የግራፊክ ዲዛይን ጥያቄ እና መልስ | Graphic Design Q&A

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 чер 2024
  • በዚህ ቪድዮ ላይ በግራፊክ ዲዛይን ላይ የጠየቃችሁኝን ጥያቄዎች በሙሉ የምመልስላችሁ ይሆናል፤ እንዲሁም ስላዘጋጀውት የግራፊክ ዲዛይን ኮርስ ያለውንም ነገር አሳውቃችውሃለሁ
    Time Stamps
    0:00 Introduction
    1:10 ግራፊክ ዲዛይን እንዴት መጀመር እችላለሁ? ለግራፊክ ዲዛይን የሚሆን አሪፍ ኮምፒዩተር መግዣ ብር የለኝም? ምን ላድርግ? ምን ትመክረኛለህ?
    3:16 የትኛውን ላፕቶፕ ለግራፊክ ዲዛይን ጥሩ ነው?
    Gaming Laptops: t.me/F1computerETH
    3:45 ግራፊክ ዲዛይን እንዴት መማር እንችላለን?
    4:09 ሞካፕ ምን እንደሆነ እና እንዴት እንደሚሰራ ነፃ የሆኑ ሞካፕዎችን ከየት ነው የምናገኘው? ቪድዮብትሰራልን
    4:40 Mockup Design: • የዲዛይን ሞካፕ ምንድን ነው? እንዴ...
    4:45 ግራፊክ ዲዛይን ለመማር ጊዜ የሚፈጅ ነው? ይከብዳል?
    5:14 ዋና የሚባለው የግራፊክ ዲዛይን ኮንሰብት ምንድን ነው? እንደ አንድ ግራፊክ ዲዛይነር መሰረታዊ የሚባሉ ምን ዓይነት ክህሎቶዎች ሊኖሩን ይገባል?
    7:26 የትኛው ኮምፒዩተር ለግራፊክ ዲዛይን ጥሩ ነው? ላፕቶፕ ወይስ ዴስክቶፕ
    7:36 Laptop Vs. Desktop፡ • ላፕቶፕ ወይስ ዴስክቶ? ኮምፒዩተር ...
    8:08 አሪፍ የምትለው ት/ቤት ለግራፊክ ዲዛይን የት ነው?
    9:02 ለሎጎ ዲዛይን ምን ያህል እናስከፍል? ክላየንቶችን እንዴት ማግኘት እንችላለን?
    10:40 የራሳችንን ሞካፕ እንዴት መስራት እንችላለን?
    10:58 Mockup Design: • ነፃ የዲዛይን ማሳያዎች የሚገኙባቸው...
    11:02 በምን ያህል ጊዜ ግራፊክ ዲዛይነር መሆን እችላለሁ?
    12:19 ግራፊክ ዲዛይን ሥራ እንዴት እናገኝበታለን?
    13:42 ግራፊክ ዲዛይን መማር የምንችልበት ነፃ ድረ-ገፅዎችን ብትጠቁመን እና የዩቲዩብ ቻናሎች
    14:09 Graphic Design UA-cam Channels: www.tiktok.com/@mataniah_tedl...
    14:28 አሁን ላይ የምትጠቀመው ዴል ላፕቶፕ ስንት ገዛኅው? እና ስፔስፊክሽኖቹን ብትነግረኝ?
    15:09 ስንት ዓመት ላይ ነው ለግራፊክስ ኮምፒዩተር የገዛኅው? ዴስክቶፕ
    16:24 ግራፊክ ዲዛይን መጀመር እፈልጋለሁ ገና የመጀመሪያዬ ስለሆነ ከምን እንደምጀምር አላወኩም?
    17:34 ለሎጎ ዲዛይን ሀሳብ ወይም ሪሰርች የምናደርገው እንዴት ነው?
    17:57 Logo Design - Start to Finish: • How to Design a Logo F...
    18:12 አንድ ድርጅት ሙሉ ብራንድ አይደንቲቲ ይፈልጋል ማለት ምን ማለት ነው? ብራንድ ጋይድላይን ምንድን ነው? ብራንድ ቡክ ምን ማለት ነው? ብራንድ ኪት ምንድን ነው? ኢሜል ሲግኔቸር ምንድን ነው? ለአንድ ድርጅት ሙሉ የግራፊክ ዲዛይን ሥራ ለመስራት መካተት ያለባቸው ዋና ዋና ነገሮች ምንድን ናቸው? ሎጎ ምናምን እያልን ብንዘረዝር
    21:06 አንተ ይቀላል ብለህ ያሰብከውን አስተምረን ስለ ቪድዮ ኤዲቲንግ እንደ ባለፈው ቪድዮ ኤዲቲንግ አሰራር ሌላ ቪድዮ ብትሰራልን ቲፕ ነገር እና መሰረታዊ የሚባሉትን ስለ አዶቤ ፕሪሜር ፕሮ ይበልጥ ብትሰራልን
