Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ውቢቷ ሀገሬ 😍ባህሌ ትዝ አስባላቹኝ😍ወይ ስደት አፈር ብላ! ያረቢ በስደት ያለነው ልጆቿንም በሰላም ለሀገራችን አብቃን, ክትፎና ዝማመጃት ኪኪኪ ደርዬና አስሩ እወዳቿለው በርቱልኝ እናመሰግናለን
አቦ ይመቻችህ ጥር ጠራ ከከከ ጥሩ ትርጉም ነው ኢትዮጵያችን ለዘላለም ትኑር ያምራል
በእውነት ኢትዮጵያ እኮ ፍቅር ነች አሁንስ ሀገሬየ ናፈቀኝ እህህህህ እስከመቸድርስ
እናንተ አርቲሰቶች ህዝብን ከህዝብ ለማቀራረብ ትልቅ አሰተዋፆኦ አላችሁ በርቱ::
ሚስኪን አስረስ እርጅና መጣአይዞህ እጅ እዳሰጥደሬኳ ድሮም እደዚህነውለማንኛውም ይመቻቹህ
አልሀምዱ ሊላህ ጉራጌ ባልሆንም እንኳንም ገጠር ተወለእኩ እንደትደስ ይላል እንድህ አረንጏደ ሆኖ መሬቱ ሁሉ ማሻ አላህ
ዘምድሮ አሪቲስቶች ወደ ጉራጌ አበዛቹ ግን ክትፎው ነው መሰለኝ ሃሃሃሃ እኔም ናፈቆኛል
ደርየ ያቺን ልዩሚስትህን አደቅልሀለሁ ዋውው ደስትላላቺሁ
አየህ አይደል ደሬ አንዱ የአንዱን ታሪክ ሲያውቅ እና ቋንቋውን ስታከብር ያቺ የዚህ ሁሉ መገኛ የሆነችውን ለአለም የምታስደንቅ ኢትዮጵያ ሀገራችንን መውደድ እንጀምራለን እንቀጥልበታለን ደርየ ዘረኝነት ምንም አይጠቅመንም እኔ በጣ ከታዘብኩት ነገር ልነሳልህ ደርየ የእያንዳንዳቸው የፓርቲ ጉባኤላይ ታዳሚው ወይም የሌላ ክልል ተወካይ እንድዛ እየተኮላተፈ በነሱ ቋንቋ እንዴት አደራችሁ አንኳን አደረሳችሁ ብለው ምግለጫ ሲያስተላልፉ በጣም ነው የዛ ክልል ታዳሚ ወይም ተጋባዥ በደስታ ማጨብጨብን ማቋም እስኪያቅተው ድረስ ማለት ነው እና ደሬ የኢትዮጵያ ህዝቦች በጣም የሚያኮራ በሀል የራሳችን የሆነ ፊደል ከሁሉም ደግሞ ከአለም ለየት የሚያደርገን የራሳችን ካላንደር ያለን ህዝቦች ነን ስለዚ ከምንም በላይ ዛሬ ከአቲስት ደረጄ ብዙ ተምሪያለው አመሰግናለው ደርየ ዳግም በኢትዮጵያ ላይ ተስፋ እንዲኖረኝ ነው ያደረከው እርግጣኛ ነኝ ሁሉም እንደኔ ይሰማዋል በዚች 6 ወር ተስፋ ቆርጠን ነበር ዳግም ወደ መከባበር እና መተሳሰብ ስለተመለስን እግዛብሄር የይመስገን።
ውይ አስረስዬ አረጀ በጣም ነው የምወደው
Allah tanana edma ystacu
ዋውውውው ደሬና አስረስ እናመሰግናለን
yimechachu melkam beal
ደስ ትላላቹ
Love guraghe!!!❤️
ሰላም ብያለው ግን ክፍል አንድን አላገኘውትም ??
አይ አገሬ ቡታጅራዬ ሰላምሽ ይብዛ
ደሬ በ UA-cam ፕሮግራምህን ለምንከታተል ወዳጆችህ በ ቅደምተከተል 123 ኣርገህ ብታቀርብልን ሳንቸገር እናየዋለን በ ተረፈ በጣም ቆንጆ ነው ቦርባሬ😂
ሙሉውን ልቀቁልን ጀሬ
ደሬ ወፍረሀል
አስርስ ግን ቀጥታ ወደ ባልቴትነት እየሄድክ ነው ።
አይ ዘመን አረጁ
Sewedachuh ❤️
Besmeam asres betam arejebegn
Hahah
Dera ena Asra des sitelu... deea eski #Rophnanen akrbeln
Sewdachu
ዋውውውውውው
Weyne asresye tolo arejeh be ewnet asazenkegn minew ayzogn getstahin lemastekakel mokir
gurage merkaton yizen engentel eyalu new
ድርጄ ከአገባህ ውዲህ ቦርጭ አውጣ😀😀😀
ደሬ አብቴንም እያሥብህ እለፈ
Wey asresya min hono new betam arege
yes, has legend
ጉራጌ ሀገር ምንድነው ያለው ሁሉ አርቲስት ይሄዳል እኔም የሚወስደኝ እጅ ያውጣ
ፍቅር አለ ሰላም አለ በተለየ መልኩ እንግዳ ተቀባይ ነው በቃ ምን ልበልሽ (ህ) እኔ ይዤሽ (ህ) እሄደላው
@@Sa-nq1bv እኔ እንደውም የጉራጌ ሚስት ነው የምፈልገው ሳቢና አጋቢኝ
@@yohannsol290 ክክክ ለመጋባት ጣጣ የለው ለመፋታት ግን በጣም ከባድ ነው በኛ ባህል ደሞ መፋታት የለም ችግር ካለ ሽማግሌውች ነው የሚፈቱት ትስማማለህ ✌😉
@@Sa-nq1bv አዎ እስማማለሁኝ ሳቢና ከተስማማን ለምን እንፋታለን
@@yohannsol290 እሺ ችግር የለም በቃ ምችት ይበልህ
Hulet yezemenu fogariwoch edmyachew eygefa naw
ትዳር መስርቶ የተምችው ድሬ ነው እንዱ
ውቢቷ ሀገሬ 😍ባህሌ ትዝ አስባላቹኝ😍ወይ ስደት አፈር ብላ! ያረቢ በስደት ያለነው ልጆቿንም በሰላም ለሀገራችን አብቃን, ክትፎና ዝማመጃት ኪኪኪ ደርዬና አስሩ እወዳቿለው በርቱልኝ እናመሰግናለን
አቦ ይመቻችህ ጥር ጠራ ከከከ ጥሩ ትርጉም ነው ኢትዮጵያችን ለዘላለም ትኑር ያምራል
በእውነት ኢትዮጵያ እኮ ፍቅር ነች አሁንስ ሀገሬየ ናፈቀኝ እህህህህ እስከመቸድርስ
እናንተ አርቲሰቶች ህዝብን ከህዝብ ለማቀራረብ ትልቅ አሰተዋፆኦ አላችሁ በርቱ::
ሚስኪን አስረስ እርጅና መጣ
አይዞህ እጅ እዳሰጥ
ደሬኳ ድሮም እደዚህነው
ለማንኛውም ይመቻቹህ