በአቋም ለሀገር መቆም - ክፍል 2 Etv | Ethiopia | News zena
Вставка
- Опубліковано 8 кві 2024
- ከጠቅላይ ሚኒስትሩ የማህበራዊ ጉዳይ አማካሪ ሚኒስትር ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ጋር የተደረገ ቆይታ #ebc #etv #news #zena
#EthiopianBroadcastingCorporation #viral
ፌስቡክ - / ebczena
የመዝናኛ ዩትዩብ - / @ebcentertainment3193
የፕሮግራም ዩትዩብ - / @ebcprogramanddocument...
የአፋን ኦሮሞ ዩትዩብ - / @etvafaanoromoo
የልጆች አለም ዩትዩብ - / @etvyelijochalem-nr8oj
የኢቢሲ ሳይበር ዩትዩብ - / @ebccyber-tz4hk
የኢቢሲ ሬዲዮ ዩትዩብ - / @ebcradio-cw6qs
የሶማልኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvaf-soomaali
የትግርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvtigrigna-zl3rr
የአፋርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvqafarafihexxa-vx2kg
የኢቢሲ ቋንቋዋች ዩትዩብ - / @ebclanguages532
የእንግሊዘኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @ebcworld6854
#ebc #etv #news #zena
#EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
#ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
#InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress #Viral
#NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI
ዳንኤል ክብረት እውነተኛና ንጹህ ኢትዮጵያዊ በአቋሙ ወለም ዘለም የማይል ትክክለኛና ቀጥ ያለ ኢትዮጵያዊነት የሚያንጸባርቅ ብርቅዬ ሰው ነው። መሪያችን አብይን ሊያግዝ በጎኑ የቆመ የማያወላውል አገልጋይ፣ አዋቂ ብልህ ሰው ነው። ዕድሜና ጤና ይስጥልን።
የሚገርም ስብእና ነው የተመለከትኩብህ በእውነት እንዳንተ ያለውን እግዚአብሔርን ፈርቶ የሚኖር ሰው በዘመኔ በማየቴ። ደግሞ ለመሪያችን ለዶክተር አብይ ያለህ አክብሮትና ፣ አመለካከት አስደምሞኛል። ቃሉን ሰምቶ የሚያደርጋትም ቤቱን በአለት ላይ የሰራ ልባም ሰውን ይመስላል የሚለውን የተራራው ስብከትን አስታወስከኝ በእውነት ልባም ሰው ነህ። ለጋራ ሀገራችን ኢትዮጵያ ያለህን አመለካከት እጋራለሁ። ትልቅ ትምህርት ነው ያስተላለፍከው። l have a great respect for you. God bless you & the family .
Dn. Daniel is the brightest, blessed intellectual. Thank you ❤❤❤
ሰለአጼ ቴዎድሮስ ወንድሜ ስትናገር በጣም አዘንኩን አንዳንድ ግዜ ሰለ ነገሥታት ታሪክ ብታስተምር ደስ ይለኝ ነበር ። ድሮም ከአንተ ብዙ ተምራለሁ እንደው ሰይጣን ብዙ ግዜ አዘገየኝ እንኳን በሕይወቴ በሞቴ አርሳውም። ፈጣሪ ከአንተ ጋ ይሁን ?ወንድሜ
ከእሱ ምንም አትማሪ sistu....የተሳሳተ ትርክት እየነገረ ያሳድግሺና ከእኛ ጋ አትግባቢም፡፡ስለ ጃዊሳው አፄ ቴዎድሮስ ከሌሎች ምሁራን ተማሪ፡፡በምንም Taktik ብትሔጅ ጋንኤል የአማራ ጠላት ነው፡፡እንደት እንደተጫወተብን ጠንቅቀን እናቃለን፡፡
@@Ethiopiawinet123tell me when Ato Daniel damaged Amhara?
