ፈሪሀ ክፍል 173

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 2,1 тис.

  • @ruqaeheee7998
    @ruqaeheee7998 3 роки тому +31

    እውነተኛ ፍቅር ማለት ይሄ ነው ፍቅር ማለት መጣላት ሳይሆን ፀብን አሸንፎ ፍቅር ማዳን ፍቅር ያጣመረውን ማንም ሊለየው አይችልም ፍቅር ብዙ መስዋትን ይጠይቃል ከውጣ ውረድ ቡሀላ የምቶዱትን ለማገኘት መታገስ ደስ ይላል

    • @naseematariq2142
      @naseematariq2142 2 роки тому +1

      አወ አድናቂአቸዉ ነኝ❤❤💔😍

  • @meronbezuneh5598
    @meronbezuneh5598 3 роки тому +49

    መታገስ ዋጋ አለው ከፈተና በሆላ ደስታም አለ ለካ ፈጣሪ ትግስቱን ይስጠን

  • @የዝምታጣዕም
    @የዝምታጣዕም 4 роки тому +134

    ሀንደ ጥሩ አስታራቂ ነሽ ዛሬ በጣም አደንቅሻለሁ ቅመሜ

  • @SeniYallew
    @SeniYallew 5 місяців тому +13

    ሁሉም የዘራውን አጨደ የተረገምሽ ኤስ yavuzn ስታሚው ደረሰብሽና ከህይወቱ አስወጣሽ አበቃልሸ ቅን ልብ ያሸንፋል ኢሚር ፈሪሀ ሀንዴ ኮራይ እንኳን ደስ አላቹ🎉🎉🎉❤

  • @mlove4025
    @mlove4025 3 роки тому +83

    ፈሪሀ ኢሚር ሀንዴ ኮራይ ውስጤ ናችሁ ❤👌

  • @user-hg3kn5ro3f
    @user-hg3kn5ro3f 3 роки тому +320

    እሣኪ ፈሪሀና ኤሜር ሥታረቁማየት ፈልጉ የነበረላይክ

  • @fafifikr5972
    @fafifikr5972 5 років тому +36

    ሀደየ በጣም ነዉ የተመቸሽኝ ወድሻለሁ ኢሚርና ፈሪሀ ብዙ ፈተና አሳልፈዉ መጨረሻዉ ደስ ይላል

  • @توبننربتوبننبنب
    @توبننربتوبننبنب 3 роки тому +49

    እሜሪ ና ፈሪሃ ሰለ ታረቁ በጣም ደሰ ቡሎኛል👏❤💖💓💓💓💗💗💕

    • @Cell-g1q
      @Cell-g1q Місяць тому

      እኔም❤👌

  • @meronbezuneh5598
    @meronbezuneh5598 3 роки тому +69

    እደፈሪሀ ታማኝ ለአንድ ወንድ መታመን ንጽሕናዋን ጠብቃ ትታገሳለች ጎበዝ ነኝ እደሷ መታገስን ይስጠን

  • @ማርታማርታ-ፐ8ተ
    @ማርታማርታ-ፐ8ተ 4 роки тому +57

    የጉልሱም ልጅ ዉስጤ ነዉ ዉይ ስወደዉ

    • @SAl-ry9ny
      @SAl-ry9ny 5 місяців тому

      መቸተወልጆነዉሰታረግዝኮንአላየንምብቅአለድገት😂😂😅

  • @الحمدللهالكوليحال
    @الحمدللهالكوليحال 4 роки тому +37

    የእውነት በጣም ደስስስስ ይላል ግን ፍልም ነው አጀቴ እስፍስፍ ይላል የፈሪሀ እና የቤተሰቦቿ ስቃይ እድሁም የኢሜር በፍቅር መጎዳት

  • @zdfekerzdfeker722
    @zdfekerzdfeker722 5 років тому +34

    ዉድ የኢስለም ልጆች እንኳን ለተከበረዉ ለረማደን ወር አደረሰን ፆማን የምንጠቀም አለህ የድርገን ሸቀለት ዉድ የስደት እህቶቼ መልከም ፆም ይሁንለቹ በመደም ስራ ፈጠሪ ብርተቱን ይስጠቹ

