Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ደራሲውን የማደንቅበት ቃላት አጣሁ ማርያምን የዘመኔ ምርጥ ብየዋለሁ💯🔥💙
እዉነት እሄ ድራማ ውስጤ ነው ያውኑን የኢትዮጵያን ፓለቲካ ቁልጭ አድርገው የምያሰይ፣ ስንቱ ነው እንደ አያልቄ በአፉ እየደለላን እረቁታችንን ያስቀረን
ዶኒዝ የምር የሚናገረዉ ነገር የምር የኡነት ነው ልብ ይነካል እባካችዉ አትጥፉብን😍😍😘😘😘😘
ምንልታዘዝን እንደኔ በጉጉት የሚጠብቅ ☺ እንኳን ደህና መጣችሁልን 🙏 ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
Amennn amennn
አሜን
Amin
ወይ ጉድ እውነትኮነው አገራችንንም በጨረታ ሊሸጧት ነው ጋሽ አያልቄ😂😂😂😂😂
ወይ ዘንድሮ ፓለቲካ ነዳጁም ድፊድፉም የለም ጠፋ የመጨረሻው ምርጥ የሰካራምቹ ተመችቶኛል በርቱ
*የሚገርም ነው ስወዳችሁ በርቱልን ሀገራችን ምን ላይ እንዳለች አሳዩን እንዚህ እያደረጋችሁ እናመሠግናለን*
Aewe ye hegerachin Ethiopia krs masrawesha Bahlchin yikeberln Horo megbiya Hegeri fetafi yitebkshi 💚💛❤
ምንሊታዘዝ ምርጥ ድራማ የዛረው ፖርት የተመቼኝ የስካራሞቸ ነው ደራስውን ሳላደንቅ አላልፍም ደግስውና ዶንስ ስወዳቹ
ምን ልታዘዝ የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታ ቁልጭ ነው የምታደርጉት። ደራሲዎቹም ተዋንያኑም እጅግ በጣም ነው የማደንቃችሁ የማከብራችሁ ጎበዞች 😘💚💛❤
እናት ብርሃናት እናት ፍቅር ናት እናት ክፉ ኣይንካት ኩሌም ሳቅ ኣይለያት እንኳን ለእናቶች ቀን በስላም ኣደረስን ሁሌም ይኑርልን ኣሜን
Amen
Amen sis
*ኅድኛ መስልው እህት መስልው ቅርብው የሚጎዱን ስዎች እመቤቴ የጌታየ እናት ትጠብቅን አሜን ዊል ምን ልታዘዝ!*
በትክክል የዘመኑ ምርጥ ድራማ
ይህንን ድራማ ቁልጭ ኣድርጎ የኢትዮጵያን ኣሟሟት እየገለፅልን ነው።ግን የሚያሳዝነው ኣሁንም ድረስ ለውጥ ኣለ እያሉ የሚያደኖቁሩን ምድረ ድንጋይ ራሱ ኣለመንቃታቸውን ነው።
ወዳጅ መስለው ቀርበው ስቀው ስመው ለጠላት አሳልፈው ከሚሰጡ ይሁዳውያን እግዚአብሔር ይጠብቀን።
አሜን አሜን አሜን
አባቴ ሩጫዬ ላንተ ነው amen
Wow
ኢትዮጵያ እንዳትነሳ መቃብር የሚጠብቀው ህገመንግስቱ ነው.....ትክክል ለዚህእኮ ነው እኛ አማሮች ህገመንግስቱ አይወክለንም የምንለውመቃብር ጠባቂ ህገመንግስት
ሰላም የሀገሬ ልጆች እንዴት ናቹ እስኪ ምከሩኝ አንድ ነገር ከብዶኛል ( ጨንቆኛል) የናቶች ቀን በጣም ነው ያስለቀሰኝ እኔ እናቴን ማየት አልቻልኩም የእናቴን ውለታ ሙከፈል አልቻልኩም ምን ይሻለኛል** የፈረደበት አረብ ሀገር** እናቴ ለኔ ሁሉ ነገሬእናቴ ለኔ ሀሌታዬእናቴ ለኔ ማንነቴእናቴ ለኔ የመኖሬ ሚስጥር እናቴ ለኔ ምን ብዬ ልግለጻት አቃተኝ እስቲ ያገሬ ልጆች እናቱ የናፈቀው ስደት ያለያየው እንደኔ በናፍቆቷ በናትነቷ የተቃጠለ ማነው የናት ውለታዋ ተከፍሎ ባያልቅምእናቴ ሁሌም ኑርልኝ እወድሻለው ለሁሉም ኢትዮጲያ እናቶች እድሜ ይስጥልን
አሜን አሜን አሜን እናቴ እማማ ክፉ አይንካብኝ ሰው ሁሉ ይሳላል የሎሚ መራራ እኔስ የምሳለው እናቴን አደራ እሙየ አይዞሽ ከሀጢያት በስተቀር እመብርሀን የልባችን መሻት አሟልታልን በሰላም ላገራችን ያብቃን የእናት ውለታ አይድለም ተከፍሎ ታስቦም አይጨረስያላፍ አያለፋም አይዞሽ የማይመለስ ጊዜ እንጂ የማያልፍ ቀን የለም ሁሉም እንዳንች ነው በእናቱ ናፍቆት በስደት ሚትከነከን
አንድ ቀን ታያቸዋለሽና ፡ በተስፋ ተጽናኚ!ለኢትዮጵያ እናቶች ፡ ያለንን ፍቅር ለመግለጽአገራችንን "እምዬ" እንላት የለ!እስከዛው ይችን ዘፈን ልምረጥልሽua-cam.com/video/bvAUHlb55JQ/v-deo.html
