እኔ ምን አጠፋሁኝ ለምን የኔን ሰብስክራይብ ማስነሳት አስፈለገ ማንንስ በደልኩኝ 😒 @Endi99 telegram

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 1,3 тис.

  • @ErEe-qf5nv
    @ErEe-qf5nv 22 дні тому +409

    ይህልጅ ዝም ብየ ሳየው እራሱ ያዛዝናኛል በርታ አይዞህ

  • @FEee-mi6kb
    @FEee-mi6kb 22 дні тому +46

    ማሪያምን ሶፊን አይቸ አደረኩህ አይዞህ ወድሜ😢😢ለበጎነው

  • @amrimom11
    @amrimom11 22 дні тому +169

    ከሰው የመጣ ከሰው ይሄዳል እኛ የምንወድህ ከጎንህ ነው የኔ ሰው አክባሪ በርታ አንተ ብቻ ወደፊት ፈታ በል 🎉🎉🎉🎉😊

  • @SitiabdalahBamud
    @SitiabdalahBamud 22 дні тому +28

    ኡፍፍ አይዞህ ኢንዲ ለጠለት አንጋት አትድፈ አብሽር ጠንክር እስቲ ያሶፊ ቤታሰቦች በአላህ ሰብ እነድርገው ወንድመችንን እኔ ዘሬ እጅ ሰብስክራይብ አደረኩት መልከም ስራ ለራስ ነው አይከፈልበትም ከጎኑ እንቁም ሀቂቃ

  • @Zizu-03
    @Zizu-03 22 дні тому +83

    ምን ጊዜም ጥሩ ሰዉ ይፈተናል በርታልን

  • @sojoogoj6399
    @sojoogoj6399 22 дні тому +87

    እረ እኔ ከሶፊ ጎን ስለሆንክ ደስ ብሎኝ ነው ቤተስብ ያደረኩት አይዞህ በርታልን❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @الحمدالله-ف4ث
      @الحمدالله-ف4ث 22 дні тому

      😂😂😂😂የምነዉባሏየሞተባትአዘተኛ😂

    • @aprime9998
      @aprime9998 22 дні тому +1

      እኔም በጣም ነው የሚያሳዝነኝ አንድ ቀን ግን በጣም አናዶኝ ነበር ቢሆንም አብ አላነሣሁም 🎉

  • @sabeebamasafi6443
    @sabeebamasafi6443 22 дні тому +221

    ሠብስክራብ የሚያነሡ ድሮም አይወዱህ አብሽሪ አይዞን በርታ

    • @ሱመያቲዩብ
      @ሱመያቲዩብ 22 дні тому +3

      በትክክል ሲጀመር ከእውነተኞች ጎንደር የሚሆኑት ፈጣሪያቸውን የሚፈሩት ናቸው አስመሳዮች ደግሞ በየኸዱበት ይህ ነው ስራቸው አብሽሩ አለንላችሁ እኛ ከእውነተኞች እንጅ ከአስመሳዮች አይደለንም ወደ ፊት እንጅ ወደኋላ የለም 👍👍👍👍

