[ቲቢ ጆሽዋ Prophet TB Joshua] ነብይ ዘካሪያስ እና ህዝቡ ስለቲቢ ጆሽዋና ስለሚኒስትሪው ጸለዩ። SCOAN TB Joshua Emmanuel TV

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 280

  • @ሳራ-ጀ8ወ
    @ሳራ-ጀ8ወ 3 роки тому +12

    ጌታን ሳያውቁ ሲኮል የሚገቡት ናቸው በጣም የሚያሳዝኑን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እሱ እድለኛ ነው ወንጌል ይቀጥላል

    • @destaadestaaa2544
      @destaadestaaa2544 3 роки тому

      😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @buritamengesha9437
      @buritamengesha9437 3 роки тому +1

      በጣም ፡ትክክል፡እሱ፡በአሁኑ፡ስአት፡ከአባቱ፡ጋር፡እረፍት፡ላይ፡ነዉ።

    • @dannyboy3937
      @dannyboy3937 3 роки тому +1

      በጣም ከሽ ኩሽ ሳይል specially በዚህ ዘመን እንደ ሄኖክ እግዚአብሔር ሰለ ወሰደው ያልተገኛ ሰው ዕድለኛ

    • @yeshigetachew1044
      @yeshigetachew1044 3 роки тому

      Tabarike.

  • @hannahanna826
    @hannahanna826 3 роки тому +9

    ስለሁሉም ነገር ጌታ ይባረክ

  • @tesfahuntilahun1038
    @tesfahuntilahun1038 3 роки тому +3

    God bless you Prophet Zekariyas⚘🌸🌾

  • @እየሱስያድናል-ፀ2ወ
    @እየሱስያድናል-ፀ2ወ 3 роки тому +1

    በእውነት የታደለ ነው እግዚአብሔር እከመጨረሻው ቀን አገልግሎት ነው የሞተ ለኔ መታደል ነው ብየዋለሁ እግዚአብሔር ለወዳጅ ዘመዶቹ መጽናናት ያድርግ

  • @mare1202
    @mare1202 3 роки тому +11

    ጌታ ይሱስ የወደደው አርገዋል ክበር ይሁንለት

  • @hchdhhdhhvdbddbdb385
    @hchdhhdhhvdbddbdb385 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር በጌንት ያኑርክ አሜን ።

  • @buritamengesha9437
    @buritamengesha9437 3 роки тому +1

    አሜን፡አሜን፡እግዛብሄር፡አገልጋዩን፡ያስነሳል።

  • @fghh5572
    @fghh5572 3 роки тому +8

    በጣም ደንግጫለው አዝኛለሁም 💔🤕
    ጌታ እየሱስ በወደደው ሰዓት የወደደውን አድርጓልና ስሙ ይባረክ መለዓክ ታጅቡ ወደ ተገዛለት ለኖረለት አምላኩ በእቅፉ ይኖር ዘንድ ምድርን ተሰናብቷል🙏💔ጌታ ግን ፍቃዱ ቢሆን መልሶ ቢልክን ምነኛ ደስ ባለን😭💔
    ለቤተሰቦቹ በመንፈስ ለወለዳቸው ሁሉ መፅናናት ይሁን😭💔

  • @tsegamezmur439
    @tsegamezmur439 3 роки тому

    ሰለ ሁሉም ነገር ክብር ምስጋና እልልልል ይሁንለት የኔ ጌታ🙏ዘመንህ ህይወት አገልግሎት በጌታ ስም ይባርክ

  • @fisonshebru4029
    @fisonshebru4029 3 роки тому +4

    ጆሽዋ ያባቴልጅ ግዜዬ ስደርስ በሰማይ እንገናኛለን

  • @addis1395
    @addis1395 3 роки тому +1

    እስከመጨረሻ በእውነት ጌታን አገልግሎ መሄድ መታደል ነው

  • @mryamm6582
    @mryamm6582 2 роки тому

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 👍👍👍

  • @wubityedemufireenegh5601
    @wubityedemufireenegh5601 3 роки тому +2

    ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ይምስገን ሁችንም አልቀሰን እግዚአብሔር ያከዉ ይሁን በየአንድ አንዳችን ህዎት ጌታ ይክበርብን

  • @muluyimer3488
    @muluyimer3488 3 роки тому +2

    Thank you prophet zekarias you mentioned the great man of God . we loved him dearly.

