እራሴ አሳክማቸዋለሁ የፈጀውን ያህል ይፈጃል በእኔ ገንዘብ ይታከማሉ|seifu on ebs|ሶልያና እና ሄራን|ebs tv|ሶልያና እና ሄራን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 чер 2024
  • እራሴ አሳክማቸዋለሁ የፈጀውን ያህል ይፈጃል በእኔ ገንዘብ ይታከማሉ|seifu on ebs|ሶልያና እና ሄራን|ebs tv|ሶልያና እና ሄራን
    #seifuonebs #ebs #ethiopia
    Ethiopian Daily | Seber Zena | Dere News | Ethio 251 media 2 | Hruy Media ህሩይ ሚዲያ | Mereja Zare | addis 97 (አዲስ 97) | Anchor Ethiopia | Andafta | feta daily News | ethio forum ኢትዮ ፎረም | Gollem Tube ጎለም ትዩብ | seber mereja | ሰበር መረጃ | Dagu Media | Ethi Mereja Media official | ethiopian daily | ethiopian daily news | ethiopia | ethiopian daily analysis |ethiopia news | ethiopian news | ethiopian music | feta daily ||drama ethio | ethio forum | feta daily news |ethio forum ኢትዮ ፎረም | comedian eshetu | hope entertainment | film | eritrean | 9negnaw shi | abel birhanu | amharic film | oromia music | hana yohanes | tigram media | habesha dance | zehabesha official | donkey tube | dink lijoch | amharic movies | eshetu melese | habesha | drama | ebs tv | ethiopian news | ethiopian | ethiopian news today latest ethiopian news |new ethiopian music | ethiopia |ethiopian music |ethiopian movie | ethiopian muisc |ethiopia zena | ethiopia: ሰበር ዜና ethiopia- ሰበር መረጃ |top news | news |state of emergency in ethiopia |ethiopia: ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና | zehabesha daily news | ethiopia state of emergency | eritrean news |zehabesha news | ethio 360 media | etv news | state of emergency in ethiopia declared | report on state of emergency in ethiopia | ethiopian news today live |amhara brodcasting center | tekeze media | dere news today | ፈታ ዴይሊ | fano | ፋኖ #EthiopianDaily #SeberZena #DereNews#Ethio 251media 2 #HruyMediaህሩይሚዲያ #MerejaZare #addis97(አዲስ 97) #AnchorEthiopia #Andafta #fetadailyNews#ethioforumኢትዮፎረም #Gollem Tubeጎለምትዩብ #sebermereja#ሰበርመረጃ#Dagu Media #EthiMerejaMediaofficial #ethiopiandaily # ethiopiandailynews #ethiopia #ethiopiandailyanalysis#ethiopianews#ethiopian news #ethiopianmusic#fetadaily#dramaethio #ethioforum #fetadailynews#ethioforumኢትዮ ፎረም #comedianeshetu#hopeentertainment #film #eritrean #9negnawshi #abelbirhanu #amharicfilm #oromiamusic #hanayohanes #tigrammedia #habeshadance #zehabesha official #donkeytube #dinklijoch #amharic movies #eshetumelese #habesha #drama #ebs tv #ፋኖ #fano #ethiopiannews #ethiopian #ethiopiannews #todaylatestethiopiannews #newethiopian music #ethiopia #ethiopianmusic #ethiopian movie #ethiopianmuisc #ethiopiazena #ethiopia: ሰበርዜና #ethiopia- ሰበርመረጃ #topnews #news|#stateof )emergencyinethiopia #ethiopia: ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና #zehabeshadailynews #ethiopiastateof emergency#eritreannews #zehabeshanews #ethio360media#etvnews#stateofemergencyin ethiopiadeclared #reportonstateof emergencyin ethiopia#ethiopiannewstodaylive #amhara brodcastingcenter#tekezemedia #derenews today #ፈታዴይሊ #seifuonebs #ebs #ethiopianmovie #mekedes tigaye #መቅደስ ፀጋዬ #eyohamedia #seifuonebs #melatnebiyu #abrahamwoldewedding #teddyafronewmusic #teddyafro #selamtesfaye #ethiopianmusic #seifuonebs #melatnebiyu#Ethiopiamovie#seifuonebs #seifuonebs #ethiopianartist #ethiopia #melatnebiyu #ethiopiatiktok #seifushow #abrahamwoldewedding #eregnaye #ethiopianews #ethiopiamusic #music #beselive #balageruidol #kanatv #ebsworldwide #besntu #fanalamrot #ethiopiantiktokvideo #balageruidol #artstvworld #esattvethiopia #asteraweke #abniteagonafr #donkeytube #ድንቅልጆች #ድንቅ_ልጆች #seifuonebs#ethiopianartist#ethiopia#ethiopiatiktok#seifushow#abrahamwoldewedding#music#melatnebiyu#beselive#Ethiopiamovie #seifuonebs#ethiopianartist#ethiopia#ethiopiatiktok#seifushow#abrahamwoldewedding#music#melatnebiyu#beselive#Ethiopiamovie #seifuonebs#ethiopianartist#ethiopia#ethiopiatiktok#seifushow#abrahamwoldewedding#music#melatnebiyu#beselive#Ethiopiamovie #seifuonebs#ethiopianartist#ethiopia#ethiopiatiktok#seifushow#abrahamwoldewedding#music#melatnebiyu#beselive#Ethiopiamovie #seifuonebs#ethiopianartist#ethiopia#ethiopiatiktok#seifushow#abrahamwoldewedding#music#melatnebiyu#beselive#Ethiopiamovie #seifuonebs#ethiopianartist#ethiopia#ethiopiatiktok#seifushow#abrahamwoldewedding#music#melatnebiyu#beselive#Ethiopiamovie #seifuonebs#ethiopianartist#ethiopia#ethiopiatiktok#seifushow#abrahamwoldewedding#music#melatnebiyu#beselive#Ethiopiamovie #seifuonebs#ethiopianartist#ethiopia#ethiopiatiktok#seifushow#abrahamwoldewedding#music#melatnebiyu#beselive#Ethiopiamovie,
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 175