    • @aamiaami4010
      @aamiaami4010 4 роки тому

      As yeterekemsh nesh 3 aemet aesatachchw

  • @دحوم8العنزي
    @دحوم8العنزي 2 роки тому +23

    ሀንዴ ና ከፒቴን ቃለ ምልልሰቸው ደስ ሲል ዋው ነው👍👍👍😍😍😍

  • @cutepink1706
    @cutepink1706 3 роки тому +17

    ፈሪሀበጣም ጎበዝሴት ነሽ ሴትሁሉእንዳች ቢሆን የት በደረስንነበር💕💕💕💕💕

  • @rani12tube12
    @rani12tube12 Рік тому +16

    ኢሚር ዉዴ አንተ ነህ ምስኪኑ ከዚ በኋላ😂😂😂እኔ አለሁልህ ማሬ😂😂😂

    • @HadiyaHaddi
      @HadiyaHaddi 2 місяці тому

      😅😅😅😅

    • @Cell-g1q
      @Cell-g1q Місяць тому +1

      እኔም🙋😂😂😂

  • @አህላምወሎየዋያዱእህት
    @አህላምወሎየዋያዱእህት 5 років тому +31

    ውድ ሙስሊም እህት ወንድሞቸ ረመዳን ከሪም ማሻ አላህ ፈሪሀ ና ኢሚር እውነተኛ ፍቅር ማለት ይሄ ነው 🌷 ኤስ አች ከቱ ከሁሉምሳኮኒ ቀርሽ እፍፍ ሊቫት ሚስኪን አሳዘነኝ ላተም አፍቃሪህንይስጥህ አ ቶ ሊቫት

  • @samerahsamerah1728
    @samerahsamerah1728 5 років тому +89

    ፈሪሀና ኢሚር እንኳን ደስ አላቺሂ።የኔ ምርጦቺ

    • @hann9657
      @hann9657 5 років тому

      ፈርያና እሜር እኮን ደስአለችሁ

    • @amiraahmad5694
      @amiraahmad5694 2 роки тому

      ፈሪሀናኢሚርእንኳን ደስአላቺሂየኔምርጦቺ

    • @naseematariq2142
      @naseematariq2142 2 роки тому

      እኔም ግን ኢሚር ፈሪሀ በመታረቃቸዉ ደስ ብሎኛል

  • @dreamviewer2135
    @dreamviewer2135 5 років тому +57

    ትክክለኛዉ ፍቅር
    እንደዚ ነዉ ቀለበት መለሰላት አሁን ደሥ ይላል

  • @salamyayo6955
    @salamyayo6955 2 роки тому +46

    ዋው ፈሪሀ እና ኢሚር እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤

  • @fatuma488
    @fatuma488 3 роки тому +21

    ኤሚርንና ፈሪሀን ስወዳቸው እምትወዷቸው ላይክ

  • @sasasasa7154
    @sasasasa7154 4 роки тому +43

    እምር እና ፈሪሀ ታረቃችሁ ደስ ይላል

  • @bnhani3224
    @bnhani3224 4 роки тому +96

    ሀንዴን የምወዳት ሀቅ ሀቁን ስለምታወራ ነው

  • @kalealegnjesus7936
    @kalealegnjesus7936 3 роки тому +9

    Woooow baye namati tola galatomi emira & farhiya baga gamadani

  • @saasaa4646
    @saasaa4646 3 роки тому +38

    ክፎ ደራሲ ነው መጨረሻው የሰውን ልብ ይሰብራል ኡፍፍፍፍፍ

  • @ጽግውግውግውኝውኝውኝ
    @ጽግውግውግውኝውኝውኝ 3 роки тому +46

    እፉፉፉፉፉ ሀንደ ኢሚር ፈሪሀ ኮራየ ሌቫንት ስወዳችሁ 💋💋💋💋💋

  • @ቲቲነኝቲቲነኝ
    @ቲቲነኝቲቲነኝ 5 років тому +119

    ፊሪሃ እና ኢሚር እንካን ደስ አላቹ
    ላቫት ከልቤ ነው ያዛኩልህ ስታሳዝን
    ኩራይ እድሜ ልክህ እንፍታ እያልክ ቱኖራለህ

  • @hannahanna7314
    @hannahanna7314 4 роки тому +40

    የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ በሙሉ እንኮን ለረመዳን ጾም አደረሳቹ

  • @appuae6948
    @appuae6948 4 роки тому +13

    አየ ኢሜር እራስህን በራስህ ወጥመድ አስገባህ እውነት ኤስን ልልማግኘት ስት ነገር አርገሀን ፈሪሀ ስቱን ትቻል በርጉዞቹ በሌላው ስት ስቃይ አሳለፈች በመጥፋቷ እእነት ትክክል ናት

  • @cifufuugifuguig6271
    @cifufuugifuguig6271 4 роки тому +11

    ሰው አንድ ምሽት እንኳን አብሮ አያድርም እዴት ፈሪሃ በሰርጓ እለት ተሞታለች መሆን የለበትም በጭራሽ መሞት የለባትም ደሃይ ሲሞት ነው የሚያልፍለት ማለት ነው ኢሚር አብራችሁ ወልዳችሁ ማየት የሀሉ ፍላጎት ነበር

