ሐረግ ( ክፍል 38)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025
  • Join this channel to get access to perks:
    / @lezatubeofficial

КОМЕНТАРІ •

  • @HaniniBab
    @HaniniBab Місяць тому +589

    ያረቢ ሯመዳንን ዳርሰው ከሚፆሙት ፆመው ከታሚጣቃሙት ያድርጋን😢❤🤲📿✍️

  • @TamralechMuket
    @TamralechMuket Місяць тому +133

    ፄ ከኤፍራታ ጎን በመሆኗ ደስ ያለው እንደኔ 👌🥰🥰

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki Місяць тому +236

    ኤፉዬ አሁን ያን ልፍስፍስነቷን ትታ ጠንካራ በመሆኗ ደስስ ያለዉ❤❤🎉🎉

  • @oertodokes
    @oertodokes Місяць тому +71

    የነገዋ እመብርሀን ሀገራችን ሰላምታድርግልን እኛንም ወደ ሀገራችን ለመመለስታብቃን❤❤❤

  • @MahiMahita-bx4ol
    @MahiMahita-bx4ol Місяць тому +85

    የነገዋ እመብርሀን እቅፍ ድግፍ አርጋ
    ከስደት ለቤተሰቦቻን የራሳችንን ሂወት ለመምራት ያብቃን አሜን በሉኝ 🥹🥹🥹

  • @روز-ض7ع3خ
    @روز-ض7ع3خ Місяць тому +78

    ፈጣሪ ከአስመሳይ ሰዉ ይሰዉራቹህ አሜን🙏እፉን የሚወድ እደኔ😍

  • @rabii38
    @rabii38 Місяць тому +138

    ሱብሀን አሏህ
    አልሀምዱሊላህ
    ላኢላሀ ኢለላህ
    አላሁ አክበር

    • @hadiah3123
      @hadiah3123 Місяць тому +1

      ኢስቲክፋሩ ከምን የመጣነው😂😂

  • @addisaddis8469
    @addisaddis8469 Місяць тому +24

    የእርኩስ መንፈስን ሀገራችን ላይ የሚያሴሩትን እግዚያብሔር ከምድረገፅ ያጥፋልን

  • @barkotTarekegn
    @barkotTarekegn Місяць тому +118

    በመጨረሻም የምታሸንፈው የናታን ጨረቃ ናት ❤❤❤

  • @hawatube7169
    @hawatube7169 Місяць тому +93

    ኤፍራታ እነዛ አረመኔ ሰወችን የእጃቸውን መስጠት ይኖርባታል የምትሉ ላይክ በተለይ ለሴቶቹን ለሚያሰቃዩት

  • @mikaelmulugeta7590
    @mikaelmulugeta7590 Місяць тому +54

    ነገ እኮ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወርሀዊ ብአል ነው እንኳን አደርሳችሁ❤❤❤❤❤❤

    • @Elsa-x3r
      @Elsa-x3r Місяць тому +1

      እንኩዋን አደረሰን አደረሳችሁ የኔ ዉዶች 🥰🙏🎉😢

  • @cristinayemichael12
    @cristinayemichael12 Місяць тому +132

    ነገ እኮ እመቤታችን ወርሀዊ መታስቢያዋ ነው አዳም ከገነት በተስደደ ጊዜ የአዳም ተስፋው አንች ነሽ ስለዚህ ድንግል ሆይ እንወድሻለን ስለዚህ ማርያም ሆይ እንወድሻለን 🙏❤🙏

