ለእውነት እንጂ በእውነት ላይ ምንም ለማድረግ አንችልምና :: 2ኛ ቆሮ 13:8 ለኢትዮጵያ ሃዋርያዊት ቤተ ክርስቲያን ምእመናን እና አገልጋዮች በሙሉ(ክፍል 1)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2024
  • ‪@ExposingOJ‬ ‪@TULUEVENT‬ ‪@ACE_AA_multimedia‬ ‪@CarolFekadu‬ ‪@EthiopianMediaServices‬ ‪@Masterabinetkebede‬ ‪@Salemspiritualevents‬ ‪@DawitGetachewAbreham‬ ‪@gospel396‬ ‪@letthewordspeakout‬ ‪@bjtvchannelworldwide4480‬ ‪@AGAPE_MEDIA_‬ ‪@beteseb‬ ‪@zoemedia-6790‬ ‪@divineshowwithpastorsofani5691‬

КОМЕНТАРІ • 245

  • @bettimeski
    @bettimeski 22 дні тому

    የኔ አባት ድንቅ አገላለፅ ተባረክል የተወደድክ ተባረክልኝ❤❤❤❤

  • @user-lw8dn3kv3q
    @user-lw8dn3kv3q 5 місяців тому +4

    እንወድሃለን ወ/ም አስፋው

  • @user-jb1cl3hx4c
    @user-jb1cl3hx4c 5 місяців тому +6

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን እግዚአብሄር ረዳዎት፡፡ እኔም ረድቶኝ ወጥቻለሁ፡፡ እርሶዎ ለእውነት ስሉ ስልጣኖትን ክብሮትን ጥሎ ለእውነት የቆሙ ጀግና አባት ኖት።

    • @balchaderjey
      @balchaderjey 5 місяців тому

      እውነት ምን ጊዜም ቢሆን ተደብቃ አትቀርም ❤

    • @bettimeski
      @bettimeski 22 дні тому

      Yena abate tebarekelgn

  • @adoniyastulu9261
    @adoniyastulu9261 5 місяців тому +25

    ቄስ አስፋው ወንድሜ ጥቂት ልበልህ ጥያቄ 1) 5፡48 " ከቤተ ክርስቲያኒትዋ ተገለልኩ" አልክ በስተመጨረሻ ደግሞ 19፡24 "በአስተምሮም ይሁን በአስተዳደር ከመስመር የወጡ መሆናቸውን አይቼ ከዚያን ቀን ጀምሬ ራሴን ማግለል እንዳለብኝ ወሰንኩ" አልክ የትኛው ነው ትክክል? ጥያቄ 2) 31 አመታት ሙሉ የነበረ የአገልግሎትህ ልፋትህን እያየ አሁን ያመንከው ነገር ትክክል ከሆነ የ31 አመታትህን ያለመረዳት ጉዞ መንፈስ ቅዱስ እንዴት ይህን ያህል ዘመን ተው ሳይልህ ቀረ? ጥያቄ 3) ለውዝግባችሁ መነሻ በቅርቡ የተደረገ የውይይት አርስት መረጣ ከሆነ 31 አመታት ሙሉ ምን ብለህ አስተማርክ? ቄስ አስፋው አስተውል በትክክል እግዚአብሄር ተናግሮህ ከሆነ ትለመልማለህ ነገር ግን የቲክቶክ ግርግር ያግዘኛል አሁን ብናገር ጥሩ ጊዜ ነው ብለህ አጉል ስሌት ሰርትህ ለምትገባበት ነገር " የመውጊያውን ብረት ብትቃወም ባንተ ይብስብሃል " እመነኝ ወንዝ አትሻገርም መንፈስ ቅዱስ መለያየትን አይመክርም የእግዚአብሄር መንጋ መካከል መለያየትን ዘራለው የምትል ከሆነ ይህ ዘመን እንዳለፈው ዘመን ሰዎች ሳይመቻቸው ሲቀር ከቤተክርስቲያን ተለይተው የፈለጉትን እየተናገሩና እየጻፉ የሚኖሩበት ዘመን አይደለም የእግዚአብሄር መንፈስ ከየትኛውም ጊዜ በበለጠ መንጋውን ይጠብቃል ፡፡ይህ ዘመን አዲሱ ዘመን ነው የድሮ አካሄድ አይሰራበትም ፡፡አስተውል የእግዚአብሄር ሰው ሆይ ከግለሰቦች ጋር ያለህን ጉዳይ እኔ ያልኩት አልሆነም ፣ አልተሰማሁም፣ እንዲህ እንዲያ አሉኝ፣ ገፉኝ የሚል የግለኝነት የኢጎ ጥያቄያችሁን ለመፍታት በቂ ብስለት እንዳላችሁ እገምታለሁ ነገር ግን የግል ጉዳዮቻችሁን መፍታት ሳትችሉ ህዝብ በሶሻል ሚዲያ ይስማኝ ብሎ መሮጥ ጥያቄ ውስጥ ይከትሃል ዋጋም ትከፍልበታለህ ፡፡ ሰከን በል ራስህን አትርፍ ከሰዎች ጋር ያለህን ውዝግብ እዚያው ፍታ መንጋውን ግን ተው!! ተው!! ተው!! ሰው ይወቅልኝ የምትል ከሆነ ለሚያወቁህ ሰዎች የገባህበትን ሁኔታ በቴክስት መላክና ማሳወቅ ትችላለህ የሚያውቁህ ሰዎች ከስልክህ ኮንታክት ብዛት አያልፉም ፡፡የምትሄድበት አካሄድ ያለፈው ዘመን ላይ ቀርቷል እግዚአብሄር አለ!!

    • @saronsaron6917
      @saronsaron6917 5 місяців тому

      ምን አገባህ

    • @user-df9zr6kw9i
      @user-df9zr6kw9i 5 місяців тому +3

      ምንም የማያገባን ከሆነ መልእክቱ(የወንድማችን አስፋው) ንግግር ለምን ላካቹልን በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መገድ የተፈለገ ነገር ነበር።

    • @saronsaron6917
      @saronsaron6917 5 місяців тому

      አዎ ገደል ግባ

    • @ErmiasGeda-yk9jy
      @ErmiasGeda-yk9jy 5 місяців тому +1

      My God bless you brother I think these is deep advice

    • @balchaderjey
      @balchaderjey 5 місяців тому

      ወንድሜ በምን ልውሰደው ይሄን የጻፍከውን ምክር ይሆናል ብዬ አስቤ ባነብ😮 አገባብክ ደስ ይላል መሃል ላይ ደግሞ እየጻፍክ እውነታውን መቀበል አልቻልክም መሰለኝ ጣቢያውን ቀለቀልከው😢

  • @asnakemathewos6472
    @asnakemathewos6472 5 місяців тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤

  • @Mmk23mk23M
    @Mmk23mk23M 5 місяців тому +4

    God is good all the time your question is so clear and simple Jesus is the Father the son of God and holy spirit!!!!!

  • @fenetihailu4082
    @fenetihailu4082 5 місяців тому +22

    ቄስ አስፋው የእግዚአብሄር መንፈስ እንዳለቦትና እውነተኛ የእግዚአብሄር ሰው አንደሆኑ እግዚአብሄርም እንደሚጠቀምቦት በብዙ አይቻለሁ የምወዶት፣የማከብሮት ጸጋ ያሎት የእምነት አባቴ ኖት፤ከልቤ እወዶታለሁ፤የእንባ ስብከቶቾ ወደ ቤተክርስቲያን መልሰውኛል። በርሶ ጸሎት እግዚብሄር ብዙ ተአምራቶች በቤቴ አድርጓል።በቤተክሪስቲያን ሳድግ ሃዋሪያዊት ቤተክርስቲያን እየሱስ (ስጋው) የእግዚአብሄር ልጅ እንደሆነ እንደምታስተምር ነው የማውቀው ስሰማ ያደኩትም ይሄንን ነው።ለኛ ብሎ የተሰቃየው የተገረፈውና የተሰቀለው ስጋው(እየሱስ) የእግዚአብሄር ልጅ ነው።ነገር ግን መለኮቱ እግዚአብሄር እንደሆነ ነው በቤተክርስቲያን ስሰማው ያደኩት(እግዚአብሄር በራሱ ስጋ ተገለጠ) የማውቀው እውነት ይህ ነው።ስጋውን ይዘን ወደ መንሰላሉ ስንወጣ አብን እናገኛለን።ደግሞም በሃዋሪያዊት ቤተክርስቲያን ዘማሪዎች በእህት ቤትልሄምና እየሩሳሌም እንዲሁም በሌሎች ስለእየሱስ ወልድነት ተዘምሯል።ህግ በሙሴ ተሰጥቶ ነበር ጸጋና እውነት በክርስቶስ ሆነ፤ ከቶ እግዚአብሄርን ማንም አላየው ከሰማይ ወርዶ እየሱስ ተረከው።አለማትን በፈጠረበት በልጁ፤አለማትን በፈጠረበት በቃሉ እግዚአብሄር እኛን ታረቀን ብለው በደንብ ዘምረውታል።መጽሃፍ ቅዱስም ወልድ የሌለው አብ የለውም ይላል አብን ለማውቅ የሚወድ ቢኖር ወልድን ማወቅ ግድ አለበት ወልድን እያውቅን በሄድን ቁጥር ወደ አብ እየቀረብን እንሄዳለን።ደግሞም ይሄንን ቤተመቅደስ አፍርሱት በሶስተኛውም ቀን አስነሳዋለሁ ሲል ስለ ስጋው ቤተመቅደስ እንደተናገረ እናውቃለን። ነገር ግን የስጋው መለኮታዊ ማንነት በውስጡ ያለው እግዚብሄር ነው(የመለኮት ሙላት ሁሉ በሰውነት ተገልጦ ይኖራል) ስለዚህ እየሱስ በመለኮቱ አብ ነው።ለዚህም እኮነው ሐዋሪያው ጢሞቲዎስ እግዚአብሄርን የማወቅ ሚስጥር ያለ ጥርጥር ታላቅ ነው ያለው።እኔ በቤተክርስቲያን የተማርኩት እውነት ይህ ነው።እርሶም አሁን እያሉ ያሉት ይህ ነው።ምን እንደተፈጠረ ግን እንጃ።

