አጠጣት ብሎ ላከልኝ🙄 እኔ ግን መስጠት ፈራሁ🙄🙄

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 426

  • @Handle-q5g
    @Handle-q5g Місяць тому +102

    አይስጣት የምትሉ ዴምሩኚ

    • @Mimi-mf4mb
      @Mimi-mf4mb Місяць тому +1

      አንዳትሰጣት በገዛ አጅክ ለጅቷን ሌላ ነገር ወሰጥ አንዳተከታት አባክህ አንተ ዘም በዬ ሳየህ የውሀንት ያጠቃሃል.

    • @SintayehuYishak
      @SintayehuYishak Місяць тому

      Damrune Emalslo Batmannte Comnte Asqmxulne

    • @SintayehuYishak
      @SintayehuYishak Місяць тому

      Endysxaxate sami

  • @HadeenKaleen
    @HadeenKaleen Місяць тому +84

    መጀመሪያ እሱ ጠጥቶ ይሞክረው ሳሚ ተው ዝም ብለህ አትቀበል

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi Місяць тому

      ትክክል

    • @GreenAo3
      @GreenAo3 Місяць тому

      አራ ኢህን ሰዊ መግደል ነባር ኣኡዝብለህ

  • @AynalemTlahun
    @AynalemTlahun Місяць тому +41

    ፀበል፣ትፀበል፣ሳሚ❤

  • @enatmandefro2324
    @enatmandefro2324 Місяць тому +24

    የያዝክበትን ነገር እንደገና ለመተማመን ያዝበት እና እሱንም አግተህ አጠጣው መጀመሪያ

  • @ማሪያምየአበርችኝ
    @ማሪያምየአበርችኝ Місяць тому +25

    አትስጣት ሳሚ ሚገል ቢሆንስ ፀበል ትጠጣ በጀርካ አምጣና አትስጣት እሱን እግዛብሔር ጨርሶ ይማራት እኔ በግሌ ፈገግታዋ ሳቆ ናፍቆኛል❤❤❤

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 Місяць тому +11

    መጀመሪያ ለአባቶች አሳይ እነሱ ያውቃሉ ሲጀመር መተት የተያዘ ሰዉ በእምነት በፀበል ነዉ የምትድነዉ አሁንም ፀበል ሒዱ ዮናስ ራሱ ፀበል ያስፈልገዋል

  • @እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ

    ሣሚይ ያምሀል በገዛ እጅህ ፍቅርህ ልታጣ ነዉ እንደየ እንዳሠጣት አንተ ጠጣዉና በለዉ

  • @hawii-r2w
    @hawii-r2w Місяць тому +2

    Maa badanii nagaha miti Imuyyee fayyitee ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

    • @caaltuubaalchaa6873
      @caaltuubaalchaa6873 29 днів тому +1

      Dhugaa maa badanii mal tan anis bayee dhiphadhee dhugaa maa badan lakofsaa isanii nii qabduu

    • @hawii-r2w
      @hawii-r2w 29 днів тому +1

      Hin qabu obboletti koo malif badani waqqayyoon isaan yaa eguu ergaman waqqayyoo isan yaa eguu

  • @zenebuasfaw3804
    @zenebuasfaw3804 Місяць тому +7

    ተዉ ተዉ ምን እንደሆነ ሳታቅ አትስጣት እባክ አረጋግጥ አሁን እላለሁ አረጋግጥ ምን እነደሆነ አረጋግጥ ለምን አጠጣት አለ እኔ እፈራለሁ ፀበል ፀበል እግዚያብሔር ይማራት ❤❤❤❤❤❤

  • @LaylaXx-zx5xe
    @LaylaXx-zx5xe Місяць тому +5

    Hospital wesidehi asimerimurewu
    Merizi enidayihon
    Berasih eji enidagelati

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 Місяць тому +2

    ይህ ልጅ መካሪ ሰው የላም. ከምትልፍልፉ ዝም ብላችሁ .. ልጅቷ ጸበል ትጠምቅ, ጸበል ትጣጣ. በእጅህን የገዳልክ ነህ.

