Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ድንቅ ነው ምሥራቅ። አስተማሪ ነው። ቅንብሩ ግሩም ነው። በስልክ ነው እንደዚህ የተለያየ ቦታ መቅረጽ መቻል ዋው።
ብሩኬ የተባለው ሶውዬ በእውነት ይችላል ትወና😮 ይህ ድራማ ቢሆንም አንዳንድ ሰወች ይህን የሚፍፁሙ ነችው። 😂😂 አንዶን እህቴ ነች ጭራሸ አንዶን በእውናቱ የመጀመረያየ ነሸ ጭራሸ ሁለት ሰው አድርጎ የመጀመርያያ ነሸ 😅😅 አባ የተባሉትን እና ጓደኛዋን አለማድናቅ አይቻልም ልጅቷ የጓደኝናት ድረሸዋን ተወጥታለች የጓደኛዋ ጉዳይ አሳስቧት ብሩኬን በትንሹም ቢሆን ተነግረዋለች 👌 ልጆቷም ሰሟ ጠፋብኝ እንጂ😂 በጥፊ ያለችው ሰለሚገበው ነው ጥፋት የለባትም ሁለቶች አላጠፉም እሱ ሰለሆን የሸወዳችው ጥፋቱንም አምኖ ተቀብልዋል በተጨማሪ ቀርፃ ጥሩ ነው ትንሸ ሰታለቅሰበት ከነበርው አካባቢይ ጫጫታ ነበር ?በተረፍ በርቱ መልካም ሰራ ነው ቀጣይ , እንጠብቃለን
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ስላመ ክርስቶስ ይብዛልህ አሪፍና አስተማሪ ድራማ ነው ያካፈልከን እግዚአብሔር አስተዋይ ልቦና ይስጠን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም ይብዛ ወንድማችን እውነትም እሳትና ውሃ ተው አይሆንሽም ሲባሉ አይሰሙ በጣም አስተማሪ ነው በርታልን🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማቹሁ ይብዛ እንኳን ደህና መጣቹሁ አስተማሪና መንፈሳዊ ድራማ ነው
Salmee nagadhni dhuftanii dhufutee jabadhuu ddiirsmaa garidhaa jjabbssii❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ጥሩ አስተማሪ ትልቅ መልክት ያለው ስራ ነው ያካፈልከን እናመስግናለን 🙏👍💚💛❤️🙏
አሪፍ አሰተማሪ ደራም ነው ልብ ላለው ሰው ተምህርት አለው መንፍሳዊ ደራማዎች በደብ ቢሰሩ ጠሩ ነው ጸጋው ያበዛልቹ በርቱላን
selam selam fikir adinatun yedilen turu koyita new adinatun yedilen turu❤❤❤ betem asitamar new bertu
ሰላምህ ይብዛ ወንችማችን እንኳን በሰላም መጣህ ጥሩ ትምርት ነዉ እናመሰግናለን
ሰላም ሰላም ቤተስብ እንደት ናችሁ ውብ የሆነ ጊዜን አሳለፍኩ ቆንጆ ዝግጅት ነው❤❤
ስላም ስላም ❤❤
ሰላም ለእናንተ ይሁን እንኳን ደህና መጣችሁ አሪፍ ቆይታ ነበር ድንቅ ስራ በርቱልን ❤
🎉🎉🎉🎉
ሰላምህ ይብዛልኝ ምስራቅ ወንድምዓለም ጥሩ ትምህርት ለልጆቼ አስተምራለሁ እኔስ አለፍኩት 😂አሪፍ ነው ቀንጨብ ያለ ደስ ይላል በርታ🎉🎉🎉
😂
ድንቅ ነው ምሥራቅ። አስተማሪ ነው። ቅንብሩ ግሩም ነው። በስልክ ነው እንደዚህ የተለያየ ቦታ መቅረጽ መቻል ዋው።
ብሩኬ የተባለው ሶውዬ በእውነት ይችላል ትወና😮 ይህ ድራማ ቢሆንም አንዳንድ ሰወች ይህን የሚፍፁሙ ነችው። 😂😂 አንዶን እህቴ ነች ጭራሸ አንዶን በእውናቱ የመጀመረያየ ነሸ ጭራሸ ሁለት ሰው አድርጎ የመጀመርያያ ነሸ 😅😅 አባ የተባሉትን እና ጓደኛዋን አለማድናቅ አይቻልም ልጅቷ የጓደኝናት ድረሸዋን ተወጥታለች የጓደኛዋ ጉዳይ አሳስቧት ብሩኬን በትንሹም ቢሆን ተነግረዋለች 👌
ልጆቷም ሰሟ ጠፋብኝ እንጂ😂 በጥፊ ያለችው ሰለሚገበው ነው ጥፋት የለባትም ሁለቶች አላጠፉም እሱ ሰለሆን የሸወዳችው ጥፋቱንም አምኖ ተቀብልዋል በተጨማሪ ቀርፃ ጥሩ ነው ትንሸ ሰታለቅሰበት ከነበርው አካባቢይ ጫጫታ ነበር ?በተረፍ በርቱ መልካም ሰራ ነው ቀጣይ , እንጠብቃለን