    • @issaahmed8504
      @issaahmed8504 3 роки тому

      ua-cam.com/video/QN6cAeWAXAk/v-deo.html

    • @favourgrace7609
      @favourgrace7609 3 роки тому

      More grace blessing anointed on you prophet zakaria

  • @kiyakibe12
    @kiyakibe12 2 роки тому

    አሜን አሜን ጌታ ሰሙ ይባራኩ

  • @WiirtuuJanaa
    @WiirtuuJanaa 3 роки тому +1

    Thanks Prophet Zekaryass. God bless you. sorry Rest in peace Tb Joshowa.

  • @nigistnat1505
    @nigistnat1505 3 роки тому +1

    ተባረክ የኔ ዉድ ወንድም ዘኪዬ ያንተም ፍፃሜ ይመርልን ተባረክ

  • @genetwmichael3654
    @genetwmichael3654 3 роки тому +1

    We love jeswa

  • @saharabaty3925
    @saharabaty3925 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @melatsnlayw80
    @melatsnlayw80 3 роки тому

    አሜን ጌታ በስራው ጻድቅነው።

    • @anyalemasrat7637
      @anyalemasrat7637 3 роки тому

      ጌታ እየሱስ ለኔ አታልቅሱ ለራሳችሁ አልቅሱ አለ እሱ የተሰጠውን ጨርሳአል እናንተ ግን እንደዜህ ስትዋሹና ጌታእንዳይመጣብህ የምታላግጥበት ጌታ በድንገት ይመጣል

  • @emebetmezgebu4087
    @emebetmezgebu4087 3 роки тому

    ነብይ ዘኪ በአንተና በሀዋሪያ ከበቡሽ (ማሚ) አገልግሎት በጣም ነው ደስ የሚለኝ የወንጌል አርበኞች ጌታ ለራሱ ስራ የለያችሁ የእግዚያብሄር ሰዎች ናችሁ በእናንተ አግልግሎት በጣም ነው የተባረኩ አገልግሎታችሁን ሳይ ይህን የወንጌል ስራ አብሬ ብሰራ ብዬ እመኛለሁ እናፍቃለሁ ይህን አግልግሎት ጌታ ሲያየው እንዴት ደስ ይለው ። በእውነት በጣም ነው የምወዳችሁ የማከብራችሁ ጌታ አብዝተቶ አብዝቶ አብዝቶ በሰማይም በምድርም የይባርካችሁ ተባረኩ ለበረከት ሁን ከዚህ በላይ ጌታ በእናንተ የይጠቀምባችሁ።

    • @alpharr6804
      @alpharr6804 3 роки тому

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💓💓💓💓😭😭😭😭

  • @holytubeethiopia3495
    @holytubeethiopia3495 3 роки тому +2

    ጌታ ይባረክ ተባረክ
    🛑በሱስ እና በተለያዩ ልምምዶች ለምትቸገሩ የሀገሬ ወጣቶች ሁሉ የምስራች በወጣቶች ለውጥ ላይ ትኩረቱን አድርጎ የሚሰራና ለብዙ ወጣቶች የለውጥ ምክንያት የሆነ ድንቅ ሀገረኛ ክርስቲያንናዊ motivational የ ዩቲዩብ ቻናል በ 2010 #የመልካም #ወጣት ፍሬ መልካሙ ሙሉጌታ!

