Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አለም የሩቅ መንገደኛ ተጓዥ ነኝ ከ40 ደቂቃ ያላነሠ በእግሬ ተጉዤ ነው ምከታተልህ አካባቢያችን ኢንተርኔት ስለሌለ ነው እንኳ አደረሰህ ከኢሡ ጋር ከመላው ቤተሠቦችህ ጥሩ ዘገባ መቼም ሁሌም ችሎታህን ተናግሬም አድንቄም አይወጣልኝ እድሜና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ ነው ምለው ድል ለፑቲን ይሁን
ባይደን ከስልጣን ብቻ ሳይሆን ከህይወት ይሰናበታሉ ዕድሜ ማያስተምረው ሰው
ድል ለሩስያ❤❤❤❤
ድል ለእውነተኛው ፑቲን ፑቲንን ፈጣሪ ይጠብቅልን አለምምትድነው ከፈጣሪ በታች ፑቲን ብቻነው
እናንተዬ ለምንድነው ላይክ የማታረጉት ተከታታዬች ብዙ ናችሁምቀኝነት ስለሚያስመስልና ስለማትከፍሉበትበሉ በሉ ብላችሁላይክ ሼር አድርጉአመሰግናለሁ
አለምነህ ለምን አለፈቀዱም ምእራባዉያን በጣም ፈረተዋል ራሽያም ወስናለች ስለዚህ አይፈቅዱም መዘዙ ብዙ ነዉ
እንኳን አብሮ አድረሰን አለም
እኔ ግን የማስበው ፑቲን ፈሪ ይመስለኛል ብዙ ቀይ መስመር አስቀምጦ ሁሉም ተደፍረዋል
ጀግናማ ሕይወት ያድናል እንጂ የፈለገ ምክንያት መሠሉን የሰው ልጅ አያስጨፈጭፈውም! አይጨፈጭፍም!
Nuclear አንዴ ከወሰንክ አትመልሰውም አባቴ። ሩሲያ ደግሞ እንደ አንድ ሃያል ሀገር ከኑክሌር መሳሪያ ውጪ ባሉ መሳሪያዎች ብቻ እየተዋጋች ያለችው የራሷ ምክንያት አላት። የምትተማመንበት መሳሪያ ኑክሌር ኑክ ብቻ ነው እንድትባል አትፈልግም። የእኔ እይታ ነው
ትእግስት ፍራቻ አይደለም ብስለት ነዉ እንጂ።
የምግብ ለአላዊነት ያላረጋገጠ ሀገር በምዕራባዊ ብቻ ሳይሆን በነጻ አውጭዎችም ክብሩን ያጣል! ሰላም የሌለው ሕዝብ በጠላት ይደፈራል!ቂምና የዘር ጥላቻ መርዝ ነው!ለሀገር ውድቀት፣ድህነትን ማሰፋፊያ ነው!
የፑቲን ትእግስት ለአለም ሰላም ሲባል እየከፈሉት ያለ ዋጋ እንደሆነ ይሰማኛል። ግን ውስጣቸው ጣጣውን የጨረሰ ቀን አውሮፓና አሜሪካን የመጨረሻ እንደሚያደቁአቸው ለምን አታስቡም??? አውሮፓውያን ይሄን ትእግስት በኮሜዲያኑ ጭንቅላት በማይገባው መልኩ እየቀለዱበት ስለሆነ ሳያስቡት ዋጋ ከፍለው ችግር ውስጥ እንዳያስገቡን እሰጋለሁ።
Alemnehi Susa metahilgn ❤
አለም አሁን ዛሬ አርብ ምሽት ናስራላን ደምስሰነዋል ሙቶል ከእስራኤል ነው ደስ ሚል ዜና ነው ለኔ ዛሬ
,በውይይት ዜና ያልተለመደ ነው ብዙም አይስብም
እኔም የገረመኝ ብዙም ስለዚ ጉዳይ አለመወራቱ ነው
Yes, it's the right decision
Wow ትንታኔ! አለምና ኢሳያስ እናመሰግናለን!