  • @hawahabeshawit1882
    @hawahabeshawit1882 4 роки тому +102

    ኢሚር እና ፈሪሀ ወደ ቀድምው ፍቅራቸው ስለተመለሱ ደስ ይላል እውነተኛ ፍቅር ምንም አደናቃፊ ነገር ቢኖረውም መጨረሻው ግን ያምራል ።174 ለማየት በጉጉት እጠብቃለሁ

    • @ashaa6699
      @ashaa6699 3 роки тому

      Qq

    • @nathitawule9693
      @nathitawule9693 2 роки тому +2

      174 gin yhalem iko falige atewun

    • @semira2583
      @semira2583 Рік тому +4

      በጣም ረዥም ነው ማሮች ፈሪሀ ትሞታለይ ኢሚር ያብዳል 😭ያሳዝናል

    • @maramwi
      @maramwi Рік тому

      36:40 ​@@nathitawule9693

    • @dinknesh2408
      @dinknesh2408 Рік тому +2

      That's right ❤

  • @sasasadf6051
    @sasasadf6051 5 років тому +18

    እሠይ ኢሜር ከፈሪሀ ታረቀ በጣም ደሥ አለኝ የታባሽ ኢሥ

  • @makiyamohammed7546
    @makiyamohammed7546 5 років тому +56

    ይመችህ ኢሚር እንኳንም ቀለበቱን መለስክላት፡፡ S. ይድፋሽ ተሸንፈሻል ብቻሽን ትቀራለሽ ካሁን በሆላ

  • @yimer2183
    @yimer2183 5 років тому +22

    አላሀምዱሊላ ፊልምምቢሆን ታረቁማለትነው በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 3 роки тому +19

    ሁሌም ባየዉ አልጠግበዉ ደግሞ ባየሁት ሥአት አለቅሣለሁ በጣም እሚመሥጥ ዲራማ

    • @hayatdawud7005
      @hayatdawud7005 Рік тому +2

      እኔ ዛሬም እያየሁ ነዉ

    • @semirasemira-te1sb
      @semirasemira-te1sb 5 місяців тому +2

      ወላሂ እኔም ልክ እንደ እኔ ነሽ ማለት ነው 😢😢😢

    • @samirataju2911
      @samirataju2911 5 місяців тому +1

      Enem liki enda anchi 😢😢😢😢

  • @cifufuugifuguig6271
    @cifufuugifuguig6271 4 роки тому +13

    ኢሚር እንኳን ደሳለህ ሁሉነገርህ በደስታ ተሞላ ባትሞትብህ መልካም ነበር ደሃ አያልፍለትም ለማለት ነው የገደላችኋት መሞት የለባትም ፈሪሃ የድራማው አድማቂ ፍቅር ነበረች ያስጠላል

