Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት ባተ ትምህርት እዴት እደተለወጥኩ እመብርሀን ታውቃለች ቃለ ህወትን ያሰማአልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
መንፍሳዊ ብቻ መሆን ብቻውን በቂ አይደለም ዋናው ጥበብ ማስተዋል ነው ❤
ማወቅ ማመን አይደለም።ማመን መከተል ነው(የፈጠረንን ጌታ) የባህሪ ለውጥ ማምጣት that is the best።ትዕዛዛቱን ያለምክንያት መከተል።ሙሀመድ(ሰ.ዐ.ወ):ከናንተ መካከል ምርጡ ለቤተሠቡ መልካም የሆነው ነው።ያሉትን አስታወሰኝ
ቃለ ህይወት ያሰማልን🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ለሁላችንም የምናስተውልንበትን ልቦና ይስጠን
አመሰግናለሁ ❤❤❤ መልካም ትምህርት ነው እግዚያብሄር ለ ገንዘብ እና ለታይታ ከመገዛት ይሰውረን
Respect🎉🎉🎉respect🎉🎉🎉ወንድሜ, ሰው ልጅ በተፈጥሮ የሚጨበጥ እና የሚዳሰስ እንጂ የማይታየዉን በፈጣሪው ፊትለፊት እጠዋሼ/እየዋሸች ራሶዋን/ራሱን እያታለለ/እያታለለች እንደሆነ ስለማወቅ ስንት ቤተሰብን ፈርሶ ፈራርሶታል:: በ ሃይማኖት ሺፋን እና ጥላ ብዙዎች የ ስንት ሰው ሂዎት አበላሽቶታል:: ሁሉንም የሚያይ የምንሰራዉ ብቻ ሳይሆን የምናስበዉንም የሚያዉቅ እሱ በ ዙፋኑ ሁሌም ክብር ምስጋና ይገበዋል. ሁሉንም በ ምክንያት ፈጠረ ሁሉም በርሱ, ሁሉም ከርሱ ሁሉም ለሱ ነዉና የሻገተው ዉስታቺንን ያፅዳልን:: አንዱ ያንዱን ህመም እየታመመ, ኡየተሳሰበ እንዲኖር ይርዳን 🎉🎉🎉🎉
ፀግሽየ ክበርልን በጣም እናመሠግናለን❤❤❤❤
እወነትህ ነበር ግን ምን ይደረግ ነዚ ለመስማት ጆሮ የላቸወም አማኒ ነይ እያሉ ወስጣችን እያቃጠሉ ምኖረው ነገርስ።
እናመስግናለን❤❤❤
ተባርከሀል
እናመሥግናለን
ልክ በለሀል ወንድማችን በየቤቱ ስንት ችግር አለ
እናመሰግናለን ፀግሽ❤❤
Thank you my brother God bless to you I believe you bless family out side feeling happy and blessed.
መንፈሳዊ ሴት ባሉዋን ታከብራለች ትወዳለች እንደ ቃሉ የምትኖሮ ናት እሱ ራስ እሱዋ ደግሞ አካል እንደ ሆነች ታቃለች ምን አልባት አንዱ ጠካራ አንዱዋ የኔ ቢጤ ስመ ክርቲያን የሆኑ ከሆነ አንቺን ብሎ አንተን ብሎ መባባል ይመጣል እንጂ ለሷብየ ካድኩ ፍጹም ስተት ነው የራሱን ስተት ማየት አለበት
እናመሰግናለንፀግሺ
Menfesawi hono zemenun yewaje yihunilgn
ከባድ ነዉ😢😢😢
አትፍረዱ እሱ ምን እንደሚላት አታቁም የኔም ላይፍ ነው አይመን ገደል ይግባ ለሷ ብሎ ነው የሚያመልከው ለሱ ብላ ፀሎት ታቁም እራሱን ይፈትሽ
❤🎉11🎉🎉❤❤❤
በሀይማኖት ቀልድ የለም ግን?? በክርስትናም በእስልምናም በጣም አክራሪ ነኝ እሚሉ መፈላሰፍ ይወዳሉ፡ክርክር
እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት ባተ ትምህርት እዴት እደተለወጥኩ እመብርሀን ታውቃለች ቃለ ህወትን ያሰማአልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
መንፍሳዊ ብቻ መሆን ብቻውን በቂ አይደለም ዋናው ጥበብ ማስተዋል ነው ❤
ማወቅ ማመን አይደለም።ማመን መከተል ነው(የፈጠረንን ጌታ) የባህሪ ለውጥ ማምጣት that is the best።ትዕዛዛቱን ያለምክንያት መከተል።
ሙሀመድ(ሰ.ዐ.ወ):ከናንተ መካከል ምርጡ ለቤተሠቡ መልካም የሆነው ነው።ያሉትን አስታወሰኝ
ቃለ ህይወት ያሰማልን🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ለሁላችንም የምናስተውልንበትን ልቦና ይስጠን
አመሰግናለሁ ❤❤❤ መልካም ትምህርት ነው
እግዚያብሄር ለ ገንዘብ እና ለታይታ ከመገዛት ይሰውረን