ሳምንት አለፈው እኮ አሁን አዳዲስ ዜና ጠፍቶ የወሬ ቋንጣ የምታቀርብልን
አለምነህ ምነውረሳህን የእስራኤልና ሄዝቦላን መዘገብ ተውክ
እንኳን አደረሳቹ፡፡ነገር ግን የዘገየ ዜና ነው፡፡
እውነቴን አው ለፑቲን ሑለት አመት አለፈኝ ጿለቴ ለርሳቸው እናለተፑቲን ስተኛ ስነሳ ስበላም አጨርስመረ በጿለቴ ሳላስበው ቀርቸም አላውቅም ታስሬ በሐሰትከጭንቀቴ በላይ ሉሩሢወች ለፑቲን ነውጎበዝ እንቸን አገር እንጠብቅ ዋናው ዩለም መራብ የኑሮ ውድነት የፍሪካወች መራዝ መቸገር የኒኩሬ እና የራሻ ጦርነትነው ዋናው ቨፑን ላይ የገጠሙት 30 እንዴት እነዚሕን ግብርሶዶምዋን ያለምየፈጣሪችኔ ጠላቶ ሙጥፍት የግዚቤርን ጣላት እንደመዋጋት ማለት አፈነው ዋናው ክርስቲንም እስልምና ከከታዮችን ደበድዋ በጿለት እነስብ ዋናኢራንምሌሎችም የርብ አገራትም ከጎኗዋ ሙሗናቸው በምነት ሳይሖን ለማንኛውም ሐይማኖት እራሺ እና ፑቲን እኩል አቃፊ ሥለሖነች እና ማንም ሐይማቶ መጻፍቅዱሥ ቁራን ግከብርሶዶም ማይፈቅዱው የተወገዘ ፆያፍ ተግባር በመሖኑኑ በጿለት እእስበው።እሒን ስል ይኩሬን ጠልቸ ሳይሖን የመኝን ቁሙት ውሐ ይለኩበት የተባለውንበራሶዋ መሬት ሕዝቡን እንደማገዱ የሚሞቁውሞኝ ጋሬናቸው ዘነሌኩ ሚባል ሞኝ ያችንምርጥ አገር የምራቢያን አኮስሜዳ ይመስል መጫወቻ አድርጉትአጠቃላይ ልጎም የየለው።።ፈርስ።።
ዓለምነሕ የኔ የአመቱ ምርጥ ሰው! አሜሪካን በአፍሪቃ ላይ ያላትን አቋም በመጥላቱ፤ሩሲያን በግርድፉም ቢሆን በመደገፉኢትዮጵያን ከየትኛውንም አገር የማያነጻጽራት ውዱ ሐገሩ ስለሆነች...እና ኒዩክን በተመለከተ ሰሜን ኮሪያ ቀድማ ትተኩሳለች።።ድንገት አይሆንም ።
ራሽያን የሚጎድላት ትልቅ ነገር ይኖራል፣ዓለም እንደሚያወራላት ሳይሆን እነዲሁም እሷም ለማስፈራራት እንደምትናገረዉ ሳይሆን፣ትክክለኛ አቅሟንና ችሎታዋን የምታዉቀዉ እራሷ ናት፤ በግዛቷ ላይ ለተፈፀመዉ ወረራ እንኳን አቅሟን ያላሳየችዉ ከሳዳም ኢራቅ የተሻለችዉ ከ2ዓመት በላይ የሌላ ሀገር ዉስጥ በመቆየቷ ብቻ ነዉ።
ድል ለእስራኤል ሞት ለጠላቶቿ ናስር አላ ተሰናብቷል💪💪💪🇮🇱🇮🇱🇮🇱💪💪💪
አለም. ምንጊዜም. ከእግዚአብሄር. የሚታዘዝ. የቁጣን. ሰአትና. አካሄድ. እያየኸው. አንደበትህ. አይናገርም አትባንንም. እያወክ. ይደብትሀል. ባልታሰበም. ጊዜ. ሲሆን. ነው. አውቀ ን. ነበር. የሚባለው ይሄ. የምፅአት. ዘመን. ሲስተም. ነው እኛ. በሰጋ. ሀሳብ. እንዲህ. ነው. እንላለን. እንጂ. ያለነው. የምጥ. ጣር. ጊዜ. ላይ. ነው በመንፈሳዊው. አካሂድ. እንድንዘጋጅ. ከፊታችን. የሚጠብቀንን. እያሳየን. እንጂ. ጊዜው. የሰው. አይደለም. ሰው. በማሰተዋል. የሚሰራበት. ጊዜ. አልቋል
