አካባቢን በመመሳሰል ወታደራዊ ቆረጣና ማጥቃት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 104

  • @Amharafano2024
    @Amharafano2024  Місяць тому +16

    ሼር
    ሼር
    ሼር
    🙏

    • @EzBasketArt
      @EzBasketArt Місяць тому +1

      Is this fano or personal UA-cam

    • @7ujj-n2l
      @7ujj-n2l 25 днів тому +1

      @@EzBasketArt what if

  • @ShabelKasi
    @ShabelKasi Місяць тому +30

    የስልጠና እና የወታደራዊ ምስጢር የሚባል ነገር አይታወቅም ሁሉም ነገር አደባባይ አይወጣም

    • @ZresenayNegese
      @ZresenayNegese Місяць тому

      ሚዲያውም ጅል ኧረ ንቁ አማራ

  • @SaraSara-c7l
    @SaraSara-c7l 22 дні тому +3

    የኔ ወንድሞች በርቱ ልኝ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እወዳችሗለሁ💚💚💚💛💛💛❤❤❤💯💯💯

  • @enanu7590
    @enanu7590 Місяць тому +9

    በርቱ ወንድሞቸ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤

  • @mudintahir-rv5ej
    @mudintahir-rv5ej Місяць тому +7

    አማራ ሀገር ሰሪ ሀገር ጠባቂ ጀግና ነው

  • @amenamen4499
    @amenamen4499 Місяць тому +6

    በርቱ ጀግኖቹ የአሳምነው ፅጌ የኮ/ል ፈንታው ሙሀቤ የጆሲ ልጆች ድል ለተገፋው ለታረደው ለተጨፈጨፈው ሀገር ወዳዱ ጀግናው የአማራ ህዝብ💚💛❤💪🙏

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j Місяць тому +4

    ቸሩመድኃኔዓለም ሀይል ብርታት ያድላችሁ በዱር በገደሉ የምትከራተቱት ወገን ይኸም ቀን ያልፋል የአማራ ህዝብ ሁሉን የስልጠናዉሚዲያላይ አታዉጡ አማራ ሞያ የልብነዉ ድል ለፋኖ 💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤

  • @ArebuMohammed-s3q
    @ArebuMohammed-s3q Місяць тому +3

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @hdud1093
    @hdud1093 Місяць тому +2

    ያረብታቹንጥላላውንጫማሑናቸው

  • @ፋኖነትክሬነው
    @ፋኖነትክሬነው Місяць тому +2

    በረቱ እግዚአብሔር ይጠበቃችሁ በወሰጥ ያለዉን ከፋፋይ ጠበቁት አንድ ሆኖ በፈሰሰው ደማቸው በተከሰከሰው አጥታችሁ ድል ለፋኖ

  • @TerarawAnbese
    @TerarawAnbese Місяць тому +3

    አዝናለሁ ወገኖቼ ወታደራዊ ሥልጠና ሚሥጥር ነው የአንድ ሀገር ጠባቂ የህዝብ ልጅ የሠለጠነውን ስልጠና ለናቱ ልጅ ለወንድሙ አያሣይም ለናት ለአባቱም አይናገርም አያሣይም የኮማንዶና የጅዶ ሥሥ ብልት ትምህርቶች ለማንም ሥጋ ዘመድ ማሣየትና ማስተማር ለሀገሩ ቃል ኪዳን መሀላ ፈፅሞ የተማረውን ማሳየት የሀገር ህዝብን እንደ መጨፍጨፍ ይቆጠራል ግን የአማራ ህዝብ በሞላና ሙሥሊምና ኦርቶዶክሥ እንዲጠፋ አማራ ብቻ ተፈርዶበት በተግባርም ሥለተጀመረና ስለታዬ ራሥንና ህዝብን ለማትረፍ የሚደረግ ግብግብ ሥለሆነ ፋኖ እውር ድንብሩን የሚራመድ ሳይሆን የብዙ ምሁራንና ወታደራዊ ጠበብት ሥብሥብ ስለሆነ አትሠቡ ጥቃት ከከረፋው ፋኖ ፋኖ

