Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሱበሀን አላህ ማሻ አላህ
ኡዝታዝ አብዱል መናን ላአላሕብዬ እወደሐለሁ አለሕ ይጠብቅሕ ረጅም እድሜ ከሙሉ አፊያ ጋራ ከነ ቤተሠብሕ እመኝልሐለሁ
አልሀምዱሊላህ ከዚህሁሉ ነፃ ያረከን ጌታ ምሥጋና ይገባዋል ኡሥታዝ የሚገርም ታሪክ ነው ባለህበት አላህ ይጠብቅህ
አቡያሲር በጣምየምወደዉ እያሳቀኝ የምሰማዉ ሰዉ እድሜከጤናጋ ያኑርልን ያርብ
subscribe, share በማድረግ ፕሮግራሙን ተደራሽ እናድርግ👍
ማሻአላህ ሰውየው እነትም ፍጣን ነው የሚያስደንቅ ታሪክ ነው ። ከዚህ ሁሉ መውጣትህና አላህን በሚገባ ማወቅህ ትልቅ ጸጋ ነው።
ኡስታዝ አብድል መና አሏህ ይጠብቅህ ከዚም በላይ ለዲነል ኢስላም ምትሰራ ያርግህ 🌷🌷
ሱብሀነከ ያ ቁዱስ ሱብሀነከ ያ ሐዩ ያቀዩም ኡስታዙና ይሄ ቃለ ምልልስ በኦሮምኛ ቋንቋ በሆነ ብዬ ተመኘሁ ።ከዛሬ 20 ዓመት በፊት ሆራ ሀይቅ በሀገርህን እውቅ ክበብ(ጃቦ ፓና) ስሄድ ያየሁት ቂቤ የሚቀባዉ ዛፍ ትዝ አለኝ ወላሂ ቦታዉ ስንደርስ የነበረዉ የሚያስጠላ ስሜት ዛሬ ድረስ ይታወሰኛል ።እንግዲህ እኛ ቢያስ 30 የማንሞላ አስራ ቤቶች ዉስጥ ያለን ልጆች ያስሜት ከተሰማን እየሄዱ ቂቤ የሚቀቡ ምን ይሰማቸዉ ይሆን ። ያረብ ረዲቱ ቢላሂ ረበን ወቢልኢስላሚ ዲነን ወቢሙሐመድን ነቢየን
ሱብሀነላህ የሚገርም ታሪክ ነው ትምህርት አለው በጣም ካንተ ኡስታዝ ብዙ እንጠብቅ አለን የሚገርም ታሪክ ነው ለሙስሊሙ ኡማ ካንተ ብዙ እንጠብቅ አለን
የእኛ ልጆች የትናችሁ ይሄኔ ሙዚቃ ቢሆን ብዛታችሁ ነበር
ስህወላ
ሰህ ከእኔ ጀምሮ
ትክክክል
ሱባህነክ የአላህ ኢነሁ አላ ኩሉ ሽይን ቀድር ሁስታዜ አላህ ከዛ ሁሉ ነገር አውጥቶህ በኢስልምና ያሶበህ ጌታ ምስጋና ይገባው አልሐምድሊላህ ትምርቶችህ ሞሀደራወችህ አላህ በእርግጥ መርጦሀል ኢልምህ በህር ነው ልንጠቀምብህ ያሚገባን ትልቅ ሁስታዝ ኘህ አላህ እሰጅም ሀያትን ከጤና ገር ሰቶህ እስልምናን የምታገለግል ያድርግህ ለኛም ምሳሌ ነህ እና አላህ ይጠብቅህ እህብኩም ሊላሂ ተአላ ብካርዋች አላህ መልካም ስራችውን ይቀበላቹው በርቱልን ጀዛክአላህ ክይር 👏👏👏👏
አጅብአሁን ተፍሲሩን አረበኛውን ስታስተምረውኮ አሏሏሏሏህ።ምን አይነት እድለኛ ነህ።አርአያየ ነህ ኡስታዝልጆቸን ያንተ አይነት ፈህም እንድኖራቸው ዱአየ ነው
masha allaha baga Rabbin gaara ifaa isini fide
Betam yemigerm terik nw, Allahmdullillah dinal Islamin lesetan Allah thank you Allah ❤
إِنَّكَ لَا تَهْدِي مَنْ أحببت وَلَٰكِنَّ اللَّهَ يَهْدِي مَنْ يَشَاءُ
ሳህ አላህ የወደደውን ብቻ ነው ሂድያ የሚሰጠው
ሱብሀን አላህ። አልሃምዱሊላህ ያ ኡስታዝ አላህ የህፈዝክ
Ustazuuna betam mewedek alha yetebikik alhemdulila ala nimatal Islam
ሱብሀንአላህ
ማሻአላሕ ደሥ ሢል
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ሱብን አላህ ጀዛኩም አላህ ኸይር
Walaikum assalam waramtullahi wabarakatuhSallallahu alahi wasallamMashallah very nice storyAlhmdulillahi Rabilalamin
አልሀምዱሊላህ አለናኢመተል ኢስላም
ማሻዓላህህህህህህ አላህ ይጠብቃቹህ በርቱ
ያረብ ሂዳያ የምትሰጠው አንተነህ ህዳያ ስጠን ትክክለኛ መንገድ ምራን አለሀምዱ ሊላህ ሙስሊም ላረከኝ
الله اكبر الله اكبر الله اكبر ما شاء الله تبارك الرحمن الله يحفظكم الله يبارك في عمرك يا رب
ይሄ ነገር ምድር ላይ ያለ ሽርክ ነው ወላሂ የተፃፈ ታሪክ የምትተነትን ነው የመሠለኝ ወናኡዙቢላህ በአቂዳ እንባላል ስት የቆሸሸ ሽርክ ምድር ላይ ተሳፍቶ ሡብሀነክ ረቢ አልሀምዱ ሊላህ አለ ኒአመተል ኢስላም ወናኡዙቢከ ሚነል ሽርክ
