በእለተ ገብርኤል ቀን የተሰማ ጉድ ተመልከቱ ተመልከቱ የተዘቀዘቀ መስቀል የያዘው ምስል በዚ ውይይት ብዙ ኦርቶዶክስ እውነቱን ተረዱ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 93

  • @aynalemzerfeshual1446
    @aynalemzerfeshual1446 День тому +1

    ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ናት እግዚአብሔር የኢትዮጵያ ፈጣሪዋ ነው

  • @aynalemzerfeshual1446
    @aynalemzerfeshual1446 День тому +2

    እግዚአብሔር ህዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል የእግዚአብሔር ቃል በሙላት በውስጣችሁ ይኑር አንተም ትድናለህ ሌሎችን ታድናለህ ተብ ሎ ተፅፋል

  • @aynalemzerfeshual1446
    @aynalemzerfeshual1446 День тому +2

    ወይኔ ወይኔ በጣም የሚያሳዝን ህዝብ ከአምላካቸው ከፈጣሪ የጠፋ ህዝብ ወይኔ ወይኔ ደረት የሚያብደቃ ኡኡኡአኡኡኡ እባክህ እግዚአብሔር ድረስላቸው

  • @aynalemzerfeshual1446
    @aynalemzerfeshual1446 День тому +1

    እግዚአብሔር ቃል ከኔ ይልቅ አባቱን ከኔ ይልቅ እናቱን የሚወድ ለኔ ሊሆን አይገባም ተብሎ ተፅፋል ከሁሉ ይቀድማል

  • @ephremyoseph-uu3lw
    @ephremyoseph-uu3lw 2 дні тому +3

    📖…ሕዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሣ ጠፍቶአል፤ …
    ት. ሆሴ4:6
    🫵...ሰው ስለእግዚአብሔር ሲያውቅ ያምናል በማመኑም እግዚአብሔር ደስ ይሰኛል::
    📖….ያለ እምነትም ደስ ማሰኘት አይቻልምወደ እግዚአብሔር የሚደርስ እግዚአብሔር እንዳለ ለሚፈልጉትም ዋጋ እንዲሰጥ ያምን ዘንድ ያስፈልገዋልና።
    ዕብ.11:6

  • @astergezawe191
    @astergezawe191 3 дні тому +3

    እና ኤረሚ ተባረኩ ጌታ እየሱሰ ይመሰገን።

  • @Bekalugezehagn7166
    @Bekalugezehagn7166 2 дні тому +1

    እግዚአብሔር ይገስፅእ

  • @humnesakefeni1707
    @humnesakefeni1707 3 дні тому +2

    በእውነት ጌታ ያብራላቸው ካልበራልህ ምንም ማድረግ አትችልም እኛም እንደዚህ የምንናገረው ስለበራልን ነው እንጂ ከነሱም እንብስ ነበረ ወንጌል ይለውጣል ተባረኩ

  • @aynalemzerfeshual1446
    @aynalemzerfeshual1446 День тому +2

    መልአክት እግዚአብሔር ን የሚያመልኩ እንጂ የሚመለኩ አይደሉም

  • @Dtd4Ed3ff
    @Dtd4Ed3ff 4 дні тому +7

    ተባረኩ ቴዳ ኤርሚ ብዙዎች ጥያቄ እንዲጠይቁ እያደረጋችሁ ነዉ ጌታ ካረዳ ከስሕተት አስተምኸሮ መዉጣት ከባድ ነዉ ክበሩልን❤❤❤❤❤❤

  • @YosephKefelegn-f7r
    @YosephKefelegn-f7r 3 дні тому +2

    “ትሕትናንና የመላእክትን አምልኮ እየወደደ፥ ባላየውም ያለ ፈቃድ እየገባ፥ በሥጋዊም አእምሮ በከንቱ እየታበየ ማንም አይፍረድባችሁ።”
    - ቆላስይስ 2፥18

  • @alifentaw6915
    @alifentaw6915 3 дні тому +3

    የራሷ እያረረባት አሉ
    መጀመሪያ እናንተ
    ፈራጁን አማላጅ
    ሥጋውን መታሰቢያ
    ጥምቀቱን ሥርዓት
    ድህነትን በእምነት ብቻ
    ከማለት ውጡ ከዛ በኋላ ስለ ገድላቱ
    እናወራለን ፈጣሪን ክዳችሁ ስለ
    ፍጡር ትከራከራላችሁ ።