እኔ ግን ከዚህ በላይ ፑቲን በሀላፊነት እና የራሽያን ሉአላዊነት ለማስጠበቅ በቀጭኗ መንገድ መሄድ የሚችሉ አይመስለኝም ። ራሺያ እንግሊዝ የምትባል ሀገር ማጠፉ ይመስለኛል
ተወዳጁ የጋዜጤኞች ውሃ ልክ አለምነህ ዋሴ እንኳን አደረሰህ።አንተንና አብዱልሰመድ መሐመድን መስማት ይናፍቃል
Keep on
ማስጠንቀቂያው ባይበዛ ነው የሚገርመኝ። ፑቲን እኮ ሳልቀደም ልቅደም ነው የኑኩሌር ህጋቸው። አንዴ ከተጀመረ ደግሞ የሚመጣው መጠፋፋት ለ ፑቲን ትልቅ ጭንቀት ነው። ሩሲያ የ ኔቶ እና አሜሪካንን ሃላፊነት ሳይቀር ተሸክማ ያለች ይመስለኛል። እየተገፋች እያለ ግን በትግስት እየተመለከተች ነው። አውሮፓ እና አሜሪካ ባይፈሯት ነው እንዴ እስከዛሬ ያቆዩኣት?
ሀሰን ነስሮላ ተገደለ💥ልክ ኔታንያሁን ንግግር እንደጨረሱ በከባድ ፍንዳታ ተገደለ
ራሺያ በ UNሰብሰባ ላይ ስለ ኑክሊየር አን አንድ ቃል አልተናገረችም። ለምን ይመስለሃል? እነዚህ ሚሳይሎች ከተሰሩ 40 አመት አልፏቸዋል። የሰሩት ብዙወቹ ሳይንትስቶች ሞተዋል፣ ወይም ተሰደዋል። ቅርብ ጊዜ እንኳ ቸይና ኮንፈረንስ ላይ በመሳተፋቸዉ 14 ተስረዋል።ስለዚህ እነዚህን መሰሪያወች ከዚህ በኋላ በትክክል ለመዘዝ የ10 አመት ጥናት ያስፈልጋቸዋል።
እንደ እኔ የፑቲን ሃላፊነት መሰማት እና ትዕግሥት እዚህ ጋር ቢበቃ ጥሩ ነው እላለሁ. አንደኛ ሩሲያዊያን እንደ ቅጠል እየረገፉ ነው እስከ አሁን 1ሚሊየን አይጠጉም እነዛም ኦርቶዶክስ ቢሆኑም ከሰዶማውያን ጋር ተባብረው ስለሆነ ወደ 2ሚሊየን ቢጠጋም ቅንጣት ታህል አይሰማኝም..ሚስተር ፑቲን ይበቃል.አሜሪካ ጃፓን ላይ ጥላ ዓለም ቀጥላለች...
አውን ዓለም አደጋ እይንዥበበ ይመስለኛል ምራባውይን የኒኩለር ባለቢት የሆነችውን እራሻ በዚ መልኩ መናቅ ዓለምን ወጋ ይስከፍላል
Alem open your tv aljezira
እባክህን አለምነህ የዜና አቀራረብ አስተካክልልን።በጥያቄና መልስ/በውይይት/መልክ የምቀርበው ሳቢ አይዶለም ቢተስተካከለው መልካም ነው
ማስታወቂያው አሰልቺ ሆነብን እኮ
🇷🇺🇷🇺🇷🇺💚💛❤️💪💪💪
Viva Russia 💪💪💪
ምርጡ እልም የአንተ ጠያቂ የሶስት ኪ/ሜ መሳራያ የሚመታ ብሎ አይግለፅ መሳሪያውን እንደአዋቂ ስሙን ይግለፅ
ዘለንስኪ ራሺያ ኒኩለር የሚባል ነገር የላትም ከሆነ አንድ ነገር ነው!! መከርከሪያ መርጃ እያቀርበ ይከራከር ነገር ግን እያላት የማትተኩስበት ምክንያት ምንድነው?? ፑቲን ተሽንፎ ለፍርድ ከሚቀርብ አጥፍቶ እንዳይጠፋ የሚከለክለው ምን ነገር አለ??
ይህ አቀራረብህ ይሠለቻል አለም!
