Balageru meirt: ለዶክተር አብይ አህመድ ሙዝቃ ዘፈነችለት | New Ethiopia Music 2023 | Music Of Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 вер 2024
  • Balageru meirt: ለዶክተር አብይ አህመድ ሙዝቃ ዘፈነችለት | New Ethiopia Music 2023 | Music Of Ethiopia
    #Balageru #BalageruMeirt #AbiyAhmed #ባላገሩምርጥ #ባላገሩ #Balageru idol #Balager meirt #Balageru Tv #ባላገሩ ሙዝቃ #ባላገሩ ቲቪ #BalageruMusic #ባላገሩ ምርጥ #Abiy Ahmed #ABIYYI AHMAD #ዶክተር አብይ #ዶክተር አብይ አህመድ #DoctorAbiyAhmed #Abiy Ahmed #አብይ አህመድ #አብርሃም ወልዴ #Abrham wolda #habeshamusic #newethiopianmusic #New Ethiopian Music 2023 #EthiopianMusic #New Ethiopia Music 2023 #Hope Entertainment #New Music #Addis Music #New Amharic Music #NewEthiopiaMusic2023 #Minew Shewa Entertainment #አዲስ ሙዝቃ #ኢትዮጵያ ሙዝቃ #New Ethiopia Movie 2023 #Ethiopia Movie #NewEthiopiaMovie2023 #New Ethiopia Film #New Ethiopian Film #New Ethiopia Film 2023 #New Ethiopian music 2023 #EBS #EBSTV #ኢቢኤስ #ኢቢኤስቲቪ #EBS # #Ehuden be Ebs #እሁድ በኢቢኤስ #ቅዳሜ ከሰአት #EhudenBeEBS #Ebs meznaga #SeifuONEBS #New Seifu ON EBS #ድንቅ ልጆች #ሰይፋ ሾ #Seifu ON EBS #This week Seifu ON EBS Show #EshetuMelese #Comedian Eshetu Melese #እሸቱ መለስ #Donkey Tube #እሸቱ መለሰ #ComedianEshetu-OFFICIAL #ድንቅ ልጆች #Dinklijoch #MusicOfEthiopia #Music of Ethiopia #ethipoaincomdey #New Ethiopian Music 2023 #EthiopianMusic #New Ethiopia Music 2023 #Hope Entertainment #New Music #Addis Music #New Amharic Music #NewEthiopiaMusic2023 #Minew Shewa Entertainment #አዲስ ሙዝቃ #ኢትዮጵያ ሙዝቃ #New Ethiopia Movie 2023 #Ethiopia Movie #NewEthiopiaMovie2023 #New Ethiopia Film #New Ethiopian Film #New Ethiopia Film 2023 #New Ethiopian music 2023 #Veronica adane #SeifuONEBSThisweek #Seifu ON EBS #ሰይፋ ሾ #Seifu on ebs show #Ebs #Ebs Tv #Seifu_ON_EBS #ሰይፋ_ሾ #New_Seifu_ON_ebs_show #Seifu_Fantahun #አረጋኽኝ ወራሽ #Aregahegn Worash #አርቲስት አረጋኽኝ ወራሽ

КОМЕНТАРІ • 723

  • @user-bd7tk3oq4h
    @user-bd7tk3oq4h Рік тому +115

    ዘፈን ሀጢያት ነዉ ለሀጢያት ስራ ደግሞ በርች አይባልም በዚህ ድምፅሽ እግዚአብሔርንና እናቱን ድንግል ማርያምን አመሰግኝበት የኔ እህት

    • @Mengdot
      @Mengdot Рік тому +1

      It is her right to do what she prefers to do. Religion is for the individual. Stop imposing your belief on to someone else.

    • @almazwondimu7328
      @almazwondimu7328 Рік тому

      Zefen hateiat new? Cherasch

    • @mihretiedemelash6979
      @mihretiedemelash6979 11 місяців тому +2

      አጓጉል አንሁን፤ እርስዎ ለምን ወደዚህ መንደር ዟብለው ገብተው አይደናገሩ። ዘፈን ካልፈለጉ ከዚህ መንደር አይግቡ። አሁንም በርች እላታለሁ።

    • @melkamgelaw4120
      @melkamgelaw4120 11 місяців тому

      @@mihretiedemelash6979 Tikikil

    • @tekluwoldegebreal8880
      @tekluwoldegebreal8880 11 місяців тому

      ዶማ ራስ አትጃጃል እሱ ያንተ ፍላጓት ነው

  • @mayema3846
    @mayema3846 Рік тому +433

    የውሸት ርዕስ ለምን አስፈለገ በልጅቷ ሙዚቃ ብቻ ብዙ እይታ ታገኙ ነበር...