@@samerawityitayew3470 እህቴ አይዞሽ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው እግዚአብሔር ቀን አለው እኛ ሰዎች ሁሉንም ነገር በአንዴ እንዲደረግልን ስለምንፈልግ ቶሎ ይከፋናል የድንግል ልጅ መድሃኒ አለም በጊዜውና በሰአቱ ሁሉን ያደርግልናል አንቺ በፀሉት ትጊ ሌላው የእሱ ፍቃድ ነው ከሁሉም በላይ ዛሬን ማመስገን ነው ነገን የተሻለ ለማየት የበለጠው ደግሞ እሱ ፈጣሪ እያደረገልን ነው እናት ወለታዋ እንዲህ ነው ተብሎ አይገለፅም በሰላም ለሀገር ምድራችን አብቅቶን ለአይነ ስጋ ያገናኝን
@@tirsitzewge5310 እሽ እማ አመሰግናለሁ እኛ ያሰብነውን ሳይሆን እሱ ለእኛ ያለውን መዳህኒያለም ይሰጠንመቻያ ልቦናውን ያድለን
አሜን ግን እኮ ይህ ምንም ምክር አያስፈልገውም
ትክክለኛ አገላለፅ ወደ ህዝብ ፊታቸውን እየቀያየሩ ያዘኑ ለ ሀገር ሰርተው የደ ከሙ እየመሰሉ እንደ አያልቄ ውስጥ ለውስጥ ህዝብ እያስ ለቀሱ ባዶችን ላስቀሩ የተነሱ ሥንት አሉ በተረፈ በምጣም ምርጥ ሥራ ነው እምሰሩት ሁላችሁም 👍👍💚💛❤
ማነው ጋሽ አይልቄን የሚዎድ እንደኔ😊🤗❤
🤣😂🤣🤣 ያበሻ ዶሮ ብዙ የፍቅር ታሪከ መተረክ አለበት ከልክልልልል🤣🤣😂
ወይኔ እኔ እኮ በሳቅ ነው የምገሉኝ በተለይ ጨረታው በተማሪዎች አመፅ ጊዜ የደነበረው በሬ ቆዳው ተገፎ ነው የተሳለው kkkkkkk
Ejege Betam Teru new ... Thx too much Bros & Sis.... !!! Melkam Fasika !!!
የዚህ ደራሲ አድናቂ ነኝ
ወይ ምን ልታዘዝጨ እናንተ ባትኖሩ ኖሮ በምን እስቅ ነበር በዚሕ አጋጣሚ አክብሮቴን ፍቅሬን ስለ ድንቅ ትወናችሁ ሳላመሰግን አላልፍም የሰምንት ሰው ይበለን።
የዚህን ድራማ ተዋናዮችን ካስት ያረገው ሰው የወደፊቱ የ ሀገሬ የ ፊልም ኢንዱስትሪ ተስፋ ነው!
ኢትዮጵያ እዳትንሳ የመቃብር ጠባቂ የሆነው ህገ መንግስቱ ነው 😂😂😂😂👏👏👏👏
Ato.....Ayalkebet.........u are sooooooooo funny. I Can't stop laughing. Love u so much......and Sudan habibibi..I like u too
ወይ ደግ ሰው ♥♥♦ውይ ሱዳን እንደ ዛሬስቄ አላቅም
ዛሬስ እኳን ምን ልታዘዝ ልላቹህ ላለየ ዙሯል😇 በመዳም ስራ በሠው ሀገር ያላቹህ የሃሳባችን ምኞታችን ተሳክቶ በሠላም ለሀገራችን ያብቃን🙇🙇😥
Amennnn enate ayezoshiiii mare
@@ethiopiaselamtehunethiopia3571 Eshi wude thank you
አሜን አይዞሽ እማ
ሱዳንን የምትወዱት በናታችሁ Like ግጩኝ
ያጋጭሽ መኪና ኮተታም ስታስጠየ ኦጭ
ዶኒሥ በጣም እንጂ የምትናገረው ነገር በጣም ልብ ይነካል ኡፍፍፍፍፍፍፍ በጣም ያሣዝናል እማማዬ ኢትዮጵያዬ ሠላምሽ ናፈቀኝ
ይሄ ድራማ እያዝናና ቁም ነገር አዘል አስተማሪ ነው ልክ ነው እምዬ ኢትዮጵያ ትንሳኤዋ እንዳይታ መቃብሯን እየጠበቀ ያለው የከፍፍለ ግዛው ሕገ መንግስት ነው መቀየር አለበት ።በእውነት የዚ ድራማ ድራሲ እና ተዋንያን አድናቂ ነኝ መስለው ሳይሆን ሆነው ነው የሚሰሩት በርቱ
wow you did best I an always interested to watch you every moment. Go ahead
Yesekaramun yezre karakter wedijewalew tnx wage kesu yimewutatu rasu tilik timrt alew lastewale
እንደዉ ምን ልታዘዝን ባየሁ ቁጥር ፍርሀቴ ይጨምራል አምላኬ ኢትዮጵያን አደራ
Betam
በጣም ደግ ሰውን ሆነን ቀረን ተጃጅለን
Yene bexe
አስተማሪ መልእክት ነው።መማር ለሚፈልግ ሰው በርቱ ምን ልታዘዝ ካፌ።
እኔ የሚያሳዝነኝ ይሄ ትውልድ ነው ምንም ባላደረገው እዳ ከፋይ በጣም ያሳዝናል😥🤦♀️ ዛሬ ደግሞ የ50 አመት ታሪክ ነው የነገራቹህን 🤷♂️🤔ከደሮ እስከ ካርታ 🙋♀️
በቅኔ መዝናናት ያምራል አማረኞችን ኮሚዲኖችም ዘመኑን ገላጭ
አቦ ይመቻችሁ ተዋናይ እንዲህ ነዉ ሳይፈራ ስሜቱን በሙያዊ ብቃቱ ያጸባርቃል
ምን ልታዘዝ ማለት የኢትዮጵያ ፖለቲካ በደምብ ይገልጸዋል። ኢትዮጵያ ከነ ህዝባ ግን ፈጣሪ ይጠብቃት።
"በፊት ሰዉ አምላክ ሆነ ነበር ዛሬ ሀገሬ ላይ ሰይጣን ሰው ሆነ" what a line !!
