እጣ ፈንታ ክፍል 41 | Eta Fenta epsiode 41

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 496

  • @TgTg-l1m
    @TgTg-l1m 2 місяці тому +140

    ማነው ሠሊምን እና አሊን የሚወድ ❤❤

  • @rabosa-c1w
    @rabosa-c1w 2 місяці тому +64

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ😊

  • @zebutube9644
    @zebutube9644 2 місяці тому +66

    ከሰው ልጅ ምርጥ ገፀ-ባህሪያት ውስጥ
    ~እምነት
    ~ እውቀት፣
    ~ አደብ
    ~ እውነተኝነትና
    ~ ታማኝነት ዋናዎቹ ናቸው።

  • @suibsecrb
    @suibsecrb 2 місяці тому +70

    ማነው እደኔ በአዳና ቦራ ፍቅር ክንፍ ያለው ❤❤❤ያለውሱስ ሁነውብኛሎ በመብረቅ ምትክ ለምን አትለቁም 🥰🥰

    • @YoiPpk
      @YoiPpk 2 місяці тому +1

      እኔ😂😂❤❤

    • @SaadaS-s7i
      @SaadaS-s7i 2 місяці тому +1

      እኔም😢😂❤

    • @aar4858
      @aar4858 2 місяці тому +1

      እኔ ቦራ ፍቅር ክንፍ ብያለሁ ደሞ አዳንም አወዳታለሁ❤

    • @SaadaS-s7i
      @SaadaS-s7i 2 місяці тому +1

      @@aar4858 እኔ ደግሞ እነሱን ሳይ የማፈቅረዉን ልጂ እየሳልኩት እሱን አስባለሁ ብቻዬን ሁሉ ፈገግ እላለሁ ወላ ፍቅሬ ጨመረ😢😂😂

    • @seasea3347
      @seasea3347 2 місяці тому +1

      እኔ😂😂😂❤❤

  • @ayishaatisha8475
    @ayishaatisha8475 2 місяці тому +72

    በዱኒያ ማያት ያልቻልነውን ያረሱልን S A W ፊት አሏህ በጀነት ያሰያን 🤲🥺

    • @MaryamSaeed-tt7fs
      @MaryamSaeed-tt7fs 2 місяці тому

    • @RahmetShimels
      @RahmetShimels 2 місяці тому

      Amin yareb

    • @YeEhr
      @YeEhr 2 місяці тому

      ሡለለላህ አለይ ወሠለም

    • @mesiyemekditube7240
      @mesiyemekditube7240 2 місяці тому +1

      ይቅርታ ግን እረሱልና አላህ የተለያዬ ናቸው እንዴ?? ከስድብ ነፃ አስረዱኝ

    • @aar4858
      @aar4858 2 місяці тому

      አሚንንንን

  • @QDg-u7p
    @QDg-u7p 2 місяці тому +89

    አንድ ሰዉ ሲመቸዉ ብቺ ከሆነ ወደ አተ የሚመጣዉ ይሀ ሰዉ ሳይሆን ኒቶርክ ነዉ መልካም ምሽት😊😂😂😂

    • @mkkk-ku2iz
      @mkkk-ku2iz 2 місяці тому +5

      የሚያገኝህ ማታ ማታ ብቻ ከሆነም ቢንቢ ነዉ ፍሊት ንፋበት😅

    • @tigstm
      @tigstm 2 місяці тому

      😂😂😂​@@mkkk-ku2iz

    • @tigstm
      @tigstm 2 місяці тому

      😂😂😂

    • @Mekdes-fk7rj
      @Mekdes-fk7rj 2 місяці тому

      😂😂😂

    • @Rahma-n5r
      @Rahma-n5r 2 місяці тому

      😅😅😅😅😅ትክልልየጌታሠው😅

  • @Hayat-u1v
    @Hayat-u1v 2 місяці тому +12

    የኤቭረን እና የያስሚን ፍቅር በሳቅ ገደለኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @dilarayemomlij
    @dilarayemomlij 2 місяці тому +71