Wowwow wow wow wow 🌹🌹🌹🌹🌹
ገራሚ ታሪክነው ዕኮን ዒስላም ተመልስክ
አልሀምዱሊላህ ምስጋና ለአላህ ይገባው
ሱበሀንአላህበጣምደስየሚልነገርነው
سبحان الله كن فيكن አልሂምዱሊላህ ለለዚህ ያበቀኝ አላህ ኻቲማችንን አሰምረውኡሰታዝች አላህ ይጠበቃችሁ
إن الله يهدي من يشاء الله يحفظك ويطول عمرك ويكثر أمثالك أستاذ عبد المنان
Masha Allah ustaz Allah rejime edemea ena teana yiseth
ቀጣዩን እጠብቃለሁ እንሻ አላህ
አሏህ ይጠብቃችሁ ጥሩ ትምርት ነው
ሱበሀን አላህ አጃኢብ ነው ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህግን ውድቻችን የድምፅ ጥራት ይጠበቅ ትንሽ ከጀርባ ያለው ድምፅ ይሰርቃል
ስብሀነላህ አላህ እንኳን መራህ ስለጂኒዎቹ በጣም ይገርማል አውዙቢላህ
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته اهلا اللهم امين
Allah ytebkeh ustazachen
ሱብሀናላህ ባጣም ምገርምናው🌴🌴🌴አልሀምዱሊላህ አላኒዕመቱልእስላም ሱማአልሀምዱሊላህ💞
አለህ እድሜና ጤና ሰቶ ለዲናችን ምትሰሩ የርገቹ አለህ እስልምናችንን ከፍ የድርግልን በመላው አለም
#ክፍል አንድ ሊንክ ua-cam.com/video/YjtFTC4MvZE/v-deo.html#ክፍል ሁለት ሊንክ ua-cam.com/video/_Bs9ZmeW9KU/v-deo.html#ክፍል ሶስት ሊንክ ua-cam.com/video/-3YwQHvd7ZE/v-deo.html
#ዋአለይኩም#اَلسَـــــــــــــــلاّم #وَرَحَمَتُــــــــــــــهِ اللَّٰه #وَبَرَكَــــٰـــــــــــــــــاتَهُ#قَالَ ﷺ: «مَنْ صَلَّ عَلَيَّ #صَلاةً صَلَّ اللهُ عَلَيْهِ #بِهَا عَشَراً»#የአላህ መልእክተኛ ﷺምን አሉ በእኔ ላይ አንድ ጊዜ ሰለዋት ያወረደ አላሁ ሱብሀነሁ ወተአላ #10 ጊዜ ሰለዋት ያወርድበታል ብለዋልና ሰለዋት እናብዛ ያኡመተል ሙሀመድ #ውስታዝ አብዱል መናን ( #አቡ ያሲር) አላህ መርጦህ ከጨለማ ወደብርሀን እንኳንም አመጣህ #መጨረሻህንም አላህ ያሳምርልህ
ሱብሀነላህ የአላህ ተአምር ይገርማል እንኳን ከጨለማ ወደ ብርሀኑ አመጣህ ተደምሜ አዳመጥኩህ
Subhanellah wellahi yemegerm tarik allah ketetegnawun menged mertohal masheallah wellahi ajaeb new
اللهم صل على نبينا محمد
Subhan Allahይሚግርም ታርክ ነው፣ ያአላህ በቅጠትኛው መንገድ ላይ አፅናን።
ياسبحان الله عجيب الحمدلله رب العالمين على نعمة الإسلام
ማሻአላህ
سبحنالله
አልሀምዱሊላ አለ ነኢመተል ኢስላም ጀዛካአላህ ኡስታዙና አስተማሪ ታሪክ ነው
Mashallah
አልሃምዱልላህ ሙስሊም ለደረገኝ ጌታ አላህ ክብር ምስገና ይገበው
ኡስታዜ በጣም ነው የምወድህ አላህ ይውደድህ
ማሻ አላህ ኡስታዝ
ሰበሀንአላህአንተየፈለከውን አድራጊጌታነህናቀጥተኛውንመንገድምራን
الله أكبر😢😢😢
አሚን
የአላህ ይገርማል
☝☝☝☝☝☝
ሱባን አላህ የሚገርም ነው
አላህይጠበቃቹ
👍👍👍❤️❤️❤️☝️☝️☝️
ይገርማል
ሱባሀን አላህ እኔ ሰለምቴ መሆኑን በፊትም አዉቃለሁ ግን ታሪኩ አጃኢብ ነዉ
yenyaa.abesaa.nec
ክፍል ሁለት ኢንሻ አለህ በጉጉት እንጣብቃለን
በጉጉት እንጠብቃለን ሱብሀን አሏህ
Yemigerem tarik الحمدلله على نعمة الإسلام ربنا يحفظكم
Asalamualeykum ya ustaz. Subhan Allah. Yemigerm tarik new. Masha Allah ustazachen Abu Yasir. Ustaz Nasru tinish ye sound meqoraret alebet meselegn. Voice record bistekakel teru new. Kheyr in sha Allah. Jazakumullah Kheyr.