    21:20 How I Make My TikTok Videos: • የቲክቶክ አጫጭር ቪድዮዎቼን የምሰራ...
    21:33 የግራፊክ ዲዛይን ፖርትፎሊዮ የምንሰራበት ድረ-ገፅ ብትነግረን?
    22:35 ለግራፊክ ዲዛይን የተለየ እውቀት ያስፈልጋል? ከኢንተርኔት ላይ ቴምፕሌቶችን ወይም ፋይሎችን እያወረድን ብንሰራስ?
    23:36 አዶቤ ኢሉስትሬተር ሌየር ሳይዝ እና መጨረሻ ላይ እንዴት ሴቭ እናደርጋለን?
    24:04 ስለ መፅሔት (Magazine) ዲዛይን ፕሮሰስ ስራልን?
    24:23 ግራፊክ ዲዛይን እንዴት ወደ ቢዝነስ እንደምንቀይረው ብታብራራልን?
    25:23 ፎቶ ማኑፑሌሽን እንዴት እንደሚሰራ ብታሳይን?
    25:35 እንዴት በአዶቤ ፎቶሾፕ ፎቶ ሪዞሊውሽን ማሳደግ እንችላለን?
    25:52 What is Megapixel: • ሜጋፒክስል ምንድን ነው? እንዴት ነ...
    26:46 ፕሪምየር ፕሮ ላይ ዙምኢን እና ዙምአውት እንዴት መስራት እንደምንችል ብታሳይን?
    27:04 How I Make My TikTok Videos: • የቲክቶክ አጫጭር ቪድዮዎቼን የምሰራ...
    27:10 የግራፊክ ዲዛይን ሶፍትዌሮችን ከየት ማውረድ እንችላለን?
    28:13 እንዴት በግራፊክ ዲዛይን ፊሪላንስ እያደረግን መስራት እንደምንችል ብታሳየን?
    28:55 በድሮ ቨርዥን ፎቶሾፕ እንዴት የሰው ፎቶ ትራንስፓረንት እንደምናደርግ ብታሳየን?
    29:35 ገና ጀማሪ ነኝ የመጀመሪያዬ ስለሆነ ከምን እንደምጀምር አላወኩም
    30:10 ጀማሪ ነኝ ከየትኛው ሶፍትዌር ልጀምር ማወቅ ያለብኝ መሰረታዊ ነገር ምንድን ነው?
    31:05 ግራፊክ ዲዛይን መማር እፈልጋለሁ ስዕል መሳል ላይ ጎበዝ አይደለሁም?
    31:42 ግራፊክ ዲዛይን ኢትዮጵያ ውስጥ ምን ያህል ዋጋ አለው? በአጠቃላይ ምን ማለት እንደሆነ ብትነግረን?
    33:35 ታምኔል አሰራር በሞባይል እንዴት እንደሆነ አሳየን?
    34:09 How to Make EPIC UA-cam Thumbnails: • ጥሩ የቪድዮ ታምኔል እንዴት መስራት...
    34:19 How to Make Reaction Video Thumbnails: • የሪአክሽን ቪድዮ ታምኔል አሰራር በ...
    34:28 ሙሉ ኮርስ ስራልን
    34:45 UniZaf: unizaf.com/
    35:08 Conclusion
    -------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    Social Media:
    Instagram: / mataniah_tedla
    Twitter: / mataniah_tedla
    Facebook: / mate.creativedesign
    Telegram: t.me/mataniah_tedla​
    TikTok: www.tiktok.com/@mataniah_tedl...
    -------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    Audio Credits:
    Background:
    I Am OK - Vishmak Audio Library Release
    -------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    SUBSCRIBE FOR MORE VIDEOS
    #graphicdesign #freelance #graphicdesigner

