Ethiopia | ያለእድሜዬ የፊቴ ቆዳ መጨማደድ ጀመረ የመትሄ ያለ ለምትሉ | ውጤታማ መፍትሔ እነሆ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 200

  • @yenetena
    @yenetena  2 роки тому +41

    ያለግዚው መሸብሸብ እና መጨማደድ ለጀመረ የሰውነት ቆዳ በብዙ ምርምር እና ሳይንስ የተደገፈ ሁነኛ በፍትሄ እነሆ ! መስተንቀቅያ :ማንኛውንም ፊት ላይ የሚደረግ ነገር የእጅ ቆዳ ላይ መሞከር አለበት👍
    TO SUBSCRIBE የኔ ጤና -Yene Tena Kitchen
    FOLLOW THE LINK
    | ua-cam.com/channels/LqYeljA882vppA2oVISiog.html
    ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ
    Follow me on your Instagram ( ጥያቄ ካላችው በኢኒስቶግራም መጠየቅ ትችላላችሁ) instagram.com/yenetena/
    በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/
    ለሃገራችን ሰላም ለማያዳግም እረፍት ሁሌም ፀሎቴ ነው ለሁላችንም እግዚአብሔር መፅናናት ይሁነን!

    • @muluworkalli3779
      @muluworkalli3779 2 роки тому +1

      እውነት ኢትዮጵያዊ እንወድሃለን።

    • @lizworede-said919
      @lizworede-said919 2 роки тому

      Amazon link is the same for A&C please drop the correct link kindly

    • @lizworede-said919
      @lizworede-said919 2 роки тому +1

      Both links are for Adaplen”

    • @samrisam5860
      @samrisam5860 2 роки тому

      ዶክተርይ በክሪሙ አይሆንም ክሪሙን ነው ያገኘውት ባለውበት ቦታ ባክህ ካየከው እንዳታልፈኘ

    • @meazatadesse1738
      @meazatadesse1738 2 роки тому

      Thank you

  • @adenamekonnen1960
    @adenamekonnen1960 2 роки тому +42

    ዶክተር ዳኒ አንተ ምርጥ ሰዉ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ወገንህን የምትወድ በገንዘብ ተከፍሎ የማይገኝ ትልቅ ሰጦታ የምትሰጥ የወገን መኩሪ ነህ አንተንና ቤተሰብህን መዳህኒያለም ይጠብቅህ

  • @mamiebizuneh8545
    @mamiebizuneh8545 Рік тому +2

    ዶ/ር ዳንኤል እውነተኛ ክርስቲያን ተባረክ ወገንህን ያለ ልዩነት ስለምትረዳ ጌታ ይባርክህ ደግ ንህ እንደአምላክህ!!!

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 2 роки тому +3

    ብሩክ ሰው ዶክተር ዳኒ ጠቃሚ ወገን ነህና እግዚአብሔር ሰለአንተና ሰለተወዳጁ ቤተሰብህ ይክበር ይመስገን

  • @tuteshituteshi2193
    @tuteshituteshi2193 5 місяців тому

    ዶክተር መልቲ ቩታሚን እድሜ ልክ ነው. የሚወሰደው ከቻልክ ቪዲዮ ስራልን❤

  • @እግዚአብሄርይመስገን-አ8ኈ

    ተባረክ በብዙ ወንድማችን ለበረከት ሁን ሀሳብህን ጌታ ኢየሱስ ያከናውንልህ 💐💐💐

  • @የማርያም-አ2ጐ
    @የማርያም-አ2ጐ 2 роки тому +2

    ዶክተር ዳኒ እናመሰግናለን አንተ ትክክለኛ መረጃ የምትሰጠን የእውነት እናመሰግናለን

  • @temgushtemgush6153
    @temgushtemgush6153 2 роки тому +3

    እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር ጌታ ይባርክህ ስለምታደርገው መልካም ነገር ቤትህ ስራህ ይባርክ

  • @yayahala615
    @yayahala615 2 роки тому +1

    እንኳን ደህና መጣህ ....በጣም አሰፈላጊ ነገር ለሁላችንም ሴቶች በተለይ .....ዘመንህ ይባረክ

  • @rbeq
    @rbeq 2 роки тому +2

    ሁሉም እንጊሊዘኛ አይችልም በአማርኛ ይሁንልን እናመሰግናለን ወዶክተር

  • @ቅ.ሚካኤልጠብቀን
    @ቅ.ሚካኤልጠብቀን 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን Dr Dany , ስለ ሀሞት ጠጠር ንገረን ሀሞት ቢወጣ ጉዳቱን እባክህ