    አዳ ና ቦራ ተሳሳሙ ነፈሰኝ አሁን የሚሳሳሙበት ቀን ናፍቆኝ ነበር😂😂😂😂

    • @saraalemayo5146
      @saraalemayo5146 2 місяці тому +3

      እንኳን ደስ አለሽ😁😂

    • @Shemsedin-dn9mz
      @Shemsedin-dn9mz 2 місяці тому +3

      ኢኔ ረሱ ክክክክ

    • @dilarayemomlij
      @dilarayemomlij 2 місяці тому +3

      @@saraalemayo5146 እኳን አብሮ ደስ አለን😂😂😂😂😂😂

    • @امل-ت1ب
      @امل-ت1ب 2 місяці тому +3

      እኔ ራሱ 😂😂

    • @YoiPpk
      @YoiPpk 2 місяці тому +2

      እኔራሱ😂😂

  • @HghjJgh
    @HghjJgh 2 місяці тому +31

    እውነት ነው ፍቅር ያሳብዳል ቦራ ቢስማት ባሠው😅😅😅

  • @fourplus8716
    @fourplus8716 2 місяці тому +19

    እኔ ብቻ ነዉ እዴ ዝም ብዬ እምስቀዉ እጣ ፋንታ ላይ 😂❤❤❤

  • @Sariy177
    @Sariy177 2 місяці тому +81

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @beesaal8014
    @beesaal8014 2 місяці тому +30

