ገጥመን መስሎኝ ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ( Getimen Mesilogn New Ethiopian Dirama) 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 186

  • @bizu-e4g
    @bizu-e4g 7 місяців тому +40

    እስኪ ይሄን ኮሜንት እምታነቡ ሁሉ አሜን በሉ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ
    እንዲ ነበርኩ እንዲሆንኩ ተመስገን ለማለት ያብቃን ከማዳም ኩሽና አውጥቶ እኛንም ለወይዘሮነት ያብቃን
    በሀገራችን ለመደሰት ያብቃን ❤😂😢

  • @mobilemobile4777
    @mobilemobile4777 7 місяців тому +11

    የሚካኤል ልጂ አሜን አሜን አሜን

  • @HagosAklom
    @HagosAklom 7 місяців тому +12

    አማራ ጀግናዬ ❤❤❤😊😊😊

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if 7 місяців тому

      ደሜዋ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @gdgdgd-tt6jl
    @gdgdgd-tt6jl 7 місяців тому +16

    ዛሬ ከፍቶኝ ነበር ትንሽ ፈታ አረጋችሁኝ የኔዎቹ የኔ ሁሌም አዴስ ጎጃም ሠላምሽ ይመለስል😢😢😢😢

  • @የለገደመለ
    @የለገደመለ 7 місяців тому +10

    እግዚአብሔር ይመስገን አንደኛነኝ❤❤❤😂😂🎉🎉

  • @yitunegnhasu4039
    @yitunegnhasu4039 3 місяці тому

    አማራነት ❤❤❤❤❤

  • @mobilemobile4777
    @mobilemobile4777 7 місяців тому +4

    አይ ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሺ ይብዛ ትዝታዬን ቀሰቀሳችሁት

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 7 місяців тому +8

    እሱቤና ታዴ የሱሪችውነገርስ😂😂😂😂😂😂😂😂ማነው እንደኔ ያሳቀው 😂😂ሱሪቸው 😂😂😂😂😂ወይኔ በሳቅ😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @امناصر-و8ز
      @امناصر-و8ز 7 місяців тому

      እኔ አሁን ከአሁን ወለቀ እያልኩ 😂😂😂

  • @TsedyGenanaw
    @TsedyGenanaw 7 місяців тому +3

    ተናፍቂ ናችሁ ስራየን ጨርሼ ገደም ብየ እናንተን ነው የማየው ሰላማችሁ ብዝት ይበል 🙏

  • @buzuleb945
    @buzuleb945 7 місяців тому +1

    ታደና እሱቤ የሡሪያችሁ ነገር❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @HabtuTadele-lm8cu
    @HabtuTadele-lm8cu 7 місяців тому +2

    ድሮ ልጆች እያለን ድራማ ስንሠራ 😂

  • @ethio1283
    @ethio1283 7 місяців тому +1

    እሡቤና አበጀሽ ምሥኪን ❤❤❤❤❤የዋህ ናቸዉ❤❤❤❤❤

  • @rashidkhoori
    @rashidkhoori 7 місяців тому +7

    አሁንሰአሬ ናፈቀኝ መቸይሆን ሞረቶልኝ በሀገሬየምኖረወ አላህሰላምሽ ይመለስ ሀገሬ❤❤❤❤❤😊

  • @Masara-qx9nw
    @Masara-qx9nw 7 місяців тому +7

    ወይኔ አለባብሳቸው ሳስቅ የኔ ድምቀቶች አማራዬዬዬዬዬዬዬዬ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
    @ጎጃሜዋድልለፋኖ 7 місяців тому +3

    እኳንደና መጣችው የኔውዶች የኔባለቅኔ💚💛❤

  • @mitiku5068
    @mitiku5068 3 місяці тому

    😂😂😂😂😂 ወይኔ እናቴ ሆዲን 😂😂😂😂😂😂 እናተ ባትኖሩ ማን ያዝናናኝ ነበር ማሪያምን ይህ ሰደት ምንም አይገፋም ነበር እንኳን መጣቹሁልን

  • @yitunegnhasu4039
    @yitunegnhasu4039 3 місяці тому

    አቤት ቅኔ ❤❤❤❤

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 7 місяців тому +18

    አማራ ሲረቱ ቅኔ ነው የምንለው በምክንያት ነው💪 ! ከመጣህ እንደ ኳስ አነርትህሃለሁ እቡክሰሀልሁ እጠልዝሀለሁ😂😂😂😂😂እወዳችኋለሁ ወገኖቼ❤

  • @MekdesKebede
    @MekdesKebede 7 місяців тому +2

    You are ጦሰኛ😂😂😂ወይኔ ዛሬ ገደላችሁኝ ንጥሬሽን እርግጤሽን😂😂🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️