ሱዳን ሀቢቢ እና ቲሸርትህ ውስጤ ነው።
በቁም መገፈፍ ብርቅ ነው እንዴ 😁😁😁😁😁
አይደለም
ሱዳንና ደግሰው ውስጤ ናችሁ ከምር
ሱዳን በደንብ አድርጎ የዘመኑን አሸርጋጆች ገልጿቸዋል!!
Sudan serawit fikre samsone eyc telotone leba thief represents. Pictures represents sovereign nond and others hoverment treasury nill solf by rplf tigraye leba people's. Ayalkibat meles like snake offic....
Dawit worku
ትክክልልል
Hahhaah አኔ ግን የሱዳን ነገር ግርም ነው ሚለኝ የኔ አሽቄ 😂😂😂😂😂😂
Kkkkkk
Ene Gen betam new yemewdew eko
ዶኒስ ልክ እዉነት ተናግረሀል! እግዚአብሔር ከጎጥ ከዘረኝነት ያፅዳን!
ውይውይ ምን ልታዘዞች ስወዳቹ እኮ ጠፍታቹ ተጨንቄ ነበር እንኮን በሰላም መጣቹልን አስተማሪዎቻችን ያገራችንን ወቅታዊና እየሆነ ያለውን ከሁሉም የሚዲያ አውታሮች በላቀና በመጠቀ ሁኔታ እያሳየን ያለው ምን ልታዘዝ ብቻ ነው ሳይፈራ ሳያዳላ ቁጭ አርጎልናል እናመሰግናለን በርቱ
ሱዳን እውነትም ሱዳን በሳቅ ነው ሚገሉኝ ሳያቸው ሱዳንና ደግ ሰው 😂😂😂😂😂😂😂😂
ወይኔ ምን ልታዘዝ ጠፍታችሁብን ነበር 😉 መልካም ሠኞ ይሁንልን ምርጦች 😘😘 አያልቀበት አገሩን ሽጦ ጨረሰው ??
ምን ልታዘዞች እንኳን ደህና መጣችሁ ናፍቃችሁኝ ነበር እስኪ አያልቅበት እና ሱዳንን ያላችችሁ like ደግ ሰውዬ 😂 እግዚአብሔር ከዘር ያውጣን ዘር ጎሳ እንዴት እንዳገሸገሸኝ
የደራሲው አድናቂ ነኝ በራዕይ ነው እንዴ የሚደርሰው ይገርማል እውነታውን ቁጭ ነው እኮ የሚያደርገው
ላሊበላን እና አክሱምን በማደስ የሚወጡት ቅርሶች በቻይና እና ፈረንሳይ እና ግብፅ በኢትዮጵያ ያለት ፓለቲካዊ እድምታ በግልፅ አማርኛ
F
G
በሀይሉ ዋሴ አንበሳ ደራሲ ነክ ይመቻል
እሂ ድራማ መጥፋቱ ደስ ይለኛል ግን የዳይረክተር እና ደራሲ ቺሎቶ በጣም ብልጥ ነው 1000%
እፍፍፍፍፍ ጋሽ ዱኒስ እድ እኔ ዘረኝነት ምርር ብሉታል ዘረኝነትን እግዚአብሔር ያጥፋልን የሚስማማው አሜን በሉ
ለምለም ነኝ ንፁህ ኢትዮጵያዊ amen
ውይይይ በሳቅ ገደላችኝ አስተማሪ ነው
ሱዳን በደንብ አድርጎ የዘመኑን አሸርጋጆች ገልጿቸዋል!!#arebu yimer
''ye Ethiopian TINSAE endanay yekelekelen HIGE-MENGISTU nw'',,,' ewunetun tenagro emeshebet mader yiluhal yih nw,,,,,thanksssss mn litazez
"ህገ መንግስቱ መቃብር ጠባቂ ነው" አሪፍ ስላቅ ይልሀል ይሄ ነው፣!
ወይ አቶ አያልቄ፣ የቤቱን ንብረት መሸጥ ጀመርግ? lol 😂
*"አገሬ ላይ ሰይጣን ሰው ሆነ" እውነትም አስጊ ጊዜ ላይ ነን እግዚአብሔር በምህረቱ ካላሰበን* 😭
*ከውጭ የመጣው ዶሮ ፡ አልጮኽ አለ?*
ይህ ድራማ ፓለቲካዊ ስላቁ እውነታው ፍንትው ኣድርጎ ያሳያል?!!!!!
ትክክል
በድንብ
ትክክልልልልልልል
Ppppppppppppppppppp.