ምገርምነዉ
እደው ፍዝ ዝ ብየ አለቀብኝ
ቤድውው፣ጥራትየለው፣
ለምን ሽር አታደርጉትም በሌላ በኩል ብዙ እየታውች አለው
እሰላሙ አለይኩም ኡስታዝ አብድል መናን ሀጅ አድርጏል ?ኡስታዝ መልስ እፈልጋለው
ቀጣዩ መች ነው የሚለቀቀው
እሚሚጮህነገርአለው
ሰይጣን በእድገት ነው ያዘዋወረህ !መፅሐፍ ቅዱስን አንብበህ ብትመረምረው እና ቁራንን አንብበህ መርምረው ቁራን ከየት መጣ መቼ መጣ ?መፅሐፍ ቅዱስስ መቼ እንዴት ብለህ አስበው" ቁራን መፅሐፍ ቅዱስን ለመቃወም ሰይጣን ኮርጆ ቀድቶ ለመቃወም ሰይጣን ያፃፈው የጨለማ መንገድ ነው። ገድላትና ድርሳናት ስታነበንብ ከርመህ ገደል ገብተህ አረፍከው እዛኛው ቤት እያለህ ያነበብካቸው መፅሐፍቶች የቁራን ታናናሽ ወንድምና እህቶች ናቸው የጦዙ ደብተራዎች የተበተቡዋቸው!እውነቱ ያለው መፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ ነው። ሰው መፅሐፍ ቅዱስን አንብቦ ወደ ትክክለኛው መዳን እንዳይደርስ ሰይጣን ብዙ ተረተረቶችን አፅፏል ከዛውስጥ ቀድመህ ያነበብካቸው ቀሽሞች የፃፉትን ነበረ " ከዛም ዋናውን ማሳቻ ቁራንን ስታየው በነገድላት ደረጃ ስለሆነ የመረመርከው ከድጡ ወደ ማጡ ሆነብህ እጅግ አሳዘንከኝ ነፍስህን ይማረው" የሰው ልጅ ከገነት ከተባረረ ወዲያ ፈጣሪ ዳግም በምህረት የታረቀበትን የመዳኛውን መንገድ ቁራን አጣሞ ዘግቶባቸዋል ለተቀበሉት " ነብይ ኢሳ" ብሎ የተረጎመው ከማሪያም ያለወንድ ዘር የተወለደው እየሱስ ክርስቶስ ከአዳም የወረስነውን ሐጢያታችንን በመስቀል ላይ ተሰቅሎ በደሙ አስታርቆናል ያለ ሐጢያቱ ዋጋ ከፍሎ አድኖናል መሐመድ እንደ አንተ ሰው ነበረ ሐጢያት የነበረበት ላይመለስ ሞቷል ጌታ እየሱስ ግን ሞቶ አልቀረም በሶስተኛው ቀን ተነስቷል ደግሞም ይመለሳል ይመጣል ይሄንን ቁረኑም ይነግረናል መርምር ወገኔ ከመፅሐፍ ቅዱስ ውጪ ያሉትን ተረተረቶች አፄ ዘሪያቆብ አስገድዶ ያፃፋቸው ገድላትና ድርሳናት እንዳሰናከሉህ እርግጠኛ ነኝ ገድላትና ድርሳናት እንዲህ ገደል የሚከቱ ናቸው መፅሐፍ ቅዱስ ግን ትክክለኛውን ብርሃን ያበራልሃል አንብበው
እግዚአብሔር ሰቶ የነሳው ነው
@@busalemdemek7502 ታዋቂው ጋዜጠኛ ኢራናዊዉ ኡስማን ሩሽዲ የሚባለው የእስልምና ሸሪያ ሞት የፈረደበት ጋዜጠኛ እስልምናን ጠንቅቆ አጥንቶ ለአለም ህዝብ በድፍረት ያጋለጠው ጀግና ምን ብሎ ነው የፃፈው? ቁራን ሰይጣን የፃፈው መፅሐፍ ሲሆን እስልምና የጨለማ ጉዞ ነው ብሎ በይፋ አውጆ ዘመኑን በሙሉ በስደት እየኖረ ነው እስልምና የዛርና የአውልያዎች ታላቅ ወንድማቸው ነው
@@11223h_v አብበህተረዳእባክህየሠውልጂእናመለክግዘህንአጨረስሳይመሽብህእዝህመተአትስበክመጀመሪመፃፍችሁንመርምርዝብለህአተናየሌላእምነትተመቸትህበፊትሠምተሀልታነበብክትለወጣለህያመክበትንትይዛለህ
ነፍስ፡ያንዱንነፍስ፡ሀጢያት፡አትሸከምም፡፡፡ሰዉን፡ለመምከርህ፡በፊት፡እራስህንምከር፡እጨለማምገድ፡ያለኸዉ፡አተነህ፡፡፡እዳልከዉ፡አዉ፡ነብያቶችሁሉ፡ሰዉናቸዉ፡ጥርት፡ያሉ፡ያላህ፡መልክተኞች፡ባሮችምነበሩ፡ኢሳ/እየሱስም፡ያላህ፡ባሪያና፡መልክተኛነበር፡፡፡፡ያለወድዘር፡ተፈጠረላልከዉ፡አደሞ፡ወይም፡አዳም፡ያለዉድም፡ያለሴትም፡ዘር፡ነዉ፡የተፈጠረዉ፡፡ለፈጣሪ፡ምንም፡የሚሳን፡ነገር፡የለም፡፡ፈጣሪ፡በፍጡሮቹእጅ፡የሚገደልአይደለም፡፡ልብካለህ፡ልብበር፡ከጥላቻይልቅ፡ቁርአንን፡አብብ፡ትረዳለህ፡አላህ፡ይምራህ
@@samriasamira1111 አዳም ሐጢያት መስራቱን ታምናለህ?ፈጣሪ ያዘዘውን ትዕዛዝ በሰይጣን ሽንገላ በሔዋን አማካይ አትብሉ የተባሉት በመብላታቸው ከፈጣሪ ጋር ቀድሞ የነበራቸው ግንኙነት መበላሸቱን ታምናለህ?ያ " ስህተታቸው ሞትን ማስከተሉስ ልብ ብለሓል?