    • @meronayele2822
      @meronayele2822 Рік тому +6

      Eko

    • @firewen9668
      @firewen9668 Рік тому +5

      ወረኞች አይደሉ

    • @hussahmed5323
      @hussahmed5323 Рік тому +14

      እኔ እንደዚ ሳይ ሪፖርትእ አርጊ ነው የምወጣው

    • @birkubelachew8194
      @birkubelachew8194 Рік тому +15

      እነዚህን እርካሽ የውሸት ሸቀጥ ሸቃጮች “block” ማድረግ ብቻ ነው መፍትሔው።

    • @yfuffufyff5713
      @yfuffufyff5713 Рік тому +11

      በጣም የሚገርመው እሱ አይደል እንደዚህ አይነት አሳፋሪ ዩቱዪበር ስትሆን የምታደርገው ይሄ ነው

  • @sefanit2960
    @sefanit2960 Рік тому +15

    በጣም ቆንጆ ድምፅና የመድረክ አዘፋፈን 👌💯

  • @user-rd8ye1cs2h
    @user-rd8ye1cs2h Рік тому +8

    ያሳዠናአል!!!እምዬን የሚጠቃት"መዳኒት አለም ነውና!!!ክብርና መጎስ ለእሱብቻ ይሁን!!!አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hailuayele2832
    @hailuayele2832 5 місяців тому +2

    ደሰ የሚል በብቃት የቀረበ ሙሉ ኮንፊደንስ የተሞላበት ነዉ በርች

  • @user-nq9zd7ll4q
    @user-nq9zd7ll4q Рік тому +7

    ለዶክተር አብይ ዘፈነች የምትሉ የሚለቀስለት እንጅ የሚዘፈንለት ሰው አይደለም

  • @sirajseman3914
    @sirajseman3914 5 днів тому

    ምርጥ የተፈጥሮ ድምፅ

  • @rebka5068
    @rebka5068 Місяць тому

    ድንቅ ብቃት የሚገርም ነው ብሩክ ተባረክ ግብዝ ልጅ ጎሽ ያገሪ ኢትዮጵያ ልጆች ጎቡዝልን ሀገራችንን ክፈ እርጎት በሊላም ስራ እናመስግናለን አብራሀም አረጋህኝ ሌሎች ንም እናመስግናለን

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 Рік тому +26

    አቤት ብቃት መታደል ነው የኔ ቆንጆ ምርጥ ዜማ ያንቆረቆርሽልን💚💛❤🙏🙏

  • @gashaw278
    @gashaw278 Рік тому +11

    ኤርታሌ ኢንተርቴንመንት ተዛማጅነት የሌለው ርእስ መስጠት ተአማኒነትን ስለሚያሳጣ ባትዋሹ ጥሩ ነው። በተረፈ ልጂቱ ምርጥ ጨዎታ ነው ያቀረበችው።

    • @melesetrunh2321
      @melesetrunh2321 Рік тому

      You write

    • @livesinusa7116
      @livesinusa7116 Рік тому

      በዉሸት የvideo ዉን ሥም የሚሰጡ channel ቸዉ ይዘጋል
      ባለጌዎች በሐገር መሪ ሥም መቀለድ አይቻልም።

  • @almazzewde4544
    @almazzewde4544 Рік тому +34

    እጅግ የሚደነቅ ከሙሉ ኮንፊደንስ ጋር ያለ አቀራረብ በርቺ ጎበዝ

  • @mengistudereje-iq7hb
    @mengistudereje-iq7hb Рік тому +14

    በጣም ቆንጆ ነዉ ሲስተር

  • @johnhaile3425
    @johnhaile3425 Рік тому +31

    Why people deceive with wrong title instead of focusing on the performance? She is great❤❤❤.