Yefeten mereja kedekikawoch befit lebanos dahye lay temetach egna denegeten
Yene dense merwa
እስኪ ስለ ኑክለር አደገኛነት ዘርዘር አርጋቹ ብታብራሩ
Ok
መቼም ቢሆን ኒውክለር አተኩሥም ምን ቢዘገይ አህያ የጅብ ናት የራሧ አካሏ ናት
Ere akerarebu yedeberal...
አለም አበዛኽው ጭራሽ ሶስት ግዜ ማስታወቂያ😂
ስለ ጃዉሳ አፍህ ምነዉ ዘጋህ ፍትሀዊ አይደለህም ስለ ወራሪ ራሻ ምን አገባህ ፈገሪ 10ዱላዉ
የዩክሬንና የራሻ ጉዳይ ምን ያደርግልናተል::የህዝብን ህልውና ለማውደም የእሣት ቀለበት ሠርተው እየተዋጉ ስለአሉት ብቻ እየተከታተላቹህ ንገሩን::
እባካችሁ ነርሰላና ሁቲዎች ምን እየሆኑ ነው???ንገሩን::
ኧረ አስደንግጪልን...እነዚህን 666
አረ አለም ንስርላ ሞት እያሉ ነዉ
2:49 wedegedelew
ትላት የደረሰው በሁቲ የደረሰውን አልዘገብክም ዝም ጭጭ😂😂😂😂😂
ክክክክ🎉🎉🎉
T.I.P.ናስር አላ😂
R.I.H Hassan Nasrallah 😂😂😂
ምነው አለምነህ ጥሩ ትንታኔ እየሰጠህ ስም አጠራር ላይ ----
አለምነህ መረጃህ አሪፍ ሆኖ ስታነብ እዛው በዛው እየተረጎምክ ምታነብ ይመስላል።የሃሳብ ድግግሞሽ እና የቃላት ቅንጅት ላይ ቀደም ብለህ ተዘጋጅ
አለምነህ ምንድነው ነገሩ? ናስራላህን በone way ሸኙት ወይ? አስደንጋጭ ዜና አለ ማን ዛሬ የተገደለው?😮
ትልቅ ዉሸት አልሞተም እኛም ሊባኖስ ነን
7155 Hintz Loop
ኧረ አንተ ሰውየ እባክህን ማስታወቂያን መጨረሻ ላይ አድርገው
በስመ አብ የወሬ ያለህ አሰኘህ አይደል ? በትዕግስት መጠበቅ እንድትችል ቲክ ቶክ አትክፈት ቲክ ቶክ ላይ ጊዜ አታጥፋ
ምን ነካህ ሰዉ የሚሰራዉ አንዱም ለጥቅም ነዉና ይስራ ስራ ነዉ
Alem libanos temetach ahon
ግን ግን የኢት ሙስሊሞች በሠላም ነዉ? ልብናኖች ናስረላ አስጨረሠን ይላሉ So....እናንተ ምን ቤት ናችሁ?
አቶ አለምነህ ለምን እንደማትረዳ ግራ የሚያጋባ ነዉ። ባለፈዉ ነቶ ስለ ኒክዉለር መልስ ለራሽያ መስጠቱን አልሰማህም እንዴ? ራሽያ የታጠቀችዉን ኒዉክለር እኛም ታጥቀናል። ቢትጠቀም ወድያዉ አፀፋ ለመመለስ ዝግጁ ነን ብለዋል። ስለዚህ ዝም ብለህ አትጃጃል።
ይህንን እንኳን አለምነህ አነፍናፊ ጋዜጠኛ ማንም ተራ ሰው ያውቃል ሁሉም ነክውለር ታጥቆል ነገር ግን እንጨራረሳለን አርማጌዶን ይሆናል 3 ኛው የአለም ጦርነት ይነሳል ተያይዘን እናልቃለን ነው ይህንን ደሞ የሩስያ ባላንጣዎች አይፈልጉትም
ድሚቲሪ መድቬሌቭ ብለህ በትክክል አንብብ። ኢትዮጵያዊ Paul የሚባለዉን ስም ፖዉል ብሎ ማንባባ ስያቅተዉ በጉልበቱ ጳዉሎስ ብሎ ያነበዋል። Peter, David, Jeremia, ,Ezekia, Jonah, Elizabeth, Job, በሚባሉ ስሞች ላይ የቀለደችዉትን ከዚህ በኋላ ማንም አይሰማችዉ ዘ ብሄራ ከርከሮ።
አንተ ሁል ግዜ ለሩስያ ጥሩ ትንታኔ አታቀርብም ለምራብያንና ለእስራኤል አግዝፈክ ነው የምትዘግበው ለምንድን ነው?????
