ሞተር ሳይክል የሚጠቀመው ለማዳ ውሻ - ካሪቡ አውቶ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 4

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO 2 роки тому +4

    በጣም ጥሩ እይታ ነዉ በርትታችሁ አሰሩ መንገዱን ወንድሞች!!!! የዛሬ ሶስት አመት ለልጄ ምርቃት ወደ ኢትዮጵያ መጥቼ ነዉ ያየሁት።ከሞጆ በህዋላ በአሰላ ዘልቆ ወደ ሐዋሳ የሚሄደዉ መንገድ በጣም ተበላሽቷል።

  • @nycellnycell9588
    @nycellnycell9588 2 роки тому +1

    በጣም ነው ምወዳቹ የሰውን ችግር ስለምትመለከቱ በዚው ቀጥሉ

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO 2 роки тому +3

    ዉሻዉ ግን ሞተር በጣም ለምዷል።በአዉሮፓ ሞተር በሚበዛባቸዉ አገሮች እንደ ጣሊያን ግሪክ እና እስፔን ዉሻ በሞተር ጭኖ መሄድ በጣም የተለመደ ነዉ።

  • @nycellnycell9588
    @nycellnycell9588 2 роки тому +2

    እስቲ ወደ ዴራ ስሬ ጮሌ አርሲ ሂዱ የሰዉን በደል ተመልከቱ