    • @የእናትውለተዋቲዩብ
      @የእናትውለተዋቲዩብ 22 дні тому +1

      ​@@ሱመያቲዩብ ሐቅ ✅✅✅✅

    • @የእናትውለተዋቲዩብ
      @የእናትውለተዋቲዩብ 22 дні тому +2

      እኔ በሁለቱም ስልኬ ነው ሰብስክራይብ ያደረኩዋቸው

    • @MdKgjfjg
      @MdKgjfjg 22 дні тому

      በጣም አለንላችው እኝ

    • @Fatumamasha-js1vq
      @Fatumamasha-js1vq 22 дні тому

      ደምሩኚ ተዉ

  • @zemzem-am
    @zemzem-am 22 дні тому +35

    ማነው የሚያነሳበት😮 ያንሳችሁ ምን አጠፋ ያጥፋችሁ እሺ አብሽር ኤንዲ አላህ ከሪም በል

    • @ወሎየዋ-ቈ2ኀ
      @ወሎየዋ-ቈ2ኀ 22 дні тому +1

      በጣም

    • @mrabdula5342
      @mrabdula5342 22 дні тому

      በ ባለፈዉ ሶፊ ስታለቅ ቤዶወሰርቱ አይዞሽ ስላላት ያዚች ሸርሙጣ የፈኪ ገዳፊወች ናቸዉ እናሳያሉ

  • @Lulutube-r1i
    @Lulutube-r1i 22 дні тому +113

    አብሽር እነሱንም ይሂዱ እኛ ሸር እናግለት ቅመሞች

  • @MdEt-ns3xq
    @MdEt-ns3xq 22 дні тому +5

    ሶፌየ የኔየትንሽ ትልቅ ቅመም

  • @Rich3344-p8f
    @Rich3344-p8f 22 дні тому +124

    በአሁን ሠአት እዉነተኛ ሠዉ እየተገፋ አሥመሣይ ይደነቃል አብሽር ወንድሜ አላህ ከጎንህ ይሁን😢😢😢❤🎉ጠንክር እንቅፋት ወደፊትጂ ወደ ኃላ አይጥልም

    • @missjubaida3866
      @missjubaida3866 22 дні тому

      yesaznel😢😢😢betam

    • @የቡቴዋ
      @የቡቴዋ 22 дні тому +1

      በጣም ወላሂ ለሶፊ ከጎንሽ ነኝ ስላላት ብቻ ሰብስክራይብ አሱ አሉ😢

  • @MarshedBader
    @MarshedBader 9 годин тому +1

    ሰላሜ ወንድሜ በጣም ጠንካራ ሆኖ በርቱ የሰውን ነገር እንዳስመሌሎቹን አርአያ ምትሆኑ ናቸው እነሆላ ሁሌ ከጎነትቾ ነኝ በጣም ደስ የምትሉኝ ወንድሜ እንዳይከፋ ግን አሁን ልትከፋ አንፈልግም እና ሁሉን ከሆነ በጣም በርታ ብዬ ዱአ አድርግህ ለወንድ መጥሩ ደረጃ ጥሩ ደረጃ ደርሰ ጥሩ ደረጃ ደርስህ የምናየው ሁለታችሁም ሶስታችኋል ኢትዮቼ እወዳቻለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeramAdem-h5d
    @MeramAdem-h5d 22 дні тому +117

    አብሽር ኢንዲ ያልፋል እና የመጀመሪያ ነኚ ላይክ

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 22 дні тому +1

      እረ.ነውር.ነው..ሰብስክራይብ.ማሳት..ደምራኝ🎉🎉

    • @MeramAdem-h5d
      @MeramAdem-h5d 22 дні тому +1

      እንግዲ ሰው ከንፋሱ ጋ ነው እሚነፍሰው ለምን አገዛቸው ይሆናል

  • @ዙለይካየመስቆቅመም
    @ዙለይካየመስቆቅመም 22 дні тому +12

    ድሮም መልካም ሰው አይታየንም ሚታየን አስመሳይ ሰው ነው ሚታየን አብሽሩ በርቱ ጉዞ ወደ ፊት አገታቹ አትድፉ

  • @ሚስክያሲን
    @ሚስክያሲን 22 дні тому +48

    አብሽር ወንድሜ ኤንዲ አላህ ላተ ያለዉ ይመጣል አስር ቢያነሱ እጥፍ ይመጣል ከችግር ብኋላ ድሎት አለ ተስፋ እዳትቆርጥ ሙስሊም ተስፋ አይቆርጥም