  • @Marta-od3jb
    @Marta-od3jb 9 днів тому +30

    ሼህ አላሙዲን አንተን ወደ ሀገርህ እግዜር ያምጣህ ዘመንህን ይባርከው በጤና ይጎብኝህ ተባረክ

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 9 днів тому +43

    ሼህ አላሙዲን ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጦት።።

    • @germachewayele2126
      @germachewayele2126 7 днів тому +2

      ሸህ አላሙዲን እጎዚአብሔር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ የከዳህ ተከድቶ ለሀገረህ ያብቃህ ዉድና ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ።

    • @demwezeassefa5221
      @demwezeassefa5221 4 дні тому +1

      ሼክ አላሙዲን የሀገር ንብረት ናቸው! መንግስት ይቁምላቸው!ሁሌ ነው የሚከነክነኝ

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 15 годин тому

      ዋአ ሼክ አላሙዲ እንቁ የኢትያ ልጁ እድሜና ጤና ይሰጥልን ባለው ላይ ጨምሮ ጨምሮ ይሰጦት❤❤❤❤❤

  • @tibebukifle2563
    @tibebukifle2563 9 днів тому +44

    እግዚአብሔር ረድቷቸው የእነዚህ ልጆች ዓይናቸው ቢበራ፣ እናትየው ለትንሽ ጊዜ ወደ ገዳም ወይ ፀጥ ወዳለ ቦታ ወስዳ ፀሎትና ፅሞና ብታደርግላቸው እጅግ መልካም ይሆናል። ሚዲያው፣ ግርግሩና አዲሱ ህይወት የስነ ልቦና ጫና እንዳያስከትልባቸው።

    • @MersieLakew-bj4vt
      @MersieLakew-bj4vt 9 днів тому +1

      Woy gud

    • @tsegenetlemessa-hc4go
      @tsegenetlemessa-hc4go 8 днів тому +1

      Ewnet new🙏

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 6 днів тому +2

      ምን ሀጣያት ሰርተው በዚህ እድሜያቸው ጾምና ጸሎት ይዘው ገዳም የሚገቡት? ሚዲያው ጠቀማቸው እንጂ አልጎዳቸውም።

    • @yonaswubet5549
      @yonaswubet5549 4 дні тому +1

      እስኪ መጀመሪያ ስለጤናቸው እንጸልይ
      መመርያው ይደርሳል

    • @tesfayemarimadlen4506
      @tesfayemarimadlen4506 4 дні тому

      The Power the Miracles and the Healing Hands of Jesus Heals You Suliana and Heran🙏🏻 Nothing is Impossible to God Please Heal Them 🙏🏻Lord Hear Our Prayer Amen 🙏🏻✝️⛪️🛐🌹🌺💐❤️🙏🏻❤️🙏🏻❤️🙏🏻❤️❤️