  • @aynalemzerfeshual1446
    @aynalemzerfeshual1446 День тому +1

    መልአክት ስው ጠርቶዋቸው የሚመጣ መልአክት የለም እግዚአብሔር ሲልካቸው በእግዚአብሔር ሲታዘዙ የሚመጡ ናቸው ካልተላኩ አይመጡም

  • @ኢየሱስአ
    @ኢየሱስአ 3 дні тому +2

    አቤቱ አምላኬሆይ ለዚህትውልድ እራራለት

    • @ኢየሱስአ
      @ኢየሱስአ День тому

      ተባረኩልኝ በጌታ የሆናችሁ እህቶቸ ወንድሞቸ

  • @aynalemzerfeshual1446
    @aynalemzerfeshual1446 День тому +1

    ልቃስ ግባ ግባ ብሎ ግርግር መፍጠር እንደነዚ አይነት ሰዎች የእግዚአብሔር ቃል እውነትን ወደ ማወቅ ሊደርሱ አይፈልጉም

  • @MesertWerede
    @MesertWerede 4 дні тому +3

    አሜን እየሱስ ያድናል

  • @ermiasmebrahtu2852
    @ermiasmebrahtu2852 3 дні тому +2

    1 ቆሮንቶስ 16:22፤ ጌታን ኢየሱስ ክርስቶስን የማይወድ ቢኖር የተረገመ ይሁን። ጌታችን ሆይ፥ ና።

  • @kidisthmariam3518
    @kidisthmariam3518 День тому +1

    ብዙ ጴንጤዎ ወደ ኦርቶዶክ እየሄዱቢችሁ ስለሆነ አንጀታችሁ እርር እንዳለ ካነጋገራችሁና ከድምጻችሁ ያስታውቃል ስታሳዝኑ ግን ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ እርር ብላችኋል ክርስቶስ ይርዳችሁ

  • @aynalemzerfeshual1446
    @aynalemzerfeshual1446 День тому +1

    የስእሉን ገብርኤል አናውቀውም እኛ የምናውቀው እውነተኛ ውን መልአኩ ገብርኤልን ነው ከእግዚአብሔር ስላክ ታዞ የሚመጣ ነው

  • @yonatanfeleke313
    @yonatanfeleke313 3 дні тому +3

    ቆላስያስ 2 : 10 19 አሁን የምታደርጉትን የምታመልኩተን ታውቃላቹ ኢትዮጵያላይ የመጣቹት ዘመን የስ ቆጠረ መርገም ጌተዬ ሆይ ምህረት አርግለነ

  • @Tukura-if1gz
    @Tukura-if1gz 3 дні тому +5

    ጉዳቸው አያልቅም የኦርቶዶክስ ነውረኛ እምነቶቻቸው "ኢትዮጵያ ማለት እግዚአብሔር ነው" ይላሉ??? እግዚአብሔር ይገስጻቸው

    • @alifentaw6915
      @alifentaw6915 3 дні тому

      የራሷ እያረረባት አሉ
      መጀመሪያ እናንተ
      ፈራጁን አማላጅ
      ሥጋውን መታሰቢያ
      ጥምቀቱን ሥርዓት
      ድህነትን በእምነት ብቻ
      ከማለት ውጡ ከዛ በኋላ ስለ ገድላቱ
      እናወራለን ፈጣሪን ክዳችሁ ስለ
      ፍጡር ትከራከራላችሁ ።

  • @HabtamuTilahun-t9o
    @HabtamuTilahun-t9o 3 дні тому +1

    Abetu Geta Geta hoy simih yibaarek yene geta keteret Teret yawetkegn

  • @YoniKidanu
    @YoniKidanu 3 дні тому +5

    ሲጀመር ነውር ነው አይጥ የሚቀርብለት መላአክት የለም

    • @digafekidan
      @digafekidan 2 дні тому

      He is demon possessed. You can see from his hate of God's Angels.