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑርኢትዮጵያዊያን ዘይፍልጥ ባዕለዲኡ ይፍልጥ ኑሩልኝ ያገሬ ልጆች
እንደኔ እድልን የሚወዳት like👍👍
ሰካራሙ ሃቁን ኣወራው ። "ኢትዮጲያ እንዳትነሳ መቃብሯን እሚጠባበቀው ህገ-መንግስቱ ነው" ትክክል ። ይሄ የብሄር ፌደራሊዝም መጥፋት ኣለበት ።
@@johannesgerezsadik9364 አንተ እራስ ምን አገባህ
ሰካራሙ እውነቱን አጎረሰን የዘንዶው ልጆች ግን ጉርሻውን አይጎርሱትም
.
ጎሰኝነትማ በነ "አቦይ""ዕቡይ" ብሷል!
"ህገ መንግስቱ መቃብር ጠባቂ ነው" ..... ኢትዮጵያ!
100% perfect
Gash alkie the best of best
ሆድ ያባውን ብቅል ያውጣዋል ይላል ያገሬ ሰው አፈረጠው እኮ ሱዳን በድብቅ የሰራውን ስራ አሁን ያለንበት ሁኔታ ልክ እንደ ዶኒስ ያንገበግበኛል እኔም በተረፈ በርቱ ምን ልታዘዝ ቤተሰቦች
አያልቄ ውስጤ ነህ 😍
🤔🤔 yezi film deraci bankoch endehone miyalk manew?? 👆🏾👆🏾👆🏾. Yerekeke eyta new yalachew 👏🏾
እኔ ደሞ ስትጠፉ ያቋረጣቹ መስሎኝ ኮሽኩንን ልልክላቹ ነበር ክክክክክክክልክክ
Keber lemigebaw keber bemesetetachu ur also respected.
እውነት ዶኒስዬ እውነትን ተናገርክ:: ጎጠኛና ዘረኛ አስቸግረዋል::
ምን ልታዘዝ እንኳን ደና መጣቹ ተናፍቃቹሀል በብዙ
ደግ ሰው like ጋሻ አሉቀበተ like
ዶኒስ እኔም እንዳተ እንቅልፍ ተመኘሁ ምርርር ነዉ ያለኝ
ፍልማችው በጣም ነው ምወዶው!ከዛሬ ጀምሮው ግን እየተቀየምቸው ነው ኣብዳው ይመስለቸኛል የኢቶጵያ ኣርቲሰቶኘች እየ ኤርትራዊ ነይ በሃገሬ የሚኮራ ሰው የሄ ምታርጉት የላችው የኤርትራ ና የኢትዮ ስእል አንድላይ የምትስሉት ኣቁሙት በእናታችው ።ኤርትራ ስንት ደም የፈሰሰባት ሃገር ናት። ኤርትራ ራሳ የካለት ሃገር ናት ኣብረን መኖር ንችላለን በሃገራችን ኣትምጡን ።።።
ምነው ጠፋችሁ ተናፍቃችዋል ሱዳን አጨብጫቢ ነገር ለነገሩ ባሁን ግዜ እንደ አንተ አይነቱ ነው ኢትዮጵያን አውቅልሃለሁ እያለህ ያስቸገረን
እንኳን ደህና መጣችሁ በእስፍስፍ አይኔ ሰጠብቃች
the revolutionary bull is still alive haha..........
Kkkkkk ayaliqibati ate hagarachininimi tishaxale yehoniki bishiqi
ምርጥ አስተማሪ ድራማ
መጣቹው ምርጠች በጉጉትነበርሲጠብቃቹየነበረ ።ስትቅይብን
Your number one ! real social critics sitcom
Ufffff endezi metifal mndinew ende enat ko new yenafwkachugn enkuwan dena metachu
ይህን ድራማ ሳይ ኢትዮጵያ ሃገሬን የሚበጠብጡ ሌቦችን ይታዩኛል
ጋሸ አያልቅበት የኔ ድቡሺቡሺ ደስ ይሉኛል
😂😂😂😂😂😂ከነ ሂወቱ
እኔ ድራመ ይሁን ፊልም አለይም ፡፡በለፋው የምን ልተዘዝ ድራመ ደራሲ VoA እንተርቪው እየደራገው ሰመሁት ከዘ ቦሀለ ከመጀመሪየ ጀምሮ መከተተል ጀመርኩት በጠም የምገርም የአገራችን ወቅተዊ ሁኔተ የገለፁበት በተለይ ድፋራተቸውን ሰለደንቅ አለልፋም፡፡
ዶኔስ ከልብ ተጫውተከዋል ፆታ አልባ ቤሄርተኞች ሆነናል አልክ አይደል የገለፅክበት መንገድ አሪፍ ነው።
አቤት ሱዳን አጎብጎቢ ክክክክክክ
ደላላና መንግስት የሃገሪቱን ቅርስና ሃገሪቷን በማይናብብ ሁኔታ በዘፈቀደ ሽእጧት😊
ወይ ጉድ ደግየ ደግነተን አበዛከው የኔ የዋህ በምድሩ እንተ አይነት ሰው ትንሽ እካን ቤኖሩ ጡሩ ነበር ግን ምን ዋጋ አለእ እደጋሽ አያልቅበት አይነቱ ናቸው ይሞሉ
እግዚአብሔር ይይላችሁለቻይና ሸጣችሁን
ምን ልታዘዝ እንኳን ደህና መጣችሁየኔ ውዶች ላገራችን ሰላሙን ያውርድልን