ቁራን ብዙውን ከመፅሐፍ ቅዱስ የተወሰደ ስለሆነ እነኚህ መልእክቶች አይተሃቸው ይሆናል"እናልህ እያንዳንዱ ነብያቶች ወደ ሰው ልጆች የሚላኩት የሚመጡት አላማ እና ግብ አላቸው " በምድራዊ የህግ አሰራር እንኳ" አንድ ሰው ወንጀል ቢፈፅምና ዋስ የመጥራት እድል ቢያገኝ ዋስ የሚህነው አካል ከወንጀል ነፃ የሆነ እንደሁ ብቻ ነው በፍርድቤቱ ተቀባይነት የሚኖረው _____" እና ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ፍፁም ከሐጢያት የነፃ ፃድቅ የነበረ ምንም ሐጢያት ያልሰራ ለሐጢያተኞች ዋስትና ለመስጠት በቀራኒዮ ላይ ተሰቅሎ ሞትን ድል አድርጎ በሶስተኛው ቀን ተነሳ እግዚያብሔርም በእርሱ በኩል ለሚመጡት ያንን የአዳም የውርስ ሐጢያታቸውን በክርስቶስ ደም ደመሰሰ" ቁራን የሚገርመኝ ስለ እየሱስ ብዙ ፅፏል እጅግ ብዙ ታምራትን ሰርቷልም ብሎናል አንዳንዱ እመፅሐፍ ቅዱስ ውስጥም የሌሉ ትንሽ ልብለድ የቶላቀለበት የሆነው ሆኖ ነብይ ኢሳ አሳዳጆች ነበሩት ይለናል እናም ኣሏህ የሚሳነው የለምና ኢሳን ሊገሉት ሲመጡ ከተከታዮቻቸው በአንደኛው ላይ የነብይ ኢሳን አምሳያ አለበሰው ከዛ እነኛ አሳዳጆች ኢሳን አገኘን ብለው ያንን የኢሳን ተከታይ ወስደው ሰቀሉት ይለናል" አሳይቶ መንሳት ይሏል እንዲህ ነው እየሱስ ክርስቶስ ለመጣለት አላማ በሚገባ ፈፅሞ የሄደ ነው እንጂ ምትን አልሸሸም ቁራን ብልጭ አድርጎ መልሶ አዳፈነው እውነታው ግን ቅዱስ መፅሐፉ ምን ይላል? ደሞ አንድ ነገር አስቡ የመፅሐፍ ቅዱስ ታሪክ ምን ሲሆን ከሰማይ ወረደ የተባለው መፅሐፍ ውስጥ እንዴት ተገኘ? የስድስት መቶ ምናምን አመታት የእድሜ ልዩነት ባላቸው መፅሐፎች መሐከል ተቀራራቢ ሐሳቦች እንዴት ተገኘ? በቅን ልቦና እውነትን ከፈለግን ፈጣሪ ይገልጥልናል
ጠንቋይ መጨረሻዉ ክስረት ነዉ ሸህ ሁሴን ጅብሪል (አሏህ ይዘንላቸዉና) ስለ ጠንቋይ ቆሻሻነት ነግረዉናል ።ሲነገረም ይኖራል!
By the way do you know christian prince? he can give you a three minute talk to reconsider your islamic religion.እባካችሁ እስልምናችሁን ለማጠንከር christian prince you tube ላይ ተመልከቱ።
አጂብ ነው
አብዱል መናን ጥምጥሙዋ ግን አሁንም
አሁንም እዉነትን አላገኘህም ፈልግ
እናትክ ላይ የነበረው እና አንተጋር አብሮ የተወለደው ዛር መጀመሪያ ወደክርስትና መምጣትክን አልወደድልህም ተናዶብህ ነበር ሌላው ደግሞ አንተና በተሰቦችክ ጨርሳችሁ የዛር አምልኮትን አልትዋቹም። በዚህ ሁነታ በቤታቹ ዉስጥ የሚመልከው ዛር የተቆጣ ሆኖ በነበረበት ሰአት ወንድምክ ብእምነት በምትጋት ምጽሃፍ ቅዱስ ማንበብ ፣አንተን ይዞ ሰንበት ትምርትቤት እና ሰርክ ጉባኤ መሄዳቹን ስላልወደደ ወንድምህን ገደለው አንተም ክርስትናውን ጠበቅ ማረግ ስትጀምር በህመም ቀጣህ ከሁለት የሚያመልኩ እናትክ ለገብርኤል ተስለው ዳንክ ታድያ ባንተላይ እና በቤተሰቦችክ ላይ የነገሰው የአወልያ እና የአዳልሞቲ መንፈስ ወደፊት አንተን (ፈረሱን ጥንቁዋይ)በማድረግ ፈራጅ እና አስመላኪ ሊያደርግ ያቀድው እቅዱ ሊበላሽበት ንደሆነ ሲረዳና እንዳታመልጠው ስለፈለገ እንዳያጣህ ሙስሊም አደረገህ በልበሙሉነት የምናገረው ታድያ አሁን አንተን በእስልምና እምነት ዉስጥ በጣም ቅ የተናገርከው ጠብ የማይል ቅዱስ ሙስሊም በማድረግ በሌላመንገድ ስራውን ይሰራል። ነገር ግን ቤተስባቹ ሙሉ ለሙሉ የዛር አምልኮን ትቶ ንሰሃ በመግባት፣ሱባኤ በመያዝ፣ጽበል በመጥመቅ እና በመቁረብ ብትተጉ ኖሮ ዛሩ በጸበል ቦታላይ ትዋርዶ ወደሲኦል የውርድ ነበር ወንድምህም ሆነ ሌሎቹ የበተሰቦችክ አባላት ፍጻሜያቸው አሳዛኝ አይሆንም አንተም ሙስሊም አጦንም ነበር። አንድ ነገር በእርግጠኛነት የምናገረውግን አንተ ክልብህ ቅድስት ድንግል ማርያምን እና ቅዱስ ገብርኤልን የምትወድ ከሆነ በእግዚያብሔር ፍቃድ አንድ ቀን ትመለሳለህ።
ገድላትና ድርሳናት ገደል የሚከቱ የሰይጣን መልእክቶችናቸው። ህዝቡ መፅሐፍ ቅዱስን አንብቦ ጌታ እየሱስ ብቸኛ አዳኝነቱን እንዳያውቅ ሰይጣን የጋረደበት ትልቁ መጋረጃ ነው! መዳን በሌላ በማንም የለም። ይለናል እኮ ቅዱስ መፅሐፉ የምን መዘላበድ ነው የተክለሐይማኖት ተቅማጥ ካዳነ እየሱስ ለምን ያንን ሁሉ መስዋዕት ከፈለልን?