  • @amenamen2436
    @amenamen2436 Місяць тому +2

    ሙሄ አበሳ ❤❤❤ቢኩ ጆሲ አበሳ ❤❤❤ሁላቹም ጀግኖች ውድድድ ወገኖቼ (የቲ❤)

  • @Sanchoboy-rh6yp
    @Sanchoboy-rh6yp Місяць тому +2

    ጄግኖች ድል አድራጊዋች በሁሉም ብቃት አላችሁ

  • @ادريسبلين
    @ادريسبلين Місяць тому +5

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤

  • @SKk-d9w1k
    @SKk-d9w1k Місяць тому +2

    አቦ አሰልጣኙ ይችላል. ይችላል የኛ ጀግና🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @Ali-sv8pc
    @Ali-sv8pc Місяць тому +2

    ድል ድል ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ❤❤❤ ግን እደዚሕ አይነቱ ሥልጠና በሚሥጥር ቢሖን አሪፍ ነበር

  • @bizuayefentahuntamene1704
    @bizuayefentahuntamene1704 Місяць тому +1

    ፈጣሪ ፍጻሜያችሁን ያሳምርልን!!!

  • @hdud1093
    @hdud1093 Місяць тому +2

    አላሕይቁምላቺሑለኛየሚከፈልዋጋነውየሑሉ

  • @GemzaOfficial777
    @GemzaOfficial777 Місяць тому +3

    የሰለጠነ ለ ወገኑ ሲል ዋጋ ለመክፈል የተዘጋጀ ወቶ አደር የህዝብ ልጅ ፋኖ ፡ የዳዊትን ድል ያጎናጻፋችሁ።

  • @VoiceofEthiopia12
    @VoiceofEthiopia12 Місяць тому +2

    የአማራ መከላከያ ሰራዊት

  • @gebretsadikaschalew1298
    @gebretsadikaschalew1298 Місяць тому +4

    ወንድሞቼ በርቱ እግዚአብሔር ለድል ያብቃችሁ

  • @TesfayeHailu-i2n
    @TesfayeHailu-i2n Місяць тому +2

    እዉነት የኢትዮጵያ ልጆች ናችሁ

  • @abugida794
    @abugida794 Місяць тому +3

    አይ ዞን አማራ ዝም ብሎ መሞት
    ይበቃን ሞት እንደት እንደሚያም ጥላቶቻችን እየቀመሱት ነው አይ ዞን አማራ

  • @Ra.com65
    @Ra.com65 Місяць тому +2

    አምላክ ሆይ አደራህን 🙏🤲እኔን ልከራተትላችሁ 👏👏

  • @عليعلي-س3د7ت
    @عليعلي-س3د7ت Місяць тому +2

    ❤❤❤❤❤❤ድል ለፋኖ

  • @SebleAbebaw
    @SebleAbebaw Місяць тому +6

    ጀግና ለመሆን በአማራ መፌጠር እንደምንም ብለህ ከአማራ ተፈጠር

  • @belaitilaye9096
    @belaitilaye9096 Місяць тому +1

    Bertu

  • @showantasew293
    @showantasew293 Місяць тому +3

    ጀግኖች በርቱ 💪❤️👍

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 Місяць тому +3

    አርበኛ ሚዲያ ❤
    እባክህ ዝርዝሩን ለጠላት አታቅርብ

  • @TAMU-zu8en
    @TAMU-zu8en Місяць тому +3

    ጀግና

  • @ፋኖያሸንፋል-ጰ8ኀ
    @ፋኖያሸንፋል-ጰ8ኀ Місяць тому +7

    በርቱልን ጀግኖቻችን አላህ ይጠብቃችሁ ድል ለፋኖ

  • @tewodrosnegussie8180
    @tewodrosnegussie8180 Місяць тому +2

    ይሄ ትውልድ ❤❤❤🙏🙏🙏💪💪💪⭐️⭐️⭐️🌟🌟🌟🤴🤴🤴👏👏👏👏

  • @Mulugeta-w8q
    @Mulugeta-w8q Місяць тому +4

    የወሎ መተማመኛና እውነተኛ መከታ

  • @HabibahHabibah-v6j
    @HabibahHabibah-v6j Місяць тому +2

  • @حليمهحليَمه-ل5غ
    @حليمهحليَمه-ل5غ Місяць тому +3

    እስኪ ወድሞቼእ ፈጣአሪ ይጠብቃአቹህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fasikawasefazewudie4384
    @fasikawasefazewudie4384 Місяць тому +3