እደት እማ እማ ሀገራችንን ጨርታላይ ታወጡዋት አያልቅበት
አያልቅበት የሚባል ሠዉየ አቃጥሎ ሊደፋኝነዉ
ደራሲውን የማደንቅበት ቃላት አጣሁ ማርያምን የዘመኔ ምርጥ ብየዋለሁ💯🔥💙
እዉነት እሄ ድራማ ውስጤ ነው ያውኑን የኢትዮጵያን ፓለቲካ ቁልጭ አድርገው የምያሰይ፣ ስንቱ ነው እንደ አያልቄ በአፉ እየደለላን እረቁታችንን ያስቀረን
ዶኒዝ የምር የሚናገረዉ ነገር የምር የኡነት ነው ልብ ይነካል እባካችዉ አትጥፉብን😍😍😘😘😘😘
ምንልታዘዝን እንደኔ በጉጉት የሚጠብቅ ☺ እንኳን ደህና መጣችሁልን 🙏 ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
Amennn amennn
አሜን
Amin
ወይ ጉድ እውነትኮነው አገራችንንም በጨረታ ሊሸጧት ነው ጋሽ አያልቄ😂😂😂😂😂
ወይ ዘንድሮ ፓለቲካ ነዳጁም ድፊድፉም የለም ጠፋ የመጨረሻው ምርጥ የሰካራምቹ ተመችቶኛል በርቱ
*የሚገርም ነው ስወዳችሁ በርቱልን ሀገራችን ምን ላይ እንዳለች አሳዩን እንዚህ እያደረጋችሁ እናመሠግናለን*
Aewe ye hegerachin Ethiopia krs masrawesha Bahlchin yikeberln Horo megbiya Hegeri fetafi yitebkshi 💚💛❤
ምንሊታዘዝ ምርጥ ድራማ የዛረው ፖርት የተመቼኝ የስካራሞቸ ነው ደራስውን ሳላደንቅ አላልፍም
ደግስውና ዶንስ ስወዳቹ
ምን ልታዘዝ የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታ ቁልጭ ነው የምታደርጉት። ደራሲዎቹም ተዋንያኑም እጅግ በጣም ነው የማደንቃችሁ የማከብራችሁ ጎበዞች 😘💚💛❤
እናት ብርሃናት እናት ፍቅር ናት እናት ክፉ ኣይንካት ኩሌም ሳቅ ኣይለያት
እንኳን ለእናቶች ቀን በስላም ኣደረስን ሁሌም ይኑርልን ኣሜን
Amen
Amen sis
*ኅድኛ መስልው እህት መስልው ቅርብው የሚጎዱን ስዎች እመቤቴ የጌታየ እናት ትጠብቅን አሜን ዊል ምን ልታዘዝ!*
በትክክል የዘመኑ ምርጥ ድራማ
ይህንን ድራማ ቁልጭ ኣድርጎ የኢትዮጵያን ኣሟሟት እየገለፅልን ነው።ግን የሚያሳዝነው ኣሁንም ድረስ ለውጥ ኣለ እያሉ የሚያደኖቁሩን ምድረ ድንጋይ ራሱ ኣለመንቃታቸውን ነው።
ወዳጅ መስለው ቀርበው ስቀው ስመው ለጠላት አሳልፈው ከሚሰጡ ይሁዳውያን እግዚአብሔር ይጠብቀን።
አሜን አሜን አሜን
አሜን
አባቴ ሩጫዬ ላንተ ነው amen
አሜን
Wow
ኢትዮጵያ እንዳትነሳ መቃብር የሚጠብቀው ህገመንግስቱ ነው.....ትክክል ለዚህእኮ ነው እኛ አማሮች ህገመንግስቱ አይወክለንም የምንለው
መቃብር ጠባቂ ህገመንግስት
ሰላም የሀገሬ ልጆች እንዴት ናቹ
እስኪ ምከሩኝ አንድ ነገር ከብዶኛል ( ጨንቆኛል) የናቶች ቀን በጣም ነው ያስለቀሰኝ እኔ እናቴን ማየት አልቻልኩም የእናቴን ውለታ ሙከፈል አልቻልኩም ምን ይሻለኛል
** የፈረደበት አረብ ሀገር**
እናቴ ለኔ ሁሉ ነገሬ
እናቴ ለኔ ሀሌታዬ
እናቴ ለኔ ማንነቴ
እናቴ ለኔ የመኖሬ ሚስጥር
እናቴ ለኔ ምን ብዬ ልግለጻት አቃተኝ
እስቲ ያገሬ ልጆች እናቱ የናፈቀው ስደት ያለያየው እንደኔ በናፍቆቷ በናትነቷ የተቃጠለ ማነው
የናት ውለታዋ ተከፍሎ ባያልቅም
እናቴ ሁሌም ኑርልኝ እወድሻለው ለሁሉም ኢትዮጲያ እናቶች እድሜ ይስጥልን
አሜን አሜን አሜን
እናቴ እማማ ክፉ አይንካብኝ
ሰው ሁሉ ይሳላል የሎሚ መራራ እኔስ የምሳለው እናቴን አደራ
እሙየ አይዞሽ ከሀጢያት በስተቀር እመብርሀን የልባችን መሻት አሟልታልን በሰላም ላገራችን ያብቃን
የእናት ውለታ አይድለም ተከፍሎ ታስቦም አይጨረስ
ያላፍ አያለፋም
አይዞሽ የማይመለስ ጊዜ እንጂ የማያልፍ ቀን የለም
ሁሉም እንዳንች ነው በእናቱ ናፍቆት በስደት ሚትከነከን
አንድ ቀን ታያቸዋለሽና ፡ በተስፋ ተጽናኚ!
ለኢትዮጵያ እናቶች ፡ ያለንን ፍቅር ለመግለጽ
አገራችንን "እምዬ" እንላት የለ!
