Omg ere Dagi bezu neber yetebeken endanesedebsh tenchebechebolesh yeteshelemsh nesh gen endezi ayenet music mendenew sewoch amakeri weyem beka ke baby film seri betam yastelal musical 💃🏽💃🏽💃🏽💃🏽
Make up & wardrobe choice on point! Pretty much her acting gotten better! This is how I imagined she would become first whem I watched her on Ethiopian Idol. It took her forever but she did it! Better late than never. Dagi get connected with people who can give you better lyrics and music producers!
የሶስት ልጆች እናት ሁና ሽንቅጥ ያለ ሰውነት አላት በዛ ላይ ለትዳርዋ ክብር አላት ብዙም ልታይ ልታይ አትልም ዳጊ ምርጥ ሴት በርቺ አርፍ ስራ ነው
የቁመናዋ አድናቂ ነኝ
አሁን እድሜ ለጂም ዋናው ቻፓ ይኑር
የ ሂዎት ታርክ ማሆኑናው አዑን እስት አውናቱን ብንናጋር ቪደኦ ላይ እና ባ ፍህዝካልይ ሲታይ ናጋሮቹ ብዙም አንዳይናት አይሆኑም እናቱ አትስባክ ሙስቃውን አድምቺው 😜
@@---mo4hl 👍👍👍
@@helenbb2077 ትክክል ዋናው ብር ነው
ቆንጆ ግጥም እና ዜማ ለዳጊ ፈልጉላት አሪፍ ድምፅ ነው ያላት
ትክክል
አስተዋውቁኝ
@@hannsahmed2352 ማለት ማንን ነው ምናስተዋዉ ?
@@myname-vm2vr እኔን ከሷ ጋር
@Sle hulum ተደርገሻል
very well done! የኢትዮጵያዊነትን ድባብ ያለቀቀ ዘመናዊ ቀመስ ሙዚቃ። ተባረኪ።
ዳጊዬ እንዳጓጓሽን ለቀቅሽው ዋው አንደኛ አብሶ የመጨረሸዋ እስትንፋስ።
እዉነት ለመናገር ዳጊዬ ከዚ በላይ ነበር የጠበኩት ብዙም አልጣመኝ ግን በርች
ምርጥ 👏👏👏
ስሞትላችሁ ላይክ አርጉኝ ምንድኖ ጥቅሙ ልየው እስኪ
ክክክክክክክ
@@አስኒየድንግልማርያምልጅድ ማማየ ሁሉም ይለምናል ገና ዛሬ ለመንኩ ምን ላርገው ልየው እስኪ
አደረኩሽ ማማዬ አንቺም በቅንነት ፎቶዬን በመንካት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ
@@አስኒየድንግልማርያምልጅድ ማማዬ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ
በጣም ምርጥ ስራ ዳጊዬ ከዚ በበለጠ ደግሞ እንጠብቅሻለን አድናቂዋችሽ
ዋው ዳጊዬ ጥሩ ዘፈን ወድጀዋለው
Fikir waza aydelem. Gitmu gin yewaza new.
የወረደ ዘፈን
እኔ የሚበለቃቀጥ አልወድም ባህሉን የጠበቀ ሙሲቃ የሚመቸው like ያድርገኝ ብልቅጥ
No comment ብቻ አንደኛ ዳጊ።
Dagiye yihen demtse yizesh endizeh metefat Aleneberebesh. #1👏👌👌👌👌
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈🏾👈🏾👈🏾
Dahi konjo dimtseshi 😘
ዋው ዳጊየ በርችልን ውቤ
ይሄ ዘፈን ይድረስልኝ ከጠዋት እስከማታ ለምትናፍቀኝ ሀሳብ ለምትሆንብኝ ለወር ደመወዜ ለሳኡዲ ሪያል ቤተሰብ እንሁን በዛውም ቁጥር ከአንድ ነው ሰብስክራይብ ያረገኝን አደርጋለሁ
😂😂😂😂😂😂
Kkkkkkkkkkk
😂😂
ልክነሽ እኔም እድህ እንኮ ብየ የመጋብዘው የለኝም
jemila siraj 🤗ኣድርጌሻለው በቅነት ያንቺ እህቴ ምላሽ ኣያለው
Dagiye andegna new ✌️
Degagme new misemaw ende Habesha bira LoL arif new nebse 👊