  • @Mekdesmekdes-ep9qj
    @Mekdesmekdes-ep9qj Місяць тому +14

    እባካችሁ ሳሚ😢እዳሰጣት በፍጣሪ እዳታምነው❤በማርያም😢😢😢😢ሳሚ ፅበለ ውሰዳት ፅበአጠጣት ሳሚ እባክ😢😢

  • @SamiraRjdu
    @SamiraRjdu Місяць тому +6

    መጀመሪያ እሱ ይቅመሠው ደሞ ሌላ ነገር እዳይሆን ሳሚ አስብ😢😢😢😢😢😢

  • @WubalemMerse
    @WubalemMerse Місяць тому +2

    ሳሚ እሱን ነገር ከቤት ውስተጥም አታስገባው ምን እደሆነ ምን ይታወቃል ፀበል ብቻ ትፀበል አደራ

  • @mastoudejeni1599
    @mastoudejeni1599 Місяць тому +2

    Bagaa waqayoo mirgaa kee dhabatee kodee too 🥰🥰🥰🥰

  • @mehdyasman7604
    @mehdyasman7604 Місяць тому +3

    እዳትሠጣት ምን እደሆነ የማይታወቅ ነገር

  • @hawii-r2w
    @hawii-r2w Місяць тому +3

    Baguma waqqayyoon ishii fayyisee Imuyyee Tamasgen gallata kee yaa waqqayyoo❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mekedsmekeds-b8z
    @Mekedsmekeds-b8z Місяць тому

    ቆይ እረተው ቲቸር ሣሙኤል አሁንስ ቃል አጣው እሱን ጣልና ባመንክበት ፀንተህ አምነህ ፀበል እና እምነት አጠጣት ከዚህ ውጭ ግን ።።።።።።

  • @صافيه-و4ث
    @صافيه-و4ث Місяць тому +9

    አው ከሁሉም እምነት ይቀድማል በአላህ ሙሉ በሙሉ እምነት ካለ የመንፈስ ነገሮች እኛን ሚያጠቃው ክፍተት አይኖርም

  • @herutesalamu3123
    @herutesalamu3123 Місяць тому

    Sami atisixati no gin taloti adiguu bich 🎉❤🙏❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bayoubayou3130
    @bayoubayou3130 Місяць тому

    maloo hin keninfii eshii waaqayo garidhaa isaa amanii😢😢😢🙏🙏🙏🙏

  • @رحمه-ق5ج
    @رحمه-ق5ج Місяць тому

    አልሀምዱሊላህ እንኳን ተሽሎሽ ለዚህ ቀን አበቃሽ እሙዬ❤ ትክክል ሳሚ የትም ቦታ ብንሆን በአላህ ስራ ካመንበት ያሽረናል መስጊድ ወይም ፀበል ስለሄድን ብቻ አይደለም❤ ግን ቆይ አትቾክል መጀመራ በራሱ ላይ ያድርገውና መዳኒት ከሆነ ትሰጣለ

  • @Boontuu11-fc2it
    @Boontuu11-fc2it Місяць тому

    Itti kennuu keetin dursati maal akkaa ta'ee baruu qabdaa.
    Qorichaa kana maramarsiisi. Ergaa ammana itti wayya'ee xabalati deebisi hin fayyiti kana booda🙏🙏🙏🤲🤲🤲

  • @FgfgMul-wv7su
    @FgfgMul-wv7su Місяць тому +1

    የብስ አደዪሆንብህ ዪቅረብህ ሰም እጅህን በጅህ አትብላ ❤❤ፍጠሪ የትረፍትን ደሞ ሆሆየየየየየ

  • @Gureetube23
    @Gureetube23 Місяць тому +1

    Sami qoricha kana dhisi itti hin keeni malooo 😢😢

  • @زمزم-ج1ف
    @زمزم-ج1ف Місяць тому +9

    መጀመርያ እሱ ይቅመሠው ሳሚ እዳሠጣት አደራ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @etagegnayehu
    @etagegnayehu Місяць тому +12