  • @ekram931
    @ekram931 Місяць тому +189

    የሀረግ ተከታታይዎች እናታችሁ ሽ አመት ትኑርላችሁ❤❤❤❤

  • @ggggggfg9183
    @ggggggfg9183 Місяць тому +77

    የነገዋ እመ ኣምላክ ከክፉ ሁሉ ትጠብቀን🙏❤❤❤

    • @MekdesTakele-w1b
      @MekdesTakele-w1b Місяць тому

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤

    • @SsAa-d9m
      @SsAa-d9m Місяць тому

      አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤

  • @ekram931
    @ekram931 Місяць тому +124

    ወቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ ይጠብቀን❤❤❤❤

  • @የፆምውሃነኝ
    @የፆምውሃነኝ Місяць тому +46

    _ብያችሁ ነበር የናታን ጓደኛ ከእስር ሲወጣ ይረዳዋል ብዬ ናታን እና ጓደኛው አንድ ሆነው ያፌትን ያጠፉታል እመኑኝ😂😂😂😂 ድል ለነ ናታን ኤፉየ😊_

  • @SaraAbrhamOffical
    @SaraAbrhamOffical Місяць тому +27

    የጭንቀት ቀን ሳይመጣ በጕብዝናህ ወራት ፈጣሪህን አስብ፤ ደስ አያሰኙም የምትላቸውም ዓመታት ሳይደርሱ፤(መጽሐፈ መክብብ 12/1)

  • @Fugh-f4p
    @Fugh-f4p Місяць тому +46

    ኤፍራታ የኔ ጀግና ሴት የኔ ቆራጥ የኔ ጠካራ ሴት ድሉ ላቺ ነው የኔ ጀግና ውድድድድድድ ነው የማረግሽ የናቱ ጨረቃ ቤዛ ደሞ አንቺ ሠይጣን አፈር በበላሽና ናቱዬ ኧረ ነቃበል ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ መቃጠል😢😢😢😢😢😢

  • @Emu2116
    @Emu2116 Місяць тому +340

    ቆራጥ እና ጠንካራ ሴት ደስ ይለኛል እናንተስ ኤፉ❤🎉🎉

  • @HaykoFikir
    @HaykoFikir Місяць тому +50

    ኤፍ ሁሉንም ነገረ ለወንድሟ እና ለፂ በመናገሯ ደስ ያለው ሰው በላይክ አሳዩኝ

    • @tesfatesfa5027
      @tesfatesfa5027 Місяць тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fhussen
    @fhussen Місяць тому +295

    ይሄንን ድራማ ከክፍል አንድ ጀምሮ የሚከታተል በ👍

  • @SaraENat
    @SaraENat Місяць тому +78

    ኤጭ ለዛ ቲዩብዎች ሁለት ዲራማ ታስተላልፋላችሁ ደስ ይል ነበር ወደ መጨረሻ አካባቢ ዮአዳን ጠንቋይ አስገባችሁበት አስጠላበት ሐረግንም ልታስጠሉኝ ነው ቤዛ ናታን ላይ መስተፋቅር ካደረገችበት ይኸም ያስጠላበታል እንዲህ መሆን የለበትም🙋🙋