  • @hayathmuhammad864
    @hayathmuhammad864 22 дні тому +9

    መጥፎ ሰው እንዳለ መልካም ሰው አለ እና እናንተን የመሰለ ጥሩ ጥሩ ሰዎች አላህ ይጠብቃለን ❤❤❤❤❤የሰው ልጅ ባታስደስት እንኳን አታሳዝኑ 😢😢😢አብሽሩ ወንድሜ

  • @AbduSeid-o5s
    @AbduSeid-o5s 22 дні тому +59

    ግንጥሩሰዉ ለምዲነዉ የመይወደደዉ አብሺር ለበጎነዉ ጥሩልጂነዉያስታዉቃል

  • @seadaseada8446
    @seadaseada8446 22 дні тому +7

    አብሺር ወንድማችን ኤንድየ ተስፋ እዳቆርጥ ሁሉም ያልፋል ለምቀኞች ቦታ እዳሠጥ አዳድ አስተሣሠባቸው ትንሺ የሆኑ ይኖራሉ መስሏቸውነውጅ አይሣካላቸውም አስመሣዮች ይሂዱ ተቀምጠውም አይረቡ
    ጥሩነገርና አስተማሪነገር ብቻ እየሠራችሁ በርቱ በድጋሜ አብሺር

  • @HawaEndris-o1i
    @HawaEndris-o1i 22 дні тому +73

    እንዲ ወንድማቺን 10ለማይበልጡ ጋጠወጥ መልስ መስጠት የለብህምነበር❤ እኛ እህቶችህ እያለንልህ❤

  • @hayatHiwe
    @hayatHiwe 22 дні тому +18

    አረ ኤንዲን እማ እናበረታታው በ አላህ ሁሉም ጓደኛዎቹ መልካም ጥሩ ሰዉ እንደሆን ያወራሉ እኔ ደግሞ ሳየው የሳዝገኛል ወላሂ❤❤❤💙💙💙

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 22 дні тому +1

      እኔም ሳየው ያሳዝነኛል 😥😥 ለምን እንደሁ አላቅም የኔ ውድ ወንድም አሏህ ያበርታክ አሏህ ትልቅ ደረጃ ያድርስክ

    • @ShefikaShefika-gj8mn
      @ShefikaShefika-gj8mn 22 дні тому

      ​@@mekiyatube2063እኔስ የማያሳዝነኝ ነገርስ

  • @umumiftah-x5d
    @umumiftah-x5d 22 дні тому +38

    ለምን ነው ምን አጠፋ ምን አጠፋ ለምን ኸይር አይዞህ ኤንድየ
    እዳታነሡ በናት ምን አረጋችሁ
    ምርጥ ልጂ ነው

  • @RahmaDubai-um9ed
    @RahmaDubai-um9ed 22 дні тому +11

    አይዞህ ወንድም እኛ የስደት እህቶችህ አለን ከጎንህ ነን እቅልፋት ወደፊት እንጂ ወደ ሗላ አይጥልም ምቀኛም ያሳድጋል እንጂ አያሳንስም አብሽር

