Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እናመሰግናለን❤ እኔ በፊት ገዝቼ መክሬው ፈሳሹን አንዱን አሳንሼ ሰርቼው አልደርቅ ብሎ ተናድጄ ትቼው አሁን አንችን ሳይ እንደገና ልሞክረው ፈልጌ ነው😅
ዋለይኩም ሰላም ውዴ በጣም እናመሰግናለን የኔ ❤ልባም ሴት
በርች ጎበዝ እናመሰግናል የት ነው የምናገኛው ማቴሪያሉን ስሙስ ምንድን ነው
ጀዛኪላሁ ኸይር ከሺኤን እጠልባለሁ የቀለሞቹን ስም ጻፊልኝ ስወድሺ
ማሻአላህ ጎበዝ ቅንነት ለራስነው ጀዛካላከይር❤❤❤
ደምሪኝ❤
እያየንኮ ነው ውዷየ
ሰሙዬ በርቺልኝ የኔ ውድ ጀዛኪላህ ኸይር ደምሬሻለሁ መልሽልኝ ❤
ክክክክ እኔ ሀርድነሩን እኩል ስላልረኩት ነው ያልዘበጠው ሹክረን ልግዛጅ ድጋሜ 😅ያማ ባከነ ያከሳራ
ሁሉም ሙከወናት የር ነው የሚገኘወወ
የትጠለብሽው
ጀዛኪ አልስህ ከይር
አደበላለቁን አሳይን እስኪ ማሬ
እንደት ነዉ የሠራነዉን መሸጥ የምችለዉ
ሰሚራዬ ሀቢበቲ እንዲህ ነይ በራስሽ እንደሚያምርብሽ❤
ስሙን ፅፉሉኝ
በመለኪያው አንድ አንድ ነው ምታረጊው ከA እና b እ
ጥሩ አድርገሽ አብራርተሽዋል ይቅርታ ብሩን ፃፊልኝ የAእናB ስት ነው ዋጋው ነጩ ኬሚካል
መጠን አለው ውዴ AእናB ኬሚካሉ ፊደል ለመስራት
@@anu455 ኬሚካሉ ዋጋው ስትነው ሌላውን መስራት ለፈለኩት ነገር መጠኑ ስትደሚጨምሩ ዩቱብላይ አያለሁ አሁን የፈለኩት ኬሚካሉ ስትብር እደሚገዛ ነው አች የገዛሽው ስት እርያል ነው