ፍሬ ዱባይ ላይ ያገኘችው ስራ ...

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 193

  • @FrieDagiFamily
    @FrieDagiFamily  10 місяців тому +15

    አውሮፓ ገባን | ወደ ኢትዮጵያ አንመለስም | ቻው ኢትዮጵያ
    ua-cam.com/video/a9rhftmvWsM/v-deo.html

    • @astertube5406
      @astertube5406 10 місяців тому +1

      አር ተው ማን እደሃገር

    • @alemgeberemikael6560
      @alemgeberemikael6560 10 місяців тому

      I wish always more blessings good family

    • @BabyAsres
      @BabyAsres 10 місяців тому

      Ere endigh ayibalem ....zoro megebyaye Ethiopia

  • @GenetYosef-il4kw
    @GenetYosef-il4kw 10 місяців тому +39

    ታድላቹሁ በጣም ነው የምታምሩት ሰው በአገሩ ነፃነት አቶ በሰው አገር እንደዚህ ይደሰታል አገራችንን ትንሳኤዋን ያሰየን በሰላም ተመለሱ ሚጣዬ እድግ በይ

    • @elenidesta2347
      @elenidesta2347 10 місяців тому +1

      አገራቸው ላይ በሰሩት ብር ነው እዛ የሚዝናኑት እኮ

  • @ፅጌማርያም-የ6ቨ
    @ፅጌማርያም-የ6ቨ 10 місяців тому +45

    እንኳን ለመቤታችን ወርሀዊ ክብር በአልአደርሳችሁ የተዋህዶ ልጆች

    • @tigitube2658
      @tigitube2658 10 місяців тому

      Amen Amen Amen Egzabhar yemasgan enkane abero adersen adrsacu Amen 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @icjdjhfjjdkdro1453
    @icjdjhfjjdkdro1453 10 місяців тому +42

    .ትልቅ ስም አስይዘሺ ሰንበት ትምህርት ቤት አስገብያት ስርአተ ቤተ ክርስቲያን እየተማረ ብታድግልሺ ጥሩ ነዉ አለማዊ ብቻ አይጠምማትም ሰንበት ትምርት ቤት ሄዳ ስትመለስ ማየት እፈልጋለሁ በዚህ ጭቅላቷ መዝሙር ብትዘምር

    • @abuyetube
      @abuyetube 10 місяців тому +1

      በትክክል በእውነት ይህ ሁሉ ብልጭልጭ ከንቱ ነው

    • @nawalalhalaby
      @nawalalhalaby 10 місяців тому

      ❤❤

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 10 місяців тому +14

    እጅግ በጣም ጀስ የምትሉ ቤተሰቦች ከአይን ያውጣችሁ በጣም ነው የምታምሩት እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ❤

  • @MG-eo8eg
    @MG-eo8eg 10 місяців тому +3

    ፍሬ ቶንዴ ና ማሚቶዬ መልካም የእረፍት ጊዜ ይሁንላችሁ። እንዲህ ዘና ፈታ ድምቅ ሽብርቅ ሽብርቅርቅ ሽቅርቅር ስትሉ ያምርባችኃል። ዘመናችሁ ሁሉ እንዲህ ይለቅላችሁ።

  • @alemzewdayano5557
    @alemzewdayano5557 10 місяців тому +1

    ፍርዬ ቆንጆ ስርዓት ያለሽ እመቤት ነሽ እግዚአብሔር ቤተሰብሽን ይባርክ!!

  • @lemlemsiyom4437
    @lemlemsiyom4437 10 місяців тому +3

    ደስ ስትሉ ሁሌ እግዚያብህር ከናተጋ ይሁን ማማዬ እድግ በይልን❤❤❤❤

  • @alemneshasaye7132
    @alemneshasaye7132 Місяць тому

    በጣም ደስ። የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ ለሌላው አርያ የምትሆኑ ናችሁ ፍርዬ በጣም ነው የምወድሽ። እመቤት ነሽ እመቤቴ ደግማ ልጅ ትስጥሽ ባንዷ እንዳህ ስትሆኝ በጣም ነው የማዝነው።

  • @helenmesfin3870
    @helenmesfin3870 10 місяців тому +6

    Good Luck My Favorite Blessed Family!!

  • @gigigetachew1206
    @gigigetachew1206 5 місяців тому +1

    በጣም ደስ። የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ ለሌላው አርያ የምትሆኑ ናችሁ ፍርዬ በጣም ነው የምወድሽ። እመቤት ነሽ እመቤቴ ደግማ ልጅ ትስጥሽ ባንዷ እንዳህ ስትሆኝ በጣም ነው የማዝነው። ብርክበይ። እውነተኛእናት ብርክ በይ በጣም ነው የምወዶሽ

  • @truworkchercose4873
    @truworkchercose4873 10 місяців тому +5

    እንደዚህ አይነት ቅንጡ ነገር ፓስት ባታደርጉ ጥሩ ነው ለእናንተ አስቀሩት ይሄ የዱባይ ማስታወቂያ ነው :: ጥሩ ትምህርት የሚግኝበትን መንገድ ብትቀርፁ ይሻላል እናንተ ለማስታወቂያ ለስራችሁበት ይከፈላቹሃል

  • @zeme9386
    @zeme9386 10 місяців тому +7

    በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ ግን የማማ ትምህርት አያመልጣም

  • @ብሩህተሰፈዋ-ሐ4ዘ
    @ብሩህተሰፈዋ-ሐ4ዘ 10 місяців тому +12

    እዚህቤት መሺአላህ ፈቅረ ሞልቶፈሰሰ አላህ ካይን ያውጣችሁ

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 10 місяців тому +1

    የኔ ተወዳጆች ስወዳቹ እኮ ዘመናቹ ይባረክ🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @melonimarkon1813
    @melonimarkon1813 10 місяців тому +4

    ስታምሩ የኔ ማሮች ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጣቹ

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 10 місяців тому +1

    ይመቻችው የምወዳችው የማሚቶ እናት አባት❤❤❤

  • @selambakala9979
    @selambakala9979 10 місяців тому +1

    ዋው ስታምሩ ❤❤❤ቤተሰብ ፍሬ ግን ጸጉርሽ ነዋ ሳምር 🎉❤❤❤

  • @almaztarekey3286
    @almaztarekey3286 10 місяців тому +1

    ደስ ይላል ሁሌ ደስ ይበላችሁ

  • @mastewalelias8039
    @mastewalelias8039 10 місяців тому

    Ye ene wudoch manime endeene ayiwodachihume 🥰 FetareAmilake be selame be fiker Arjuuu💚💛❤️ Mamayene sheehi yadergilachihu💕💕💕

  • @Rahma-y8o
    @Rahma-y8o 10 місяців тому +1

    አትመለሱም ሀገራቹ ፍሬ❤❤❤አምሮባቹሀል

  • @dgmgmmgjg935
    @dgmgmmgjg935 10 місяців тому +4

    ወይ እናት ምን አለባችሁ

  • @astertube5406
    @astertube5406 10 місяців тому +2

    ሁሌም ደስታ አይራቃቹው ምርጦችየ

  • @yiduyidy
    @yiduyidy 8 місяців тому

    በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @yetemashmenyilu4320
    @yetemashmenyilu4320 10 місяців тому +1

    ፈሬዬከነበተሰቦ❤❤ዘናበሎበት😂😂😂ምንአባቱ,,ሲቃረለሚዘመን❤❤❤❤❤እወዳቸዋለሁ🎉🎉🎉🎉

  • @selamdemeke1016
    @selamdemeke1016 10 місяців тому +1

    Woww betam askenachign beteley yewhawen chuet sesema ahununu hiji breri breri alegn 😅❤❤❤

  • @samritube645
    @samritube645 10 місяців тому

    *ምርጦችዬ😍👍አይ መምጣቴ መቼ ቀረ ነበር በስም ድባይ ነኝ እያልኩ ብቅስል አህያና ግመል እያየሁ ያለሁት ኢትዮጵያ እየመሰለኝ አለሁ በትዝታ😂*

  • @yiduyidy
    @yiduyidy 8 місяців тому

    እባካችሁ ፍርዬ ወደስራ እንዴት እንግባ

  • @Athashi-c9m
    @Athashi-c9m 10 місяців тому

    ታድላችሁ በጣም ነው ምታምሩት ማማዬ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤

  • @haymikebede9891
    @haymikebede9891 10 місяців тому

    Wow nice 👌🏾 beautiful family ❤️

  • @ኢትዬጵያሀገሬ-ኈ6የ
    @ኢትዬጵያሀገሬ-ኈ6የ 10 місяців тому

    የዛሬን አያርገውና በግዜው ዱባይን በጣም የምወደው አገር ነው በጣም ተዝናንቼበታለው። በጣም አሪፍ ሀገር ነው። በደንብ ተዝናኑ። ከቻላችውም አቡውዳቤል ሂዱ

  • @HahuLelu-xn2wk
    @HahuLelu-xn2wk 10 місяців тому +7

    ሼፍ፡ቶንዴ፡ከልቡ፡ሲሥቅ፡ደስ፡ይለኛል፡እግዝዓብሄር፡ምስክሬ፡ነው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ 10 місяців тому +1

    ትዳራቹ ለሰው ምሳሌ ነው እናንተን ሳይ ትዳርን እመኛለሁ ጌታ በፍቅር ያኖራቹ❤❤❤❤❤❤

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 10 місяців тому +2

    ቅውጥ ያለች ልጂ😊😍😍😍

  • @Somer7719
    @Somer7719 10 місяців тому

    Enjoy! God protect you all 🙏

  • @sarahabetamudubale6476
    @sarahabetamudubale6476 10 місяців тому +1

    Webte silka Family nwe leka❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dawitaddis9808
    @dawitaddis9808 10 місяців тому +2

    ስራው ምንድን ነው??🤔🤔

    • @LESHETADANGNE
      @LESHETADANGNE 10 місяців тому

      ብሩንከየትእያመጡትነዉ

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 10 місяців тому

      አቺ ሥራ ፈተሽ mtayilachw ቪዲዮ ዶላር ነው UA-cam በእይታ ነው ሚከፍላቸው

  • @Thatboi_Yonas
    @Thatboi_Yonas 10 місяців тому

    Absolutely beautiful ❤

  • @sarahabetamudubale6476
    @sarahabetamudubale6476 10 місяців тому +1

    Yemechachu mertochyee🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Yichalaltube
    @Yichalaltube 10 місяців тому +2

    ዛሬኮ እመቤታችን ድንግል ማሪያም ናት ማሪያምን የምትወዱ ደምሩኝ ❤❤❤

  • @alexabel1138
    @alexabel1138 10 місяців тому

    Woow, I couldn’t wait for you next video and here we go my fav place in Dubai … you guys should visit Global village, miracle Garden also mamaye would love it 😍 xoxo

  • @TaduGudeta-g5k
    @TaduGudeta-g5k 10 місяців тому

    In Dubai you so cute🎉🎉🎉

  • @kierkm5305
    @kierkm5305 10 місяців тому

    አታሠቀኑን ኧር ለሲግሎች እያዘነችው😂😂😂 የጉጩን ነገር በትርፈ ታምራላችው👌

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 10 місяців тому

    Beautiful family! Have fun in Dubai 👍🏽👏🏽

  • @dannydiaspora8326
    @dannydiaspora8326 10 місяців тому

    You are looking so gorgeous 👌✌️🫶🥰💃
    Thank you for sharing us your beautiful experience
    በሰላም ና በጤና ወደ ኢትዮዺያ አገራችን ይመልሳችሁ🙏❤️

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 10 місяців тому

    So classy !!Good for you guys !!Enjoy it!!💅❤🤳🤳🤳

  • @tizibttafesseyinesu8622
    @tizibttafesseyinesu8622 10 місяців тому +1

    Fe I’m so happy ❤❤❤❤❤❤ for you all

  • @almazgebrehiwot1381
    @almazgebrehiwot1381 10 місяців тому

    Yene wud beteseb enquan beslam metachu amlak yitebikachu melkam yerfiti gize yihunlachu 😍

  • @merymryana-oy3sz
    @merymryana-oy3sz 10 місяців тому

    የምወዳችሁ ደስስትሉ❤❤❤❤ ማማየ የኔጣፋጪ

  • @hirutejo9888
    @hirutejo9888 10 місяців тому

    Wow Nice Familly

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 10 місяців тому +1

    አይ እናት ልጇን እንቅ አድርጋ ❤❤❤

  • @TigistNaji
    @TigistNaji 10 місяців тому

    ሰታምሩ ፍርዬ

  • @mercy9108
    @mercy9108 10 місяців тому

    ያገኘችው ስራ መዝናናት ነው ?

  • @enat1821
    @enat1821 10 місяців тому +2

    በጣም ደስ ይላል ሁል ግዜ የምትደሰቱ አላህ ያድርጋቹ😘😘

  • @martyethio5278
    @martyethio5278 10 місяців тому

    Where is the job?

  • @MeseretHaylegebrel-ds9eq
    @MeseretHaylegebrel-ds9eq 10 місяців тому +1

    ውሃውስጥ ባትዳፈሩ በተለይ ለህጻኗ ያስፈራል

  • @rutahagos8396
    @rutahagos8396 10 місяців тому

    I love you guys sorry for saying this but be helma tonda moto ayehu you must be tigab lay enjoy your rest of your time

  • @Fidel15
    @Fidel15 10 місяців тому

    Enjoy your golden days ♥️

  • @jerusalemtessema
    @jerusalemtessema 10 місяців тому +1

    ማማማዬ ቶንዴ 🎉🎉🎉🎉🎉ውድድድድ

  • @HannaMehari
    @HannaMehari 10 місяців тому

    ❤Betam setameru be Ewenet Ethiopia semeta ke Enate gar mewal masalef Efeligalehu Ede E/R…..fekad Tidarachihu yetebarek yehun AMEN …..beteleye ke mamaye gar fikir yehonechi yetebarekechi lij nechi….yenate Fikir Emenug lehulu sew Temeret new fireye benatish bene sem mamayen 1000 gize samilig Esuwan sayat selam new yemisemag….ARSEMA Tasadegilachihu much love 💚💚💚

  • @alemgirma8069
    @alemgirma8069 10 місяців тому

    ደስስስ ስትሉ የኔውዶች ❤❤❤

  • @jerusalemtessema
    @jerusalemtessema 10 місяців тому +1

    በጉጉት ነው ምጠብቀው የናተን video 🎉🎉🎉🎉🎉

    • @tigistegab-3465
      @tigistegab-3465 10 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TayuG-n3j
    @TayuG-n3j 10 місяців тому +1

    ውበት ሲለካ ፍሬ ዳጊ የማርያም ፍሬ ናቸው ለካ ነው የሚባለው።

  • @abbaytrufat
    @abbaytrufat 10 місяців тому

    ተዝናኑ ጥሩ ነዉ ግን የልጃችሁ ትምህርት ቤትሰ ወይሰ እረፍት ላይ ነች

  • @forgottensunnah7296
    @forgottensunnah7296 10 місяців тому

    ብሩግን የትነዉ የሚገኜዉ

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 10 місяців тому +1

    ደስ ይላል ❤❤❤❤❤

  • @SaraBadada-r7t
    @SaraBadada-r7t 7 годин тому

    Wow ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Amen❤❤❤

  • @helenb8411
    @helenb8411 10 місяців тому

    Wana astemrwat stmelesu rasas be confidence twagn

  • @TsinatGetachew-x3c
    @TsinatGetachew-x3c 10 місяців тому

    ❤❤❤❤❤but eza letenoru new😢

  • @EyadoEshete
    @EyadoEshete 10 місяців тому

    Have a good time you are belesed

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 10 місяців тому

    ምርጦቼ ስወዳችዉ ሁሌም ተደሰቱልኝ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TayuG-n3j
    @TayuG-n3j 10 місяців тому +1

    እኔ የምለው ፍሬ ማሚቶ ክላስ የላትም እንዴ ወይስ ዊዝድሮ ሞልታ ነው።በተረፈ እንዴት እንደምታምሩ እኔ በበኩሌ በቃላት መግለፅ ያቅተኛል ውበታችሁን ፍሬ ቶንዴ ማሚቶ።

  • @frinamitiku8563
    @frinamitiku8563 10 місяців тому

    Wow nice ❤❤❤❤❤

  • @ፅጌማርያም-የ6ቨ
    @ፅጌማርያም-የ6ቨ 10 місяців тому

    የኔ ውዶች እንኳን ነህና መጣችሁልኝ አንደኛ ነኝ ፍርየ ቡቴም መልእክት አስቀምጫለሁ ባለፈው አውርተን እይው እማ

  • @aynitamiru8776
    @aynitamiru8776 10 місяців тому

    Jbr my favorite place😍😍😍

  • @MeduBalcha
    @MeduBalcha 10 місяців тому

    BETAM DES TLALACHU YMECHACHU❤❤❤❤

  • @eyerusalemgetachew7097
    @eyerusalemgetachew7097 10 місяців тому

    zenachochu !!!! ❤❤❤❤tamralachu

  • @yebaleworkshitaye2306
    @yebaleworkshitaye2306 10 місяців тому

    Ena eko lenate destaye wederi ata wow

  • @nawalalhalaby
    @nawalalhalaby 10 місяців тому

    ወይኔ የልጅቷ ስም❤❤❤

  • @mahi007.
    @mahi007. 10 місяців тому

    er wana lemdu 🏊‍♂️🏊‍♂️🏊‍♂️🤣🤣 Bech sekad Ywagal 🙈

  • @Sossina-qm5bw
    @Sossina-qm5bw 10 місяців тому

    ከድሜዋ በላይ ጭቅላቶ መብሰል ግርም የምትለኝ እግዚአብሔር ያሳድግሽ

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 10 місяців тому

    ❤❤የማርያም ማር ሰላም ፍቅራቹ ይብዛ❤🎉

  • @AsdfZxcv-er6xf
    @AsdfZxcv-er6xf 10 місяців тому

    አረ በአላሕ ወሓ አትዳፈሩ ልጅ ኢዛቹ ጉድ እኮ ነው😊

  • @genetalemu8825
    @genetalemu8825 10 місяців тому

    Betam tamralacheu ❤❤❤

  • @Somer7719
    @Somer7719 10 місяців тому

    MashaAllah! ❤

  • @RakebJemaneh
    @RakebJemaneh 10 місяців тому +6

    ግን ማማዬ ትምህርት አትማርም

    • @meronmeron9834
      @meronmeron9834 10 місяців тому

      የኔም ጥያቄ ነው ሃሃሃሃ

    • @almiy398
      @almiy398 10 місяців тому

      Menabatu temehert genzeb kale

    • @senaitmulalem5603
      @senaitmulalem5603 10 місяців тому

      እኔ እንደተረዳሁት ማማዬ እድሜዋ ለትምህርት ሳይደርስ ነው ትት የገባችው ስለዚህ ምንም አያመልጣትም ትደርሳለች ገና ስድስት አመቷ የሞላው በዚህ ወር ነው ነገር ግን የአንደኛ ክፍል ጎበዝ ተማሪ ናት ስለዚህ አታስቡ

    • @neimanure
      @neimanure 10 місяців тому

      ኦላይን መማር አይቻልም

  • @MichaelRaguel
    @MichaelRaguel 10 місяців тому

    WEYNE ASFAW MESHESHA ANTE MOTEH ENESU YIFENECHALU YIBLAGN LANTE LEMOTKEW YIBLAGN LANTE 😢😢😢😢😢

  • @Netanteseume
    @Netanteseume 10 місяців тому

    ፋሬ ወፍራም ትመስለኝ ነበረ ለካ ሸፔ ነሺ እወዳችሁ አለሁ❤❤❤

  • @gamila8009
    @gamila8009 10 місяців тому

    ደሠ ትላላችሁ

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 10 місяців тому

    Dubai is the beautiful country 💜

  • @fahedali632
    @fahedali632 10 місяців тому

    እነተንሳይማግባትያምርኛል ብቻአይለያችሁ❤❤❤❤

  • @e.tdebebe1539
    @e.tdebebe1539 10 місяців тому

    That was so beautiful I was so jealou😅s. But I have a question if you can't . I saw last video a while ago you and your daughter use hair growing green powder what was the name please I try to figure out but I can't find them I live in USA❤

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  10 місяців тому +1

      Thank you for being a family and watching our videos. The green powder I used is called Moringa or ሽፈራው in Amharic.

    • @e.tdebebe1539
      @e.tdebebe1539 10 місяців тому

      Thank you so much appreciate it❤

  • @መስከረምነኝባለማህተቧ
    @መስከረምነኝባለማህተቧ 10 місяців тому

    እነ ፍሬ እድህ ብር ከሞላችሁ እሲ እኔንም እርዱኝ ከስደት ልግባ ልጀ ናፍቆኛል ብሰራም አልተጠራቀመልኝም 😢

  • @jerusalemtessema
    @jerusalemtessema 10 місяців тому

    የኔ ውድ እህት ፍርዬ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tringotri6479
    @tringotri6479 10 місяців тому

    ስታምሩ❤

  • @emoydseta2899
    @emoydseta2899 10 місяців тому

    ዋው፡ናችሁ❤❤❤

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 10 місяців тому

    መኪና ስትጠቀሙ ቀበቶ ተጠቀሙ 🙏

  • @HahuLelu-xn2wk
    @HahuLelu-xn2wk 10 місяців тому

    ሼፍ፡ቶንዴ፡ሁሌም፡ደስተኛ፡ሁን
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @selamwasihun5005
    @selamwasihun5005 10 місяців тому

    በጣም ደስ የምትሉ

  • @AdmiringSeedlings-fb5bc
    @AdmiringSeedlings-fb5bc 10 місяців тому +1

    Zare manm alkedemegn😂😂