  • @HabasiKhada
    @HabasiKhada 7 місяців тому +6

    የነሱቤ አለባበስ😂😂😂😂

  • @NNNNNN-ko7yl
    @NNNNNN-ko7yl 7 місяців тому +3

    አለመሳቅአይቻልም የዛሬውማ ለየትይላል
    ይህ ሑሉ በህልሙነውኧረ ወይኔ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @rahelyifru
    @rahelyifru 7 місяців тому +1

    አይይይይ ያይኔአበባ ወዴት ነኝ አለች😂😂😂😂

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 7 місяців тому +3

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ታዴ

  • @yesharegchernet8589
    @yesharegchernet8589 7 місяців тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂የሱሪው፣ነገርማ፣ሁሌም፣ያስቁኛል❤❤❤❤❤

  • @ሚጣየሚኪእናት
    @ሚጣየሚኪእናት 7 місяців тому +3

    እትየ አለሚቱ 😂😂😂❤

  • @abebakibret4565
    @abebakibret4565 7 місяців тому +2

    አጎናሀለሁ ወይኔ ታዴ 😂😂😂😂አበጀሽ እንጥሉን አላለችም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 😂😂😂😂😂🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰በርቱ

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438 7 місяців тому +2

    ይመቻችሁ እንኳ በደህና መጣችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 🎉🎉🎉🎉

  • @tadegeayana9489
    @tadegeayana9489 7 місяців тому +1

    የሱባለው ሱሪ 😂😂

  • @user-95674
    @user-95674 7 місяців тому +1

    አበጀሺ,እመቤቴ,ትቅረብሺ,አደራአደራአደራ,እንዳታቆሚብን,ትናፍቂንአለሺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahelyifru
    @rahelyifru 7 місяців тому +1

    አይ እሱቤ ሁሌ ከማየቴ የተነሳ ቤተሰቤ ነው የምትመስሉኝ የእሱቤ ዳንስ😂😂😂😂😂

  • @beretukanMeles
    @beretukanMeles 7 місяців тому +5

    እኔምለው እቁብ እግሊዘኛ የለውም 😂 ሰሀት ተመችቶናል በርቱልን😂😂😂

  • @bateldamte
    @bateldamte 7 місяців тому +1

    አያ ታዴ ዛሬ ስራ ቀይሯል 😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @dubaidubai5171
    @dubaidubai5171 7 місяців тому +3

    እሯሯ ታዴ ኢስታይሏን ቀይራ መጣች 😂😂 እትዬ አለሚቱ ማናት 😂እረ እሱቤ 😂😂😂

  • @user-by4hg9om9yEMU.MEHARI
    @user-by4hg9om9yEMU.MEHARI 7 місяців тому +1

    😂😂😂😂😂❤ኩላሊቱን እንጥሉን ጉበቱን ነበረ ማለት ይህ ጥናዣም ቢገኝማ😂😂😂😂

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 7 місяців тому

    መልክቱ ገብቶናል አማራየ በህልም ቢሆንም 😂🎉🎉🎉

  • @zindzind3952
    @zindzind3952 7 місяців тому +1

    😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁ወየው ሆደ ቆሰለ

  • @tigistserage6823
    @tigistserage6823 7 місяців тому

    አሜታጄ ሰይዞህ ተወዳዳር

  • @bateyyoutube3038
    @bateyyoutube3038 7 місяців тому +5

    ዛሬ ገና አሪፍ ሰዓት መጣችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @Meazawteshome-el3sf
    @Meazawteshome-el3sf 7 місяців тому