    በርቱልን❤❤❤❤

  • @MaslatMaslat
    @MaslatMaslat Місяць тому +4

    አይይይይይይ 😢ለምን ታሳያላችሁ😢

  • @zedmamyu9027
    @zedmamyu9027 Місяць тому +1

    🐅💪

  • @dollarbanana5843
    @dollarbanana5843 Місяць тому +3

    ይህን ማሳወቁ ጥሩ ነው ፡፡

  • @Ethiopian_HM
    @Ethiopian_HM Місяць тому +6

    ማርያምን ፋኖ መሆን መታደል ነዉ♥
    ድል ለአማራ ድል ለፋኖ ❤🎉

  • @frehiwotfentaw-c3q
    @frehiwotfentaw-c3q Місяць тому +3

    ጆየ 😢 በርቱ ጀግኖቼ❤

  • @mesfinmuluken4283
    @mesfinmuluken4283 Місяць тому +3

    Endezhe ayent yewegiya seletoche bemidiya mekerb yelebachee bemister nw metbek yalebache asebubet thanks

  • @SamsonTeklu-r6n
    @SamsonTeklu-r6n 25 днів тому +2

    Arbegnoch Midia!
    with all due respect!
    please do consider'
    the safety and the well-being of our Fano!
    those who are giving their precious life for our legitimate right and integrity, we must be vigilant and responsible for sensitive and confidential issues that give out information about Amhara Fano in this very critical time is not a sensible thing to do! I hope next time you will
    keep it to yourself!
    thank you!

  • @aregashtegegne3922
    @aregashtegegne3922 Місяць тому +4

    እንኳን ይህን አይቶ እንደውም ሳሩቅጠሉ ደንጊያውም ፋኖ ነው የሚሉት ምን ቀራቸው ግን ለምን ሚድያ ላይ ይወጣል ኧረ ለህዝብ አስቡ

  • @ፍቅርየወሎልጂ-ከ3ኰ
    @ፍቅርየወሎልጂ-ከ3ኰ Місяць тому +3

    ወይኔ ትፋሽ አነሰው ጆየ ድሉን ያቅርብልን

  • @SheueuEu-e4e
    @SheueuEu-e4e Місяць тому +2

    እንደዚህ ማሳየት ጦሩ አደለም

  • @haftomtibebu6075
    @haftomtibebu6075 Місяць тому +2

    Amahara Amahara Amahara

  • @halimaseif1091
    @halimaseif1091 Місяць тому +3

    ጀግኖቻችን

  • @አማሮ
    @አማሮ Місяць тому +4

    ወገኖቼ ትችላላችሁ🎉🎉🎉🎉

  • @MohammedSeid-b9z
    @MohammedSeid-b9z Місяць тому +2

    ፋኖ ፋኖ ፋኖ❤❤❤

  • @amareashenie4818
    @amareashenie4818 Місяць тому +2

    patriotic media doing great job, keep up you are a pro.