  • @samira8915
    @samira8915 3 роки тому +6

    እግዚአብሔር መልካመ ነው 💔💔😭

  • @shiwaineshogbai9757
    @shiwaineshogbai9757 3 роки тому +1

    Amen amen god is good

  • @ሰለማነውሁሉከጌታእግዚቤሐ

    😭😭😭😭😭🔥🔥Geta hoyi nefisu marewu

  • @jesusislordjesusislord5865
    @jesusislordjesusislord5865 3 роки тому

    Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Teberekilign ye egezabehare sawe

  • @yoditdesalign8091
    @yoditdesalign8091 3 роки тому +2

    Prophet TB Jashua is real man of God thank you Lord Jesus Rest in pice 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @yesusjesus1694
    @yesusjesus1694 3 роки тому +1

    Man of God Thank you lord 😭😭😭😭

  • @israeltegegn4704
    @israeltegegn4704 3 роки тому +7

    Amen he is at home now

  • @אגוסאברהם
    @אגוסאברהם Рік тому

    ክብር ለሚገባው ብቻ ክብር ስጡ

  • @banchamlakmekonnen8713
    @banchamlakmekonnen8713 3 роки тому +1

    ጌታ ሆይ ፍፃሜዬን አሳምረው🙏🙏🙏

  • @deresefiseha1334
    @deresefiseha1334 3 роки тому

    እግዚያብሔር አዋቂ ነው ።

  • @santhjsanthi3974
    @santhjsanthi3974 3 роки тому +2

    Geta Ye Wodadawon Agerega Ameeeen

  • @sebletesfaye6634
    @sebletesfaye6634 3 роки тому

    አሰደንጋጭ ነው ጌታ የወደደውን አደረገ

  • @ዮሐ316
    @ዮሐ316 3 роки тому +4

    እግዚአብሔር መልካም ነው ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትይሁን

  • @zenaazenaa405
    @zenaazenaa405 3 роки тому +2

    ላሁሉም ናጋሪ እዝጋቤሪ ይማስጋን ናብሱን በጋናት ያኑሪ ላቤታሳቦቹ መፅናናትን ይስጥ

  • @deguineshgachi9378
    @deguineshgachi9378 3 роки тому

    Ameni Ameni

  • @blenasamniew2312
    @blenasamniew2312 3 роки тому +3

    My mentor 💖

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 10 місяців тому

    Tebareku gate yebarkh ❤

  • @የጌታልጅምራት
    @የጌታልጅምራት 2 роки тому

    አባ አተ ብቻ ማልካምነው 😭😭😭😭😭😭😭💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yeshigetachew1044
    @yeshigetachew1044 3 роки тому

    Bless. u God man

  • @bemniadi8200
    @bemniadi8200 3 роки тому

    God bless you !!

  • @birketadese6345
    @birketadese6345 3 роки тому

    Eyesus nebsun ykebelat mlkam yezelalem erft yhunlet amen

  • @simyeleshdxb6671
    @simyeleshdxb6671 3 роки тому

    አባታችን ቲቢ ጆሹዋ ለቀብራችን ነዉ ያሰብነዉ እንጂ ለቀብሩ አላሰበንም ግን አመለጠን

  • @shiteabyine7291
    @shiteabyine7291 3 роки тому

    ጌታ መልካም ነው አይዞችሁ ጌታ በገነት የኑር

  • @ashanafashanaf1034
    @ashanafashanaf1034 3 роки тому +1

    Amen

  • @biskutasaffa770
    @biskutasaffa770 2 роки тому

    Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @mekidineyinhiyedemupire8037
    @mekidineyinhiyedemupire8037 3 роки тому +3

    😭😭😭 Ye geta sawu joshu iniwoduwaleni nepisu yi mari negeru hulu le beginawu igizabiheri tikikili nawu hasabu ayimeremerimi 🙋👏melikami iniqilipi 🙌🙏🙏🙏🙏

    • @mimiztr2071
      @mimiztr2071 3 роки тому +1

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 3 роки тому +1

    Jesus is college pro TB Joshua because jesus is love you 😭😭💔💔I love pray pro TB Joshua thank you 😭😭😭💔💔pro TB Joshua is true man of good 😭💔

  • @helenatayle2161
    @helenatayle2161 3 роки тому +1

    Amen Amen Amen Amen

  • @መምህሩየጌታ
    @መምህሩየጌታ 3 роки тому +1

    አሜን🙏!!!