    አልማዝንና ዝማምን እንዴት ልግለፃቸው!!! ዕድሜ ይስጥልኝ

  • @amefke2069
    @amefke2069 7 місяців тому +1

    አረ ሁሁሁ የዛሬውስ 😂😂😂😂ትርጉም አያታዴ አስረዘምሽው አሳጠርሽው አላለም

  • @RoziNure
    @RoziNure 7 місяців тому +1

    የኔ ምርጦች 🎉❤❤

  • @Habtam21
    @Habtam21 7 місяців тому

    እናተ ባትኖሩ በጭንቀት ማበዴ ነበር እናተን ሳይ ጭንቀቴ ቀለል ይለኛል የኔ ሱሶች በርቱል❤❤❤❤

  • @yaagewlij4134
    @yaagewlij4134 7 місяців тому

    እራራራራራራራራራራ❤😂

  • @FikrTamirat
    @FikrTamirat 7 місяців тому +2

    I live italy .........so I see this video..I can'😅 ..thanks guy's

    • @BigJ6765
      @BigJ6765 7 місяців тому

      አይ እንግሊዘኛ😂😂😂😂

  • @zelalemasmare8816
    @zelalemasmare8816 7 місяців тому +1

    ዋዉ English ede altebekum❤❤❤❤

  • @Sara-om8lt
    @Sara-om8lt 6 місяців тому

    😂😂😂😂😂💪💪 አያ ታዴ

  • @danielergete3648
    @danielergete3648 7 місяців тому

    ምርጦቹ በርቱ ቀን በቀን አዳዲስ ነገር እየፈጠራቹ ነዉ ኢትዮጵያዊዉ ቻርሊቻፕሊን መልካም ዉድድር 🎉

  • @HudyBjgjh-qw2wb
    @HudyBjgjh-qw2wb 7 місяців тому

    አይ አያታድ ኧርሙኩበሳቅ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅❤❤❤❤

  • @DanielAmare-l2w
    @DanielAmare-l2w 7 місяців тому +2

    fano king🎉❤❤❤❤

  • @tsahayamara-jz3rg
    @tsahayamara-jz3rg 7 місяців тому +3

    አይ አያ ታዴ እደዉ ምን ይሻልሀል ሆዴን አቆሰልከዉ አይ እሱ ባለዉ ጋርድ መሆንህ ነዉ ክክክክ አበጀሽ ጀሮ ግዱን አንጀቱን ጉበቱን እረ ሆዴ ቆሰለ😂😂😂

  • @zindzind3952
    @zindzind3952 7 місяців тому +1

    በሶበጥባጭ እርጎቢወስደኝ አለችክክክክ

  • @rahelyifru
    @rahelyifru 7 місяців тому +1

    ቱቱቱ😂😂😂😂😂 ኢሔ ሁሉ በህልሙ አይ አያ ታዴ😂😂😂😂😂

  • @bateyyoutube3038
    @bateyyoutube3038 7 місяців тому +2

    እንግሊዝኛው😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @HanaMelaku-xx4du
    @HanaMelaku-xx4du 7 місяців тому +1

    ወይኔ 😂😂የታዴ ቀሚስ እና የእሱባለው ቀሚስ ዘመናዊ መሆኑ ነው😂😂😂

  • @yitu8355
    @yitu8355 7 місяців тому +1

    እሱቤ😂😂

  • @M7T21
    @M7T21 7 місяців тому

    ደረጀና ሃብቴ ታደሰ እንደ ሃብቴ

  • @MLove-qr4ls
    @MLove-qr4ls 7 місяців тому +1

    ዛሬ ሁለተኛ ነኝ ❤❤❤❤

  • @ፍሬዩቱብየወንቅእሽቱቅዱስ

    ክክክክክክክ ለካ ያሁሉ ህልም ነው አያ ታዴ መልሰው ይተኛ ባኩት 😂😂😂

  • @munaahmed3868
    @munaahmed3868 7 місяців тому +1

    ወይ እግሊዝኛ አረ ተይን😂😂😂

  • @tesfayejc2810
    @tesfayejc2810 7 місяців тому +1

    ገና ሣላየው ሥቄአለሁ😂😂😂😂

  • @belayenesh3862
    @belayenesh3862 7 місяців тому +1

    ዉዶችዬ😂😂😂🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @mastwalb
    @mastwalb 7 місяців тому

    ስወዳችሁ የኔ ማሮች

  • @ruikyaside5734
    @ruikyaside5734 7 місяців тому +1

    ቱቱቱቱ ሱሪው

  • @bizu-e4g
    @bizu-e4g 7 місяців тому +1

    ውዶቼ ❤❤❤

  • @tsahayamara-jz3rg
    @tsahayamara-jz3rg 7 місяців тому

    ዉይይይይ ይሄ ሁሉ በህልምህ ሩራል እረ ጉድድ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @SamiraSamira-vx4br
    @SamiraSamira-vx4br 7 місяців тому +2

    ዩ አር ጦሰኛ😂😂😂😂😂

  • @SdddSdd-i1m
    @SdddSdd-i1m 7 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እኔደሞ ሁለተኛ💔💋 ኮማች ነኝ🤪😂

