BIG RESPECT 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽 so glad god gave you a long life 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽 nuriln mamaye you are a fair and just human being. Remind these Ethiopians will you!!!
To my understanding this lady is a genuine respected Lady . Even though I. am not an orthodox the followers have to ask an excuse have to respect the holiness Patriarch. Special what is said about Abune Petro is 100% correct .
I have. Watched all 3 of the interviews. I think It put a spotlight on the problems of Ethiopian orthodox church. Thank you for doing that, Dear Mother . You are a good businesswoman . My dad worked all his life at Thrinity Church Aratkillo , I is very sad to see the situation.
Been ayu yaye bengrhs tesmaleh, mayet aytebekebhem sewyew kengegeru tawekewaleh u think u are a good lawyer u must realize from his speech and judje ur self
It is really sad to hear all this. But, I expected a little left balance from Dawit....I don't think I am right...I don't know what is with him... He is lost in ethnic politics... Sad...
ወ ወይዘሮ እጅጋየሁ ስለትግራይ ባነሱት ነገር ላይ ለመጨመር እኔ ለሁለት ወር ቆይቼ ከሶስት ቀን በፊት ነው የተመለስኩት ነገር ግን በእርግጥም የትግራይ ህዝብ ጠንካራ መሆኑን አይቼዋለሁ ጦርነቱ ያስከተለበት ማህበራዊ ፖለቲካዊ ኢኮኖሚያዊ ምስቅልቅሎሽን ተቋቁሞ ኑሮውን እየኖረነ ነው በጣም የሰለጠነ ህዝብ ነው
አውንት ነው 👌
🙏🙏🙏
አንች ታመጭው አንችታሮጪው አሉ የትግሬ መሪዎች የክፋት ምንጭ ነበሩ
ማንም ደካማ ህዝብ የለም! ችግርን ተቋቁሞ ማለፍ የሰው ልጅ ተፈጥሯዊ ባህሪ ነው።
@@Yohana02390 በትግራይ የደረሰ በማንም አልደረሰም ይሄም ይታወቃል
ነዊሕ ዕድመን ጥዕናን ይሀብኽን እምበይተዋ ሐቂ ምሳክን እያ ዘላ ❤❤❤❤❤
Agame
በእውነት ወ/ሮ እጂጋዮሁ ሐቀኛ ምእመና ናቸው እድሜና ጤና ይሰጣቸው ❤
እማማ ጂጂ የሰጡትን ኢንተርቪው ሁሉም ሚዲያ ላይ አይቼዋለሁ በጣም እውነተኛ ቅን እውቀት ያሎት የሚናገሩትን የሚያውቁ አስተዋይ ሴት ኖት ፈጣሪ እድሜ ይስጦት።እባኮትን ህፃን የተባለው ሰውዬ አንድ ነገር እንዳያስደርጎት።ደግሞ እንዲህ አይነት ፊት ለፊት የሚናገር እውነተኛ ሰው አብዛኛው ኢትዮጵያ አይወደድም።እኔ ግን አክባሪዎ ነኝ ተባረኩ።❤
እውነት ሃርነት ያወጣል እሳቸው እውነት ተናግርው ለእሊ ናቸው ይኖራሉ ያንሁሉ ግፍ ተቀዋቁመው እዚ ደርሰዋል አሁንም እግዚአብሔር ከጎናቸው ነው እርሱም ይጠብቃቸዋል አሜን 🙏🙏🙏
ምን እማማ እጅጋየው ነች ይቺ ሊባ ዘረኛ የአሮጊይ ቅሊታም ፤ ዘረኝነት ናላዋን ያጠነባት ፤ ቅሊታም ነች፤፤
BIG RESPECT 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽 so glad god gave you a long life 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽 nuriln mamaye you are a fair and just human being. Remind these Ethiopians will you!!!
"እንደ አባ ሕጻን ዓይነት እንኳን ንስሀ አባቴ አልሆኑ"ትክክል
I like mama ejigayehu.she has very sharp mind for someone 80 yrs old.she is very articulate,smart and well spoken.wish u long live .
ወይዘሮ እጅጋየዉ ለሐቅ የቆሙ በጣም በራስ መተማመንዎ የሚገርም ነዉ ጀግና ደርባባ እናት ፈጣሪ ረጂም እድሜና ጤና ይስጦት ❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏🙏
እድሜና ጤና ይስጦት ወ/ሮ እጅጋዮህ።
እውነት ከእሳቸው ጎን እንደቆመች ፍንትው በሎ ያሳያል። ጀነራል አባ ህፃን ግን ብርሃኑ ጁላ ክፍት ስራ ካለ ይፈልግለት ፀረ ተጋሩ ህዝብ ነው።❤
ወ/ሮ እጅጋየሁ እግዚአብሐር ከእርስዎ ከእርስዎ ጋር ይሁን እንዲህ አይነት እውቀትና ሞራን እራስን አሳልፎ እስከመሰጠት በጣም ድንቅ ስራ አስኪያጅ ይጠብብዎ
እኘህ ሴት ሰምቼ አልጠግባቸውም: show is really brilliant. Wow!!!