    • @GanatAfamar
      @GanatAfamar Місяць тому +2

      ልክ ነሽ ውዴ ❤

    • @SaqorKhan
      @SaqorKhan Місяць тому +1

      አወ ማሬ እኔም ሊያሥጠላኝነዉ

    • @nawafnawaf7127
      @nawafnawaf7127 Місяць тому

      ስያስጠሉ እጭ

    • @GuxFrom
      @GuxFrom Місяць тому

      ልክ ነሽ የሰው እይታ ይቀንሳል

    • @SelamAkalu-f2n
      @SelamAkalu-f2n Місяць тому +4

      በትክክል ነቅነቅ እዬ ነገር የጥንቁልናና የመተት ማስታወቂያ ነው ህዝቤ እየነቃን😢

  • @mareyamenata-u9g
    @mareyamenata-u9g Місяць тому +121

    የነገዋ ድንግል ማርያም የልባቹ መሻት ትፈፅምላቹ❤❤❤ እንኳን አደረሳቹ🙏🙏

    • @HaniAbebe-l8w
      @HaniAbebe-l8w Місяць тому +1

      @@mareyamenata-u9g Amen

    • @MewadedDarbe
      @MewadedDarbe Місяць тому

      አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን❤❤❤❤

    • @Elsa-x3r
      @Elsa-x3r Місяць тому +1

      አሜንንን 🙏🎉😢

    • @ፅሪቲካሕሳይ
      @ፅሪቲካሕሳይ Місяць тому +1

      ኣሜን የንየ ቆንጀ ደምርኝ

    • @GeragerNegn
      @GeragerNegn Місяць тому

      አሜን❤እንኳን አብሮ አደረሰን🎉❤

  • @Genet-lx6fp
    @Genet-lx6fp Місяць тому +37

    ነገ እመቤታችን ነች
    እንኳን አደረሳችሁ
    ከክፉ ሁሉ ነገር ትጠብቃችሁ❤

    • @Elsa-x3r
      @Elsa-x3r Місяць тому +1

      አሜንንን 🙏🥰😢

    • @Genet-lx6fp
      @Genet-lx6fp Місяць тому

      አሜንንን

    • @Ethiyo523
      @Ethiyo523 Місяць тому +1

      Amen❤

  • @WebalemNigusei
    @WebalemNigusei Місяць тому +43

    ልሞት ስል በድብርት ከች አላችሁ❤
    የፂ መለወጥ በጣም ደስ ብሎኛ እንደኔ ደስ ያላችሁ like

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 Місяць тому

      @@WebalemNigusei ውዴ ደምሪኝ ስወድሽ

  • @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
    @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ Місяць тому +44

    የያፊትና የሂሩት መጨረሻ ናፈቀኝ ከአስመሳይ ሰዉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @ኑኑ-c9n
    @ኑኑ-c9n Місяць тому +83

    እናት ያላችሁ ነፍ አመት ትኑርላችሁ❤❤❤❤❤

  • @Rozi-y3g
    @Rozi-y3g Місяць тому +12

    በጣም ደስ ያለኝ ነገር የኤፉ ቆፍጠን ማለትና የፂ መለወጥ❤❤❤❤

  • @Tision-vt8zf
    @Tision-vt8zf Місяць тому +617

    ነገ እመቤታችን ናት በስደት ያለውንም በሀገር ውስጥ ሁላችንንም እመብረሀን ትጠብቀን አሜን በሉ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @TrihasHaile
    @TrihasHaile Місяць тому +33

    ❤❤❤ ያለ ድንግል ማርያም አማላጅነት ዓለም አይድንም !!! ❤❤❤

    • @Tarikua-cl9gq
      @Tarikua-cl9gq Місяць тому

      ምን በቀራንዮ የፈሰሰው የጌታዬ የኢየሱስ ደምስ ያዳነን ያማለደን ኧረ ጌታ የውስጥ አይናችሁን ይክፈትላችሁ

    • @TrihasHaile
      @TrihasHaile Місяць тому

      @Tarikua-cl9gq ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ተማላጅ እንጂ አማላጅ አይደለም ፡፡

    • @yene-m7z
      @yene-m7z Місяць тому

      😢😢😢😢😢😢😢​@@TrihasHaile

    • @yene-m7z
      @yene-m7z Місяць тому

      ​@Tarikua-cl9g❤❤❤❤❤በትክክል

  • @BascalBas
    @BascalBas Місяць тому +42

    ስሙኝማ ይህን የምታነቡ ሁሉ እናታታችሁ ሽ. አመት ትኑርላችሁ ጉሉ አሜን(3)❤🎉

  • @ሰላም-e8i
    @ሰላም-e8i Місяць тому +72

    ልመርቃችሁ አሜን በሉ እግዚአብሄር ወቶ ከመቅርት ይጠብቃችሁ😢😢❤❤🎉🎉

  • @YemarwuhaTerefe
    @YemarwuhaTerefe Місяць тому +25

    ኧረ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን ልባችን ተሰቅሎ ቀረ ግን እንደኔ የሚጓጓአለ👍👍😮😮