КОМЕНТАРІ • 80

  • @christiangetu7207
    @christiangetu7207 11 місяців тому +25

    ሁላቹም በVPN እዩት

  • @yopcreat
    @yopcreat 11 місяців тому +2

    matanya እኔ አንዱ ተማሪ ነኝ በጣም አድናቂህ ነኝ ትናንት ደውዬላችሁ ነበር አንዱ መምህር እንደሆንህ ተነግሮኛል

  • @BarokEditing
    @BarokEditing 11 місяців тому +4

    I am love graphics design ❤❤❤

  • @natitoni710
    @natitoni710 11 місяців тому +1

    Wedhalew man tnx🥰

  • @bushramedia7769
    @bushramedia7769 11 місяців тому +1

    Thank you bro ❤✍️

  • @hayimanothayime8169
    @hayimanothayime8169 11 місяців тому

    የመጀመሪያዬ ነው ይህ video ደስ ይላል ወድጀዋለሁ

  • @kidusalemayehu5796
    @kidusalemayehu5796 11 місяців тому +1

    The moment we all been in waiting for thanks brother 🤌

  • @ETHIOTECHJ
    @ETHIOTECHJ 11 місяців тому +1

    Good Questions and great answeres

  • @Reduwanmedia
    @Reduwanmedia 10 місяців тому

    big love

  • @LoCoCreative
    @LoCoCreative 11 місяців тому

    Keep going

  • @mezgebfilm
    @mezgebfilm 11 місяців тому

    Keep it up🥰

  • @muhamednuredin3130
    @muhamednuredin3130 11 місяців тому +3

    ማታኒያህ እጅግ በጣም ነው የማመሠግንክ
    ደሞ እንኳን ደስ አለክ 100k on tik tok
    ገና ይሄ ጅማሬ ነው ካንተ በዙ እንጠብቃለን በርታ🎉😊

  • @user-mh2wt6og8o
    @user-mh2wt6og8o 11 місяців тому

    Thank you brother it is good teaching system. Please if you can make video How to use Cpanel after Purchasing Domain Name and how to connect IP address.

  • @FanosTube
    @FanosTube 11 місяців тому +1

    ዋው በጣም ስፈልገው የነበረውን ነገር አግንቼበታለሁ

  • @fitsetube2112
    @fitsetube2112 11 місяців тому

    arif merja new enamesgnalen

  • @suraphelsisay
    @suraphelsisay 11 місяців тому +1

    1nga new man bertalen

  • @ethiopeak
    @ethiopeak 11 місяців тому

    mati betam new mamesginew betam eytekemken new enameseginalel

  • @user-db1lt6yw4z
    @user-db1lt6yw4z 11 місяців тому +10

    እንዳታልፈኝ bro እኔ በዚህ ክረምት ለመማር ወስኘ በ 6000 ብር ልመዘገብ ጫፍ ላይ ደርሻለሁ ። ይቅርብኝ እና ካንተ ልማር Please ቶሎ ጀምር

    • @mataniah_tedla
      @mataniah_tedla  11 місяців тому +5

      በጥቂት ቀናት ውስጥ ይጀምራል

    • @user-db1lt6yw4z
      @user-db1lt6yw4z 11 місяців тому

      Ok thanks

    • @selomegezmu
      @selomegezmu 11 місяців тому

      Same here tolo yejemer

    • @zenadaily3329
      @zenadaily3329 11 місяців тому +1

      Mind luster ላይ ተመዝግበህ በነፃ ተማር wifi ካለህ

  • @hannieltedla3626
    @hannieltedla3626 11 місяців тому

    Bro❤

  • @gashayeentertainment5358
    @gashayeentertainment5358 11 місяців тому

    ማታኒያህ እጅግ በጣም ነው የማመሠግንክ ፡፡ graphics design ኮርሶችን በፍጥነት ልቀቅልን?

  • @afatube.
    @afatube. 11 місяців тому

    በጣም መልካም እና ምርጥ ስው ነህ!!!

    • @mataniah_tedla
      @mataniah_tedla  11 місяців тому

      አመሰግናለሁ

    • @hayimanothayime8169
      @hayimanothayime8169 11 місяців тому

      እናመሰግናለን ❤በስልክ ነው መጠቀም እንዴት እችላለሁ

    • @hayimanothayime8169
      @hayimanothayime8169 11 місяців тому

      ወንድሜ ኦን ላይን መማር እፈልጋለሁ ከሰዎች ጋር ኮመንኬት የሜድረግ ብዙም አይደለሁም

  • @sekelatech
    @sekelatech 11 місяців тому +2

    33:39 sladenekegn amesegnalehu😅😅.......mulu neger besilke nw mseraw mn yaregal esum tebelashe, btw thanks for ur great work.