Zefnsh betam new des yemilaw bezu sew yalyaw yan yanyhal twki slaalhonsh new engi betam des yemil music new yalsh 😍😍😍😍😍😍😍😍
እድሜና ጤና ለሸቃሎች እንሱ ናቸው የዮዑቱብ ድምቀቶች 😍😍😍 አርፍ ነው ዘፈኑ
ምን ዩቱብ ብቻ ለሀገርም ድምቀት የገቢ ምጮች ነን እንጂ
woww yene tefachi tefeteshi mirt music new Ezeshi yemetashewu yene marrrr
ዳጊ አሪፍ ስራ ነው በርቺ👍👌👌👈
Beka gerami zefen new abo temechetognal maryamn
Dagiye enatee keberilegne
ዳጊዬ ምርጥ ስራነዉ የኔቆጆ ስወዳት እኮ
Dagiy arif new
Dagiye yane konjo sewdish iko yane ሸንቃጣ😍😍😍😍😘
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈🏾👈🏾👈🏾
ኸረ ዳጊ
Dagiya.yamerale.sewu.serut.bibalu.yemayechilehulu.(endetebekut.ayedelemyelal).gen.menem.ayewetaltem.eshi👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌💋💋😘😘😘😘😘😘berchi
voice 👍100% ❤❤ & Ur beautiful from Eritrea
Omg ere Dagi bezu neber yetebeken endanesedebsh tenchebechebolesh yeteshelemsh nesh gen endezi ayenet music mendenew sewoch amakeri weyem beka ke baby film seri betam yastelal musical 💃🏽💃🏽💃🏽💃🏽
Dagmawiya siwodshi eko💜💜❤❤
ዋው ድምፅሽ የሰጠ ነው በርቺ ውዴ😘😘😘
በርቺ ግጥሙ ግን ታንቺጋ አልሄደም ምርጥ ድምፅ አለሽ ምርጤ😍
እርጉዝ ነኝ ላይክ የምትሉ እኔ ነኝ እዴ ያስረገዝኳቹህ 😂😂😂😂😂😂
Kkkkkkkkkkkk
ሣህ
እረ በሳቅ ወደኩኝ
ክክክክክቅ
ክክክክክክክክክክክክክክክ
አሪፈ ነው፡፡
Dagi Marr nice song
Wooooo the best
It is very nice
wow yene mirt berechilegne
My love singer and music
ዳጊዬ ያምራል በርችልኝ
Wow arif sera new dagiye
Wawuu
Dagiye berchi betam gobez wede adenakishegn yenetamagn
Good song.
ለቤሩት ዶላር ይሁንልኝ መታሰቢያነቱ
Kkkkk😂
አደረኩሽ ሰብስክራይብ
ክክክክክ ሳይሻል አይቀርም
ክክክክ ያስብላል
ክክክክክ
Dagi gobez..yamral!!👍
Wyeeeee esekesta yeshalale batedansu ohh my God
Dagiya konjoo sera nw kateybet
Ye baby mist👍😘💟👏👏👏
Lenie nawe eha zefan love you dagiya.. Am from Eritrean 🇪🇷
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈🏾
እረ ዳጊ ይሄ ነው ዘፈኑ ምነው ይሄማ ጠዋት ጠዋት ቤት ሳፀዳ የኔ መጨዋቻ ነው እዴ ለቀቅ አርጊልኝ አችኮ ምርጥ ድምፅ አለሽ
Beautiful work!!!
አዎ ሳይጠና፤
ምንም አይወጣለትም አሪፍ ነው በርቺ
Dag ene betam nw emewedat eski ende ene mewadat ❤️
Alehu🙋♀️
የቤቢ ንግሥት😍😍😍😍👍
Ayiiiiiii mebelashet....mela mela emilewun clip betadergiw yimert neber.
ዳጊዬ ቆንጆ ላንቺ ይሄ ዘፈን አይመጥንሽም
liju waaaaaaw siyashafid am just salvating !!!