እስከዛው ይችን ዘፈን ልምረጥልሽ
ua-cam.com/video/bvAUHlb55JQ/v-deo.html
@@samerawityitayew3470 እህቴ አይዞሽ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው እግዚአብሔር ቀን አለው እኛ ሰዎች ሁሉንም ነገር በአንዴ እንዲደረግልን ስለምንፈልግ ቶሎ ይከፋናል የድንግል ልጅ መድሃኒ አለም በጊዜውና በሰአቱ ሁሉን ያደርግልናል አንቺ በፀሉት ትጊ ሌላው የእሱ ፍቃድ ነው ከሁሉም በላይ ዛሬን ማመስገን ነው ነገን የተሻለ ለማየት የበለጠው ደግሞ እሱ ፈጣሪ እያደረገልን ነው እናት ወለታዋ እንዲህ ነው ተብሎ አይገለፅም በሰላም ለሀገር ምድራችን አብቅቶን ለአይነ ስጋ ያገናኝን
@@tirsitzewge5310 እሽ እማ አመሰግናለሁ
እኛ ያሰብነውን ሳይሆን እሱ ለእኛ ያለውን መዳህኒያለም ይሰጠን
መቻያ ልቦናውን ያድለን
አሜን ግን እኮ ይህ ምንም ምክር አያስፈልገውም
ትክክለኛ አገላለፅ ወደ ህዝብ ፊታቸውን እየቀያየሩ ያዘኑ ለ ሀገር ሰርተው የደ ከሙ እየመሰሉ እንደ አያልቄ ውስጥ ለውስጥ ህዝብ እያስ ለቀሱ ባዶችን ላስቀሩ የተነሱ ሥንት አሉ በተረፈ በምጣም ምርጥ ሥራ ነው እምሰሩት ሁላችሁም 👍👍💚💛❤
ማነው ጋሽ አይልቄን የሚዎድ እንደኔ😊🤗❤
🤣😂🤣🤣 ያበሻ ዶሮ ብዙ የፍቅር ታሪከ መተረክ አለበት ከልክልልልል🤣🤣😂
ወይኔ እኔ እኮ በሳቅ ነው የምገሉኝ በተለይ ጨረታው በተማሪዎች አመፅ ጊዜ የደነበረው በሬ ቆዳው ተገፎ ነው የተሳለው kkkkkkk
Ejege Betam Teru new ... Thx too much Bros & Sis.... !!!
Melkam Fasika !!!
የዚህ ደራሲ አድናቂ ነኝ
ወይ ምን ልታዘዝጨ እናንተ ባትኖሩ ኖሮ በምን እስቅ ነበር በዚሕ አጋጣሚ አክብሮቴን ፍቅሬን ስለ ድንቅ ትወናችሁ ሳላመሰግን አላልፍም የሰምንት ሰው ይበለን።
የዚህን ድራማ ተዋናዮችን ካስት ያረገው ሰው የወደፊቱ የ ሀገሬ የ ፊልም ኢንዱስትሪ ተስፋ ነው!
ኢትዮጵያ እዳትንሳ የመቃብር ጠባቂ የሆነው ህገ መንግስቱ ነው 😂😂😂😂👏👏👏👏
Ato.....Ayalkebet.........u are sooooooooo funny. I Can't stop laughing. Love u so much......and Sudan habibibi..I like u too
ወይ ደግ ሰው ♥♥♦
ውይ ሱዳን እንደ ዛሬ
ስቄ አላቅም
ዛሬስ እኳን ምን ልታዘዝ ልላቹህ ላለየ ዙሯል😇 በመዳም ስራ በሠው ሀገር ያላቹህ የሃሳባችን ምኞታችን ተሳክቶ በሠላም ለሀገራችን ያብቃን🙇🙇😥
Amennnn enate ayezoshiiii mare
@@ethiopiaselamtehunethiopia3571 Eshi wude thank you
አሜን አይዞሽ እማ
አሜን
ሱዳንን የምትወዱት በናታችሁ Like ግጩኝ
ያጋጭሽ መኪና ኮተታም ስታስጠየ ኦጭ
ዶኒሥ በጣም እንጂ የምትናገረው ነገር በጣም ልብ ይነካል ኡፍፍፍፍፍፍፍ በጣም ያሣዝናል እማማዬ ኢትዮጵያዬ ሠላምሽ ናፈቀኝ
ይሄ ድራማ እያዝናና ቁም ነገር አዘል አስተማሪ ነው ልክ ነው እምዬ ኢትዮጵያ ትንሳኤዋ እንዳይታ መቃብሯን እየጠበቀ ያለው የከፍፍለ ግዛው ሕገ መንግስት ነው መቀየር አለበት ።
በእውነት የዚ ድራማ ድራሲ እና ተዋንያን አድናቂ ነኝ መስለው ሳይሆን ሆነው ነው የሚሰሩት በርቱ
wow you did best
I an always interested to watch you every moment. Go ahead
Yesekaramun yezre karakter wedijewalew tnx wage kesu yimewutatu rasu tilik timrt alew lastewale
እንደዉ ምን ልታዘዝን ባየሁ ቁጥር ፍርሀቴ ይጨምራል አምላኬ ኢትዮጵያን አደራ
Betam
በጣም ደግ ሰውን ሆነን ቀረን ተጃጅለን
Yene bexe
አስተማሪ መልእክት ነው።
መማር ለሚፈልግ ሰው በርቱ ምን ልታዘዝ ካፌ።
እኔ የሚያሳዝነኝ ይሄ ትውልድ ነው ምንም ባላደረገው እዳ ከፋይ በጣም ያሳዝናል😥🤦♀️ ዛሬ ደግሞ የ50 አመት ታሪክ ነው የነገራቹህን 🤷♂️🤔ከደሮ እስከ ካርታ 🙋♀️
በቅኔ መዝናናት ያምራል አማረኞችን ኮሚዲኖችም ዘመኑን ገላጭ
አቦ ይመቻችሁ ተዋናይ እንዲህ ነዉ ሳይፈራ ስሜቱን በሙያዊ ብቃቱ ያጸባርቃል
ምን ልታዘዝ ማለት የኢትዮጵያ ፖለቲካ በደምብ ይገልጸዋል። ኢትዮጵያ ከነ ህዝባ ግን ፈጣሪ ይጠብቃት።
"በፊት ሰዉ አምላክ ሆነ ነበር ዛሬ ሀገሬ ላይ ሰይጣን ሰው ሆነ" what a line !!
