የብስኩት አሰራር // ፈጣን ብስኩት ያለ እርሾ በ 10 ደቂቃ // 10 Minutes Biscuit recipe //No-Yeast // No-Egg

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 191

  • @myhero6436
    @myhero6436 2 роки тому +41

    በጣም አመሰግናለሁ አላህ ይስጥሽ እጅሽ ይባረክ ዛሬ የመጀመሪያ ቀን ጾም ማፍጠሪያ ላይ ሰርቼው ሁሉም ወደዱት ልጆቼም ሳይቀሩ እጅሽን ተከትየ ነበር የሰራሁት አላህ ይጨምርልሽ😍

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 3 роки тому +8

    በጣም ቆንጆ አሰራር ነው በርቺልኝ ላይክ👍👍🙏

  • @frehiwotchannel4494
    @frehiwotchannel4494 3 роки тому +3

    ኢትዮይ በጣም ቆኖጆ የብሶኩት አሰራር ነዉ እጂሸ ይባረክ

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen5026 3 роки тому +5

    በጣም ቆንጆ ብስኩት ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ እህቴ @ሼር 💕👍👏

  • @meriyemberedakerese
    @meriyemberedakerese Рік тому +2

    ዋው ነው

  • @KiyaTube4
    @KiyaTube4 3 роки тому +3

    ቆንጆ አሰራር ነው 👌 thank you for sharing.

    • @addisalem1574
      @addisalem1574 2 роки тому +1

      ቆንጆ ብስኩት;ግን እሳቱ high power ወይም ካልጋለ ዘይቱ አይፈልም; በጣም ካልሞቀ ደግሞ ዘይቱን ብስኩቱ ይመጠዋል

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  2 роки тому

      መሀከለኛ እሳት ላይ አርገሽ ጥበሽው። ዘይቱን ብቻውን አሙቀሽ ከዛ እሳቱን ቀነስ አርገሽ ጥበሽው ውስጡም ውጭውም እኩል እንዲበስልልሽ። አመሰግናለሁ

    • @haikalgashu6236
      @haikalgashu6236 Рік тому +1

      ማሸአላህ

  • @Salki-b5b
    @Salki-b5b 14 днів тому +1

    ማሻአላህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @saethiochannel3950
    @saethiochannel3950 3 роки тому +1

    በጣም ጎበዝ ባለሙያ ነሽ ነገ እሞክረዋለሁ።

  • @ethiopianfoodie3320
    @ethiopianfoodie3320 3 роки тому +5

    ቆንጆ አድርገሽ በቀላሉ ስላሳየሽን እናመሰግናለን

  • @birtukan.birtukan
    @birtukan.birtukan 11 місяців тому +1

    ማሻ አላህ ያምራል❤❤

  • @mehiasalfe6170
    @mehiasalfe6170 Рік тому +1

    የኔም ስራቸው በጣም ጥሩ ነበር አዲሰ ነገር እጠብቃለሁ ...!!!

  • @ማኪየአቡሀይደርአድናቂነኝ

    እኔ ምለው የገበታ ቅቤ ኢትዮ ውስጥ አለ አላህ ካለ ለኢድ ሀገሬ ኢትዮ ልገባ ነው ከብዙ ውጣ ወረድ በሀላ ኢንሻ አላህ ስደት ለመጨረሻ

  • @NaniNani-yc2ql
    @NaniNani-yc2ql Місяць тому +1

    ጉበዝ

  • @AlainOn
    @AlainOn 3 місяці тому +1

    አሪፋነዉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbenetKefle
    @AbenetKefle Місяць тому +1

    እናመሰግናለን

  • @birukmotbiynor-qn8xo
    @birukmotbiynor-qn8xo 3 місяці тому +1

    ዋዉ

  • @ethioeyeattube5297
    @ethioeyeattube5297 3 роки тому +3

    ኢትዮ የምውድው ብስኩት አሪፍ ነው

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 3 роки тому +1

    በጣም ቆንጆ ብስኩት ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ 🙏👍👌

  • @danadd1544
    @danadd1544 2 роки тому +1

    ጥሩ ነዉ ማማ እንሞክራለን

  • @MarthaTsehay
    @MarthaTsehay 3 роки тому +2

    ዋው ዋው በጣም የሚያምር ብስኩት እግዚአብሔር አምላክእጅሽን ይባርክ 🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍💞💞👍👍💞👍👍