    • @paulosbelete9076
      @paulosbelete9076 5 місяців тому +3

      በብዙ ተባረክ❤

    • @betelhemhaile7494
      @betelhemhaile7494 5 місяців тому +3

      ሌላ ምንም አልጨምርም እውነቱም ይህ ነው ❤

    • @betelhemhaile7494
      @betelhemhaile7494 5 місяців тому +2

      ፈንት ተባረክ ❤

    • @diribadegefa3224
      @diribadegefa3224 5 місяців тому +5

      ተባረክ ወንድሜ
      ሰው ተንኮል ከሌለበት ኢየሱስን የእግዚአብሔር ልጅ ብቻ ብለው አያምንም የእሥራኤል ንጉስም ይለዋል።
      “ናትናኤልም መልሶ፦ መምህር ሆይ፥ አንተ የእግዚአብሔር ልጅ ነህ፤ አንተ የእስራኤል ንጉሥ ነህ አለው።”
      - ዮሐንስ 1፥50
      ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ነው የእሥራኤል ንጉስም ነው። የእሥራኤል ንጉስ ማለት ደግሞ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ነው።ስለዚህ ኢየሱስ በንጉስነቱ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ነው።
      “የእስራኤል ንጉሥ እግዚአብሔር፥ የሚቤዥም የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እኔ ፊተኛ ነኝ እኔም ኋለኛ ነኝ፥ ከእኔ ሌላም አምላክ የለም።”
      - ኢሳይያስ 44፥6

    • @MesayGadisa-nh4ms
      @MesayGadisa-nh4ms 5 місяців тому +1

      ጌታእየሱስ ይባርክዎት

  • @musesisayofficialmuskii3164
    @musesisayofficialmuskii3164 5 місяців тому +49

    ይሄን ለምታነቡ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ነው ብላ ታስተምራለች። የእግዚአብሔር ልጅ የሆነው በስጋው ነው....በመለኮት ደግሞ ኢየሱስ አብ ነው።

    • @Kukushayeee
      @Kukushayeee 5 місяців тому +2

      Esu lante new hedeh bteyk manem endeza new aylhm....... lezam new 31 amet yelefabetn yasrekebew enji zm blo chewata aydelem anbeb

    • @asnakemathewos6472
      @asnakemathewos6472 5 місяців тому

      ግራ ገባችሁ አይደል አይዛችሁ ሁላችሁም በቅርቡ እውነቱ ይገባል

    • @musesisayofficialmuskii3164
      @musesisayofficialmuskii3164 5 місяців тому +8

      @@asnakemathewos6472 እመነኝ እኛ ግራ አይገባንም! እግዚአብሔር አንድ እንደ ሆነ እንኳን አንተ አጋንንትም ያምናል። አባታችንም ቄስ አስፋው ጥያቄ ይመለስለታል።

    • @saronsaron6917
      @saronsaron6917 5 місяців тому

      በፍፁም አታምንም

    • @Godislove7769
      @Godislove7769 5 місяців тому +1

      ሁሉን ወራሽ ባደረገው ደግሞም ዓለማትን በፈጠረበት በልጁ በዚህ ዘመን መጨረሻ ለእኛ ተናገረን ሲል ዕብ 1:2 ላይ በስጋው ነው አለማትን የፈጠረው?

  • @samuelkussa0005
    @samuelkussa0005 2 місяці тому

    ወደ ብረሃን እንኳን ደህና መጡ

  • @samuelterefe
    @samuelterefe 5 місяців тому +5

    ኢየሱስ ጌታ ነዉ ፓስተር አስፍዉ እግዜር ደግ ነዉ እዉነት በርቶላችዋል እንኮን እዉነት በራለዎት❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @mariaseife
      @mariaseife 5 місяців тому +3

      የሱሰ የእግዚአብሔር ልጅብቻ አድርጎ የሚናገር ያአጋንት ትምህርት ነው

    • @Godislove7769
      @Godislove7769 5 місяців тому +2

      ⁠@@mariaseifeሲጀመር ስሙን በስትክክል ኢየሱስ ብለሽ ጥሪው ሲቀጥል የአጋንንት ትምህርት የእግዚአብሔርን ልጅ የሚያስክድ እና ስጋ ብቻ አርጎ የማመን ትምህርት ነው:: ኢየሱስ አብ አይደለም መፅሐፍ ቅዱስም በድፍረት ልጅነቱን እራሱ ኢየሱስ አባቴ እያለ ስለ አብ ይመሰክራል:: እርሱ አምላክ ነው:: ልጅ ስለተባለ አምላክነቱ አይወሰድበትም::

    • @user-wm8hk7qr2t
      @user-wm8hk7qr2t 5 місяців тому

      ቂቂቂቂ. ... ስንት እውነት አለ ?

  • @user-oi1ms8ji1m
    @user-oi1ms8ji1m 5 місяців тому

    ወደ ቀድመው ሕይወት ተመለስ።አዝናለሁ

  • @samueladal8830
    @samueladal8830 5 місяців тому

    እውነት አርነት ያወጣችኋል እንዲል ቃሉ ።ወንድም አስፋው ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከልጁም ከጌታ ኢየሱስ ዘንድ ፀጋና ሰላም ይብዛልህ !!!❤

  • @abemelekbekele6678
    @abemelekbekele6678 5 місяців тому +6

    “ናትናኤልም መልሶ፦ መምህር ሆይ፥ አንተ የእግዚአብሔር ልጅ ነህ፤ አንተ የእስራኤል ንጉሥ ነህ አለው።”
    - ዮሐንስ 1፥50

    • @diribadegefa3224
      @diribadegefa3224 5 місяців тому +1

      የእስራኤል ንጉስ ማለት የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ማለት ነው።
      “የእስራኤል ንጉሥ እግዚአብሔር፥ የሚቤዥም የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እኔ ፊተኛ ነኝ እኔም ኋለኛ ነኝ፥ ከእኔ ሌላም አምላክ የለም።”
      - ኢሳይያስ 44፥6

  • @ethtube1819
    @ethtube1819 5 місяців тому +42

    አይ ቄስ አስፋው.. እስከ ዛሬ ድረስ የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ አይደለም ብላ የምታምን ለምን እንደመሰለህ ወይም ይህቺን አባባል ለምን መጠቀም እንደፈለግህ ባይታወቅም ይህንን ነገር አጋንነኸው ከእነ እንትና ተቀባይነት ለማግኘት የጣርክበት መንገድ እጅግ በጣም አሳፋሪ ነው ደግሞም አልተሳካልህም፡፡ ቤተክርስያኒቱ እንደዚህ እያመነች አንተ ለምን ለ30 አመታት እንደቆየህ ለማወቅ አያዳግትም መልስም የለህም፡፡ ለምን በግልጽ አልወጣህም? ገና ለገና ሰሞኑን በቤተክርስቲያን ደረጃ እንደምትወገዝ ስታውቅ ልክ ታዬ ደንደዓ እና አንዳንድ ፖለቲከኞች እንደሚያደርጉት እንደዚህ ብዬ ስላልኩ ተወገዝኩ ለማለት መቅደምህ ነውን? ስለተባነነብህ እኮ ነው ስንት የለፋህበትንና የደከምክበትን የጸሎት ቤት መጋቢነትህን በአንድ ገጽ ደብዳቤ አስረክበህ.. ስንት አመት አስተምሬአቸዋለሁ ከእኔ ሃሳብ የትም አይሄዱም ብለህ የሠራህባቸው ሰዎች በአንዲት ገጽ ደብዳቤ ያስረከብከው፡፡ እነዚያ ለፋሁባቸው ያልካቸው ሰዎች በአንድ አምላክ ስብከት ተለውጠው ውይ ብለው ለአንተ መጸለይ ሲጀምሩ የከፋህ ይመስላል ፡፡ ወንድማችን ቄስ አስፋው በአንተ ብዙ ተባርከን ነበር፣ ግን አሁን የያዝከው መንገድ እጅግ ከአንተ የማይጠበቅ ነው በጣምም አሳፋሪ ነው፡፡ ዝም ብለህ እኮ ድሮ መውጣት ትችል ነበር፡፡ በዚህ ምክንያት የማህበራዊ ግንኙነትህንም አትቁረጥ.. ከሌሎች ተማር፡፡ የሐዋርያዊት ቤተክርስያን ምዕመናን በዶክትሪን አይደራደሩም፡፡ አይደለም አንተ ቢሾፕ ደጉም ከቸርች ቢቀር ሰው ለእውነት የቆመ ነው፡፡ ጌታ ኢየሱስ ይርዳህ በደሙ ይሸፍንህ ፣ እንጸልይልሃለን፡፡

    • @greace1156
      @greace1156 5 місяців тому +1

      Ayzosh Gelete Ewenet Yasamemal. Bayhon wed ewenetu zor betelu new mishalw endesachew begize

    • @user-df9zr6kw9i
      @user-df9zr6kw9i 5 місяців тому

      አንድ ቄስ ስለወጣ እውነተኛ ሰው ነው የሚያስብል ነገር አይኖረውም ምክንያቱም ኢየሱስን የካዱ ለጥቅም የሸጠው ይሁዳ ከየትም አልመጣም ከዛው ከአጠገቡ ነበር እና ምንም አይገርምም

    • @haymanotdebella6329
      @haymanotdebella6329 5 місяців тому +1

      2ኛ ጴጥሮስ 1
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹⁶ የእርሱን ግርማ አይተን እንጂ በብልሃት የተፈጠረውን ተረት ሳንከተል የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ኃይልና መምጣት አስታወቅናችሁ።
      ¹⁷ ከገናናው ክብር፦ በእርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው የሚል ያ ድምፅ በመጣለት ጊዜ ከእግዚአብሔር አብ ክብርንና ምስጋናን ተቀብሎአልና፤
      ¹⁸ እኛም በቅዱሱ ተራራ ከእርሱ ጋር ሳለን ይህን ድምፅ ከሰማይ ሲወርድ ሰማን። ውድ ወንድሜ ሀሳብህን በመጽሐፍ ቅዱሳዊ ጥቅሶችና ከክርስቶስ ኢየሱስ እንደተማረ ምእመን መንፈሳዊ ይዘት ቢትሰጠው መልካም ነው ። ልያንጽ የሚችሉ በርካታ ጥቅሶች እያሉ ዘሎ የፖለቲካ ተንታንኝ መሆን የለብህም ' ፍሬህ ያማረ ቢሆን ኖሮ ለወንድምህ " ታዬ "አጥብቀህ ትጸልያለህ። ትምህርቶችህ ከስጋ እና ደም ንክክ ነጻ ሲሆን በድፍረት እንደ ሐዋሪያ ጵጥሮስ ኢየሱስ ይህያው የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆነ በአደባባይ ታውጃለ ። እየሆነ ያለው ይሄው ነው ። ጌታ በመንግሥቱ ያስበን ።

    • @saronsaron6917
      @saronsaron6917 5 місяців тому

      ለውሽት ዶክትሬናቹ ነው ስው ማይደራደረው😅 ፍራ ፍራነህ

    • @ErmiasGeda-yk9jy
      @ErmiasGeda-yk9jy 5 місяців тому +1

      Bless you 🙏

  • @lidyamkt
    @lidyamkt 5 місяців тому +2

    Egziabher yimesgen 🙏🏽

  • @hiwotfeleke8778
    @hiwotfeleke8778 5 місяців тому +2

    ወንድም ወንድሙን ይስለዋል አይዞህ እውነትን በፍቅር ለመያዝ እየሱስ ያግዝህ የየሱስ ባርያ

  • @saronsaron6917
    @saronsaron6917 5 місяців тому +7

    ሁሌም ከጉንህ ነን we all love you!!!