    ከዚህ ሁሉ ፀበል አትሄዱም ወይ

  • @Hawai-h3w
    @Hawai-h3w Місяць тому

    Malo dhugaa gamachu addatu nati dhagamee baguma nuf fayyite dhugaa❤❤❤❤❤❤

  • @ashaaashaa8481
    @ashaaashaa8481 Місяць тому

    Baga rabbiin si fayisee amalee uff eganoo gudaa godhii please 😭🙏

  • @BilenDejene
    @BilenDejene Місяць тому +1

    Samii akaa asaba kiiyati osoo siitii afee siif wayaa

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 Місяць тому +1

    ሳሚ እንደኔ ባትሰጣት ጥሩ ባንድ ጊዜ አስፈትቷታል ብለህ እንዳታምን አጋንንት ስትራቴጂው ከባድ ነው እንዴ እንደለቀቀ ይመስላል ሲፈልግ የበፊት ፀባይዋን ይመልሳል ሲፈልግ ዝም ያሰኛል ፣ ሰው መጥላት ለብቻ ያደርጋል ፣ ቀደም ቀደም ብሎ መናገር ፣ የፊትን ወዝ ምጥጥ ነጭ ክስት ያረጋል አንተ ጠንክርና ፀበል አስጠምቃት ምናልባት ፀበል ላይ ለቅቂያለሁ ካለ ለ 41 ቀን ያለማቋረጥ ትጠመቅ ከለቀቀ በዚ ቀን አይለፈልፍም ማረጋገጫው ይሄ ነው እሙዬ እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @ammuh-rg7ml
    @ammuh-rg7ml Місяць тому +1

    አረ በአላሕ እንዳሠጣት መጀመሪያ በደንብ ጠይቅ አጣራ በተረፈ እሙ አፊያሽን ጨርሦ አላሕ ይመልስልሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @molu7338
    @molu7338 Місяць тому

    Araa ittii hin keniini please 🙏🙏🙏 Do ilalchiisii

  • @Fikr368Tube
    @Fikr368Tube Місяць тому

    Sami bant yemadnit inde atsxo imu maklkaliya know❤❤❤❤

  • @lwi0120
    @lwi0120 Місяць тому

    ante lij abdekal ende😳 balbetkn mtfelg kehone matetatun tew ena tsebelun qetil hooo😳

  • @KumeAdune
    @KumeAdune Місяць тому +2

    Hin keninifii dhisiii😢😢😢

  • @RahimaRahima-x2y
    @RahimaRahima-x2y Місяць тому +2

    እደት አንጨነቅ አትጡ ብለን የምንቆጣውኮ ለሱ መረጃ አትስጡት ለማለትጂ እኛብለቁ ያለችበትን ደስ ይለናል

  • @SamsungSamsung-bi4fc
    @SamsungSamsung-bi4fc Місяць тому +1

    Hooo aree sami kuni dabatara jijjiire akka dhugduu godheeti maalif tsbala in deemne in beeke gara birati akka jijjiramufi kana hundaa dhistee maalif tsbala tsloti hin gonee

  • @Astu1996
    @Astu1996 Місяць тому

    Egiharber yimarishi
    Sim qoricha itti kenni dhisii xabala gessi amma qorichi maalti betaa ykn ture yoo dhukkubse hoo😢😢😢

  • @seenaa1116
    @seenaa1116 Місяць тому +1

    Qorichaa kan gesii marmarii

  • @MayaMaya-pz8wf
    @MayaMaya-pz8wf Місяць тому

    Sami endasetate esu mejemereya yeteta😢😢😢😢😢😢

  • @AyotiHanaa
    @AyotiHanaa Місяць тому

    Gin majamara liju no maxaxati yalebari😢😢😢

  • @አማኑእኤ
    @አማኑእኤ Місяць тому +3

    እናንተ ልጅች ጤና የላችውም አይደል እንደገና ከሱ እየተቀበልክ ትሰጣታለክ አረ ወደ እራስክ ተመለስ እንዳትሰጣት

  • @Hawai-h3w
    @Hawai-h3w Місяць тому

    Samii qoricha kan iti hin Kenin duraa mana yalaa gessi maramarasisi male yo kan Midhu ta,e hoo

  • @jituujituu2815
    @jituujituu2815 Місяць тому

    Waqqayyoo bagaa sii maree 🎉❤❤❤Wwwwwwooo bayy'ee gamadee

  • @SitotaTare
    @SitotaTare Місяць тому

    😢😢😢 atisix nogin taloti adoiguubich❤❤❤

  • @maheletayalew
    @maheletayalew Місяць тому +1

    የሚጠጣ ነገር ሁሉ እጅግ ከባድ ከባድ ነገር ነው እቤትም ማስቀመጥ ጥሩ አይደለም ምን አልባትም ከገደላት በኋላ ያድናል ተብሎ ተሰጥቶኝ ነው እኔ ምን ላርግ ሊልህ ይችላልና ጥንቃቄ አድርጊ