ይሄ ተረትህ ደብሮት እኮ ነው ወደ እስልምና የመጣው
@@mohyass7714 ላዩ ላይ ያለው የዛር መንፈስ ነው ሙስሊም ያደረገው። ሲጀመርም ቤተሰቡም ከዛር አምልኮ የነጻ አይደለም ከዛር አምልኮ ነጻ ለመውጣት ሰይጣንን መቃወም ማለትም፣አዳልሞቲን፣ጠቁዋርን፣ወሰንጋላን፣ሼህ አምበሶ፣ሰይድናከድርን፣አውልያን፣ሙሄት፣አርሜት፣ኢንንናስ፣ሙጬ ዘሪጋን፣ታዬ ከራማን፣አዮ ሞሚናትን፣አቴቴ ጨሌን፣አመቺሳን ማስታቀፍ ማቆም፣ፈጫሳ፣ፈረቀሳ፣ቦረንቲቻን ...ወዘተ ተቃውመክ ንሰሃ ገብተህ ስትጾም ስትጸልይ እና ስትቆርብ ሰይጣን ጥሎክ ይሄዳል ከእግዚያብሔርም ይታረቃል። ነገር ግን 95% ኢትዮጵያ ዉስጥ በክርስትናውም እስልምናውስጥም ያሉት ህዝቦች ባእድ አምልኮን በጎን ሰለሚያደርጉ ከሰይጣን እስራት ነጻ አይደለንም ለዛም ነው እንዲህ ክፉህዝቦች የሆነው።አንተም ወንድሜ በእርገጠኛነት በተሰቦችክ ዉስጥ አንዱ መንፈስ ሲመለክ ነበር አንተም ከአጋንንት እስራት ነጻ አይደለህም ስለዚህ ስለማታውቀው ነገር አታውራ።
👍👍👍👍👍👍👍
Okay
ሡበሀን አላህ አላህ ምን ይሳነዋል
سبحان الله
ሱበሀን አላህ
ማሻ አላህ
ኡዝታዝ አብዱል መናን ላአላሕብዬ እወደሐለሁ አለሕ ይጠብቅሕ ረጅም እድሜ ከሙሉ አፊያ ጋራ ከነ ቤተሠብሕ እመኝልሐለሁ
አልሀምዱሊላህ ከዚህሁሉ ነፃ ያረከን ጌታ ምሥጋና ይገባዋል ኡሥታዝ የሚገርም ታሪክ ነው ባለህበት አላህ ይጠብቅህ
አቡያሲር በጣምየምወደዉ እያሳቀኝ የምሰማዉ ሰዉ እድሜከጤናጋ ያኑርልን ያርብ
subscribe, share በማድረግ ፕሮግራሙን ተደራሽ እናድርግ👍
ማሻአላህ ሰውየው እነትም ፍጣን ነው የሚያስደንቅ ታሪክ ነው ። ከዚህ ሁሉ መውጣትህና አላህን በሚገባ ማወቅህ ትልቅ ጸጋ ነው።
ኡስታዝ አብድል መና አሏህ ይጠብቅህ ከዚም በላይ ለዲነል ኢስላም ምትሰራ ያርግህ 🌷🌷
ሱብሀነከ ያ ቁዱስ ሱብሀነከ ያ ሐዩ ያቀዩም
ኡስታዙና ይሄ ቃለ ምልልስ በኦሮምኛ ቋንቋ በሆነ ብዬ ተመኘሁ ።
ከዛሬ 20 ዓመት በፊት ሆራ ሀይቅ በሀገርህን እውቅ ክበብ(ጃቦ ፓና) ስሄድ ያየሁት ቂቤ የሚቀባዉ ዛፍ ትዝ አለኝ ወላሂ ቦታዉ ስንደርስ የነበረዉ የሚያስጠላ ስሜት ዛሬ ድረስ ይታወሰኛል ።እንግዲህ እኛ ቢያስ 30 የማንሞላ አስራ ቤቶች ዉስጥ ያለን ልጆች ያስሜት ከተሰማን እየሄዱ ቂቤ የሚቀቡ ምን ይሰማቸዉ ይሆን ። ያረብ ረዲቱ ቢላሂ ረበን ወቢልኢስላሚ ዲነን ወቢሙሐመድን ነቢየን
ሱብሀነላህ የሚገርም ታሪክ ነው ትምህርት አለው በጣም ካንተ ኡስታዝ ብዙ እንጠብቅ አለን የሚገርም ታሪክ ነው ለሙስሊሙ ኡማ ካንተ ብዙ እንጠብቅ አለን
የእኛ ልጆች የትናችሁ ይሄኔ ሙዚቃ ቢሆን ብዛታችሁ ነበር
ስህወላ
ሰህ ከእኔ ጀምሮ
ትክክክል
ሱባህነክ የአላህ ኢነሁ አላ ኩሉ ሽይን ቀድር ሁስታዜ አላህ ከዛ ሁሉ ነገር አውጥቶህ በኢስልምና ያሶበህ ጌታ ምስጋና ይገባው አልሐምድሊላህ ትምርቶችህ ሞሀደራወችህ አላህ በእርግጥ መርጦሀል ኢልምህ በህር ነው ልንጠቀምብህ ያሚገባን ትልቅ ሁስታዝ ኘህ አላህ እሰጅም ሀያትን ከጤና ገር ሰቶህ እስልምናን የምታገለግል ያድርግህ ለኛም ምሳሌ ነህ እና አላህ ይጠብቅህ እህብኩም ሊላሂ ተአላ
ብካርዋች አላህ መልካም ስራችውን ይቀበላቹው በርቱልን ጀዛክአላህ ክይር 👏👏👏👏
አጅብ
አሁን ተፍሲሩን አረበኛውን ስታስተምረውኮ አሏሏሏሏህ።ምን አይነት እድለኛ ነህ።አርአያየ ነህ ኡስታዝ
ልጆቸን ያንተ አይነት ፈህም እንድኖራቸው ዱአየ ነው
masha allaha baga Rabbin gaara ifaa isini fide
Betam yemigerm terik nw, Allahmdullillah dinal Islamin lesetan Allah thank you Allah ❤
إِنَّكَ لَا تَهْدِي مَنْ أحببت وَلَٰكِنَّ اللَّهَ يَهْدِي مَنْ يَشَاءُ
