የጭንቀት መንስኤዎችና መፍትሄዎቹ የስነ ልቦና ባለሙያ ሰፋ ያለ ዘገባ ይሰጠናል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 51

  • @habibaahmed807
    @habibaahmed807 8 років тому +1

    Thanks very very much uffffffffffffff directly my life.!!!!!!!

  • @lulamohammed374
    @lulamohammed374 4 роки тому +1

    በጣም አሪፍ ትምህርት ነው እንይ በጭንቀት ውስጥ ነኝ ያለሁት ብዙ ታሪክ አለኝ በተለይ የሚታይበት የላችሁት ችግር በሙሉ አለብኝ ሳይካትሪስት ጋር ለመድ እንኩዋን አልችልም ካገር ውጭ ነኝ ያለሁት በሶሻል ሚዲያ ስፈልግ ደሞ ያገኘሁት በጣም ጥቂት ነው የናንተ ገን ረዘም ያለና እራስን ለመመርመር የረዳል እመባካቺሁ በመፍትህይው ላይ ብዙ ምክሮችን ልቀቁልን አመሰገናለሁ በጣም!!!

  • @seasseadfd1889
    @seasseadfd1889 4 роки тому

    በጣም እናመስግናለን

  • @khayratabdu7835
    @khayratabdu7835 8 років тому +1

    it's very nice educated for everybody specially areb country staying Ethiopian peoples

  • @fathmamohammad5116
    @fathmamohammad5116 8 років тому +1

    thank you very.............

  • @tewabechmamo6879
    @tewabechmamo6879 6 років тому +1

    አመሰግናለሁ ከልበ♥♥♥♥ በተለይ እኔን እማገልጽ ነው

    • @tewabechmamo6879
      @tewabechmamo6879 6 років тому

      እኔ እንኮን በልጅነት የስው ቤት ስደት እና ድህነት አጋልኛ እግዝአ ብሔር ያቃል በስደት ላይ ያላችሀ ወንድማቸ እህትወቸ ክርስቲያን ሙስሊም ጹሙ ጸልዩ እግዝአ ብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

    • @ፊዳከአቢወኡሚወሩሂያርሱለ
      @ፊዳከአቢወኡሚወሩሂያርሱለ 6 років тому

      enamasagnaln dase yamil takami mker nawe

  • @habibaahmed807
    @habibaahmed807 8 років тому

    Thanks very very much

  • @hanabefh496
    @hanabefh496 8 років тому

    በጣም እናመሰግናለን

  • @hanaadiss8198
    @hanaadiss8198 7 років тому

    wow betime arife meker new tnx chenketan leych endawekna wed meftyawe endegba erdetogale tnx betame

    • @meerymeery1840
      @meerymeery1840 7 років тому

      አረ፡ጭንቀት.አለብኝ.ምን፡ይሻለኛል፡ብዙንግግር.ብዙጩኸት፡አረ፡ብቻ፡ብዙ.ነው.እናም፡ሥደተኛ፡ነኝ.እድሜዬ19ነው።

  • @mshanna2078
    @mshanna2078 2 роки тому

    ላኩልን

  • @hadihayssoun8378
    @hadihayssoun8378 5 років тому

    Enamsegenalen teru temhert new

  • @እሌኒጋሻውበዛ
    @እሌኒጋሻውበዛ 8 років тому

    ዋው በጣም ደስ የሚል ምክር ነው 10Q
    እኔ እራሱ አንዳንዴ ሲጨንቀኝ እራሴን የማደርገው ነገር አላውቅም
    አሁን ግን ትንሽ ተረጋጋው ይሄን ምክር ስሰማ!!!