  • @GetahunEshete-dg8en
    @GetahunEshete-dg8en 2 дні тому +2

    አምልኮ ፣ ውዳሴ ፣ምስጋና ፣ ክብር ሁሉ ሁሉ ለበጉ ነው፣ ለአምላክ ብቻ እንጂ ለፍጡር አይደለም።እንደ muse ሕግ ቢሆን ዘመኑ አዲስ ኪዳን ሆነ አንጂ ለሰማይ ሠራዊት መልአክት የሠገደ ቢኖር በዲንጋይ የወገሩ ነበረ።

  • @EskedarUrga
    @EskedarUrga 3 дні тому +2

    እየሱስ ብቻውን ያድናል

  • @Fevenwmariyam
    @Fevenwmariyam 3 дні тому +1

    ኤርሚ ቴዲ ተባረኩ እየሱስ ብቻውን ያድናል

  • @teshomeworkineh5136
    @teshomeworkineh5136 3 дні тому +1

    ኢትዮጵያ ማለት በፍፁም እንዲህ ማለት አይደለም አባታችን ።

  • @SimretKebede-o6o
    @SimretKebede-o6o День тому +1

    በጣም ባለጌ አርምያስ የምትባል ሲጀመር እነ ንዳታይነቱ ከአጋንት እጂ ከመንፈስ አንዳልሆነ ያስታውቃል

  • @teshomeworkineh5136
    @teshomeworkineh5136 3 дні тому +2

    አባቶች ለምን አይገቡም ፡ ይህ ውይይት ጠቃሚ ነው።

  • @abrahamgeb6757
    @abrahamgeb6757 3 дні тому +2

    አንዳንድ የቤተክርስቲያን ትምህርት ከእንደ ገና መታየት ያለበት ይመስለኛል በሊቃውትቱ

  • @ObseGose-jq2dg
    @ObseGose-jq2dg 3 дні тому +1

    ትዳ 3÷25 የአራተኛውም የአማልክትን ልጅ ይመስላል አለ እንጅ ገብርኤል ነው አላለም ስሙ ያልተገለፀ መላክ ነው እነሱ ግን የሚያከብሩት ለተቀረፀው ምስል አልሰግድም ያሉትን ከእሳት ያወጣ ብለው እለቱን ያከብራሉ ችግሩ ኦርቶዶክሳውያን መፃፉን አያነቡም በአሉ ብቻ ነው የሚያምኑት

  • @asegedechabate
    @asegedechabate 4 дні тому +1

    እግዚብሔር የሚፈርደው እንደ ቃሉ ነው።

  • @luciaaraya5554
    @luciaaraya5554 3 дні тому +1

    Amen🙏🙏🙏❤❤❤

  • @ermiasmebrahtu2852
    @ermiasmebrahtu2852 3 дні тому +4

    2 ዮሐንስ 1:9፤ ለሚወጣ ሁሉ በክርስቶስም ትምህርት ለማይኖር ሰው አምላክ የለውም፤ በክርስቶስ ትምህርት ለሚኖር አብና ወልድ አሉት።✝️🩸📖⛪️🙌 orthodox please read your Bible 🙏

  • @David-q3q4n
    @David-q3q4n 3 дні тому +1

    መድሀኒያለም ራሱ የመጽሐፉ እና የነሱ አንድ አይደለም መልአክ ነው ይላሉ

  • @amanahmed8838
    @amanahmed8838 4 дні тому +4

    እኔ ሳስበው ሳስበው ሴጣን ሴጣን ነኝ ብሎ አይመለክም ነገር ግን በገብራኤል ስም የሚሰራ በዚች ምድር ላይ የሚመለክ መንፈስ አለ።

    • @alifentaw6915
      @alifentaw6915 3 дні тому

      የራሷ እያረረባት አሉ
      መጀመሪያ እናንተ
      ፈራጁን አማላጅ
      ሥጋውን መታሰቢያ
      ጥምቀቱን ሥርዓት
      ድህነትን በእምነት ብቻ
      ከማለት ውጡ ከዛ በኋላ ስለ ገድላቱ
      እናወራለን ፈጣሪን ክዳችሁ ስለ
      ፍጡር ትከራከራላችሁ ።

