КОМЕНТАРІ •

  • @mahiabrahem5676
    @mahiabrahem5676 3 місяці тому +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፈጣሪ የሚለው ቦታ እግዚአብሔር በሚል ቢተካ መልካም ነው

  • @btpictures4651
    @btpictures4651 3 місяці тому +1

    እባክህ ፈጣሪ አትበል ስሙን ጥራው አግዚአብሔር በል

  • @user-dc8lv5op4w
    @user-dc8lv5op4w 3 місяці тому

    ቃለሂወትያሰማልንአ. አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄርወደመልካሙቦታይምራን

  • @mariouset142
    @mariouset142 3 місяці тому

    ቃለሂወት ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤

  • @user-ng4mh8uv5d
    @user-ng4mh8uv5d 3 місяці тому

    ቃለዎትንያሠማልንመግሠማያትንያዊርሥልን❤❤❤❤

  • @beminethabta1505
    @beminethabta1505 3 місяці тому +1

    ጥርብ ድጋይ አይደለም የሰጠው ድጋይ አይደለም ታቦት ነው የሰጠው ታቦቱም ይዞት ሲወርድ ወድቆ ተሰበረ ከዛም ፈጣሪ በማይነቅዝ እጨት ጎኑና ጎኑ በወርቅለብጦ እዲሰራ ለሙሴ አዘዘው ትክክለኛው ብታነቡ ጥሩነው ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @user-tz2yn8ni5y
    @user-tz2yn8ni5y 4 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @AklileGebrel19
    @AklileGebrel19 3 місяці тому +1

    ፈጣሪ የሚለው እግዚአብሄር በሚል ቢቀየር መልካም ነው ።
    እግዚአብሄር = እግዚ = ወልድ = ኢየሱስ ክርስቶስ
    = አብ = አባት
    = ሄር= መንፈስ ቅዱስ
    ስለዚህ እግዚአብሄር ማለት ማነው ማለት ነው? አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ነው ማለት ነው ። ስለዚህ እባካችሁ ክርስቲያነን የምትሉ ክርስትናችሁ የልምድ አይሁን መፅሀፍ ቅዱስን አንብቡ መፅሀፍ ቅዱስን ጠንቅቀው የተረዱ የቤተክርስቲያናችን አባቶችን ጠይቁ።