  • @tigisttigist292
    @tigisttigist292 5 років тому +20

    ፈሪያ ጎበዝ እናትሽ በጣም ታሣዝነኝ አለች ሁሉንምችላ

  • @mekedesnegash6678
    @mekedesnegash6678 5 років тому +71

    ውይይይይ ፍቅር ፍሊም ላይ እንዳለው ብሆን ምን አለበት

  • @tuhftgsyz5509
    @tuhftgsyz5509 3 роки тому +21

    ኢሚር ከቶ እደኔ ፈሪሀን እሚወዳችሁ💋💋💋

  • @خديجةمحمد-ت6ر
    @خديجةمحمد-ت6ر 3 роки тому +16

    ሀንዴ የኔ ማሪ የኔ አስታራቅ ሀንዴን አለማድነቄን አልችልም

  • @yldenekyldenek239
    @yldenekyldenek239 4 роки тому +13

    ጎልስም ክክክክ ተረትተረትበጣም ትገረማለሽ አይዞሽ እደ አንች አይነት ሰው አፍቃሪ ይሰጥሽ

  • @ፈርዶስፈርዶስ
    @ፈርዶስፈርዶስ 5 років тому +56

    ፈሪሀንና ኢሚርን እምወደዉ

  • @መቅዲነኝየድንግልማርያምል

    እንኳን ደስ ያላችሁ ኢሚር & ፈሪሀ የምር ዛሬ ደስ ብሎኛል

  • @ሀዪነኝጢባራሟ
    @ሀዪነኝጢባራሟ 5 років тому +71

    ፈሪሀ ኢሚር ከተገናኙ በጣም ደስይላል

    • @ምህረቱለዘላለምነው
      @ምህረቱለዘላለምነው 3 роки тому

      ግን ፈርሀ ትሞታለች😓

    • @ሀዪነኝጢባራሟ
      @ሀዪነኝጢባራሟ 3 роки тому

      174አቆረጠውታል

    • @ቢንትሀሰንነኝየኢልምቀላዎ
      @ቢንትሀሰንነኝየኢልምቀላዎ 3 роки тому

      @@ሀዪነኝጢባራሟ ጥጽትይይይይትይይይይይይይይይይይትትይይይትይይትትይይትይትይይይይይይይይጥትይትትጥትይይይይትይይይትትትይትትይይትትትይይይትይይይይይይይይይይይይይይይትይይይይይይይይይይይይይይይይትይትይይትትይይይይይትት

    • @ሀዪነኝጢባራሟ
      @ሀዪነኝጢባራሟ 3 роки тому

      @@ቢንትሀሰንነኝየኢልምቀላዎ እ

    • @MtfkdDehofg
      @MtfkdDehofg 5 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤❤​@@ምህረቱለዘላለምነው

  • @appuae6948
    @appuae6948 4 роки тому +19

    ሀሀሀሀህ ቤትም ለመግዛት አስበሽልኛን ክክክክክ ሳምርሽ ይቅር ወባ

    • @mekihabeshswit3456
      @mekihabeshswit3456 4 роки тому

      ውነተ ወባ አልሽውና ኤስ ጅል ጥርስ

    • @hbdgfs2138
      @hbdgfs2138 3 роки тому

      ምርምወባናት

  • @Tsehay-z7o
    @Tsehay-z7o Рік тому +21

    የሀንደአድናቄወች❤❤

  • @ቲቲነኝቲቲነኝ
    @ቲቲነኝቲቲነኝ 5 років тому +34

    ውይ ኤስ ኢሚር መቀጠል አልችልም
    ያፉዝ አጠሽናል ከዚ ዓይነት አጋጣሚ ይስውረን ጉሉም ምን ሴት ነሽ ሁሉም ስው ሲቀየር ምንም የማትቀየር ጉሉሱም ብቻ ናት ውይ ሌቫት ለፍቅር መታደል እንጂ መታገል የለም

  • @جميلةجميله-خ2ن
    @جميلةجميله-خ2ن Рік тому +43

    አቶ ሊቫት ሲያሳዝን ኡፍፍፍፍ😢😢😢 ኢሚር ባለጌ ነህ ስትሳሳም ከርመህ😢

    • @ZAINABZ-tw9nl
      @ZAINABZ-tw9nl 3 місяці тому +1

      ግን እኮ በሷላይ አልማገጠም ተስፋ ቆርጦ ነው

  • @dreamviewer2135
    @dreamviewer2135 5 років тому +11

    አልህምዱሊላሂ
    ከሚወደን ከምንወደዉ አላህ ይጨምረን

  • @ghyt1077
    @ghyt1077 4 роки тому +13

    አለሀመዱሊላህ መጨረሻ አብረዉ ሁኖ ኢሚረና ፈረሀ ሁሊም ዉሠጥነቹህ

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 2 роки тому +6

    የግሉስም እና የኮራይ ልጂ ስወደዉ💖💖💖💖❤❤💞😍😍😘😘💋💋💋

  • @kokikoki9120
    @kokikoki9120 4 роки тому +26

    ቀጣዩ ያለፈሪያ ባያምርም እስከመጨረሻው ብትተሮግሙልን አሪፍ ነበር የኤሚርን የፍቅሩን ሞት ስቃይ ባማርኛ ቢሆንልን ጥሩ ነበር እላለው

    • @Uae-bl2os
      @Uae-bl2os 4 роки тому

      ደስ አይልም የምር

    • @EdomFente
      @EdomFente 3 місяці тому

      በሌላ ቋንቋ ተለቋል እንዴ????

    • @HayaA-fy5lr
      @HayaA-fy5lr 2 місяці тому

      ​@@EdomFenteአወ በአረበኛ 199አለ

    • @YezinaSisay76
      @YezinaSisay76 Місяць тому

      አረብኛውን እራሱ ሳይጨርሱ ነው የተውት

  • @yfikerenat.yselamfantaya7226
    @yfikerenat.yselamfantaya7226 5 років тому +53

    ሀንዴ በጣም ወደድኩሺ በጣም ቆንጆ ነሺ ሀንዴ ገና አሁን ጥሩ ስራ እየሰራሺ ነው

  • @maliyaabjihad9953
    @maliyaabjihad9953 2 роки тому +4

    እንኳን ደሰ አላቹ እኔም ደስ ብሎኛል አንደ በማሆናቹ!