  • @loumiloumi4905
    @loumiloumi4905 3 роки тому +1

    Amen 😭😭😭😭😭📖👈

  • @selamawitmakonnen9512
    @selamawitmakonnen9512 3 роки тому +2

    Yes it's very sad😭 Egziabeher hezebun yasenana
    Egziabeher gen awaki new
    Tebarek Prophet Zeki

  • @ermiashunwgdsysdfsgsvdessa9330
    @ermiashunwgdsysdfsgsvdessa9330 3 роки тому

    Prophet tb Joshua is a father of many i am one of them. I followed him more than 15 years. His teaching changed my life and my family too. My father come to Christ because of prophet tb Joshua life when he saw his life he see JESUS Christ. We delivered,healed by praying along with prophet tb Joshua through Emmanuel TV. I Thank GOD almighty for giving us the grace to accept his Anointing. I salute GOD'S GENERAL REST WELL.

    • @issaahmed8504
      @issaahmed8504 3 роки тому

      ua-cam.com/video/QN6cAeWAXAk/v-deo.html

  • @hanahana1575
    @hanahana1575 3 роки тому

    ስለሁሉ ጌታ ይባረክ እሱ ወደተሻለሁ ሄዳል
    ከእኛ ይልቅ ጌታ በጣም ወዶታል እስኪ ለነብያቶች ለፍስተሮች ለዘማሪያሮች የራሳቸውን ትተው ስለህዝብ የሚጨነቁ ለአገልጋዮች በሙሉ ለሐገር መሪዎች በሙሉ እኛ ህዝቦቹ ( ምመኖች ሁል ጊዜ ልንፀልይለቸው ይገባናል ልንቀበላቸው በውስጣቸው ያለውን የከበረውን የክርስቶስ ፀጋ ልናከብር ይገባናል ልንወዳቸው ይገባናል
    የእግዚአብሔር ሰዎች በአጭር እድሜ መሄድ የለበቸውም እግዚአብሔር ለእኛ የሰጠንን ሰዎችን በሁሉም ነገር መውደድ መቀበል አለብን ስለነሱ አጥብቀን መፀለይ አለብን ፈላጊ ብቻ አንሆን እኛ እራሳችንን ብቻ ስንወድ እግዚአብሔር ደሞ የራሱ የሆነው ይወደዋል ድካሙን ያያል ሊያሳርፈው ይፈልጋል ከምንወደው ይልቅ ወደደው አሳረፈው እግዚአብሔር አዋቂ ነው በስራውም ትክክል

  • @maazapubliccell1905
    @maazapubliccell1905 3 роки тому

    Anete beserahi tekkele nhi tebarek eyesuse mesenanate lebatsebuna lewdajchu yeune

  • @WeyneshetDemese
    @WeyneshetDemese 4 місяці тому

    Amen Amen Amen 🙏❤ Esu edilegn new ❤❤❤❤❤❤

  • @hanakasa7390
    @hanakasa7390 3 роки тому +1

    የሆነውም ለመልካም ሆነ የጌታ ስም ይባረክ በዘመኑ ጌታን አገልግሏል ወደ አባቱ እቅፍ ሄደዋል

  • @weyenangusa2842
    @weyenangusa2842 3 роки тому +1

    ጌታ መልካም ነው😭😭😭

  • @yoditmekuria7433
    @yoditmekuria7433 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር በስራው ትክክል ነው ወደ አባቱ ሄዶል

