ፎጋሪ | ክፍል 3 | New Ethiopian Drama | Fogari Amharic movie 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 24

  • @EthioEnata
    @EthioEnata Місяць тому +4

    ምርጥ ነው
    አልፏል
    ይህን ከጀርባ ሳቅ እያደረጋችው አስጠልታችውኝ ነበረረረረረ😮😮😮❤🎉

  • @SameeraS-wu4hj
    @SameeraS-wu4hj Місяць тому +1

    Eye sheba ka wanidich guday jamiru yazinanal.allha edemun razemo abo ❤❤❤❤

  • @hilinaassefa-f5u
    @hilinaassefa-f5u Місяць тому +1

    ናፍቃችሁኝ ነበር የመንገሻ ቤተሰብ 😂😂😂😂❤❤❤❤❤ እወዳችኋለሁ ❤❤❤❤

  • @tadessezewdu5162
    @tadessezewdu5162 Місяць тому

    አገራችን ብእር ጥበብ ምናምን የምትሏት ነገር አያስፈልጋትም አስፈልጏትም አያውቅም:: ስንት አቅም ያለው ሰው ግጥም እየጻፈ ተጠልፎ አገራችንን ወደሗላ አስቀርቷል::
    ለዘመናት ሗላ ቀር የሆነውን የግብርና ስርዓት የሚቀይር ወይም አንድ ጠብ የሚል ነገር ስራ, ያኔ ጠቢብ እልሀለው::

  • @bekelegessesse2601
    @bekelegessesse2601 Місяць тому +4

    ጨዋ የህንድ ሴቶች ለመኖር ፀጉራቸውን ይሸጣሉ፣
    የኛ አለሌዎች በውድ ዋጋ ገዝተው ይሸከማሉ።
    አቤት ሲያስጠሉ፣ ሲያሳፍሩ።

  • @GetacnewMengsna
    @GetacnewMengsna Місяць тому

    😮❤❤❤❤

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 Місяць тому

    ወይ ሸዋፈራው ክክክክክክክክክ

  • @ענתטפרה-ט8כ
    @ענתטפרה-ט8כ Місяць тому

    ባሻ❤❤❤❤❤

  • @bekelegessesse2601
    @bekelegessesse2601 20 днів тому

    ስብሃት ነጋን በእድሜ ምክንያት ፈታን ያሉት ሕግ ምነው ለኣዛውንቱ አባባ ታዲዮስ የማይሠራው?

  • @hdhdbhhd-nf6he
    @hdhdbhhd-nf6he Місяць тому +1

    😅😅😅ሸዋፈራው አለህ እንዴ ጠፋህ እዴት ነህልኝ

    • @RahelRicho-x5n
      @RahelRicho-x5n Місяць тому +1

      ቸርች ከፍቶ ዘና እያለ ነወሰ

    • @Mekdes-jf4kc
      @Mekdes-jf4kc Місяць тому

      ​@@RahelRicho-x5n😂😂😂😂

  • @bekelegessesse2601
    @bekelegessesse2601 6 днів тому

    ሸዋፈራው፣ መኮንን ላዕከ፣ ጥላሁን ጉግሳ ለምንድን ነው ሁሌ ሽብር የምትነዙት?
    ምን ዓይነት ብልሹ ትምህርት ነው ለወጣቶቹ የምትረጩት?

  • @bekelegessesse2601
    @bekelegessesse2601 6 днів тому

    የአገራችን ኢኮኖሚ የወደመው በሌቦች ባለሥልጣናት፣በአልኮል. በጩስና ሃሺሽ፣ በሴቶች ላይ የሚያፈሱት ቀለማት፣ የውሸት ፀጉር ጭራዎች. ወዘተ ነው።
    እፈሩበት

  • @Aduyemaru6969
    @Aduyemaru6969 Місяць тому

    አጭሶ የማያውቅ ሰው አጫሽ ስታደርጉ የምታላግጡብን ይመስለኛል።

  • @andualemteshome6681
    @andualemteshome6681 Місяць тому

    አይ ሸዋ ስወድህ የምን ቅጠል

  • @bekelegessesse2601
    @bekelegessesse2601 Місяць тому

    አፋችሁ ከሰል እስኪመስል ድረስ ነው የምታጬሱት፣ የምትቅሙት፣ የምትጠጡት?

  • @solomon5075
    @solomon5075 Місяць тому

    all ways The same character
    Shewa

  • @alemayehuhailemariam2468
    @alemayehuhailemariam2468 Місяць тому

    ፎጋሪ ብላችሁ ትፎግራላችሁ አይ ሸዋፈራሁ

  • @rozinaenat
    @rozinaenat Місяць тому

    ሽፈራ ጥሩ ተዋናዬ ነክ ግን አይማኖትክን ቀይረካል ለምንድን ነው መዳናያለምን ብለክ የምትምለውነ።ከቻልክ በኦርትዶክስ እየማልክ ፊልም አትስራ

  • @KimberlyMyers-s3f
    @KimberlyMyers-s3f Місяць тому

    Rodriguez Nancy Thomas Ronald Thomas Mary