  • @asegedechabate
    @asegedechabate 4 дні тому +2

    የኢየሱስ ደም የት ሄዶ ነው እርግማናችን ተሽሮአል እንኳን በአዲስ ኪዳን በብሉይም በእስራኤል ላይ አልሰራም ምክንያቱም አሁን በኢየሱስ ተሽሮአል እልልልልልልልልልልልልልል በቃ እርግማን አስማት አይሰራብንም አኛ አህዛብ የተባልን እስራኤል ወገን ያልነበርን ወገን የሆነው በወደደን በእርሱ በእግዚአብሔር በሞተልን በኢየሱስ ክርስቶስ ሆነናል በመንፈስቅዱስ ታትመናል። መጽሐፍቅዱስ የእግዚአብሔር የፍቅር ደብዳቤ ነው እናንብበው አይጠገብ አይሰለች።

    • @alifentaw6915
      @alifentaw6915 3 дні тому

      የራሷ እያረረባት አሉ
      መጀመሪያ እናንተ
      ፈራጁን አማላጅ
      ሥጋውን መታሰቢያ
      ጥምቀቱን ሥርዓት
      ድህነትን በእምነት ብቻ
      ከማለት ውጡ ከዛ በኋላ ስለ ገድላቱ
      እናወራለን ፈጣሪን ክዳችሁ ስለ
      ፍጡር ትከራከራላችሁ ።

  • @YoniKidanu
    @YoniKidanu 3 дні тому +2

    ሲጀመር አይጥ ጣት እያልክ እዴት ነው የምትወያየው ሲጀመር ለመማርም ለማስተማርም አይሆንም ይህቤት

  • @senasafikre
    @senasafikre 3 дні тому +1

    ለማይረባ አዕምሮ አሳልፎ ሰጣቸው ይላል ቃሉ ውጤቱ ይሄው ነው

  • @AlemtsehayKelile
    @AlemtsehayKelile 2 дні тому +2

    ኤርምያስ ግን ማነው ያሳደገህ ኢትዮጵያ ውስጥ ሜዳ ላይ ያደጉ እንኳን በጣም ስነስርአት አላቸው ከመራብና ከመጠማት ውጪ ሌላ ችግር የለባቸውም አንተ ግን እንኳን ስለእየሱስ ልትናገር በጭራሽ አታውቀውም መጥኔ ይስጣቸው ለቤተሰቦችህ አዝነናል አሳፋሪ ባለጌ ሰው ነህ

  • @astergezawe191
    @astergezawe191 3 дні тому +2

    ሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁ ጌታ እየሱሰ ቶሎ ና

  • @JesusisLord-yt8dv
    @JesusisLord-yt8dv 4 дні тому +3

    ኤርሚ ቴዳ ሁላችሁም ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    አስተምህሮአቸው ጠማማና ግራ የገባ እውነትን እንዳያውቁ አድርገው ስለሰፉአቸው ወደ አውነት ለመመለስ/ለማሳወቅ ምትደክሙት ድካም ጌታ ይባርካችሉ ፀጋ ይብዛላችሁ ዋጋችሁ ታላቅ ነውና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @GetachewTekle-z9i
    @GetachewTekle-z9i 4 дні тому +2

    ኤረ የሚረገጠው መስቀልም ብቅ ብሏል። ያሳዝናል😢

  • @teshomeworkineh5136
    @teshomeworkineh5136 3 дні тому +1

    በገዛ ደሙ የዋጃትን የእግዚአብሄርን ቤተክርስቲያን ትጠብቁአት ዘንድ መንፈስ ቅዱስ እናንተን ጳጳሳት አድርጎ ለሾመባት ለመንጋው ሁሉና ለራሳችሁ ተጠንቀቁ ፡፡
    ሐዋ 20:28

  • @edendak5588
    @edendak5588 4 дні тому +1

    Egzabher egzabher yebarkachuw.
    Hizbu mesafi kudus endayanbi maninim manebi ayechulum tigum alhuw eyetebalu New.
    Slzhi Kale hitwet eyablashin eyalu. New.

  • @David-q3q4n
    @David-q3q4n 3 дні тому +2

    አውቀው እንኳን ቢሳደቡ ጥሩ ነበር

  • @AbebeWoldemariam
    @AbebeWoldemariam 3 дні тому +2

    አርዕስቱ "በእለተ ገብርኤል …" መባል የለበትም ፥ገብርኤል ቀን የለውም

  • @lovemusic2023
    @lovemusic2023 2 дні тому +1

    ካላወክው ጠይቅ እንጅ አፍ እንዳመጣው ከመዘርጠጥ ተቆጠብ!!! ንግግርህ ትህትና ይጎለዋል!!! ከኦርቶዶክስ በፊት ያንተ ሐይማኖት አልነበረም!