  • @user-fn4yv2mi2p
    @user-fn4yv2mi2p 7 днів тому +14

    ሼህ አላሙዲን ጌታ ይባርክዎት ጤናና ስላም ይብዛለዎት

  • @elsatewelde7858
    @elsatewelde7858 9 днів тому +24

    ይገርማል ኣባቴ ሆይ ያንተ ድንቅ ስራ በምን ይገለጻል የምታረገው ሁሉ ያንተን ድንቅ ተኣምራት ለመግለጽ ነውንጂ ላንተኮ ቀላል ነበር ያይኑ ዋና ኣንተው ኣይደለክ ግን ይህ ድንቅ ስራክ በምን ይገለጽ እውነት እማይገባኝ ደንቆሮ ሆኜብክ ነውንጂ ኣንተስ ሁሌም የድንቅ ድንቅ ኣባቴ ነክ በልጅነት ኣንደበታቸው ኣመስግነውካል ኣባቴ የጎደለባቸውን ሳያዩ ኣቤት እኔ ብሆንስ እነሱ ያረጉትን መች ኣረገው ነበር ሰማይና ምድርን የፈጠርክ ያለም ሁሉ ጌታ ተኣምራትክ ይገለጽ ድንግልዬ እናቴ እመብርሃን ወላዲተ ኣምላክ የዘራያቆብ እመቤት በተባረከ እጅሽ ዳብሻቸው

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 9 днів тому +14

    ።።።መላ የኢትዮጵያ ህዝብ ያለው በገንዘቡ በንብረቱ።። የሌለው በፀሎት በምርቃት የምትረዱ ስለሆነ መላ ኢትዮጵያናት በያላችሁበት ጤናና እድሜ ይስጣችሁ።።በጣም የምታኮሩ ናችሁ።።

  • @Haimanot-zn9vl
    @Haimanot-zn9vl 9 днів тому +10

    እናት ቲጂ መዳሕኒዓለም የበለጠውን ያደርጋል ለይፈፅም አያስጀምርም አይዞሽ እህቴ

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg 9 днів тому +17

    ማን ነው እንዴ የኔ የነ ሶሊያና መጨረሻ የናፈቀው በጣም ነው የቸኮልኩት ማይት ቻሉ የሚባለው ዜና እንዴት እንደት እደናፈቀኝ❤

  • @ArekebArku
    @ArekebArku День тому +1

    ሸህ አላሙዲንን ከልብ እናመሰግናለን ህፃናቶቹን መርዳት በመቻልዎ እድሜና ጤና ያድልልን ክብረት ይስጥልን

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 10 днів тому +12

    እመቤቴ ማርያም በየሄዱበት ትርዳቸው

  • @user-ip6yv2kx2q
    @user-ip6yv2kx2q 5 днів тому +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ቋንቋም የለኝም ጌታ ሆዬ ስለኘዚህ ብላቴናዎች ተመስገን እልልልልል❤

  • @BuzayehuBuze-bm5xl
    @BuzayehuBuze-bm5xl 2 дні тому +1

    ሼህ አላሙዲን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @romannasrat6016
    @romannasrat6016 4 дні тому +2

    ሼክ አል አሙዲን አላሕ ጤናና እድሜ ይስጥሕ ለአገርሕ ያብቃሕ

  • @Ayale-bj6pr
    @Ayale-bj6pr 4 дні тому +3

    የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መዳህኒአለም ከናተ ጋር ይሁን

  • @girmaadamutafese2464
    @girmaadamutafese2464 7 днів тому +2

    ሸህ አላሙዲን አላህ ይባርክዎ አይሰስቱም ለቸገረዉ ፈጥኖ ደራሽ ለጋሽ ነዎት ክብርና ምስጋና ለርስዎ❤❤❤

  • @asratgutema3066
    @asratgutema3066 4 дні тому +1

    አላሙዲ አግዚአበሔረ ጤናዎትን አድሜዎን ይስጥዎት በተቸገሩ ጎኖች ይገባሉ

  • @user-pi2fg9ed1e
    @user-pi2fg9ed1e 5 днів тому +3

    ሌላዉ ደግሞ የፈጣሪ ነገር ምን ይታወቃል ሕክምናዉን ሳይጀምሩ ገና በሩላይ ሲገቡ አይናቸዉን ፈጣሪ በምሕረቱ ያበራዋል ይሁንላቸዉ አሜን።