አረ ባክሽ የቤተክርስትያን እውቀት ሳይኖራቸው ፤ቤተክርስትያንን የሚያምሱ መሃይም ጋለሞታ ናቸው ፤፤ ለእግዛብሄር መታመን ምን እንደሆነ እንካን አይቁም ፤፤ሚድያላይ እየወጡ እንደ ቲነጀር ፍንዳታ እንክ ሰላንታ የሚገጥሙ ነውረኛ ናቸው፤፤ የአቡነ ፓውሎስ ውሽማ ናቸው ፤፤ ዘረኛ ጋለሞታ ይሄው እያቸው የዘረኝነት ጥንብ ናላቸውን ያዞራት ፤ የህዋት ካድሬ ነች፤፤
😂😂😂😂😂😂አይ ፖሎቲከኛ እማማ እጅጋየሁ😂😂
@@meselechfeyessa1226tihun yamribatal ye Tigrai sew nat
She is direct.
I love mama ejigayehu❤❤❤❤❤❤❤❤
እጅጋዮህ ጀግና እናታችን
I love this women ❤
My warro mum God bless you hero❤❤❤❤
ሁሉም ለየ ራ ሱ ልክ ነው። ግን ልብን ኩላሊትን የሚመረምረው አምላክ ለሁሉም እንደ ሥራው ይስጠው።
አብየት ማማማማማማማማማማማማማ❤❤❤ በጣም የገርማል ስለ እውነት አየዞት እውነት ሁሉም ያልፍል ሰማይ ያለ እንፍራ እንጂ ጳጳሶችም ወድቀዋል ማን ያልወደቀ ከእውነት የወጣ እግዚአብሔር ይባርልክን አሁኑም ዕድሜና ጥና ይስጥልን የውድ ፈጣርያችን ፍርድም ይመጣል እውነትን አሳይቶ ለሁላችንም ይቅር ይበለን አሜን❤❤❤❤
እምላክ እግዚአብሔር ሆይ
ሐይልሕ ሲገለጥ ከስማይ!
እቤት ማን ይቆም ይሆን በፌትሕ
ማን ይቆም በፌትሕ ይሆን!!
ጌታ ሆይ ማረን ራራልን
የአባ ህጻን አድናቂ ነኝ ከወጅራት ። ወ/ሮ እጅጋየሁን በብስጭት በቅርቡ ልናጣቸዉ እንችላለን ።
It must be hisan him self he righting this, no one can write like this from wejerat.
አባ ህፃን ገይ መሆኑ እናቃለን እና ከእንትኖቹ አንዱ ነህ?
I love her so much ❤
She is very stronger woman. I really appreciate it for the truth ❤ I love her so much ❤❤❤
እናታችን ኑሩልን❤❤❤❤
Mama Ejigayoh, my hero.