  • @alelignwase2702
    @alelignwase2702 20 годин тому +1

    የአክብሮት ነው የምንሰግደው ይላሉ እንዴ "አምልኩት" ተብሎ ቢፈቀድላቸው አሁን ከሚያደርጉት ምን ይጨምራሉ።

  • @ermiasmebrahtu2852
    @ermiasmebrahtu2852 3 дні тому +1

    Orthodox endless fairytale ❤

  • @AmanuelGebrieal
    @AmanuelGebrieal 2 дні тому +1

    🎉

  • @melakmiki4705
    @melakmiki4705 3 дні тому +1

    እኔ ደሞ በማስቲካ የሚያስርግዝ አምላክ የለንም

  • @BefirduAbshiro
    @BefirduAbshiro 3 дні тому +1

    ኤርሚ ተባረኩ በቃ ወንጌል እንዲህ ነው እውነት የሆነውን ኢየሱስ ብቻ እና ብቻ . ነው መሠረቱ ፡ሌላው ፡ ሁሉ የአባባ ተስፋዬ ተረት ተረት ነው እኛ ደስ የሚለን ነገር ኤርሚዬ የመጣነው : ከዛ ቤት ስለሆነ ምንም ሊሉን አይችሉም የኖርንበት ዘመን ይቆጫ ል :: በርቱ ጌታ ይባር ካቹ ዘመናቹ ይባረ ያከበራቹ ት ጌታ ያክብራቹ

    • @alifentaw6915
      @alifentaw6915 3 дні тому

      የራሷ እያረረባት አሉ
      መጀመሪያ እናንተ
      ፈራጁን አማላጅ
      ሥጋውን መታሰቢያ
      ጥምቀቱን ሥርዓት
      ድህነትን በእምነት ብቻ
      ከማለት ውጡ ከዛ በኋላ ስለ ገድላቱ
      እናወራለን ፈጣሪን ክዳችሁ ስለ
      ፍጡር ትከራከራላችሁ ።

  • @TesfahunMekonnen-x7d
    @TesfahunMekonnen-x7d 3 дні тому +1

    የአህዛብ አማልክት አይን አላቸዉ አያዩም ጆሮ አላቸዉ አይሰሙም እጅ አላቸዉ አይዳስሱም እግር አላቸው አይሄዱም የሚሰራቸዉም የሚያምኑባቸውም እንደነርሱ ዱዳ ይሁኑ መዝሙር ዳዊት 15_1ጀምሮ

  • @Kumneger-pv4fn
    @Kumneger-pv4fn 3 дні тому +2

    በፌዝ ወንጌል ይሰበካል እየሱስ ይታያል? ወንጌል ስበኩ እባካችሁ

  • @alemneshyilma8361
    @alemneshyilma8361 2 дні тому +1

    Awewochi nachihu be kidusanu afachihun yekefetachihu.

  • @hymanotdemissie
    @hymanotdemissie 3 дні тому +1

    lemalet yefelguten selaltredachu new

  • @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
    @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb 2 дні тому +1

    Ethiopiawiyan gin yemitawerut kegeezu wich new yemitaweru yemitisebku firhat futsum ayisemachum

  • @melakmiki4705
    @melakmiki4705 3 дні тому +1

    የናተ እየሱስ ዝም ብየ ሳየው ሸርሙጣ ይመስለኛል

    • @Pitanc
      @Pitanc 2 дні тому

      Eyesus kiristos ke dingil Mariam yetewalede yenegestat nigus ye getoch geta yeamalikt amlak ye negestat nigus ye Egziabher lij yimesgen Amen

  • @SimretKebede-o6o
    @SimretKebede-o6o День тому +1

    አየህ አንተ አፍን ስትከፍ ዝም ብሎ የሜሰማነው የምትፈልገው ካላወክ አላቅም ሁሌ ስድብ ሁሌ ተንኩልብቻሳጥናኤል ገብርኤልን አያቀውም ሁለት ገብርኤ ኤል የለም አለማወቃቹ

