❤
No understand me how to solve this problem?
Betam des yemil zena new leya lebale habtoche
betam arif new gin yemistir kutir siniteyek min enimula beteseboch???
ውድ ደንበኛችን፤ እባክዎን ለማንኛዉን የቴሌብር አገልግሎት የሚጠቀሙበትን የሚስጥር ቁጥር መጠቀም ይችላሉ፡፡ እናመሰግናለን! መልካም ቀን ይሁንልዎ!
Good
በተለያዩ እንደ Amazon shopping,adobe creative እና በተለያዩ website በtelebir visa software መግዛት አያስችለንም...ብር transfer ብቻ ያገለግላል?
Anyway tnk you👍
ውድ ደንበኛችን፤ አሁን ተግባራዊ ባደረግነዉ የቴሌብር ቨርችዋል ቪዛ ካርድ አገልግሎት ዉጭ ሀገር ለሚገኙ ወዳጅ ዘመድዎ የቪዛ ቁጥርዎን በማጋረት ገንዘብ መቀበል የሚችሉ ሲሆን በቅርቡ ድንበር ተሻጋሪ እና የኤሌክትሮኒክ ግብይት ክፍያዎችን መፈጸም የሚያስችል አሰራር የምንጀምር ይሆናል:: እናመሰግናለን! መልካም ጊዜ ይሁንልዎ!
CVC CODE AND EXPIRE DATE ?🤔
በርቱ በተለይ ትራቭሎችን እንሰሩበት አድርጉ አንድሰዉ ከዉጭ ብር በስልክ ቁጥሩ ብር ሲገባለት ለሌላ ሰዉ ሲያስተላልፍ ጥቅሙ ምንድነዉ
🎉በጣም ጥሩ ለውጥ ነው ግን ቆይ CVV ኮድ የሌለው
ዉድ ደንበኛችን፤ እባክዎን የቪዛ ካርድ ቁጥር ለማግኘት በቅድሚያ የቴሌብር ሱፐር አፕን ማዘመን አለብዎት፤ ቀጥለው ወደ አዘመኑት መተግበሪያ ገብተው የኔ ቪዛ የሚለውን ይጫኑ፣ ከአንድ ሰአት በኋላ መመዝገብዎን የሚያሳይ ማረጋገጫ በ127 ይደርሰዎታል፡፡ በመቀጠል የቪዛ ካርድ ቁጥር ለማግኘት መተግበሪያው ላይ ገብተው የኔ ቪዛ የሚለውን ከተጫኑ በኋላ የቪዛ ካርድ ቁጥሬ የሚለውን ተጭነው ሚስጥር ቁጥርዎን አስገብተው ማግኘት ይችላሉ፡፡ እናመሰግናለን!
ጥሩ ነው። ሁሉም ሰው ማግኘት ይችላል?
ውድ ደንበኛችን፤ እባክዎን የቴሌብር ቨርችዋል ቪዛ ካርድ አገልግሎትለመጠቀም፤ ማንኛዉ የቴሌብር መተግበሪያ ተጠቃሚ የሆነ ደንበኛ ሱፐር አፕን ከአፕ ስቶር ወይም ፕሌይ ስቶር ላይ በመግባት አዘምኖ መጠቀም ይችላል ፡፡ እናመሰግናለን! መልካም ቀን ይሁንልዎ!
keep going
Dear customer, we appreciate your time and we value your feedback. Thank you!
Birr mekebeya sayhon miyasfelegen melakiya , International payment mefetsemiya nw
እኮ
በጣም ጥሩ ነው። telebirr remit app ፕላይ ስቶር ላይ አይገኝም
International ክፍያ ካልተፈፅመ ሀገር ውስጥ ብቻ ምን ያረጋል። ይህ ማለት ከ atm card ጋር ተመሳሳይ ማለት ነው።
መክፈል ካልቻልን ምን ያደርጋል
መቀበያ መቸ ጠፋና
የተጀመረው ስራ ጥሩ ነው ግን መክፈል ምንችልበት ሁኔታ ቶሎ መሰራት አለበት ካልሆነ ጥቅም የለውም
ውድ ደንበኛችን፤ ስለሰጡን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን፣ ለጊዜዉ ገንዘብ ለመቀበል ብቻ ነው የሚያገለግለዉ፤ ለክፍያ አገልግሎት አይውልም፣ አስትያየትዎን ተቀብለን ወደፊት ምንሰራበት ይሆናል፡፡ እናመሰግናለን! መልካም ጊዜ ይሁንልዎ!
It is a good news for all who need virtual visa card., but Ethio Telecom your visa card has no expiry date and CVV number, because this it it doesn't receive any foreign currency. Please try to add expiry date and cvv number to our cards soon
ETH 🎉🎉🎉 VERTUAL CARD ❤
ከቃል በላይ
ሰላም ደንበኛችን፤ ስለመረጡን እና ስለሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን!
