Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በጣም የምወድህ አገልጋይ ዘማሪ ከአፍህ ዝማሬ አይጥፋ የጌታ ፉቅር ልዩ ነው ተባረክ
Amen
እውነቴን ነው የምናገረው የልቤን አንተ ታውቃለህስለበላው ስለጠጣሁም አይደለም የተከተልኩህ ካፍህ ላይ ቃል ወድቆ ሲነካኝ ስለሌላ ማሰብ አቃተኝ አንተ ጋ የህይወት ቃል አለ የቃልህ ስለት ሲወጋኝ አካሌን ሲሰነጥቀው፣በውስጤ ህይወት ሲዘራ መንፈሴን ሰያነዋውጠው።ደስ አለኝደሜ ውስጥ እየዘለለ አጥንቶቼን ሲያናግራቸውበምን ልቤ ለጥቅም ልምጣ ከቃልህ ህይወት ካገኝው አንተ ጋ የህይወት ቃል አለየሚለውጥ የቃልህ ጉልበት ገዝቶኝ መጥቼእንዴት ልሽሽ ከአፍህ ደጃፍ ህይወት ቀድቼበቃልህ የኔን ቃል ገድለኸውየልቤን ትርታ ወሰድከው አንተ ጋ የህይወት ቃል አለራሴን ጥዬ ስመጣ በቃልህ ልቤ ተነክቶ፣እንደእሳት ሰደድ ሲዳረስ ህይወትህ በውስጤ ገብቶ።ደስ አለኝካፍህ ላይ እውነት ፈሰሰ ፋፏቴው ራሴን መታኝ፣ያን ጊዜ ያለኝን ተውኩ ካንተ ጋ ኑሮ ተስማማኝ አንተ ጋ የህይወት ቃል አለ
አሜን ስለ ግጥሙ አመሰግናለሁ ተባረኪ/ክ 🙏🏽
Seminun tiwat kenachin bezih zimare newu minjemirewu dess sil..... eyesuse gar ye hiwet Kali ale ..... hallelujah 🙌🙌 tebarek birtu wenidmachin
ካንተ ጋር የህይወት ቃል አለ , አንተ ጋር የህይወት ቃል አለ … አሜን አሜን አሜን ... እረ ካንተ ወዴት እንሄዳለን ህይወታችን የሆንክ አባ ያላንተ ይበርደናል ያላንተ ህይወት ከንቱ ከንቱ ንፍስን እንደመከተል ነው !! ወንድሜ ኢዮብ ጌታ አገልግሎትህን ዘመንህን ይባርክ በቅርብ ቀን ነው መዝሙሮችህን የሰማሆቸው ግን እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ባንተ መዝሙሮች እየባረከኝ ከህይወት ውሀ ምንጭ ከጠጣህው እያረሰረሰኝ ነው ስሙ ይክበር 🙏🏽 ሙሉ አልበምህን በተስፍ እጠብቃለሁ በፀሎቴ አስብሀለሁ 🙏🏽 የጌታ ፀጋ ይብዛልህ
አሜን አሜን
ስለበላን አይደልም ስለጠጣንም አይደልም አንተ የህይወት ምንጭ ስለሆንክ ነው አንተ ጋር ደግሞ የህይወት ቃል አለ እንካንም ያንተ ሆንን የማታልቅ የማትጨረስ የማትሰለች አምላክ እና ንጉስ ነክ እግዚአብሔር አባት እናመሰግንካለን ሰለ ኢየሱስ ለዘላለም ጸጋ ይብዛልክ ኢዮቤ
Amen amen
እውነቴን የምናገረው … የልቤን አንተ ታውቃለህ 🥰ድንቅ ዝማሬ ነው ኢዮቤ ተባረክልኝ 🥰 “አንተ ጋ የህይወት ቃለረ አለ “🥰🥰🥰🥰
Amen pastorye tebareklegn bebizu 🥰🥰🥰
ተባርክ!!!!!!
በጣም ነው የምወድህ መረጋጋትህ ራሱ መንፈስ አለው ❤😊
ካፍህ ቃል ወድቆ ሲነካኝስለ ምድር ማሰብ አቃተኝ😭😭😭😭ጌታ እየሱስ
እዉነት ነው ጌታ የሕይወት ቃል አለው አሜን ወንድሜ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
እዮባ ብሩክ ጸጋ ይብዛልህ🎉🎉🎉 በጣም ነው ማከብርህ መዝሙሮችህ ውስጤ ናቸው
ኢዬቤ የተባረክህ እግዚአብሔር ባንተ የጀመረው ፍፃሜ እስኪደርስ በርታ!
