አቶ ተወልደ የኢትዮጲያ አየር መንገድን የዉስጥ ገመና በአደባባይ ተናገሩ! | ETHIOPIAN AIRLINES

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025
  • #Ethiopia #Ethiopianews #FetaDaily
    አቶ ተወልደ የኢትዮጲያ አየር መንገድን የዉስጥ ገመና በአደባባይ ተናገሩ! | ETHIOPIAN AIRLINES

КОМЕНТАРІ • 85

  • @hayutube1864
    @hayutube1864 4 роки тому +2

    እዉነት ለመናገር ግን የኢትዮጵያ አየር መንገዲ በጣም የተመሰገነ ነዉ በአረቡ አለምም ተወዳጂ ነዉ እሰካሁንም ኢትዮጵያ ብቸኛ አይ ነዉ ።ጎበዝ ነክ ፈታ💪💪💪💪

  • @ዲኑዲኑ
    @ዲኑዲኑ 4 роки тому +1

    አየር መንገዳችን ኩራታችን ተወልደ መመክያችን

  • @meremomer9219
    @meremomer9219 4 роки тому +2

    ጥሩነገርነው ያለመወሻሸት ግልፅ መሆን ፈታ በርታልን አቀራረብህ በጣም ደሥይላል

  • @solomonbalcha5635
    @solomonbalcha5635 4 роки тому

    ድንቅ ቃለመጠይቅ፥ገራሚ አቀራረብ።እናመሰግናለን ፈታዎች።ብርቅና ድንቅ አየርመንገዳችንን የነጨጭባ ሲሳይ ለማድረግ ባንዳዎች ቢጥሩም መቼም አይሳካላቸውም።በጀግኖቹ የአየር መንገዱ የቁርጥ ቀን ልጆች፥ትንታግ በሆኑ አገር ወዳድ ጋዜጠኞች በመንግሥትም ገራሚ አያያዝ በውጤታማነቱ እሥከ ወዲያኛዉ ይቀጥላል።ፈጣሪ ከዐይን ያዉጣልን!አሜን።

  • @hailubedane530
    @hailubedane530 4 роки тому

    Good job feta daily!!! Keep up to good job,

  • @endalezewdie4109
    @endalezewdie4109 4 роки тому +1

    This explanation sound reasonable and honest supported with evidence. I put my suspicion to rest

  • @shekuriyanure1485
    @shekuriyanure1485 4 роки тому +1

    እናመሰግናለን ጥሩ መረጃ

  • @DV-dk3ku
    @DV-dk3ku 4 роки тому +2

    Ethiopian airlines the pride of Africa and Ethiopia... Mr. Tewelda is the most talented and excellent leader...the entire staff is amazing ...proud of Ethiopian Airlines ... I love Ethiopian airlines ❤️❤️❤️

  • @eyasuadne87
    @eyasuadne87 4 роки тому +2

    Ethiopia airlines best airline in Africa by management I’m saying b/c I now may z have a little problems so they can fix it produ of u 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @jeremipove2928
    @jeremipove2928 4 роки тому +4

    በወንጀል ሚጠረጠሩ ይመርመሩ የህግ አካል ፈትሾ ነገሩን ግልፅ ያርጉ

  • @mikale9718
    @mikale9718 2 роки тому

    እንደዚ ሚዛናዊ ነገር ሲቀርብ ጥሩ ነዉ

  • @Binifashionusa5515
    @Binifashionusa5515 4 роки тому +2

    Thank you so much I think it makes sense

  • @abebealemu2724
    @abebealemu2724 4 роки тому +6

    ይህች ነገር እኔንም አጋጥሞኛል። ጀርመን በነበረኝ ጉዞ ኮኔክቲንግ ፍላይቱን ሳይሰሩ ቀርተው ከአንድ ቀን መጉላላት በኋላ የፍራንክፈርት አየር ማረፊያ ማኔጅመንት ወስኖ ጉዟችንን ልንቀጥል ችለናል። ይህ ጉዳይ አቶ ተወልደ የጠቀሱት ግለሰብን የመሰሉ ደላላ ኤጀንቶች የሚፈጥሩት ችግር ነው ብየ አምናለሁ።