@@1hagerachinDaniel kibert nefisebela new esu ende Sadaa hussen tegoteto firdu siderse Ye Amhara hizeb deme ena Ye Tigray hizeb dem yemelesal 100%👈
ብጥብጥ ፣ ቆሻሻ፣ ሽፍሻፊ ቢጤ ነህ @@Ethiopiawinet123
@alexmekonen5116እናንተ እንደምትፈልጉት ስላላሰበ ነው?ብዙ አለን የምንሰማው
እውነት ነው እግዚኣብሔር የባርክህ እንዳንተ አብነት እውነተኞች ይብዙልን እውነተኞችን እግዚአብሔር ይባርካል ይጠብቃል❤❤❤
ያንተ እግዛብሔር ዳቢሎሰ ነወ ወይ ሰዉ እረዱ የሚል ደም አፍሰሱ የሚል
አሜን ዲ ዳንኤል እግዚአብሔር ይርዳህ እውነት ምስክር የላትም እራሷ ለራሷ ናት ምስክር
@@ad1187Daniel kibert Abiy kite wuste mekerekere new huletum gim nachew👈
እናመሰግናለን ዳኒ ይህ ጆሮ ላለው ትልቅ ትምህርት ነው የዶ/ር አብይ ሀገሩን እንዴት እንደሚወድ ከሩቅ ይታያል ነገር ግን ሀገሩን የሚወድ ብቻ ነው እሱን የሚያየው 💚💛❤️🇪🇹🙏
You are on the right side of history keep goin, majority Ethiopian are with you. Amazing person God bless.
አቦ ተባረክ ስለ አገር ያለምንም ጥቅማጥቅም በእውቀትና በጥበብና እንዲሁም በፍፁም አገር ወዳድነት እያገለገልክ ስለሆነ ረጅም እድሜ ይስጥህ።
እንደዚህ አይነት በእውቀት የተደገፈ ውይይት እጅግ በጤም አስፈላጊ ነው።
ዳይቆን ከድሮ ጀምሮ የምፅፋቸውን ፅሁፎች እከታተላለው በጣም ይመቹኛል ለዛሬ ማንነቴ ግብአት ሆነውኛል አድናቂህና ተከታይህ ነኝ። በርታ እግዚአብሔር እንደ እናንተ ያለውን ያቆይልን ለኢትዮጵያ ታድፈልጋላችሁ።
አዘጋጅ እና አቅራቢ ለአንቺም ምስጋና ይገባሻል ጥሩ ፕሮግራም ነው።
ወንድሜ ዲ/ዳንዔል የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቃችሁ ሀገሬ ያጣችው ብዙ የሚያነብ የሚመራመር ሰው ነው ያጣችው እናንተ ብርቅዬ የኢትዮጵያ ልጆች ናችሁ ለሁለምአምላከ ቅዱሳን ይርዳን
WOW Thank You
በርቱ ዲ/ን ፈጣሪ ከፊታችሁ ይወጣል
በጣም ጥሩ አገላለፅ እናም አሳማኝ "To work with Prime Minister Dr. Abiy, you need influence over Ethiopia." ዲያቆን ዳንኤል ክብረት❤
እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ። ኢትዮጵያ እንዳንተ አይነት ጀግኖች ስላሏት እኮራለሁ።
ለኢትዮጵያ ከፍታ እና ብልፅግና የቆምክ ! ሙኃዘ ጥበባት እግዚአብሔር ይጠብቅህ ።
This is what true honesty, morality, intelect, courage and religiosity looks like. Thank u Deacon,
ይህ ሰው በጣም ብሩህ፤ አዋቂ፤ አገር ወዳድ፤ እና የዓላማ ሰው ነው። ፈጣሪ ከክፉዎቾ ይጠብቀው።
ሳላደንቅህ ማለፍ እልችልም ምርጥ ኢትዮጲያዊ!!!