  • @marydavelove8496
    @marydavelove8496 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን ዶክተር ዳኒ ሺ አመት ኑርልን 🥰🥰🥰

  • @zkebede8763
    @zkebede8763 2 роки тому +1

    ዶክተር ዳንኤል ስላም ለአንተም ለቤተስብህ ምልካም ስው ተባረክ

  • @rahelregassa7819
    @rahelregassa7819 2 роки тому +1

    ዶክተር ዳንኤል ከሰንስክሪን በፊት ቫይታሚን መቀባት እንዳልብኝ አላውቅም ነበር አጠቃቀሙንም ስለገለፅክልኝ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ለጠቃሚ ምክርህ

  • @elsabetpahulis6935
    @elsabetpahulis6935 2 роки тому +2

    Doctor Thank you 🙏🏼 God bless you more and more and your family!!!

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 2 роки тому +2

    ተባረክ ዶክተር!!

  • @sewunettegegne3920
    @sewunettegegne3920 2 роки тому +2

    ተባረክ አመሰግንሀለሁ🙏🏽

  • @zufanabraham9446
    @zufanabraham9446 2 роки тому +1

    Doc.as always Thank you 🙏 very much.May the Lord Continue to Bless you.🙏

  • @shewadegef3089
    @shewadegef3089 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን ዶክተር ስለ ካሎጂን ማወቅ እፈልጋለሁ እባክህን ስራልን

  • @solianahailu4074
    @solianahailu4074 2 роки тому +2

    Thank You So Much this Is A Great Info bless You Dr !!!!!

  • @missoum3410
    @missoum3410 2 роки тому +1

    Bless you Doctor ,I have no word for your kindness

  • @yirgalemmokonen5159
    @yirgalemmokonen5159 2 роки тому +1

    ተባረክ የምታስተላልፈው መልዕክት ጠቃሚ ሀሳብ ነው

  • @JessicaU-n9h
    @JessicaU-n9h Рік тому

    I like u'r all health info

  • @alemexpectsolution3725
    @alemexpectsolution3725 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን ዶክተር ሁሌም እንሰማሀለን።በርታ

  • @bethieg6315
    @bethieg6315 2 роки тому +1

    Thank you doc we need some information on collagen Please do a video

  • @tigistassefa6002
    @tigistassefa6002 2 роки тому +1

    ዘመንህ ይባረክ

  • @Ahayel
    @Ahayel 2 роки тому +1

    አናመሰግናለን ዶክተርዬ

  • @Sellu5956
    @Sellu5956 2 роки тому +3

    DR DANI WE NEED INFORMATION ABOUT COLLAGEN AND WHICH KIND WE NEED TO USE?

  • @tigistgenetu6007
    @tigistgenetu6007 2 роки тому +4

    ዶክተር ስለሰጠኸን ቫታሚናኖች እናምናለን ነገር ግን እነዚህን ማቴርያል ማግኘት የማንችል በሌላ በቤት ውስጥ ማዘጋጀት የምንችልበት መንገድ ካለ ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ።እናመሰግናለን ማየት ከቻልክ መልክቱን ለብዙ ሰዎች በተለይ ኢትዮጵያ ውስጥ ላለን ሰዎች በብዙ የተቸገርንበት ጉዳይ ነው በዚህ በአንድ ኮመንት የብዙ ሴቶች ችግር ይጎበኛል ብዬ ስላሰብኩ ነው ዘመንህ ከነመላው ቤተሰቦችህ ይባረክ

    • @satnawgonderw21
      @satnawgonderw21 Рік тому

      ሽሮ እና በርበሬይቱን አደባልቀሽ ጥዋትና ማታ ተጠቀሚ

    • @banchitube801
      @banchitube801 Рік тому

      ​@@satnawgonderw21😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ክፉ

  • @ፍቅርብለህጥራኝ-ቀ8ኸ
    @ፍቅርብለህጥራኝ-ቀ8ኸ 2 роки тому +1

    Tank you so mach doctor💚💛❤

  • @mentwabdelelegne9798
    @mentwabdelelegne9798 2 роки тому +1

    በጣምአመሰግናለሁ ::

  • @haymanotgirma1632
    @haymanotgirma1632 2 роки тому +1

    ድክተር እናመሠግናለን

  • @tsegaanteneh5735
    @tsegaanteneh5735 2 роки тому +1

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ዶር

  • @seblebirhanu6374
    @seblebirhanu6374 2 роки тому +1

    God Bless You & all ur family!!! Tebarek Dr Dani

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 2 роки тому +1

    Thank You. Dr

  • @rahilaabdella2603
    @rahilaabdella2603 2 роки тому

    I like the way you express

  • @selamawitasfaw8531
    @selamawitasfaw8531 2 роки тому +1

    Bewenet amesegenalew Dr.