  • @sintayhuderessa3572
    @sintayhuderessa3572 4 роки тому +3

    አቶ ተወልደ በዚህ የጀርመኑ ሰውዬ ላይ መግልጫ ለመስጠት ዘገዮ ዝም ስትሉም ሰው እውነት ነው ብሎ እኔም ጭምር ሰውየውን አምነነዋል ዘ-ሀበሻም ከናንተ ምላሽ ስላላገኘ የሰውየውን ጽሁፍ ብቻ ያቀርባል አሁን እናንተም ከዘ ሀበሻ ጋር ተጋጫችሁ እናም ክስ ሌላ ወጪ የፍራንክፈርቱን ፍርድ ቤት አንድ አክቲቪስት ብቻ ነው ያቀረበው(ቶለሳ ኢብሳ) እና ዘገያችሁ በወቅቱ መልስ ስጡ ግራ አታጋቡን

  • @shekuriyanure1485
    @shekuriyanure1485 4 роки тому

    አማን ናቹ ሰላማቹ ይብዛ የገሬ ልጆች የጋዜጠኛው አድናቄ ነኛ

  • @shekuriyanure1485
    @shekuriyanure1485 4 роки тому +2

    ለኢትዮፕያ አየርመንገድ ያለን መጥፎ አመለካከት የተቀየረ ይመስለኛል

  • @abebegirma8473
    @abebegirma8473 4 роки тому +1

    Big corporations in Ethiopia airlines

  • @haront.woyesa7193
    @haront.woyesa7193 4 роки тому +2

    God-bless this manager

  • @memhrandegideykahsay3906
    @memhrandegideykahsay3906 4 роки тому +2

    ተወልደ በጣም ታታሪና ብሩህ ኣእምሮ ያለው ኢትዮጵያዊ ነው።የኢትትዮጵያ ኣየር መንገድ በሱ የምሪት ዘመን ክኣፍሪቃ ኣይደለም ከዓለም ኣንዱ ቁንጮና ተወዳዳሪ ለመሆን ብቅቶኣል። ኣገሬ ለሚላት እሷ ግን የማታውቀውና ህይወት የነፈገችው ፍጡር ነው። የሚያሳዝነው ተወልደ ትግሬ ነው። እውነቱ ትግሬ በኢትዮጵይልውያን ምሁራን ከፍተኛ ጥላቻ ያለበት ብሔር ነው። ተወልደ ብ20ኛው መቶ ክፍለ ዘመን የኣፍሪቃ ብቻ ሳይሆን የዓለም ብርቅየ ትጉህና ባለብሩህ ኣእምሮ የኢትዮጵያን ብቻ ሳይሆን የኣፍርካን ኣየር መንገድ ማስተዳደርናና ለማንጠቅ የሚችል ፊት ያልነበረ ወደፊትም ኣፍርካ የማትፈጥረው ልዩ ሰው ትግሬ በመሆኑ ብቻ ምሁራን ኢትዮጵያውያን በየተራ እየተቀራመቱት መኖሩን እንዲጠላ ያደረጉት ይመስላል ። ይህ ሰው መሸለም ሲገባው ጥዋትና ማታ እየተቀባበሉ መቀመጥ ከልክለውታል።
    " እምየ ኢትዮጵያ ሞኝ ነሽ ወይ ተላላ፣
    የሰራልሽ ሞቶ የገደለሽ በላሽ"
    ኤርትራዊ ነኝ።ተወልደን በዝና ካልሆነ እውቂያ የለኝም።በትጋቱ ሁልግዜ ኣድናቂው ነኝ። በእግዚኣብሄር እወራረዳለሁ ሰውየውን ለማደገፍ ሆን ብየ የተነሳሳሁ ኣይደለሁም።ብእውቅና ላመደገፍ ኣይደለም።ግን ትግሬ በመሆኑ ብቻ መሰቃየቱን ኣልወደድኩትም።እንዲህ ከሆና ይህች ኣገር ጀግና የማይወለድባት ኣገር ከመሆንዋ በፊት ይህንን ሰው ሸልሙት።ኣትግደሉት ኣታበሳጩት። ኣትቅኑበት።ወያኔን ኣልወድም።ይህ ሰው ግን ትግሬ በመሆኑ እንደማንኛውም ኢትዮጵያዊ እንደ ወያኔ ብትቆጥሩትምእንኳ ከጥላቻው በላይ ኣስተዋጽኦው ስለሚተልቅ ፍቅር ይገባዋል እላለሁ ።ይህ ሰው በብስጭት ኣንድ ነገር ቢሆን ወዮላት ኢትዮጵያ ብዙ ትከፍላለች ።ተጠንቀቁ።