    ሳልን ና አዳን እምትዎዱት ግጩኝ 😂❤

    • @aynalemmule4086
      @aynalemmule4086 2 місяці тому +2

      መኪና የለንም😂😂

    • @amaamm2535
      @amaamm2535 2 місяці тому

      ክክክክ የተመታሽ😂​@@aynalemmule4086

  • @ፍቅር.ቢራቢሮ
    @ፍቅር.ቢራቢሮ 2 місяці тому +32

    😁አረ ያዙልኝ ቦራ አብዶዋል 🤣🤣🤣

  • @Samsontube1
    @Samsontube1 2 місяці тому +204

    የሰው ደስታ የሚያስደስታቹ 300 አስገቡኝ 43 ብቻ ነው የሚቀረኝ ❤🙏

  • @DhXv-fm7bx
    @DhXv-fm7bx 2 місяці тому +23

    ፍቅር ያሳብዳል ያሉት ለካ እውነት ነው ኣቶ ቦራ ኣበደኮ😒😂😂

    • @ffhhhgh
      @ffhhhgh 2 місяці тому

      😂😂😂😂

  • @whcgcvh7409
    @whcgcvh7409 2 місяці тому +33

    ወይ ጉዱ ለካ ፍቅር ያሳብዳል 😂ቦራ ምን እየሆነ ነዉ 😂

    • @YoiPpk
      @YoiPpk 2 місяці тому +4

      ቀላልያሳብዳን😝😝😁😁

    • @hghuhh9796
      @hghuhh9796 2 місяці тому +2

      እደዝህ ያለ ፍቅር አይቁይም

    • @worksetworkset2419
      @worksetworkset2419 2 місяці тому

      😂😂

    • @hbhhbh8109
      @hbhhbh8109 2 місяці тому

      በጣም ያሳብዳል😢😢

    • @MessiYetewahdo
      @MessiYetewahdo 2 місяці тому

      ቀላል 😢 የድሪጁቱ ሃላፍ ነው ኮ ኣላላም ዛራ😁😁😁😁😁

  • @uadh7751
    @uadh7751 2 місяці тому +11

    አይ ቦራ ያዳ ፍቅር አሰበዳው እኮ ለካ ፍቅር ያሳብዳል 🤣🤣😂🥰🥰💖💖💖💖

  • @Mekiya-d8g
    @Mekiya-d8g 2 місяці тому +21

    ግን እደኔ ይሄ ፊልም ምችት ያለው አለ ❤❤❤

    • @yezbalemgetnet9523
      @yezbalemgetnet9523 2 місяці тому +1

      እኔ

    • @ayudawudtube
      @ayudawudtube 2 місяці тому

      ​@@yezbalemgetnet9523 አጭር ነዉ ቶሎ ሊያልቅብን ነዉ እኮ😊

  • @FhQs
    @FhQs 2 місяці тому +33

    የስስስስ ኣዳ ና ቦራ ተሳሳሙ ወይኔ መቸ ነው የምሳሳሙ ብየ ስጎጎ ነበር እስክ እንዴኔ እጅ ወደላይ😂😂😮😮😮😮

    • @Helenhelen-l5d
      @Helenhelen-l5d 2 місяці тому

      እኔ ግን ደስ ኣላለኝም ብድብቅ እየተፋቀሩ ያሉ ድስ ይለኝ ነበር ድብቅ ፍቅር እወዳለው ኣሁንማ ሰለቸኝ😢😂

    • @EcttxfxHpvftfxb
      @EcttxfxHpvftfxb 9 днів тому

      I❤

  • @Bement-eu5cm
    @Bement-eu5cm 2 місяці тому +34

    አዳን ናቦራንየሚወድ like❤❤❤❤

  • @leylamohammed4201
    @leylamohammed4201 2 місяці тому +10

    ቦራና አዳ የሚሳሳሙበት ቀን በጉጉት ስትጠብቁ የነበራቹ በሙሉ እንኳን ደስ አላቹ😂😂😂❤😊

  • @AzhF-g9c
    @AzhF-g9c 2 місяці тому +18

    ማነው እደኔ እሩዝጋርን የሚጠላ😊😊

    • @Helenhelen-l5d
      @Helenhelen-l5d 2 місяці тому

      ያስቀኛል የሆነ ዘልዛላ ጅላጅል😂😂

    • @AtedeMemngstu
      @AtedeMemngstu 2 місяці тому +1

      እኔ አለዉ

  • @fatuma283
    @fatuma283 2 місяці тому +2

    አዳና ቦራ ፍቅር የሚጀምሩበት ቀን ናፍቆኝ ነበር የስ የስ ተሳካ❤❤😂😂😂😂

  • @hbhhbh8109
    @hbhhbh8109 2 місяці тому +25

    ወይኔ ፊልሙ አሁን የበለጠ ደስ ይላል ጉኔሽ ሰምታ ይሆን እደ አዳ ፍቅር እደያዛት ሚስጥረኛየ ናት ብላለች😅😅😛😛😛😛😛😛😏

    • @eamameyeamamey3575
      @eamameyeamamey3575 2 місяці тому +2

      ክክክክክክ😂

    • @wyinhabeshawit9980
      @wyinhabeshawit9980 2 місяці тому +2

      😂😂😂😂ወይ ጉኔሽ ጠፋች

    • @fhxh2270
      @fhxh2270 2 місяці тому +2

      መስማቷ አይቀርም

    • @fatima-r7x5m
      @fatima-r7x5m 2 місяці тому

      😂😂😂😂

    • @martiberi1535
      @martiberi1535 2 місяці тому

      እሱን ፍሪ ጉኒሽ ምን ትል ይሆን😂😂😂😂

  • @martata6832
    @martata6832 2 місяці тому +15

    ሰሊን አሊን ብስመው 😂😂😂 እንሳሳም እንዳለ 😮😅😂

    • @eamameyeamamey3575
      @eamameyeamamey3575 2 місяці тому +1

      ጅል ሁሌ እንሳሳም አይስማትምዴ😂😂😂

    • @fatima-r7x5m
      @fatima-r7x5m 2 місяці тому +1

      ዝም ብሎ አይስማትም😂😂😂መጠየቅ አልወድም እያለችው

    • @worksetworkset2419
      @worksetworkset2419 2 місяці тому

      😂😂

    • @በቃ
      @በቃ 2 місяці тому

      ጅል አይሙት እዳጫውት አሉ እሡ ዝም ብሎ አይስማትምዴ

    • @EcttxfxHpvftfxb
      @EcttxfxHpvftfxb 9 днів тому

      inesu saysasamu adn bor fkrachwn cheresu😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @adisalemyeshewalji4663
    @adisalemyeshewalji4663 2 місяці тому +21