  • @zeinebabdelkader9205
    @zeinebabdelkader9205 5 днів тому +1

    ሸህ አል አሙዲ አላህ ጤና እና እድሜ ስጥቶህ ለሃገርህ ያብቃህ እነዚህ ጣፋጭ ልበ ብርሃኖች ደግሞ የህዝብ ልጆች ናቸው

  • @jenbertefera1822
    @jenbertefera1822 День тому +1

    ዋው ሸህክ አላሙዲን እግዚአብሔር ይባርከው ረጅም እድሜ እና ጤና ፈጣሪ ያድለው ❤🎉

  • @SSh-fv6hx
    @SSh-fv6hx 6 днів тому +2

    አመቤቴ ብርሃናቸውን አብርላቸው እናቴ ሁሉን ቻዩ ልጅሽ ይችላልና በሚሄዱበት ሁሉ ይከተላቸው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @woineshetamare9336
    @woineshetamare9336 9 днів тому +3

    ሼህ አላሙዲን ረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot 13 годин тому

    እኔ ጌታን የምለምነው አላሙዲን በክብር በሚወድት አገር ገብተው እንድናያቸው ነው ጌታ ይባርኮት ለሁሉ ደራሽ አሊሙድን

  • @user-ru2dd5bp5d
    @user-ru2dd5bp5d 8 днів тому +3

    እውነት ከሆነ በጣም ጥሩ ነው ግን እውነት ከሆነ

  • @sebleyilma-dp6fq
    @sebleyilma-dp6fq 4 дні тому +1

    ረዥም ዕድሜና ጤና ይስጦት ❤🙏

  • @mulemesele9585
    @mulemesele9585 18 годин тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ደስ እንዳለኝ ልገልጰው አልችልም ❤

  • @Bety-gt7il
    @Bety-gt7il 6 днів тому +1

    ሽአለምዉዴ ፍጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @hanlove412
    @hanlove412 9 годин тому

    እውነት ከሆነ እግዚአብሔር ይመስገን በጌታ የእውነት መረጃ ነው

  • @siyoumyeshitla746
    @siyoumyeshitla746 6 днів тому +2

    ሳውዝ ላንድ የሚባል አገር የለም።
    ሲዋዚላንድ ይመስለኛል።በዚህቢስተካከል።

  • @Tehun-yr3zb
    @Tehun-yr3zb 9 днів тому +4

    ሴፉ ተባረክ ግን ይሄሁሉሰው እያዘነላቸውና እየራላቸው የሚያክሟቸው ሃኬሞች ግን ምነው በነጻ ለማሳከም አልሞከሩም

  • @yosefermias-bl6ie
    @yosefermias-bl6ie 5 днів тому +1

    እውነት ከሆነ እጅግ እጅግ እእእጅጅጅግግ በጣም በጣም ደስስስ ይላል: እመ ብርሃን ከጎናቸው ትቁም።

  • @HabteAmdeeyesus
    @HabteAmdeeyesus 3 дні тому

    አሊዬ ገተኢየሱስ ዘመንሙሉ ይባርክ አንተን ለእኛ ለኢትዮጰያ የሰጠ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @selamawitzemedu
    @selamawitzemedu 4 дні тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ፈጣሪ ድካምሽን ሁሉ ይክስሻል 3 ማየት የተሳናቸው ልጆችን ለብቻ ማሳደግ ቀላል አይደለም ፈጣሪ ልጆችሽን ምሮልሽ ደስታሽን ያሳየን።አመስጋኝ ልብ በስጦታ ትንሻበሻለች❤

  • @user-ui3tb7dz5h
    @user-ui3tb7dz5h 10 днів тому +6

    አምላክ ይስጣቹ እግዚአብሄር ይስጣቹ ጤና ነው የሚበልጠው ለሁላቹሁም የእውነት ደስ ይላል ለሁሉም ይድረስ እግዚአብሄር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ur4rf3ss8e
    @user-ur4rf3ss8e 9 днів тому +2

    እግዚኣብሔር በጎደላቸው ሁሉ ይሙላላቸው!!