  • @fetikebede4805
    @fetikebede4805 4 роки тому +1

    የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ አሉ አይ አቶ ተወልደ ዝም ብለህ ገንዘብህን ብላ ጠያቂ የለብህም

  • @zeedam6066
    @zeedam6066 4 роки тому +3

    ለመሆኑ የስም ማጥፋት ዘመቻ የከፈቱት ግለሰቦችን የሚያስተናግዱ ሚድያዎች ከዚህ መልስና ማብራሪያ የሚማሩት ነገር ይኖር ይሆን?

  • @channel-lg2vk
    @channel-lg2vk 4 роки тому

    ሚስኪኑ ህዝብ እየተደናገረ የሚኖረው ነገር ብቻ አንጀቴን እየበላኝ እኖራለሁ
    ወዲህና ወዲያ
    ያ ወዲህ ያ ወድያ

  • @አስፋውሙሉጌታ
    @አስፋውሙሉጌታ 4 роки тому +3

    ዘ ሀበሻ ዋሽቶ አያቅም ውስጣቸው የተሰገሰጉት ሌቦችስ ስንቱ ነው የተዘረፈው ቀላል ምሳሌ ልንገርህ ሰራተኞቻችሁ ኢትዮጵያዊ ተሳፋሪ ያመናጭቃሉ ለነጭ ነጫጭባ ሲሆን ያጎበድዳሉ። ሌላው የተጠቃሚ ሻንጣ እየተፈተሸ እቃዎች ይሰረቃሉ።

    • @danieltesfaye9133
      @danieltesfaye9133 4 роки тому

      ዘ ሀበሻ እንደማይዋሽ በምን አወክ ዘ ሀበሻን የሚያዘጋጀው ሄኖክ ታስሮ ስለወጣ ብቀላ ቢሆንስ በትግሬ ተወላጆች ላይ ምክንያቱም ከአንድ ወር በፊት በዻዻሱ ላይም ዘመቻ ጀምሮ ነበር እንደእኜ ሄኖክ ለኢትዮጵያ አንድነት የቆመ ሰው አይመስለኝም እኔ ከሞትኩ እንደሚባለው ዪመስለኛል ይሄ ደግሞ ትሩ አይደለም ለማንም

  • @nathant.4097
    @nathant.4097 4 роки тому +2

    እውነታው ይህ ነው እግዚአብሔር ይስጣችሁ።አይ ኢትዮጵያ የማንም አጭበርባሪ ሌባ የሚሰራን ስው በአደባባይ በወሬእና በማስፈራራት ማጅራት የሚመታበት አጋጣሚ የተገኘ መስሎት ነበር።