  • @አንድቀንመልካምይሆናልመል

    ገና ሳያቸው እንባዬ ይመጣም ሲጣሉ ሲሯሯጡ እኔ እንደዚህ አይነት ህይወት ውስጥ ነበርኩ ምን ያረጋል 8 አመት በኋላ ተለያየን እሱም የሌላ እኔም የሌላ በጣም ውስጤ ተነክቶ ነው የማያቸው ብትቀጥሉልን ምኞታችን ነው።

    • @whereisthelove8844
      @whereisthelove8844 3 роки тому

      Yene fkir hiwet lik edezi neber lik ede eimir ena feriha snfaker yelele neber sntala demo merarat neber srachin sibeza sibeza gin be elih yetenesa ke 4 amet behala teleyayen eiyetewadedin esu lemersat eiyemekorku new

    • @fhgfggfchgg129
      @fhgfggfchgg129 2 роки тому

      እኔምፈሪሀካለችቀጥሎፈከለችአቁም

  • @cifufuugifuguig6271
    @cifufuugifuguig6271 4 роки тому +17

    ኤስ ኮራይ መቼም ቢሆን አንዴን አይተዋትም ኤስ ትዳር በፍቅር እንጂ የኢሚርን ስም ስለተነቀሽ ትዳር አይመሰረትም ንቅሳትሽ ቢታይ ባይታይ የኢሚር ልብ ፈሪሃ ጋር ነው

  • @ጦይባየአላህባሪያ-ቘ2መ
    @ጦይባየአላህባሪያ-ቘ2መ 5 років тому +271

    ፈሪሀ እና ኢሚር ሀንደ ኩራይ ዉድድ ነዉ እማደርጋችሁ

    • @fatehataha7096
      @fatehataha7096 5 років тому +1

      ኢሥላማዊ you tube اللة،اكبر d

    • @محمدمحمد-ت9ث3ر
      @محمدمحمد-ت9ث3ر 5 років тому +1

      ፈሪሀ

    • @umuzeynba1925
      @umuzeynba1925 5 років тому +1

      @@fatehataha7096 wdv

    • @makiyamohammed7546
      @makiyamohammed7546 5 років тому +2

      ኢሚርን መውደደን ትቸዋለሁ፡፡ፈሪሀን ሀንዴን ኮራይን እወዳችኋለሁ

    • @zab544
      @zab544 5 років тому +1

      ኢሚር እነ ፈሪሀ ሥዎደቹ

  • @makimakiva157
    @makimakiva157 5 років тому +11

    ዛሬ አንደኛ ነኝ ደሥ ሢል ኤርሚን ባገኘዉ ልክ እንደ ኮሜንቱ😂

  • @MateBaBey
    @MateBaBey Рік тому +4

    ዋውውው ኢሚር ና ፈሪሀ በመጨረሻም ታረቁ ደስ ይላል😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤174 እንጠብቃለን😮😮

    • @zerinaibrahim6056
      @zerinaibrahim6056 Рік тому

      Fariha temotalach 😢😢

    • @ZamiraZayed
      @ZamiraZayed 2 місяці тому

      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @natnaelalemu7889
    @natnaelalemu7889 4 місяці тому +1

    Great story and acting and directing this is one of the best classical Turkish drama.superb work. Tnks for this show.❤❤❤❤❤❤
    Moral of the story
    What a journey of life for emir and feriha. Things of heart are difficult so if we biuld it based on false relationship it will lead us in to pain and failed relationship so always be truthful and honest in relationship.