ይሄ ዝተት የራሱ እያረረበት ለዩኩሬን ይጮሃል ለነገሩ አይሁድ አይደል ፈታኣሪዉን ቢክድ ምን ይደንቃ ዉሻ ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን ላን ምንም አይደሉም ያስጨነቀህ ዩክሬን እና ፍሊስጠም ነው ኩንታል ከርሽ ይፈንዳ
About Russia you have no idea
አንተ ታዋቂ መሆን እንጂ ለማወቅ እየጣርክ አይደለህም እና በቅርቡ እንደተራዎቹ ዩቲበሮች የተሳሳተ ሰው ቪው ብቻ ነው የምታገኘው ከተቻለህ ግን ውድድሩን ትተህ እንደ ስምህና እንደ እድሜህ ስራ
አለምነህ አንተ ሆዳም ዛሬ እስታሊን ወረደብህ ልክልክህ ነገረህ
Bluffing
ዊሻታም ፑትን ምንም ኣይቶክስም አንቴም የፑትን ኣፋቃላጤ ኔህ
putinn.wiinn.AMerica.licen
አለም የሩቅ መንገደኛ ተጓዥ ነኝ ከ40 ደቂቃ ያላነሠ በእግሬ ተጉዤ ነው ምከታተልህ አካባቢያችን ኢንተርኔት ስለሌለ ነው እንኳ አደረሰህ ከኢሡ ጋር ከመላው ቤተሠቦችህ ጥሩ ዘገባ መቼም ሁሌም ችሎታህን ተናግሬም አድንቄም አይወጣልኝ እድሜና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ ነው ምለው ድል ለፑቲን ይሁን
ባይደን ከስልጣን ብቻ ሳይሆን ከህይወት ይሰናበታሉ ዕድሜ ማያስተምረው ሰው
ድል ለሩስያ❤❤❤❤
ድል ለእውነተኛው ፑቲን ፑቲንን ፈጣሪ ይጠብቅልን አለምምትድነው ከፈጣሪ በታች ፑቲን ብቻነው
እናንተዬ ለምንድነው ላይክ የማታረጉት ተከታታዬች ብዙ ናችሁ
ምቀኝነት ስለሚያስመስልና ስለማትከፍሉበት
በሉ በሉ ብላችሁ
ላይክ ሼር አድርጉ
አመሰግናለሁ
አለምነህ ለምን አለፈቀዱም ምእራባዉያን በጣም ፈረተዋል ራሽያም ወስናለች ስለዚህ አይፈቅዱም መዘዙ ብዙ ነዉ
እንኳን አብሮ አድረሰን አለም
እኔ ግን የማስበው ፑቲን ፈሪ ይመስለኛል
ብዙ ቀይ መስመር አስቀምጦ ሁሉም ተደፍረዋል
ጀግናማ ሕይወት ያድናል እንጂ የፈለገ ምክንያት መሠሉን የሰው ልጅ አያስጨፈጭፈውም! አይጨፈጭፍም!
Nuclear አንዴ ከወሰንክ አትመልሰውም አባቴ። ሩሲያ ደግሞ እንደ አንድ ሃያል ሀገር ከኑክሌር መሳሪያ ውጪ ባሉ መሳሪያዎች ብቻ እየተዋጋች ያለችው የራሷ ምክንያት አላት። የምትተማመንበት መሳሪያ ኑክሌር ኑክ ብቻ ነው እንድትባል አትፈልግም። የእኔ እይታ ነው
ትእግስት ፍራቻ አይደለም ብስለት ነዉ እንጂ።
የምግብ ለአላዊነት ያላረጋገጠ ሀገር በምዕራባዊ ብቻ ሳይሆን በነጻ አውጭዎችም ክብሩን ያጣል!
ሰላም የሌለው ሕዝብ በጠላት ይደፈራል!