  • @marthaydidya1653
    @marthaydidya1653 4 роки тому +3

    It is big big liar

  • @omobaid5938
    @omobaid5938 4 роки тому +1

    ዘ ሀበሻ ጎበዝ አይዞህ በርታ

  • @eleleta5821
    @eleleta5821 4 роки тому +2

    ሰውየው ትግሬ ወይም የህወሀት ደጋፊ ስለሆነ ብቻ ሌባ ነው ብሎ ማሰብ ስሜታዊ መሆን ነው

  • @frewdereje2426
    @frewdereje2426 4 роки тому +2

    ዘ ሐበሽ እኮ ሌቦች ናቸው

  • @yonasfikir7200
    @yonasfikir7200 4 роки тому

    ለምን ፓይለቱን ክስራ ታባርርአለህ

  • @israelkassa4690
    @israelkassa4690 4 роки тому +3

    ተወልደ መሸለም አለበት፡፡ ይህም በኮቪድ ያለ መንግስት ምንም ገንዘብ ድጋፍ መቀጠሉ ምስክር ነው፡፡ ጥቅማቸው የተነካባቸውና ተወደዳሪ አየር መንገዶች ስፖንሰር የሚያደረጋቸው ሚዲያዎች ጦርነት ከፍተው ነው፡፡

    • @theodbitwoded6736
      @theodbitwoded6736 4 роки тому

      ምንም የምታውቀው ነገር የለህም ለዚህ ነው።

  • @yonasfikir7200
    @yonasfikir7200 4 роки тому

    ምቀኛ ለምን ይህ ሁሉ
    ይህ ምቀኝነት ነው

  • @dt3629
    @dt3629 4 роки тому +1

    There is something fishy about Teweldes response if what he is telling is true why on earth leave over $30million ticket sell money in Angola? Why not collet and transfer every week sale? Because he deliberatly leave it so that he can get commission when releasing the money. That is exactly what he hed done with Ato Samual and Tewelde got greedy.

  • @sintayhuderessa3572
    @sintayhuderessa3572 4 роки тому +2

    በአሁኑ ዘመን(በዐብይ)ሙስና ብዙ ያለ አይመስለኝም አቶ ተወልደም ቢሆን ተነክሮ ከሆነ ወደሚሸሽበት በሸሸ ነበር እስቲ አጣሩ የግል ቂም ቢሆንስ?

  • @HelloHello-vk3um
    @HelloHello-vk3um 4 роки тому

    ሪፓርተር ጋዜጣ አቶ አማረ እውነቱን ሚስጥር. አዋቂ ናቸው ግን ብዙ ዋጋ እስከፍሏቸዋል ብዙ ጊዜ ግፍ ተደርጎባቸዋል ድብደባ ወዘተ ግን አሁንም

  • @tesfumekonen6066
    @tesfumekonen6066 4 роки тому +2

    Le video Yesetehew topic ina yemiyaweraw neger ayigenagnim..yetignawun gemena new yawetaw?

  • @berhanudessu988
    @berhanudessu988 4 роки тому

    Kkk, Tewolde TPLF agent, he is a government within Ethiopian airlines. He does whatever he wants, nobody controls him. How far is this going?

  • @eyobbine2651
    @eyobbine2651 4 роки тому

    ቤሮት ሴት እህቶቻችን 600ዶላር ክፈሉ እያሰኘህ መሆኑን የሚታወቅ ነዉ

  • @ettymadanit490
    @ettymadanit490 4 роки тому

    አይ መልካም

  • @ንጉሴሶደኖ
    @ንጉሴሶደኖ 4 роки тому +1

    የዚህ ቱጃር የወያኔ ሹም በደሃው ህዝባችን ዶላር ያሸውን የማድረግ ጉልበቱም አቅሙም ያለው ባለስልጣንን ማስተባቢያ አሳምረህ እንዳቀረብከው ሁሉ፣ ምንአለ በነዚህ አውሬዎች በዘር በተደራጁ ሌቦች ተገፍተው ስያለቅሱ ያሉ ወገኖችንም ድምጻቸውን ብታሰማልን??????

