ተለቀቀ የቁርአን አስቀሪ አፕልኬሽን ገጽ በገጽ ያለምንም ኢንተርኔት | Quran Recitation Page by page Offline App

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 жов 2024
  • ተለቀቀ የቁርአን አስቀሪ አፕልኬሽን ገጽ በገጽ ያለምንም ኢንተርኔት | Quran Recitative Page by page Offline App
    mishary reshid alafasy
    ተለቀቀ ልዩ የቁርአን አስተማሪ አፕልኬሽን
    📊📊📊📊📊📊📊📊📊📊📊
    ይህንን አፕልኬሽን ከሌሎች አፕልኬሽኖች ምን ልዩ ያደርገዋል ?
    መልስ ፦
    📚📚📚📚📚📚
    1ኛ. ልብ ሰርስሮ በሚገባ ቃሪእ ጥርት ባለ ድምጽ ቁርአኑ እየታዬ ኢንተርኔት የማይፈልግ ሆኖ ነው የተዘጋጀው
    🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗
    2ኛ. ሳንሰለች አዘውትረን ለመቅራት እንድንችል በገጽ በገጽ ነው የተከፋፈለው ማለትም ቁርአንን ጀማሪ ከሆንን እያንዳንዱን ገጽ እየደጋገመ ስለሚቀራልን ልክ እንደ ኡስታዝ ልንጠቀመው እንችላለን ። ቁርአንን ለመሐፈዝ ፍላጎቱ ካለን ደግሞ በቀን ውስጥ የምንችለውን ያሕል ገጽ እንድንሐፍዝ ያንን ገጽ እስከምንሐፍዘው ድረስ እየደጋገምን ማድመጥ እንችላለን።
    🔓🔓🔓🔓🔓🔓🔓🔓
    3ኛ. አፕልኬሽኑ ምንም አይነት ክፍያ አይጠይቅም ፣ ማስታወቂያም አያመጣብንም ፣ ዝም ብለን መቅራት ብቻ ነው ።
    ይህንን አፕልኬሽን እንዴት ማግኘት እንችላለን ?
    መልስ ፦
    ከ ኢስላማዊ አፕልኬሽኖች ማውረጃ የቴሌግራም ግሩፕ
    አፕልኬሽኑን ማውረጃ ሊንክ
    ከጁዝ 01-15
    ከገጽ 001-304
    👇📱📱📱📱👇
    t.me/ISLAMICBO...
    አፕልኬሽኑን ማውረጃ ሊንክ
    ከጁዝ 15-30
    ከገጽ 305-604
    👇📱📱📱📱👇
    t.me/ISLAMICBO...

КОМЕНТАРІ • 249