  • @hiwotfeleke8778
    @hiwotfeleke8778 5 місяців тому +1

    አይዞክ

  • @eyobfantu7777
    @eyobfantu7777 5 місяців тому +2

    “ኢየሱስም፦ ገና ወደ አባቴ አላረግሁምና አትንኪኝ፤ ነገር ግን ወደ ወንድሞቼ ሄደሽ፦ እኔ ወደ አባቴና ወደ አባታችሁ ወደ አምላኬና ወደ አምላካችሁ ዓርጋለሁ ብለሽ ንገሪአቸው አላት።”
    - ዮሐንስ 20፥17

    • @YohannisMekuanint
      @YohannisMekuanint 5 місяців тому +1

      እውነት ነው ኢየሱስ አምላክ አለው

  • @greace1156
    @greace1156 5 місяців тому +2

    የዮሐንስ ወንጌል 1 : 34
    እኔም አይቻለሁ እርሱም የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ መስክሬአለሁ።

  • @abenezerbizuaihu1477
    @abenezerbizuaihu1477 5 місяців тому

    "አብንና ወልድን የሚክድ ይህ የክርስቶስ ተቃዋሚ ነው።" 1ኛ የዮሐንስ መልእክት 2:22

  • @saronsaron6917
    @saronsaron6917 5 місяців тому +3

    That is true!

  • @user-oh9vw5jj9h
    @user-oh9vw5jj9h 2 місяці тому

    Aciberbar qesi begeta beiyesus sim!

  • @yossihana8406
    @yossihana8406 5 місяців тому +3

    “ነገር ግን ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ ታምኑ ዘንድ፥ አምናችሁም በስሙ ሕይወት ይሆንላችሁ ዘንድ ይህ ተጽፎአል።”
    ዮሐንስ 20፥31

  • @MesayGadisa-nh4ms
    @MesayGadisa-nh4ms 5 місяців тому

    አይወንም ያንንየመሰለ ጸጋጌታእየሱስ ሰጥቶህ ብዙነፍሳትም በአንተድነው በቂምክንያትሳይኖርህ እንደዚህበመሆንህ በጣምአዝኛለሁ እውነቱንእያወክ ለ35 በቤተክርስቲያን ከቆየህበኋላ ከአንደበትህ ስለሰማሁት ከተጠመቅህ ሰላሳአምስት አመትእንደሞላህ አውቃለሁ ለምለዚህሁሉ አመት አልበራልህም ለማንኛውም ጌታእየሱስ በደሙይሸፍንህ እውነትንክደህ ስንትአመትልትኖርነው የፍልስፍና መንፈስ በጌታበየሱስም

  • @onlinetutorialbymr.israel6315
    @onlinetutorialbymr.israel6315 5 місяців тому

    Betam azignalew kes Asfaw😭

    • @bettimeski
      @bettimeski 22 дні тому

      ወዳጄ በአባቱ እቅፍ ውስጥ ስላለ ደስታዬ እጥፍ ነው ጌታ እውነቱን ይግለፅልክ ከምታዝን ፀልይ

  • @selamahmedahmed1896
    @selamahmedahmed1896 5 місяців тому +5

    እእእእእእልልልል ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንጂ አብ አይደለም ።

    • @sarasarichoyoutube5630
      @sarasarichoyoutube5630 5 місяців тому

      አብ አይደለም አላሉም😂😂

    • @user-fx1ul8dk1l
      @user-fx1ul8dk1l 5 місяців тому

      እና ታዲያ የዘላለም አባት የተባለው ማንነው

    • @Godislove7769
      @Godislove7769 5 місяців тому +2

      @@user-fx1ul8dk1l ስሙ የዘላለም አባት ተብሎ ይጠራል ሲል ኢየሱስ አብ ነው እያለ አደለም:: ኢየሱስ ራሱ ዘላለምን ወይም eternity ስለፈጠረ ነው የዘላለም አባት (Abi-ad በዕብራይስጥ ወይም Father of eternity/everlasting age) የተባለው:: ዘላለምን ደግሞ ስለመፍጠሩ ብዙ ጥቅሶች ይናገራሉ መፅሐፍ ቅዱስን ብታጠና::

  • @isralelmulu2680
    @isralelmulu2680 5 місяців тому +19

    ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆነ ማንም የሚያምነው እና የሚሰብከው ነገር ነው ልዩነቱ ኢየሱስ አብ ነው ብላ የምታምን የምትሰብክ ብቸኛ ቤተክርስቲያን ነች

    • @Kukushayeee
      @Kukushayeee 5 місяців тому +2

      Bechegna mehonu ko ke nefs tfat ayadnm ...ewnetegnaw wengel ena emnet enji

    • @YohannisMekuanint
      @YohannisMekuanint 5 місяців тому

      ኢየሱስ አብ ከሆነ አብ ነዉ የ አብ ልጅ ?ኢየሱስ አምላክ እና አባት እንዳለው በመጻፍ ቅዱስ ተናግሯል አብ አምላክ አለው እንዴ?

    • @TiemanManufacturingPLC-ne3hd
      @TiemanManufacturingPLC-ne3hd 5 місяців тому +3

      ​@@YohannisMekuaninteyesus amelak adelem ende amelakese amelake alew ende

    • @user-cl1rl9db8d
      @user-cl1rl9db8d 5 місяців тому

      ብቸኛ😅😅😅😅

    • @ApostolicSongs2616
      @ApostolicSongs2616 5 місяців тому +1

      ​@@YohannisMekuanint ኢየሱስ አብም ነው ፤ ወልድም ነው። በስጋ ማንነቱ ነው ወልድ የተባለው። በሞላኮ ደግሞ አብ ነው

  • @user-iv6os4kb6e
    @user-iv6os4kb6e 5 місяців тому

    Egname btam nw ymnwedke pastor Asfawe ande kn endmtemlse enamnalen

  • @eyobfantu7777
    @eyobfantu7777 5 місяців тому

    ሮሜ 10
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁹ ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤
    ¹⁰ ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና።

  • @YohannisMekuanint
    @YohannisMekuanint 5 місяців тому +6

    የኢትዮጵያ ሐዋርያት ቤተክርስትያን ኢየሱስ ክርስቶስ እንደ ሆና እርሱ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆና አያምኑም ኢየሱስ አብ ነው ይላሉ እርሱ እግዚአብሔር ተወለደ ይለሉ የእስራኤል አምላክ አልተወለደም እግዚአብሔር አንድ ነው እርስም አብ ነው ኢየሱስን የአብ ልጅ ነው ስልጣን በሰማይ አና በምድር የተሰጠው አሁን በአባቱ ቀኝ ከፍ ብሎ እናያለን 1ጠም 2:5 በስልክ መውረት እንችላለን

    • @ethtube1819
      @ethtube1819 5 місяців тому

      wushet kalawek teyik rasachewun asfawun aydelem

  • @ElsaGetachew-ut9lo
    @ElsaGetachew-ut9lo 5 місяців тому +2

    ከሠማይ ከወረደው በቀር ወደሠማይ የወጣ ማንም የለም

  • @user-xd6vu8zd9i
    @user-xd6vu8zd9i 5 місяців тому

    Waaqayyoon Siin Yaa Gargaaruu p/ Asfaw

  • @Apost821
    @Apost821 5 місяців тому

    Yihin comment yemitanebu .Atikebelu .Issu rasu ke iyesuus wuchi Lela amilak yelem bilo sint gize sebko Ahun Le tikmatkim indezi yilal .Atikebelu .Yihin video Lelochim Indaykebelu Iyesebeke Yalebetin share Aregalew wushetam new yesiga filagotun yiketelal.

  • @samueladal8830
    @samueladal8830 5 місяців тому

    በዚች ቤተክርስቲያን ስኖር አንድም ቀን አብን ሲያመሰግኑ ሰምቼ አላውቅም እኔም አድርጌ አላውቅም መፅሀፋ ግን(ሐዋርያቶች )ሁሌም በፆፉልን መልዕከቶቻቸው አብን በኢየሱስ ክርስቶስ እያመሰገኑ ይከፍታሉ እያመሰገኑ ይዘጋሉ ለምን ቃሉ የሚለውን አትልም ።

  • @saronsaron6917
    @saronsaron6917 5 місяців тому +7

    ለእውነት ስለቆምክ እ/ር ብድራቱን ይከፍልሀል!!!!!!!!