    ተሁለት ጥንዶች ልቤ እኩል ሲመታ ለትመልካች እብድ ነው የምንመስለው, አዳ እና ቦራ እብድ አሉ ደስ ሲል 💝💝💝

  • @selam518
    @selam518 2 місяці тому +9

    አዳና ቦራ ተሳሳሙ ፍቅር ጀመሩ❤❤❤❤

  • @HchchHchv
    @HchchHchv Місяць тому +1

    አደየ የኔማር ልቀቂልን

  • @ደሴላይነውቤቷ
    @ደሴላይነውቤቷ 2 місяці тому +28

    ወይ አዳና ቦራ ፍቅር ጀመሩ እኔም ማፍቀር አማረኝ 😂 ቱክቸ ልትቀና ነው ይቺ ሲማጎ የቦራ እናት የተላጠች ዶሮ ነው የምትመስለኝ እናተስ 😂😂😜😜👍👍

    • @yezbalemgetnet9523
      @yezbalemgetnet9523 2 місяці тому +3

      ሳህ ሲባጎናት😂

    • @user-ሚጣ
      @user-ሚጣ 2 місяці тому +3

      ወረድሽባቸዉሳ😂😂😂😂

    • @TigestWubea-je6yg
      @TigestWubea-je6yg 2 місяці тому +2

      ሞትኩ😂😂

    • @ህልመኛዋስደተኛ
      @ህልመኛዋስደተኛ 2 місяці тому +3

      የተላጠች ዶሮ ተመቸኝ የተነጨጭ በያት ወይንም የተጎነፈች😂😂😂😂😂

    • @YoiPpk
      @YoiPpk 2 місяці тому +1

      ወየውበሳቅ😂😂😂

  • @ZaharaMohamod
    @ZaharaMohamod 2 місяці тому +13

    አዳ በፍቅር አበዴ 😂😂❤❤❤

  • @FitumeBubu
    @FitumeBubu 2 місяці тому +11

    ወይ ጉዴ ቦራ ስራ አቆመ 😂😂

  • @ZenatZenatullah-vx5yq
    @ZenatZenatullah-vx5yq 2 місяці тому +8

    ቃናወች እደሚያችሁ ይጠንና መጀመሪያ 40ን ልቀቁልን

  • @ቅንልብFano
    @ቅንልብFano 2 місяці тому +3

    ወንድ ልጅ ሲያፈቅር ግን ለምን ይሆን ግራና ቀኙን የማይመለከተው 😂😂😂ድፍን ጭንቅላት ናቸው እኮ ሴት ብቻ አስተዋይ በአልጋ ላይ እራሱ ስሜታቸው እደነዳቸው ነው የሚነዱት አይ ወንድ😂

  • @aai3499
    @aai3499 2 місяці тому +15

    ባራ አበደ እኮ ከንፈሯን ከቀመሰ በኋላ 😂😂

  • @AlainAll-de1yf
    @AlainAll-de1yf 2 місяці тому +7

    እውነትም ፍቅር እብድ ነው ሚያረገው😂😂😂

  • @AmeerAlo-fl9sk
    @AmeerAlo-fl9sk 2 місяці тому +15

    አቶ ቦራ ቆላው የኔ ፍቅር😅😅

  • @nuraabduabdu4852
    @nuraabduabdu4852 2 місяці тому +7

    ሰላም🇵🇸❤🇪🇹

  • @የኔማዳምቂማምነኝ
    @የኔማዳምቂማምነኝ 5 днів тому

    Darsenaal wowo🎉manew enda ene ba gugut ye tabaqe eheniin qan❤

  • @SefaniAnbesa-b8b
    @SefaniAnbesa-b8b 2 місяці тому +2

    Weyene zare betam des belogal ada ena bora be fikir sele tetameru❤

  • @Sifaansifaan-m5d
    @Sifaansifaan-m5d Місяць тому

    Adaa boraa selmi Ali❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ፎዚፍቅር-በ3ጐ
    @ፎዚፍቅር-በ3ጐ 2 місяці тому +1