  • @hirutmengiste5490
    @hirutmengiste5490 День тому

    ሼህ አላሙዲ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክዎ

  • @rahelabate-dc1dc
    @rahelabate-dc1dc 5 днів тому +1

    የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ🙏🙏🙏

  • @ethiopianvoice9551
    @ethiopianvoice9551 3 дні тому

    የነዚህን ህፃናት ለማሳከም የተረባረባችሁ ሁሉም እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

  • @saratube8487
    @saratube8487 6 днів тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ነውጅ እውነት እግዚአብሔር ይመስገን ገደሉን ሰቶ ማጠልጠያውን ይባላል የሆነ ነገር ሳመጣብን ምክንያት አለው ከጀርባ እናም የሰጡት በሙሉ እግዚአብሔር እጥፍ አድርጎ ይስጣቸው አሜን💚💛❤😘

  • @user-rm3kp7ym9b
    @user-rm3kp7ym9b 5 днів тому

    አባዬ እግዚአብሔር አምላክ ወደሀገርህ በሰላም ያስገባህ ❤

  • @mkedeswolde
    @mkedeswolde 4 дні тому

    ሼህ አላሙዲን እድሜ ይስጣቸው ሌሎች በዚህ እርዳታ የተሳተፋቹ በሙሉ እግዚአብሔር ይርዳቸው!!

  • @ethiopiaha8531
    @ethiopiaha8531 6 днів тому

    ሸሁዬ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጠዎት ለሀገረዎትም ያብቃዎት እግዚአብሔር ይመስገን ላንተ ምን ይሳንሃል ክብር ምስጋና ይግባህ

  • @derejenigusse1927
    @derejenigusse1927 9 днів тому +1

    ተመስገን

  • @themane9894
    @themane9894 5 днів тому

    እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን ሺህ አላሙዲን በጣም ደስ ይላል

  • @BeziBe
    @BeziBe 5 днів тому

    እረ እነዚህ ልጆች በጣም እድለኞች ናቸው ።
    እግዚአብሔር የሰውን ልብ አራራላቸው

  • @aschilaabtew5697
    @aschilaabtew5697 4 дні тому

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @birtukanyalew6752
    @birtukanyalew6752 8 днів тому +1

    እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምረው

  • @woineshetamare9336
    @woineshetamare9336 9 днів тому +3

    እግዚአብሔር ታምሩን በእነዚህ ህፃናት ላይ ቢገልፅ ምኞቴ ነው

  • @eyeruskidane-xg3kr
    @eyeruskidane-xg3kr 6 днів тому

    እግዚአብሔር አምላክ ሥራ ድንቅ ነው ያስጀመረውን ይጨረሰዋል ተመስገን ነው የሚባለው

  • @chernetassefa6865
    @chernetassefa6865 6 днів тому

    🎉ብቸኛው የሐገር ዛፍ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ ያኑርልን ።

  • @foryou4761
    @foryou4761 6 днів тому +1

    Allah mechereshawen yasamerelachew berhanachewen yekfetelachew .WAW Sheikh Al Amoudi edemehen yarezemeleh Ameen

  • @nuratewelde8552
    @nuratewelde8552 9 днів тому +1

    እውነት ነው

  • @marthakebede2067
    @marthakebede2067 9 днів тому

    God bless mr.Alamude.

  • @promobile5016
    @promobile5016 День тому

    እድሜ ጤና ይሥጡት

  • @promobile5016
    @promobile5016 День тому

    ሺክ አላሙዴ ክበሮልን እናመሠግናለን

  • @muluMulu-ek4sn
    @muluMulu-ek4sn 15 годин тому

    ተመስገን❤❤❤❤❤❤

  • @user-zj6cm7cv6m
    @user-zj6cm7cv6m 7 днів тому +1

    ታምሩብዘነውየመድሀኒአለም❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Ymercato
    @Ymercato 5 днів тому +1

    ከሼሁ በላይ የጠ/ሚ ፎቶ ሲበዛ ምን ሰጥቶ ይሆን ብዬ ነበር....

  • @BibleversesABCD16
    @BibleversesABCD16 5 днів тому

    Many Many Blessings!!!