  • @daswe3ysdrt972
    @daswe3ysdrt972 2 роки тому +2

    ኢሚር እና ፈርሃ እንኳን ደሥሥሥአላችሁ የውዶቸ እውነት ይድርማ ብዙ ግዜአይቸው አለሁ ለማመሥገንቃላት ያጥረኝል

  • @samirawetloves6053
    @samirawetloves6053 5 років тому +63

    አረ በናታቹ ፍረሃ ትሞታለች ትሞታለች አትበሉ አፉ አሁንስ የእምር ስቃይ ማየት አስጠላኝ

  • @AliAhmad-zf3ri
    @AliAhmad-zf3ri 5 років тому +43

    ሀንዴ ድስ ስትይ በጣም ነው ምወድሽ

  • @ሙስሊምነኝእኔሙስሊምሰውብ

    ወይኔ ሌቫት ስታሳዝን. የውነት. አፍቃሪ ነህ 😢😢

  • @KamalDanur
    @KamalDanur Рік тому +19

    የሚያሳዝን ፍፃሜ 😢😢😢😢

  • @Sነኝከወሎ-s5u
    @Sነኝከወሎ-s5u 2 роки тому +4

    ኤሚርና ፈሪሀ አብሬችሁ ስሰቃይ ስሰቃይ ደስ ሊለን ነው መሠል❤❤❤❤🥀🥀

  • @Moon-er8du
    @Moon-er8du 5 років тому +307

    የሚያፈቅሩትን ሰው ተራራ ወጥቶ ሸለቆ ወርዶ አግብቶ ፈቶ ድጋሚ አብረው የሚሆኑት ፊልም ላይ ብቻ ነው ምፅ🤔😔

    • @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ወ3ቀ
      @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ወ3ቀ 5 років тому +5

      ትክክልልልልል

    • @iamtigrayan475
      @iamtigrayan475 5 років тому +7

      እረ በጋሀዱ አለምም አለ ለምሳሌ እኔ

    • @طيبةيمام
      @طيبةيمام 5 років тому +2

      ተለያይቸ፡ቀርቻለሁ ተምወደዉ ተሚወደኝ፡ግን እሱም የየሌላሁኖልእኔም፡የሌላሁኛለሁ ስንገናኝ ስንተያይ ማልቀስ ብቻ።

    • @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ወ3ቀ
      @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ወ3ቀ 5 років тому +1

      @@iamtigrayan475 በፍፁም የለም

    • @iamtigrayan475
      @iamtigrayan475 5 років тому +8

      @@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ወ3ቀ እኔ አለው እህቴ ታሪካችን በጣም አስቸጋሪ ስለነበረ እንለያይ ተባብለን ተለያየን እኔ ከሱ ከተለየው ሌላ ማግባት አደለም ማሰብ አልችልም ነበረ እሱ ግን በቤተሰብ ግፊት እሷን መርሳት አለብህ ተብሎ ድሮ ምታፈቅረውን በግድ ዳሩት ግን ስንተያይ ማልቀስ መነጋገር እንኳን አንችልም ነበረ ከዛ 3 ወር ሙሉ ልቡ እኔጋ አደለም እየተሰቃየ ነው ፍቺውን እቀበላለው ብላ ተፋቱ ከዛ አብረን ካገር ወጣን ግን አልተሳካልኝምና እኔ ወደ ሀገሬ ተመለስኩና ሌላ ቦታ ነው የሄድኩት ግን አብረንነን

  • @appuae6948
    @appuae6948 4 роки тому +12

    ክክክክ ቀለበቱ ተመለሰላት እውነት ተመቸህኝ አሁን ገና አሳዘገኝ ኢሜር

  • @ፎዚያቤንትኢስላም
    @ፎዚያቤንትኢስላም 3 роки тому +3

    ከዚህ በላይ ያለዉን አጠብቁ በጣም እራሥ ያማል እሡም ለበቀል ሢገባ መጨረሻ ጉሥቁልቁሉ ነዉ ሚወጣዉ አሚር ከፈሪሀ ጋ ታይቶ ከሌላ ጋር ያናድዳል