  • @chantaleskaff5176
    @chantaleskaff5176 3 роки тому +5

    ነፍስን፣ይማር፣😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis9666 3 роки тому +5

    ጌታ ነፍሱን ይቀበልልን ኡኡፍፍ ያሳዝናል

  • @yemisrachyegetalji7874
    @yemisrachyegetalji7874 3 роки тому +2

    Amen amen

  • @genetwmichael3654
    @genetwmichael3654 3 роки тому +1

    God bless you Prophat and Prophat Jhswa rest in peace

  • @hermela.eliascell5052
    @hermela.eliascell5052 3 роки тому +1

    አሜንንን

  • @emebetmezgebu4087
    @emebetmezgebu4087 3 роки тому +12

    በነብይ ቲቢ ጆሽዋ ሞት በጣም አዝኛለሁ ሆኖም ግን እግዚያብሄር ያለው ነው የሆነው ጌታ በወደደው ቀንና ሰአት የጌታን ስራ ሰርቶ ወደ ጌታ ሄዷል ለእሱ ወደ ጌታ መሄድ ትልቅ ደስታ ነው ። ነብይ ዘኪ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ጸጋውን ያብዛልህ እንወድሀለን ለእኛም ይህ ይሁንልን!!!

  • @abahwjjwwbwnwnwnw2317
    @abahwjjwwbwnwnwnw2317 3 роки тому +1

    Amen Amen Amen 😭😭😭😭😭

  • @abinetaba1622
    @abinetaba1622 3 роки тому

    ነፍሰን ጌታ ይማር

  • @መደንበእየሱስብቻነው

    ነፍስ ይማር 😭😭😭

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 3 роки тому +1

    Metadel new YeGeatan hasab ageligilo bekibir mehead,,,,,bless you all,,,,,, geata lebeatesebu mestinanat yisitachew amennnnnnn❤️❤️❤️🙏🙏🙏👏👏👏

  • @wuhbetnatey8325
    @wuhbetnatey8325 3 роки тому

    ኣጻናኝ ኣባየ! ዓረፈ!! እምባየን ኣብሶ እምነቴን እንዳይላላ ያበረታኝ ኣባየ! በቅዱስ ቃሉ እንዲቆም ብርታት የሰጠኝ ኣባየ፡ ማን እንደሱ ከሰማያዊ ኣባየ በታች ፍቅሩን ልዩ ክብረትን ያሳየኝ ኣባየ ጆሽዋ! ገና ናፍቆቴን እገልጥልሃለሁ፡ ኣልቻልኩም የልቤ ኣባየ! ታቀኛለህ ጆሽዋየ፡ ልቤ ፈቃርና የማይችል መሆኑ፡ ግን ግን ግን ምን ልበል፡ የተፈቀደልህ ከቅዱስ ኣባየ ዕጣህን! ምን ልናገር ኣባየ! ዕረፍሊኝ። ዕረፍሊኝ በሰላም እረፍሊኝ!!!

  • @ዳድቱንጋ
    @ዳድቱንጋ 3 роки тому

    የሀዘንን መንፈስ ወጋሁ በእየሱስ ስም።

  • @መምህሩየጌታ
    @መምህሩየጌታ 3 роки тому

    ጌታ ወደ ራሱ ጠርቷል እኛ ግን ኤርሳቸው አደራ በመቀበል ለወንጌል በቅናት መስራት የእግዚአብሄር ሰው 🙏 ፀልይልኝ እውነት በእኔ ዘመን አይደበቅም ወንጌል ኢየሱስ ነው ወንጌል እውነት ነው ወንጌል ህይወት ነው ወንጌል የእግዚአብሄር መንግስት የሚናይበት እውነተኛ መንገድ ነው የማክብረው የእግአብሄር ፀልይኝ በተለያየ እስራት ውስጥ ሆኘ ይህንን መልዕክት የፃፍኩልህ አደራ በጌታ ፍቅር እወድሃለሁ🙏