    • @yeworkwuhatilahun1128
      @yeworkwuhatilahun1128 Рік тому

      አሉባልተኛ ልጅቷ የእራሷን ዘፈን ነው የዘፈነችው ለምን ታሳብባለህ አንተ አብይን መስደብ ከፈለክ እራስህ ስደበው ከዚያ በኃላ ህሳቡን ታወራርዳለህ ።

  • @giorgiopeternelj3441
    @giorgiopeternelj3441 Місяць тому

    አቤት ችሎታ፣ አቤት ተሠጦ፣ እግዚአብሔር ይመሥገን ለዚህ የዘፈን ብቃትሽና እንቅስቃሴሽ። አብዝቶም ይባርክሽ

  • @yalfalzemenu609
    @yalfalzemenu609 Рік тому +38

    በጣም ጥሩ ነው። ሰዉ የማይደፍረውን ዘፈን በግሩም ሁኔታ አቅርበቫል! ይመችሽ!!

  • @jonathangebremariam1746
    @jonathangebremariam1746 Рік тому +17

    እንደዚህ አይነት ስድብ ተሰድቦም አያውቀውም፣ የአመቱ ምርጥ ስድብ❤❤❤

  • @user-rp3fg3gu8t
    @user-rp3fg3gu8t 9 місяців тому +1

    ምርጥ ሙዚቃ ነው ርዕሱ ግን የሌለ ነው።

  • @jankolujin5771
    @jankolujin5771 Рік тому

    በትክክል አሰፈላጊው ሕዝብም ? የሚጠቅመውን ይሄንን ትልቅ እድል ሠምተው የሚያነቃቸው ነው ! አብይ ለማን ሊጠቅም አይችላል ?እንኳን አገርንና ሕዝብን ሊጠቅም ሊመራም ? ለገዛ ራሱ የማይረባ የከብት ከብት ነው በዛገ አንጎል መኖሩ እድሉ ከትውልዱ የተሳሳተ ፅንፅ ተወለደ: ውድ እህታችን በርቺ ! በርቺ ! አንድ ለእናቷ ጀግና አንበሳ 👍💪የኢትዮጵያ 💚💛❤ !

  • @Ksjags-v7b
    @Ksjags-v7b 24 дні тому

    ይህን ድምፅ ልክ እንደ ቅዱስ ያሬድ ፈጣሪ ሽን አመስግኝበት ምክኒያቱም ነገን አናውቃትምና አለም ቢያጨበጭብልሽ ለስማይ ቤት አይሆንሽም

  • @habibmuhammedhabibmuhammed
    @habibmuhammedhabibmuhammed Рік тому +10

    ቆንጆ ህብረ ቃል ያለው ሙዚቃ!

  • @kassahundamita901
    @kassahundamita901 Місяць тому

    በጣም ድንቅ ድምፅ በርቺ

  • @yosepheaberaha4659
    @yosepheaberaha4659 Рік тому +9

    እንዴት አላችሁ፣እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ፣እናተን አብሮነት እስከ ግብ ስምንት እጠብቃለሁ ፣ድንግል ማርይም ትጠብቃችሁ

  • @gfgf7259
    @gfgf7259 Рік тому +2

    በርቸ ትልቅ ቦታላይ እጠብቅሻለን

  • @seleshieweldemichel8563
    @seleshieweldemichel8563 5 місяців тому +1

    እግዜር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ እጅግ በጣም አሪፍ በርቺ ማር

  • @aynadisteklu1626
    @aynadisteklu1626 Рік тому +3

    ከሚባለው በላይ ነው

  • @EmebetAbate-om3th
    @EmebetAbate-om3th 6 днів тому +1

    wow❤❤❤

  • @user-dq7pe2rx3l
    @user-dq7pe2rx3l Рік тому +5

    በርቺ በጣም ቆንጆ ❤

  • @tube-ou6xb
    @tube-ou6xb Рік тому +4

    ነፃነት ዋውውውው

    • @selam8844
      @selam8844 Рік тому

      ድቄም ነፃነት

  • @aviationmedecine7055
    @aviationmedecine7055 Рік тому +6

    ርዕሱን ባትዋሹም የልጅቷ ብቃት ብዙ ተመልካች ማስገኘት የሚችል ነው ።

  • @amsaleaweke2805
    @amsaleaweke2805 Рік тому +9

    👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘ጎበዝ ነሸ

  • @geteneshworkneh8688
    @geteneshworkneh8688 Рік тому +4

    ጎበዝዝዝ!!!!