ሳህ አላህ የወደደውን ብቻ ነው ሂድያ የሚሰጠው
ሱብሀን አላህ። አልሃምዱሊላህ ያ ኡስታዝ አላህ የህፈዝክ
Ustazuuna betam mewedek alha yetebikik alhemdulila ala nimatal Islam
ሱብሀንአላህ
ማሻአላሕ ደሥ ሢል
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ሱብን አላህ ጀዛኩም አላህ ኸይር
Walaikum assalam waramtullahi wabarakatuh
Sallallahu alahi wasallam
Mashallah very nice story
Alhmdulillahi Rabilalamin
አልሀምዱሊላህ አለናኢመተል ኢስላም
ማሻዓላህህህህህህ አላህ ይጠብቃቹህ በርቱ
ያረብ ሂዳያ የምትሰጠው አንተነህ ህዳያ ስጠን ትክክለኛ መንገድ ምራን አለሀምዱ ሊላህ ሙስሊም ላረከኝ
الله اكبر الله اكبر الله اكبر ما شاء الله تبارك الرحمن الله يحفظكم الله يبارك في عمرك يا رب
ይሄ ነገር ምድር ላይ ያለ ሽርክ ነው ወላሂ የተፃፈ ታሪክ የምትተነትን ነው የመሠለኝ ወናኡዙቢላህ በአቂዳ እንባላል ስት የቆሸሸ ሽርክ ምድር ላይ ተሳፍቶ ሡብሀነክ ረቢ አልሀምዱ ሊላህ አለ ኒአመተል ኢስላም ወናኡዙቢከ ሚነል ሽርክ
Wowwow wow wow wow 🌹🌹🌹🌹🌹
ገራሚ ታሪክነው ዕኮን ዒስላም ተመልስክ
አልሀምዱሊላህ ምስጋና ለአላህ ይገባው
ሱበሀንአላህበጣምደስየሚልነገርነው
سبحان الله كن فيكن አልሂምዱሊላህ ለለዚህ ያበቀኝ አላህ ኻቲማችንን አሰምረው
ኡሰታዝች አላህ ይጠበቃችሁ
إن الله يهدي من يشاء الله يحفظك ويطول عمرك ويكثر أمثالك أستاذ عبد المنان
Masha Allah ustaz Allah rejime edemea ena teana yiseth
ቀጣዩን እጠብቃለሁ እንሻ አላህ
አሏህ ይጠብቃችሁ ጥሩ ትምርት ነው
ሱበሀን አላህ አጃኢብ ነው ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ
ግን ውድቻችን የድምፅ ጥራት ይጠበቅ ትንሽ ከጀርባ ያለው ድምፅ ይሰርቃል
ስብሀነላህ አላህ እንኳን መራህ ስለጂኒዎቹ በጣም ይገርማል አውዙቢላህ
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته اهلا اللهم امين
Allah ytebkeh ustazachen
ሱብሀናላህ ባጣም ምገርምናው
🌴🌴🌴አልሀምዱሊላህ አላኒዕመቱልእስላም ሱማአልሀምዱሊላህ💞
አለህ እድሜና ጤና ሰቶ ለዲናችን ምትሰሩ የርገቹ
አለህ እስልምናችንን ከፍ የድርግልን በመላው አለም
#ክፍል አንድ ሊንክ ua-cam.com/video/YjtFTC4MvZE/v-deo.html
#ክፍል ሁለት ሊንክ ua-cam.com/video/_Bs9ZmeW9KU/v-deo.html
#ክፍል ሶስት ሊንክ ua-cam.com/video/-3YwQHvd7ZE/v-deo.html
#ዋአለይኩም
#اَلسَـــــــــــــــلاّم
#وَرَحَمَتُــــــــــــــهِ اللَّٰه #وَبَرَكَــــٰـــــــــــــــــاتَهُ
#قَالَ ﷺ: «مَنْ صَلَّ عَلَيَّ #صَلاةً صَلَّ اللهُ عَلَيْهِ #بِهَا عَشَراً»
#የአላህ መልእክተኛ ﷺምን አሉ በእኔ ላይ አንድ ጊዜ ሰለዋት ያወረደ አላሁ ሱብሀነሁ ወተአላ #10 ጊዜ ሰለዋት ያወርድበታል ብለዋልና ሰለዋት እናብዛ ያኡመተል ሙሀመድ
#ውስታዝ አብዱል መናን ( #አቡ ያሲር) አላህ መርጦህ ከጨለማ ወደብርሀን እንኳንም አመጣህ #መጨረሻህንም አላህ ያሳምርልህ
ሱብሀነላህ የአላህ ተአምር ይገርማል እንኳን ከጨለማ ወደ ብርሀኑ አመጣህ ተደምሜ አዳመጥኩህ