የእውነት ሰው ሁሌም አሸናፊ ነው ግርማም አለው ዳኒ የኢትዮጵያ እንቁ ልጅ ክበርልን አንተን ስሰማ ልቤ በሀሴት ትሞላለች ኢትዮጺያዊነቴ ይበልጥ ያኮራኛል እንኳንም አወኩህ እንኳንም የውድ መሪዬ ደጋፊ ሆንኩ እፎይይይይ
ስለ አገሪቱ ዓመፀኝነት አለቆችዋ ብዙ ሆኑ፤ በአስተዋይና በአዋቂ ሰው ግን ዘመንዋ ይረዝማል።
ሀሰብህ በጣም ገዥ ነው ልብ ይከፍታል ጠቅለዩም እንደተ አይተናትንም ❤❤❤❤❤❤
ለዚህ እኮ ነው “መደመር” ነው መርሃችን ያልኳችሁ።
ጠቅላዩ ጠቅናይ ናቸው እንጂ ተነጥለው ኮሚኒኬተር አይደሉም።
እውነትህን ነው
ስለእውነት ለመናገር ቃለ መጠይቁ እንዳያልቅ እየተመኘው ነው ያለቀው፡፡ ብዙ እውቀቶች ያገኘውበት፣ እውነታዎች በአግባቡና ደስ በሚሉ መልኩ የተገለፁበት እንከን ያማይወጣላቸው ሃሳቦች የተንፀባረቁበት ነው፡፡ እትዮጲያ በእጅጉ ትፈልግሃለች፡፡ ዛሬ አየሩን እንደሚያጨናንቁ ክፉ ጉዳዮች ሳይሆን ልፋታችሁና ድካማችሁ ነገ ለትውልድ የሚተርፍ መልካም ፍሬ እንደሚያፈራም አምናለሁ፡፡ በርታ!!
40 ደቂቃው 4 የሆነብኝ በጣም የሚገርም ቃለመጠይቅ ነው
በእውነት ለእኔም።
እግዚአብሔር እንደዚህ ሚዛናዊ ሰዎችን ያብዛልን።
ክፍልሦስት ቃለመጠየቅ እንዲኖር ማንን እንጠይቅ እኔ በጣም ናፍቆኛል ዳኒ
ያንተስ በዛ😂
ዳኒ አንተንና መሰሎችህን ስሰማ ስለሀገሬ እፅናናለሁ።
Same too you yelben new yalkew
I respect a lot this gentleman!
Very wise !
important adviser as his name on the bible Daniel 🙏
Also his great quality, he doesn’t care about judgmental people what they thinks , since he is being truthful about his thoughts.thats why he is teaching us and sharing his own belief.
God Blessed you all !those of you who been trying your best helping the country ( people)
🙏🙏🙏
በጣም ደስ የሚል ሀሳብ ነው የዚህን አይነት አስተሳሰብ ልንገነባ ይገባል። ከመሪያችን ጐን መሆን አለብኝ ለምን ኢትዮጲያ ሀገሬን ከሚወድ እና ከሚሰራ ጋር ልደግፍ ላግዝ ይገባል እውነት ነዉ እንዲቆጨኝ አልፈልግም ተስፋ አለኝ በሀገሬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏💚💛❤️
እኝህ ሰው ታላቅና ተራማጅ ኢትዮጵያዊ ናቸው። ምናለ የእርሳቸው ቢጤዎች ቢበዙልን?!
እግዚአብሔር ሆይ ለሃገሬ እንዲህ ለእውነትና ከእውነት የሚቆሙ ስዎች አብዛላት እባክህን
ሀገሬ ተሰፋሽ በቅርብ እውን ይሆናል ምነው እንዲህ ደስ አለኝ
Thank you.
ያልሰሙት ይስሙ !!!!!
He has accurately depicted the current situation, our nation's historical weaknesses, and the Prime Minister's vision for Ethiopia. I admire his articulate explanation, deep understanding, and love for his homeland. As he said
Dr. Abiy truly is a gift to all Ethiopians, especially for future generations.