    • @danieltesfaye9133
      @danieltesfaye9133 4 роки тому

      ሰውየው ውሸቱን ነው ወይም እውነቱን ነው ብየ አልፈርድም ግን አይኔን ጨፍኜ ደግሞ አልፉርድም በማላውቀው ጉዳ ይ አንቱም በማታውቀው ነገር ፈራጅ ሆነህ አታጨብጭብ ለዛ ነው ኢትዮጵያ እንዳንተ አይነት ሰው ይዛ ወደማይሆን አቅጣጫ ህዝቡዋ የሚሄደው ከንቱ ድፍን ጭንቅላት

  • @yakobya8635
    @yakobya8635 4 роки тому

    ተወልደ በርታ እሄ የዘረኞች ሴራ ነው አንተ ስራክን ቀጥል

  • @meridwoldeyes9347
    @meridwoldeyes9347 4 роки тому

    ስኬት በምን ይለካል ብለህ ጠይቅ?

  • @borumaeda5810
    @borumaeda5810 4 роки тому

    Who was working in Angola? What happened in
    Barcelona? South Sudan?Dubai?Saudi Arebia ? West Africa? መንግስት የነበረበት?ያንተ ሕውሃት አወን። ስንቱ። የተወልደ አመራር ስለሆነ ጥያቄ ላይ ያለው ተወልደ እራሱ ስሜጠፋ ብሎ መክሰስ እንጂ የአየር መንገዱ ገንዘብ ሊነካ አይገባም።

  • @abebegirma8473
    @abebegirma8473 4 роки тому +1

    FETA DAILY HOW MUCH THEY ARE PAY YOU.

    • @tutuejeggu3013
      @tutuejeggu3013 4 роки тому

      For laling the truth no need of payment

  • @tutuejeggu3013
    @tutuejeggu3013 4 роки тому

    Why Henick alemayehu want to gossipe on the airline?

  • @eleleta5821
    @eleleta5821 4 роки тому

    ወይ ጉድድድድ

  • @abebegirma8473
    @abebegirma8473 4 роки тому

    TOWLDE IS SINKY Person must investigate him .

  • @abebealemu2724
    @abebealemu2724 4 роки тому +2

    እንደ እኔ አየር መንገዱ ብቸኛው ስኬታማ ካምምፓኒያችን ስለሆነ ጥፋቶቹን እየቀረቡ በመነጋገር ለመፍታት መሞከሩ ሳይሻል አይቀርም።

  • @zinashyedinglmaryamwodaji8719
    @zinashyedinglmaryamwodaji8719 4 роки тому

    Ato tewolde Le ayere mengedu siner sewu newu edmena tena yestewu 👏

  • @הילס22קשתיהונתן
    @הילס22קשתיהונתן 4 роки тому +1

    Yawu new yeweyany melese bery wolede yewushetam ababale

  • @samuellove9096
    @samuellove9096 4 роки тому

    በነገራችን ላይ አሁን ላይ መፍረድ ባንችልም
    ዘ ሐበሻ ግን ብዙ ጊዜ ዜናዎች በጠቅላላ ሲያሸንፉ አይተናል ስለዚህ አሁንም ቢሆን
    አቶ ተወልደ እንደዘረፉት አየር መንገዱን አልጠራጠርም ምክንያቱም በሙስና ያልተጨማለቀ ተቋም አልነበረም በ27 አመት ጉዞ ውስጥ
    የእፎይታ ጊዜ ሊሰጣቸው ፈልጎ እንጂ ዶ/ር አብይ የሆነ ሰዓት ጠራርጎ እንደሚያጠራው አልጠራጠርም ለማንሳት ሲፈለግ ደግሞ ቀላል ነው መረጃን በቀላሉ ሚዲያዎች እንዲያገኙት ማድረግና ዜናውን ማስፋፋት ነው ሰላዮች በተቋም ውስጥ እንደሚሰሩ ሰራተኛ ሆነው ግልጽ ነው። ስለዚህ ቀስ በቀስ የቴክኒክ መረጃዎች የድምጽ የምስልና የኢሜል መረጃዎች ኢፋ ይሆናሉ

  • @eyobbine2651
    @eyobbine2651 4 роки тому

    ሲጨንቀዉ ገና ብዙ ይርበተበታል ወረኛ የጋናዉን ጠበቃ ቀይር ኢትዮጵያ ብዙ የተማረ አላት ሄኖክ ዘ ሐበሻ ገና ያራሩጠሃል

  • @marthaydidya1653
    @marthaydidya1653 4 роки тому +1

    ✈👎👎👎👎👎👎👎

  • @yeneneshfikru6215
    @yeneneshfikru6215 4 роки тому +1

    Teweld eko bale 5 cokeb hotel Thilad ager alew. Ye wer demoztega hono yhi endet techale 🤔 ???

