ዮኒ ማኛ አቡነ ሳዊሮስን ሰደባቸው.!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 77

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 19 днів тому +9

    ክብር ምሥጋና ለናቱና ልጅዋ ጠናይሥጥልን ተዋሕዶ ክብርነች 🙏🙏🙏

  • @EfrataSimegn
    @EfrataSimegn 19 днів тому +12

    ተባረክ ወንድም በ ጥምቀት በአል ላይ ዘፈን ይከልከልልን 😮😮😮😮

  • @solodegife7532
    @solodegife7532 18 днів тому +1

    ጌታዬና መድኃኒቴ ክብርህ ከፍ ከፍ ይበል። እመቤቴ ብጽዕቷ አዛኝቷ ምልጃሽ አይለየን።

  • @WubyeTsegaye
    @WubyeTsegaye 19 днів тому +6

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል ቅድስት ድንገል ማሪያም🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @medhanekibreab5792
      @medhanekibreab5792 19 днів тому

      Elel lemedhaniyalem elel le egzihabeher new yemibalew,ere bakachu sewoch,,,,endea

  • @FitfutLeg7577
    @FitfutLeg7577 18 днів тому +1

    ተመስገን አምላኬ ለዚህ ያደረስከን እልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TigistTeklehaymanotGebreselass
    @TigistTeklehaymanotGebreselass 19 днів тому +1

    ተመሰጌን እናቴ ክብር ለመድሃንያለም ይክበር ይመሰገን እመቤቴን የያዘ እንዲ ነው ከመከራ ከእሳት ታወጣለች❤❤❤❤❤

  • @MeseretBest
    @MeseretBest 19 днів тому +2

    ቃለ ህይውት ያሰማልን YONEYE😢💞💞💞💞💞

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 19 днів тому

    እመቤቴ መሰግን የደረስት። ከእነልጁ❤❤❤❤

  • @DibekuluMeleak
    @DibekuluMeleak 19 днів тому +2

    እግዚአብሔር ይመሥገ ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @MartaKahssay
    @MartaKahssay 19 днів тому +3

    ሲጀመር ኦሮሞ እኮ ኦርቶዶክስ የለውም ግን ኦርቶዶክሶቹ ምናልባት በዛ ክልል ውስጥ ያለው የሌላ ብሄር ህዝብ እንጂ ኦሮሞ በእሬቻ ነው የሚያምነው ።

  • @SeblaZewedu
    @SeblaZewedu 17 днів тому

    ማርኝኝኝአምላኬአንተ😭😭😭😭😭

  • @BuzayehuBuze-bm5xl
    @BuzayehuBuze-bm5xl 19 днів тому +9

    እነዚህን ፓስተር ተብዬ የማናይበት ሀገር የትእንሂድ

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 19 днів тому

      በጣም ምድር ሌባ ጥርቅሞች የራሱን ልደት እያከበር ነው ሌባ ሰብሰብ አሜን ይላሉ ከብቶች

    • @AbrahamAlazar
      @AbrahamAlazar 19 днів тому +2

      ልቦናና ማስተዋልን ይስጣቸው።

    • @FitfutLeg7577
      @FitfutLeg7577 18 днів тому +2

      ያመጣውን መቻል እንጅ የት ይኬዳል ወገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SurafelZewge
    @SurafelZewge 19 днів тому +4

    ዮኒ አቦ ይመችህ

  • @TigistTeklehaymanotGebreselass
    @TigistTeklehaymanotGebreselass 19 днів тому +2

    ንገርልን ዬኒ ሳውሮሰ በርገር እና ሌሎችም ገና ቁጣ ያመጡብናል እግዛብሄር እዝያው ያርግልን ሆድ አምላኪዋች ሌቦች 😢😢😢

  • @KaluGeache
    @KaluGeache 19 днів тому +3

    ኦርቶዶክስ. ላይ. ሚሊየን ጥፋት. ብታወጣ. ጼንጤ. ትክክል. አይሆንም. ማለትም. ኦርቶዶክስ. ባትኖር. ጼንጤ ሃይማኖትም ክርስቶስን መከተለም. አይሆንም በተጨማሪ ሃይማኖት. ሊሆንም. አይችልም. መቼም አማራጭም. አይሆንም. አረ. ምንም. አይጠቅምም