    አየ🤣ቦራ በፍቅር አላምንም ሲል ተጠግርሮ አረፈ

  • @ፍቅር-ኰ9ዸ
    @ፍቅር-ኰ9ዸ 2 місяці тому +7

    አዳናቦራበመጣመራችዉማነዉደስያለዉ❤❤😂😂😂

  • @DhgVvxf
    @DhgVvxf 2 місяці тому +1

    ዛሬ ደሞ ቦራ ምነካው😅😅እየሰሩ ዳይ ወደስራ አላለም😂😂ተውጅ ፎቃዬ💋💋💋💋

  • @Dddft6pd7ho8i
    @Dddft6pd7ho8i 2 місяці тому +16

    ቦራ ብሶበቻል የአዳ ፍቅር በራሡ ላቆመው ነው ቱክቸ ተበላሽ ከሁለት የወጣ ጎመን😂😂😂😂😂😂

  • @AadaAs-is7be
    @AadaAs-is7be 2 місяці тому +1

    ሥወዳቸውየኔማር❤❤❤❤❤❤❤

  • @danaytsemere2007
    @danaytsemere2007 2 місяці тому

    በጣም ደስ የሚል ፉሊም ኖው

  • @EtagngeAsmamaw
    @EtagngeAsmamaw 2 місяці тому +5

    እግዲህ ቦራ የአዳን ማግባት ይሰማና ፊልሙ አድዬ እየተጣሉ አድዬ እየታረቁ ይቀጥላል😅😅😅😅😅

  • @seadi-x7l
    @seadi-x7l 2 місяці тому +21

    አዳና ቦራ የተሳሳሙበትን ቀን ከነሰአቱ ያዙልኝ ፈልጌዉነዉ😂😂😂🎉

    • @hghuhh9796
      @hghuhh9796 2 місяці тому +3

      ለምን ለታሪክ መፀሀፍ ልፂፊው ነው

    • @fhxh2270
      @fhxh2270 2 місяці тому

      4ተኩል 2ሺ 16ክክክክ

    • @HayuEmureyanamharawit
      @HayuEmureyanamharawit 2 місяці тому

      ወዮ 😂😂😂😂😂ያንችስ ከፋ

    • @ሠጀልኩህበልቤ
      @ሠጀልኩህበልቤ Місяць тому

      ውራይ እንዳትነቅሊ ውደ😂😂😂😂😂😂😂2ሠአት
      ሠኞቀን😅😅😅

    • @Eiman-bd3nr
      @Eiman-bd3nr Місяць тому

      ክክክክክክ

  • @NafikaniSelamon
    @NafikaniSelamon Місяць тому

    Ato bor siraa gadel gaba😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ሰ4ጸ

    ማነው እንደኔ ብራ ና አዳ ሲሳሳሙ ደስ ያለው ነብሳቹ አይማር😂😂😂😂

    • @SSA-p7n
      @SSA-p7n 2 місяці тому +1

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @ዝምተኛዋ-አ8ደ
      @ዝምተኛዋ-አ8ደ 2 місяці тому

      እኔ ራሱ ልቤ ተጠልጥሎ ከርሞ ነበር

    • @Welela-u6w
      @Welela-u6w 2 місяці тому

      😂😂😂❤

  • @WehneshetTadese
    @WehneshetTadese 2 місяці тому +6

    Yadn bora fker mejemer des yalewu ❤👍👍👍

  • @FatMah-m5z
    @FatMah-m5z 2 місяці тому +3

    ምድነው ዴሞ የሰው ዴስታ እሚስዴስታችሁ ባዩ በዛ ለላይክ ነው መቸስ😅😅😅😅😅

  • @beretukanMeles
    @beretukanMeles 2 місяці тому +8

    እሄን የምታይ ሁሉ ደስተኛ ትዳር ይስጣችሁ❤❤❤

  • @መቅዲእራያዋ-ፐ3ጰ
    @መቅዲእራያዋ-ፐ3ጰ 2 місяці тому +6

    እረሡስ ሁነውብኛል😂😂😂

  • @FhQs
    @FhQs 2 місяці тому +4

    ወይኔ ኣቶ ቦራ ኣበደ ኮ😂😂😂

  • @TigestWubea-je6yg
    @TigestWubea-je6yg 2 місяці тому +8

    የቆሰለ ፍቅር ላይ አዚዜን የሱዳን በግ ያልሻት ነይና ሩዝጋርን የሆነ ነገር በይልን 😂

    • @ZuzubintTesfaye
      @ZuzubintTesfaye 2 місяці тому

      😂😂😂😂😂ሞኩኝ🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @YeEhr
      @YeEhr 2 місяці тому +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @BalayiBekele-qq3oq
      @BalayiBekele-qq3oq 2 місяці тому