    • @fatumaibrahim5378
      @fatumaibrahim5378 2 роки тому

      እኔማ አልቅሸ ነዉ የጨረስኩት ፍፍፍፍፍየኢሜር መበሳቆል🖤🖤💔😭😭😭💔

  • @ትግራይዓደይማሙቐይ
    @ትግራይዓደይማሙቐይ 4 роки тому +6

    ዋዉዉዉዉዉዉ ደስ ሲል ኢሚርና ፈሪሀ ተጋቡ

  • @mekeliteenatethiopa3783
    @mekeliteenatethiopa3783 3 роки тому +8

    ተመስጭ ያየሁት ፍልም እሂ ነው ደስ ይል ነበር
    ሀዲ ችግር ረመፍታት ተመፍጠር ጀግና ናት ኮራየ ሃራ ዛሀራ

  • @tabahah2902
    @tabahah2902 3 роки тому +11

    ፈሪሀእና ኢሚር ሀንደ ኩራይ ስወዳቺሁ

  • @ሉሉነኝስዳታኛዋሉሉነኝስዳ

    ሌቨንት ለፈሪሀ ይገበት ነበር ምስኪን ትታሽኝ አትሂጂ አለት

  • @سوسو-ح7غ7ع
    @سوسو-ح7غ7ع 5 років тому +9

    ኢሚርበጣምደስይላል ቀለበትህንአፈረስክ ያለፈሪሀደስተኛአኮንም ፈሪሀ የኔቆጆ አሸነፍሽ

  • @hanilove3706
    @hanilove3706 4 роки тому +30

    ፈሪሀ እንደዛ የምትለምነው አባትዋን እናት ብትሆን ትታ አትሄድም ኡፍፍ የእናት አንጀት እኮ 😘

  • @ቃልወሎየዋየእናቷናፋቂ

    ፈሪሀና ኢሚር ሀደ ኮራይ በጣም ነው የሚወዳችሁ ግን ፈሪሀና ኢሚር የሂወት ተሞክሮየ ናችሁ።

  • @እራህሜየኝየቤተሠቦቸናፋቂ

    ፈሪሀ እና ኢሚር እና ካራይ እና ሀደ በጣም ነዉየምወዳቺሁ እዝህላይአቁማቺሆል ለምን ማሮቸ ቀጥሉበት

    • @የዝምታጣዕም
      @የዝምታጣዕም 4 роки тому

      ፈሪና ኢሚር እና ኮራየ ሀንደ በጣም ነው ምወዳችሁ

  • @allahoakber4351
    @allahoakber4351 2 роки тому +3

    ሂወትም ፈተና በፍልም በተና መጨርሻሞት ያለ ደሥታ

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 2 роки тому +5

    ታዋቂ ነኝዴ አለች ጉልፊዳን😄😄😄❤❤❤

  • @Uaq-r2m
    @Uaq-r2m 18 днів тому

    ኢሚርና ፈሪሀ ደስ ሲሉ ሁሉንም ፈተና ያልፋሉ መጨረሻዉ ይመር ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Amuki-j6e
    @Amuki-j6e Рік тому +1

    Hande La ess Lk lkuwa stnagrat asdasasatachign🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሀዩወሎየዋየኡሚናፋቂ
    @ሀዩወሎየዋየኡሚናፋቂ 4 роки тому +46

    ሀንደ ኮራይ ፍሪሀ ኢሚር ውድድድድድድ

  • @እዩወሎየዋ-ኀ2ፈ
    @እዩወሎየዋ-ኀ2ፈ 5 років тому +19

    ምህመት ደነዝ ነህ ፈሪሀየ አይዟሽ ፍቅርሽን ትመልሻለሽ ማማየ ሀደ የኔ ቆንጆ ስወድሽ

  • @seblefentaw1642
    @seblefentaw1642 5 років тому +40

    ልለምናችሁ ፈሪሀ የምትሞትበትን ባርት በህይወት ኑሯ ጥሩ ህይወት እንዲሆን አድርጉት በፈጣሪ ልለምናችሁ

  • @ZahraFatemah
    @ZahraFatemah 9 місяців тому

    በጣም ብጣም ደስ ብሎኛል አሜር ና ፈረሃ ስለ ታረቁ ወይ አሜር ስስቅ ደስ ይላል ኣይደል ይሞቻቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SenaitYallew
    @SenaitYallew 11 місяців тому +1

    3 amet mulu kanchi gar noro baysmsh neber yemigermegn❤❤❤❤❤

  • @bitanyabegashaw3801
    @bitanyabegashaw3801 5 років тому +100

    ኡፍፍፍ በቃ ደና ሁኑ ከዚህ በኃላ መከታተል ላቆም ነው የፈሪሀ መሞት የኢሚር ስቃይ ከሁሉም በላይ ከባድ ነው።ስለነበረን ቆይታ ምስጋናዬ ከልብ ነው

    • @rahmetahmed3635
      @rahmetahmed3635 5 років тому +1

      አልሞተችም ለፊልሙ ነው አለች

    • @muntahausen6334
      @muntahausen6334 5 років тому

      Heoll

    • @selammamotube7574
      @selammamotube7574 5 років тому +4

      ሰላም ናችሁ እባካችሁ 174ትንበአማረኛም ሆነ በአረበኛ ላኩልኝ ስትሞት የሚያሳየኝ ፓርት እፈልጋለው አእምሮየን አመመኝ ካላየሁ ት ሰላም አልሆንም እባካችሁሁ

    • @ስንታየሁየአርሴማልጅ
      @ስንታየሁየአርሴማልጅ 5 років тому +4

      @@selammamotube7574 እህት ስትሞት አይታይም አሷ ኢሚርን ከአገባችዉ በኋላ ሲደንሱ ይተኮስባታል በአረበኛ እይዉ ተቀብራለች