  • @hiwothiwot5154
    @hiwothiwot5154 6 днів тому

    በእውነት እጂግ ደሥ ይላልን❤❤❤

  • @user-wr9hz7tg9o
    @user-wr9hz7tg9o 4 дні тому

    ፈጣሪ ታሪክን ይለዉጣል እኔ በደብ አምናለሁ አይናቸዉ ይበራል

  • @Mt-cq2qj
    @Mt-cq2qj 10 днів тому +2

    Wollo net degnet new long live kuratachin sheh Alamudin❤❤❤❤

  • @asnakeasefa4207
    @asnakeasefa4207 День тому

    ሼህ ኣላሙዲን ለሚያርጉት በጎ ተግባር ዓምላክ ይካሳቸው ከማለት የበለጠ ቃላት የለኝም ::

  • @zewdneshregassa2285
    @zewdneshregassa2285 10 днів тому +1

    Shaikh Muhammad, all hamuden God bless you and give you a long life with perfect health. I always dream one day I will meet you and shake your hand. You are a life saver

  • @alemhaile924
    @alemhaile924 9 днів тому

    እግዛብሔር ይመሰገን

  • @user-tv7wy4zr1z
    @user-tv7wy4zr1z День тому

    ደሥ፡ሢል፡እሠዪ፡ፈጣሪ፡ዪመሥገን

  • @Million858
    @Million858 3 дні тому

    This very great generosity

  • @yeshewaalayu4800
    @yeshewaalayu4800 18 годин тому

    🎉እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እመብርሃን

  • @user-hq2cj4oe4v
    @user-hq2cj4oe4v 6 днів тому

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ❤❤❤❤❤

  • @KdusGebiyawu
    @KdusGebiyawu 4 дні тому

    አምላኬሆይ ምን ታሳየኝ ይሆን በተስፋ እጠብቃለሁ አሳየኝ

  • @LubalammaShuguxe
    @LubalammaShuguxe 6 днів тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን!!!!!!!!!!!!!

  • @waseayele6723
    @waseayele6723 13 годин тому

    በቃ ፈጣሪ ይጨመርላቸው አሜን።

  • @mamemelese3054
    @mamemelese3054 10 днів тому +4

    ወንድም አላቸው እኮ የሱንም ስም ጥራው

  • @temeselewtekle6218
    @temeselewtekle6218 6 днів тому +1

    Blessed are all who bless others.

  • @Samre1923
    @Samre1923 5 днів тому

    አምላክን ከማመስገን ውጪ ምን ይባላል ክበርልን የኛ ጌታ

  • @HaileJenai
    @HaileJenai 5 днів тому

    It is my wish and prayer these kids' eyes be healed!

  • @TsehayLemma-lp7mm
    @TsehayLemma-lp7mm 10 днів тому +3

    እግዚአብሔር ይኢትዮጵያኑን ቦጎነትን አይቀይርባችሁ ስጡ ይሰጣችኇልን የምታውቁ ም የምታደርጉም ናችሁ ሺአላሙዲንማ ህፃን ወጣት አሮጊት ሽማግሌ የማይለዩ ለኢትዮጵያ በእርዳታም ሆነ ሀገሪቱን በማንኛውም ልማት እያሳደጉ የሚገኙ ደግ ሩህሩህ ልብ ያላቸው ስለ እሳቸው የቱ ተነግሮ የቱ ይቀራል እንደው አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ ይባርካቸው
    ሙሽሮቹም ትዳራችሁ የተቃና ይሁንላችሁ የምትወልዷቸውን ልጆች እግዚአብሔር ባርኮ ያሳድጋቸው ሁሉም ለበጎ ነው ትእግስትዬ ከነስምሽ ትእግስት የስምሽ ውጤት ነው ይሄ ሁሉ

    • @TsehayLemma-lp7mm
      @TsehayLemma-lp7mm 9 днів тому +1

      ሼህ አላሙዲን የኢትዮጵያ ቀኝ እጇ እግዚአብሔር እንደወጣህ እያስቀርብን ናልን የኛ እምባ ሙሉ እንደ እግዚአብሔር የዘረጋኸው እጅ እይታጠፍባት ለኢትዮጵያ አሌንታ መከታ ጋሻዋ ነህ የሁሉም አባት ይጠብቅህ በጥላ ከለላው

  • @Habiba-yb2gd
    @Habiba-yb2gd 5 днів тому

    Mashallah ❤allah yabralen

  • @AbayneshKiros-we5eu
    @AbayneshKiros-we5eu 19 годин тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉wow egziabhar yimesgen

  • @afewerkiaregai2869
    @afewerkiaregai2869 6 днів тому

    ምንኛ መታደል ነው።ግዜንና ዕድሜን በበጎ ስራ ማሳለፍ ዕድሜና ጤና ለሰጣቹ ለጸለያቹ ላበራታታቹ

  • @AbelMub-cw6zo
    @AbelMub-cw6zo 9 днів тому

    Sheke Mehamed Alamudi Always God bless u for what u do to Ethiopian people's ! God help u by being free ! Kiya

  • @kagnewasfaw9080
    @kagnewasfaw9080 6 днів тому

    sheku tebarek!