"ለሀገር መሪ ሰጣን ከመሆን ሙሪኩዝ መሆን የተስፋ ብርሃን ይሰጣል '
ሰላም ለኢትዮጵያና ሕዝቦቿነ ለጦርነት ናፋቂዎች ማስተዋልን ይስጣቸው
እኛ የምንፈልገው ሰላምና ልማት ነው
Wow, a man with wisdom ለካ የጠሉሁ ምናምንቴ ነው በርቱ እግዚአብሔር ይረዳችሀል ዘረኝነት ከምድራችን ተጠርጎ ህዝባችን ይረፍ
እናመሰግናለን ለሚገባው እውነቱና እውነቱ ይኼው ነው።
በኋላ እንዳይቆጨን ።
ደፋር ነው። ሀገር የምትቃናው በደፋሮች ነው መልካም የስራ ዘመን
በጣም ነው የማመሰግንህ በግሌ በእውነት ከሆነ ለዚች ለማትጠገብ እየበላን ለምትርብን እየጠጣን ለምትጠማን ውዷና ብርቅዬዋ እናታችን እንደዚህ መስል ልጆች በሁሉም አቅጣጫ አንድነቷንና ክብሯን አስጠብቀን ማንኛውንም የሚያስፈልጋትን የምትጠይቀንን በህብረት በአንድነት ሴት ወንድ ክርስቲያን ሙስሊም ወጣት ሽማግሌ ብሔር ሳይለየን በጋራ ሁሉም ባለው ድርሻ ችሎታ ከባለፈው ቁጭት በመነሳት በመተጋገዝ አቅም በፈቀደ ሁሉ ላይ በመገኘት ሀገራችንን በመገንባት በዓለም ደረጃ ታላቋን ኢትዮጵያን ማሳየት አለብን ።
We are very lucky as Ethiopian to have a wise man like Daniel and Dr Abiy. The future is bright like he said ✨
Ashiker
@@addisman5642
የሀገር አጥፊ አሽከር ከመሆን የሀገር ወዳድና ባለራዕይ አሽከር መሆን ክብር እኮ ነው!!
This is gone be in record for history! I’m not regretting anything because I’m on your side !! God bless you big brother
Thanks
እኔም ፣ "እውነት አርነት (ነፃነት) ያወጣል"
ሀሳብህን ቢቻል በአማርኛ ብታደርገው ጥሩ ነው፥ እንግሊዝኛውን እንደምንም ለመረዳት ሞክሬያለሁ ግን በራሳችን ቋንቋ ቢሆን ያለችግር መግባባት ስለምንችል ብዬ ነው::
እውነቱን ተናግሮ እመሸበት ማደር የሰውን እሳት የሆነ አንደበት ሳትፈራ በቆራጥነት በቅርበት ያየኸውን እና የዳሰስከውን እውነት ስለነገርከን እናመሰግናለን እናቶች ጌታ ፀጋውንና ጥበቡን ያብዛላችሁ።
ይደንቃል ህሊና ላለው ሰው አስተማሪ ቃለ መጠይቅ
እግዝአብሔር አብዝቶ ይባርክህ በጣም አስተዋይ ሰው
ወንድማችን ዲያቆን
ክብረት ያብዛልን ሐቀኞችን🙏
Thank you very much Diacon Daniel Kibret
ክብርና ሞገስ ይገባዎታል ። ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ ። ኢትዮጵያችንን በጋራ በፅናት እንደሚያሸጋግሩና የበለፀገች አገራችንን እንደምናያት ብሩህ ተስፋ አለን ። በርቱል ። እኛ በሙሉ ልብና ፅናት ከጎናችሁ ነን ።
You win me!!thank you.
This is the truth
Huge RESPECT as usual both the journalist and the guest
ዳኒ በጣም ነው የማከብርክ ያንተሐሳብ መሰረቱ እውነት ስለሆነ ለእኔ በሚሊኒየም አንድጊዜ ከሚመጡ ሰዋች አንዱ አንተነክ በርታ ዳኒ በርታ ዳኒ እግዚአብሔር ካንተጋር ነው።
እውነተኛን ነገር የሚናገር ቅን ነገርን ያወራል፤ የሐሰት ምስክር ግን ተንኰልን ያወራል። proverb 12:17. I’m so fascinated listening to you. Thank you for being Truthful. The reward is in heaven for always being honest. God bless you. Fantastic interview. I applaud the journalist for your candid questions. Tabareku
🙏 I really respect this gentleman.