አይይ ምኑም ሳይገባኝ ሙዚቃው አለቀ በጣም ጎጉቸ ነበር የጠበኩት እዲያ
ወይኔ ባለ 19ኟም አለች ለነገሩ እሷና ዉሃ አይለያዩም 😁😁😁😁😁👌👌👌👌
🤣🤣🤣🤣
@@hayatali1895 washew endee😉😉
ግጥሙም ዚማውም ደስ አይልም አንቺ ብቻ ነሽ ቆንጆ
በርቺ አሪፍ ነው
Dagi berchlig yene konjo swedsh
የህፃን መዝሙር የመሰለ ነገር
አርፍ ነው ይመችሽ
Yamral allshm yastelallm allshm
Endew ke zm yshalal blesh new yeserashiw
የኔ ውብ አድናቂሽም አክባሪሽም ነኝ
ዋው ልዩ ነው ዳጊዬ ማር
Ye dero voiceshi gn aydelm telytobgnel gn berchi arif new
አሪፍ ስራ ነው ዳጊዬ
Yana wede sewadate
ቤሩት ላይ ዶላር ጠፍቶ በጣም ናፍቆናል ይሄን ዘፈን ጋብዙልኝ ልቡን ቢያራራልኝ I miss u ዶልዬ $
Hahahahah ዶላር ሲጠርብን ያገራችን ዘፋኞች በዚህ ያንበሻብሹናል አይዞሽ ምናልባት በቅርብ ይስተካከላል ከእግዚአብሔር ጋር
@@ejgsh8227 እንደ ኢትዮ መብራትና ውሀ እንደወጣ መቅረቱ ያሳስባል lol
የኔ ማር ብር አስገብቼ ኢትዮጵያ ባንክ ዝግ ነው አሉ አረ pilis ንገረኝ ምታዉቁ
@@mahamrapl5879 ከየት ከቤሩት?
@@ማራናታማራናታ-ሠ5ለ
የኔ ማር ሊባኖን ልዩ ስሙ ዘሀል ይባላል
እና ሳምንት ሆነው ቤተሰብ ስጠይቅ ባንክ ዝግ አሉ
በጣም የሚያምር ሥራ ነው ዳጊዬ በርች ስወድሽ
ኸረ በስመአብ ምንም ደስ አይልም ግን like ሰጥቼሽለሁ
በናታቹ ማርገዝ አምሮኛል ግን ባል የለምና ላይክ ግጩኝ 😁😁😜 ለማንኛው ዳግየ በጣም ያምራል በሪቺልን
ጎበዝ አተትፊ
ዳጊየ ከደከምሽ አይቀር አሪፍ ግጥምና ዜማ ገዝተሽ ስሪ
❤❤😍😍😘gobazi
Swdeshe dageye😘
dagi yene marr
ከዚህ ወጣ ያለ ስራ ያዢና ነይ እጠብቃለን ይህኳ ምንም አልጣመኝም ድምፅሽ አሪፍ ነበር ግጥሙ ወይ አያስደንስ ወይ ልብ ላይ መታ ሲያደርግ ነው ሙዚቃ በተረፈ በርቺ
ደስ አይልም. በቅርቡ በሌላ ስራ ነይልን እንጠብቅሻለን
ያያያያያ በዛበት
ውይ ሊያስታውከኝ ነው በጣም ይጨንቃል
ውይ ዳጊ ብዙም አልሳበኝም አንቺ ብዙ ደክመሽበት ይሆናል ለኔ ግን እስከዚህም ነው በፈት ከዘፈነሽው አይበልጥም ጥሩ ለመስራት ሞክሪ በርቺ
ዳጊዬ አሪፍ ስራ ነው በርቺ
Rit konjo Ethiopia ades abeb እህት ወንድሞቸ ሰብስክራይብ
ኢትዮጵያ ትቅደም ላይክ
Betam desiyala gobze neshi barch neng adenga😍😍😍😍😍
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈🏾👈🏾👈🏾
ክሊፑ አደኛ ነው ሙዚቃው ግን እደጠበኩት አደለም ግን ከዚህ የበለጠ እንጠብቃለን በርች
ሀሪፍ ነው
Dagi I love it gin lela sew tefeto new yachi walga saron min bet nat
ዳንሰኞቹ ገዳይ ናቸው🕺 የዳጊ አንደኛ አድናቂዋ ነኝ::
Yene konjo betam new mwedish dmsish
Degmo 1 new yene wude lelam zefen awchi na comment adergalew yene fiker
ዳጊየ ካንቺ ከዚህም በላይ በላይ ነበር የጠበኩት ግን ምንም አይደል በርችልን
ዋው ብጥም ቆንጆ ነው የኔ ቀብጥ በርቺ ማሮ ፍቅር ነሽ ውድድድ
Make up & wardrobe choice on point! Pretty much her acting gotten better! This is how I imagined she would become first whem I watched her on Ethiopian Idol. It took her forever but she did it! Better late than never.
Dagi get connected with people who can give you better lyrics and music producers!
በጣም ነው የምወድሽ ግን ግጥሙ ብዙም አይነፋም ድምፅሽ አይካድም አሪፍነው በበለጠ ሥራ እጠብቅሻለን በርች
ዳጊዬን በጣም ነው ምወዳት የተባረከ ትዳርና የተረጋጋ ህይወት ለሷ ብቻ ምኞቴ ነው
Enem swdat😘
ድምፅሽን በጣም ነው የምወደው ።ዳጊየ አድናቂሽ ነኝ