Uuffffff እንዴት ደስ የምል መዝሙር ነው በጌታ እዮባ ተባረክ በእውነት አንተ በረከታችን ነህ
uffffffffffff endet yale mezmur new tekbeleh seladeresken tebarek🙏🙏
አሜን ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ❤❤❤
ዘመንህ ይባረክ የተጠራህበት አላማ የገባህ ነህ አይወሰድብህ ወንድሜ በርታ በርታ ተባረክ
አንተ ጋ የሕይወት ቃል አለ ጌታዬ ❤❤❤
“ስምዖን ጴጥሮስ፦ ጌታ ሆይ፥ ወደ ማን እንሄዳለን? አንተ የዘላለም ሕይወት ቃል አለህ፤” - ዮሐንስ 6፥68
Iyobeey amen awin ye ewnete kalle allen🙌🙌🙌
Be blessed eyoba what a song !!!!!
Awesome Mezmur!!
Eyob you are amazing gospel singer. Thank to our Lord Jesus Christ for his grace
እዮቤ ተባረክልን እውነት ነው ኢየሱስ ጋር የሕይወት ቃል አለ ኡፍፍፍፍ ዘመንህ ይባረክ
ጌታ ሆይ አንተጋ የሕይወት ቃል አለኝ ኢየሱስ ❤❤❤❤❤❤ አሜንንንንን ጌታ ኢየሱስ ይባርክ
ተባረክ 🙏ዘመንህ ይባረክ🙏 ክፉ አይንካህ❤❤❤❤❤
እዯቤ ተባረክ 🥰🥰🥰
“የእግዚአብሔር መንግሥት ጽድቅና ሰላም በመንፈስ ቅዱስም የሆነ ደስታ ናት እንጂ መብልና መጠጥ አይደለችምና።” - ሮሜ 14፥17ይህን የዘላለማዊ እዉነት እንድናስብ በጣፍጭ ዜማ አድርገህ ስላቀረብክልን እጅግ እናመሠግናለን:: ጌታ ይባርክህ ፤ ፀጋውን ያብዛልህ ::
Amennn Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn Eysus ante gaa ye hiyewot Kal ale❤❤❤Tebarkilegn wendime ❤❤❤
Yes!!amen,Eyobe it’s a great song God bless you ❤
አንተ ጋር የሕይወት ቃል አለ❤❤ተባረክ እዮብ
Amen amen amen Jesus that is very true that changes the life God bless you brother
Amen tebarki ❤❤❤❤❤🎉
የዮሐንስ ወንጌል 668፤ ስምዖን ጴጥሮስ፦ ጌታ ሆይ፥ ወደ ማን እንሄዳለን? አንተ የዘላለም ሕይወት ቃል አለህ፤አሜን!
What a song!!!
Wow 😭😭
Tebarek wendeme
Amen Amen.....sew be egzabhier qal enji be enjera aynorm. Ante ga ye HIWET QAL ALE ❤❤❤❤❤ my God bless you dear❤❤❤
Tebarek
ተባረክ እውነት ነው የህይወት ቃል ያለው ውድ ጌታ ስሙ ይባረክ❤
🙏🙏
ተባረክ ወንድሜ❤❤❤❤❤
amen amen🙌🏻🙌🏻✝️
No word🙏🙏🙏🥰
Amen powerful message.
Wow, ድንቅ ነው! ተባረክ ኢዮባ
❤❤❤❤ 😇😇😇😇😇🥰
ergata yemolabet❤❤
Teshagari mezmur tebarek
Amen amen amen tebarki bebizu ❤❤❤❤❤❤
😇😇
God bless you dear EYOB ALI ❤❤❤
God bless you. you are our blessing🥰😍
ብሩክ ነህ ወንድማችን ይብዛልህ!❤❤❤
BlessedPlease come in album ❤
Gets yeredagnal
You are so blessed.