  • @judahabraham3196
    @judahabraham3196 Рік тому +4

    Wow, so beautiful ❤️😍❤️....., May the Lord bless you!

  • @hibaamede4173
    @hibaamede4173 Рік тому +4

    እጅግ ቆንጆ ዘፋኝ ምንም አይወጣላትም

  • @helenkeno6967
    @helenkeno6967 Рік тому +3

    WOW WOW BETEFOL SONG GOD BLESS YOU AND GOD BLESS ALL ETHIOPIAN PEOPLE ONE LOVE 👍🙏🏻❤️🙏🏻💚💛❤️🌹👍

  • @abebamengestu9914
    @abebamengestu9914 Рік тому +2

    አርስቱ ግን ያሳዝናል አገር ማሸበር ምን ይሉታል ዘፈኑ ድንቅ ነበር!!!

  • @legessefeyessa7672
    @legessefeyessa7672 4 місяці тому +1

    ጎበዝ በርቺ

  • @anchenalufentie-xo5jl
    @anchenalufentie-xo5jl Рік тому +3

    ጎበዝልጂ በርች

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 11 місяців тому +2

    🌹🌹❤❤❤❤❤❤❤❤❤️😘ዋዉ ደስይላል ድምፅሽ 1አደኛ ነሽ በርችልን

  • @user-inethiopian
    @user-inethiopian Рік тому +3

    ❤❤❤ የምትደነቅ እና አብሪ ኮከብ የሆነች ልጅ ነች ምንም እንከን የለባትም በርቺ በርቺ እህቴ ።

  • @user-qg1jh2ib4w
    @user-qg1jh2ib4w Рік тому

    yichin leji kezi befitem ayichatalew beziw musica i like it your titel yigebatal jegena nat kedemtsua belayi demo confidensua wow denk nat!

  • @Adrieltsegaslase
    @Adrieltsegaslase 16 днів тому

    ታምርያለሽ የኔ ቆንጆ ዘፈንሺም በጣም ደስ ይላል ንበርልን !! ከTDF

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 Рік тому +2

    በርች እረዴት👏👏👏❤🌹

  • @user-mt3wx8nn7e
    @user-mt3wx8nn7e 8 місяців тому +1

    ❤❤❤ዋዉ ድንቅ ብቃት ጀግኒት በርቺ በዘፈንም አንድየትግልአካል ነዉ

  • @user-js3fo2fl9e
    @user-js3fo2fl9e 9 місяців тому

    በጣም ድንቅ ነው

  • @user-mp6tr3in2q
    @user-mp6tr3in2q 7 місяців тому

    ጥሩነው

  • @mehamedyoutub4028
    @mehamedyoutub4028 Рік тому +2

    በጣም ስራነዉ ቀጥይበት በርች

  • @user-mj1qq1ck8t
    @user-mj1qq1ck8t 11 місяців тому +1

    እኔ የገረመኝ ከላይ ያለው እርዕሱ የሚገርም ዘመን ቱ ምን ይሻላችኋል🙄😏

  • @mierafgossaye
    @mierafgossaye 11 місяців тому +1

    በጣም በጣም ጎበዝ በርቺ🎉

  • @tesfayenegussie9968
    @tesfayenegussie9968 Місяць тому

    አረጋኸኝ ወራሽ! ምርጥ!