❤በጣም ነው የምንወድሽ ጀግና
አንቺ ጀግና ሴት ኑሪልን።እድሜና ጤና ይሰጥሽ።
እኝህአባህፃንእውነተኛአባትናቸው
ማማ ጂጂ❤❤❤ እኝህ ወራዳ ህፃን የሆኑ ሰውዬ እየቆፈቆፉ ያናግራሉ። አማኑኤል እንደው ለዝች ቤተክርስትያን ሲል ይንቀልልን😢😢😢
ጀግና በጣም እንወድሻለን:❤ኑሪልን❤❤❤
እማማ ጂጂን በጣም የማከብራቸው ሰው ናቸው ከኛ ኢንሹራንስ ካምፓኒ ጋር አብረው የሚሰሩ ናቸው በጣም ጠንቃቃና ስራቸውን በሚገባ የሚያውቁ ናቸው mama big love &respect
እውንተት እናታችን እድሜ ማትሳላ ከጤንንት ጋር ይስጦት እኔ ከሳቸው ጋር እየሩሳሌም ተጉዣለሁ በትክክል መልእክቱን እንዳሳለፉት ነው የተስተናገድኩት እንዳው ኣምላክ የኝህ እናት ለሁሉም ሴት ቢሆን እንዴት መታደል ነው እናንተ እድሜኣቸው እኮ ከ80 በላይ ናቸው እንዲህ ኣይንት ብሩህ ኣእምሮ ምን ሳይዛነፍ ማውራት ስራላይ መገኘት እንዴት ድንቅ ነው ኣሁንም ጨምሮ ጨማምሮ ይስጦት እድሜ 🤲በትክክል ሚያምኑት መድሀንያኣለም ሚያገለግሉት እርሶ ጋ ነው በሀቅና በስራ መኖር እንዲህ ነው እማማዬ ኑሪልኝ🥰🥰🥰❤️❤️❤️
Entachen Ejegayew yenchen Edmina tenayedelen ke.welayita.nghe❤❤❤❤
She always amazes me with her confidence and boldness ❤❤❤ i wish you long live 😍😍😍
ኑሩልን እናታችን
Dawit ግን ተወጣጥረህ ነው የምትጠይቃቸው pls regeb bel tilk sew nachew. Ekuyah adelum. 🙏👍🙏
እናታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት አባ ህፃን እርሳቸው የደረሱበት እድሜ አይድረስ
@@hagosGebrehaweria እኔ እኮ ትግሬዎች በጣም የምትገርሙኝ የሰሜን እዝን በማጥቃት ጦርነት ከመጀመራቹ በፊት በጣም አፍልታቹ ነበር በእየ እስታዲየም እና በየጎዳና ውሻ እና አህያችውን ሳቀር ይሄን ባንዲራችውን ቀለም በጥብጣቹ ያዙኝ ልቀቁኝ ብላቹ ጦርነቱን ለኮሳችው ከዛም ከተማ ውስጥ ሳይቀር የለኮስከው እሳት ውሃ መሰለህ እንዴ መረጫጨት የጀመርከው ከዛም መቶ ፐርሰት ታሪኩን ቀይራቹ ልክ እራሳችውን ደካማ ተጠቂ ብቻ አድርጋቹ ይሄን ሁሉ ጨፈጨፉን ቆረጡን ፈለጡን እያልክ ታለቅሳላቹ
To my understanding this lady is a genuine respected Lady . Even though I. am not an orthodox the followers have to ask an excuse have to respect the holiness Patriarch. Special what is said about Abune Petro is 100% correct .
God bless you mama Eigayoh 🙏 ❤️ 🕊🙏
የትግራይ ሕዝብ ጥላቻ አለባቸው 100%
ወይ ወሮ እጅጋየሁ ለምን ታዲያ ብፁዕ አባታችን ፓትርያርኩ ሄደው በተክርስቲያኑን በር ዘግተዉ አላሰገባም ለምን አሉ? ተው እኔ የሚገርመኝ ጭንቅላት የደነዘዘ ማስታወስ የማይችል ህዝብ የለን ይመስል የሆነውን እንዳልሆነ አድርጎ ማውራት ያስተዛዝባል
የትግራ አባቶች መጀመሪያ አስጠንቅቃዋል ብዙ ግዜ በጦርነቱ ግዜ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ለግብፅ ኦ. ለአለም አብያተ በተክርስቲያን ሙሉ አሳውቀዋል በደብዳቤ ያን ሰአት ግ እየወጣችው ይበላቸው ነበር የምትሉት አሁን ማውራት አያስፈልግም😮😮
አቡነ ማትያስ ብቻቸው ቢሆኑ በዛ ስአት በደንብ አርገው ይቀበላ ቸዋል ከሳቸው ጋር የሄዱት ሁሉም የትግራይ ሕዝብ ጠላት ናቸ የትግራይ ሕዝብ አቡነ ማትያስን ይወዳቸዋል ❤️💛ያከብራቸዋል 🙏
አዎ ትግሬ ትግሬ ጳጳሳትንማ ትቀበላላችሁ @@sabagebru6850
I'm proud of you! You're my hero ❤live long ❤
I have.
Watched all 3 of the interviews.
I think It put a spotlight on the problems of Ethiopian orthodox church. Thank you for doing that, Dear Mother . You are a good businesswoman .
My dad worked all his life at Thrinity Church Aratkillo , I is very sad to see the situation.
I think this has been going on for a veeeeeery long time too.😮
እውነትም ሰንት የንሰሐ አባት ያልናቸው ክፉ ቀን ቀይሯቸው አይተናል እኔም የንሰሐ አባቴ እግዚአብሔር ነው።
We love mama ejgayoh, God bless your life and protect you. We’re proud of you 👍🏽.