  • @NA-nq8lc
    @NA-nq8lc 4 роки тому +2

    ዋው በዚህ አይነት የዘረፍከውን ገንዘብ ሁሉ በየሀገሩ አሳበህ ነፃ ለመውጣት ነው???
    አንተ ጃርት

    • @danieltesfaye9133
      @danieltesfaye9133 4 роки тому

      አብረህ በልተሀል ማልት ነው በምን አውክ እንደበላ ????

  • @haregubinegaworke4651
    @haregubinegaworke4651 4 роки тому

    Ayermengedu zerenget alebet . hulum tgre beztobetal.👎

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy 4 роки тому

    Mr. Tewlde do not lie. We have voice Recorded what's going on in Anglo.

  • @וובהיברקן
    @וובהיברקן 4 роки тому

    በአየር መንገዱ ለብዙ ጊዜ የእኛ የትውልድ ኢትዬጵያዊ የሆነ እስራኤላዊ ስን ት ገዘንብ ተበልተና ከአቅም ላይ እቃ ጨናችሁ ወዞተ እየተባልን
    የተዘረፍ ነው እናቱ ትቁጠረው

  • @jerrysifen2210
    @jerrysifen2210 4 роки тому

    ሌባ ስንት ጉቦ ሰጠኽ የሱን ስኬት አየንለት ሌባ

  • @tokkummaanhumna9908
    @tokkummaanhumna9908 4 роки тому

    Esh manin enimen

  • @hanadekopp7375
    @hanadekopp7375 4 роки тому

    It makes no sense what Temesgen saying ! who is the jealous person or people he is talking about? the employees? the Ethiopian people that are living in foreign country? Jealous of whom? Jealous of the organization or him? How come these people are so many? The one who are complaining are ETHIOPIANS and mainly employees, so what is he saying? It makes no sense what he is saying! Get your defence straight Mr. Temesgen!. There may be more evidence to show the corruptions result based on investigations conducted by outside agencies! What about violating the aviation codes, by over working Pilots that are not in your group network? We tolerate what is going on, not because we are afraid of getting it out in public until the right time comes about the old and now renewed SERA in your administration. Many current and fired employees and the once who knew about the organization complain not because they are jealous but there has been discrimination, abuse louting, corruption, and many other transactions that need to be explained and that need an answers. most importantly it need to be stopped now! Ethiopian airlines have always been strong competitive and strong organization.The world knows that. the avaition history has recorded that you do not need to tell as that as if you made all that come through! What this organization facing now under your administration are: abuse or employees, discriminations! Loss of job for its citizens and giving out jobs for foreign pilots that are highly paid with foreign currency! You did not explain this part on this defense talk you gave? instead you talked about the one incidence with a person who conducted business in the past with the airlines. What about the many pilots and graduates that are wating for a jobs, what about those who are fired and now the many that are forced to work extended hours jeopardizing their and passenger lives or flying cargo extended hours without proper rest ?
    Most importantly, those that are hired from outside are taking the citizens job opportunities and hard currencies from our country budget ! What do you have to say about that? I beat, It makes it easier to do illegal works when flight is conducted with foreign Pilots.
    You remember when HIWOTS took over Ethiopia airlines, they handed many jobs to Ethiopian looking Indians citizens. You tried to defend yourself, but it is not supported with the truth, the truth is known by many people in country and abroad openly. like you said, the truth will prevail soon!. The complain are not only coming from this guy who is a German-citizen who dealt with Ethiopian airlines in Germany in the past. It is also from the many employees, contractors everyone who one way or the other dealt with Ethiopian airlines during your administration. The best you can do now for Ethiopia and for the remaining hard worker Ethiopians, especially for those who are pilots and hostes is for you to Resign! , Resign and Resign!