  • @Sellu5956
    @Sellu5956 2 роки тому +1

    Welcome Dr Dani thanks a lot

  • @akihailes7950
    @akihailes7950 2 роки тому +1

    አመሰግናለሁ ዶክተር!

  • @Zena4554
    @Zena4554 2 роки тому

    Timing!!!! I've been trying all sort of skincare products and on diet... The search and the trying will continue. Thanks for sharing. 🙏

  • @tenayeseifushikur9663
    @tenayeseifushikur9663 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን እድሜ ጤና ይስጥልን እናከብራለን

  • @ruthasres491
    @ruthasres491 2 роки тому +1

    Thank you so much

  • @tigistbelete9855
    @tigistbelete9855 2 роки тому

    Hi Doctor, Thank you so much for your quick response. Yes, I use Retinol. God bless you and all your family!!!!!!

  • @assegedumebrate7083
    @assegedumebrate7083 2 роки тому +1

    በጣም እናመሰግናለን

  • @tesfaneshmesele5063
    @tesfaneshmesele5063 2 роки тому +3

    ሁልጊዜ የኢትዬጵያ ምርቶችን ወይም ኢትዬጵያ ላለን ሰዎች አይጠቅመንም የሚጠቅመንን ንገረን

  • @sameraesmal2668
    @sameraesmal2668 2 роки тому +1

    Dkter silzhe bBonolight gazchew eytatue naw ebkheh malslign soori

  • @asmeretberhane1870
    @asmeretberhane1870 2 роки тому +1

    Thank you so much brother

  • @mariagebrial8395
    @mariagebrial8395 2 роки тому +2

    Thank you our brother. God bless you. When you can sometimes if you explain about women hormone problems. Please.

    • @leul2475
      @leul2475 2 роки тому +1

      I figure out soon this problem I didn't recognize before so it's bothering me a lot. Thank you Maria for mention this. I wish Dr will help us.

  • @samrawetsamrawet2297
    @samrawetsamrawet2297 2 роки тому +1

    ዋውውው አሪፍ ነው ዶክተርዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ የኮላጅኑን በደንብ አብራራልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @meazamesele9276
    @meazamesele9276 2 роки тому +3

    ዶክተር ዳኒ እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም እናመሰግናለን ። በቀጣይ ጉንጭ እየከሳ የሚመጣበትን ምክኒያት እና ከኪሎ መቀነስ ጋር የመጣ አገጭ ስር የረገበ ቆዳ እንዴት ማሻሻል እንደሚቻል ብትሰራልን ደስ ይለናል ። ተባረክ።

  • @muluabraha9506
    @muluabraha9506 2 роки тому

    Thankfully Dr for the information

  • @selamawitgetu9418
    @selamawitgetu9418 2 роки тому +2

    Ebakhn sle Collagen asrdan egziyabher ysth 😇😇😇😇

  • @dagimuna9968
    @dagimuna9968 2 роки тому +1

    Enamesegnalen

  • @ismaelyismaw6336
    @ismaelyismaw6336 2 роки тому +1

    ይመችህ

  • @naahamatesfai6737
    @naahamatesfai6737 2 роки тому +1

    Thank you as always

  • @sabagezahegn1272
    @sabagezahegn1272 2 роки тому +1

    Hi Dr. Differing ( Adapalene) ነው የምንገዛው ወይስ pure Retinoids የት መግዛት እችላለሁ እባክህ ግለፅልኝ🙏

  • @hellenzewdu7179
    @hellenzewdu7179 2 роки тому +1

    ሰላም ዶ ር ዳን ኤል በጣም አመስግናለሁ በመረጃ ስለምታስተምረን እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ የ አማዞኑን ሊንክ ላክልን አመስግናለሁ

    • @yenetena
      @yenetena  2 роки тому

      በመግለጫው ላይ አስቀምጫለው

  • @mesaychaka1371
    @mesaychaka1371 2 роки тому +1

    Thanks bless U

  • @almazaragaw203
    @almazaragaw203 10 місяців тому +1

    ዶክተር አንተጋ መቶመታከም ለሚፈልግ ሰው አድራሻህ የት ነው

  • @genetseboka4239
    @genetseboka4239 2 роки тому

    God bless you it's important information with out payment 🙏

  • @missgucci8221
    @missgucci8221 2 роки тому +1

    Thank you tebarek 🙏

  • @tigistali7299
    @tigistali7299 2 роки тому

    Hi , I follow as you said on this video. Bought all the products and started to use. I saw a change on my skin it became really soft.
    I don't know if its part of the process but i have a burning sensation and also peels.
    I really would appreciate your opinion how i can recover from it.