eyobaye berek bel 🔥🔥🔥🔥
God bless you eyobayee❤❤❤
ተባርከሃል❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤
አለ እንዴ ይህ ሰዉ
,አዎ አለ እዛም እዚም ሲዘል አታየዉም የተረጋጋ የእግዚአብሔር እውነት የበራለት ዘማሪ
በጣም የምወድህ አገልጋይ ዘማሪ ከአፍህ ዝማሬ አይጥፋ የጌታ ፉቅር ልዩ ነው ተባረክ
Amen
እውነቴን ነው የምናገረው የልቤን አንተ ታውቃለህ
ስለበላው ስለጠጣሁም አይደለም የተከተልኩህ
ካፍህ ላይ ቃል ወድቆ ሲነካኝ
ስለሌላ ማሰብ አቃተኝ
አንተ ጋ የህይወት ቃል አለ
የቃልህ ስለት ሲወጋኝ አካሌን ሲሰነጥቀው፣
በውስጤ ህይወት ሲዘራ መንፈሴን ሰያነዋውጠው።
ደስ አለኝ
ደሜ ውስጥ እየዘለለ አጥንቶቼን ሲያናግራቸው
በምን ልቤ ለጥቅም ልምጣ ከቃልህ ህይወት ካገኝው
አንተ ጋ የህይወት ቃል አለ
የሚለውጥ የቃልህ ጉልበት ገዝቶኝ መጥቼ
እንዴት ልሽሽ ከአፍህ ደጃፍ ህይወት ቀድቼ
በቃልህ የኔን ቃል ገድለኸው
የልቤን ትርታ ወሰድከው
አንተ ጋ የህይወት ቃል አለ
ራሴን ጥዬ ስመጣ በቃልህ ልቤ ተነክቶ፣
እንደእሳት ሰደድ ሲዳረስ ህይወትህ በውስጤ ገብቶ።
ደስ አለኝ
ካፍህ ላይ እውነት ፈሰሰ ፋፏቴው ራሴን መታኝ፣
ያን ጊዜ ያለኝን ተውኩ ካንተ ጋ ኑሮ ተስማማኝ
አንተ ጋ የህይወት ቃል አለ
አሜን ስለ ግጥሙ አመሰግናለሁ ተባረኪ/ክ 🙏🏽
Seminun tiwat kenachin bezih zimare newu minjemirewu dess sil..... eyesuse gar ye hiwet Kali ale ..... hallelujah 🙌🙌 tebarek birtu wenidmachin
Amen
ካንተ ጋር የህይወት ቃል አለ , አንተ ጋር የህይወት ቃል አለ … አሜን አሜን አሜን ... እረ ካንተ ወዴት እንሄዳለን ህይወታችን የሆንክ አባ ያላንተ ይበርደናል ያላንተ ህይወት ከንቱ ከንቱ ንፍስን እንደመከተል ነው !! ወንድሜ ኢዮብ ጌታ አገልግሎትህን ዘመንህን ይባርክ በቅርብ ቀን ነው መዝሙሮችህን የሰማሆቸው ግን እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ባንተ መዝሙሮች እየባረከኝ ከህይወት ውሀ ምንጭ ከጠጣህው እያረሰረሰኝ ነው ስሙ ይክበር 🙏🏽 ሙሉ አልበምህን በተስፍ እጠብቃለሁ በፀሎቴ አስብሀለሁ 🙏🏽 የጌታ ፀጋ ይብዛልህ
አሜን አሜን
ስለበላን አይደልም ስለጠጣንም አይደልም አንተ የህይወት ምንጭ ስለሆንክ ነው አንተ ጋር ደግሞ የህይወት ቃል አለ እንካንም ያንተ ሆንን የማታልቅ የማትጨረስ የማትሰለች አምላክ እና ንጉስ ነክ እግዚአብሔር አባት እናመሰግንካለን ሰለ ኢየሱስ ለዘላለም ጸጋ ይብዛልክ ኢዮቤ
Amen amen
እውነቴን የምናገረው … የልቤን አንተ ታውቃለህ 🥰
ድንቅ ዝማሬ ነው ኢዮቤ ተባረክልኝ 🥰
“አንተ ጋ የህይወት ቃለረ አለ “🥰🥰🥰🥰
Amen pastorye tebareklegn bebizu 🥰🥰🥰
ተባርክ!!!!!!
በጣም ነው የምወድህ መረጋጋትህ ራሱ መንፈስ አለው ❤😊
ካፍህ ቃል ወድቆ ሲነካኝ
ስለ ምድር ማሰብ አቃተኝ😭😭😭😭ጌታ እየሱስ
እዉነት ነው ጌታ የሕይወት ቃል አለው አሜን ወንድሜ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
እዮባ ብሩክ ጸጋ ይብዛልህ🎉🎉🎉 በጣም ነው ማከብርህ መዝሙሮችህ ውስጤ ናቸው
ኢዬቤ የተባረክህ እግዚአብሔር ባንተ የጀመረው ፍፃሜ እስኪደርስ በርታ!