  • @theodbitwoded6736
    @theodbitwoded6736 4 роки тому

    ጀርመን ሀገር ያለውን የጉዞ ወኪል በሚመለከት አቶ ተወልደ ብዙ ሀሰት ተናግሯል። ሰውየውን የተዋወቀና ያለሞያው የጉዞ ወኪል ቢሮ እንዲከፍት ያደረገው ኢሳይያስ የተባለው የተወልደ ምክትል ነው። ኢሳይያስ ከለውጡ በፊት ተጋሩ መሆኑን ሟቹ ፓትሪያርክ አጎቱ እንደሆኑ በኩራት የሚናገር ሰው ነው። ለተወልደ የግል ተላላኪና ተንኮለኛ ነው። ጀርመን በጣቢያ ኃላፊነት ሲሾም ሰውየውን በመተዋወቅ አየር መንገድ በአሉን ሲያከብር ግብዣውን ያስተባበረ ባለውለታው አደረገው። ቢሮ ከፍቶ ባቡር ጣቢያው ስር ውድ የሆነ የቢሮ ኪራይ አየር መንገዱ እንዲከፍልለት አድርጓል ። ከ1957 ጀምሮ የነበረውን የአየር መንገዱን ቢሮ አራት አመት የፈለገውን ሲፈጽም ቆይቶ ያለ በቂ ምክንያት ሰራተኛ በትኖ ጣቢያውን ዘግቶ እንዲያውም በተወልደ ትልቅ ሹመት አግኝቷል። አሁን 2ኛ ሰው ነው። በፍራንክፈርት ያሉ በርካታ የጉዞ ወኪሎች ከሃምሳ ሺ ዩሮ በላይ ያውም የባንክ ዋስትና ካላቸው ቲኬት ይገዛሉ። ለዚህ ሰው እስከ ስምንት መቶ ሺ ዩሮ ጉድለት ሲያባክን ለምን ዝም ተባለ? ሰውየው በኢሳይያስ አማካኝነት ከተወልደም ጋር በጣም ተቀራርበው ብዙ ሄደዋል። በግል ጉዳይ ፈጻሚነትም ለማገልገሉ ቀደም ሲል በማስረጃ አቅርቦ ታይቷል። አንጎላ ሄዶ ገንዘብ እንዲያስለቅቅ የላኩትም እነሱ ናቸው። ተወልደም ሳያስበው ግማሽ ዕውነት አምልጦት ተናግሯል። አላውቅም እንዳይል ሰውየው ማስረጃ አለው። ኢሳይያስ ጣቢያውን ከመዝጋቱ በፊት ለምሳሌ እርሱ ሳይመጣ አንድ ሴት በጊዜያዊ ቅጥር የሰራችና ጊዜዋ አልቆ የተሰናበተች ነበረች። ያለ ጊዜው አስወጡኝ ብላ አየር መንገዱን በፍርድ ቤት ኣስር ሺህ ዩሮ ተከፍሏት እንድትሰናበት ተደረገች። ይህቺኑ ሴት ከአየር መንገዱ መመሪያ ውጭ በአቶ ቡሴራ አማካይነት እንድትቀጠር ተደርጋ እንደገና በተገኘባት የስራ ጉድለት ከኢሳይያስ በፊት የነበረ ሰው በፍርድ ቤት አስወስኖ ሳለ እርሱን አዛውረው ኢሳይያስ በመጣ ማግስት ፍርድ ቤቱን ለምኖ ተመልሳ እንድትሰራ አድርጓል። የአቶ ቡሴራና የተወልደ ከግል አሽከርነት ያላነስ አገልጋይ በመሆኑ ብዙ ገንዘብ አባክኖ ኦዲተር ሳያየው ዘጋግቶና ብዙ ታሪካዊ ንብረቶቹን ቆሻሻ ውስጥ ወርውሮ የሄደ በለፍላፊነቱና በመሰሪነቱ እዚያው አየር መንገድ ባሉ ባልደረቦቹ የሚታወቅ ሰው ነው። ሰሞኑን ደግሞ አጋጣሚ ረድቶን በካርጎ የተገኘውን ገቢ ልክ በማኔጅመንት ልዩ ፈጠራ እንደተሰራና አኩሪ ስራ መስራቱን ሲዘባርቅ ታይቷል። ኮቪድ ጀመረ እንጂ አላለቀም። በተገኘው አጋጣሚ መጠቀማችን መቼም ከቀድሞውኑ ከሚደርስበት የውስጥ መሰሪ ሥራ ሁሉ አየር መንገዱን ያዳነው አምላክ አሁንም ይህን ዕድል ማግኘታችን ትሁት ሊያደርገው በተገባ ነበር። በነሉፍታንዛ ላይ ማፌዝ ነውር ነው። የኛንም አያድርስ ነው እንጂ ገና ብዙ ይጠብቀናል። የጠ/ሚንስትሩ የሰሞኑ ምስጋና የልብ ልብ ሰጥቷቸው ለመሸፋፈን ሩጫ ላይ ያሉ ይመስላሉ። ለማንኛውም እስከ ግማሽ ሚሊዮን ዩሮ ሰውየው ባለዕዳ እስከሚሆን ያልተጠየቀው ለምንድን ነው? ማንነው ኃላፊ? በየቦታው ያለው ሽያጭ ቢያንስ በሳምንት በአየር መንገዱ ቁጥጥር ሲደረግ ለምን በርሱ ላይ አልሰራም? ካልጠፋ ሰው አንጎላ እሱን የላከው ለምን ነበር? ብዙ ያልተሰማ ጉድ ስላለ ያንን ለመሸፈን በበሉበት የሚጮሁ አርቲስት ተብዬዎችን ሁሉ ጠርቶ ፕሮፖጋንዳ መስራትም ያስተዛዝባል። ነገሩን ከሥር መሰረቱ የሚዘግብ ጋዜጠኛ ስለሌለ እየቀለዱ ቢሆንም ዕውነት አንድ ቀን አቧራዋን አራግፋ ኢሳይያስም ብዙ በጀርመን የሰራቸው ጉዶች ይጋለጣሉ።