  • @reachos7060
    @reachos7060 Місяць тому

    ወይኔ ኣረ ሳሚ አንተ ከዚ ሰዉየ ብትርቅ አንተን ያበላሽሃል እስከ አሁን ፈጣሪ ይጠብቅሕ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @Aminatmurad
    @Aminatmurad Місяць тому +9

    አረ እዳሰጣት በፈጠረህ ሽባ እዳያደርጋት ይከን መዳኒት አጠጥተህ አረ አትጠጣ የምትሉ 😢😢

  • @elisabetyohannes5544
    @elisabetyohannes5544 Місяць тому +4

    ሳም🤔 በኢየሱስ ስም don't give it🤔😢😢😢😢

  • @PeaceWorld-vz9ni
    @PeaceWorld-vz9ni Місяць тому +2

    Took blablaaaaaa.... እውነት ከሆነ አርጋኖን , ሰይፍ ስላሴ ,,,,,,, ፀልዮ ተንበርከኩ ያልስገደ ትውልድ ራዕይ የለውም ቢቻላቹ በቀን ከ 3-7 ጊዜ ጸልይ ከዛን ሁሉ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ይስተካከላል be strong

  • @LUBABAMohammed-hh3cg
    @LUBABAMohammed-hh3cg Місяць тому

    ኧረኡኡኡ.እዳሠጥ.አተምአታሽትወይምአትካ.እሱይቅመሠውመጀመሪያ😢😢😢

  • @RegatMehari
    @RegatMehari 29 днів тому

    በሳላም ነው እረ ጨነቀን ምን ሁናቹ ነው ይቅርታ ሰላም ሳልል 🙏🙏 እሙየ ደና ናት

  • @seenaa1116
    @seenaa1116 Місяць тому

    itti hin kenin xabalaa gesii malee 😢😢😢😢😢

  • @hayathayat6951
    @hayathayat6951 Місяць тому +1

    ከሶ ወደ አት መጣ መሰለኝ በጣም ታናድዳለሁ ጌታን ከፈለክ ላተ አድርገዉ እሶ ለልጅ ትኑር ካሁን ቡህላ እዳዘባርቅ እሽ

  • @Zeze-ds6qq
    @Zeze-ds6qq Місяць тому

    ማጠናከሪያ እንዳይሆን በምንም እርግጠኛ አልሆንም ከፀበልና ከፆለት ዉጭ እሱ ይቅመሠዉ እና ቀን በቀን እያየን ምን ጠብቀህ ነበር ሠዉ ሢደሠትም ሢከፋም እያየን

  • @Yemariyam21md
    @Yemariyam21md Місяць тому

    chirash ahun demo litgelat new begeza ejih

  • @mesrtefikade6
    @mesrtefikade6 Місяць тому +1

    እዳትሰጣጣት መጀመርያ እራሱ ጠጥቶ ያሳይህ ሲጀመር ፀሎትነው እጂ የሚጠበቅብህ ጠላትን ሆኖ ለአተ ሚስት አዝኖ መድሀኒት ሊሰጥህ 😢😢እሷን የሚያድን ሆሆይ እዳይሰጣት

  • @MonaayalewuAyayalewu
    @MonaayalewuAyayalewu Місяць тому +4

    እሽ በመጀመሪያ መዳኒቱ ቸክ አስደርገው በሀኪም ወይም ባዋቂ ሰዎች ጠይቅ ወድሜ ምናሳወቀን ይህ የሰይጣን ቁራጭ የማያመጣው የለም እዳይቆጭህ የባሩክ አባት አደራ😢