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  3 роки тому +1

      አሜን! አመሰግናለው🙏

    • @NewModel-s2z
      @NewModel-s2z 10 місяців тому

      እህት የገበታ ቅቤ ማለት ዝብዳ ወይስ ስመን

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  10 місяців тому

      ዳቦ ተቀብቶ የሚበላው ነው ያልተነጠረው። ዝብዳ መሰለኝ።

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 3 роки тому +1

    በጣም ቆንጆ የብስኩት አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ😊

  • @asterkbrom9349
    @asterkbrom9349 2 роки тому +1

    ዋውውው ቆንጆ ኔው ቤቄላል አሴራር ቤርቺ

  • @LubabaAhmed-f6w
    @LubabaAhmed-f6w Рік тому +1

    በርቺ እህት

  • @merriam6681
    @merriam6681 Рік тому +1

    በጣም ያምራል ማማየ

  • @HappyGiraffe-mj8eh
    @HappyGiraffe-mj8eh 6 місяців тому +1

    ዋዉ ነዉ❤❤❤❤❤

  • @MediaIslamOnlineOfficial
    @MediaIslamOnlineOfficial 3 роки тому +1

    Nice biscuit recipe my friend 👍🏿 first 🙏

  • @FithaliWorki
    @FithaliWorki 7 місяців тому +1

    ❤❤❤❤👍👍👍👍👍waaw unoo

  • @HiatHiat-cg3ru
    @HiatHiat-cg3ru 10 місяців тому +1

    እናመሰግናለን👌👌👌👌

  • @nuale23
    @nuale23 3 роки тому +4

    I like the back ground classical also the biscuit👌👌

  • @AmanHaji-wt9yf
    @AmanHaji-wt9yf 10 місяців тому +2

    Wow

  • @astermekuria811
    @astermekuria811 3 роки тому +2

    በጣም ቆንጆ ደስ ይላል ተባረኪ

  • @meksebtv1376
    @meksebtv1376 3 роки тому +1

    Wawww betam konjoo aserar biscuit ehite🥰🥰🥰👌👌

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 роки тому +1

    በጣም ቆንጆ ብስኩት ነው አመሰግናለሁ👏👏

  • @bettyktube9586
    @bettyktube9586 3 роки тому +1

    Betam arif adergesh new yeserashiw gobez metchalehu anchim gora bey Ehete💕💕

  • @user-mf6ml3zg8p
    @user-mf6ml3zg8p 3 роки тому +1

    አሪፍ

  • @hiw2429
    @hiw2429 2 роки тому +1

    Wowww

  • @የፈቅርሀገርሀይቅ

    የኔቆጆመክሬው ሀሪፈነው

  • @fouziyafouziya4180
    @fouziyafouziya4180 2 роки тому +2

    Mashaallah

  • @halimatube6233
    @halimatube6233 2 роки тому +1

    አመሠግናለሁ ጎበዝነሽ በርች ባለሞያ ስራወችሽ ሁሉ ያሥደሥታሉ ኢትዩ የረመዷን ማፍጠሪያ እንጠቀመዋለን እንቁላልም መጠቀም ይቻላል

  • @DubaiMina-jo8jz
    @DubaiMina-jo8jz 6 місяців тому +1

    ዋው🙏🙏🙏🙏😘❤❤❤😍👌👌👌

  • @Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ

    ጎበዝእወደዋለሉ

  • @azebtsegaye2727
    @azebtsegaye2727 3 роки тому +2

    Enamesegenalen. Nice classic song!🙏👍

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd 3 роки тому +1

    Wow masha allah