  • @TigsHabeshawit
    @TigsHabeshawit Місяць тому +13

    የመዳም ቅመሞች ፈጣሪ የእረፍት እጀራ ይስጠን

  • @سميره-خ9ت
    @سميره-خ9ت Місяць тому +50

    ነጌ የእመቤታችን በዓል ነው✝️🙏🥀

  • @AbasashLaqo
    @AbasashLaqo Місяць тому +24

    ደስ ይላል ግን ናታን በዛ ካፈቀር ድራማዉ መቸረሻ ደስ አይልም እባካችሁ መቸረሻዑው አሳምር የተሰማማዉ ላይክ ስደተኛዉ እህታቺነን ❤❤❤❤

  • @mahisara3206
    @mahisara3206 Місяць тому +34

    ውድ የሀገሪ ልጆች ከድንገተኛ አደጋ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤

  • @SeluHabeshawit
    @SeluHabeshawit Місяць тому +24

    ይሄን ድራማ ከክፍል ኣንድ ጀምሮ ያየ በ👍

  • @AlemituAnjulo
    @AlemituAnjulo Місяць тому +12

    1 John 5 አማ - 1ኛ ዮሐንስ
    11: እግዚአብሔርም የዘላለምን ሕይወት እንደ ሰጠን ይህም ሕይወት በልጁ እንዳለ ምስክሩ ይህ ነው።
    12: ልጁ ያለው ሕይወት አለው፤ የእግዚአብሔር ልጅ የሌለው ሕይወት የለውም።

  • @JgskJxjhf
    @JgskJxjhf Місяць тому +69

    ናታን መብላት የለበትም ከበላም መስራት የለበትም ባካቹ ክፋት ተንኮል በተለይም መተት ኣተባራታተቱ በተረፈ ሃሪፍ ❤❤❤❤❤

    • @HayatDemeke-s8i
      @HayatDemeke-s8i Місяць тому

      ቆሻሻ ነገርናት ሰው በመተት እዲወዳት የምታደርግ ርካሽ ሴት ናት

    • @አደብሩኬ
      @አደብሩኬ Місяць тому +1

      እንደኔ ቢበላውም ምንም አይሆንም እምነቱ ያድነዋን በዳኒቱ አይሰራም ብዬ አምናለሁ

    • @አደብሩኬ
      @አደብሩኬ Місяць тому

      መዳኒቱ ማለቴ ነው ወይ አማርኛ ክክ

    • @HayatDemeke-s8i
      @HayatDemeke-s8i Місяць тому +3

      @@አደብሩኬ 😅😅😅 አይዞሽ እኔ እደሆነ ቤዛ የምትባለዋ ሴት ጋ ሲደርስ እዲት አስሮጬ እደማሳልፈው አጠይቂኝ አሁንማ ናታንም በጀዝባነቱ እየጠላሁት ነው🙄🙄🙄😥😥ፂ ግን ወደድኳት የኔ ጀግና ሴት በርቺ ያፈዛዛ ወድምሽም አቂው👍

    • @NatanAdem-v9e
      @NatanAdem-v9e Місяць тому +2

      አወ ልክ ነው መተትን ማበረታት ጥሩ አደለም የምን ለመተት ማስታወቂያ መስራት ነው

  • @ሪምወልየዋ
    @ሪምወልየዋ Місяць тому +121

    ሀረግን ለማየት ያለኝ ፍጥነት🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️😂😂😂😂😂

  • @Shewa-lt2rc
    @Shewa-lt2rc Місяць тому +50

    የነገዋ እመብረሀን የለባችንን ጭቀት ህይወታችንም ትባርክልን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

