Be ashimuregna gorebetochi lmot new menshachewu degmo qinat new leljochachin tinqiqi blen menorachin ena mechalachin yangebgibachewal ere wegen dua weyim tselotttt
What every you do people judge you if u do good thy see u like fools if u do if you happy don't be fooled because i tried all but nating is work be ur self they judge you anyway.
በጣም የምጠላው አሽሙረኛ ሰው ነዉ ከ ግልጽ ሰው ጋር 24 ሰአት ብውልም ደሰ ይለኛል እኔም በተፈጥሮየ ሲበዛ open ነኝ በርቺ እህታችን በጣም አስተማሪ ነው god bless you long live my dear
Be ashimuregna gorebetochi lmot new menshachewu degmo qinat new leljochachin tinqiqi blen menorachin ena mechalachin yangebgibachewal ere wegen dua weyim tselotttt
በጣም ደግ ሆኜ ተጎዳሁ አሁን ግን ተጠራጣሪይ ሆንኩኝ
Enem 🥺
kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk dinkiem anchi deg
😢😢😢እኔም
በጣም ደስ ትያለሽ ስብስክራይቭ አደርግሁሽ 🤗❤️
እኔ ግልጽ ነኝ ግልጽ ሰው በጣም ይመቸኛል ብዙ ጊዜ ሰዎችን ምቀርባቸው በግልጽነት ነው እነሱ ግን ግልጽነቴን ግልጽነቴን ምንም እንደማላቅ አርገው ነው ሚያዩት ያሎኩትን ሆኜ ማውራት ግን አሎድም ለነሱ እንደዛ አርገው ቢያዩትም ለኔ ግልጽነቴን እወደዋለው ምንም አላጣውበትም ከውነተኞች ጋር ፈጣሪ አለ
እኔም
Me too very true
ዲምፅሺ በጣም ደሥ ይላል
Yml betam
እናመሠግናለን
ግን በርቼ እናመሰግናለን ባንተገቢረዉም ማወቁ አይከፋም 😀
እኔ በተፈጥሮ ኮስታራ ነኝ ይሉኝታም በጣም ስለሚያጠቃኝ ጭንቀታም ነኝ ለሰው ስሜትም ስለምጨነቅ ድብቅ ነኝ ግን እኔ የምወደው ግልፅ ሰው ነው ጭንቀታም ሳየው ራሱ ይጨንቀኛል
እነትዬ 10q ደስ የሚል ምክር መሸ አለህ
በጣም የኔ ፊት በጣም ኮስተራ ነኝ ግን ፈልገው አደለም በውነት ብዙ አሳጥቶኛል
ደግነት አው ያስንቃል እንድትሉ ያደርጋል ደርሶብኛል
Bizu timirt alew hulum sirawochish betam arif nacher berchi
Ene alkosaterm gn fite betefetrow kostara fit slalegn sew hulu yakorefkugn yimeslewal.endet lastekaklew???
ግልፅ ሰው ነው ደስ የሚለው
እኔ የምወደው ሠው ግልፀ ሠው ነው እኔ እራሴ ግልፅ ሥለሆንኩ
በጣም ጓበዝ ነሽ
Betam ikosetiralewu lemetewu gn alichalikum
Ok thanks
Awunat bileshal ena daginata endamogni asqoxirobignal maarimin kahun behula aladergewum
የኔማርበርቺ
Adnakish negn ,barchi,ibakish indet nw kalk belay iras wedad ina smetawi,telewawach,batekalay tigistishn kamifetaten saw gar manor yamichalew? shuk bayign mela kalash
aw yenem tiyake new
Betam sewu yisheshegnal
yes
ግልጽ ሰው
To be frunkly, the title that you chosen to got knowledge smart like so more keep it up
Gobezi qetybet
😍🤔best nh bexam yemachish
ድምፅሺ በዛላይ ፍጥነትሺ ማሺ አላህ ወላሂ ምቺት ብለሺኛል
እኔ በጣም ኮስታራ ነኝ ግን ተፈጥሮዬ ነው ብዙ ሰው አይወደኝም ሊቀርብኝ ያስብና ፊቴን አይተው ይሸሹኛል አለመኮሳተር ሞክሬ ነበር ግን አልችልም
እኔም😘😘
ይገርማል
እኔ እራሱ ሚኮሳተር ሰው አሎድም ከፍትፍቱ ፊቱ ይባል የለ እኔ ፈገግተኛ ነኝ
ደስ የሚለው አስሩም ባህሪ የሉብኝም እድለኛ ነኝ፡፡
ግልጽኛ