  • @miheretetibebe8838
    @miheretetibebe8838 18 днів тому +1

    mehste lemadachew new, yehemi meneshaw, kersitos Eyesusen be 30 denare bemeshete nebere

  • @Amalaqel-f4f
    @Amalaqel-f4f 19 днів тому +1

    Amena❤❤❤

  • @JanitKk-x1x
    @JanitKk-x1x 19 днів тому

    ወድሜ እወነት ነው የምትዘሉ ከበሮ አመታታችዉን አስተካክሉ አሁን አሁን የምናያቸው አዘማመር የከበሮ አመታት ይስተካከል ❤❤❤

  • @MeseretSerte
    @MeseretSerte 19 днів тому +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልኡል እግዚአብሔር ክብርህ ከፍከፍ ይበል

  • @beletubogale8166
    @beletubogale8166 19 днів тому +1

    የድንግል ልጅ ክብርህ ከፍከፍ ይበል

  • @miheretetibebe8838
    @miheretetibebe8838 18 днів тому +1

    ቅዱሳን ስእላት፣ ጥቅሶችን፣ መስቅል፣ በየቦታው መሳልና መጻፍ ሳይሆን ዋናው በልብ ውስጥ መያዝ ነው!

  • @BuzayehuBuze-bm5xl
    @BuzayehuBuze-bm5xl 19 днів тому +2

    ስለ ሎሚው እንኳን ተወው መተጫጨቱን እንኳን ፈጣሪ ያርገው

  • @Rahel-qu7ef
    @Rahel-qu7ef 19 днів тому +1

    እልልልል💗💗💗💗💗💗💗

  • @ورده-س7ك9ت
    @ورده-س7ك9ت 19 днів тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @aynalamteshome3997
    @aynalamteshome3997 18 днів тому

    እስይ. እልልልልልል ኦርቶዶክስ. ተዋህዶ. ለዘላለም ትኑር።

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz 18 днів тому

    ሀገራችንም ውስጥ ያሉት ፓስተሮችም ህግ ሲመጣ እውነት ሲመጣ ይፈርሳሉ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @LosiaNayaba
    @LosiaNayaba 18 днів тому

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @BetelotWasu
    @BetelotWasu 17 днів тому

    እልልልልልል እልልልልል እልልልልልል እግዝአቤሕር ይመስግን

  • @miheretetibebe8838
    @miheretetibebe8838 18 днів тому +1

    Yetawek new kebre kedusan yenake hulu yebetenale!!

  • @burktawitamenu6161
    @burktawitamenu6161 18 днів тому

    እውነት እውነት ተመስገን አልሰሙንም ነበር ስንናገር እንዲንገርልን እስቲ ወንድሜ በየትምርታቹ ስበኩ ሁላቹ ስርአቷን ሕጓን እባካቹ

  • @Tsehay-ic7lt
    @Tsehay-ic7lt 18 днів тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ታአምር አይቶ የማያምን ከስውንት ተራ የውጣ ነው ።

  • @pauloschele8407
    @pauloschele8407 19 днів тому +1

    ጥምቀትን ለጭፈራና ለሥካር ባታደርጉ ጥሩ ነዉ ። ለቆመለት ዓላማ ብቻ ብሆን ጥሩ ነዉ ። ቀጤማ ረገጠ ብሎ መደብደብ ። ሰክሮ መሳደብ ። የጥምቀት ጠላቶች ናቸዉ ።ይታረም

  • @eliasgermay5063
    @eliasgermay5063 18 днів тому

    Beka No more Armonica no more harmonica mekom alebet amen 🙏 🙌

  • @YamrotAbba
    @YamrotAbba 19 днів тому +2

    እናቴ,እመቤቴ,ክብረና,ምሰጋና,ይድረሳት

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 8 днів тому

    እኔ ከሁሉም የሚያስቀኝ ዱቄት ነው😂😂😂😂

  • @AbebayehAbh
    @AbebayehAbh 19 днів тому

    በንግስ ጊዜ ግቢው የማይሰማማ ባቢሎን ነው የሚመስለው።ሰ/ት ቤት በሞንታርቦ የሚዘምሩትን አጅበን በአንድ ድምጽ በአንድ ዜማ ማመስገን ሲገባን በግሩፕ ሆነው የራሳቸውን ከበሮ ይዘው የሚያደናቁሩን ቡዙ ናቸው

  • @Azahel1219
    @Azahel1219 18 днів тому

    እግዚአብሔር ያላበዛውን ማን ያበዛዋል?