I'm proud of you GIGy god bless you more 🥰🥰🥰🥰
100% true she is telling the truth
ህዝቡ ፓትርያኩን የፍልጋል ፖለቲካ የሚል ጥቁር ምግርጃ ምሃል ገብቶ አንጂ በዛ ላይ የትግራይ ሕዝብ በጣም አስትዋይ ይግግንዛቤ ችገር ይሌለበት ሕዝብ ነው 🎉ፍጣሪ ለመሪዎቹ ልቦና ይስጥ ይህ ሕዝብ ስላም ይግባውል 🎉
አሜን❤
I Love mama Egigayeho. She is Ethiopian hero women. Long life for mamye ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የጀግኖች ጀግና ወ/ሮ እጅጋየሁ በጣም ነው የማከብርሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ይጠብቅሽ❤❤❤
እኔ አማራ ነኝ ግን, በዚህ ጦርነት የትግራይ ሕዝብ በጣም ተጎድቷል :: ሁሉም የ ኢትዮጵያ ሕዝብ ይህን ሊያቅ ይገባል :: የ ትግራይ አባቶች አባቶቻችን ናቸው :: ችግራቸውን ልንረዳ ይገባል :: ትግራይ ደማችን ነው ዝም ብለን ማለፍ አንችልም :: በናታችሁ ከፖለቲካ ጋር አታገናኙት ::
የምንኮራብሽ ጀግና እናታችን ❤
ኣይደል!! ደስ ሲል 😂
አማራ ከሆንህ አሽቃባጭ ነህ።ትግራይ እንደ ህዝብ አማራን ወሯል በህውሓት አማካኝነት ስለዚህ በራሳቸው ነው የተጎዱት ወደፊቱ ሊማሩ ከቻሉ ከዳግም ጉዳት ሊዲኑ ይችላሉ ማይካድራን የሚረሳ አማራ የለም።
ጀግና ብቻ የጀግኖች ጀግና ቆፍጣና ሴት
ማንም አይሰማሽም አሁንም አብይ እንዝመት ቢባል ህዝቡ ይንቃቃል
እድሜ እና ጤና ይስጥልን ❤
አቡነ ፔጥሮስ እኮ የትግራይ ደም በውስጤ ቢኖር በስትሪንጅ አስመጥጣለሁ ብለው የትግራይ ሕዝብ ምን ያህል ጥላቻ እንዳላቸው አሳይተውናል
We Tegaru proud of you
የተወጋ ያልተወጋ ውስኪ እያሉ ማማረጣቸውን፣በየቁርጥ ቤቱ በፍልሰታ ሲመገቡ በም ን አዩ ?፣ወዲያው ለምን አላጋለጡም ?? ወገን ለይቶ መጠዛጠዙን ብታቆሙ።
Been ayu yaye bengrhs tesmaleh, mayet aytebekebhem sewyew kengegeru tawekewaleh u think u are a good lawyer u must realize from his speech and judje ur self
ውበት በጣም ቆንጆ
ጋዜጠኛው አጠያየቅህ ወደ እንግዳዋ ያደላ ይመስላል። ሚዛናዊነት ይጎድልሀል።
አባታችን አባ ማቲያስ በርግጥ በትግራይ ተሰሚ እንደሆኑ 100% እርግጠኛ ነኝ ። ነገርግን አባታችን የትግራይ በደል በአይናቸዉ ያዩ ናቸዉ አሁን እነዚያ ነዉረኛ የቤተክርስቲያን ሰዎች ይፀፀቱ አይፀፀቱ በተገቢዉ መረጃዉን የሚያዉቁት እሳቸዉ ናቸዉ ። እርግጠኛ ቢሆኑ በኛ አባቶች ትግራይ የሚገኙ አባቶችን ሄደዉ ሳይሆን ጠርተዉ ያናግራቸዉ ነበር ። ምክንያቱም ተግራይ ለአባቶች ያላቸዉ ክብር ለምናዉቅ በደንብ ይገባናል ።
የእውነት፣የሃቅ፣የድፍረት አትዮጲያዊ እናት ናቸው በእርሰዎ ኩት ጅግን ብያለሁ...❤❤❤🎉
💯 her speech is ✅️ 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
ሐቀኛናቆራጥሴት❤❤❤❤❤❤
አቶ ዳዊት አቀራረብህና አቀማመጥህ ትእቢት ያለበት ስለሚመስልብህ ብታስተካክልና ለእንግዶችህና ለተከታታዮችህ ክብር ቢኖርህ፤
He looks like a gay from his cream dressing sitting and talking.