ቂምና የዘር ጥላቻ መርዝ ነው!ለሀገር ውድቀት፣ድህነትን ማሰፋፊያ ነው!
የፑቲን ትእግስት ለአለም ሰላም ሲባል እየከፈሉት ያለ ዋጋ እንደሆነ ይሰማኛል። ግን ውስጣቸው ጣጣውን የጨረሰ ቀን አውሮፓና አሜሪካን የመጨረሻ እንደሚያደቁአቸው ለምን አታስቡም??? አውሮፓውያን ይሄን ትእግስት በኮሜዲያኑ ጭንቅላት በማይገባው መልኩ እየቀለዱበት ስለሆነ ሳያስቡት ዋጋ ከፍለው ችግር ውስጥ እንዳያስገቡን እሰጋለሁ።
Alemnehi Susa metahilgn ❤
አለም አሁን ዛሬ አርብ ምሽት ናስራላን ደምስሰነዋል ሙቶል ከእስራኤል ነው ደስ ሚል ዜና ነው ለኔ ዛሬ
,በውይይት ዜና ያልተለመደ ነው ብዙም አይስብም
እኔም የገረመኝ ብዙም ስለዚ ጉዳይ አለመወራቱ ነው
Yes, it's the right decision
Wow ትንታኔ! አለምና ኢሳያስ እናመሰግናለን!
ሳምንት አለፈው እኮ አሁን አዳዲስ ዜና ጠፍቶ የወሬ ቋንጣ የምታቀርብልን
አለምነህ ምነውረሳህን የእስራኤልና ሄዝቦላን መዘገብ ተውክ
እንኳን አደረሳቹ፡፡
ነገር ግን የዘገየ ዜና ነው፡፡
እውነቴን አው ለፑቲን ሑለት አመት አለፈኝ ጿለቴ ለርሳቸው እናለተ
ፑቲን ስተኛ ስነሳ ስበላም አጨርስመረ በጿለቴ ሳላስበው ቀርቸም አላውቅም ታስሬ በሐሰት
ከጭንቀቴ በላይ ሉሩሢወች ለፑቲን ነው
ጎበዝ እንቸን አገር እንጠብቅ ዋናው ዩለም መራብ የኑሮ ውድነት የፍሪካወች መራዝ መቸገር የኒኩሬ እና የራሻ ጦርነትነው ዋናው ቨፑን ላይ የገጠሙት 30 እንዴት እነዚሕን ግብርሶዶምዋን ያለም
የፈጣሪችኔ ጠላቶ ሙጥፍት የግዚቤርን ጣላት እንደመዋጋት ማለት አፈነው ዋናው ክርስቲንም እስልምና ከከታዮችን ደ
በድዋ በጿለት እነስብ ዋና
ኢራንምሌሎችም የርብ አገራትም ከጎኗዋ ሙሗናቸው በምነት ሳይሖን ለማንኛውም ሐይማኖት እራሺ እና ፑቲን እኩል አቃፊ ሥለሖነች እና ማንም ሐይማቶ መጻፍቅዱሥ ቁራን ግከብርሶዶም ማይፈቅዱው የተወገዘ ፆያፍ ተግባር በመሖኑኑ በጿለት እእስበው።
እሒን ስል ይኩሬን ጠልቸ ሳይሖን የመኝን ቁሙት ውሐ ይለኩበት የተባለውን
በራሶዋ መሬት ሕዝቡን
እንደማገዱ የሚሞቁው
ሞኝ ጋሬናቸው ዘነሌኩ ሚባል ሞኝ ያችንምርጥ አገር የምራቢያን አ
ኮስሜዳ ይመስል መጫወቻ አድርጉት
አጠቃላይ ልጎም የየለው።።ፈርስ።።
ዓለምነሕ የኔ የአመቱ ምርጥ ሰው!
አሜሪካን በአፍሪቃ ላይ ያላትን አቋም በመጥላቱ፤
ሩሲያን በግርድፉም ቢሆን በመደገፉ
ኢትዮጵያን ከየትኛውንም አገር የማያነጻጽራት ውዱ ሐገሩ ስለሆነች...
