Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ ድምፃችን ይሰማ የምንበት ሰአት ሳይሆን ዲናች ከአሁንበሃላ እዳይደፈረ የምናስከበረት ሰአትነው ጀዛከላህኸይ
አሰላምዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ። ሀሪፍ ትምህርት ነው በርች በሰማነው የምንጠቀም ያርገን
አሰላም ዋለኩም ወራህመቱላሂ ውበረካቱ ሰላም ያገሬልጅች ሰላማቹሁ በያለበት ብዚት ይበልልኝ 💐💐💐ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን❤️❤️❤️❤️አርፍ ቆይታነበር በርችልኝ በሌላ ስራሽ ያገናኝን በርች🎉🎉🎉🎉
አሰላምዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻ አላህ ሀሪፍ ነው
አሰለመም ዋሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁአህለን ወሳህለን በትክክል ኡስታዝ እድሚያችሁን ያርዝምልን
አሠላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበራካትሁዚነትየእኮንሠላምመጣሺበርችማሻላህ❤❤በሠማንውተጠቃሚወችያርገን ዴስየሚልቆይታነበር
አሠላማሊኩም ወራህቱሏሒ ወበረከቱ ዘነቱየ የኔማርየ ምርፅ ቆይታ ነበር ያሣለፍነዉ በርቺ ሠላም ሠላም ለሀገራችን ይሁንን🎉🎉❤
አሰላሙሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር ማሻአላህ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
አሠላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ውድ እህቴ እንኳን ሠላም መጣሽ አላህ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን🎉🇪🇹
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህቴ ሰላም መጣሽ እንኳን ሰላም አገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ናፈቀኝ አሁንስ😢😢😢😢😢😢😢
አሠላማአለይኩም ወራሕመቱላሒ ወበረከትሁ አህለን አላህ በሠማነው ተጠቃሚ ያድርገን ያረቢ በቃችሁ የበለን መሥዲጂ አፍርሶ አገር አይገነባም
አሠላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኮን ደህና መጣሽ የኔወዲ እህት በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር ሀገራችንን አላህ ሠላም ያርግልን በዚሁ በቃ ይበለኝ መስጊዲ ፈርሶ ሀገር ማልማት የለም ሀገር ሠላም ካልሆነ ምንየለም መስጊዲ ከፈረሰ አህላቃችን ይበታተናል አላህ ሠላም ይስጠን
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውድና የተከበራችሁ የዚህ በቤተሰብ ሰላም ብያለሁ ማሻአላ በጣም አሪፍ እና አስተማሪ ቪዲዮ ነበር እንደዚህ አይነት ቪዶዎች ሼር በማድረግ እንተባበር አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ የኔ ውድ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
በቁማችን ሞተናል ☝️ኢስላም ጀግና የጀግና ትውልድ የገነባው ለሞት የማይፈራ ምርጥ ብርቅየ ሰሀባዎች ነበር ግና ዛሬ ጉልበታችንን ተነጠቅን ? የቢላል ሀገር የኡሙ አይመን ሀገር የሆነችው ኢትዮጵያ ሀገራችን ናት ከቢላል ጀግንነትን እንጂ አልተማርንም በቁጥር ብንበዛ አንጂ አናንስም ግና ጀግንነታችንን ተነጠቅን አሏህ ቤት ፈርሶ አይን እሽ ብሎ እንቅልፍ ይይዘዋል
ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ ድምፃችን ይሰማ የምንበት ሰአት ሳይሆን ዲናች ከአሁንበሃላ እዳይደፈረ የምናስከበረት ሰአትነው ጀዛከላህኸይ
አሰላምዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ። ሀሪፍ ትምህርት ነው በርች በሰማነው የምንጠቀም ያርገን
አሰላም ዋለኩም ወራህመቱላሂ ውበረካቱ ሰላም ያገሬልጅች ሰላማቹሁ በያለበት ብዚት ይበልልኝ 💐💐💐ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን❤️❤️❤️❤️አርፍ ቆይታነበር በርችልኝ በሌላ ስራሽ ያገናኝን በርች🎉🎉🎉🎉
አሰላምዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻ አላህ ሀሪፍ ነው
አሰለመም ዋሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ
አህለን ወሳህለን በትክክል ኡስታዝ እድሚያችሁን ያርዝምልን
አሠላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበራካትሁ
ዚነትየእኮንሠላምመጣሺበርችማሻላህ❤❤
በሠማንውተጠቃሚወችያርገን ዴስየሚልቆይታነበር
አሠላማሊኩም ወራህቱሏሒ ወበረከቱ ዘነቱየ የኔማርየ ምርፅ ቆይታ ነበር ያሣለፍነዉ በርቺ ሠላም ሠላም ለሀገራችን ይሁንን🎉🎉❤
አሰላሙሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር ማሻአላህ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
አሠላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ውድ እህቴ እንኳን ሠላም መጣሽ አላህ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን🎉🇪🇹
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህቴ ሰላም መጣሽ እንኳን ሰላም አገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ናፈቀኝ አሁንስ😢😢😢😢😢😢😢
አሠላማአለይኩም ወራሕመቱላሒ ወበረከትሁ አህለን አላህ በሠማነው ተጠቃሚ ያድርገን ያረቢ በቃችሁ የበለን መሥዲጂ አፍርሶ አገር አይገነባም
አሠላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኮን ደህና መጣሽ የኔወዲ እህት በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር ሀገራችንን አላህ ሠላም ያርግልን በዚሁ በቃ ይበለኝ መስጊዲ ፈርሶ ሀገር ማልማት የለም ሀገር ሠላም ካልሆነ ምንየለም መስጊዲ ከፈረሰ አህላቃችን ይበታተናል አላህ ሠላም ይስጠን
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውድና የተከበራችሁ የዚህ በቤተሰብ ሰላም ብያለሁ ማሻአላ በጣም አሪፍ እና አስተማሪ ቪዲዮ ነበር እንደዚህ አይነት ቪዶዎች ሼር በማድረግ እንተባበር አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ የኔ ውድ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
በቁማችን ሞተናል ☝️
ኢስላም ጀግና የጀግና ትውልድ የገነባው ለሞት የማይፈራ ምርጥ ብርቅየ ሰሀባዎች ነበር ግና ዛሬ ጉልበታችንን ተነጠቅን ? የቢላል ሀገር የኡሙ አይመን ሀገር የሆነችው ኢትዮጵያ ሀገራችን ናት ከቢላል ጀግንነትን እንጂ አልተማርንም በቁጥር ብንበዛ አንጂ አናንስም
ግና ጀግንነታችንን ተነጠቅን
አሏህ ቤት ፈርሶ አይን እሽ ብሎ እንቅልፍ ይይዘዋል