    • @MewadedDarbe
      @MewadedDarbe Місяць тому +1

      አሜን😥🙏🙏🙏

    • @Elsa-x3r
      @Elsa-x3r Місяць тому +1

      አሜንንን 🎉🥰❤🎉

    • @BirtukanGetachew-w9v
      @BirtukanGetachew-w9v Місяць тому

      አሜንንንንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤

    • @AlemayehewBuzune
      @AlemayehewBuzune Місяць тому

      Ameen Ameen Ameen,🙏🙏🙏

  • @SaraAbrhamOffical
    @SaraAbrhamOffical Місяць тому +34

    በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።(ዮሐንስ ወንጌል3÷16)
    ኢየሱስ ያድናል ይታዳጋል 🙌🏻

  • @ግዜለኩሉጩና
    @ግዜለኩሉጩና Місяць тому +12

    ኤፈዬ እንዲህ አንበሳ ስትሆን ደስ ሲል አይ ዳጊ ሉሊት ጉንዳን እንደነከሰው ዝልል ዝልል የምትል😂😂😂

  • @Hikma6981
    @Hikma6981 Місяць тому +71

    ሱብሀን አላህ ወልሀምዱሊላህ ወላሁ አክበር ሠሉ አለ ነብይ s''a''w❤❤❤❤❤

  • @ብርሀንየአባትየልጅ-ሐ7ሐ

    አሁንም ነገም ኤፍራታ የናቱ ናት የናቱ ጨረቃ ❤❤

  • @fatihaali389
    @fatihaali389 Місяць тому +25

    የሰው ልጅ ክማጠፋቶው በላይ የሚናደደው አልምፀፀቶ ነው ፂ ግን ጀግና ነሺ 😢😢😢

  • @LovelyFrog-sc2ve
    @LovelyFrog-sc2ve Місяць тому +9

    አሜን እሜን አሜን እነቴ እመብርሀሀን. ትጠብቀን

  • @seadamustefa-z2q
    @seadamustefa-z2q Місяць тому +10

    ማነው ቲለቀቅ ቶሎ ለማየት የሚጓጓ 🎉🎉🎉 ደምሩኝ ቤተሰብ ስሙ ከስደት አላህ ያስወጣን በሀገራችን የተመቸ ንሮ ይስጠን🎉🎉🎉

  • @firdowsabdi7075
    @firdowsabdi7075 Місяць тому +16

    እኛ ደግሞ ውዱ ነብያችን ሰ ዐ ወ የተወለዱበት ቀን ነው

  • @AsAs-ur9x
    @AsAs-ur9x Місяць тому +31

    የደንግል ማሪያም ወዴጆች የልባችሁን ትሙላላችሁ❤❤

    • @MewadedDarbe
      @MewadedDarbe Місяць тому

      አሜንንንን❤❤❤

    • @Elsa-x3r
      @Elsa-x3r Місяць тому

      አሜንንን ❤❤❤❤

  • @FjgFbf
    @FjgFbf Місяць тому +8

    ናታን ትንሽ እንኳን መንቃት አለበት ሁልግዜ እሱ ነው ነገሮችን የሚያባላሽባቸው ሄደው ሄደው ያበላሽባቸዋል

  • @obsseobsee9762
    @obsseobsee9762 Місяць тому +29

    Warri Akka koo eegaa ooltanni like godha mee 🎉❤

  • @HayemeHaym
    @HayemeHaym Місяць тому +22

    ኤጭ😢ቤዛ😢አበዛሽው😢በግድ😢😅ሆ፤ኤፍራታ❤ፂዮን፥ዳጊ፥በርቱ፥ውዶች፥ድል፥ለናተ❤❤❤

  • @BetelhemMoges-n7y
    @BetelhemMoges-n7y Місяць тому +6

    1 John 5 አማ - 1ኛ ዮሐንስ
    13: የዘላለም ሕይወት እንዳላችሁ ታውቁ ዘንድ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ለምታምኑ ይህን ጽፌላችኋለሁ።
    14: በእርሱ ዘንድ ያለን ድፍረት ይህ ነው፤ እንደ ፈቃዱ አንዳች ብንለምን ይሰማናል።