  • @tenaberihun7379
    @tenaberihun7379 7 місяців тому +2

    ታዴ እና እሱቤ ዛሬ የለበሱት ቄሚስ ነው😂😂😂😂😂😂

  • @wasamba1
    @wasamba1 7 місяців тому

    አማራ እንቁ ባህልህን ጠብቅ ፣ የባህር ማዶ የነ አውሮፓን ሰይጣናዊ ባሕል አይጠቅምህም ።

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ

    እትዬ አለሚቱ ማናት ቅኔ መሆን አለበት

  • @adugnagebeyehu803
    @adugnagebeyehu803 7 місяців тому +1

    Amen Amen Amen

  • @afo5830
    @afo5830 7 місяців тому +5

    የናንተን ቪዲኦ በቀን አንድ ካላየሁ ያመኛል 😎😎አሁን ስለለቀቃችሁልኝ ተሻለኝ

  • @ብሩክታይት
    @ብሩክታይት 7 місяців тому +1

    ስወዳችሁ

  • @SenaytChirotaw
    @SenaytChirotaw 7 місяців тому +1

    ህልም የስራህን ይስጥህ😂😂😂😂😂😊

  • @Ermias311
    @Ermias311 7 місяців тому

    “The same glass, tras,hulas yebalal” Esubalem. 😂😂😂😂😂😂 yoo that took me out😂

  • @zahrazhara4836
    @zahrazhara4836 7 місяців тому

    Bwoowwww🌹🌹🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @yaagewlij4134
    @yaagewlij4134 7 місяців тому

    ልብሳቸው ተመቸኚ❤

  • @felizhappy253
    @felizhappy253 7 місяців тому +1

    👌🏽👌🏽👌🏽❤️❤️❤️👍🏽👍🏽👍🏽

  • @ብሩክታይት
    @ብሩክታይት 7 місяців тому +3

    ሱሪ ነው ከሚሰ ነው የለብሱት😀😀😀😀

  • @HudyBjgjh-qw2wb
    @HudyBjgjh-qw2wb 7 місяців тому

    አበጀሽ የኔ ሽቅርቅር😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @workiworki9023
    @workiworki9023 3 місяці тому

    ዛሬስ😂😂😂😂

  • @yitunegnhasu4039
    @yitunegnhasu4039 3 місяці тому

    ዛሬስ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @እሙሳድቃ
    @እሙሳድቃ 7 місяців тому

    የንፍጣ ነገረ😂😂😂

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 7 місяців тому +1

    ወይኔ አበጀሽ ተኮልሽ ንፍጧን እሱቤ ላይ ጥርግ ቱ 😂😂😂😂 የኔ ድምቀቶች እወዳችኋለሁ አማራየ 💚💛♥😘😘😘💕💕💕

    • @Fiker-u2f
      @Fiker-u2f 7 місяців тому

      Kkkkk😜😂😂😂😂

  • @endegsimachew6847
    @endegsimachew6847 7 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @robielgetachew8809
    @robielgetachew8809 7 місяців тому

    for the edir for the equb alech asiterguamiwa 😅😅😅

  • @hayathayat1618
    @hayathayat1618 7 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @masaytworuk3305
    @masaytworuk3305 7 місяців тому +1

    😅😅😅😅😅 ❤❤❤❤

  • @HappyJigsawPuzzle-fv2oo
    @HappyJigsawPuzzle-fv2oo 7 місяців тому

    Woyna besak😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @enkupazyon
    @enkupazyon 7 місяців тому

    እረ በሳቅ ገደልከኝ ታዴ😂😂 ደግሞ እሱቤ😂😂 ትችላለህ የምር አበጀሽማ ትለያለሽ ' እንግዲያ የሞትከውን ነው '😁 ዛሬ ያልሳኩበት ቅፅበት የለም .. ያይኔ አበባ በሶ በጥባጭ ሆኜም ቢሆን እሄዳለሁ😂😂😂😂

  • @Sara-eu4oj
    @Sara-eu4oj 7 місяців тому

    ክክክክክክክክክክ❤❤❤

  • @almazekaseye7172
    @almazekaseye7172 7 місяців тому

    የሞትከዉነዉ አለይ አበጀሽ😂

  • @የወሎዋቆጆ-19
    @የወሎዋቆጆ-19 7 місяців тому +1

    አይቸ ኮምታለሁ😂

  • @abenezerwoubshet3379
    @abenezerwoubshet3379 2 місяці тому

    Kahun ahun hodwan metat beye tesakeke lemot uffff

  • @Rahma-vr1md
    @Rahma-vr1md 7 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @zahrazhara4836
    @zahrazhara4836 7 місяців тому +1

    😂❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @AsnakGebeyehu
    @AsnakGebeyehu 7 місяців тому

    የእንግሊዝኛውስ ነገር 😂😂😂😂😂😂

  • @ሀይሚየማሪያምልጅ-ዸ4ጸ
    @ሀይሚየማሪያምልጅ-ዸ4ጸ 7 місяців тому

    የሱሪዉ ነገር😅😅😅

  • @MesratMesrat-q5n
    @MesratMesrat-q5n 7 місяців тому

    ኧሯ አያታደ ቦክሰኛ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አይ እሱበ አዝኖነው አላልክም ደክሞት ነው አትልም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @beezoshbesh9314
    @beezoshbesh9314 7 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