  • @EthioLaugh-rm8yp
    @EthioLaugh-rm8yp 5 місяців тому +8

    የሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ብላ 100% ታምናለች

  • @Kasahunkebede-fj5cr
    @Kasahunkebede-fj5cr Місяць тому +1

    Asfisha alafinetwan peliga alfinet silekelelu yerasen betekiristan kefiche alafih lihun bilonaw asakiletim beyesusim

  • @DeneBLT
    @DeneBLT 5 місяців тому +1

    ኢየሱስ ይርዳህ! ስለኢየሱስ ትክክለኛ ማንነት እየሰበከ የኖረ ሰው ብዙዎች የኢየሱስ ጠላቶች እንደሚያደርጉት ሸቃቅጦ መስበክ የሚችል አይመስለኝም። እንዲያው አስተዳደሩ አልመች አለኝ ብትል ትንሽም ቢሆን ላምን እችል ነበር ምክንያቱም ስጋ ለባሽ ዘንድ ለስጋ ማድላት ሊኖር ይችላልና። እኔ ይሄን አስተያየት የምጽፍልህ ከ35 ዓመት በላይ በቸርች የኖርኩ ተራ ምዕመን ግን ስለኢየሱስ አባትነትና ልጅነት ጠንቅቄ የማውቅ ነኝ። ይህን እንድጽፍ ያስገደዱኝ ምክንያቶች ሁለት ናቸው:- 1ኛ ነፍስህን ኢየሱስ ይፈልጋልና እባክህን በምንም፣ በማንምም ምክንያት አምላክህን አታስቀይመው፤ አምላክህ ኢየሱስ ከልብህ እንዳይጠፋ እባክህን አደራ ለማለት ነው። የወንድም እህቶችን ከኢየሱስ መለየት የሚፈልግ የሚወድም ሰይጣንና አገልጋዮቹ ብቻ ናቸው። እውነት ለመናገር አንተ ስትሰብክ፣ አይቼህ ሰምቼህም አላውቅም። 31 ዓመት ሙሉ በወንጌል ስራ ያውም በሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን የቆየህ ሰው የኢየሱስ ሐዋርያት ወንጌልን ስለኢየሱስ እንደሰበኩ ስትሰብክ እስከኖርክ ድረስ በተለይም የወንጌል ምስጢር በገባቸው የቤተክርስቲያናችን መሪዎች ዘንድ ብቻ ሳይሆን በተራ ምዕመናን ዘንድም ተወዳጅ እንደምትሆን ጥርጥር የለኝም። ለዚህ ነው ምናልባት ከኢየሱስ ጋር የምትጣላበት የኢየሱስ ማንነት እውቀት በልብ እንዳኖር ማለት የፈለኩት። 2ኛው ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ እግዚአብሔር አብም መሆኑን ነው የእግዚአብሔር ቃል የሚያስተምረን፣ እስከዛሬ በቤተክርስቲያናችንም ሲሰበክ የሰማሁት ይሄ ነው፤ ከዚህ ውጪ ሰምቼ አላውቅም፤ ኢየሱስ ልጅ ተብሎ .... ለመጀመሪያ ጊዜ ከአንተ ሰማሁ፤ እንዳውም አብ መሆኑን መስበክ ላይ ብዙ ይቀራል ብትል አጨበጭብ ነበር፤ የወንጌል ምስጢር በደንብ ያልገባቸው ሁሉ የሚሰብኩት ኢየሱስ ልጅ መሆኑን አይደለም እንዴ? መጠንቅ ያለብን ምናልባት የኢየሱስ ስጋ ምድራዊ ነው የሚል ትምህርት እንዳሰበክ ነው። እንዴ? አንተ ዝም ብለህ ኢየሱስ ጌታ (አብ) ክርስቶስም (ወልድም) ነው ብለህ አትሰብክም ነበር? እንዲህ ብትሰብክ ደስተኛ የማይሆን ሰይጣንና አገልጋዮቹ ናቸው። እንደው አትታዘበኝና የኢየሱስን ማንነት ከምድራዊ ስጋ ጋር ካላመሳሰልከው ልትወገዝ አትችልም። በእኔ እይታ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ መሆኑን አጥብቃ የምታምን ቤተክርስቲያን ይህንኑ በማመንህና በመስበክህ ልታወግዝህ አትችልም፤ ስለሆነም መግለጫህ የማሳመን ብቃት የለውም። ነፍስህን ግን አደራ፣ ለኢየሱስ አደራ ስጥ። አንተ እያልኩ ስለቀረብኩ ይቅርታ!

    • @user-qy9ov2fo2j
      @user-qy9ov2fo2j 5 місяців тому

      የሁላችንም ጥያቄ ይሄ ነው፡ ግራ የሚያጋባና ለማመን የሚያቅት ነው መግለጫው

  • @genetsiyum578
    @genetsiyum578 5 місяців тому +1

  • @desalegnbelete1050
    @desalegnbelete1050 5 місяців тому +6

    የእውነት ሁሉ ባለቤት እግዚአብሔር ቤቱን ይጠብቅ። የሐዋርያት አማኞት የክርስቶስ ተቃዋሚዮች ናቸው።

    • @user-df9zr6kw9i
      @user-df9zr6kw9i 5 місяців тому +1

      ማስረጃ አለክ እደውም እደኛ ክርስቶስን የሚቀበል የለም

    • @Godislove7769
      @Godislove7769 5 місяців тому +1

      @@user-df9zr6kw9iየእግዚአብሔርን ልጅ ስጋ ብቻ አርጋቹ የምታምኑ ናችሁ:: ከዚህ በላይ ክርስቶስን መቃወም አለ እንዴ?

    • @saronsaron6917
      @saronsaron6917 5 місяців тому

      ልክ ነህ

    • @user-df9zr6kw9i
      @user-df9zr6kw9i 5 місяців тому

      እሱ ልጅ ብቻ አደለም አምላክ የዘላለም አባት

    • @Godislove7769
      @Godislove7769 5 місяців тому

      @@user-df9zr6kw9i ስሙ የዘላለም አባት ተብሎ ይጠራል ሲል ኢየሱስ አብ ነው እያለ አደለም:: ኢየሱስ ራሱ ዘላለምን ወይም eternity ስለፈጠረ ነው የዘላለም አባት (Abi-ad በዕብራይስጥ ወይም Father of eternity/everlasting age) የተባለው:: ዘላለምን ደግሞ ስለመፍጠሩ ብዙ ጥቅሶች ይናገራሉ መፅሐፍ ቅዱስን ብታጠና::

  • @user-dn8it7uy7x
    @user-dn8it7uy7x 5 місяців тому

    dikamihin lela indayibelawu wode iyesus temeles yesusina ab 1 nachewu

  • @paulosbelete9076
    @paulosbelete9076 5 місяців тому +3

    ናትናኤልም መልሶ፦ አንተ የእግዚአብሔር ልጅ ነህ፤ አንተ የእስራኤል ንጉሥ ነህ አለው።(የዮሐንስ 1:50)
    ተንኮል የሌለበት ሰው ኢየሱስን፦ የእግዚአብሔር ልጅ ነህ ደግሞም የእስራኤል ንጉስ ነህ ብሎ ይጠራዋል!!
    ኢየሱስ የእስራኤል ንጉስ ነህ ስትል እነዚህ እውነታዎች ይከተሉሃል፦
    (ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕ. 44፥6)
    የእስራኤል ንጉሥ ማለት
    👉እግዚአብሔር ነው
    👉የሚቤዥ ነው
    👉የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ነው
    👉ፊተኛ ነው
    👉ኋለኛ ነው
    👉ከእርሱ ሌላም አምላክ የለም ማለት ነው።
    ❤ ቄስ አስፋው ለውሳኔ መቸኮሎ ያሳዝናል በነገሩ ላይ ቆም ብሎ ማሰብና መጸለይ ከቃሉም ጋር መግባባት ሲገባዎ ከእውነት በመሸሽ ምነው በነፍስ ላይ እንዲ መቸኮል! ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ነው ደግሞም እግዚአብሔር ነው። ኢየሱስ ሁሉ ነው።

  • @user-dy2zi7zf1s
    @user-dy2zi7zf1s 5 місяців тому +2

    እውነት አይለወጥም በምንም !!!

  • @abela-tv
    @abela-tv 5 місяців тому +2

    ተባረኩ pastor እውነት አርነት ያወጣል፤ እንዲሁም በርቱ

    • @user-fx1ul8dk1l
      @user-fx1ul8dk1l 5 місяців тому +1

      የቱ እውነት እየሱስ ፍፁም ሰው እንጂ ፍፁም አምላክ አይደለም የሚለው ነው አርሱን ከሆነ አትሳሳት እየሱስ አብ ነው ፍፁምም አምላክ ነው

  • @semharyitbarek85
    @semharyitbarek85 5 місяців тому +1

    Esachew lemalet yefelegut mnalbat eyesus yegzaber lij milew bedenb tmrit yiset lemalet feligew yimesilegnal ene batbitaye endihum gofa bzu gize eyesus yegzaber lij teblo temriyalew gin demo ahunm bedenb meserat alebet new yalut lik nachew

    • @user-lk1nf3yj9d
      @user-lk1nf3yj9d 5 місяців тому

      Eyesus ye Egziabiher lij new yemil metsaf qudus lay ale wendime? ..ebakinhn yemitnagerewun betinikake...yihe madebalek ye dirigitoch nw eshi ...Eyesus malet mulatu yemiterabet ye Egziabher sm nw... ye Egziabher lj yetebalew demo Egziabher yetegeletebet sgawu nw... Eyesus yemil kal sintera ab, weld, menfes kidusn yakatital,..yemelokot mulat hulu besowunetu tegelto yinoral...Eyesus malet yemelekotu mulat yalebet sga nw enji, sga bicha aydelem...ye egziabiher lj yemilewu sigawun bicha nw yemiamelektew..Eyesus demo sga bcha aydelem... beatekalay Eyesus ye Egziabher lj yemibalew besigawu nw enji bemulatu aydelem ..wy demo belela mabrara Eyesus yetegeletbet sga nw ye Egziabher lj yetebalew... astewil "ye Egziabher lj" yemil na "lj" yemilewun rasu bemastewal eyewu leye bicha simetu yeteleyaye ataragagom linorew yichilal...le belete mabrara....www.youtube.com/@letthewordspeakout yhenin meketatel tichilale....kelay yalkewun demo be goofa aydelem yetim atiba litimar atchilm

  • @user-cw5ww7pq7b
    @user-cw5ww7pq7b 5 місяців тому +1

    ዮሐንስ 3
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁷ ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
    ¹⁸ በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።

  • @merkato_gebya
    @merkato_gebya 5 місяців тому +6

    ትልቁ የሐዋርያዊት ቤተ እምነት ምእመናን ችግር መፅሀፍቅዱስን አንብቦ በእግዚአብሔር ቃል ላይ እንደተፃፈው ከማመን እና ለቃሉ ስልጣን ከመስጠት ይልቅ የቤተእምነቱ አባቶች ያለ እግባብ የተረጎሙትን እና ያጣመሙትን በቃሉ ሳይፈትሹ ማመናቸው ነው:: እውነታው ያለው ቃሉ ላይ ነው የቤተእምነቱ ተቋም ላይ ሳይሆን:: እባካችሁ በግላችሁ እያንዳንዳችሁ ቃሉን ለማንበብ እና ለመረዳት እቅም አግኙ በእግዚአብሔር ልጅ በኢየሱስ ስም::