  • @Seada-li2sn
    @Seada-li2sn Рік тому +1

    የኔቁጁ በጣም ንው እሚጥመው እናመሰግናል

  • @saaedasaleh3070
    @saaedasaleh3070 3 роки тому +1

    የኔ ቆጂ ሀሪፍ ነው

  • @KisanetnuguseGeremedihin
    @KisanetnuguseGeremedihin 3 місяці тому +1

    Beteami amesegenele❤❤❤❤❤

  • @TOYAPLAY-t1q
    @TOYAPLAY-t1q Рік тому +1

    wow nice

  • @kaledetube396
    @kaledetube396 10 місяців тому +1

    አመሠግናለሁ ለልጆቸ ሠራሁት

  • @ፍጡማእሙነጀት
    @ፍጡማእሙነጀት 2 роки тому +1

    ማሻአላህእህትዋ

  • @ሪምነኝየሀይቋ
    @ሪምነኝየሀይቋ 2 роки тому +1

    ልሞክርና እመለሳለሁ

  • @foyizasd4760
    @foyizasd4760 3 роки тому +1

    Wowowo

  • @kedesetalemushuta81
    @kedesetalemushuta81 Рік тому +3

    በጣም ጓበዝ ግን ምን ዋጋ አለው ዘይት የልኜም

  • @UzmaKhawar
    @UzmaKhawar 3 роки тому +2

    Looks so much yummy 😋👍💝💝💝💝💝💝💝💝💋

  • @ayshamohammed9209
    @ayshamohammed9209 3 роки тому +1

    Enamasagenalan ehte barchi batam das yilal

  • @zohabazohaba3980
    @zohabazohaba3980 Рік тому +1

    ማሻአላህ👍🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻🌹🌹🌹😊

  • @mahiethiopia
    @mahiethiopia 3 роки тому +1

    Thank you my dear💖

  • @abebagebrehiwot2089
    @abebagebrehiwot2089 3 роки тому +1

    Nice sister

  • @SebliSebli-v4f
    @SebliSebli-v4f 4 місяці тому +1

    ❤❤hr

  • @የስሚር
    @የስሚር 3 роки тому +1

    ሲያምር ትስለም ኢዴኪ እኔም ከዚሂ በፊት ስርቼው ድርቅ አለብኝ ለምንድን ነው

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  3 роки тому

      በዚህ መልኩ ሞክሪው አይደርቅም። አመሰግናለው!

  • @gokceecemelek6228
    @gokceecemelek6228 3 роки тому +1

    Börekler harika😋👍

  • @EmebetMengesha-vv2oh
    @EmebetMengesha-vv2oh 3 місяці тому +1

  • @FeraTadele-dd3lt
    @FeraTadele-dd3lt Рік тому +2

    Ygebeta kebe kelelen zyit betkms chegr alw

  • @mihiretmehari4971
    @mihiretmehari4971 Рік тому +1

    I tried your recipe and it's so delicious

  • @abebetulu7711
    @abebetulu7711 3 роки тому +1

    Thank you

  • @yarab4997
    @yarab4997 10 місяців тому

    እንቁላል የሌለው ??

  • @HayatAil-t4z
    @HayatAil-t4z 10 місяців тому +1

    በዘይት አይሰራም እዴ እኔ ቅቤ አልወደም

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  10 місяців тому

      ቅቤ ካልወደድሽ ስሪው በዘይት🤗❤

  • @hikmuhika5306
    @hikmuhika5306 Рік тому +1

    yegbta kiba baynornes weda

  • @sumayayasin6311
    @sumayayasin6311 10 місяців тому +1

    የምረል እኔ ለመስረት ፈልጌ ነበር ግን የጋበተ ቅቤ የለኝም በዘይት መስረት አይቻልም ??