  • @fidelmidya5578
    @fidelmidya5578 10 місяців тому

    ሰላም ማታንያህ የሰራከው ቪድዮ በጣም ደስ ይላል ቀጥልበት የኔ ጥያቄ እንዴት ስለ ግራፊክስ ዲዛይን ፕሪንስፕሎች ማወቅ እንችላለን ? እንደ ጀማሪ ማወቅ ያለብንን ብታብራራልን በ አንድ ቪድዮ::

  • @sitotadaniel
    @sitotadaniel 11 місяців тому

    course tolo jemreln ,,,, tnx

  • @missohipa2268
    @missohipa2268 Місяць тому

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MelkamGubay
    @MelkamGubay День тому

    coursu yiften

  • @MulukenAdelo
    @MulukenAdelo Місяць тому

    Berta wodime

  • @dabamekuria8905
    @dabamekuria8905 10 місяців тому

    thank you bro. how to download adobe illustrators

  • @smachewadane1360
    @smachewadane1360 10 місяців тому

    ለጥያቄ መልስ ስለሰጠህኝ tanks እና አደራ እንዳትረሳው premiere Pro 🙏

  • @MatyasHD
    @MatyasHD 11 місяців тому +3

    brta

    • @ETHIOTECHJ
      @ETHIOTECHJ 11 місяців тому

      all over Ethiopian UA-cam

  • @Brain_Academy1
    @Brain_Academy1 11 місяців тому +1

    Tik tok ለማንጠቀም እሳ ቆይ

  • @samuelmuta835
    @samuelmuta835 11 місяців тому

    amesegnalew matan lemesetew course

  • @abiymahedre2881
    @abiymahedre2881 10 місяців тому

    +
    hi mcha yejemral

  • @DESUHAGEREGNA
    @DESUHAGEREGNA 10 місяців тому

    eske 25,000 birr bale pc bisera min yahil wutetama yadergal

  • @AragawBekele-by1hq
    @AragawBekele-by1hq 25 днів тому

    ለ window 7 እንደት ነው

  • @__Dave_Alpha
    @__Dave_Alpha 10 місяців тому +1

    Bro agincheh sile dropshopping aserar tnegregnaleh ene graphic design temari negn

  • @base-mx2qv
    @base-mx2qv 11 місяців тому

    እኔምልህ ከ Android ለይ የጠፍ photo እና video እንዴት ልመልሰው በትክክል የሚመልስ App ካለህ ላክልኝ

  • @YohanaJonny
    @YohanaJonny 11 місяців тому

    Aw sela premar pro bedenb seralen

  • @Melat1218
    @Melat1218 10 місяців тому

    Drop shoping endet mesrat enchlalen

  • @sagniTilahin
    @sagniTilahin 11 місяців тому +2

    Ere tolo bel ena likekilegn ebaki

    • @mataniah_tedla
      @mataniah_tedla  11 місяців тому

      በጥቂት ቀናት ውስጥ ይጀምራል

  • @Takefive555
    @Takefive555 11 місяців тому

    Yazegajehew course betegbar yalemamdal wey? theory bicha kehones endet new betegbar yemilemdew?

  • @Reduwanmedia
    @Reduwanmedia 10 місяців тому

    if gad says
    iwill be mor than you

  • @Aeeditz324
    @Aeeditz324 11 місяців тому +1

    Corsun aftigniw mate plss

    • @mataniah_tedla
      @mataniah_tedla  11 місяців тому

      Eshi, tinish qenat becha

    • @Aeeditz324
      @Aeeditz324 11 місяців тому

      @@mataniah_tedla pis mate etebqalew begugut

  • @selomegezmu
    @selomegezmu 11 місяців тому +1

    Enamsegenaln tolo yejemer class plss

  • @yonayo7566
    @yonayo7566 11 місяців тому

    Pls video editing seralin bera

  • @seluhimedia7913
    @seluhimedia7913 11 місяців тому +2

    Are adobe firefly sraln

  • @mezmurlyrics316
    @mezmurlyrics316 11 місяців тому +1

    Tanks bro family let's goooooo 10k❤❤

  • @tanyamorales8593
    @tanyamorales8593 10 місяців тому

    💦 'promo sm'

  • @Mrmike_Fun
    @Mrmike_Fun 10 місяців тому +1

    Matanian tadle... selam brother... ሰላም ነህ.. እኔ ፌሻ እባላለሁ ዩቱብ ላይ ቡዙ ግዜ ጠየኩኝ እባክህ ቻናሌን ገምግልኝ ..... በጣም ስለ ጨነቀኝ ነዉ... እኔ ዩቱብ ስራዬ ብዬ ነዉ የጀመርኩት እና ቡዙ ሰዎችም ጥሩ ትሰራሌክ ብለውኛል. ወደ 60 ቪድዎም ለቅቀለዉ ግን ምንም እይታ የለዉም ደሞ ሌሎች የምያስተምሩትን እያየዉ ሁሉንም አስተካክያለዉ ምንም ለዉጥ የለዉም እባክህ እርዳኝ......... ፍቃደኛ ከሆንክ Email and password ልላክልህ መልስልኝ?????
    Fesha Tube... please 🙏 help me