  • @SamiraSamira-cr7pf
    @SamiraSamira-cr7pf Місяць тому +45

    ሱበሀን አላህ አልሃምዱሊላህ 🥰በያለንበት አላህ ይጠብቀን

  • @ለዛኤፍራታ
    @ለዛኤፍራታ Місяць тому +6

    ሁልግዜ ስኬት ሁልግዜ ከፍታ የለም አንዳንዴም መዉደቅ አለ ግን ወድቀን አንቀርም እንነሳ አለን❤

  • @SaaraSaara-q8y
    @SaaraSaara-q8y Місяць тому +11

    እግዛብሔር ከአሰመሳይ ጎደኛ ይጠብቀን😢❤🙏🙏

  • @zenab-jr9ks
    @zenab-jr9ks Місяць тому +26

    እንደኔ የቤዛን ጓደኛ የጠላት😂😂👍👍

    • @FyFu-h5x
      @FyFu-h5x Місяць тому

      የሆነተልኮአላትመሰለኝ

  • @AlmazAlmaz-ys6ff
    @AlmazAlmaz-ys6ff Місяць тому +18

    ቱ አትጨማለቁ ይሄን ጉግ ማንጉጋችሁን ተው የምን መስተፋቅር ምናም ነው😤😤😤😤

  • @Ganat-g3w
    @Ganat-g3w Місяць тому +12

    እዉነተኛ የወይን ግድ እኔ ነኝ አለ እየሱስ

  • @Fugh-f4p
    @Fugh-f4p Місяць тому +2

    ማነው እደኔ ቤዛንና ሉሊትን ያፌትን የሚጠላ እነዚህ ሠይጣኖች ፂዬ ከኤፍራታጋ ሥለተሥማማችሁ በጣም ደሥ ብሎኛል አብራችሁ ሆናችሁ ጠላታችሁን እደምታሸንፍ ተስፋ አደርጋለሁ የኔ ጀግኖች😢😢😢💪💪💪

  • @MahletGiday
    @MahletGiday Місяць тому +11

    Wellcom❤❤ ቤዛ ብለሽ ብለሽ በጥንቆሎና መስተፋቅር አሰራሽ ኤፍው እንኳንም ለፅዬን ነገርሻት ዳጊ ወንድምሽ ልብው ተሰብሯል ስነግሪው ገኒ ጠንካራ ነሽ ❤❤❤

  • @Birtukan-n1l
    @Birtukan-n1l Місяць тому +7

    Ahun Hulum Tenqtbachal Lulitina Yafiet Yee Efirata Eji Wisxi Nachew Yengewa Qidisti Dingil Maryam hulachunim Balchubet Tixbiqachuu Amen ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @HabetamShanko
    @HabetamShanko Місяць тому +17

    ነገ እኮ እናታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ናት የልባችን መሻት ትፈፅምልን❤❤

    • @MewadedDarbe
      @MewadedDarbe Місяць тому +1

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤

    • @sarahbiruk2574
      @sarahbiruk2574 Місяць тому +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @CudFue
      @CudFue Місяць тому +1

      አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉

  • @bryegaldiesae
    @bryegaldiesae Місяць тому +11

    💚ነገ ኮ እናታችን እማ ፍቅር2⃣1⃣❤ነች ካልታሰበ ክፉ ነገር ሁሉ ጥላ ከለላ ትሁናችሁ የእመብርሃን ልጆች🎚🕊

    • @TigistBihon
      @TigistBihon Місяць тому +1

      አሜን

    • @CudFue
      @CudFue Місяць тому +1

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @makdess3241
    @makdess3241 Місяць тому +10

    እግዚአብሔር ከአስመሳይ ሰው ይጠብቀን አሜንንን

  • @KatiHalabi
    @KatiHalabi Місяць тому +18

    እመብርሃን በያለንበት ትጠብቀን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ዜድግሬሰርፋምሊ
    @ዜድግሬሰርፋምሊ Місяць тому +31