ሱዳን ሀቢቢ እና ቲሸርትህ ውስጤ ነው።
በቁም መገፈፍ ብርቅ ነው እንዴ 😁😁😁😁😁
አይደለም
ሱዳንና ደግሰው ውስጤ ናችሁ ከምር
ሱዳን በደንብ አድርጎ የዘመኑን አሸርጋጆች ገልጿቸዋል!!
Sudan serawit fikre samsone eyc telotone leba thief represents. Pictures represents sovereign nond and others hoverment treasury nill solf by rplf tigraye leba people's. Ayalkibat meles like snake offic....
Dawit worku
ትክክልልል
Hahhaah አኔ ግን የሱዳን ነገር ግርም ነው ሚለኝ የኔ አሽቄ 😂😂😂😂😂😂
Kkkkkk
Ene Gen betam new yemewdew eko
ዶኒስ ልክ እዉነት ተናግረሀል! እግዚአብሔር ከጎጥ ከዘረኝነት ያፅዳን!
ውይውይ ምን ልታዘዞች ስወዳቹ እኮ ጠፍታቹ ተጨንቄ ነበር እንኮን በሰላም መጣቹልን አስተማሪዎቻችን ያገራችንን ወቅታዊና እየሆነ ያለውን ከሁሉም የሚዲያ አውታሮች በላቀና በመጠቀ ሁኔታ እያሳየን ያለው ምን ልታዘዝ ብቻ ነው ሳይፈራ ሳያዳላ ቁጭ አርጎልናል እናመሰግናለን በርቱ
ሱዳን እውነትም ሱዳን በሳቅ ነው ሚገሉኝ ሳያቸው ሱዳንና ደግ ሰው 😂😂😂😂😂😂😂😂
ወይኔ ምን ልታዘዝ ጠፍታችሁብን ነበር 😉 መልካም ሠኞ ይሁንልን ምርጦች 😘😘 አያልቀበት አገሩን ሽጦ ጨረሰው ??
ምን ልታዘዞች እንኳን ደህና መጣችሁ ናፍቃችሁኝ ነበር እስኪ አያልቅበት እና ሱዳንን ያላችችሁ like
ደግ ሰውዬ 😂
እግዚአብሔር ከዘር ያውጣን ዘር ጎሳ እንዴት እንዳገሸገሸኝ
የደራሲው አድናቂ ነኝ በራዕይ ነው እንዴ የሚደርሰው ይገርማል እውነታውን ቁጭ ነው እኮ የሚያደርገው
ላሊበላን እና አክሱምን በማደስ የሚወጡት ቅርሶች በቻይና እና ፈረንሳይ እና ግብፅ በኢትዮጵያ ያለት ፓለቲካዊ እድምታ በግልፅ አማርኛ
F
G
በሀይሉ ዋሴ አንበሳ ደራሲ ነክ ይመቻል
እሂ ድራማ መጥፋቱ ደስ ይለኛል ግን የዳይረክተር እና ደራሲ ቺሎቶ በጣም ብልጥ ነው 1000%
እፍፍፍፍፍ ጋሽ ዱኒስ እድ እኔ ዘረኝነት ምርር ብሉታል ዘረኝነትን እግዚአብሔር ያጥፋልን የሚስማማው አሜን በሉ
አሜን
ለምለም ነኝ ንፁህ ኢትዮጵያዊ amen
ውይይይ በሳቅ ገደላችኝ አስተማሪ ነው
ሱዳን በደንብ አድርጎ የዘመኑን አሸርጋጆች ገልጿቸዋል!!
#arebu yimer
''ye Ethiopian TINSAE endanay yekelekelen HIGE-MENGISTU nw'',,,' ewunetun tenagro emeshebet mader yiluhal yih nw,,,,,thanksssss mn litazez
"ህገ መንግስቱ መቃብር ጠባቂ ነው" አሪፍ ስላቅ ይልሀል ይሄ ነው፣!
ወይ አቶ አያልቄ፣ የቤቱን ንብረት መሸጥ ጀመርግ? lol 😂
*"አገሬ ላይ ሰይጣን ሰው ሆነ" እውነትም አስጊ ጊዜ ላይ ነን እግዚአብሔር በምህረቱ ካላሰበን* 😭
*ከውጭ የመጣው ዶሮ ፡ አልጮኽ አለ?*
ይህ ድራማ ፓለቲካዊ ስላቁ እውነታው ፍንትው ኣድርጎ ያሳያል?!!!!!
ትክክል
በድንብ
ትክክልልልልልልል
Ppppppppppppppppppp.