  • @helenatayle2161
    @helenatayle2161 3 роки тому +1

    May his souls RIP BLESS you prophet

  • @rty6049
    @rty6049 3 роки тому +1

    Ameeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeeen Ameeseeeeen Ameeeeeeeeeeen👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ha-qe6zd
    @ha-qe6zd 3 роки тому +1

    Amen.amen🙏🙏🙏

  • @abayabay4349
    @abayabay4349 3 роки тому +3

    Amen amen amen🙏😭

  • @mekidesasaye7740
    @mekidesasaye7740 3 роки тому

    Amen yinesalu eyesus geta new

  • @aztes9960
    @aztes9960 3 роки тому

    Tb joshua we Love u hmmmmm

  • @birtukan.ye..ethiopian1000
    @birtukan.ye..ethiopian1000 3 роки тому +1

    Amen.for.all

  • @eshetueromo9340
    @eshetueromo9340 3 роки тому +2

    ነፋሰን ጌታ ይማር😭😭😭😭😭😭

  • @رشيدمحمد-غ8ف
    @رشيدمحمد-غ8ف 3 роки тому

    ተባረኩ

  • @ውቤጥሌ
    @ውቤጥሌ 3 роки тому +1

    እየሱስ ጌታ ነው።

  • @tesfaneshpetros3470
    @tesfaneshpetros3470 3 роки тому +3

    ነስፍ ይማር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @RoRo-bf3ih
      @RoRo-bf3ih 3 роки тому

      😥😭😭😭😭💔

  • @astertube2442
    @astertube2442 3 роки тому +3

    AMEN Ameeeeeeeen Ameeeeeeeen AMEN AMEN Ameeeeeeeen 😭😭😭😭

  • @አየሱስጌታነውአሜን
    @አየሱስጌታነውአሜን 3 роки тому +3

    ልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mitoakter5865
    @mitoakter5865 3 роки тому

    😭😭😭😭😭😭😭gata yibarki nabisi yimar

  • @mitikegoodblessyouali1232
    @mitikegoodblessyouali1232 3 роки тому +1

    Ameeeeen
    Ameeeeen
    Ameeeeen
    🙏🙏🙏🙇🏽‍♂️🙇🏽‍♂️😭😭

  • @Brekenesh
    @Brekenesh Рік тому

    Amen Amen 😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲

  • @boniiamboo8414
    @boniiamboo8414 3 роки тому

    Uuuuuffffffaaa ameeenn Eebbifama R'p'l💖💖💖😭😭😭😭😭😭📖📖📖📖

  • @amarmhanna8428
    @amarmhanna8428 3 роки тому +1

    Amen amen ameen 😭😭😭😭😭😭😭amen😭😭

  • @Samirah12345
    @Samirah12345 3 роки тому +1

    Rip rip😭💔😭😭😭😭💔

  • @bobbylashly6152
    @bobbylashly6152 3 роки тому +3

    May the Lord rest He's soul in peace

  • @selamselam805
    @selamselam805 3 роки тому

    Eske Alemi darcha getan yasaye dnki Ageligay New 😭😭geta meshnanatun lebetsebochu Lekdusan hulu yest

  • @teklemengs9452
    @teklemengs9452 3 роки тому

    ጀግና ማለት እዲህ ነው

  • @ፍረሕዎትደገለአየለ
    @ፍረሕዎትደገለአየለ 3 роки тому +1

    ናብሱንይመራአው 😭😭😭😭😭😭

  • @kokelove1589
    @kokelove1589 3 роки тому

    EGEZHB BENEGERE HULU MELIKAM NEW 💔💔💔🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @አየሱስጌታነውአሜን

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @YergalemTesfa
    @YergalemTesfa 6 місяців тому

    Waaqayyo afuura kana caalu itti isiniif haadabalu

  • @faanisisfanosiscell2188
    @faanisisfanosiscell2188 3 роки тому

    Ammmmmeeeeeeeeee,,,,,,ammmmeeeee