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  10 місяців тому

      ቅቤ ከሌለሽ በዘይት ስሪው የኔ እህት🙏❤

  • @Kubra-k8n8i
    @Kubra-k8n8i 4 дні тому +1

    ❤🎉

  • @hyatuoutube
    @hyatuoutube 6 місяців тому +1

    ❤❤❤

  • @gokceecemelek6228
    @gokceecemelek6228 3 роки тому +1

    Beğendim güzel😋

  • @bazawitteklmryam4107
    @bazawitteklmryam4107 2 роки тому +1

    ዘይቱ ምን ያህል ነው

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  2 роки тому

      እኔ ግማሽ መጥበሻ ነው ያረኩት በአነስ ያለ ድስት ከሆነ የምትጠብሽው ብዙ ዘይት አይፈጅም

  • @HannaTeferi-gn4mb
    @HannaTeferi-gn4mb 10 місяців тому +1

    ያለ ወተት ለክርስቲያን ለጾም የሚሆን አሳይን

  • @samira3181
    @samira3181 Рік тому +2

    👌👌👌❤

  • @leylatemam8550
    @leylatemam8550 2 роки тому

    الله يهبك

  • @KOOHTARAbdu
    @KOOHTARAbdu 11 місяців тому

    በአላህህ መልሽልኝ ቅቤ ከለለኝ በዘይት ማድረግችላለሁ ወይ?

  • @genetsolomon4358
    @genetsolomon4358 9 місяців тому +1

    🙏🙏🙏

  • @mirathfiprik3641
    @mirathfiprik3641 11 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @DubaiMina-jo8jz
    @DubaiMina-jo8jz 6 місяців тому +1

    ❤❤❤❤😘

  • @ሪኮ
    @ሪኮ Рік тому +1

    ያለ ቫኔላ ይቻላል እማ😮

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  Рік тому +1

      አዎ ይቻላል🤗❤

    • @ሪኮ
      @ሪኮ Рік тому +1

      @@EthiopianKitchen እሺ አሁን እሰራዋለሁ እማ አቡክቼው ኩፍ ይበል ውስጡ በደብ እንዲለሰልስ እማ❤

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  Рік тому

      እሺ 😍😍

  • @ፍጡማእሙነጀት
    @ፍጡማእሙነጀት 2 роки тому +1

    እህትዋቁጥርሺንላኪነኝ

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  2 роки тому

      instagram.com/cooking_withsis
      facebook.com/ethiopian.kitchen.39

  • @Rahma-qs4hx
    @Rahma-qs4hx 3 місяці тому +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kassahunabate9558
    @kassahunabate9558 Рік тому

    ስጠብሰው ይነፋና ባዶ ይሆናል ምን ሲሆን ነው

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  Рік тому

      እሳቱን መሀከለኛ አርገሽ ጥበሽው🤗❤

  • @selmetektay7159
    @selmetektay7159 Рік тому +1

    ባኔላ ምንድነው ባልጨምርበት ችግር አለው እንዴ??

