New guragigna music - Amir wada [ ኤቸሁ ንማጃሽ ] አሚር ዋዳ 2021.

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 33

  • @nassriyamohammad7334
    @nassriyamohammad7334 2 роки тому +13

    👍👍👍አላህ ባላቹበት ሰላማቹን ብዝት ያድርግልኝ የኔ የጉራጌ ልጆች🌺🌷

  • @ffttfftt4780
    @ffttfftt4780 3 роки тому +3

    ጉራጌ መሆን መታደልነው ዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝ

  • @tesfayeabera3344
    @tesfayeabera3344 5 місяців тому +1

    Wow beautiful sog all best pas mor

  • @ማንእንደእግዚአብሔር-ኈ6ኸ

    አንደኛ ጉራጌ ባልሆነ ወይኔ 👌💕💕💕❤️❤️❤️❤️

  • @noorhusienabdul5722
    @noorhusienabdul5722 2 роки тому +3

    we thankyou we thankyou .. musian producer amir wada .. we wish all muslim all over the world holy eid , mubarake .. jezakeallah ..

  • @Yusrilove400
    @Yusrilove400 6 місяців тому +1

    Wow yabede new

  • @samsungacountacount8412
    @samsungacountacount8412 Рік тому +3

    ተመቸኝ የቸሁ ንማጃሽ

  • @rehmarock6915
    @rehmarock6915 3 роки тому +1

    ዋዉ ያበደ ነው አቦ ጉሬጌ ፍቅር

  • @sisaydendirargawe
    @sisaydendirargawe 5 місяців тому

    አሚሮ ጀግና እኮ ነክ

  • @addismareasbiha7199
    @addismareasbiha7199 3 роки тому +1

    በደንብ አይሰማም እኮ የሚለው ነገር ልጁ ግን አሪፍ ድምፅ አለው ሌሎቹ ሙዚቃዎች ላይ ይሻል ነበር የድምፅ ነገር ይታሰብበት በተረፈ በርታልን 😘😘

  • @tarikwa7467
    @tarikwa7467 3 роки тому +1

    ጥሩ አቅም አለህ በርታ

  • @saremyazhi7731
    @saremyazhi7731 3 роки тому

    ዋው ቆንጆ ስራ ነው

  • @julehanasru9824
    @julehanasru9824 3 роки тому

    በጣም ደስይላል

  • @ቀሌ
    @ቀሌ 3 роки тому +1

    ዋው አሚር ጎቤቾ የተንቢ ዝዝዝዝዝዝዝ ሶሬሳ ትርፍ።ማስታወቂያ እናንተ ናችሁ የምታሰገቡት?እናንተ ከሆናችሁ አናሳልፈውም።የአገሬ ልጆች ገባ ገባ ገባ ብሉ።

    • @BETEGURAGENETWORK
      @BETEGURAGENETWORK  3 роки тому +1

      አዎ ትንሽም ቢሆን ገቢ እናግኝ በሚል ነው

    • @BETEGURAGENETWORK
      @BETEGURAGENETWORK  3 роки тому +1

      ቢያንስ አሚር ለድካሙ የተወሰነ እንዲያገኝ እዩለት

    • @ቀሌ
      @ቀሌ 3 роки тому

      @@BETEGURAGENETWORK እሺ ምንም አይደለ

  • @desalgngetachew733
    @desalgngetachew733 3 роки тому

    ዋው

  • @AsLk-wz7vn
    @AsLk-wz7vn 7 днів тому

    እፍ

  • @EristeEtete
    @EristeEtete Рік тому

    ❤❤❤

  • @abcdabcd-hb7hp
    @abcdabcd-hb7hp 3 роки тому

    Amir awad

  • @isaacchifen5446
    @isaacchifen5446 3 роки тому +2

    ጉራጊኛ ያለ ከበሮ አይጥምም አይደምቅምና አስቡበት:: አብዛኞቹ ስራዎቻችሁ ባለሙያ ያየው አይመስልም ወይም ሆን ብለው ያበላሹባችሗል:: እንዴት ከበሮ የሌለው ዘፈን ባህላዊ ይሆናል?

    • @benana2574
      @benana2574 3 роки тому

      እኔ እራሱ የአሁን ሰዓት ዘፈኖች ምንም አልጥም እያሉኝ ነው ምንድነው የጎደለው እያልኩ ብዙ ግዜ አስባለሁ ለካስ ከበሮ ቢት ስለሌለው ነው

  • @ZakirIslam-gn5lt
    @ZakirIslam-gn5lt Рік тому

    zakiy

  • @AppCell-nc8uw
    @AppCell-nc8uw Рік тому

    Baba fkrdenanek

  • @benana2574
    @benana2574 3 роки тому

    ፈጣሪ ሆይ የዘንድሮ የጉራጊኛ ዘፈኖች ምነው ምንም አልጥም አሉኝ ምንድነው የጎደለው ይሁን እኔ ምንም ሊገባኝ አልቻለም። ማነው የሚያቀናብርላቸው? በፒያኖ ብቻ ነው እንዴ የሚሰሩት? አረ ወይ ጥራት ያለው ስራ ስሩ ወይ ተውት

  • @makiyahamaza590
    @makiyahamaza590 3 роки тому

    😚😚😚😚😚😚

  • @edenzerihun8532
    @edenzerihun8532 2 роки тому

    ኣሸጌርበማፌድ

  • @mehbyatofik212
    @mehbyatofik212 3 роки тому

    አትቃር ኤብር

  • @SaraSara-kw1vb
    @SaraSara-kw1vb 10 місяців тому

    ❤❤❤❤