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
ኢትዮጵያዊያን ዘይፍልጥ ባዕለዲኡ ይፍልጥ ኑሩልኝ ያገሬ ልጆች
እንደኔ እድልን የሚወዳት like👍👍
ሰካራሙ ሃቁን ኣወራው ። "ኢትዮጲያ እንዳትነሳ መቃብሯን እሚጠባበቀው ህገ-መንግስቱ ነው" ትክክል ። ይሄ የብሄር ፌደራሊዝም መጥፋት ኣለበት ።
@@johannesgerezsadik9364 አንተ እራስ ምን አገባህ
ሰካራሙ እውነቱን አጎረሰን የዘንዶው ልጆች ግን ጉርሻውን አይጎርሱትም
.
ጎሰኝነትማ በነ "አቦይ"
"ዕቡይ" ብሷል!
"ህገ መንግስቱ መቃብር ጠባቂ ነው" ..... ኢትዮጵያ!
100% perfect
Gash alkie the best of best
ሆድ ያባውን ብቅል ያውጣዋል ይላል ያገሬ ሰው
አፈረጠው እኮ ሱዳን በድብቅ የሰራውን ስራ
አሁን ያለንበት ሁኔታ ልክ እንደ ዶኒስ ያንገበግበኛል እኔም በተረፈ በርቱ ምን ልታዘዝ ቤተሰቦች
አያልቄ ውስጤ ነህ 😍
🤔🤔 yezi film deraci bankoch endehone miyalk manew?? 👆🏾👆🏾👆🏾. Yerekeke eyta new yalachew 👏🏾
እኔ ደሞ ስትጠፉ ያቋረጣቹ መስሎኝ ኮሽኩንን ልልክላቹ ነበር ክክክክክክክልክክ
Keber lemigebaw keber bemesetetachu ur also respected.
እውነት ዶኒስዬ እውነትን ተናገርክ:: ጎጠኛና ዘረኛ አስቸግረዋል::
ምን ልታዘዝ እንኳን ደና መጣቹ
ተናፍቃቹሀል በብዙ
ደግ ሰው like
ጋሻ አሉቀበተ like
ዶኒስ እኔም እንዳተ እንቅልፍ ተመኘሁ ምርርር ነዉ ያለኝ
ፍልማችው በጣም ነው ምወዶው!
ከዛሬ ጀምሮው ግን እየተቀየምቸው ነው
ኣብዳው ይመስለቸኛል የኢቶጵያ ኣርቲሰቶኘች
እየ ኤርትራዊ ነይ በሃገሬ የሚኮራ ሰው
የሄ ምታርጉት የላችው የኤርትራ ና የኢትዮ ስእል አንድላይ የምትስሉት ኣቁሙት በእናታችው ።ኤርትራ ስንት ደም የፈሰሰባት ሃገር ናት። ኤርትራ ራሳ የካለት ሃገር ናት
ኣብረን መኖር ንችላለን
በሃገራችን ኣትምጡን
።።።
ምነው ጠፋችሁ ተናፍቃችዋል
ሱዳን አጨብጫቢ ነገር ለነገሩ ባሁን ግዜ እንደ አንተ አይነቱ ነው ኢትዮጵያን አውቅልሃለሁ እያለህ ያስቸገረን
እንኳን ደህና መጣችሁ በእስፍስፍ አይኔ ሰጠብቃች
the revolutionary bull is still alive haha..........
Kkkkkk ayaliqibati ate hagarachininimi tishaxale yehoniki bishiqi
ምርጥ አስተማሪ ድራማ
መጣቹው ምርጠች በጉጉትነበርሲጠብቃቹየነበረ ።ስትቅይብን
Your number one ! real social critics sitcom
Ufffff endezi metifal mndinew ende enat ko new yenafwkachugn enkuwan dena metachu
ይህን ድራማ ሳይ ኢትዮጵያ ሃገሬን የሚበጠብጡ ሌቦችን ይታዩኛል
ጋሸ አያልቅበት የኔ ድቡሺቡሺ ደስ ይሉኛል
😂😂😂😂😂😂ከነ ሂወቱ
እኔ ድራመ ይሁን ፊልም አለይም ፡፡በለፋው የምን ልተዘዝ ድራመ ደራሲ VoA እንተርቪው እየደራገው ሰመሁት ከዘ ቦሀለ ከመጀመሪየ ጀምሮ መከተተል ጀመርኩት በጠም የምገርም የአገራችን ወቅተዊ ሁኔተ የገለፁበት በተለይ ድፋራተቸውን ሰለደንቅ አለልፋም፡፡
ዶኔስ ከልብ ተጫውተከዋል ፆታ አልባ ቤሄርተኞች ሆነናል አልክ አይደል የገለፅክበት መንገድ አሪፍ ነው።
አቤት ሱዳን አጎብጎቢ ክክክክክክ
ደላላና መንግስት የሃገሪቱን ቅርስና ሃገሪቷን በማይናብብ ሁኔታ በዘፈቀደ ሽእጧት😊
ወይ ጉድ ደግየ ደግነተን አበዛከው የኔ የዋህ በምድሩ እንተ አይነት ሰው ትንሽ እካን ቤኖሩ ጡሩ ነበር ግን ምን ዋጋ አለእ እደጋሽ አያልቅበት አይነቱ ናቸው ይሞሉ
እግዚአብሔር ይይላችሁለቻይና ሸጣችሁን
ምን ልታዘዝ እንኳን ደህና መጣችሁ
የኔ ውዶች ላገራችን ሰላሙን ያውርድልን
እደት እማ እማ ሀገራችንን ጨርታላይ ታወጡዋት አያልቅበት
አያልቅበት የሚባል ሠዉየ አቃጥሎ ሊደፋኝነዉ