  • @HabtamuAy-q9i
    @HabtamuAy-q9i 19 днів тому

    እነሱ ይፈርሳሉ ጠብቁ!!!!
    ተዋህዶ አትፈርስም!!!

  • @HabtamuAy-q9i
    @HabtamuAy-q9i 19 днів тому

    ምናአይነት አቡነሳዊሮስ ነው ሰይጣኑን ሳዊሮስን በ "ተክለሀይማኖት,ገብረመንፈስቅዱስ ዜናማርቆስ, ፄዋለጽድቅ, መበዓጽዬን...እና በሌሎችም ደጋግ ፃድቃን ሀያላን ቆራጥ ፍቅር ሩህሩህ በሆኑ አባቶች"ተኩ ጎበዝ ለወደቀው መላክ ቅዱስ ሳጥናዔል ብሎ ያለ ቦታው ቦታ መስጠት ነው !!!!!።

  • @zenashTemesgen
    @zenashTemesgen 18 днів тому

    ለአባ ሳዊሮስ ጥሩ አመለካከት የለኝም

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz 18 днів тому

    ተስማሙ ያለው ልጅ ሚሊኒዬም ላይ የተከተቡት ህጻናት አንዱ ነው መሰለኝ ይህን ያህል ጥላቻ ይደብራል

  • @dasashasefa9215
    @dasashasefa9215 19 днів тому

    ❤🎉💕👍👍🙏👏👏🤞

  • @Addis-yy4of
    @Addis-yy4of 18 днів тому

    ሲጀመር አቡን ብሎ ማነው የክብር ስም የሰጠው

  • @JohnKassa-r6d
    @JohnKassa-r6d 19 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @AbrahamAlazar
    @AbrahamAlazar 19 днів тому

    መዝሙሩና የመምህሩ ትምህርት ምን አገናኝው።መዝሙሮቹ አቃጥሏቸዋል። ከልብ ቢሰሙት መፅሐፍ ቅዱሳዊ መሆናቸውን በተረዱ ነበር።

  • @tawabomansour9647
    @tawabomansour9647 18 днів тому

    Egzibehare Yemasegane ayemasegane

  • @SmilingBadminton-kz2wq
    @SmilingBadminton-kz2wq 19 днів тому

    ❤❤❤❤❤😂🎉😂😮😢😮❤

  • @BuzayehuBuze-bm5xl
    @BuzayehuBuze-bm5xl 19 днів тому

    ምን ከምንም አታገናኘው አጭበርባሪ መዝሙር ሌላ ስብከት ሌላ በምንም የማይገናኝ

  • @Tetagizaw
    @Tetagizaw 18 днів тому

    ወንጌል አይዘጋም አንተ! ወንጌል የምስራች ነው ድርጅ ት እና የ እግዝአብሔር መንግስት ይለያያሉ! ነቃ በ ል እንጂ ! ብሽሽቅ ገነት አያስገባም ወንድሜ በህዝብ ብዛት ጽድቅ አይወሰንም ወ ደ መንግስት ሰማይ የሚወስደው መንገዱ ጠባብ ነው የሚገቡት ጥቂቶች ናቸው ወን ጌል አንብብ መዳን በማንም የለም!