  • @AnshaSeid-zi1tu
    @AnshaSeid-zi1tu 22 дні тому +93

    ወንደሜ ብረታ ወላሂ ሁሉም ለከይረነው እና እንበረታታዋለን የኔ ወደም በረታ😢😢😢😢😢😢

    • @HayathOne
      @HayathOne 22 дні тому

      ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂🎉🎉🎉

    • @AnshaSeid-zi1tu
      @AnshaSeid-zi1tu 22 дні тому +1

      @@HayathOne ምንነው ሳቅሺ

    • @RdEy-lu8vo
      @RdEy-lu8vo 22 дні тому

      እሺ ዉዶችየ እነበራተዉ ❤❤❤

    • @AnshaSeid-zi1tu
      @AnshaSeid-zi1tu 22 дні тому +3

      @@RdEy-lu8vo እንሻአላህ ጉዝ ወድ 50k እንሰገባዋለን

  • @ሀውሊ-ቀ6ኀ
    @ሀውሊ-ቀ6ኀ 22 дні тому +12

    እኔን ድብር ይበለኝ የኔ መልካም ሠው
    አይዞክ ሁሌም ከጎንህ ነን የኔ ውድ ወንድም

  • @zedtube463
    @zedtube463 22 дні тому +36

    የሜጠሉኝን ለመጥላት ግዜ የለኝም ምክኔያቱም የሜወድኝን በመዉደድ ተጠምጀ አለሁና በላቸው ከሶፈ ጉን ሰለቆምክ ብዙልጆች አለን የምንወድህ ኢድ ወድማችን ❤🙏🙏