  • @senaithagos4879
    @senaithagos4879 2 роки тому

    አመሰግናለሁ ዶክተር ዳኒ

  • @kokialemseged6276
    @kokialemseged6276 2 роки тому

    እናመሰግናለን ዶክተር በርታ እግዚአብሔር እንዳንተ ያሉ መልካም ወገኖችን ያብዛልን የአማዞን ሊንኩን ላክልን እባክህ

  • @hanaendris8351
    @hanaendris8351 2 роки тому +2

    ዶክተር ሳለመሰግንህ ማለፍ አልፈልግም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ትምርቶችህ እጅግ ጠቃሚ ቢሆኑም ፕሮዳክቶቹ ኢትዮጵያ ውስጥ አይገኙም ቢገኙም በጣም ውድ ናቸው ሆኖም ግን በተለያዩ ቪድዮችህ ላይ የጠየኩህ በተለይ ቫይታሚንD በተመለከተ በጣም ችግር ላይ ስለሆንኩ ጥይቀህ ነበር ግን አልመለስክልኝም ስራ ይብዛብሀል
    ይገባኛል ግን በተለያየ አጋጣሚ የጠየኩህን ጥያቄ ስላልመለስክልኝ ጥያቄ መጠየቅ የሚባል ነገር ተሳቀኩ ኢትዮጵያ ብትሆን እንደማንኛውም ሰው ተራየን ጠብቄ እታከምም የምክር አገልግሎት አገኝ ነበር ተቸግሬ ነው ዶክተር አትፍረድብኝ ለፈለፍኩብህ

  • @algifes879
    @algifes879 2 роки тому +1

    gobez egzaabher ybarkh

  • @zenabsharif6965
    @zenabsharif6965 2 роки тому +2

    Enamasaginaleni❤❤❤❤❤

  • @meklitalemu6939
    @meklitalemu6939 2 роки тому +1

    Thanks doctor vit E betablet and i use oil for my face is that a problem?

  • @asmerettekle55
    @asmerettekle55 2 роки тому

    Thank you i am going to try it

  • @yoditabraha6975
    @yoditabraha6975 2 роки тому

    Happy birthday DR Danial edmen tinan ystih

  • @munaahmed3868
    @munaahmed3868 2 роки тому +2

    ሰላም ዶክተር ዳኒ

  • @StorytimewithHanuta
    @StorytimewithHanuta 2 роки тому +1

    Thanks, Dr Daniel 🙏 I tried to check the link, but both are the same. Can you please put vitamin C & E again

  • @اتمةهمحنحوك
    @اتمةهمحنحوك 2 роки тому +1

    ዋው

  • @samiashash5664
    @samiashash5664 2 роки тому +1

    It is been 6 mo sorry to ask Questions you said only nifht time do wè have to use sunscreen night time? How about when we woke up in the morning? Can you answer my question pls 🙏
    Thanks

  • @ቤቲነኝአባቴንናፍቂ

    ዲክተር ዲኒ እድሜና ጤና ይስጥህ እግዚአብሔር እናመስናል ጣፍጪምግብን እንደት ላስወግዲ ብዙ እጥራለሁ ግን ምግቤ እሱ ነው በጤናየላይም ጉዳት አምጥቶብኛል እባክህ እርዳኝ ውስን ያለ ምክር ስጠኝ

    • @yenetena
      @yenetena  2 роки тому

      በኢንቶግራም ያግኙኝ

  • @sidonatekeste5888
    @sidonatekeste5888 2 роки тому

    Selam Dr.yohannes Ayne ser beta yabtsl men laderg?🥰🥰🥰🇪🇷

  • @helenmelkamw8749
    @helenmelkamw8749 2 роки тому +1

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ያልገባኝ ነግር ያዘዝክልን ክሬም የቡግር ትሪትመንት ነው የቆዳን መጨማደድንም ይከላከልልናል ማለት ነው?