Ahun chibilishen geletish betam jegin ena hakegna timesiyegn neber Afishin molitesh tikur silelebesech Abarerkuat tiyalesh Anchi Ewenetim yetilek kelal nesh zerwgnenetin mesebiki ewenetim yenebegashaw budin menafik mehonishen erasishen Agaletish tiru new endezi eyewetachu chimbilachun giletu
ከሌሊቱ ሰባት ሰአት አንዴት አየሻቸው ችግር ያለብሽ ይመስለኛል
አባክህ የሰማይ የምድር አምላክ ሆይ ስለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ብለህ በምትጠላዉ በዘር ክፍፍል ዉስጥ ያሉትን ስንኩሎች ሌሎችን ሳያሰናክሉ ሀያሉን መልአኩን ልከህ አስታግስልን። ይህችም ወደ ሞት የደረሰች እናት ለምትናገረዉ ነገር ሁሉ ልቦናን ስጥ። በቀለ ያንተዉ ነዉ። ጋዜጠኛዉም የመላእክት አለቆች ምልክትን ያሳዮብህ
ሴትዬዋ በቤተ ክርስቲያን ውስጥ በጣም ረዥም እጅ እንደነበራቸው እና ይህን ተጠቅመው ያሻቸውን ያለከልካይ ሲተገብሩ እንደቆዩ ምልክት የሚሰጥ ቅል ምልልስ ሆኖ ነው እንደ ግል የተረዳሁት። ከሁሉም የገረመኝ ግን ጋዜጠኛ ተብየው መርዝ ቃላትን ሆን ብሎ በሰትዮዋ ምላስ ላይ በማስቀመጥ ከፋፋይ ና ዘረኝነት አስተሳሰቡን እንዲያ ራምዱለት ተጠቅሞበታል። ለማንኛውም እኔ ካልተጠቀምኩበት ጭሪ ልበትነው ፖለቲካቻሁን አክሱም ላይ መስጊድ በመስራት አዲስ የገቢ ማስገኛ ዘዴ መፈለግ ሳይሻላችሁ አይቀርም።
የጥላቻ ጭምብልህን ቁልጭ ኣረካት!
❤❤❤እጅግ እኔ ብዙ የሁለቱንም ድምፅ ኢንተርቪው የተለያዩ ሚድያ ላይ ተከታትያለሁ እውነት ወይዘሮ እጅጋየሁ እሚናገሩት ነው።❤ ጳጳሳት እያንዳንዳቸው የየራሳቸው ችግር ይኖርባቸዋል እየሰማን ነው «አባ»ህፃን እሚባል ግን በጣም የወረደ ሰው ለሴት ክብር የሌለው ነው። ወይዞሮ እጅጋየሁ ያላዩት ጉድ የለም 5% የተናገሩት ለሀይማኖቱ ክብር ሲሉ።
ጅግንነት ተጋሩ አብዘን ሰበይቲ እያ ዘላ ብጥቅልልታ ዕድመ ይሀበን ፈጣሪ፣
በጣም የሚገርመው ሲትዮዋ ቤተክህነት ምን ትሰራለች ?????????
ጥቅም ፍለጋ ላይ የተሰማራች ሴት ናት ቤተክርስቲያን ደሞ ለዚህ ነገር ትመቻለች
አባከሸን ቁረቢ ማር የያዘ አህያ አትሁኒ❤❤❤❤
ለህፃኑ ንገረው😂
ሰይጣን፡ቢገዛን፡ያሉት፡ጰጰስ፡ንገራቸው፡፡
እውነት ብለሃል እኝህ በብሄር ፍቅር የጦዙ የብሄር ፖለቲካቸውን በሃይማኖት ሸፍነው ሲሳደቡ አንድን አባት ምንም አይሰቀጥጣቸውም እንዲህ ሲያዋርዱ
@@Lionk-c4zአይ አማራ አማራን ፋንድያ አንድ ነው ርዝራዥ።
የት ታውቃለህ ቆርባ አልቆርበትም የራስህ አድርግ እውነቱም ፈትሽ
እግዚአብሄር ቤት ጥሮታ የለም እኮ እማ የእውነት እናት ቆራጥ ነዎት እድሜ ይስጦት እናቴ።
እግዚአብሔርን ያልወደደና ያልፈራ ሰው ፓትረያርክን እፈራለሁም እወዳለሁም ቢለኝ አይገባኝም። ለማንኛውም ሁላችንም በስጋችን ተሸንፈናል። ያላጠፋ የለምና ሁላችንንም እግዚአብሔር ይቅር ይበለን።