    ወይኔ መሽአላ ዛሬስ ቶሎ ለቀቃችሁት😂😂😂😂

  • @Lnurtedebkekesewechierke
    @Lnurtedebkekesewechierke Місяць тому +11

    ኤፉየ የኔ ጀግና ፂ ዳጊ የኔ ምርጦች አሸናፊ ናቹህ ❤ ናቱ ነቃ በል የቺ ተንከሲስ ቤዛ አፈር ብይ ተንከሲስ

  • @fasikagmeskel8437
    @fasikagmeskel8437 Місяць тому +7

    ይህንን ሚሽን በብቃት ከተወጣች ጺሆን ጀግና ናት ድራው ከጥንቆላ ጋር አገናኛችውት ለምን ምን ልታስተምሩ ነው አልገባኝም አያምርም

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i Місяць тому +17

    ናታን ሁሉንም እውነት ማወቅ እንደኔ የናፍቀው

  • @ktube8920
    @ktube8920 Місяць тому +25

    ፂ ስታለቅስ እንደኔ ያለቀሰ 😢😢

    • @AmarechSahile
      @AmarechSahile Місяць тому

      ኧረ እኔ ስቅ ስቅ ብዬ ነው ያለቀስኩት በስመ አብ የእውነት

  • @FhFg-sm3rn
    @FhFg-sm3rn Місяць тому +5

    ሡበሀን አላህ
    ወልሀምዱሊላህ
    ወላሁአክር
    ❤❤❤❤❤

  • @barkotTarekegn
    @barkotTarekegn Місяць тому +9

    ለሰደተኞች በሙሉ2025 የሰኬት አመት ይሁንልን ❤🙏

  • @LezaLeeza
    @LezaLeeza Місяць тому +23

    ኤፉየ ጀግና ነሽ እኮ❤❤❤❤❤

  • @እናት.ቲዩብ.2123
    @እናት.ቲዩብ.2123 Місяць тому +15

    ኤፉ ስትነቃ ናታን አንቀላፋ አይይይይ የኛ ነገር ጭንቀት😮😢😢

  • @obsseobsee9762
    @obsseobsee9762 Місяць тому +10

    Amma natan fi Biniyam wali galanii yafet dhukkee irraa kaasuu Qabuu Biniyam gobez 💪😂❤

    • @AlmasNegera
      @AlmasNegera Місяць тому

      Dhugaa jettee natan miskinaa

  • @BelayneshAlemu-w1t
    @BelayneshAlemu-w1t Місяць тому +4

    ነገ እመቤታችን ናት እኔም ልጄን የወለድኩበት ቀን ነው ደስ ብሎኛል🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HabtamuMeselew
    @HabtamuMeselew Місяць тому +1

    እንደ ኤፍራታ ያለ ማንም የለም

  • @SeniYallew
    @SeniYallew Місяць тому +12

    እንኳን ደህና መጣችሁ ማነው እንደኔ በጉጉት እየጠበቀ የነበረው👍❤❤

  • @saada5882
    @saada5882 Місяць тому +8

    ልብ አጠልጣይ ደስ እሚል ድረማ

  • @weynshetweyna3475
    @weynshetweyna3475 Місяць тому +11

    አደኛ ነኝ ዛሬ ቅዱስ ገብርኤል ሀገራችንን ሰላምያርግልን

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 Місяць тому

      @@weynshetweyna3475 ውዴ ደምሪኝ ስወድሽ

  • @YalemkenDessie
    @YalemkenDessie Місяць тому +14

    ጉንዳል እደነከሰው ሰው ዝልል ዝልል የምትለዋ ናት አላለም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ሂክማ-ቐ2ኰ
    @ሂክማ-ቐ2ኰ Місяць тому +6