Subhanellah wellahi yemegerm tarik allah ketetegnawun menged mertohal masheallah wellahi ajaeb new
اللهم صل على نبينا محمد
Subhan Allah
ይሚግርም ታርክ ነው፣ ያአላህ በቅጠትኛው መንገድ ላይ አፅናን።
ياسبحان الله عجيب
الحمدلله رب العالمين على نعمة الإسلام
ማሻአላህ
سبحنالله
አልሀምዱሊላ አለ ነኢመተል ኢስላም ጀዛካአላህ ኡስታዙና አስተማሪ ታሪክ ነው
Mashallah
አልሃምዱልላህ ሙስሊም ለደረገኝ ጌታ አላህ ክብር ምስገና ይገበው
ኡስታዜ በጣም ነው የምወድህ አላህ ይውደድህ
ማሻ አላህ ኡስታዝ
ሰበሀንአላህአንተየፈለከውን አድራጊጌታነህናቀጥተኛውንመንገድምራን
الله أكبر😢😢😢
አሚን
የአላህ ይገርማል
☝☝☝☝☝☝
ሱባን አላህ የሚገርም ነው
አላህ
ይጠበቃቹ
👍👍👍❤️❤️❤️☝️☝️☝️
ይገርማል
ሱባሀን አላህ እኔ ሰለምቴ መሆኑን በፊትም አዉቃለሁ ግን ታሪኩ አጃኢብ ነዉ
yenyaa.abesaa.nec
ክፍል ሁለት ኢንሻ አለህ በጉጉት እንጣብቃለን
በጉጉት እንጠብቃለን ሱብሀን አሏህ
Yemigerem tarik الحمدلله على نعمة الإسلام
ربنا يحفظكم
Asalamualeykum ya ustaz. Subhan Allah. Yemigerm tarik new. Masha Allah ustazachen Abu Yasir. Ustaz Nasru tinish ye sound meqoraret alebet meselegn. Voice record bistekakel teru new. Kheyr in sha Allah. Jazakumullah Kheyr.
ምገርምነዉ
እደው ፍዝ ዝ ብየ አለቀብኝ
ቤድውው፣ጥራትየለው፣
ለምን ሽር አታደርጉትም በሌላ በኩል ብዙ እየታውች አለው
እሰላሙ አለይኩም ኡስታዝ አብድል መናን ሀጅ አድርጏል ?ኡስታዝ መልስ እፈልጋለው
ቀጣዩ መች ነው የሚለቀቀው
እሚሚጮህነገርአለው
ሰይጣን በእድገት ነው ያዘዋወረህ !
መፅሐፍ ቅዱስን አንብበህ ብትመረምረው እና ቁራንን አንብበህ መርምረው ቁራን ከየት መጣ መቼ መጣ ?
መፅሐፍ ቅዱስስ መቼ እንዴት ብለህ አስበው" ቁራን መፅሐፍ ቅዱስን ለመቃወም ሰይጣን ኮርጆ ቀድቶ ለመቃወም ሰይጣን ያፃፈው የጨለማ መንገድ ነው። ገድላትና ድርሳናት ስታነበንብ ከርመህ ገደል ገብተህ አረፍከው እዛኛው ቤት እያለህ ያነበብካቸው መፅሐፍቶች የቁራን ታናናሽ ወንድምና እህቶች ናቸው የጦዙ ደብተራዎች የተበተቡዋቸው!
እውነቱ ያለው መፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ ነው። ሰው መፅሐፍ ቅዱስን አንብቦ ወደ ትክክለኛው መዳን እንዳይደርስ ሰይጣን ብዙ ተረተረቶችን አፅፏል ከዛውስጥ ቀድመህ ያነበብካቸው ቀሽሞች የፃፉትን ነበረ " ከዛም ዋናውን ማሳቻ ቁራንን ስታየው በነገድላት ደረጃ ስለሆነ የመረመርከው ከድጡ ወደ ማጡ ሆነብህ እጅግ አሳዘንከኝ ነፍስህን ይማረው" የሰው ልጅ ከገነት ከተባረረ ወዲያ ፈጣሪ ዳግም በምህረት የታረቀበትን የመዳኛውን መንገድ ቁራን አጣሞ ዘግቶባቸዋል ለተቀበሉት " ነብይ ኢሳ" ብሎ የተረጎመው ከማሪያም ያለወንድ ዘር የተወለደው እየሱስ ክርስቶስ ከአዳም የወረስነውን ሐጢያታችንን በመስቀል ላይ ተሰቅሎ በደሙ አስታርቆናል ያለ ሐጢያቱ ዋጋ ከፍሎ አድኖናል መሐመድ እንደ አንተ ሰው ነበረ ሐጢያት የነበረበት ላይመለስ ሞቷል ጌታ እየሱስ ግን ሞቶ አልቀረም በሶስተኛው ቀን ተነስቷል ደግሞም ይመለሳል ይመጣል ይሄንን ቁረኑም ይነግረናል መርምር ወገኔ ከመፅሐፍ ቅዱስ ውጪ ያሉትን ተረተረቶች አፄ ዘሪያቆብ አስገድዶ ያፃፋቸው ገድላትና ድርሳናት እንዳሰናከሉህ እርግጠኛ ነኝ ገድላትና ድርሳናት እንዲህ ገደል የሚከቱ ናቸው መፅሐፍ ቅዱስ ግን ትክክለኛውን ብርሃን ያበራልሃል አንብበው
እግዚአብሔር ሰቶ የነሳው ነው