  • @ሥዴትመምህሬ
    @ሥዴትመምህሬ 22 дні тому +11

    ወድሜ አብሽር እዳትሸነፍ እውነት ትመነምናለችእጅ አትበጠሥም ከሦፊጋር ተዴጋገፉ❤❤❤❤❤

  • @emumuazየወግድዋ
    @emumuazየወግድዋ 22 дні тому +27

    የኔአባት አይዞክክክክ አለን በሁለቱም ስልኬአረኩህህህህ ወድምዬዬዬ😢😢😢

  • @AllBaad-v3h
    @AllBaad-v3h 22 дні тому +4

    እዉነት የምናገር ሰዉ ሁሉ ነዉ የምጠላዉ😢😢😢😢

  • @DhhbGgcdjj
    @DhhbGgcdjj 22 дні тому +40

    አብሽር እንወድሀለን ጉዞ ወደፊት የማይረባሰው ሲርቅ ጥሩነው

  • @Alfiya-e3w
    @Alfiya-e3w 22 дні тому +5

    ያልፋል ወንዲሜ ኢንሻለ በርተ አብሽር❤❤❤❤

  • @AnshaSeid-zi1tu
    @AnshaSeid-zi1tu 22 дні тому +200

    የመጀመራነኝ ላይክ አረጉኝ😢😢😢😢

  • @ሱመያቲዩብ
    @ሱመያቲዩብ 22 дні тому +9

    አብሽሩ እኛ አለንልችሁ ወደፊት እንጅ ወደ ኋላ የለም ጉዞ ወደፊት ሐቅን የያዘ ሰው ድሮም እንከን አያጠውም

  • @እናትአለሜእወድሻለሁ

    በርታ ወንድማችን የሚያነሱት በፊትም አይወዱሁም ይሂዱ ርዝቅህ ከአላህ ነው አይዞክ

  • @አኢሻብንትእንድሪስ
    @አኢሻብንትእንድሪስ 22 дні тому +5

    ለምንድን ነው የሚያነሡት። አብሺር እድሪሥ ተርታ

  • @medinaa-tc7sr
    @medinaa-tc7sr 22 дні тому +24

    አብሽረ የኛ ሠዉ ሀቅ አይወዲም በረታልኝ የኔ ወንዲም❤❤❤❤

  • @Hussien-q5g
    @Hussien-q5g 22 дні тому +1

    ኤንድዬ አብሽር ለበጎ ነው እኛ እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤

  • @مكيهقدير-ر1ظ
    @مكيهقدير-ر1ظ 22 дні тому +24

    ዲኑን በቃልበችን ዱኒያውን በኪሰቺን ጉሉ አሚን

  • @የእናትውለተዋቲዩብ
    @የእናትውለተዋቲዩብ 22 дні тому +7

    አብሽሩ እናንተ ብቻ ሐቅን ይዛችሁ ተራመዱ የአለማቱ ጌታ አብሯችሁ ነው በፊትም ሰብስክራይብ ያላደረኩት ናቸው እንዲህ የሚሉት

  • @ToybaMohammed-c8t
    @ToybaMohammed-c8t 22 дні тому +33

    አብሽር ወንድም ተስፋ አትቁረጥ እናበረታታሀለን

  • @Eman-xn9is
    @Eman-xn9is 22 дні тому +1

    አይዞህ ወዲማችን ለበጎነው🎉🎉🎉🎉

  • @SaraSara-gq3kd
    @SaraSara-gq3kd 22 дні тому +23

    ኢንሻ አላህ በርቱ ሶፊ &ናዱ እና ኤንዲ አስቼ እሄዳለው ላለ አትጨነቁ እናንተን የሚወድ ይከታተላቹአል

  • @Alhamedulilah651
    @Alhamedulilah651 22 дні тому +6

    የኔ እህቶች እናበረታታው አይከፈልበ ቅመሞችዬ❤❤❤

  • @ShefikaShefika-gj8mn
    @ShefikaShefika-gj8mn 22 дні тому +22

    ወንድሜ በርታ ተስፋ እንዳቁርጥ የኔ ጀግና ኢንሻ አሏህ ሁሉም ነገር ይስተካከላል❤❤❤❤❤❤ ሶፊ&ኢንዲ

  • @حوهالاثيوبيه
    @حوهالاثيوبيه 22 дні тому +2

    ኤድየ አተ ደብሮህ ማየት አፈልግም 😢😢 እናበረታታዉ አይከፈልበት ቅመሞችየ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Hayat-b6g
    @Hayat-b6g 22 дні тому +18

    ወንድሜ ለምን ተስፋ ትቆርጣለህ እዳውም ጠክረህ መታየት ነው ያለብህ የሚጠላህም እየተቃጠለ ይከተልሀል አብሺር ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤

  • @فاطمهعمار-ع1ع
    @فاطمهعمار-ع1ع 22 дні тому +5

    ሶፍዬ በርቺ ጀግና ሴት ነሽ 🥰 አይዞህ ወንድማችን ከጎንነ ሰው ውሸት እንጂ እውነትን አይወድም

  • @aberashetube6139
    @aberashetube6139 22 дні тому +11

    አይዞህ ወድም እኛ በሰደት ያለን እህቶችህ እናበርታታሀለን

  • @نعيمهامام-غ9ذ
    @نعيمهامام-غ9ذ 22 дні тому +9

    10 ለማባይበልጡ ደነዞች ለምን ጆሮ ትሰጣቸዋለህ ጠካራ ሁን ወድሜ 10 ቢጠላህ 1000 የሚወዱህ አሉ ጠካራ ሁን ደቆሮወችን ቦታ አትስጣቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @salammm4605
    @salammm4605 22 дні тому +12

    እኔ የእውነት ከዩቱበሮች ሁሉ አብልጨ የምወደው ኤንዲን ነው❤❤❤❤

  • @رحمهاباتي
    @رحمهاباتي 22 дні тому +10

    አብሽር ወድም አላህያግዝ አብሽር ከአላህ በታቺ ከጎኑእንሁን የምትለ❤❤

  • @uaeuae3009
    @uaeuae3009 22 дні тому +11

    አብሽር ወንድሜ ለሴት ልጅ የሚያዝን አላህ ያዝንለታል

  • @iloveyou-v3m
    @iloveyou-v3m 22 дні тому +6

    የኔ አባት ዝብየ ሳይህ ታሳዝነኛለህ አይዞህ በርታ ወድማችን

  • @HayatHB26
    @HayatHB26 22 дні тому +10

    አይዞህ ወንድማለም በርታ ተሰፋ መቁረጥ ደግሞ ከእኛ አይጠበቅም ወንድማለም እኔ ካደረኩት ቆየው አሁን አዬደለም እና በርታ ቪዲወ እሰሩ ሼር አድርጉ ቪዲወው እየታየ ጭምር ነው ሰቭስክራይቭ ሚሆነው ወንድማለም ❤❤❤❤❤

  • @modinaibrahim685
    @modinaibrahim685 22 дні тому +9

    ብሽር ወንድሜ በረታልን ጥንካሬን ማሳየት ነው ያለብህ ወንድማችን ሁሉም ነገር ለከይር ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @semiraseid1706
    @semiraseid1706 22 дні тому +16