Uuffffff እንዴት ደስ የምል መዝሙር ነው በጌታ እዮባ ተባረክ በእውነት አንተ በረከታችን ነህ
uffffffffffff endet yale mezmur new tekbeleh seladeresken tebarek🙏🙏
Amen
አሜን ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ❤❤❤
ዘመንህ ይባረክ የተጠራህበት አላማ የገባህ ነህ አይወሰድብህ ወንድሜ በርታ በርታ ተባረክ
አንተ ጋ የሕይወት ቃል አለ ጌታዬ ❤❤❤
“ስምዖን ጴጥሮስ፦ ጌታ ሆይ፥ ወደ ማን እንሄዳለን? አንተ የዘላለም ሕይወት ቃል አለህ፤”
- ዮሐንስ 6፥68
Amen
Iyobeey amen awin ye ewnete kalle allen🙌🙌🙌
Be blessed eyoba what a song !!!!!
Awesome Mezmur!!
Eyob you are amazing gospel singer. Thank to our Lord Jesus Christ for his grace
እዮቤ ተባረክልን እውነት ነው ኢየሱስ ጋር የሕይወት ቃል አለ ኡፍፍፍፍ ዘመንህ ይባረክ
ጌታ ሆይ አንተጋ የሕይወት ቃል አለኝ ኢየሱስ ❤❤❤❤❤❤ አሜንንንንን ጌታ ኢየሱስ ይባርክ
ተባረክ 🙏ዘመንህ ይባረክ🙏 ክፉ አይንካህ❤❤❤❤❤
እዯቤ ተባረክ 🥰🥰🥰
“የእግዚአብሔር መንግሥት ጽድቅና ሰላም በመንፈስ ቅዱስም የሆነ ደስታ ናት እንጂ መብልና መጠጥ አይደለችምና።” - ሮሜ 14፥17
ይህን የዘላለማዊ እዉነት እንድናስብ በጣፍጭ ዜማ አድርገህ ስላቀረብክልን እጅግ እናመሠግናለን:: ጌታ ይባርክህ ፤ ፀጋውን ያብዛልህ ::
Amen
Amennn Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn
Eysus ante gaa ye hiyewot Kal ale❤❤❤
Tebarkilegn wendime ❤❤❤
Yes!!amen,Eyobe it’s a great song God bless you ❤
አንተ ጋር የሕይወት ቃል አለ❤❤
ተባረክ እዮብ
Amen amen amen Jesus that is very true that changes the life God bless you brother
Amen tebarki ❤❤❤❤❤🎉
የዮሐንስ ወንጌል 6
68፤ ስምዖን ጴጥሮስ፦ ጌታ ሆይ፥ ወደ ማን እንሄዳለን? አንተ የዘላለም ሕይወት ቃል አለህ፤
አሜን!
What a song!!!
Wow 😭😭
Tebarek wendeme
Amen Amen.....sew be egzabhier qal enji be enjera aynorm. Ante ga ye HIWET QAL ALE ❤❤❤❤❤ my God bless you dear❤❤❤
Tebarek
ተባረክ እውነት ነው የህይወት ቃል ያለው ውድ ጌታ ስሙ ይባረክ❤
🙏🙏
ተባረክ ወንድሜ❤❤❤❤❤
amen amen🙌🏻🙌🏻✝️
No word🙏🙏🙏🥰
🙏🙏
Amen powerful message.
Wow, ድንቅ ነው! ተባረክ ኢዮባ
❤❤❤❤ 😇😇😇😇😇🥰
ergata yemolabet❤❤
Teshagari mezmur tebarek
Amen amen amen tebarki bebizu ❤❤❤❤❤❤
😇😇
God bless you dear EYOB ALI ❤❤❤
God bless you. you are our blessing🥰😍
ብሩክ ነህ ወንድማችን ይብዛልህ!❤❤❤
Blessed
Please come in album ❤
Gets yeredagnal
You are so blessed.
eyobaye berek bel 🔥🔥🔥🔥
God bless you eyobayee❤❤❤
ተባርከሃል❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤
አለ እንዴ ይህ ሰዉ
,አዎ አለ እዛም እዚም ሲዘል አታየዉም የተረጋጋ የእግዚአብሔር እውነት የበራለት ዘማሪ
Tebarek
❤❤❤❤❤