እና ኒዩክን በተመለከተ ሰሜን ኮሪያ ቀድማ ትተኩሳለች።።ድንገት አይሆንም ።
ራሽያን የሚጎድላት ትልቅ ነገር ይኖራል፣ዓለም እንደሚያወራላት ሳይሆን እነዲሁም እሷም ለማስፈራራት እንደምትናገረዉ ሳይሆን፣ትክክለኛ አቅሟንና ችሎታዋን የምታዉቀዉ እራሷ ናት፤ በግዛቷ ላይ ለተፈፀመዉ ወረራ እንኳን አቅሟን ያላሳየችዉ ከሳዳም ኢራቅ የተሻለችዉ ከ2ዓመት በላይ የሌላ ሀገር ዉስጥ በመቆየቷ ብቻ ነዉ።
ድል ለእስራኤል ሞት ለጠላቶቿ ናስር አላ ተሰናብቷል💪💪💪🇮🇱🇮🇱🇮🇱💪💪💪
አለም. ምንጊዜም. ከእግዚአብሄር. የሚታዘዝ. የቁጣን. ሰአትና. አካሄድ. እያየኸው. አንደበትህ. አይናገርም አትባንንም. እያወክ. ይደብትሀል. ባልታሰበም. ጊዜ. ሲሆን. ነው. አውቀ ን. ነበር. የሚባለው ይሄ. የምፅአት. ዘመን. ሲስተም. ነው እኛ. በሰጋ. ሀሳብ. እንዲህ. ነው. እንላለን. እንጂ. ያለነው. የምጥ. ጣር. ጊዜ. ላይ. ነው በመንፈሳዊው. አካሂድ. እንድንዘጋጅ. ከፊታችን. የሚጠብቀንን. እያሳየን. እንጂ. ጊዜው. የሰው. አይደለም. ሰው. በማሰተዋል. የሚሰራበት. ጊዜ. አልቋል
እኔ ግን ከዚህ በላይ ፑቲን በሀላፊነት እና የራሽያን ሉአላዊነት ለማስጠበቅ በቀጭኗ መንገድ መሄድ የሚችሉ አይመስለኝም ። ራሺያ እንግሊዝ የምትባል ሀገር ማጠፉ ይመስለኛል
ተወዳጁ የጋዜጤኞች ውሃ ልክ አለምነህ ዋሴ እንኳን አደረሰህ።
አንተንና አብዱልሰመድ መሐመድን መስማት ይናፍቃል
Keep on
ማስጠንቀቂያው ባይበዛ ነው የሚገርመኝ። ፑቲን እኮ ሳልቀደም ልቅደም ነው የኑኩሌር ህጋቸው። አንዴ ከተጀመረ ደግሞ የሚመጣው መጠፋፋት ለ ፑቲን ትልቅ ጭንቀት ነው። ሩሲያ የ ኔቶ እና አሜሪካንን ሃላፊነት ሳይቀር ተሸክማ ያለች ይመስለኛል። እየተገፋች እያለ ግን በትግስት እየተመለከተች ነው። አውሮፓ እና አሜሪካ ባይፈሯት ነው እንዴ እስከዛሬ ያቆዩኣት?
ሀሰን ነስሮላ ተገደለ
💥
ልክ ኔታንያሁን ንግግር እንደጨረሱ በከባድ ፍንዳታ ተገደለ
ራሺያ በ UNሰብሰባ ላይ ስለ ኑክሊየር አን አንድ ቃል አልተናገረችም። ለምን ይመስለሃል? እነዚህ ሚሳይሎች ከተሰሩ 40 አመት አልፏቸዋል። የሰሩት ብዙወቹ ሳይንትስቶች ሞተዋል፣ ወይም ተሰደዋል። ቅርብ ጊዜ እንኳ ቸይና ኮንፈረንስ ላይ በመሳተፋቸዉ 14 ተስረዋል።ስለዚህ እነዚህን መሰሪያወች ከዚህ በኋላ በትክክል ለመዘዝ የ10 አመት ጥናት ያስፈልጋቸዋል።
እንደ እኔ የፑቲን ሃላፊነት መሰማት እና ትዕግሥት እዚህ ጋር ቢበቃ ጥሩ ነው እላለሁ. አንደኛ ሩሲያዊያን እንደ ቅጠል እየረገፉ ነው እስከ አሁን 1ሚሊየን አይጠጉም እነዛም ኦርቶዶክስ ቢሆኑም ከሰዶማውያን ጋር ተባብረው ስለሆነ ወደ 2ሚሊየን ቢጠጋም ቅንጣት ታህል አይሰማኝም..