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉አይዞህ. ወድሜ😢

  • @SonySony-b1w
    @SonySony-b1w 22 дні тому +2

    ወላሂ ሳይህ ታሳዝነኛለክ 🎉🎉🎉🎉አብሽር በርታ ወዲማችን ❤❤❤

  • @Fatma-q3n3
    @Fatma-q3n3 22 дні тому +16

    ሡባሃነ አላህ🎉
    አልሃምዱሊላህ🎉
    ላኢላሃ ኢለላህ🎉
    አላሁ አክበር🎉

  • @رحمهكدير
    @رحمهكدير 22 дні тому +9

    አብሺራ ዉንድማችን❤❤❤❤❤ አለነልህ የምትሉ እስክ በለይክ አሰዩ❤

  • @NobabaAhmed
    @NobabaAhmed 22 дні тому +20

    አብሺር ወንድሜችን የህዱትም በፊት እምይወዱሁም አለንልህ 🎉🎉🎉❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @FathimaFathima-bg9ts
    @FathimaFathima-bg9ts 22 дні тому +3

    አብሽር፣ውዴሜ፣እኛአለንልህ፣የመዳምቅመሞች፣

  • @LulapaNugus
    @LulapaNugus 22 дні тому +25

    የኔዉድ በርታልን አላህ ያግዝህ ወላሂ ሰዉ ሳይሆ በምነትህ ፅና ሰገድ ቅሪ ዱአርግ ዱአእናረጋለን አይዞህ❤❤🎉🎉

  • @mggjvfhk7335
    @mggjvfhk7335 22 дні тому +3

    ኤዲ እሪዝቅ በአላህ እጂ ነው። ምንም አታስብ አላህ አንዱን ሲያነሳ ሌል መልካም ይተካል እና ጉዞ ወደፊት ተራመድ ። ከሰውምንም አትጠብቅ አላህ እሪዝቃችን ሳንሞት አይቆርጣትም አይዞን

  • @ሉሉሻነኝወሎየዋ
    @ሉሉሻነኝወሎየዋ 22 дні тому +17

    ወንድማችን አብሺሩ በርታልን ሲከፋህ አንወድም ሁሌም ወደፊት❤ የምን ድብርትነው

  • @ليليالحلو-ف7ع
    @ليليالحلو-ف7ع 22 дні тому +4

    ኤድየ የኔወንድም አይዞክልኝ አብሽር ወላሂ ጠቃሚውም ጎጅውም አንድ አላህነው ለጊዜው ብትጎዳም አይዞክልኝእሺ አንተብቻ እውነትን ተከተል አላህ ይገባበታል እሚያኖርክ አላህ እሚረዝቅክ አላህ ላንተያላት እርሥቅ የትም አይሄድም የኔጨዋ አይዞችሁ ከሦፊጎን ሁንላት

  • @HawletABcd12
    @HawletABcd12 22 дні тому +11

    1:46 የሂ የሶፍን መውደቅ የሚ መኝ ነዉ ለምን የሰው ደስታ አሱዋን ለምን አገዛት ብቻዋለማስቀረት
    ለምን ታበላሻላችሁ 😭😭😭