  • @IcKsa-k4g
    @IcKsa-k4g 18 днів тому

    እውነቱ፡እኮ፡ዪቺ፡ናት፡እኮ፡እልልልልልልልል

  • @ناصرالحارثي-ب8ع
    @ناصرالحارثي-ب8ع 19 днів тому

    💒💒💒💒💒💒💒🤲☝️

  • @paulosamessa7457
    @paulosamessa7457 18 днів тому

    ምነው መንግስት ሆንክብን ሁሉም አዋቂ ነኝ እያለ መከራችንን አበሉን አዘጋጁ ደግሞመስፈር አለፍክ ብለህ ጆኒ ማኛን ማቅረብ ጀመርክ የወረድክ ነህ አንድን ተራ ዱሪየ እኝህ ታላቅ አባትን ስሳደም ማቅረብህ ሀጥያቱ ላንተ መሆኑን አትዘንጋተዋርደህ ሀይማኖቱን ታራክሳለህ ብትቆጠብ መልካም ነው::

    • @paulosamessa7457
      @paulosamessa7457 18 днів тому

      እሱ የካቶልክ ሀይማኖት ተከታይ መሆኑን ረሳህ እንዴ ያለ ኦርቶዶክስ ሀይማኖት የለም ብለህ ትናገር አልነበረም በአንድ ዓላማ ጽና::

  • @AbrahamAlazar
    @AbrahamAlazar 19 днів тому

    አቡነ ሳዊሮስ ትልቅ አጥፊ ናቸው። ዮኒ ሆነ ሌሎች ተራ ሰዎች ግን የመስደብ ሞራል ሊኖራቸው አይገባም። ብፅአን አባቶች አጥተውት ነው እንዴ መከባበር ግድ ስለሆነና ፈራጅ አምላክ አለና ለሱሰጥተው እንጂ።

  • @sinetayhugizaw9595
    @sinetayhugizaw9595 18 днів тому

    ከነ ጴንጤ ይጠፍል

  • @Yone_ዘተዋህዶ
    @Yone_ዘተዋህዶ 19 днів тому +1

    የዚ ቲዩብ ባለቤት ግን ተረጋጋ ወዳጄ ማንም እየተነሳ አባቶችን መስደብ አይችልም አቡነ ሳዊሮስም ሆኑ አቡነ ሩፋኤል በቅዱስ ሲኖዶሱ አልተወገዙም ስለዚህ ማንም እነሱን ማንቋሸሽም ሆነ መሳደብ አይችልም ::
    የሚሳደብ ካለ ተሐድሶዎች እንደ ሚሉት ቤተክርስቲያኗ መንፈስ ቅዱስ ተለይቷቷል ብሎ የሚያምን ነው ማለት ነው

  • @COLDONYT
    @COLDONYT 19 днів тому

    Wekup orthodox abey he mefek khadey yueda

  • @COLDONYT
    @COLDONYT 19 днів тому

    Ders oneg 666 amekenew

  • @FevenGetachew-p9i
    @FevenGetachew-p9i 19 днів тому

    Kkkkkkkkkk

  • @COLDONYT
    @COLDONYT 19 днів тому

    Wey ged mega werda orthodox Abethen he sees level oneg 666 setan amekew

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 19 днів тому

    ኦሮሞ፣፣፣ከሀዪማኖት፣፣ወጭ፣፣ጋጠወጥ
    እርኩስ፣፣፣ዘላን፣፣መንጋ

    • @WwAa-bh9ov
      @WwAa-bh9ov 19 днів тому +1

      አይባልም ባለጌ እደእናተ አይነት ጠባቦችናቹ ሀገር የምትረብሹ ክርሰቲያን ዘር የለውም

  • @negattibulla215
    @negattibulla215 18 днів тому

    ሳዊሮስ ዲያቢሎስ ነው ባለጌ ወራዳ መሰቀል ያለበት ባለጌ ነው::

  • @AbrahamAlazar
    @AbrahamAlazar 19 днів тому

    አቡነ ሳዊሮስ ትልቅ አጥፊ ናቸው። ዮኒ ሆነ ሌሎች ተራ ሰዎች ግን የመስደብ ሞራል ሊኖራቸው አይገባም። ብፅአን አባቶች አጥተውት ነው እንዴ መከባበር ግድ ስለሆነና ፈራጅ አምላክ አለና ለሱሰጥተው እንጂ።