    • @yenetena
      @yenetena  2 роки тому

      ለሁለቱም ይረዳል ለቡግር የሚገዛው ጠንቀር ያለው አና በሃኪም ትዛዝ ወረቀት የሚገዛው ነው

  • @اتمةهمحنحوك
    @اتمةهمحنحوك 2 роки тому +1

    ጥያቂነበረኘ

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 2 роки тому

    Thank you thank you dr.Daniel God bless you 🙏 and please keep up your good work 👏 🙌 👍

  • @negedetsehayseifu3139
    @negedetsehayseifu3139 2 роки тому

    ተባረክ ወንድሜ

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 2 роки тому

    እናመሰግናለን

  • @rahilaabdella2603
    @rahilaabdella2603 2 роки тому

    Dear. Dr really thankful for the results on my weight loss
    No my weight stops at 67 from 86
    But now my belly is still big what shall I do
    I will be happy if you updated us on Ramada program

  • @selamyedu2656
    @selamyedu2656 2 роки тому

    Doctor collagen petaid esek sentegezenew mewesed yaleben endegena senaquarex qodachen temelso ayeshebeshebem wey thank you about your time and posetivity🙏🙏

  • @shashiyousef1674
    @shashiyousef1674 2 роки тому +2

    1000Amet Yarurln Docterye

  • @hayatjemal1492
    @hayatjemal1492 2 роки тому +1

    Ebakihe Enkilif alitegnam 6 wer honegn

  • @asegedberhanu3622
    @asegedberhanu3622 2 роки тому +3

    ዶክተር ኢትዮጵያ ያለን እዚ የማይገኙ ቫይታሚን እና ቅባቶች በምን እንደምንተካቸው ምን ትመክረናለህ?

    • @yenetena
      @yenetena  2 роки тому +3

      I will make another video

  • @pomipomi2348
    @pomipomi2348 2 роки тому

    Reatinoids የነገርከን በጣም አሪፍ ነው ግን ማታ ተቀብተን ጠዋት መታጠብ አለብን አንገታችንንስ መቀባት ይቻላል please Asrdane

  • @richoyonas3932
    @richoyonas3932 2 роки тому

    Docter Enamesgnalen Gen Yemiwatum Hone YemiqebuTen Egna Or Eth Anagegnm

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 2 роки тому

    Thanks

  • @kassalisa746
    @kassalisa746 2 роки тому +2

    👍👍👍

  • @GodisGood-q9s
    @GodisGood-q9s 2 роки тому

    Differin gel adapalene acne were i can buy please

  • @eyesusgetanew4346
    @eyesusgetanew4346 2 роки тому

    Egz/r zemenhen yebark enamesegenalen

  • @selamlove1642
    @selamlove1642 2 роки тому +1

    xiena yslegn deguter🙏🙏

  • @malonetem7989
    @malonetem7989 2 роки тому

    Please Dr which one is perfect sunscreen you recommend ? Thank you 🙏

    • @yenetena
      @yenetena  2 роки тому

      Any one SPF more that 30

    • @marakiyesema9751
      @marakiyesema9751 2 роки тому

      Buy physical sunscreen like coola brand is the best

  • @algifes879
    @algifes879 2 роки тому +1

    hi betam asfelagi yehone temhrt new

  • @ማሕደረትምህርትድምፅ

    እናመሰግናለን 23 አመቴ ነው ግን ፊቴ መሸብሸብ ጀምሮ ተጨንቄ ነበር እሞክረዋለሁ : ደረቅ ወይም ወዛም ላልሆነ ለመካከለኛ የፊት ምን አይነት ሳሙና ልጠቀም ? ተቸገርኩ😢

  • @yeasemalij537
    @yeasemalij537 2 роки тому +1

    thanks doctor but u have to give us a 🔗link Please 🙏

    • @yenetena
      @yenetena  2 роки тому

      It is on the description

    • @yeasemalij537
      @yeasemalij537 2 роки тому

      @@yenetena oh yes thanks doctor ❤

  • @misrattaddse4160
    @misrattaddse4160 2 роки тому

    ሰላም ላንተ ይሁን ዶክተር ፣ የተነጠረ ቅቤ (እንደ ሐገራችን) ለጤና እንደ ሌላው ቅቤ ( fats) ነው ወይ? አመሰግናለሁ።

  • @mahletbogale5271
    @mahletbogale5271 Рік тому

    Cetaphil for face

  • @misraktamerat8887
    @misraktamerat8887 2 роки тому +1

    ጥያቄ ዶክተር ቡግር ላለበት ይላል ኤሮፕ ነኝ ቡግር የሌለብት መቀባት ይቻላል አማዞን ላይም የቡግር ይላል??