  • @muludenekew2576
    @muludenekew2576 Рік тому +1

    በጣም ጥሩ ነዉ ቀጥይበት

  • @rhametali1193
    @rhametali1193 10 місяців тому +1

    በርች ዘፈንጡሩባይሆንም ፍላጎትሽ ከሆነበርች ጡሩነዉ

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 Рік тому +2

    ጎበዝ ነሺ በጣም በርች❤🌹👏👏👏👏👏

  • @FuadSeid-cm2sq
    @FuadSeid-cm2sq Рік тому +2

    በርቺ የኔ እህት ውብ አቀራረብ ፣ ከሙሉ ኮንፊደንስ ጋር ጎበዝ

  • @Adamu-xq2xk
    @Adamu-xq2xk 8 місяців тому

    ዋው

  • @seidyimam911
    @seidyimam911 9 місяців тому

    ጉባኤ ታሪክ ነው

  • @yohannestessema1488
    @yohannestessema1488 Рік тому +3

    የዩቲዩበሩ መቀባጠርን ትተነዉ ልጅቱ ምርጥ ነች

  • @fikirtejemaneh1361
    @fikirtejemaneh1361 Рік тому +1

    በጣም አሪፍ ነው ከኮንፊደንስ ጋር በርቺ

  • @fralermamd2808
    @fralermamd2808 Рік тому +3

    Thas's was 👌👌💯 !!!

  • @almazwondimu7328
    @almazwondimu7328 Рік тому +3

    Excellent!!! Thank you for intertaing us God bless you 👏👍⭐🏜️🎏💐💚

  • @biskut6932
    @biskut6932 3 місяці тому +1

    ስድብ መልካም ነው ብልግናነው እንኳን መሪ ህፃን በፍጡርነቱ ይከበራል ማዳነቅ አያስፈልግም በቃ ሰድብ ባህል አይደለም

  • @user-ki3qz4bq1m
    @user-ki3qz4bq1m Рік тому +2

    ሁሌም ቅጥፈት ያሳፍራል ርእሱና ወሬው የማይገናኝ ተራ አሉባልታ ውብ ኢትዮጵያዊ ሙዚቃ አንቺ በርቺ ልጄ

  • @binye.sestayel7458
    @binye.sestayel7458 Рік тому +1

    የኡነት በርጅልን በርቺ በርቺ ብዙ እጠብቃለን

  • @wondwosenbeyene1796
    @wondwosenbeyene1796 9 місяців тому

    ምርጥ በጣም ያምራል በራስ መተማመንሽ ።

  • @rossyoakley613
    @rossyoakley613 Рік тому +2

    Good job girl 👍🏿👍🏿👍🏿👌👌👌💯💯💯❤️ congratulations

  • @neza6422
    @neza6422 Рік тому +8

    በጣም ጡሩ ነዉ ጀግና አበሳ
    ድምፀ ያምራል ዋውውውውው

  • @woldemariamgirma6682
    @woldemariamgirma6682 Місяць тому

    She is great-will be an icon for the next generation.

  • @derejetadesse6814
    @derejetadesse6814 9 місяців тому

    ዘፈኑ ቆንጆ ነው!

  • @molatekeba4088
    @molatekeba4088 Рік тому +3

    ያሳድግሽ

  • @Azmera-hg9io
    @Azmera-hg9io 5 місяців тому

    በርች❤❤❤❤

  • @Desa483
    @Desa483 9 місяців тому +2

    ጀግና ናት ዋው

  • @birukbisetegn6620
    @birukbisetegn6620 10 місяців тому

    ጎበዝ

  • @serkefele8534
    @serkefele8534 11 місяців тому

    ምርጥ

  • @user-kd4eo6el6j
    @user-kd4eo6el6j 11 місяців тому +4

    ይሄ ድምጸ ፈጣሪዉን ቢያመሰግን መልካም ነወ እናቱ ምርጫሽን አስተካክዩ ሁሉ ነገርሽን ለፈጣሪ ይሁን ያለቀ ጊዜ ነው ያለም ፋጻሜ ለይ ነን ሰው አለምን ወዶ ህይወቱን ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋል

    • @abinetalemu4222
      @abinetalemu4222 9 місяців тому

      ለምን ትሰማላችሁ መጀመሪያ

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie9865 9 місяців тому

    Relax, so uptight !

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 9 місяців тому +1

    The hope of the young. many thank you !!!