    • @myloveumi8095
      @myloveumi8095 4 роки тому +5

      አልሞተችም ትመጣለች

  • @natanyikoboewlij9281
    @natanyikoboewlij9281 5 років тому +13

    ፈሪሀ ውዴ የኔ ቆጆ ኢሚር ጋር በጣምደስብላቹህኛን

  • @obeobe8532
    @obeobe8532 4 роки тому +18

    ዉይኢሚር አለቀስክ ስታሳዝኑ እናተ ለምን እድህ እየተዋደዳችሁ ለምን ተለያያችሁ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ghaliahali2620
    @ghaliahali2620 11 місяців тому +1

    ኡፍፍፍፍፍ ደስ ሲል ግን መሞት የለባትም ነበር ልጅ ወልዴው ማሳየት ነበርባቼው በተለይ ኤስ የሚሏትን ማቃጠል ነበር ሀንዲ ውስጤ ናት ደስ ስትል

  • @ፈቲነኝስደተኛዋየረሱልወዳ

    ደስ ይላል በመጨረሻ ኤሜርና ፈሪሀ በአንድ ሆኑ ስወዳቸው

  • @gotatomlove2576
    @gotatomlove2576 2 роки тому +5

    ዋው ኢሚር እና ፈሪሀ እንዃን ደሰ አላችሁ 😘😘

  • @sayed2744
    @sayed2744 Рік тому +21

    እረ የሄ ፊልም ጉደኛ ነው እፍፍፍ ልብ ይሰብራል😢😢😢😢😢

    • @jhgfgj4334
      @jhgfgj4334 Рік тому

      በጣም 💔

    • @User_19967
      @User_19967 Рік тому

      በጣም ያስጠላል ሌቨንት ምን አደረገ የሚያሳዝን ሰው ነው 3 አመት ሙሉ እንዲሰቃይ ለምን ተደረገ ወይ መጨረሻ ላይ ምርጥ ሚስት ቢያጋብት ደራሲዎቹሁ ጥሩ ነበር አስቀያሚ ድራማ

    • @አሰናቀችየድንግልልጅ
      @አሰናቀችየድንግልልጅ Рік тому +1

      @@User_19967 አቶ ለባንቴ ፈሪሀን ይገላታል በጣም ያስጠላል መጨረሻው

    • @User_19967
      @User_19967 Рік тому +1

      @@አሰናቀችየድንግልልጅ አረ እሱ አይደለም የሚገላት ኤስ ናት የምትገላት የኤሚሪ የቀድሞ ፍቅረኛ ሌቨንት እኮ አይቶሀቸው መጀመሪያ ሄደ

    • @አሰናቀችየድንግልልጅ
      @አሰናቀችየድንግልልጅ Рік тому

      @@User_19967 እንጂ ብቻ መጨረሻውን አላየሁም አልሰማሁም ምክንያቱም ፈሪሃ ስትሞት ድራማው አስጠላኝ ፈሪሀ ምሞት አልበርባቴ ድረስ ግን ጨካኝ ነው በፈሪሀ ላይ ግን ድራማው ሙሉ አይደለም እሰከ መጨረሻው አይደለም የለቀቆት እዚህ ጋር

  • @AbabaBoky
    @AbabaBoky Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @tgigalhageretigray448
    @tgigalhageretigray448 4 роки тому +1

    Ewuey betam des ylall feriha ena emir gen metrshaw betam ysznal mkniyat Fkrachu ashenfo neber gen demo friha motech betam ysznal lemanegaw betam enmesgnalen hulahum 💔❣️💔

  • @aynutobireabirham9818
    @aynutobireabirham9818 5 років тому +12

    Ferha na emir enkuwan desi alachu betam desi yilal ❤❤

  • @ururhdiiehwugh979
    @ururhdiiehwugh979 Рік тому +4

    ፈሪሀ እና ኢሚር ኣንዃን ደስ ኣላችሁ😘

  • @urgyytedt8663
    @urgyytedt8663 4 роки тому +57

    እባካቹ፡174ልቀቁት

  • @Zahra-hn4vv
    @Zahra-hn4vv Рік тому +2

    ኢሚር እና ፈሪሀ በመታረቃቸው ደስ ብሎኛን🥰 ግን ሊባት😭💔

  • @ሉሉነኝስዳታኛዋሉሉነኝስዳ

    አይ ሀንዴ ለኮራዬ ደክሞኛል የድሮ ሀንዴ አይደላሁም ብላ ለኢሜር እጮኛ ፀጉሯ ሲሳራ ልክ ልኳን ነገራቻት ሀንዴ አድነቂሽ ነኝ

  • @ሀዪነኝጢባራሟ
    @ሀዪነኝጢባራሟ 5 років тому +31

    ፈሪሀና ኢሚርእደሚገናኙአውቄነበር እኮን ደስአላችሁ አይሱ ፈሪሀን ስትጠያት ተመልሳ መጣች ወይታባሽ