እውነት ለመናገር በአባ ህፃን ምክንያት ብዙ የተዋህዶ ልጆች ወደ ሌላ ሃይማኖት ጎርፎዋል😭😭😭😭😭😭
😂😂😂ወደትግራይነው ወደሲኦል😂😂
@meselechfeyessa1226 ትግራይ ሲኦል ከሆነ ለምን የትግራይ ቤተክርስቲያኑ ፕሮፋይል አደረክ🤮🤮🤮
@meselechfeyessa1226 አባ ህፃን እንደሚከፍሉህ አቃለው ግን እስከዚ አትዝቀጥ👎👎👎
ክርስቲያን የክርስቶስ ተከታይ እንጂ የሰው ተከታይ የለም ከዚች ዘንዶ ጋር የታገሉ የሚወደዱ አባት ናቸው
@@Hana-oc1fn እንደዚ የተዋረደና የከሰረ ፖለቲከኛ የለም🙈🙉🙊
ቤተክርስቲያን በተለይ አባቶች መጠንቀቅ ያለባቸው ነገር አንድ ነገር አለ ይኸውም ምዕመናንን ማቅረብ ባለባቸው ደረጃ መጠን እንጂ እንዲሁ ያላግባብ መቀራረብ ዋጋ ያስከፍላል እናታችንም ትግስት ቢኖራቸው ከአባቶች የ ኖ ረ መልካም ፍ ሬ ያፈራልና
እረ ይቅር ይበልዎት እረ አያምርብወትም በመሞቻወት ጊዜ
ዘንድሮ ፖለቲከኞችና የሃይማኖት አባቶች ለራሳቸው ጥቅም ሲሉ የኢትዮጵያ ሕዝብ አንድነት እየሸረሸሩት ስለሆነ መንቃት አለብን ።
እኔ የማንም አይደለሁም እውነት ለመናገር ወይዘሮ እጅጋየሁ ቤተክህነት ውስጥ ከፍተኛ ችግር ፈጥረው እንደነበረ አውቅ ነበረ ይህ አይነት ነገር ለሳቸው አይጠቅማቸውም ንስሀ መግባት ና ሁሉን ለእግዚአብሔር መስጠት ነው ያለቦት
ደግ አረጉ
ሲትየዋ ቤተክህነትን ካልመራው የሚሉ ናቸው።
Tegaru kezehech jegna bezu temaru❤❤❤❤❤
እማማ እጅጋዮ እግዝአብሔር እድሜና ጤና ይሰጦት🙏 ሓቅ ኡነት የዛሬ ደሞ እየሳቅኹ እየገረመኝ ነዉ የሠማሁት አ,አ ከመጣሁኝ ባገኝዎት ደስ ይለኛል❤
የኔወድም እኝህ ሴትዮ ለ27 አመት ቤተክህነት ውስጥ በምን መልኩ እንደሆነ ባታወቀምክንያት ሰርገው በመግባት የግል ጥቅማቸው ለማካሄድ የሚጠቅማቸው ሲሻሙ የሚቀናቀናቸውን ሲያሳድድ የነበሩ ሰውናቸው ቤተክነትን ከዘረፉ ግለሰባች ውስጥ ግባር ቀደምናቸው አሁን ደሞ የዘረፋ ሲስተማቸው በመቀየር በየሚድያው በመቅረብ እደቁራ እየጮሁነው ምነው በዚህ እድሜ እደዚህ ሲሆኑ ምነው መካሪ አጡ
ተው አባ ሕፃን !
27ዓመት ጨለማ ነው ብላችሁ ስትቀደዱ ይህው ብርሃን ወታላችሁ እና እዳተ አይነት ሰው አይታረምም ከስተቱ ያየህ ይመስል ሲሰረቅ ለኢትዮጵያ ህዝብ መዓት አታምጣ ዋሽታችሁ መከራ አመጣችሁ አንድ ቀን በታርክህ ትክክል ሆናችሁ የማታቁ በምክንያት የማትቃወም እሳቸው እውነት ስላላቸው በደንብ ማስወቅ አለባቸው ሃቀኛ ናቸው እዳንተአይነት አጥትህ ድረስ የገባው ጥላቻ ሃቅ አያሳይህም
ትክክል ብለሀል እልም ያሎ ፓሎቴከኛ በሃይማኖት ስም እርቴስት መህሙድ አህመድ ምን ገድ ነው የቻለው
❤❤❤emaye edmen tienan yihabelna
ሁላችሁም ታዛዝናላችሁ ሁላችንም የትንቢት መፈፀሚያ ነን ::
እድሜ፡ልኳን፡እንዳወዛገበች፡አለች።
We know the connection between you and this channel. Move on and live your life.