Very wise like his Name on the bible.
God blessed you all those of you’re doing your best to help the country 🙏
Also his quality part , he doesn’t care what judgmental people thinks , since he is being truthful about his own belief!👍🙏
Thanks for your speech !
Blesss you my dear tekkl nesh
Yes he deserves
@@wesenllemma-vt4ocleba nefisebela new ye Amhara hizeb dem ye Tigray hizeb dem alebete gena yewaredal behizeb fite👈
ተባረክ ወንድማችን ክብር ለሀገራችን🇪🇹🇪🇹❤️❤️🙏🙏
Daniela Kibret reminds me of the wiseman Daniel in the Bible. He's brilliant and humble. ❤
ጠቅላዩንም ተረት አስተምሮ የተረት አባት አደረጋቸው።
እንዳንተ አይነት ኢትዮጵያን የሚወድ ሰው ስላለ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ
I love how you explain things.
Tebarek
ዳኒ የጠቅላይም ያንተም ሃሳብ ትክክል ነዉ ትክክል የሆነዉን ነገር ማነገር እኛ ሃገር ይከብዳል ግን ጊዜ ይፈታዋል እናንተ በርቱ ስር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይብዛላችሁ
እሳቱ ቤታቹህ ይግባ አሜን
You are as wise as Prophet Daniel of the Bible.
The Social problems are more or less on a better condition. We are approaching shortly a very harmonious life with God helping us.
Please those who own any media in Ethiopia stop talking exadurating petty incidents. Look at Afar, Somale, all the Southern regions, Benishangul, Gambela and all the big cental regions of Oromia have stoped war talks. So do not waste your time on fictions of war.
@@lydiabooji4983እግዚኦ፡😂😂😂😂
Great man with great ideas! You’re doing great, Dn Daniel.
ኢትዮጵያዊነትን ከጠራክ ከምልክ በላይ ትልቅ ሰው ነክ
ምርጥ ኢትዮዺያዊ ኑርልኝ!!!
You have said it perfectily. I have no words
ትክክል ❤❤❤
Great job 👏
U now in a new and modern version of thinking we respect u save ur country my hero!!!!!!!!!!
❤ አንደበተ ርቱዕ ወንድማችን !
❤ ዲያቆን ደንኤል ክብራት !
❤ ከልብ የመናጫ ምስጋናዬን ሰቃርብልህ ታለቅ ደስታ ና ሀሴት ይሳማኛል ።
❤ ውድ የኢትዮዽያችን ልጅ በመሆንህ ኩራቴ ናህ ።
❤ አሁንም በድጋሚ አማሰገናለሁ ።
አክባሪህ ነኝ ።
አምናለሁ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት እውነት በታሪክ ፊት እንደሚገለጥ ነገ ልጆቻችን የተሻለች ኢትዮጵያን አንድሚያዩ እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን 🙏🙏🙏
Ethiopia will prosper.
Great speech🙏
Wow amazing bless you
❤❤❤THANK YOU 😊
ይሄን ሰው ጽንፈኞች ያለማወቅ የሱ ያልሆነ ስም ይሰጡታል እንጂ እሱ አዋቂና ምክንያታዊ ሰው ነው
ዲያቆን ስለ አገልግሎትህ እናመሰግናለን🙏🏾🙏🏾🇪🇹🇪🇹
ሀገር የሚታገዘው በመንግስት በኩል ነው
በጣም ጥሩ ቃለ መጠይቅ ነው ከዚ ሰሀት በረዘ ,ባላለቀ የሚያስብል እውቀት እና ንፁህ ኢትዮጵያዊነት የታየበት ነው ባይ ነኝ,;
ኢትዮጵያዊ አስተሳሰብ(አመለካከት ላይ በጣም መሰራት እንዳለበት አስተማሪ ነው ሰላም ፍቅር ጥጋብ ለአገራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 የሚቃቅረንን ,የሚያጋድለንን,ጥላቻን ,ረሀብን ከሀገራችን ኢትዮጵያ ያጥፋልን ፈጣሪ 🕊🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
መሪዬን እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ!!!