    • @aaas1207
      @aaas1207 8 років тому

      ውይይ ፕሮፋይሉን ሳየው እራሱ አስፈራራኝ

    • @aaas1207
      @aaas1207 8 років тому

      kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk

  • @falgofalgogetaybarkachihu519
    @falgofalgogetaybarkachihu519 8 років тому

    እናመሰግናለን

  • @cityphone2462
    @cityphone2462 6 років тому +1

    ወላሂ ትክክክል እኔ እንደዚህ ነኝ

  • @elsafkera7200
    @elsafkera7200 8 років тому

    እናመሰግናቸዋለን

  • @saramama9679
    @saramama9679 8 років тому

    thanke you

  • @hajifuro9929
    @hajifuro9929 4 роки тому

    አሪፍ ነው

  • @gihtral5676
    @gihtral5676 8 років тому +2

    እናመሠግናለን ጭቀት ወጥሮኛል

  • @meseretdebele6456
    @meseretdebele6456 8 років тому

    Betam Betam enamesgenal

  • @ritagetachew9570
    @ritagetachew9570 8 років тому

    thank s

  • @jenatdemesa6733
    @jenatdemesa6733 8 років тому

    betam Arefe new enaemesgen Aleni

  • @yinduabrhamadefrsew5373
    @yinduabrhamadefrsew5373 6 років тому +2

    ለባለሙያው ጊዜ ስጠው ሃሳቡን እንዲያብራራው አንተው ጠይቀህ አንተው አትመልስ እና ስፋ ያለ ጊዜ ስጠው ተከታታይ ፕሮግራም አዘጋጅ ብዙ በውጪ አገር በአገር ውስጥ ብዙ የዚህ ችግር አለ እባክህ በተለየ በውጪ አገር ብዙ አለ እባክህ አዘጋጅ ፕሮግራም።

  • @amenamen5819
    @amenamen5819 4 роки тому

    Thanks all You

  • @martethio149
    @martethio149 8 років тому +2

    እናመሰግናለን እኔ ከተፈጠርኩ ጀምሮ ጭንከታም ነኝ ግን ለምን እንደሁ አላውቅም

    • @aaas1207
      @aaas1207 8 років тому +1

      ውይይ ዘመዴ እኔም ያለፈው ሂወቴንም ሳስብ ይጨንቀኛል

    • @saradav2853
      @saradav2853 7 років тому

      +Aa Asአዲናቂህ ነኝ እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ እኔም ያለፈውን ሳስብ

    • @አለልኝአባቴመድኸን
      @አለልኝአባቴመድኸን 4 роки тому

      ሞክሸየ ነሽ ያሁኑ ባሰ የኔ ነፍሴ ልወጣ የምደርስ

    • @aminamohammed3808
      @aminamohammed3808 2 роки тому

      @@aaas1207 እኔም በጣም የምወደው ባሌ የልጄየ አባት ጋር ተፋትቸ ድፍን 9 አመት ሞላኝ

  • @yordisoliyordisoli602
    @yordisoliyordisoli602 3 роки тому

    ባለሞያው እንዲያወራ ፍቀድለት
    ከአፉ አትቅበል

  • @mshanna2078
    @mshanna2078 2 роки тому

    ስልካችሁን

  • @naodmekonnen4706
    @naodmekonnen4706 8 років тому

    betam arif

  • @samiraabdulrahman6580
    @samiraabdulrahman6580 8 років тому

    Betam Areef new

  • @melkamintelerasnew1755
    @melkamintelerasnew1755 6 років тому +1

    Ene sew hager new yalehut Gen 1were honen tenesh kekoyew abedalw men yeshalegnal

  • @fafishekur8641
    @fafishekur8641 8 років тому

    yecherkos lj balhon ykochegn neber 😍

  • @samiramm663
    @samiramm663 8 років тому

    wwww👍👍👍👍👍👍

  • @bilisilemmii4328
    @bilisilemmii4328 8 років тому

    tekem miker new enamesginalen

  • @mesfinzenebe705
    @mesfinzenebe705 8 років тому

    mikenatun kalawakus yala mikinat machenek ale ende gn ?????

  • @hanayane4247
    @hanayane4247 8 років тому

    uffffffffffffffffff yanene tarke new yamtawerute

  • @habibaahmed807
    @habibaahmed807 8 років тому

    hulunm yetebalewn himem tameme alehu uffffffffffffffffff

  • @bereketasfawwossen4677
    @bereketasfawwossen4677 2 роки тому

    በጣም ባለጌ ክፉ ናችሁ ሰው ሲያማክራችሁ ጆሮ ላይ መዝጋት እዚህ የምታወሩትና የምትሠሩት አይገናኝም ##ደደብነት ብልግና ነው ወሬ ብቻውን አይጠቅምም

  • @mitumehret8865
    @mitumehret8865 8 років тому

    Anmsagnln Gan eni labd lmot naw katftrku jimro machink naw sarye ahun yelchut hulu bafitelyi yelb mat ayechimr naw yihe hulu yebchinte naGr naw chiktust miktgni bantchu Ardugni lnbsa yihonchul bantchu mal setugni laldrGa

  • @starshikor131
    @starshikor131 7 років тому

    Tenagetn asebk gn endemtnagetw new lebchah btnorsna tsenketh enkan emtnegrbet yelelebt yesdet edmea and eyenor man yrdan mesrat akm eyale sra yelen slezih it not such easy😠