  • @HvHh-i6i
    @HvHh-i6i 22 дні тому +2

    አብሽር የኛ ወንድም ሁሌም ከጉንህ ነን የኛ መልካም ሶፊያችን ❤❤❤❤

  • @Hayat-wz1bd
    @Hayat-wz1bd 22 дні тому +11

    አደሌላዉ አሥመሣይ ሥላልሁ ነወ እሥከዛሬም 100ያልፋነብር በርታ ሞእምን ተሥፋ አይቆርጥም❤

  • @danaaklilu-l6p
    @danaaklilu-l6p 22 дні тому +8

    ወንድም በርታ አንዳንዴ መሠናክል ያጋጥማል ግን አትድከም ወደ ፊት brother ❤❤❤

  • @zeyenabaibeyemuhey
    @zeyenabaibeyemuhey 22 дні тому +12

    ዝም ብየ ሳየዉ ያሳዝነኛል😢

  • @almanal8814
    @almanal8814 22 дні тому +2

    ኤንድየ ወድሜ አብሽር አለን ከጎንህ የኔ አባት አይ በቃ አስመሣይሰውነው እሚፈለገው ስፊየ የኔ ውድ

  • @WEt-pj4jv
    @WEt-pj4jv 22 дні тому +4

    አይ ጉድ ጊዜው የሥመሠይ ሖኖወል አይዞ ኤዲ አተ ብቸ ክፉ አትሥረ አድቀን አሏሐ የነሠሐል እሸአሏሐ

  • @zabebahmed7095
    @zabebahmed7095 22 дні тому +1

    አይዞህ ወንድሜ ለኸይር ነው ጠንክር

  • @ZinetMuhamed-o2w
    @ZinetMuhamed-o2w 22 дні тому +3

    ወንድሜ አይዞህ ብርታ ሁሉም ያልፋል ሠብ ላላቸው ብቻ አንሁን ለሁሉም መሆን እንችላለን እናበረታታው ወንድችንን እባካችሁ በጣም ምርጥ ልጅ ነው አላህ ይጠብቅህ በርትተህ አሣየን ወንሜ❤❤

  • @NebiyatBedru-db8bw
    @NebiyatBedru-db8bw 22 дні тому +1

    ወላሂ እንወድሃለን ኤንዲዬ❤❤❤

  • @NameLost-ll2ky
    @NameLost-ll2ky 22 дні тому +39

    አብሸር የኔ ውዶች♥️♥️♥️♥️🎉

  • @Zayneb-zo9mf
    @Zayneb-zo9mf 22 дні тому +2

    ኢድያ ያተን ሰብስክራይብ ያነሳ ሰው እብድ መሆን አለበት አረው ክፋቱ😢

  • @HzvzvzXhxhhx
    @HzvzvzXhxhhx 22 дні тому +3

    አብሽር ወድሜበርታ አልንህ❤❤❤❤🎉🎉

  • @RdEy-lu8vo
    @RdEy-lu8vo 22 дні тому +3

    ኣብሽር ኤንድየ የዝምተኛዋ የጨረቃዋ መከታ ወንድም ሁሉም ለባጎ ነዉ እዉነተኛ ሰዉ ኣይወደድም❤❤❤

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 22 дні тому +6

    ወላሂ ለምን ታነሱበት አላቹሁ🥺የሰዉ ክፍት😢ጊዜዉ ለአሰመሳዮች ነዉ😊 አብሸር ኤዲ

  • @kasu3477
    @kasu3477 22 дні тому +1

    እኔ አረኩህ ማርያምን በርታ ንፁ ነገር ብቻ ስራ ከብዛት ጥራት

  • @LubabaSeid-zx2ij
    @LubabaSeid-zx2ij 22 дні тому +8

    አብሺር ወዲማቺን አለንልህ አብሺር እሺ አተ ወደፊት እማዪጠቅም ነገር ሢሂድነዉ ደሥእሚለዉ እሺአተ አዪዞህ ወዲም ጉዞ ወደፊት ❤❤❤❤❤❤❤