    በመጨሰሻም የምታሸንፈው የናታን ጨረቃ ናት🎉🎉🎉

  • @TigstAbraham
    @TigstAbraham Місяць тому +1

    የነገዋ እመብርሀን ከክፉ ሁሉ ትጠብቃቹህ ሰላም የሌለዉን ሰላም ፍቅር የሌለዉን ፍቅር ተስጥልን ሀገራችን ሰላም ታድርግልን

  • @Gebriyeee777
    @Gebriyeee777 Місяць тому +7

    በጣም ደስ ይላል + ደቂቃ ጨመር ብታደርጉበት ደግሞ ይበልጥ ያምራል ❤

  • @milkituabrar8150
    @milkituabrar8150 Місяць тому

    Enamazeginalen gin Bakachu Tolo Tolo Likakulin ba guguti Mamotachin new ❤❤❤❤❤❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Місяць тому +10

    ሉሊት ታናዳኛልች ግን ስትናጋር ዳስ ትላኛልች😂😂መነው እዳኔ ዳስ ያምትላው 👍ቅብጣተ😉😊😜👌

  • @Abdi.siraj-e7p
    @Abdi.siraj-e7p Місяць тому +6

    ማነው እንደኔ ሀረግ ፍልም ያተመቸው እስት በ❤ለይክ አሳዩኝ💯✅

  • @ወለተ-ሠንበት
    @ወለተ-ሠንበት Місяць тому +12

    ነገ እመቤታችን ናት የንስርንን የሚኪን ነገር አደራሽን እናቴ እመቤቴ በቀሚስሽ ሸፍኛቸዉ😢😢😢😢

    • @Elsa-x3r
      @Elsa-x3r Місяць тому +1

      አሜንንን ❤❤

  • @Gggg-j4u1x
    @Gggg-j4u1x Місяць тому +1

    ነገ እመቤታችን ነች በስደት የምትኖሩሁሉ እመብርሃን ትጠብቃችሁ

  • @BetyLidya
    @BetyLidya Місяць тому +9

    ልቤ በእግዚአብሔር ፀኛ

  • @SerkeBra
    @SerkeBra Місяць тому

    እደኔ በጣምመበቀል አለባት ኤፉ ግንኤፉ በጣምጀግናናት ይመቻት አቦ❤❤❤❤❤❤

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i Місяць тому +12

    ጠንካሬ ሴት ሁሌም አቸናፊ ነች

  • @Aisha-p2u
    @Aisha-p2u Місяць тому +7

    ❤❤❤ማረያምን ኤፉየ ሥታመልጥ አይቸ ለመከታተል ወሠኩ

  • @MestewatGetachew
    @MestewatGetachew Місяць тому +10

    እኔ እምለው ኮሜንተሮች ጨርሳችሁ ሳታዩ ነው እንዴ ምትኮምቱት🤣🤣🤣🤣🤣🤣 የኮሜንት ሱስ🤣🤣🤣🤣 እኔንም ጨምሮ🙈🤣🤣

  • @Vthf6jfh
    @Vthf6jfh Місяць тому +7

    ናታን ቤዛ የሰራችዉን ምግብ እዳበላ ተጠቀቅ😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @حبشي-ف2ي
      @حبشي-ف2ي Місяць тому

      ወየው በሳቅ😅 ግንኮ እኔም ባሳብ አለቅኩ😢

    • @Vthf6jfh
      @Vthf6jfh Місяць тому

      እኔስ ብትይ

  • @SabranAhmad-zx3mc
    @SabranAhmad-zx3mc Місяць тому +17

    May الله protect you
    May الله guide you
    May الله grant you Jannah
    May الله strengthen your Iman
    May الله accept all your duas
    May الله bless you Alhamdulillah such beautiful voice

  • @lamela44ghh20
    @lamela44ghh20 Місяць тому +2

    ነገ እመቤታችን ናት በስደድትያለነውን ወጥቶ ከመቅረት ይሷ ትጠብቀን አሜን፫🙏