ካርዱን ለማግኘት መሟላት ያለበት መፈስፈርት መንድን ነው
ሰላም ውድ ደንበኛችን፤ የቪዛ ካርድ ተጠቃሚ ለመሆን የቴሌብር ሱፐር አፕ መተግበሪያን ከፕለይስቶር ወይም ከአፕ ስቶር መጫን/ማዘመን ይኖርብዎትል። እባክዎ አገልገሎቱን ለማግኘት የሚከተለውን መመሪያ ይከተሉ፡ የቴሌብር ሱፐር አፕ መተግበሪያን ይጫኑ-> “My Visa” የሚለውን ከመተግበሪያዎቹ መካከል ይምረጡ -> “Apply for VISA number” የሚለውን ይጫኑ። ከአንድ ሰዓት በኃላ የቪዛ ቁጥርዎ መድረሱን የሚያረጋግጥ አጭር የፅሁፍ መልእክት ይደርስዎታል ወይም የቪዛ ቁጥር(My VISA) የሚለውን ተጭነው የቪዛ ቁጥርዎን ማግኘት ይችላሉ። እናመሰግናለን!
አይይይ ፍርዬ ቅመም እኮ ነሽ ግን ምን ዋጋ አለዉ ብለሽ ነዉ ሀገሪቷ በሙሉ እኮ ያለዉ መቀበያ ነዉ ያለዉ የአዋላ ብዛት መችም ላንቺ መንገር ለቀባሪ ማርዳት ነዉ ባንኮቻችን በሙሉ ዋላቀር ስለሆኑ ቀድመሽ አንድ ወደፊት አለማቀፍ ክፍያ ስርአት የምንጠቀምበትን ዘዴ ዘርጊልን።
ቪዛ ካርድ አፕላይ አድርጌ ካርዱ እንተዘጋጀ ሜሴጅ ቢደርሰኝም ማይ ቪዛ ገብቼ ስጠይቅ አልተዘጋጀም ይላል። በተደጋጋሚ ብሞክርም አልተዘጋጀም ነው የሚለኝ።
ውድ ደንበኛችን፤ እባክዎን እንደገና የቴሌብር መተግበሪያዎን ከአፕ ስቶር ወይም ፕሌይ ስቶር ላይ በመግባት አዘምነው ይሞክሩ:: እናመሰግናለን፤ መልካም ቀን ይሁንልዎ! ፀጋነሽ.ን
Respect
Dear Customer, we appreciate your time and we value your feedback. Thank you!
Nice
Dear customer, thank you for your valuable feedback and enjoy the service!
How can I get visa app? I couldn't to find it on tele birr platform..please
ከፔፓል ወጀ ቨርችዋል ካርዳችን ማስተላለ እንችላለን እንዴ?
ውድ ደንበኛችን፤ አሁን ተግባራዊ ባደረግነዉ የቴሌብር ቨርችዋል ቪዛ ካርድ አገልግሎት ዉጭ ሀገር ለሚገኙ ወዳጅ ዘመድዎ የቪዛ ቁጥርዎን በማጋረት ገንዘብ መቀበል የሚችሉ ሲሆን በቅርቡ ድንበር ተሻጋሪ እና የኤሌክትሮኒክ ግብይት ክፍያዎችን መፈጸም የሚያስችል አሰራር የምንጀምር ይሆናል:: እናመሰግናለን! መልካም ጊዜ ይሁንልዎ!
How to get cvc or securty code ?
let us pass to Cross boarder payment
❤
መላክም ቢጀምርልን እና ካርዱ የሚያበቃበት ቀንም ቢገለፅላን ጥሩ ነው ብየ አምናለሁ
🎉❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
ለገንቢ አስተያየት ብቻ ነው እንዴ መልስ የምትሰጡት ?
Visa birr mekebya bicha ke hone minim ayasdestim mikinyatim ehe hola keri new online misera watat ehen bota kalefe 6 amet alfowal yasazinal
እንደ ethio tel ሁሉም ተቋሞች በለውጥ ሂደት በሆኑ ሀገራችን እንዴት እንደምትሻገር መገመት ቀላል ነው
በርቱ 🙏🙏🙏🙏
Online payment mekefer yaschelal?
❤❤
On telebirr super app lye nw? 🙏🙏8
yes
Dear Customer, to apply for Visa card number, please update your telebirr super app by logging on to the App Store or Play Store and you will find Visa (my visa) option on main page then you can apply for visa card number. Thank you! Have a great day! Tseganesh N.
የኢንተርኔት ጥቅል ዋጋ ከምንመገበው ዋጋ በላይ እጅግ በጣም ውድ ሆኗል። 400 ሜጋ ባይት አንዲት ስራ አይሰራም ዳታ ሴቨር ብንጠቀምም። እባካችሁ ያለ ኢንተርኔት መኖር የማንችልበት ዘመን ላይ መድረሳችን እየታወቀ ይሄን ያክል የተወደደብን ለምን ነው? እባካችሁ በ 500% ብታሻሽሉልን።
ውድ ደንበኛችን፤ ስለአስተያየትዎ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን!