Part 1 አስደናቂ ተዓምር በአቡነ መልከጼዴቅ ገዳም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 71

  • @serkalemdemsieserkalemdems6532
    @serkalemdemsieserkalemdems6532 3 роки тому +2

    ለደጁ ያብቃን ጻድቁ አባታችን💚💛❤

  • @birtukangirma8545
    @birtukangirma8545 5 років тому +1

    የእግዚአብሔር ፍቃድሆኖ ስደትበቃሽብሎኝ ደጁን ለመርገጥ ያብቃኝ የአቡየ እረደታቸዉ ጥበቃችዉ ከሁላችንምጋርይሁን አሜን ፫

  • @የወለላይቷእመቤትልጅነኝ

    በረከታቹ ይደርብን ደሥ ሥትሉ

  • @ሀጢያተኛዋ
    @ሀጢያተኛዋ 2 роки тому +1

    አቤት መታደል እኛም በርቀት ሁነን አብረንአችሁ በሀሳብ እየሄድን ነው በረከታችሁ ይደርብን የአባታችን የአባ መልከ ጼድቅ በረከት ከኛ ጋር ይሁን አይለየን አሜን፫

    • @LijMeleTube
      @LijMeleTube  2 роки тому

      አሜን👏👏👏እህቶቻችን ድጋፍ በመሠጥት ቻናላችንን አበርቱ

  • @beteyoutube8468
    @beteyoutube8468 3 роки тому +1

    አመሰግናለሁ ሀገሬን አሳየኸኝ በረከታቸው አይለየን

  • @ያለምእሸትግርማ
    @ያለምእሸትግርማ 5 років тому +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን በጣም ደስ ይላል እውነት ነው እዚያ ቦታ የረገጠ ንስሐ ሳይገባ አልጠራውም ብሎ ቃል ኪዳን የገባላቸው አምላክ በፃድቁ ፀሎት ለዚያ ያብቁን በረከታችሁ ይድረሰን

  • @ወሌቴገብርኤል
    @ወሌቴገብርኤል 5 років тому +1

    እግዛብሄር ከስደት መልሶን ለዝህ ክብር ያብቃን

  • @samirasamira1000
    @samirasamira1000 5 років тому +2

    ሠላም የክርሥቶሥ ቤተሠቦች የእናታችን የቅድሥት ድንግል ማርያም የአደራ የአሥራት ልጆች እንዴት አላችሁልኝ ከኔ የተሻላችሁ አሥቡኝ በፀሎታችሁ ከሠውዲ

  • @SabaEthiotube
    @SabaEthiotube 5 років тому

    ዋው በጣም ያምራል ደስ ሲል ቦታው እናመሰግናለን

    • @LijMeleTube
      @LijMeleTube  5 років тому

      amesegnalw botaw asegerami nw

    • @LijMeleTube
      @LijMeleTube  5 років тому

      amesegnalw botaw asegerami nw

  • @የኪዳናምህረትልጅነኝ
    @የኪዳናምህረትልጅነኝ 5 років тому +1

    በፆሎታቹ አሱቡን በረከታቹው አይለየን
    ሀገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @selamagere8985
    @selamagere8985 5 років тому +1

    በረከታቸው ለሁላችንምይ ም ይድረስ አሜን አሜን አሜን

  • @bkhjgjgjgkg6939
    @bkhjgjgjgkg6939 5 років тому +1

    ከስደትመልስእንደፈጣሪፍቃድቃለህይመት፣ያሰማልን።እኛምለደጁያብቃን።አሜንአሜንአሜን

    • @LijMeleTube
      @LijMeleTube  5 років тому

      ameeeeen abro yaseman lehageresh yabkash

  • @ቅዱሰሚካኤልአባቴ
    @ቅዱሰሚካኤልአባቴ 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን። በረከታችሁ። ይደረብኝ

  • @amelsister456
    @amelsister456 5 років тому +2

    Woww lij mele berta enamesegnalen zemenh yibrek

  • @YAYAhope20
    @YAYAhope20 5 років тому

    Berta

  • @bisrat-media
    @bisrat-media 5 років тому +1

    እናመሠግናለን

  • @fititewerke3920
    @fititewerke3920 5 років тому

    በረከታቸዉ ይደርብን እኛንም ለደጁ ያብቃን አሜን

  • @MdMohsin-bl1ls
    @MdMohsin-bl1ls 5 років тому +1

    😍😍👌👌👌👍

  • @NBJimmaa
    @NBJimmaa 5 років тому +1

    Lij 🌷❤️

  • @sofifamily
    @sofifamily 5 років тому +1

    Thank for sharing 👏

  • @mule-ethiopia8497
    @mule-ethiopia8497 5 років тому +1

    Enameseginalen wedimachin kale hiwet yasemalin

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube 5 років тому +1

    መጥቻለው

  • @harmalaluchano1354
    @harmalaluchano1354 5 років тому

    #መታደል ነው እስቲ በፀሎት አስቡን
    እኛም ለበሩ ያብቃን ቀጥሉበት !

  • @Genettube
    @Genettube 5 років тому

    ልጅ መሌ እንኳን ደህና መጣህ

  • @zemiku3546
    @zemiku3546 2 роки тому +1

    ወንድሜ እንዲት አለህ ያገልግሎት እድሜህ በሰፊው ይስጥህ አንድ ነገር ላስቸግርህ ነገሩ እንዲህ ነው።በአርቴስቶች የሚቀርበው የፃዲቁ የገቢ መሰባሰቢያ ላይ አርቴስት ለይኩን ያቀረበውን የእመቤታችንን መነባንብ ብትፈልግልኝ

    • @LijMeleTube
      @LijMeleTube  2 роки тому

      አሜን እህቴ አመሠግናለሁ

    • @LijMeleTube
      @LijMeleTube  2 роки тому +1

      እህቴ ዩቲዩብ ላይም ፈልጌ ነበር ይህን ምላሽ ከመስጠቴ በፊት ካገኘሁ እልካለሁ

  • @MesiGemechu
    @MesiGemechu 5 років тому

    Thanks bro

  • @kamiiljamal2739
    @kamiiljamal2739 5 років тому

    Lij 😙

  • @adimera2678
    @adimera2678 5 років тому +1

    ሀይ ወንድም

  • @samirasamira1000
    @samirasamira1000 5 років тому +1

    እንዴት እንደናፈቀኝ ጉዞ

    • @LijMeleTube
      @LijMeleTube  5 років тому

      ayizoghe ehite ande kin yisakal

    • @LijMeleTube
      @LijMeleTube  5 років тому

      ayizoghe ehite ande kin yisakal

  • @chalagelchu
    @chalagelchu 5 років тому +1

    በርታ፤ ከ CHG TUBE ተልከን ነው

  • @tyuujjt1586
    @tyuujjt1586 5 років тому +3

    ወንድሜ እባክህን፣አከባቢውን፣ምን፣እንድ
    ሚበል፣ንገርኝ፣ከሰደት፣መልስ
    እግዚአብሔር ከፍቀድ፣እሄደለሁ

    • @LijMeleTube
      @LijMeleTube  5 років тому

      Selamshi yibza ehite abun melkesedik yibalale beweset letanagerghe techeyalesh

  • @ወሌቴገብርኤል
    @ወሌቴገብርኤል 5 років тому +1

    ወንድማችን አከባብውን ንገረን እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ከስደት መልስ እነዳለን

  • @birhanassefaassefa4964
    @birhanassefaassefa4964 5 років тому

    እኛንም ከስደት መልሶ ለዚህ ያብቃን

  • @ወሌቴገብርኤል
    @ወሌቴገብርኤል 5 років тому +1

    ወንድመ እባኪህን ቦታውን ንገረኝ በድንግል

  • @eyouladdis6407
    @eyouladdis6407 4 роки тому

    ወንድሜ ፡ለአቡነ መልከ ፀዲቅ ላኪ ተብዬ ቦታወን ስላላወኩት ብሩ በእጄ ይገኛልና አገዴት አንደምልከወ ንገረኝ

    • @LijMeleTube
      @LijMeleTube  4 роки тому

      Ehite be guzo nw yehedkut addressachewen selkachewen kaghew negereshalw