  • @ስደተኛዋነኝተስፍያደ-ቨ2ቨ

    ምን ሁና ነዉ እሙየ የምታቁ ንገሩኝ

  • @BilenDejene
    @BilenDejene Місяць тому

    Samii mucaan kunii malii akaa siitii ergee malii beekta bayee ulfata

  • @TadbeerTadbeeralwahdamall
    @TadbeerTadbeeralwahdamall Місяць тому +1

    Are same atesixati xebeli wesedati lelaqxaxa.yezobehi idayimexa

  • @ቲጂነኝየራያቆቦዋ
    @ቲጂነኝየራያቆቦዋ Місяць тому +6

    ፀበል ውሠዳት የባእድ አምልኮ ነገር አትስጣት እዳይፀፀትህ

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717 Місяць тому

    ሳሚ ቀምሶ ነዉ የሰጠህ እንዳትሰጣት ምን አደሆነ አዉቀህ ነዉ

  • @dastaatube8371
    @dastaatube8371 Місяць тому

    Sami 🙄🙄🙄🙄🙄 min hone edathaxat pls😪😪😪😪

  • @lubabaseid2901
    @lubabaseid2901 Місяць тому +7

    ኧረ በአላህ እንዳትሰጣት ሰውየው ስላልተሳካለት አሁንም የሆነ መንገድ መጠቀም ይፈልጋ ሲጀመር ምንም ቢሆን የሚጠጣም ሆነ የሚበላ ቢሆን ከሰው ተቀብለህ ወደቤትህ አታስቀምጥ ከእምነት ውይም ከሀኪም ቤት ካልሆነ እንዳትሰጣት ተጠንቀቅ ይህ ሰውየ ካሁን በፊትም አንተን መርዝ ያሰጠህ እሱ ነው የሚሆነው አልስካለትሲል በሷመጣ ። እንዳትጠጣ

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 29 днів тому

    ሳሚ በሰላም ነው የጠፍችሁት

  • @እሙነሰረዲዩቱብ
    @እሙነሰረዲዩቱብ Місяць тому +1

    ሳሚ አትመን የሰው ከይረኛው መቃብር የተኛው ይባላል 2እንዳትሸወድ

  • @GadiseeHayiluu
    @GadiseeHayiluu Місяць тому

    Hin keninifi dhisee wan isaa maliti bekktaa waqayoo gargaradha garaa xabalaa gesii dhugaa ni fayitii

  • @sofianasir3936
    @sofianasir3936 Місяць тому

    Be eysusi simi yifiras ❤❤❤😢😢😢

  • @chaltu513
    @chaltu513 Місяць тому

    Maa badanii emuu naguma

  • @ሀበሿዊት
    @ሀበሿዊት Місяць тому

    ለምንየሚስፈታበትቦታ አብራችሁአልሄዳችሁም

  • @jituujituu2815
    @jituujituu2815 Місяць тому

    Qircha dura marara geessii ilaali ykn hin kennif

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 Місяць тому

    እረ እንዳሰጣት ጸበል ጨምርበት እባክህ የኔ እናት ያች ፍልቅቅ ተመልሳ እንያት❤❤❤

  • @SaaadaA-v3v
    @SaaadaA-v3v Місяць тому

    እሙየ ሳቅሽ ናፍቆኛል የኔ ውድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gshdhdhd9012
    @gshdhdhd9012 Місяць тому

    ጋሺ ሳሚ ተርፎ እሱ የሰጠህ መዳንት ለእሙዬ ልትሰጣት ቀርቶ እሱ የረገጠው እንኳን መርገጥ የለባችሁም እናም ይህ የሰጠህ መዳንት እንደኔ አስተሳሰብ ልትሰጣት ቀርቶ ቤት ውስጥ እንዳታገባው😢
    እሙዬዋ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ የይትቦሮች ወርቅ🥭💚💚

  • @GazzahanyShifarra-u9n
    @GazzahanyShifarra-u9n Місяць тому +2

    Liti galat no inde ati sixat iqocal gin wa towu towu towu ba geta sim baya sussim

  • @arsamaabdi9538
    @arsamaabdi9538 Місяць тому

    ይቅርታ እድርግልኝ እና ሳሚ ሲጀመር መቀበል እልነበረብህም እሺ ይሁን በየዋህነት እና ለእሙ የመዳን ጉጉት ተቀብለኽዋል የሚጠጣውን ንገር እንዳትሰጣት እንዳትጠጣ የዘላለም ፀፀት ውስጥ ነው የምትገባው አሁን እኮ እሙ ስለታመመች ነው የታወቀላት ቤተሰቡ ባጠቃላይ ፀበል መጠመቅ ያስፈልገዋል alsoቤታችሁን የንሰሀ አባታችሁን አስመጡና ፀበል አስረጩ እግዚአብሔር ሁሉንም ያስተካክለዋል ለሱ የሚሳነው ነገር የለም እመነኝ ወንድሜ በእምነትህ ፅና አትጠራጠር መድሀኒአለም መሀሪ አዳኝ አምላክ ነው:: እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ!!!!