  • @user-io5gt2rx1k
    @user-io5gt2rx1k 9 місяців тому

    Yene wede 💚💛❤️💯 eredete betame yemeyamere demese newe yaleshe berehe yene webe kinjo ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @user-sf3ut5no1t
    @user-sf3ut5no1t Рік тому +1

    Wow it so amayizing

  • @GmeskelTezeta
    @GmeskelTezeta Рік тому

    very good በርቺ

  • @engidateshale9521
    @engidateshale9521 9 місяців тому

    ዋው ትልቅ በራስ መተማመን

  • @Etenesh27
    @Etenesh27 2 місяці тому

    የኔ ቆንጆ ውድድድድድድድድድ❤በርቺ ወድጄሻለሁ🎉

  • @KikiNegatu
    @KikiNegatu 3 місяці тому

    The best singer with talent🎉

  • @busherajemal3164
    @busherajemal3164 3 місяці тому

    የሚገርም ድምፅ ነው

  • @zeyedezeru624
    @zeyedezeru624 11 місяців тому

    ጨማምሪበት ብዙ የምትገልጭው ያፈንሽው ነገር አለ ሰለሀግ ሰለ ባህል ሰለ አንድነት ሰለሀገር አንድነት ባንዲራ ሰለ ህጋዊነት ሰለ ሰብእና ሰለ አምባገነኖች በፍቅር አሰመሰሎ መዝፈን ይቻላል።ቋንቋው በጥበብ ብዙ ነገር መሸከም ይችላል።

  • @bitwdedgavie6098
    @bitwdedgavie6098 Рік тому +7

    የእኔ እህት አንቺን አለማደነቀ ከባድ ነው

  • @tedaraya6365
    @tedaraya6365 7 місяців тому

    Simply the best

  • @kirubelfiseha7667
    @kirubelfiseha7667 Рік тому +1

    Gobez betam❤

  • @darejeye6694
    @darejeye6694 Місяць тому

    Wow

  • @borbuwarit
    @borbuwarit Рік тому +2

    ምርጥ ድምፅ ከብቃት

  • @AlmawAbebaw-bg1vn
    @AlmawAbebaw-bg1vn 5 місяців тому

    ❤❤❤🎉🎉🎉wow kilasewa denkilejinat 10,000000 shelmulgn.

  • @HiwotGirma-bj1ip
    @HiwotGirma-bj1ip Рік тому

    Yene jegena wow new berchi
    Ejig betam arif new ene kal yelegnm !!!!!
    ❤❤❤❤

  • @piliyahailu4288
    @piliyahailu4288 Рік тому +1

    Excellent

  • @lidiyalidiya5895
    @lidiyalidiya5895 4 місяці тому

    አስቱን ቴዲን ጂ ጂን። የነዚን 3 ቱን መሞከር በጣም ከባድ ነው ግን ጎበዝ ነሽ በርቺ።

  • @fikrtedawit6199
    @fikrtedawit6199 8 місяців тому

    አዘዘች እግዚያብሔርይስጥሽ አማኑኤልይባርክሽየልቤንነገርሽልኝ

  • @zd7199
    @zd7199 11 місяців тому

    ዋውው 🥰🥰

  • @wesenyel
    @wesenyel Рік тому

    ልጅቷ የድንቅ ድንቅ ነች ።ገራሚ እና ለትውልዱ ተስፋ ነች ለኔ።
    ግን እርሶ የሚገርም ነው በአብይ ላይ የሚነሳ አሉባልታ አለቀ መሰለኝ ። በአጠቃላይ በመልካም ስራ ላይ ክፉ መርዝ መርጨት ነው ።

  • @kebeduyimam7856
    @kebeduyimam7856 Рік тому +4

    ይህን ድምፅ ለጌታ ዘምሪበት
    ዘፈን ወደሲኦል ይወስድሻል የኔ እህት
    ኦፌሶንን እንብቢ

  • @Dingra_geosciences
    @Dingra_geosciences 7 місяців тому

    An outstanding performance. Go ahead, this entertained me a lot. I wonder aaaart!!!

  • @jamesjimma7691
    @jamesjimma7691 11 місяців тому +1

    ባትዋሹ ሰብስክራይብ አደርግ ነበር ግን አላደርግም ሁለተኛም አላያችሁም😂😢😊

  • @AbidelaEbirahim-fc9qc
    @AbidelaEbirahim-fc9qc Рік тому +2

    ምርትዲምጻዊትነች❤❤❤

  • @sunnightone1006
    @sunnightone1006 Рік тому +1

    Wawe. Her sounds & actions. The Ocean. Would be silent ❤️🌿❤️🌿❤️🌿.