ዳናይት በጎንደር ከተማ (Danayit in Gonder) |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 39

  • @የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ

    የኛ የኢትዮጵያዊ ባህላችን ሁሉ ከአለም የተለየ ነዉ ኩራቴ ክብሬ ሀበሻ እነቴ

  • @ኤልሻዳይሁሉንቻይእግዛብሄ

    ዋው ትምራላችሁ ሀገሬ ጎንደር ከሁለት ወር በሃላ ጉዞ ወደ ጎንደር ሀገሬ ክፍ አይንካሽ

  • @ላምሪየናቷ
    @ላምሪየናቷ 5 років тому +6

    ድንቅ ታሪክ ሀገር ሃገሬ ክፍ አይካሽ

  • @meskeltube5531
    @meskeltube5531 5 років тому +3

    ወይ ዶናይት ቆንጆ! ይህችን እስራሽን ሰፋ አርጊያት : በሌሎቹም እንዲሁ ዞርዞር እያልሽ የኛን ነገ ይህን ትውልድ ማስተማር ግድ ይላል

  • @ፅዮንነኝየአስማረእህት

    መጣሁልሽ ጎደር ከአዳመትበኌላጠብቁኝ

  • @martaz9311
    @martaz9311 5 років тому +3

    Betam des yelal!

  • @ርብቃዘውዱ
    @ርብቃዘውዱ 5 років тому +5

    እናታችንን እድሜያቸው ያርዘመልኝ

  • @meronalex4486
    @meronalex4486 5 років тому +1

    Wawwww Daniye setamri ILove gnder

  • @oromiyabirthoromo1916
    @oromiyabirthoromo1916 5 років тому +3

    ዳናይት ሁሉም.ነገር ያምርብሻል ።።።።።።

  • @ሀያትአብዲ
    @ሀያትአብዲ 5 років тому +3

    💚💛💜❤️

  • @ethioaddis9481
    @ethioaddis9481 5 років тому +3

    😍😘😘

  • @ኢብቲሳምብንትሁሴን
    @ኢብቲሳምብንትሁሴን 5 років тому +1

    ዳናዊት ቆጆ 💖

  • @ሮዚጎንደሬዋአርማጭሆ

    ዋውውው ውብ አገሬ ጎንደር

  • @samirelasmar532
    @samirelasmar532 5 років тому

    Wawww.mamiye.

  • @MARIAM_1983
    @MARIAM_1983 5 років тому +2

    የባህል ልብሱ ሲያምርባችሁ ዳንየ ቪዲዮው ግን አጠረ.... ምነው

  • @ganiygetalji5916
    @ganiygetalji5916 5 років тому

    ዳናይት ስወድሽ ትወና ውስጥ ብታስገቡኝ በጣም ነው ምወድሽ

    • @ሮዚጎንደሬዋአርማጭሆ
      @ሮዚጎንደሬዋአርማጭሆ 5 років тому

      እኔም እፈልግ ነበር ግን እንዳት ነው

    • @ganiygetalji5916
      @ganiygetalji5916 5 років тому

      በስልክ መገናኘት እንችላለን ባገኝሽ ደስ ይለኛል ስወድሽ የዳናይትን ስልክ ቁጥር እንዴት ነው ማግኘት ምችለው!!!!

    • @ሮዚጎንደሬዋአርማጭሆ
      @ሮዚጎንደሬዋአርማጭሆ 5 років тому

      @@ganiygetalji5916 እኔ ዳናይት ብቻ ሳይሆን እምፈልገው ብቻ ወደ ትወናው እንድገባ የሚርዳኝ ሰው ነው የምፈልገው ተዋናይ መሆን ፍላጎቱ አለኝ ልጅ እያለሁ ጀምሬ አሁን ግን ሳውዲ ነው ያለሁት በቅርብ ጉዜ ወደ ሀገር እገባለሁ እና እንደምንም ብየ ወደ ትወናው እንድገባ እጥራለሁ አንቺ የት ነው ያለሽው

    • @ganiygetalji5916
      @ganiygetalji5916 5 років тому

      እኔም የምፈልገው ትወና ውስጥ የሚያስገባኝ ሰው ነው የምፍልገው ነገር ግን ዳናይትን በጣም ስለምወዳት ነው

    • @ሮዚጎንደሬዋአርማጭሆ
      @ሮዚጎንደሬዋአርማጭሆ 5 років тому

      @@ganiygetalji5916ካላስቸገርኩሽ በዚህ ቁጥር በዋሳፕ 05 81 30 45 70

  • @geremewbeyene1588
    @geremewbeyene1588 3 роки тому

    ዳናይትሰላም

  • @lgLg23
    @lgLg23 5 років тому

    አረ ሁለተኛው ፓርት የት አለ??????

  • @betitube12
    @betitube12 5 років тому +1

    ዳናዊይት ማር
    ልጅ እያለሁ ከታናሽ ውንድሜ ጋ ቤተስብ ከቤት ሲውጡልን ማር እየስርቅን እንቆርጥ እንብላ ነበር ክክክክክክ

  • @abebamucheye2070
    @abebamucheye2070 5 років тому +1

    የኔማር ዳናይትየ

  • @kasahunabebe9733
    @kasahunabebe9733 3 роки тому

    አረ ዳኒቾ ጠጇን አየጠጣሽ ነው ሰክረሽ ቃና መስራት ሳይሆን ቃና እንዳጣጪ

  • @tigabumelese4876
    @tigabumelese4876 5 років тому +7

    አንች ደግሞ በውበትሽ ትታወቂያለሽ ዳንዬ

  • @ስደተኛነኝድንግልሆይጠብቅ

    ዳናይት ፍቅር ሁነሻል አለባበስሽ ከምር