  • @abuktenaw3283
    @abuktenaw3283 Місяць тому

    Ebakh atstat tsebel wesedat

  • @GdfHcg
    @GdfHcg Місяць тому +7

    ከጥላ ትየመጣ እደትነውየምሰጣት 😢😢😢

  • @bontuseyoum7037
    @bontuseyoum7037 Місяць тому

    Ebakehn edatareg endet edetaregaleh ehi yesitan sera new

  • @ቅዱስአርሴማሆይአንቺጠብቀ

    እረ ተው እነዚህ ሰዎች ምን አይነት ሞኘ ናቸው ጭራሽ ተጨማሪ መድሀኒት እኔ ፀብል እያለሁ መተት ያደረገው ሰው በበሶ አደረገው ሲለኩ ለቤተሰቡ ከኔ ጋር አንድ ልጅም በአንድ ላይ እየተጠመቀን የልጅቷ መንፈስ ተነሳ ሌላ ተጨማሪ እየመጣ ነው ሳል ለእናቴ ሲጠየቁ አዎን ስልክ ተደውሎ ነበር እቃዎች አልተቀበሉትም ሰለዚህ ተጠንቀቁ

  • @eyersalimaraya9917
    @eyersalimaraya9917 Місяць тому

    Noooo 😮😮😮😮 kes bkes endamelkew new seytan seraw xebel tetmek ebitem yehun

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 Місяць тому

    ሳሚ እንዳትሰጣት መጀመርያ እሱ ይጠጣው እሙን ተዋት ፀበል ትፀበል ሥንት አይነት መተት ነው ያለው ግን ሳሚ ትዝ አይልክም ተመትቶበት ፍቅረኛውን እንዲጠላ አድርጎ አሻንጉሊቶአን እንደፍቅረኛ ያፈቀረው አሁን እሱ በፀበል ነው የዳነው እንዳትሰጣት

  • @louliaalnablsi
    @louliaalnablsi Місяць тому

    sami hin keninifi iti asadase siti kenii tuu dada hin mamnini

  • @hawidesta7792
    @hawidesta7792 Місяць тому

    No no atistat merizi lihon yichilali please don't give for her just take her to church for tebali

  • @mabartkonjo878
    @mabartkonjo878 Місяць тому

    ተመስገን አምላኬ እካን ፈጣሪ ነዚ አበቃቹ አሁንም አዪዝቹ

  • @distadista785
    @distadista785 Місяць тому

    Sami,kamajamri,tasala,beti,masgabti,yelabii

  • @yeneneshadefres1764
    @yeneneshadefres1764 Місяць тому

    Enkuan egzabehare maresh

  • @እሙፈርዛን
    @እሙፈርዛን Місяць тому

    ኸረ እዳሠጣት ደሞበባዶሆዷያለው ሊገላት እዳይሆን ሲጀመርከሱምንምነገር አትቀበል

  • @chaltu513
    @chaltu513 Місяць тому

    ittii inni kenini qorichicha mana yalaa geesii maramrsisi namichi kuni ammasi waa gochuu barabdaa tahina

  • @Toyba-s7f
    @Toyba-s7f Місяць тому +5

    እረ እንዳሰጥ ኡኡኡኡኡኡኡ በቃ ታሰፉታት

  • @saidaahassan4911
    @saidaahassan4911 Місяць тому +2

    ፈጣሪጨርሶያሸራትሳሚ ደምፀበልበትሂድ በጣሞጥሩነው

  • @MdKgjfjg
    @MdKgjfjg Місяць тому

    ጠይቀ ለምንድነው አጣራው እዳሰጥ እሱ ሳይቀምስ ሆ

  • @GdfHcg
    @GdfHcg Місяць тому +2

    ሳሚ ያምሀል አተግን ያማሀል ሊገላት አሰቦ ቢሆንሰ

  • @Konjit-x6x
    @Konjit-x6x Місяць тому

    Eree dhisi sami itti hin keneni malo Adara waqa waqaayyo jiraa hin fayiti kan calaa

  • @Zeineb874
    @Zeineb874 Місяць тому

    አረ ምን ጉድ ነው ደሞ ሌላ ትኩሳት እንዳይሆንብን😢😢😢

  • @mike3528
    @mike3528 Місяць тому

    Never give to her you do know what is that please pray 🙏 and tebele

  • @HhHe-ce8if
    @HhHe-ce8if Місяць тому +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Rocky-qt5jo
    @Rocky-qt5jo Місяць тому

    In kininifii akaa in obasnee