እናመሰግናለን አቶ ዳንኤል ከቦታህ ስለተገኘህ...መሪዬ ስለገባህ thank you ❤
ቅናት እና ራስ ወዳድነት የለባቼው ናቼው አብዪን የሚጠሉት
ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ስሰማህ እንዴት ደስ ይለኛል በርታ " ስትኖር የገደለህ ...ስትሞት ያከብርሀል"
እውነት ዋጋ ያስከፍላል ስለዚህ እውነትን መያዝ ይበጃል
God bless you! You're our HiRO🎉
Few years back ፍለጠው ቁረጠው ሲል የነበረ ሰው አይመስልም እኮ:: it's just a matter of time, you'll be held accountable for what you did to Ethiopia. If it wasn't for you and people like you, Ethiopia could've been peaceful.
Thank you Diacon Daniel. You are wise as Raajji Daniel...P
Wow, you are asset fir the country. We love you!
ዲያቆን ዳንኤል በጣም የምወድህ የማደንቅህ ዕንቁ ሰው። እንደ እናንተ አይነቱን ያብዛልን። አሁንም በርቱና ፈልጉ በየቦታው ምርጥ ምርጥ ሰዎች አሉ ብርቱ አገልጋዮችን አብዙ ክፉዎችን እያስወጣቹ። በያለንበት ሁላችንም ኢትዮጵያን እንደግፍ። እምዬ ኢትዮጵያ ይመርልሽ ሰብሉ
Thanks for giving good idea
ወይ ዳኒ :- “…ዛሬ ሁሉም ሰይጣን ከየጎሬው ተንጋግቶ የወጣበት ጊዜ ነው አልክ”😮😮😮😮😮
ዳንኤል የአቋም ሰው ሆኜ እንድቀጥል አገዝከኝ።አመሰግናለሁ።ሀገሬ እንዳነተ ያለ የበሰለ ሰዉ ሰላለ ኮርቻለሁ።እግዚአብሔር ይባርክህ!
ስትኖር የግደለህ ስትሞት ይዘክራል - የሀበሻ ወጉ
Thank you so much!
Anten yeseten Egziabher ymesgen. "Bichayen eqomalehu",~ yenorkewun tsifeh, yetsafikewun eyenork new. You will never regret. God bless you
perfect!
Daniel You are one of the Ethiopians Heroes!!!
ተባረክልኝ
Daniel Kibret is the most intelligent social critic Ethiopia has. The PM is lucky enough to have him around. I am always amazed by what he sees and says about what clearly is observed in our society and its weakness. Stay blessed man!!!
ድንቅ የሆነ ቃለምልልሥ ነው ። እናመሰግናለን
Great understanding and explanation!
Thank you
What a speech! What wisdom is this! Everyone should listen to this and ponder!
ዲ/ን እውቀትህን በቅንነት ስላስረዳሃን እናመሰግናለን
ጀግናችን በርታ❤❤❤
ጎበዝ አወያይ ነሽ ተባረኪ
👏👏👏 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🥇🥇🥇 Keep your good efforts to change the attitude of peoples of Ethiopia.
Daniel betam smart sw and defar...God bless you and ethiopia
እውነት እውነቷን፤እንቅጭ እንቅጯን መናገር እንዲህ ነው። የዘመኑ ትውልድ ሟች አንጋሽና አወዳሽ ነው። ስትኖር ይጠለሃል፤ስትሞት ያሞካሽሃል ሀበሻ።