ወ/ሮ እጅጋየሁ አንድ መሆንሽ ቆጨኝ
በእውነት ያሳዝናል በቤቱ የደጉና የኖሩ አባቶች በጥቅም ጉዳይ የራሳቸውን ገመና በአደባባይ ስአሰጡ ምን ይባላል ??? እነሱ የእግዚአብሔርን ህግና ስርዓት ጠንቅቆ የወቁ አባቶቻችን የእፉኝት ልጆች ስለሆኑ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው ።
በቤተ ክህነት ዙርያ ያለው ውጥንቅጥና ሴራ እንዲሁም ሊቃውንቱ እየተገፋና እየተበደሉ ጥቂት ብልጣ ብልጦች በቤተክርስቲያኗ ሲነግዱና ምዕመናን ሲያስለቅሱ ማየት እጅግ ያሳዝናል። እግዚአብሔር አምላክ በዐይነ ምህረቱ ይመልከተን። 💚💛❤️
brillant mother ms eggayehu u are write
በራስመተማመናቸው አደኛ ናቸው
ከተወገዘ ጋር መቆም ያስወግዛል እማማ
… "አቡነ ጳውሎስ ጽላት የሚቀረጽላቸው ሰው ነበሩ" እኚህ ሴትዮ ግን በእውነት ምን ዓይነት ተፈጥሮ ነው ያላቸው? ዕድሜ አንኳን አያስተምራቸውም? በዚህ ዕድሜ እንደዚህ መቅለል ምን ሊባል እንደሚችል አይገባኝም፡፡ በእውነት አቡነ ጳውሎስ እሳቸው እንደሚሏቸው ፍፁም ጻድቅ የነበሩ ሰው ነበሩን? እጅግ በጣም ያሳዝናል በእውነት አርሶ እንደሚሉት እሳቸው እንዲህ ዓይነት አባት ቢሆኑ ኖሮ ለቤተክርስትያናችን ብቻ ሳሆን ለአገራችንም ኩራት ይሆኑ ነበር ግን … እግዚአብሔር የሚዘበትበት አምላክ አይደለም ሁሉን ያውቃል፡፡ እርስዎ አምስት ምንየመሳሰል የግል ቤት እያልዎ ስንቱ መውደቂያ አጥቶ በሚንከራተትበት ከተማ የቤተክርሰትያኗን ምን የመሰለ አፓርታማ ተከራይተው ይኖራሉ! እንዴት ያለ ራስ ወዳድነት ነው? እናንተ ሰዎች ለመሆኑ ምን ዓይነት ህሊና ነው ያላችሁ? ትንሽ እንኳን እግዚአብሔርን አትፈሩም? ጽላት ሊቀረጽላቸው የሚገባው አቡኑ ጳውሎስ ይህንን ነው ያስተማሯችሁ? እንዴት ዓይነት የዘረኝነት አስተሳሰብ ነው የተጠናወታችሁ? እንደው ሁሉ ነገር ከዘር ጋር እያገናኛችሁ እንዴት ትችሉታላችሁ? በቃ ቤተክርስትያኗ የእናንተ የግል ንብረት ነች ማለት ነው? እናንተ እንደፈለጋችሁ ካለደረጋችኋት ሌላው በሙሉ ትክክል አይደለም ማለት ነው? እግዚአብሔር የራሱ ጊዜ አለው እውነተኛውን ፍርድ ይፈርዳል፡፡ይሄ ነው ክርስትና በጣም ያሳዝናል ለማንኛውም እግዚአብሔር አምላክ ልቡና ይስጣችሁ
It is really sad to hear all this. But, I expected a little left balance from Dawit....I don't think I am right...I don't know what is with him... He is lost in ethnic politics... Sad...
ቤተክርስቲያንና መንግስት የተቀላቀለው በሷ ዘመዶች ጊዜ ነው! እነሱማ!😢 ኢትዮጵያን ግጠውም አላረካቸውም! ቢቻል እንደ ኤርትራ ብንገላገላቸው እርፍ ነበር!😮
@@መሠረትተዋህዶenante be Ethiopia seme yamtnagedu kehadewoch.
@@መሠረትተዋህዶeferu abatocachu yetewaredu zerenoch
@@መሠረትተዋህዶAbyssinia yemeseretew Tigraway.