በጣም ያቃሉ ግን ሳይፈልጉ የሚኮሳተሩ ሰውችስ ምን የድርጉ
በጣም
በጣም ኮስታራ ነኝ ፈልጌው ሳይሆን በተፈጥሮ
ሰዎች አውቀ እየመሰላቸው ይበሳጩብኛል የምያስቅ ነገር እኔን አያስቀኝም የማስቀው ደሞ ያስቀኛል በቃ ተቃራኒ ነኝ ማሻሻል እፈልጋለው እስት ምከሩኝ plzz
Ok
እኔ እንዳች ነኝ ብዙ ሞከርኩ እቢ አለኝ
በሀሪ ተፈጥሮ አይደለም በእድገታችን የምናመጣው እንጂ በደብ መሻሻል የሚችል ነገር ነው በመጀመሪያ እንደሚስተካከል እራስሽን ማሳመን መቻል አለብሽ ከዛ ነው ሙከራሽ የሚሰራው ለውጥ ምታገኚው ሳትሰለቺ ምክሪ እድሜሽን ሙሉ አብሮሽ የነበረ በሀሪ በአንዴ አይቀየርም ግዜ ይፈጃል በርቺ፡፡
@@edlime
አመሰግናለሁ እህቴ ለምክርሽ ልክ ልትሆኝ ትችያለሽ ለማሻሻል ጥረት አደርጋለው
Asnetis. Chok bilek asnetis. Lelaw debrezeyit hedeh soto dyv zilel ena wagn yishalikal
እኔ ሲላ ሰው አልኖርም ከራሴ ከተረፈ ቢቻ ባለኝ አቅም ሰው አግዛለሁ በሃቅ ምን ገድ ላይ ደግሞ የፈለግ ሰው ይጥላ እንጂ አላስመሲሊም ፍሪ ነኝ እምኖረዊ ለራሴ ነው ስለ ሰው ምን አስጨነቀኝ ዉነቱን ፍሪጥ እመሸበት እድር 😀✌
Very true
ምርጥ ነው በርቺ!
ግልፅ
ከዘረዘርሺው መካከል ዚበዛ ደግ ነኝ ለመቆጠብ እሞክራለሁ
Me too
o sistu arif new lek ende bright side new beamargna sihon des yelal i like you
Eeee gn hulem eyadmten and ken gn leyawru sefelg ayadamtum yhes emdet ytayal
ኮስታራ ነኝ😂😂😂
እኔ ሳላስበዉ እኮሳተራለሁ
ሀገሬ ሠላምሽ ናፈቀኝ
ተጨዋች ነኝ አልኮሳተርም
ከፍቅረኛየ ጋ በ ህልም እየታረቅን አየሁ ከተጣለን ደሞ 2ወራችን ሆኖዋል እባክሽ ፊችልኝ በ ማርያም🙏🙏🙏
እኔ በተፈጥሮ ሳቂታ እና ፈገግ ነው ምለው ክክክ መከሳተር አልችልም ስናደድም እስቃለው
እኔም
Ene degmo zm bye yemawkew sew kehone zm bye eskalehu endet ltewew
ግልፅ ሰው ይመቸኛል፡፡
ግልፅ ነኝ አስመሳዮች እኔጋ መጥተው አይበርክቱም
😅😅😅 very true
Keep dong ur job
Good
Eshi
ፊቴን በተፈጥሮ ኮስታራ ነኝ
What
ዝምተኛ ነኝ
Gelts sew desyeleghal
በጣም እኮሳተራሉ ለመተዉ ብምክር አልቻልኩም
እኔ ገና ሳይቀርቡኝ ክፉ እደሆንሁ ነው እሚያስቡት
@@saraq9932 እኔም
@@saraq9932 እኔም
I love talking about myself
True
Megref new inji yemin mambabel now ere teyin Ende negerkus new yamareg
ግልፅ ሰው
አንድ ሰው ከወደደን እንዴት እናዉ ቃለን
ቪድዮ ብትሰሪ
Wow
enamesegnalen
Good evening
ግልፀኝ መሆን
እኔ 1ቀን ያወቅኩት ሠው ሥለቤተሠቧቼ ነገርኩት ከዛም ተናደድኩ
አይዞን ዳግም እንደዚህ አታድሪጊ እኔ እራሡ በጣም ቀባጣሪነኝ በጣም አሁን ግን እየተሥተካከላለሁ
@@meremeassne6954 ውይ እኔም አሁን አሥተካክላለው
የኔ ቢጤ
Ene sbela yalbegnal plz mefthe
Gobez
What every you do people judge you if u do good thy see u like fools if u do if you happy don't be fooled because i tried all but nating is work be ur self they judge you anyway.
Glt
Yemigermew 10 rum alebegn ebakachew dua adergulegn 😭 debeq bicha ayedelewum
👍👍
Abiy
awo lk nesh kostara negn
Endawum yemi xelugin girif new 🤣 bitaig qinic sew ataqim alec
Galhsawr
Dibk negn😩
ግልፅ ነኝ
እኔም ነኝ ግን ብዙ ሠዉ ይርቁኛል
ግልፅ ሰው ይመቸኛል።
Ene ekosatralew
😘
Me ፊቴን ለምዶብኛል
ግልፀ።ሰውእና ተናጋሪምነኝ የዋሀምነኝ ውሽት በጪራሽአለውድም ከቤተሰቦቸ ም የሚዋሽኛምከሁኑ. ወላሂ13 አምት ቤተሰብጋየትጣላሁት
ግልፅ
ግልፅ