  • @Kk-qy1ey
    @Kk-qy1ey 5 місяців тому +3

    ዉይ አቶ አስፋው ምን ነካህ በ1ኛ ዩሐንስ 5:12 ለይ ልጁ ያለው ሕይወት አለው የእግዚአብሔር ልጅ የሌለውሕይወት የለውም ።
    ይህን ቃል ዶክትሪን ስትማር ትዝ አይልህም ትረሳለህ መሰለኝ ልጨምርልህ 1ኛ ዩሐንስ 5:20 የእግዚአብሔር ልጅ እንደ መጣ እውነተኛም የሆነውን እናውቅ ዘንድ ልቡናን እንደ ሰጠን እናውቃለን እውነተኛም በሆነው በእርሱ አለን እርሱም ልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ።እርሱ እውነተኛ አምላክና የዘላለም ሕይወት ነው ።ይህን ቃል የሐዋርያት ቤተ ክርስቲያን ሳትታክት የምታስተምረው እንደሆነ አንተም ታውቃለህ ኢየሱስ ይርዳህ አንተ የሰው ስም ለማጥፋት ስትሯሯጥ ነፍስህን እዳታጠፋ እፈራለሁ

    • @Kukushayeee
      @Kukushayeee 5 місяців тому

      Hahaha esus mn ale eyesus ye egziabher lij new ko new yalew ......mn bektuachuhal eyeseman enji wegen

    • @haymanotdebella6329
      @haymanotdebella6329 5 місяців тому +1

      2ኛ ጴጥሮስ 1
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹⁶ የእርሱን ግርማ አይተን እንጂ በብልሃት የተፈጠረውን ተረት ሳንከተል የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ኃይልና መምጣት አስታወቅናችሁ።
      ¹⁷ ከገናናው ክብር፦ በእርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው የሚል ያ ድምፅ በመጣለት ጊዜ ከእግዚአብሔር አብ ክብርንና ምስጋናን ተቀብሎአልና፤
      ¹⁸ እኛም በቅዱሱ ተራራ ከእርሱ ጋር ሳለን ይህን ድምፅ ከሰማይ ሲወርድ ሰማን።.......በክርስቶስ ፍቅር የሚወዱህ ወንድሜ በተለቀቀው ቪድዮ ላይ መሠረታዊ ሀሳብና መልክት ስለ እየሱስ ልጅነት ላይ የተፈጠረ ብዥታ እንዳለ እና በዚህ ረገድ ረጅም ርቀት የተከድበትን ሂደት የሚያመላክት ነው እንጅ የማንንም ሰው ወይም ድርጅት ስም የሚያጠፍ አይደለም እንደዚህ ደግሞ ለማድረግ ከልጁ ከኢየሱስ ክርስቶስ አልተማረም አልተማርንም። ባይሆን አንድ አስረግጬ የሚነግርህ እውነት ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆነ አጥብቀህ ስታምን እና ከገናናው ክብር ስትሰማ የሚታይህ በዙሪያህ ያሉ የእውሽት ጋሻ ጀግሬዋች ሳይሆኑ ከእግዚአብሔር አብ የተቀበልነው ክብር እና ምስጋና ነው ። ወንዱሜ አይንህን ከሰው መጥፋት አንስተህ ጸሎት ላይ አድርግ ።

    • @Kk-qy1ey
      @Kk-qy1ey 5 місяців тому

      @@Kukushayeee yehenen astemrot altekebelugnem selale nw mels yesetehut

    • @user-lk1nf3yj9d
      @user-lk1nf3yj9d 5 місяців тому

      @@Kukushayeee ebakishin yhenin lnk techagni yitekmichal...www.youtube.com/@letthewordspeakout
      yeabatichin ye kes Asfaw dimtsim semtesh yele yehenin ye Egziabher kalnim simi ... ene kesi bzu temiralew ... anchim temarina kerasish alfesh leabatachin lekes Asfawu titerfiyalesh

    • @Kukushayeee
      @Kukushayeee 5 місяців тому

      @@user-lk1nf3yj9d egziabher be kirstos hono bekirstos hono new milew enji egziabher moto aylm egziabher bekrstos hono alemn kerasu gar yastark nbr manew yemoteln kirstos eyesus yhenew Eko ene yalegn meredat brother mechem gelts new

  • @user-or9sn6fp5j
    @user-or9sn6fp5j 5 місяців тому

    Ye temehere lewete endadereke kedemene yegebane memene nebere atebeyahene lemekeyer tegedenale ye asetedadere cegere newe yemete ega yeneberene memene mesekere nene

  • @user-fc6mc8pi2b
    @user-fc6mc8pi2b 5 місяців тому

    የስልጣን ጥማትና እልህ ይዞ አንጂ ቤተክርስቲያና እየሱስ የእግዝሃብሔር ልጅ ነዉ ብላ ታምናላለች አንዲሁም አማኑኤል መሆኑንም ታምናለች ::

  • @user-jh1yt8nq5l
    @user-jh1yt8nq5l 5 місяців тому +2

    I appreciate any body who stand boldly for what he believes.

  • @user-ml1bm5cl5z
    @user-ml1bm5cl5z 5 місяців тому

    ቅሬታህ በቢሾፕ ተረፈ ላይ ነው ወይስ በቤተክርስቲያኒቱ አስተምሮ ላይ ነው ??

  • @rediettakele5421
    @rediettakele5421 5 місяців тому +2

    31 አመት ሙሉ የት ነበሩ ? መገፋት እንጂ አስተምሮት አይመስልም ንግግሮት ሌላዉ እግዚአብሔርን መጠየቅ እንጂ የ UA-cam ጋጋታ ለምን ፈለጉ?

    • @saronsaron6917
      @saronsaron6917 5 місяців тому

      ምን አባሽ አገባሽ ቱሉቱላ

  • @DeribeBorana-pj3gp
    @DeribeBorana-pj3gp 5 місяців тому

    Businesss meserat felege endehone yastewukal enam merjahi ewunet behon nore hulum sew teteyek nebere gn adelem
    Ante tesewurobahal ende yuda kadi neki be setiyan fetana wodikahal tetalilahal enam yasazinal kentu lifatk

    • @saronsaron6917
      @saronsaron6917 5 місяців тому

      ቢዝነስ ነው ያልከው 😂እሱ ለዚ ወንጌል ምንያህል ዋጋ እድ ከፈለ እናንተና መስሎቻቹ ጠንቅቃቹ ታውቁታላቹ ዝምብለህ አታነፍንፍ

  • @user-cw4lq3ii7j
    @user-cw4lq3ii7j 5 місяців тому +2

    ቄስ አስፋው የእ/ር ልጅ የተባለው በስጋው ወይም በውልደቱ መሆኑ አብ የሆነው በመለኮቱ በአምላክነቱ መሆኑን 30 አመት በቤተክርስትያን ስታስተምር እንዴት አታቅም? ይሄ እውቀት እኮ የሰንበት ተማሪዎች የሚማሩትና የሚያቁት እውቀት ነው

    • @user-cl1rl9db8d
      @user-cl1rl9db8d 5 місяців тому

      ይህ እውቀት ስጋ ና ደም የሚገልጠው አይደለም

  • @diribadegefa3224
    @diribadegefa3224 5 місяців тому

    ሁለት ራስ ያለው አምላክ የለንም።
    “ግንበኞች የናቁት ድንጋይ፥ እርሱ የማዕዘን ራስ ሆነ፤”
    መዝሙር 118፥22
    ሉቃስ 20
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁷ እርሱ ግን ወደ እነርሱ ተመልክቶ፦ እንግዲህ፦ ግንበኞች የናቁት ድንጋይ እርሱ የማዕዘን ራስ ሆነ ተብሎ የተጻፈው ይህ ምንድር ነው?
    ¹⁸ በዚያም ድንጋይ ላይ የሚወድቅ ሁሉ ይቀጠቀጣል፤ የሚወድቅበትን ሁሉ ግን ይፈጨዋል አለ።
    ኤፌሶን 2
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ²⁰ በሐዋርያትና በነቢያት መሠረት ላይ ታንጻችኋል፥ የማዕዘኑም ራስ ድንጋይ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤
    ²¹ በእርሱም ሕንጻ ሁሉ እየተጋጠመ በጌታ ቅዱስ ቤተ መቅደስ እንዲሆን ያድጋል፤

  • @hiwotfeleke8778
    @hiwotfeleke8778 5 місяців тому +1

    ኢየሱስ አምላክ ነህ

  • @user-fx1ul8dk1l
    @user-fx1ul8dk1l 5 місяців тому +3

    ሲጀመር ስለ ሀዋሪያዊት ቤተክርስቲያን አስተምእሮት ሳታውቅ ነው ይህን ሁሉ ጊዜ ስታገለግል የነበረው? ሲቀጥል ደሞ ከቤተክርስቲያኗ እና ከምእመኑ እንድትገለል የተደረገው በርቶልኛል በምትለው የእየሱስ ክህደት ትምህርት የተነሳ ነው ደግሞ ትናንትም ዛሬም ነገም ኢየሱስ አብ የዘላለም አባት ነው

  • @Smarttechnology124
    @Smarttechnology124 5 місяців тому +9

    May God speed up your truth😢

  • @mariaseife
    @mariaseife 5 місяців тому +2

    W/asfaw ይህንያህል ዓመት ስትኖር እግዚአብሔር በሥጋ መገለጡን አታምንምነበር ይህንጥያቄ መልስልኝ?

    • @desalegnbelete1050
      @desalegnbelete1050 5 місяців тому +1

      በስጋ የተገለጠው አብ ነው ወይስ ወልድ ነው??

    • @user-cl1rl9db8d
      @user-cl1rl9db8d 5 місяців тому +2

      እ/ር በልጁ ተገለጠ

    • @trutheth
      @trutheth 5 місяців тому

      ​@@user-cl1rl9db8dlezih ke maryam yetwldew egziabher new malet new ??????

    • @Kukushayeee
      @Kukushayeee 5 місяців тому

      Yea egziabher be liju enji egziabher Sega atent yelewm ....menfes new esu becha yemaymot new

  • @Apost821
    @Apost821 5 місяців тому

    Koy ante mogn neh inde . 31 Mulu hitsan neberk malet nwaydel

  • @girumdegife7487
    @girumdegife7487 5 місяців тому +18

    በመጀመሪያ ማስረጃ የለለውና የሰፈር ወረ ውንጀላ ነው ይህ የግላችሁ አመለካከት ነው
    ስለ እግዚአብሔር ልጅነት ከማንም በላይ ነው ሐዋሪያዊት ቤተክርስቲያን የምታምነው ።
    ስቀጥል ይሄን ያህል ዘመን ኖረህ ቄስ ሆነህ የቤተክርስቲያን እምነት አታውቅም ነበር ወይ?
    በቤተክርስቲያን ደግሞ እንደየትኛውም እምነት እየተነሱ የራስን ፍልስፍና ማውራት አይቻልም የአንተ ንግግር ግን ምድያ ይዘህ መውጣትህ የአንተን አላማ ያሳያል ጌታ ኢየሱስ አሁንም ኢየሱስስን በደንብ ፈልግ ለእውነት ላይ ቁም
    በእግዚአብሔር ልጅ ዙሪያ ምን ያህል እንደምያምኑ ካላወክ መጀመሪያም አንተ እምነቱን አታቅም መፅሃፎቿን አላነበብክም የእምነት አንቀፆችን አታቅም ነበር ማለት ነው እሱን ብታውቅ የግል ውይይት ባልሰማህ ነበር ስለተፈጠረው ነገር በጣም አዝናለው የሰማሁት ሌላ ነገርም ብኖር
    ከመፍረድህ በፍት እራስህን ፈትሽ🙏🙏🙏

    • @saronsaron6917
      @saronsaron6917 5 місяців тому

      የሆንክ ገገማ ነገር ነህ😂

    • @Kukushayeee
      @Kukushayeee 5 місяців тому

      Ante rash dfreth mndnew endezi aynet anegager disciplined hun eshi demo Gena hetsan neh ..... na ena be tks enawra btbal 1 tks metekes matchel..... zm bleh sma tayake kaleh slk tekemtolhal dewl ende chewa sew

    • @saronsaron6917
      @saronsaron6917 5 місяців тому

      Yah he is very stupid guy

    • @haymanotdebella6329
      @haymanotdebella6329 5 місяців тому

      Please, Be spiritual, and support your ideas with tangible evidence...!

    • @YohannisMekuanint
      @YohannisMekuanint 5 місяців тому

      አብ ነው የ አብ ልጅ ኢየሱስ አብ ከሆነ ?

  • @demesiedinberu3330
    @demesiedinberu3330 5 місяців тому +1

    Abo zinbel atwera mejmeray media lay kemwetat befit kenesu gar awera…

    • @Kukushayeee
      @Kukushayeee 5 місяців тому

      Sreat mibal ngr atawkm ende Wendm..... sayawera new ende ezi mikerbew tadiya enesu were eyaswerubet slehone ewnetun gelts lemadreg new media lay yewetaw

    • @demesiedinberu3330
      @demesiedinberu3330 5 місяців тому

      Ina media lay mebte yigegnal ende …zim aylem feraj eyesus new ….ke church mewutat kefleg yerasu mikenyat kalew zinblo mewtat….new or yerasu church international blo mekft new

    • @Kukushayeee
      @Kukushayeee 5 місяців тому

      @@demesiedinberu3330 smu aleagbab eyetefa selale ewnetun lemasawek new yewetaw enji Lela adelem

    • @saronsaron6917
      @saronsaron6917 5 місяців тому

      አንተ ምናባህ አገባህ እራስህ ዝምበል ስለተነቃባቹ ነው እንደናተ እምነት ስውን በምድር ላይ ያሳስተ አለዴ አጭበርባሪ ሁላ

    • @semharyitbarek85
      @semharyitbarek85 5 місяців тому

      Mnm bihonu yegzaber agelgay nachew kibat alebachew endeat sirat bata melku zik Argo mesadeb kand amagn ayitebekim hulunm gize mifetaw yihonal

  • @SisayTumiso-in4vg
    @SisayTumiso-in4vg 5 місяців тому +7

    ቄስ አስፋው ቤተክርስቲያን የእግዚአብሔር ልጅ ብላ አታስተምርም ብለው እየተናገሩት ያለው ንግግሮ ከእውነት የራቀ ውንጀላ ነው ።እግዚአብሔር ልጅ አትልም የእግዚአብሔር ልጅ ብላ ግን ታምናለች ታስተምራለች ከልጅነታችን ጀምሮ ምንም ሳይለወጥ ሳይቀር የምታስተምረውን ትምህርት እንዳልሰማ ሆነው በአደባባይ ወተው ሲናገሩ እኔ ለእርሶ አዘንኩሎት

  • @user-wm5pf6fk7l
    @user-wm5pf6fk7l 5 місяців тому +2

    አንተ 31አመት ሙሉ የሐዋርያት ቤተ ክርስቲያን እምነት አንቀፅ አላነበብክም እንዴ? አንቀፅ 2ትን አንብበው በደንብ አንብበው ይነበብ

  • @birhanudebisso2848
    @birhanudebisso2848 5 місяців тому +1

    የኢየሱስ ልጅነት ከሥጋው ጋር ነው የሚገናኘው ያላችሁት እውነት ሲሆን የኢየሱስ አባትነት (አብ መሆኑ) ከመለኮት ጋር ይገናኛል ያላችሁት ትክክል አይደለም። ምክንያቱም አብ (አባት) እና ልጅ (ወልድ) ይለያያሉና። እኔና አብ አንድ ነን ብሎ ኢየሱስ ሲናገር በብዙ ቁጥር ግስ "ነን" ብሎ ይናገራልና። ባይሆን ኖሮ እኔ አብ ነኝ ይል ነበረና። በተጨማሪም ዓለምን እግዚአብሔር የፈጠረው በልጁ ነው ሲል ልጁ ሥጋ ሆኖ ሳለ ነው ወይ? ወይስ ቃል ሆኖ ሳለ ነው? ይህንንስ እንዴት አድርጋችሁ ታስታርቃላችሁ?

  • @HailemariyamChurfo
    @HailemariyamChurfo 5 місяців тому +1

    ታሳዝናለህ ወንድሜ ፈጥነህ ወደ አምላክህ ተመለሰ ይቅርብህ ሌላው ሁሉ ከንቱ ነውዐ

  • @BirhanuGizachew-pf9xs
    @BirhanuGizachew-pf9xs 5 місяців тому +1

    Enkuan wode tikikilegnaw wengel temelesu ❤

  • @bereketbelete6421
    @bereketbelete6421 5 місяців тому +2

    ለቤተክርስቲያንቱ አትጨነቅ ለነፍስህ እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን ይላክልህ

    • @saronsaron6917
      @saronsaron6917 5 місяців тому

      Why are talking like this አንተ ራስ ህ ለራስ ነብስ ተጨነቅ እናንተ የስህተት ትምር አማኝ ናቹ fake 😂

    • @bereketbelete6421
      @bereketbelete6421 5 місяців тому

      ምስግን

  • @YohannisMekuanint
    @YohannisMekuanint 5 місяців тому

    መጸሐፍ ቅድስ ለይ ኢየሱስ አብ ለመሆኑ አንድ ጥቅስ የላቸውም ..አብ ወልድ መንፈስ ቅድስ አንድ አምላክ ናቸው የሚልም ዬላም መጸሐፍ ቅድስ ለይ የለውም እውነት ይህ ነው
    እግዚአብሔር አብ አንድ አምላክ
    ኢየሱስ ክርስቶስ የ አብ ልጅ
    መንፈስ ቅድስ የአብ መንፈስ ነዉ እንጂ ልላ እግዚአብሔር አድላም
    የኢትዮጵያ ሐዋርያት የሰው ትምህርት ነው ልክ አንደ ስላሴ አማኞች ሐሳታኞች ናቸው ።
    ወንድማችን አስፋው ሆይ የጌታን ቃል ስበክ እንጂ ቤትህ ክርስትይን አትበለቻው ንስሐ ግብ እውነትንም ወደ መወቅ ኑዉ በላቸው

  • @user-or9sn6fp5j
    @user-or9sn6fp5j 5 місяців тому +4

    በጣም ያሳዝናል በዛች አጥቢያ የነበረዉ የእየሱስ ክርስቶስ አምላክ አይደለም ብሎ መስበክ በምስጥር ሞክረው ስላልተሳካላቸዉ ዛሬ የቤተ ክርስትያንን ስም ለማትፋት የሔድክበት እርቀት አይሳካም።በዛሬ ዘመን ፎቅ በሚበቅልበት ተከራያተህ ወይም ሰርተህ አስተምሮኸን ማስቀጠል ትችል ነበር ።አዛዉ ሆነክ ብዝታ መፍጠር አይጠበቅህም።እኛ እኮ ታገስንህ መንገድህ ሀሳብህ ገብቶን አጥቢያ ለመቀየር እንደተገደድን አንተም ምእመኑቹም ታዉቃለህ።

  • @EthioLaugh-rm8yp
    @EthioLaugh-rm8yp 5 місяців тому

    የእግዚአብሔር ልጅነቱንማ ሁሉም ያምናል, አብነቱን ግን ሁሉ ስለማያምን ነው 🙏🥰🥰

  • @user-tl4wm6gk3n
    @user-tl4wm6gk3n 5 місяців тому

    እረ ወዲያ ስታሳዝን 😢

    • @saronsaron6917
      @saronsaron6917 5 місяців тому

      አንተ ንህ ምታሳዝ ነው

  • @chaltubalcha-ch6wq
    @chaltubalcha-ch6wq 4 місяці тому

    በተፈጠረ አስተዳደራዊ አለመግባባት ምክንያት 31 አመታት ሲሰብኩት የኖሩትን እውነት መካድ ጥሩ አይደለምና ተዉ በንስሃ ይመለሱ

  • @Apost821
    @Apost821 5 місяців тому

    Bakki Ante Dedeb neh .Igziyabeher and bile abina iyesus and nachew bile sitsebk Alsemahum .Ke afih lemin tiwashale .Jil Anten yetim bithed manim aykebelim .

  • @DeribeBorana-pj3gp
    @DeribeBorana-pj3gp 5 місяців тому

    31 amet yet neberek eyesus ye zelalem abate ebde ye melkote mister endehone atawukem nebere

    • @saronsaron6917
      @saronsaron6917 5 місяців тому

      ፋራ ሁሉ ተስብስቦ ይጫጫል

  • @derarachaka1004
    @derarachaka1004 5 місяців тому

    ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ መሆኑን የማያምን ሁሉ የስህተት ትምህርት ነው። የማን ልጅ ነው የሚሉት? ወይስ አባት የለውም እያሉ ይሆን?

    • @Godislove7769
      @Godislove7769 5 місяців тому

      ኢየሱስ አብ ነው የሚሉት

    • @derarachaka1004
      @derarachaka1004 5 місяців тому

      ኢየሱስ አብ መሆኑንም መካድ ትልቅ ስህተት ነው። አብ ካልሆነ አምላክ አይደለም እንደማለት ነው። አምላክ አብ ብቻ ነውና። ስለዚህ ኢየሱስ አብም ወልድም መንፈስ ቅዱስም ነው። እሱ ሁሉ ነው በሁሉ ነው። ቆላስ 3:11 ​@@Godislove7769

    • @Godislove7769
      @Godislove7769 5 місяців тому

      ⁠​⁠@@derarachaka1004ክርስቶስ ሁሉ ነው በሁሉም ነው ማለት ኢየሱስ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ማለት ነው? ኧረ መፅሐፉን በሙሉ ዐውድ አንብቡት:: ኢየሱስ አብ አይደለም, ሐዋርያቱም ሲፅፉ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ እና አባት ይባረክ (1ዮሐ 1:3) እያሉ ልዩነታቸውን በግልፅ ያስቀምጣሉ:: ኢየሱስ እራሱ ሲናገር “እኔ ግን እውነት እነግራችኋለሁ፤ እኔ እንድሄድ ይሻላችኋል። እኔ ባልሄድ አጽናኙ ወደ እናንተ አይመጣምና፤ እኔ ብሄድ ግን እልክላችኋለሁ።" ዮሐ 16:7 ላይ, እኔ ሄጄ እርሱን ማለትም መንፈስ ቅዱስን እልካለው ለምን ይላል መንፈስ ቅዱስ ራሱ ከሆነ? እዚህም ጋር ኢየሱስ መንፈስ ቅዱስ እንዳይደል ያሳያል:: ቃሉን አንብበን አሜን ብለን ብንቀበል መዳን ይሆልናል ወንድሜ

  • @samueladal8830
    @samueladal8830 5 місяців тому +2

    ይህንን ጥያቄ ከሀያ አመት በፊት ጠይቄ ከቤተክርስቲያኑ በውግዘት ተባረናል ።

  • @TiemanManufacturingPLC-ne3hd
    @TiemanManufacturingPLC-ne3hd 5 місяців тому +2

    Eskezare yete neberk 31amet beye mesewiyaw laye setekom mn eyalke nber metastemerew yemesekerkelachewen sewoch mn beleh neber eyalke yastemarkachew andande gize ezi ga metawerawen ewnet betadergew teru nw menfese kidus koye yemileh bemene ameneh yetkebelkew menfese kidus nw yanten amelkakete lenemare adelem mnfelegew

    • @saronsaron6917
      @saronsaron6917 5 місяців тому

      ምን አገባህ ሌባ ሁላ አጭበርባሪ😂

    • @Kukushayeee
      @Kukushayeee 5 місяців тому

      Bishop tekle endeza nbr yemiyamnut lezam nbr 31 amet yekoyew ke tkit gizeyat wedih gn betam eyesatu metu egziabher rasu mote tesekele eyaln so that time new yhe ngegr yetenesaw.....demo mnew btregagu part 2 ylekek yele

    • @jorobe2905
      @jorobe2905 5 місяців тому

      ​@@Kukushayeeeplease eshecol ይሄ የእናንተ አመለካከት ነው ።እኔ ያዘንኩት ይሄን ይህል ወቅት ኖራቹ የቤተክርስቲያኒቱን ዶክትሪን ባለማወቃችሁ ነው። እግዚአብሔር የማይሞት ስለሆነ የሚሞት ስጋን አዘጋጀ በስጋው (በልጁ) ተገለጠ። የቤተክርስቲያኒቱን ትምህርት ካላወቅን እኮ ለመረዳት መሞከር ነው የእምነት አንቀጽዋን ማንበብ እንጁ እንዲ ማይሆን ነገር ባንናገር ጥሩ ነው። መሰረታችን ክርስቶስ እና ወንጌል ላይ ብቻ ይሁን እንጂ ሰው ላይ ባይሆን ጥሩ ነው። ካልሆነ ዝም በይ። ከትህትና ጋር🙏

    • @jorobe2905
      @jorobe2905 5 місяців тому

      ​@@Kukushayeeeplease eshecol ይሄ የእናንተ አመለካከት ነው ወይም የአረዳድ ችግር ነው።እኔ የማዝነው ይሄን ያህል ቆይታችሁ የቤተክርስቲይንን ዶክትሪን ባለማወቃችሁ ነው። እግዚአብሔር የማይሞት ስለሆነ መሞት የሚሞት ስጋን አዘጋጀ ባዘጋጀው በስጋ(በልጁ) ተገለጠ። ያልተረዳነው ነገር ካለ እኮ ለመረዳት መሞከር የቤተክርስቲያኒቱን የእምነት አንቀጽ ማንበብ እንችላለን እንጂ የቤተክርስቲያንን ስም እንዲው ባናጠፋ መልካም ነው። የእምነታችን መሰረት ክርስቶስ ላይ እንጂ ሰው ላይ ባይሆን ጥሩ ነው። ካልሆነ እባክሽ ዝም በይ። ከትህትና ጋር🙏

    • @jorobe2905
      @jorobe2905 5 місяців тому

      ​@@Kukushayeeeአይ eshecol ይሄ እኮ የእናንተ አረዳድ ወይም የአመለካከት ችግር ነው። እኔ የማዝነው ይሄን ያህል ጊዜ ቆይታችሁ የቤተክርስቲያንን ዶክትሪን አለማወቃችሁ ነው። ቤተክርስቲያን የምታስተምረው እግዚአብሔር እንደማይሞት መሞት የሚችል ስጋን እንዳዘጋጀ እና በስጋው (በልጁ) እንደተገለጠ ነው። ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ መሆኑንም ታስተምራለች። ልጅ #ብቻ ሳይሆን የዘላለም አባት መሆኑንም ጭምር። ካልተረዳን እኮ ለመረዳት መሞከር እና የእምነት አንቀጽን ማንበብ እንችላለን። እንዲው የቤተክርስቲያንን ስም ባናጠፋ መልካም ነው። የእምነታችን መሰረት ክርስቶስ እንጂ ሰው ባይሆን ጥሩ ነው። ካልሆነ እባክሽ ዝም በይ። ከትህትና ጋር🙏

  • @mesiapo5967
    @mesiapo5967 5 місяців тому

    ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ብላ በዳብ ታምናለች ግን እግዚአብሔር ዎልድ ብላ አታምንም❌ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅም ነው የእስራኤልም ኑጉሥም ነው
    ለቤተ ክርስቲያን መልሲ አላት መቶ ፈርሰንት ::
    ስላሴ አማንያን ተረጋጉ እንጂ ሲጀመር ለናቴ ኢየሱስ የላቹም ለናቴ ያለዉ ኢየሱስ ፉጡር ና ኃጢያታኛ ነው
    1.ለዓለም ያልሞተ ኢየሱስ አላችሁ
    2. ጥምቀትን የምስክድ ኢየሱስ አላችሁ
    3. ምንም ከራሱ ሊሰራ ማችህል ኢየሱስ አላችሁ
    4 ጥያቄ የኢየሱስ ስጋ ፉጡር ነው ፈጣሪ ነው ስጋዉ???
    ቄስ አስፋዉ ጥያቄ መጠይቂ ጡሩ ነው ግን አሄ ሁሉ አመታት ትህምርቱ አታቃዉም ነበር? 🙏ግን ቤተክርስቲያን ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ብላ ታስታምራለች100% እግዚአብሔር ካንተ ጋራ ዩሁን🙏🥰

  • @user-qy9ov2fo2j
    @user-qy9ov2fo2j 5 місяців тому

    ሰላም ይድረስህ ወ/ አስፋው፡ አሁን እየነገርከን ያለው ሁሉ ውሀ የማያነሳ እርስ በርሱ የተቃረነ ነው፡ ከየትኛውም ወገን ሳይሆኑ የምትናገረውን አጣጥሞ ላዳመጠ
    1) 31 አመት ሙሉ የት ነበርክ? አሁን በምትለው አካሄድ
    2) እየሱስ በስጋው የእግዚአብሄር ልጅ እንደሆነ ቤተክርስቲያኒቱ በደንብ እያስተማረች እያለ ያንተ እምነት ከዚህ የወጣ ካልሆነና ሌላ ጥቅም ፍለጋ ወይም የግል ምክንያት ከሌለህ ለምን መለየት አስፈለገህ??
    3) ይሄ አሁን የምትለው እምነትህ 31 አመት ሙሉ ስታገለግል ለምን ባለፉት አመታቶች issue ሆኖ አልተነሳም?? ወይስ ከጊዜ ብሃላ የቀየርከው አመለካከትና እምነት ነው???
    ያንተን ብቻ ሰምቶ እንዲህ ነው ማለትና ማጨብጨብ ልክ አይደለም! ከነሱም ወገን ያለውንና ለምን በምን ምክንያት እንደተገለልክ መስማት እንደ ባለ እንድ አስተዋይ ሰው ተገቢ ነው!መቼስ እነሱ ያንተን case ሚዲያ ላይ ይዘው ስለማይወጡ ነው እንጂ

    • @user-fx1ul8dk1l
      @user-fx1ul8dk1l 5 місяців тому +3

      ሲጀመር የተገለለበት ምክንያት ወንጌል በማጣመሙ/ኢየሱስን በመካዱ የተነሳ እና ከሰበካው ቦርድ አባላት ጋርም የተነጋገረ ሲሆን እነርሱም ላይ ከርሱ የማይጠበቅ ነገር ለማድረግ የሞከረ በመሆኑ እንዲሆም ከሀዋሪያዊት ቤተክርስቲያን ከወጡ ሰዎች ጋርም የተለያዩ ነገሮችን ሲያደርግ ነበር

    • @saronsaron6917
      @saronsaron6917 5 місяців тому

      አንተ ባሌጌ ስድ የት አባ ታውቀዋለህና

    • @saronsaron6917
      @saronsaron6917 5 місяців тому

      Fake አማኝ ሁላ

    • @user-qy9ov2fo2j
      @user-qy9ov2fo2j 5 місяців тому

      @@saronsaron6917 እሱ ካነሳቸው አቤቱታዎች ተነስቶ ጥያቄ መጠየቅ fake አማኝ የሚያስብል ነው? ሰው እኮ ስለተናገረ ብቻ ተቀባይነትን አያገኝም፡ ወይም ዝም ስላለ ጥፋተኛ ነው ማለት አይደለም፡ ሁሉንም ሰከን ብሎ ሰፋ ባለ አይምሮ ማየት ተገቢ ነው

  • @YohannisMekuanint
    @YohannisMekuanint 5 місяців тому +2

    የሰው ትምህርት ነው( ጥምቀት በኢየሱስ ስም ) ሽፋን በመጠቀም ነብያት አና ሐዋርያት የልሰበኩትን ትምህርት እያስተማሩ ነው ።ከእነሱ ትምህርት እውነት ጥምቀት በኢየሱስ ስም ነው የሚለው ብቻ ነው ግን ኢየሱስን እግዚአብሔር ጌታ እና ክርስቶስ እንደ አደረገው ስታምን እና የእግዚአብሔር ልጅ መሆኑን ስተምን በኢየሱስ ስም ጥቃት ልክ የሚሆነው ሐዋ 2:35 _39 እንጂ አብ ነው ብለህ አድለም

  • @MeseretNegash-lh5yl
    @MeseretNegash-lh5yl 5 місяців тому +3

    Ena gen anet tekkel temeslgnialek

  • @joshuadereje8458
    @joshuadereje8458 5 місяців тому +1

    Eyesus ye egzabher lej nw bla hawariyawit betkerstian tastemralech...eyesus ye egzabher lej nw endemetele hulu ye zelalem abat endehonem tastemralech lzi emeskeralew ene

  • @user-ml1bm5cl5z
    @user-ml1bm5cl5z 5 місяців тому

    አቶ አሰፋው የሐዋርያዊት ቤተክርስቲያንን ሳትታክት የምታስተምረውን ከቤተክርስቲያኗ ውጪ ያሉ ሰዎችም በአብዛኛው የሚያውቁትን መዋሸት ለራስህ ሳትረዳ መቆየትህን ያስረዳል።

  • @user-uf6mm8fl3k
    @user-uf6mm8fl3k 5 місяців тому

    ቄስ አስፋው የራስህን ድርጅት ለመክፈት እንዲህ መሆን የለብህም ከቤተ ክርስቲያኒቱ የበለይ ሃላፍዎች ጋር ባለመስማማት ወጥቻለሁ ብለሃል መሪዎችን የማይሰመውን እግዚአብሔር አይሰማውም እግዚአ ብሔር የማይሰመውን ሰው ደግሞ አይሰማም የሀዋሪያት እውነት በእንደዚህ አይነት ወሬ ምትፈርስ አይደለችም ጌታ ኢየሱስ የንስሀ ጊዜ ይስጠህ

  • @Godislove7769
    @Godislove7769 5 місяців тому +2

    ከሰው ሰራሽ ዶክትሪን ይልቅ የእግዚአብሔር ቃል ይበልጣል!!እውነትን ማንም ሊደብቀው እና ሊሸፍነው አይችልም እግዚአብሔር ይገልጠዋል:: ምስኪኑ ምዕመናን የኢየሱስን ማንነት ከቃሉ እንዲረዱ የዘወትር ፀሎቴ ነው:: ኢየሱስ አብ አይደለም, ሐዋሪያቱም እንዲ አይነት ምንፍቅና አላስተማሩም:: እግዚአብሔርን ስለ እርሱዎ አመሰግናለሁ, ለብዙዎች መዳን እና ወደ እውነት መምጣት ምክኒያት እንደሚሆኑ ምንም ጥርጥር የለኝም! ወደፊት የሚለቀቁትንም ቪዲዮዎችን በጉጉት እጠብቃለሁ::

  • @ErmiasGeda-yk9jy
    @ErmiasGeda-yk9jy 5 місяців тому

    We know befor Jesus is the son of God ,so why you talking like miracle About these? Jesus is the son of God and everlasting father

    • @haymanotdebella6329
      @haymanotdebella6329 5 місяців тому

      ኢየሱስ የህ ያው የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ ማመን ከታምራቶች ሁሉ የላቀ ከመገለጥ ሁሉ የበለጠ መገለጥ ነው። ወንድሜ በሰጋና በደም ስትሆን እንዲሁም በብልሃት የተፈጠረን ተረት ሲትከተል የኢየሱስ ልጅነት ይቀልብሃል ። ነገር ግን ከስጋና ደም ንክክ ስትላቀቀ እንደ ሐዋርያው ጵጥሮስ ኢየሱስን በድፍረት የሕያው የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆነ ትመስክራለ ።

    • @saronsaron6917
      @saronsaron6917 5 місяців тому

      ዛሬ ነው መስለኝ English የተማርከው ወይስተበድረህ ነው ለማያውቅ አውቅሀለው አንተፍልፍሉ ነገር አርፈህ ተቀመጥ

    • @ErmiasGeda-yk9jy
      @ErmiasGeda-yk9jy 5 місяців тому

      Hhhhh lela yeleshm Ines alawukshm inde🎷🎷🎷

    • @saronsaron6917
      @saronsaron6917 5 місяців тому

      የት አባ ታውቀያለህ ?? አንተ ሙጀሌያም ሙጀሌህን ቁጭብለህ አውጣ አፍህን እከፍታለው ብትል አለቅህም

    • @ErmiasGeda-yk9jy
      @ErmiasGeda-yk9jy 5 місяців тому

      Minm bity aygermegnm personal betam yemwedew abate new gin silesdbsh ameseginalew

  • @user-kj6ck7rq8m
    @user-kj6ck7rq8m 5 місяців тому

    እና ምን ይጠበስ ምን ታለቃቅሳለህ ሰርተህ ብላ በቃ

  • @user-ml1bm5cl5z
    @user-ml1bm5cl5z 5 місяців тому

    በራስህ ፈቃድ አገልግሎትህንና ቤተክርስቲያኒቷን ለቀህ ከወጣህ ከዚህ ቦኃላ ቄስ ልትባል አይገባህም ፤ ባንተ ቤት እንዳንተ ያሉ አኩራፊዎች በርከት ብለው ቢወጡልህ መሪ ለመሆን ፈልገህ ነው ፤ መንፈስህን አስተካክለህ በትጋት ብታገለግል ጥሩ ነበር ፤ ምን ያደርጋል አሁን አንቦጫረቅከው። ብዙ ዋጋ ትከፍልበታለህ።

  • @user-df9zr6kw9i
    @user-df9zr6kw9i 5 місяців тому +7

    እንግዲ በንፋስ ትምህርት የተወሰድክ አንተን እና መሰሎችክ ያደረጋቹት የድብብቆሽ ጨዋታ በዚ መልኩ ተጠናቆል አንተ ስለ ኢየሱስ ያለክን አመለካከት የማያቁ ሰዎች ናቸው እልልል ያሉት እኛግን ሀሳብክን አውቀናል ደሞም የሀዋሪያዊት ቤተክርስትያ ዶክትሪን አይለወጥም የእውነት አምላክ የሆነው ኢየሱስ ይርዳቹ

    • @burnurfat
      @burnurfat 5 місяців тому

      ነቀፋ እዴት ነህ ?🤣

    • @saronsaron6917
      @saronsaron6917 5 місяців тому

      ልገርክ ከናተ ያስመለጠው አምላክ ይባረክ ገና እናንተ እየሱስ የእ/ር ልጅ ወደምድር ሲመጣ ለፍርድ ትጠየቃላቹ !!!

    • @user-df9zr6kw9i
      @user-df9zr6kw9i 5 місяців тому

      እውነት እንጂ ማንም ማንንም አይነቅፍም እውነትን ለማስመሰል የሄደበት መገድ ግርም ስላለኝ ብቻ ነው

    • @user-fx1ul8dk1l
      @user-fx1ul8dk1l 5 місяців тому

      አንዳንድ ጊዜ እውነት የሚመስል ግን ውስጣቸው ስርዝ ድልዝ የበዛበት መደዴ የሆነ ውሸት የሞላው የጨለማ ህይወት ነው ደግሞ እየሱስ ለፍርድ ሲመጣ ለማን እንደሚፈርድ ያኔ እናያለን ብቻ እስከዛ እግዚአብሔር ይርዳችሁ

    • @haymanotdebella6329
      @haymanotdebella6329 5 місяців тому

      2ኛ ጴጥሮስ 1
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹⁶ የእርሱን ግርማ አይተን እንጂ በብልሃት የተፈጠረውን ተረት ሳንከተል የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ኃይልና መምጣት አስታወቅናችሁ።
      ¹⁷ ከገናናው ክብር፦ በእርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው የሚል ያ ድምፅ በመጣለት ጊዜ ከእግዚአብሔር አብ ክብርንና ምስጋናን ተቀብሎአልና፤
      ¹⁸ እኛም በቅዱሱ ተራራ ከእርሱ ጋር ሳለን ይህን ድምፅ ከሰማይ ሲወርድ ሰማን።....... እየሱስ ክርስቶስን የእግዚአብሔር ልጅ እንድሆነ ማመን ከትምህርቶች ሁሉ የላቀ ትምህርት በመሆኑ በብልሐት ከተፈጠሩ መጽሃፍ ቅዱሳዊ መሰረት ከለላቸው ትምህርቶች መቆጠብ ያስፈልጋል ። ከሰጋና ደም ንክክ አስተምህሮ ነጻ ስትወጣ በድፍረት እንደ ሐዋሪያዊ ጵጥሮስ ኢየሱስን" የሕያው እግዚአብሔር ልጅ " እንደሆነ በአደባባይ ታውጃለ ። እየሆነ ያለው እርሱ ነው ።

  • @burnurfat
    @burnurfat 5 місяців тому +4

    👢👢 እኔ ምንም አልፈልግም ከ UPCI ጀምሮ አልፎ አልፎ በሞቅታ የከፈልኩትን የአስራት/በኩራት ብሬን ብቻ መልሱልኝ።
    ግልባጭ :-
    ለኢትዮጵያ ሀዋሪያዊት ቤ/ክ ጎፋ

  • @abdellatekaabdellateka6046
    @abdellatekaabdellateka6046 5 місяців тому +2

    በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ስም እንኳን ወደ እውነት መጡ እውነትን አብረን እናገለግላለን መቼም ብሆን እውነት አትወድቅም እውነት አይመሽባትም

  • @zekareyaseisayase9650
    @zekareyaseisayase9650 5 місяців тому

    berta