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  Рік тому

      ችግር የለውም ለሽታውና ለጣእሙ ነው የሚጨመረው ብዙም ለውጥ የለውም ዝም ብለሽ ስሪው

    • @ٱمويسر
      @ٱمويسر Рік тому

      ​@@EthiopianKitchenጣአም አይሠጥም ባኔላ ለሽታ ነው

    • @ٱمويسر
      @ٱمويسر Рік тому

      እኔ ሠርቸውብዙም

  • @kassahunabate9558
    @kassahunabate9558 9 місяців тому

    ለምንድነው የሚደርቅብኝ

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  9 місяців тому

      እኔ በሰራሁት መንገድ ከሰራሽው አይደርቅም ሊጡን በደንብ እሽው ስትጠብሽውም ወርቃማ የሆነ ከለር ሲኖረው አውጭው🤗❤

    • @tsahydemsis6757
      @tsahydemsis6757 3 місяці тому

      እኔም ይደረቅብነል

  • @MominaMohammed-nn7mn
    @MominaMohammed-nn7mn 10 місяців тому +1

    ቅቤ ለማይወዱስ

  • @naniniguse8363
    @naniniguse8363 Рік тому

    Yet memar echlalew plz

  • @FoziFozi-fe5qy
    @FoziFozi-fe5qy 8 місяців тому

    🥰🥰🥰🥰

  • @samrawitalem4019
    @samrawitalem4019 2 роки тому +1

    Ygbta qbe baynors

  • @Aykel-zf5ie
    @Aykel-zf5ie 8 місяців тому +1

    ሐይ

  • @ብርቱካንye
    @ብርቱካንye 3 місяці тому +1

    የምግብዘይቱንብጠቀመዉችግርየለዉወይመልሽልኚ❤❤የገበታቂቤየለኚም

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  3 місяці тому

      ትችያለሽ🤗❤

    • @ብርቱካንye
      @ብርቱካንye 3 місяці тому +1

      @@EthiopianKitchen እሽአመሰግናለሁ💋💋💋💋💋💋💋

  • @umuselmantube594
    @umuselmantube594 2 роки тому +1

    👍👍👍👍🌹🌹🌹

  • @AlawyaAwal
    @AlawyaAwal 10 місяців тому +1

    Konjo,, new

  • @ZeybiSeid
    @ZeybiSeid 10 місяців тому +1

    ቅቤዉቢቀረስ

  • @MominaMohammed-nn7mn
    @MominaMohammed-nn7mn 10 місяців тому +1

    ቆይ ቅቤው ለምን ይጠቅማል

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  10 місяців тому

      ያጣፍጠዋል🤗❤

    • @seblegetachew9243
      @seblegetachew9243 9 місяців тому

      እንዲለሰልስ ያደርገዋል ዘይት መጠቀም ይቻላል

  • @Me-gq1jj
    @Me-gq1jj 3 роки тому +1

    እኔ ለምን ይሆን ብዙ ግዜ መኮሪው
    መልኩ አያምር ቅርፅ አያምር ሴትየው
    በጣም ትወድዋለች ስፕራይዛ ላርጋት
    ብየ እምቢ አለኝ ተናድጂ አለሁ እጭ

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  3 роки тому

      ቅርጹን እኮ በፈለግሽው አይነት አድርገሽ መስራት ነው መልኩን ግን ስትጠብሽው እሳቱን ቀነስ አድርገሽ ከለሩ ቀላ ያለ ወርቃማ ከለር እስኪኖረው አብስይው። አመሰግናለው

    • @ruhamatube627
      @ruhamatube627 3 роки тому +2

      @@EthiopianKitchen ወተት አለመጨመር አልችልም ንገሪኝ የኔ ውድ ባለሙያ

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  3 роки тому

      @@ruhamatube627 ወተት መጠቀም የማትፈልጊ ከሆነ በወተቱ ፋንታ ውሀ ተጠቅመሽ ስሪው የኔ እህት አመሰግናለሁ

    • @ruhamatube627
      @ruhamatube627 3 роки тому

      @@EthiopianKitchen አመሰግናለሁ በጣም ቆጆነው ግን በዘይት ስጠብሰው ሊጥ ሆነ ውስጡ እና በፍሩን አበሰልኩን ቆጆ ሆነ🙏🙏😘😘

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  3 роки тому +2

      እንክዋን ቆንጆ ሆነልሽ! በዘይት ስትጠብሽው እሳቱን ከፍ አድርገሽው ይሆናል ላዩ በስሎ ውስጡ ሊጥ የሆነብሽ እሳቱን መሀከለኛ ላይ አርገሽ ወይም ቀነስ አድርገሽ ብታበስይው ውስጡም ውጭውም እኩል ይበስልልሻል።

  • @thv5946
    @thv5946 Рік тому +1

    ከቅቤ ውጭ መጠቀም አልችልም ማማ

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  Рік тому +2

      ሊጡን እንዲያለሰልስልሽ ትንሽ ዘይት አድርገሽ አቡኪው🤗

    • @thv5946
      @thv5946 Рік тому +1

      @@EthiopianKitchen አመሠግናለሁ🥰

  • @hanansisay5764
    @hanansisay5764 2 роки тому

    I did this and it was bad, aybeslm mnamn yastelal

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  2 роки тому

      Sorry selalwededeshew bezu sewoch sertewet gen endewededut konjo endehone new yemenegerugn enemy Betam new yewededkut. Menalbat betam begale zeyet tebseshew yehonal esatun zek aderegesh ketebeshew westu bedenb new yemebeslew.

    • @hanansisay5764
      @hanansisay5764 2 роки тому +1

      @@EthiopianKitchen I'll try next time, u r doing great tho keep posting!

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  2 роки тому

      Thank you!

  • @DM-ht8us
    @DM-ht8us 3 роки тому

    Don't believe gloves is necessary.

  • @BurtaBurta-w8k
    @BurtaBurta-w8k 26 днів тому +1

    እናመሰግናለን