  • @וובהיברקן
    @וובהיברקן 4 роки тому +2

    አይ ውሸት ከየት እደሚያ መጣው ውሼቱን በህዋት የሰለ ጠነ ውሸታም

    • @danieltesfaye9133
      @danieltesfaye9133 4 роки тому

      በምን አውክ (ሽ) በቦታው ነበርክ(ሽ) ????

  • @yonasfikir7200
    @yonasfikir7200 4 роки тому

    የጂዋር እጅጅ ነሽ
    ትወልደ ውሻ ነህ

  • @destaz2312
    @destaz2312 4 роки тому

    Yale visa yemikedibachew hageroch binorum visa yemifeligu hageroch demo ayer mengedu awutobis menaheriya adelem sint bota check in ale imigration ale lemin yihen inde and mikiniyat mansat asfelege

  • @kassahunkidy734
    @kassahunkidy734 4 роки тому

    10q

  • @abrhamhailselassie9758
    @abrhamhailselassie9758 4 роки тому

    Acheberbarie leba weshetame

  • @abiabi4323
    @abiabi4323 4 роки тому

    ሌባ ነው መጀመርያ እንጊሊዘኛውን ይማር ደነዝ በናትህ
    አይሬፕላነ የወደቀለተ CNN or BBC ኢንተርቪውን እዩ

    • @yakobya8635
      @yakobya8635 4 роки тому

      ahiya sira mesrat new inj english akelatifo mawrat iwqet meselek mayiim