ታምር ሰሪ አንደበት አገልጋይ ዮሴፍ ኑሩ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 39

  • @zed8788
    @zed8788 6 місяців тому +3

    እግዚአብሔር ሆይ የምናገረው ተሰሚነት ይኑረው ንግግሬን ፀሎቴን አፅናልኝ ከማይጠቅም ንግግርም ጠበቀኝ በእየሱስ ስም አሜን:🙏🙏🙏

  • @BefekaduMelekame
    @BefekaduMelekame 6 місяців тому

    የጌታ ባርያ ፀጋዉ የበዛልህ ተባረክ ከክፉ ሁሉ የድንህ የጋርድህ ዘሠንህ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yigzawmekonnen6111
    @yigzawmekonnen6111 6 місяців тому +2

    በእግዚአብሔር ታላቅ ሰው ነህና ጌታ አብዝቶ ይባርክህ !!!!!!!!!!!!

  • @Jesusislove-gf3ox6wo8m
    @Jesusislove-gf3ox6wo8m 6 місяців тому

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ብዙ ተመክሬበታለሁ💓💓💓💓

  • @tamegebre9455
    @tamegebre9455 11 місяців тому +2

    ወንድም ዮሴፍ ጌታ እየሱስ ዘመንህ ሕይወትህ ኑሮህ አገልግሎትህ ይባርከው።❤❤

    • @almazfekede
      @almazfekede 6 місяців тому

      እውነት ነው ስለምንናገረው ቃል መጠንቀቅ አለብን

  • @kidaneteweldebrhan8222
    @kidaneteweldebrhan8222 Рік тому +1

    ዮሴፍ ወንድሜ የጌታ ጸጋ ይብዛልህ የአንተን ትምህርቶችህን መከታተል
    ከጀመርኩ በሒይወቴ ብዙ
    ለዉጥ አይቻለሁ ይብዛልህ !!

  • @AsamenechTefera
    @AsamenechTefera 6 місяців тому

    ጌታ እየሱስ ይባርክህ

  • @ejejmdks2977
    @ejejmdks2977 Рік тому +1

    Amen amen zamanih yebarki

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 6 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ተባረክ

  • @asterkidane1584
    @asterkidane1584 Рік тому +1

    Amen Amen, የአወጀከወ በረከት ሁሉ በእጥፋ ላንተም ይሁን

  • @mimimezgebu3471
    @mimimezgebu3471 11 місяців тому +1

    Amen amen

  • @chuchumelse458
    @chuchumelse458 6 місяців тому

    Tabark Tabrk Tabark❤❤❤❤❤

  • @ZeedtuMamo-wo1rn
    @ZeedtuMamo-wo1rn Рік тому +3

    ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlemNimani
    @AlemNimani 3 місяці тому

    ተባረክ

  • @yigzawmekonnen6111
    @yigzawmekonnen6111 6 місяців тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ !!!!!!!

  • @rahwayohannes
    @rahwayohannes Рік тому

    Tebrk wendm zemnhe nuroh hilu yebrk,teknwen be Jesus sem amen.jesus geta new amen halaluya

  • @afomiaghebrekidan1213
    @afomiaghebrekidan1213 6 місяців тому

    Egziabher yebark endet des yemil yegziabher qal🙏

  • @Dav-Tizu
    @Dav-Tizu Рік тому +1

    Amen tebarek hule mata ye anten meleket salesema aletegnam

  • @ዝናቧአሠፍ
    @ዝናቧአሠፍ 10 місяців тому

    ❤❤❤ፀጋውን ያብዛልህ

  • @azebderege5393
    @azebderege5393 6 місяців тому

    አሚን የአወጀከው በረከት ሁሉ እስማማአለሁ እቀበላለሁ እኔም ቤተሰቤም ላዩ አዛለሁ ይፈፀማል በፍጥነት ሳይዘገይ በጌታ በየሱሰ ስም ይፈፀማል

  • @Makda-f9f
    @Makda-f9f 6 місяців тому

    Tebark Amennn

  • @hagosredae.2972
    @hagosredae.2972 6 місяців тому

    You are so blessed

  • @Peterbereket
    @Peterbereket 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤tebareki 💕 ♥️ ❤️ 💖 😍

  • @tegistayele5238
    @tegistayele5238 6 місяців тому

    Ameeeeeee

  • @jesuslove8714
    @jesuslove8714 6 місяців тому

    Good bless you ❤❤❤❤

  • @genetdermolo1334
    @genetdermolo1334 7 місяців тому

    እውነት ነዉ አግዚአብሔር አያሳፍርም

  • @Makda-f9f
    @Makda-f9f 6 місяців тому

    Amennn

  • @LisanMelkeyase
    @LisanMelkeyase 8 місяців тому

    ብዙ ግዜ ውርጃ ፈፅሜለሁ ጌታ ይቅር ይለኛል ? አግብቼለሁ ግን ልጅ እምቢ አለኝ ጌታ ቂም ይዞብኝ ነው?

    • @yosefnuru7075
      @yosefnuru7075  8 місяців тому

      አይዞህ ጌታ እንደሰው አይደለም ይሰጥሀል

    • @abenettadesse228
      @abenettadesse228 6 місяців тому

      ታላቅ ኃጢዓት መስራትሽ መጀመሪያ ገብቶሻል?ልጅ ስላጣሽ ሳይሆን እግዚአብሔርን እንደበደልሽ ይሰማሽ።ከዚያ ለእውነተኛ ንስሐ እግዚአብሔር ይቅርታው እጅግ ብዙ ነው።

  • @Hamziya-l3y
    @Hamziya-l3y Рік тому

    ጌታን ሳናውቅ የተናገርነው ክፉ ንግግር ምን ማድረግ አለብን

    • @yosefnuru7075
      @yosefnuru7075  Рік тому +1

      በንስሀ ማጠብ

    • @Hamziya-l3y
      @Hamziya-l3y Рік тому

      ጌታ ዘመንህን ይባርክ ስልክህን ብትፅፍልኝ

    • @yosefnuru7075
      @yosefnuru7075  Рік тому

      4434101806

    • @Hamziya-l3y
      @Hamziya-l3y Рік тому

      የውጭ ስልክ ነው ?እንቢ አለኝ

    • @yosefnuru7075
      @yosefnuru7075  Рік тому

      በቫይቨር ወይም በዋትስ ፕ

  • @ambawabera1517
    @ambawabera1517 18 днів тому

    ተባረክ