      Are uuu🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @uuuu9394
      @uuuu9394 2 місяці тому

      የሳቃ በቅ እንበለው እደ 😂😂😂

    • @MNekram
      @MNekram 2 місяці тому

      የሳውዱ,ግመል

  • @جميلهالقحطاني-ح6ط
    @جميلهالقحطاني-ح6ط 2 місяці тому

    ወይኔ ደስ ሲል ቦራና አዳ በሰላም ቀስ ብለው ማውራት ጀመሩ😂😂😂😂😂

  • @بيزا-ع6ت
    @بيزا-ع6ت 2 місяці тому +7

    የአዳ አክስት የቦራ እናት ሳስቁ😂😂😂😂😂😂

  • @DyCh-e4s
    @DyCh-e4s 2 місяці тому +3

    አሊየ የፍቅር ሰው ስወደው❤❤❤

  • @HabasiKhadija-y8v
    @HabasiKhadija-y8v 11 днів тому

    ❤❤❤❤ኣየ ኣዳ

  • @IkramIkru-s2r
    @IkramIkru-s2r Місяць тому +1

    ወድልጅየጠለውን ስነሰበት አይወድም ምበለው አሁንአየሁት ከምር አደ አሰበደቼው ጀግነነት

  • @رهوهالر
    @رهوهالر 2 місяці тому +14

    እናንተ ከእጣ ፈንታ ምን ተማራቹ?😮 እኔ ቅጡ ጠፍቶኛል ለመገልፈጥ ብቻ ነው ምገባው😂😂

  • @NardosMichaele
    @NardosMichaele 2 місяці тому +1

    Betam des blognal sle ada ana Bora sitalu gn mayet alchlm

  • @ሀዩወሎየዋ-ኸ9ቐ
    @ሀዩወሎየዋ-ኸ9ቐ 2 місяці тому +7

    እር አቶ ቦራ😂😂😂😂😂😂

  • @ddghfghdd1073
    @ddghfghdd1073 2 місяці тому +1

    ❤❤❤ደሥ ሢል❤ እናመሠግናለን❤

  • @ayudawudtube
    @ayudawudtube 2 місяці тому

    አዳ ዉዴ እንኳን ደስ አለሽ🥰👌

  • @አላሁአክበር-ኸ6ለ
    @አላሁአክበር-ኸ6ለ 2 місяці тому +3

    አረ ቦራ😂😂😂😂😂አረጋጋው እንጅ 😅😅ሆ

  • @Shewitzetwahdo
    @Shewitzetwahdo 2 місяці тому

    ሰላምን ፍቅርን ንደቂ ሰባት ይኩን❤🎉

  • @AluLove-fw1sm
    @AluLove-fw1sm 2 місяці тому

    ኣዳ አና ቦራ በፍቅራቸው ቀንቻለው አፍ ደስ ሲሉ 🥰❤️❤️

  • @atakltibisetegn-h4z
    @atakltibisetegn-h4z 2 місяці тому

    kana tv is my one $$$$$$$$🤠🤠🤠🤠🤠

  • @user-ሚጣ
    @user-ሚጣ 2 місяці тому +3

    ቦራ እብድ አፍቅረህ አበድክ😂😂❤❤❤❤

  • @mesibeti6627
    @mesibeti6627 2 місяці тому +7

    ada ena bora❤❤❤

  • @Zippo915thZippo91th
    @Zippo915thZippo91th 2 місяці тому +4

    ወይኔ አደድስፍቅር እኮደስሲል

  • @kirosdesta5906
    @kirosdesta5906 2 місяці тому +2

    አዳን የምትወዱ❤❤ አርጉ የምትጠሉ 😢😢

  • @Rahmat-fw5bp
    @Rahmat-fw5bp 2 місяці тому +8

    የዛሬው ይለያ የአዳና የቦራ ህልም እውን ይሆናል ፍቅር ይጀምራሉ😂

  • @AaAa-jp7fo
    @AaAa-jp7fo 2 місяці тому +4

    አዳዬዬዬ

  • @የድንግልማርያምልጅ-ዸ9ረ
    @የድንግልማርያምልጅ-ዸ9ረ 2 місяці тому +8

    ስታስጠሉ ላይክ አላደርግም ላጭር ፊልም

    • @fhggfhjj7721
      @fhggfhjj7721 2 місяці тому

      እኮ በጣም አጭር ነው

    • @SeadaNejmu