  • @FatumaMustefa
    @FatumaMustefa 22 дні тому +1

    ወድማችን አይዞህ ያንሱ ላት ያለው አይቀርም በርታ🎉🎉🎉

  • @KljhHfhhg
    @KljhHfhhg 22 дні тому +8

    ወንድሜ ኣይዞክ ሁሉ ነገር ለብጎ ነው❤❤❤🎉🎉

  • @thayibathayiba6482
    @thayibathayiba6482 22 дні тому +1

    የኔ ውድ አይዞህ ተዎቸው

  • @AfranaEthi
    @AfranaEthi 22 дні тому +5

    ቅመሞች አበራታቱት 🥰🥰🎉🎉🎉🎉

  • @በድርያበሽር
    @በድርያበሽር 22 дні тому

    አብሽር ለኸይር ነዉ ወንድሜ በርታ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ በርታ እዉነት ሁሌም ትበልጣለች አይዞህ ለጠላት እጅ አትስጥ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HjsHd-v3o
    @HjsHd-v3o 22 дні тому +6

    አይዞህወዲሜበርታበአላህፍቃደጥሩቦታትደረሳለህ፡የህደይህዲ❤❤❤

  • @ዘሀራዩቱቢ
    @ዘሀራዩቱቢ 22 дні тому +1

    አይዞህ ወንድም በርትተህ ስራ እናበረታታሀለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SalihIbrahimali
    @SalihIbrahimali 22 дні тому +6

    God bless you الله يساعدك

  • @አማኑእኤ
    @አማኑእኤ 21 день тому

    በጣም የሚያሳዝን ልጅ ነው በእግዛብሄር ከፈ እናርገው ምን አደረገ የምታነሱበት እርዝቅ ምን አላ ይላል አረብ ልክነው ተው

  • @TUBE-fb2or
    @TUBE-fb2or 22 дні тому +4

    ቀናበል ኤዱየ ምርጥሰው ኤዱ መልካም ሰው ነውውውውው❤

  • @Ksa-o6b
    @Ksa-o6b 22 дні тому +1

    አይዞህ ያልፋል ወድምየ

  • @MedinaAhmed-q4i
    @MedinaAhmed-q4i 22 дні тому +4

    አላህ የሚወደውን ሰው ነው የሚፈተነው አይዞህ ወንድምየ ሙዚቃ አትቀላቅሉብን እድናበረታታህ በድንህም ጠንክር አላህ ሀላል የሆነውን በረካ ያድርግልህ አይዞህ

  • @abdullaw6274
    @abdullaw6274 22 дні тому +1

    አይዞክወንድሜአለን❤❤❤❤❤❤

  • @ያኢላሂ
    @ያኢላሂ 22 дні тому +4

    ኤድየ የኔ ወድም አብሽር ወላሂ እኛ አለንህ ለጥላት እጅ እዳሰጥ በርቱ ከጎናችሁነን ቅመሞችየ በርቱ ይህን ወድማችንን እናሳድገዉ ላይክ ሸር እናርግለት አብሽር አይክፋህ ወድሜ አለን👌👌👌👌💪💪💪💪💪

  • @SaedSaed-n3b
    @SaedSaed-n3b 22 дні тому

    አብሽር ኤንድየ ተጎንክ ነ ን አትከፋ እሽ ለምቀኛ ተስፋ አትቆረጥ አብሽር ያልፋል እሽ 😥😥😥😥😥😥😥💛💙💜💚❤💗💗💓💓💓💓💕💖💞💘💌💌💌💘💞💖💕💕💛💙💜💚❤💗💓💓

  • @LubabaSeid-zx2ij
    @LubabaSeid-zx2ij 22 дні тому +3

    አብሺር ወዲሚ ኢዲዪ አይዞህ ወደፊት ጉዞ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GgGg-hj9by
    @GgGg-hj9by 22 дні тому

    ወላሂ እናም ሳየዉ ያሳዝነኛል አብሽር ኢሻአላህ መተሽ ገብተህ ደስታህን እናከብራለትን አብሽር በረታ💪💪

  • @Fedila21-fe8ns
    @Fedila21-fe8ns 22 дні тому +4

    አብሽር ዎድሜ

  • @SeadaMuhammad-c2f
    @SeadaMuhammad-c2f 22 дні тому +1

    አይዞህ አብሺር ለበጎ ነው አላህ ይገዝህ