  • @siyoumyeshitla746
    @siyoumyeshitla746 6 днів тому

    ሼሁ ውድ የኢትዮጵያ ልጅ ናቸው ።

  • @TadesseBedo
    @TadesseBedo 4 дні тому +1

    ፐምን አደርግልክ ዘንድ ትወዳለክ ያለውን አምላክ ነው አነ ሶልያና የሚያመልኩት አያሳፍራቸውም ያዩ ዘንድነው የጠራቸው የድንግልን ልጅ አምኖ ማን አፈረ? አሳድጎ ለዚህ ያደረሳቸው አምላክ ዛሬም ከእነርሱ ጋር ነው የጠበቃቸው አያንቀላፋም

  • @SeweyebaNuru-gd8rd
    @SeweyebaNuru-gd8rd 3 дні тому

    Oh Good!!!@

  • @habtegebreab4531
    @habtegebreab4531 День тому +1

    ዝም ብለህ ከሌላ የሰማኸው እንዳየኽ አድርገኽ በማውራት ተደማጭነት የምታገኝ እንዳይመስልኽ !!

  • @user-vw5dg1mk6j
    @user-vw5dg1mk6j 7 днів тому

    Egziabher macharashachewon yasamraw

  • @AyalechYeshitila-uv8ze
    @AyalechYeshitila-uv8ze 4 дні тому

    Shahe A/Mudine tebareke

  • @wondimukabtimer6170
    @wondimukabtimer6170 4 дні тому

    LONG LIVE! Sheik Alamudin, True human being. I will put you on the side of God. You had saving many lives of Ethiopian. God bless you with your families.

  • @MrGetachew96
    @MrGetachew96 6 днів тому

    Wow!

  • @nejatendale6501
    @nejatendale6501 9 днів тому

    Allah edeme yesexeke almuhedene. Rehmu katemahene Yasamereleke

  • @user-pv4ne5pl3x
    @user-pv4ne5pl3x 7 днів тому

    ጀግና

  • @sasamrimri8904
    @sasamrimri8904 9 днів тому

    Arbrtu xalta aynchun yabrlchu❤❤❤❤

  • @humnesaabdeta1030
    @humnesaabdeta1030 4 дні тому

    እኔ የገረመኝ ሰው ሁሉ ለእነዚህ ልጆች ሲጨነቅ ሐኪሞቹ በነፃ ማከም ለምን አልቻሉም።

  • @ksaksa6313
    @ksaksa6313 День тому

    ❤❤❤❤

  • @user-ko4jm5kb2g
    @user-ko4jm5kb2g 5 днів тому

    እረጅም ዕድሜ ለ ሼክ አላሙዲንና ለደጋግ ኢትዮጵያውያን አምላክ ጨምሮ ይስጣችሁ።

  • @janacell6165
    @janacell6165 8 днів тому

    ሼእ፡አላህ፡ሙዲን፡ጤና፡ይስጦት፡ያለው፡ኡሉ፡አይሰጥም፡ይጨምርሎት

  • @SemuSm-uy8vg
    @SemuSm-uy8vg 21 годину тому

    መጨረሻዉ ናፈቀኝ

  • @mesiiselemon7619
    @mesiiselemon7619 9 днів тому +5

    ታምሩ ብዙ ነው የመድሀኒአለም

  • @sentayhuhaile
    @sentayhuhaile 6 днів тому

    እኔለዚህ ፌስቡኬላይ ይፈቱልን ሼር አድርጉያልኩት ሀገርቤት ቢመጡልን ብዙ ውጥንቅጦችን ይፈቱልን ነበር በትህትናቸው ብቻ እርሶን ፈጣሪ ያኑርልን በሰላም ለሀገሮት ያብቃዎት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇

  • @Meleseeshetu794
    @Meleseeshetu794 9 днів тому +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