ሚስተር ፑቲን ይበቃል.
አሜሪካ ጃፓን ላይ ጥላ ዓለም ቀጥላለች...
አውን ዓለም አደጋ እይንዥበበ ይመስለኛል ምራባውይን የኒኩለር ባለቢት የሆነችውን እራሻ በዚ መልኩ መናቅ ዓለምን ወጋ ይስከፍላል
Alem open your tv aljezira
እባክህን አለምነህ የዜና አቀራረብ አስተካክልልን።
በጥያቄና መልስ/በውይይት/መልክ የምቀርበው ሳቢ አይዶለም ቢተስተካከለው መልካም ነው
ማስታወቂያው አሰልቺ ሆነብን እኮ
🇷🇺🇷🇺🇷🇺💚💛❤️💪💪💪
Viva Russia 💪💪💪
ምርጡ እልም የአንተ ጠያቂ የሶስት ኪ/ሜ መሳራያ የሚመታ ብሎ አይግለፅ መሳሪያውን እንደአዋቂ ስሙን ይግለፅ
ዘለንስኪ ራሺያ ኒኩለር የሚባል ነገር የላትም ከሆነ አንድ ነገር ነው!! መከርከሪያ መርጃ እያቀርበ ይከራከር ነገር ግን እያላት የማትተኩስበት ምክንያት ምንድነው?? ፑቲን ተሽንፎ ለፍርድ ከሚቀርብ አጥፍቶ እንዳይጠፋ የሚከለክለው ምን ነገር አለ??
ይህ አቀራረብህ ይሠለቻል አለም!
Yefeten mereja kedekikawoch befit lebanos dahye lay temetach egna denegeten
Yene dense merwa
እስኪ ስለ ኑክለር አደገኛነት ዘርዘር አርጋቹ ብታብራሩ
Ok
መቼም ቢሆን ኒውክለር አተኩሥም ምን ቢዘገይ አህያ የጅብ ናት የራሧ አካሏ ናት
Ere akerarebu yedeberal...
አለም አበዛኽው ጭራሽ ሶስት ግዜ ማስታወቂያ😂
ስለ ጃዉሳ አፍህ ምነዉ ዘጋህ ፍትሀዊ አይደለህም ስለ ወራሪ ራሻ ምን አገባህ ፈገሪ 10ዱላዉ
የዩክሬንና የራሻ ጉዳይ ምን ያደርግልናተል::የህዝብን ህልውና ለማውደም የእሣት ቀለበት ሠርተው እየተዋጉ ስለአሉት ብቻ እየተከታተላቹህ ንገሩን::
እባካችሁ ነርሰላና ሁቲዎች ምን እየሆኑ ነው???ንገሩን::
ኧረ አስደንግጪልን...እነዚህን 666
አረ አለም ንስርላ ሞት እያሉ ነዉ
2:49 wedegedelew
ትላት የደረሰው በሁቲ የደረሰውን አልዘገብክም ዝም ጭጭ😂😂😂😂😂
ክክክክ🎉🎉🎉
T.I.P.ናስር አላ😂
R.I.H Hassan Nasrallah 😂😂😂
ምነው አለምነህ ጥሩ ትንታኔ እየሰጠህ ስም አጠራር ላይ ----
አለምነህ መረጃህ አሪፍ ሆኖ ስታነብ እዛው በዛው እየተረጎምክ ምታነብ ይመስላል።የሃሳብ ድግግሞሽ እና የቃላት ቅንጅት ላይ ቀደም ብለህ ተዘጋጅ
አለምነህ ምንድነው ነገሩ? ናስራላህን በone way ሸኙት ወይ?
አስደንጋጭ ዜና አለ ማን ዛሬ የተገደለው?😮
ትልቅ ዉሸት አልሞተም እኛም ሊባኖስ ነን
7155 Hintz Loop
ኧረ አንተ ሰውየ እባክህን ማስታወቂያን መጨረሻ ላይ አድርገው
በስመ አብ የወሬ ያለህ አሰኘህ አይደል ?
በትዕግስት መጠበቅ እንድትችል ቲክ ቶክ አትክፈት ቲክ ቶክ ላይ ጊዜ አታጥፋ