      @SeadaNejmu 2 місяці тому

      😂😂😂

  • @edddwead5566
    @edddwead5566 2 місяці тому +5

    ዛሬ የለም ተሳስት ነው😅😅😅😅

  • @ramausu7405
    @ramausu7405 2 місяці тому

    ፈገግ ስለ ኣስባለቹን እናመስግናለን

  • @AsAs-v2p
    @AsAs-v2p 2 місяці тому +4

    ኧረ ልቀቁልን ካቶቦራ ፍቅር ይዞኛል ❤❤❤❤❤❤❤

  • @diribediribe6892
    @diribediribe6892 2 місяці тому +1

    Adan ina bora dibiqosh ye jamaru 😂😂😂😂

  • @user-አመለወርቅ
    @user-አመለወርቅ 2 місяці тому +3

    ቦራ ስሜቱ አናቱ ላይ ወጥቷል እኮ😂😂😂😂

    • @YoiPpk
      @YoiPpk 2 місяці тому

      😂😂😂😮😮

    • @ኢቶብ
      @ኢቶብ 2 місяці тому

      ክክክክክክ

  • @MeronloveMeronlove
    @MeronloveMeronlove 2 місяці тому

    Fkr yasheenfaal Ada and Bora ❤

  • @selam518
    @selam518 2 місяці тому +4

    አዳና ቦራ ❤❤❤ደስ ሲሉ❤❤❤

    • @ViVip-yz8rl
      @ViVip-yz8rl 2 місяці тому +1

      ፍቅሮቺዬ፣ስወደቹ፣👍👍👍❤️❤️❤️❤️💞💞💞💞😆😆😜

  • @gondrewa
    @gondrewa 2 місяці тому +4

    ቦራ ጨለለ እኮ ወይ ፍቅር 😂

  • @bulto3183
    @bulto3183 2 місяці тому

    ❤❤❤ Ada and bora🎉

  • @genet-b5s
    @genet-b5s 2 місяці тому

    ሠሊምና
    አሊ
    ዉዶቸ

  • @Natiii22222
    @Natiii22222 2 місяці тому

    1❤❤❤❤❤🎉 ada bora❤

  • @NafikaniSelamon
    @NafikaniSelamon Місяць тому

    Ato bor😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ayi fkr😅😅😅😅🎉🎉🎉🎉

  • @Sinorita-q6h
    @Sinorita-q6h 2 місяці тому

    ቦራኮ በቃ ለየለተ😂😂😂😂

  • @samiraasamiraa7246
    @samiraasamiraa7246 2 місяці тому +2

    Wowwwww❤❤❤❤

  • @rdcgf6517
    @rdcgf6517 2 місяці тому

    ኣዳዬ የኔ ልዩ🥰❤

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 2 місяці тому +2

    ቱክቼ መቀሷ😂😂😂😂😂

  • @HnanHnan-z6u
    @HnanHnan-z6u 2 місяці тому +3

    Dares Cogitate ❤❤❤

  • @ISh-x6c
    @ISh-x6c 2 місяці тому +2

    Bor ❤❤❤

  • @NejatEdris-c9d
    @NejatEdris-c9d 2 місяці тому +1

    Ada ቱ አባባላ እደት እደሚያስቀኝ

  • @raa3066
    @raa3066 2 місяці тому +1

    እዝህቤትሁሉምያበዱናቸዉ

  • @fafefkir7287
    @fafefkir7287 2 місяці тому +1

    ወይኔ አለቀብኘ😢😢😢

  • @xv4n725
    @xv4n725 2 місяці тому +3

    የሲሚን😂😂😂😂😂😂

  • @ConfusedAardvark-bh8qg
    @ConfusedAardvark-bh8qg 2 місяці тому +4

    Wedocho bentachu sewadachu atchaknubegn subscribd adrguligne