@@busalemdemek7502 ታዋቂው ጋዜጠኛ ኢራናዊዉ ኡስማን ሩሽዲ የሚባለው የእስልምና ሸሪያ ሞት የፈረደበት ጋዜጠኛ እስልምናን ጠንቅቆ አጥንቶ ለአለም ህዝብ በድፍረት ያጋለጠው ጀግና ምን ብሎ ነው የፃፈው? ቁራን ሰይጣን የፃፈው መፅሐፍ ሲሆን እስልምና የጨለማ ጉዞ ነው ብሎ በይፋ አውጆ ዘመኑን በሙሉ በስደት እየኖረ ነው እስልምና የዛርና የአውልያዎች ታላቅ ወንድማቸው ነው
@@11223h_v አብበህተረዳእባክህየሠውልጂእናመለክግዘህንአጨረስሳይመሽብህእዝህመተአትስበክመጀመሪመፃፍችሁንመርምርዝብለህአተናየሌላእምነትተመቸትህበፊትሠምተሀልታነበብክትለወጣለህያመክበትንትይዛለህ
ነፍስ፡ያንዱንነፍስ፡ሀጢያት፡አትሸከምም፡፡፡ሰዉን፡ለመምከርህ፡በፊት፡እራስህንምከር፡እጨለማምገድ፡ያለኸዉ፡አተነህ፡፡፡እዳልከዉ፡አዉ፡ነብያቶችሁሉ፡ሰዉናቸዉ፡ጥርት፡ያሉ፡ያላህ፡መልክተኞች፡ባሮችምነበሩ፡ኢሳ/እየሱስም፡ያላህ፡ባሪያና፡መልክተኛነበር፡፡፡፡ያለወድዘር፡ተፈጠረላልከዉ፡አደሞ፡ወይም፡አዳም፡ያለዉድም፡ያለሴትም፡ዘር፡ነዉ፡የተፈጠረዉ፡፡ለፈጣሪ፡ምንም፡የሚሳን፡ነገር፡የለም፡፡ፈጣሪ፡በፍጡሮቹእጅ፡የሚገደልአይደለም፡፡ልብካለህ፡ልብበር፡ከጥላቻይልቅ፡ቁርአንን፡አብብ፡ትረዳለህ፡አላህ፡ይምራህ
@@samriasamira1111 አዳም ሐጢያት መስራቱን ታምናለህ?
ፈጣሪ ያዘዘውን ትዕዛዝ በሰይጣን ሽንገላ በሔዋን አማካይ አትብሉ የተባሉት በመብላታቸው ከፈጣሪ ጋር ቀድሞ የነበራቸው ግንኙነት መበላሸቱን ታምናለህ?
ያ " ስህተታቸው ሞትን ማስከተሉስ ልብ ብለሓል?
ቁራን ብዙውን ከመፅሐፍ ቅዱስ የተወሰደ ስለሆነ እነኚህ መልእክቶች አይተሃቸው ይሆናል"
እናልህ እያንዳንዱ ነብያቶች ወደ ሰው ልጆች የሚላኩት የሚመጡት አላማ እና ግብ አላቸው " በምድራዊ የህግ አሰራር እንኳ" አንድ ሰው ወንጀል ቢፈፅምና ዋስ የመጥራት እድል ቢያገኝ ዋስ የሚህነው አካል ከወንጀል ነፃ የሆነ እንደሁ ብቻ ነው በፍርድቤቱ ተቀባይነት የሚኖረው _____" እና ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ፍፁም ከሐጢያት የነፃ ፃድቅ የነበረ ምንም ሐጢያት ያልሰራ ለሐጢያተኞች ዋስትና ለመስጠት በቀራኒዮ ላይ ተሰቅሎ ሞትን ድል አድርጎ በሶስተኛው ቀን ተነሳ እግዚያብሔርም በእርሱ በኩል ለሚመጡት ያንን የአዳም የውርስ ሐጢያታቸውን በክርስቶስ ደም ደመሰሰ" ቁራን የሚገርመኝ ስለ እየሱስ ብዙ ፅፏል እጅግ ብዙ ታምራትን ሰርቷልም ብሎናል አንዳንዱ እመፅሐፍ ቅዱስ ውስጥም የሌሉ ትንሽ ልብለድ የቶላቀለበት የሆነው ሆኖ ነብይ ኢሳ አሳዳጆች ነበሩት ይለናል እናም ኣሏህ የሚሳነው የለምና ኢሳን ሊገሉት ሲመጡ ከተከታዮቻቸው በአንደኛው ላይ የነብይ ኢሳን አምሳያ አለበሰው ከዛ እነኛ አሳዳጆች ኢሳን አገኘን ብለው ያንን የኢሳን ተከታይ ወስደው ሰቀሉት ይለናል" አሳይቶ መንሳት ይሏል እንዲህ ነው እየሱስ ክርስቶስ ለመጣለት አላማ በሚገባ ፈፅሞ የሄደ ነው እንጂ ምትን አልሸሸም ቁራን ብልጭ አድርጎ መልሶ አዳፈነው እውነታው ግን ቅዱስ መፅሐፉ ምን ይላል? ደሞ አንድ ነገር አስቡ የመፅሐፍ ቅዱስ ታሪክ ምን ሲሆን ከሰማይ ወረደ የተባለው መፅሐፍ ውስጥ እንዴት ተገኘ? የስድስት መቶ ምናምን አመታት የእድሜ ልዩነት ባላቸው መፅሐፎች መሐከል ተቀራራቢ ሐሳቦች እንዴት ተገኘ? በቅን ልቦና እውነትን ከፈለግን ፈጣሪ ይገልጥልናል
ጠንቋይ መጨረሻዉ ክስረት ነዉ ሸህ ሁሴን ጅብሪል (አሏህ ይዘንላቸዉና) ስለ ጠንቋይ ቆሻሻነት ነግረዉናል ።ሲነገረም ይኖራል!
By the way do you know christian prince?
he can give you a three minute talk to reconsider your islamic religion.
እባካችሁ እስልምናችሁን ለማጠንከር christian prince you tube ላይ ተመልከቱ።