ልክ ነው መጀመሪያ እኔም አማራ ነኝ ግን በትግራይ ህዝብ ላይ ጭፍጨፋ ሲፈፀምበት የአማራ ህዝብና ሌላውም ተባብሮ እንዲሁም በባዕድ የኤርትራ ሰራዊት ሲገደል አማራ ዝም ብሎ ቤተክርስቲያን ተበደለች ሲባል እኔም አልገባኝም ስለዚህ መሆን አልነበረበትም መሆን የነበረበት መጀመሪያ የትግራይ ህዝብ ሲገደል ጥቀር መልበስ ነበረብን አለበለዚያ ፌር አይደለም እኔም በእኒህ እናት እስማማለሁ
በኡነት አንደበታቸው አኩሪ የሆኑ
እናት ናቸው እግዚአብሔር
እድሜና ጤና ይስጣቸው እናታችን
ሀቀኛዋ ጀግናዋ ክብርት እናታችን ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔን የሚገርመኝ ዓለማዊ ሕይወትን ከመንፈሳዊ ሕይወት ማስበለጥ ምንም አይነት ትምህርት ሊሰጥ አይችልም:: ሌላው ጉዳይ 5 ቤት በግል እያላቸው የቤተክህነት ቤት አልሰጡኝም ማለት ምን ማለት ነው? እንዲህ ከመወላገድ ንስሐ ገብቶ ራስን ማፅዳት ተገቢ ይመስለኛል:: ዳሩ ግን ዓለማዊ ሕይወታቸው አስበልጠው ስለሚያዩ ይህን ያደርጋሉ ብሎ መጠበቅ የዋህነት ይመስለኛል:: ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርጋት
Mama ejegayew yehen hula yaregeshew tigray ena le tigray hezb behon noro zare endeh balazenesh ahunem wede teweld hageresh tigray axum heje❤❤❤❤❤❤
❤❤❤ mama jigna!!!!
አረ እናታችን አረ በቃቹ ምንዉ አየከብድም የምናገሩት እሳችዉ እያሉ እርሶ እግዛብህርን ፈሮ በስላም ሰሃት ያሳልፍችሁትን አሁን እዝህ መጥተዉ እሱ እሳ ስትባባሉ ለንሰሃ ሳትበቁ እንዳትጠሩ ምንድነዉ አየደክማችውም አረ ፈጣርን ፈሩ ትልቅ ሰዉ አየደሉ ምንድነው ግብና መዘክዘክ እናት ባይስለቻቹ አር እኛ ሰለችን ሉቱ ስበአት እንዴት ያሳዝናል እድሜ የማያስተምራችዉ አባ ህፃን እግዛብሄር የጠየቅዉ እርሶ በዝህ እደሜ የስዉ ሃጥያት መዘክዘክ አረ ያሳፍራል በመቁርብያ ሰአት የህ አየግባም ልጆቻችዉ እናታችዉን ተዉ አየሉም እንዴ እትይ እጀጋይዉ እኔ ለርሶ አፈርኩኝ
ወይዘሮ እጅግ አየሁ እሰከ አሁን ሥጋ ወደሙ ካልተቀበሉ አሁንም ይቀበሉ። እላለሁ። እረጅም እድሜ እመኝለታለሁ።
በአክሱም ጽዮን ቤተክርስቲያን ተቀብለዋል እግዚአብሔር ይመስገን
ሁሉም በትግራይ ሕዝብ ላይ የባዕድ ሰራዊት አስገብተው ለስሩት ግፍ እግዚአብሔር ይበቀላቸዋል እግዚአብሔር ቢዘገይም የሚቀድመው የለም ይፍርዳል አሜን 🙏🙏🙏
እናንተ ከሻዕቢያ ጋር ሆናችሁ ኤርትራን ስታስገነጥሉ ' ከባዕድ' ጋር አይደለም ታዲያ
@mirosawgorecki9761 ኤርትራ በዛን ስአት ኢትዮጵያ ስር ነበርች ባዕድ አይደለችም ፖለቲካ አታውቁም
@mirosawgorecki9761 ኤርትራ 30 ዓመት ታግላ ነው ነፃነትዋን ያወ ጀችው የትግራይ ሕዝብ አይደለም ያስገነጠላት ሚሊሊክ እንጂ አሁንም እናንተ የትግራይ ሕዝብን ኢትዮጵያን እንዲጠላ አርጋቹሐል የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ የትግራይም ይቀጥላል
@@sabagebru6850 እናንተስ አስገንጣዮቹ ምን ትባሉ ሳህል ድረስ ሄደሽ የተዋጋሽው ቅሌታም
@@sabagebru6850 ተው ባክህ አሁንማ ፈረንጅ ሆኑ አይደል?
i proud of you you are iron lady
y
ጎዳቸውን አውጡልን። ገና ብዙ የተደበቀ አለ