  • @agizewaberie
    @agizewaberie 2 дні тому +1

    አረ የማይሆን ቃል ባትጠቀሙ

  • @amrantube4521
    @amrantube4521 2 дні тому +1

    ቀለሜ የተባልክ ለምን የጀበና ቡና አትጀምሩም

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 4 дні тому +3

    በየሱስ ስም ኢትዮጵያ ማለት እግዚአብሔር ማለት ነው ጭራሽ?🤔🤨🙄😊😃

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 3 дні тому +2

    Teret Teret Yelam Beret. Orthodox Yemtebal Ye Teret Enat neberech

  • @SenaitAtnafu-v7l
    @SenaitAtnafu-v7l 3 дні тому +1

    Ke orthodox weta bilachehu yerasachehun wongel sibeku.sil orthodox ayimelketachehum egna gena enbezaln.

  • @astergezawe191
    @astergezawe191 3 дні тому +1

    ከና ኤረሚ ማማር ይሻላል

  • @KefyalewBalta
    @KefyalewBalta 3 дні тому +1

    Sma yetezekezekew esatun wiha liyaderg engine ,ke God yetelake Melak ye God meskel yzekezkal . ante ytezekezek

  • @mr.j366
    @mr.j366 2 дні тому +1

    mawekiah yetfa gate wet ante eregna ddddddddddddddb

  • @kefagnabeqa2348
    @kefagnabeqa2348 3 дні тому +2

    መጸሃፍ ቅዱስ ውስጥ ያልተካተቱት መላእክት፣ ሰማእታት ወዘተ አሉ። መጸሃፍ ቅዱስ በካቶሊክ ምሁራን የተመረጡ መጸሃፍት ስብስብ ነው። ሌሎችን መጸሃፍት ጴንጤ ስላልተቀበለ ስህተት ናቸው ማለት አይደለም።

  • @Kumneger-pv4fn
    @Kumneger-pv4fn 3 дні тому +2

    ስታስተምሩ እናንተም ትሁታን ሁኑ ወንጌል እንደዚህ አይሰበክም

  • @User-rh8di
    @User-rh8di 2 дні тому +1

    ኤርምያስ የሚባለው ሰውዬ ጋጦጥ ባሌገ ነክ

  • @Q8Abubakar
    @Q8Abubakar 4 дні тому +2

    አትናደዱ አንድ ከጭፈራ ቤት የመጣ ዳሰኛ የዳንክራ ሰው ተናገረ አልተናገረ ቦታ አትስጡት ክፊት አፊ ሁላ

  • @User-rh8di
    @User-rh8di 2 дні тому +1

    አይይይይ መናፍቅ እናተ ገና በሀገራችን ላይ መቅሰፍት ታመጡብናላቹ አሁንም እያየነው ነው በአፋቹ የምትፀዳዱ መናፍቅ ስነስርአት የጎደላቹ ቆሻሾች

    • @aynalemzerfeshual1446
      @aynalemzerfeshual1446 День тому +1

      @@User-rh8di መቅስፍት የሚያመጣውማ እግዚአብሔር ቃል አለመኖርና በፈጣሪ ፈንታ ፍጡርን ማምለክ ነው ከፈጣሪ በታች መልአክትም ሰውም ሁሉ በእግዚአብሔር ተፈጥረዋል

  • @TignehNevash
    @TignehNevash 2 дні тому +2

    Uncivilised individuals don't communicate with one another. The Bible said to be quick to listen as well as slow to talk. Your lack of discipline makes it uninteresting to discuss lessons with you. Please don't waste your or our time. Respect each other regardless of your religious affiliation.
    Nega

  • @TignehNevash
    @TignehNevash 2 дні тому +1

    Uncivilised individuals don't communicate with one another. The Bible said to be quick to listen as well as slow to talk. Your lack of discipline makes it uninteresting to discuss lessons with you. Please don't waste your or our time. Respect each other regardless of your religious affiliation.
    Rephrase

  • @TignehNevash
    @TignehNevash 2 дні тому +2

    Uncivilised individuals don't communicate with one another. The Bible said to be quick to listen as well as slow to talk. Your lack of discipline makes it uninteresting to discuss lessons with you. Please don't waste your or our time. Respect each other regardless of your religious affiliation.
    Nega