  • @medinamuhammed4532
    @medinamuhammed4532 Місяць тому +3

    ደልለፋኖደልለአማራ

  • @ጀሚላያሲንራያወሎነው
    @ጀሚላያሲንራያወሎነው Місяць тому +2

    💚💛❤💪💪💪

  • @NEYMASEYD
    @NEYMASEYD Місяць тому +5

    የህነገር. እድእያርግነነዉ። እያላችሁ. እየተገራችሁነዉ. ትጠቃላችሁ. በምንም አይነት. ስልጠና. መዉቅየለበቸቸዉ

  • @YibandiMagna
    @YibandiMagna 3 дні тому

    ጆሲ ጀግናችን በርታ ወድማለም

  • @mulutrfey3673
    @mulutrfey3673 Місяць тому +2

    ከግን እኮ እራሥን ማጋለጥ አይሆንም ቀን ሢየልፈ ይታያል ቢደወዉ

  • @bkbly1182
    @bkbly1182 Місяць тому +3

    Bertu❤❤❤❤❤

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 Місяць тому +4

    ለምን ዝርዝር መረጃ ለጠላት ትሰጣለህ
    ለላይክ ብለህ
    እረፍ እባክህ ❤❤❤

  • @shalommi12youtube98
    @shalommi12youtube98 Місяць тому +4

    ለጠላት መጋለጥ ነው ይህን ቪዲዮ መልቀቅ አይደብርም

  • @SKk-d9w1k
    @SKk-d9w1k Місяць тому +2

    🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪💪💪😘😘😘😘

  • @galgal-z9i
    @galgal-z9i Місяць тому +3

    ሁሉን ነገር አደባባይ እያወጣህ ብድርን ያበረያችኋል ወታደራዊ ሚስጥር የለም እናተዘን

  • @Akim-o9j
    @Akim-o9j Місяць тому +2

    Very nice

  • @AbdissaAgga1500
    @AbdissaAgga1500 Місяць тому +3

    ምን ይጠቅማል ይሄንን ማሳየት?
    ለጠላት አቋምን ስፍራን ይዘትን አጋልጦ ከመስጠት ያለፈ ጥቅም የለውም:
    ይቅር እንዲህ አይነት ነገር

  • @DeseWase-l3w
    @DeseWase-l3w Місяць тому +2

    🎉🎉🎉

  • @galgal-z9i
    @galgal-z9i Місяць тому +6

    እሄሚድያ በድሮን እንዳያስመታችሁ

  • @shferawbzuneh8373
    @shferawbzuneh8373 Місяць тому +3

    ደሞቼ በርቱልን

  • @MekashawChanie
    @MekashawChanie Місяць тому +3

    ብልፅግና ነው እንዴ ስልጠና የሚሰጣቸው በድሮን ውጊያ እየተደረገ ባለበት ሰአት ቦታውን ለምን ታሳውቃላችሁ

  • @yihenewandualem1161
    @yihenewandualem1161 Місяць тому +2

    ለምን አላማ እንደምታሳዩት ግን አልገባኝም

  • @EthiopiaNile
    @EthiopiaNile Місяць тому +3

    አንድ ብትሆኑ እንዴት ያምራል

  • @honomegegnet7306
    @honomegegnet7306 Місяць тому +8

    የምን መጃጃል ነው እንዴት ወታደራዊ ስልታችሁን ሜዳ ላይ ታሰጡታላችሁ ????!!!!

    • @sewinetadmasu3902
      @sewinetadmasu3902 Місяць тому +1

      ስልጠና ነው

    • @honomegegnet7306
      @honomegegnet7306 Місяць тому

      @@sewinetadmasu3902 አባቴ እሱን በውስጥ መጨረስ ነው እንጂ ሌባ በኮፒ አፈር ደቼ እንዲያበላህ ነው እንዴ የምትፈልገው

  • @Ruta2345
    @Ruta2345 Місяць тому +3

    እየተከታትለን UA-camን repot ማረግ

  • @FanoAmhara-e1p
    @FanoAmhara-e1p Місяць тому +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @godsplan3262
    @godsplan3262 Місяць тому +6

    ጥሩ ነው ግን አካባቢውን ቀርፆ ማሳየት ይመከራል?

  • @7ujj-n2l
    @7ujj-n2l 28 днів тому +1

    የሶሻል ሚድያ አርበኞች ኤጭ

  • @gghh8692
    @gghh8692 Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤🫶🫶💪🏽💪🏽💪🏽🤲🤲☝️☝️😭

  • @FreeAmharaCountry-t4p
    @FreeAmharaCountry-t4p 25 днів тому +2

    You shouldn't share technical training 😮 Free Amhara Country 💚 💛 ❤️

  • @ናታንፍቅር-ፐ2ገ
    @ናታንፍቅር-ፐ2ገ Місяць тому +2

    Ke timertbet schooles raqu

  • @mulutrfey3673
    @mulutrfey3673 Місяць тому +2

    እኔ ልከራተት እኔን ይጥማኝ ዉሀ

  • @Ruta2345
    @Ruta2345 Місяць тому +4

    ለምን ማሳየት ተፈለገ?

  • @EzBasketArt
    @EzBasketArt Місяць тому +3

    Why would show this to your enemies? Something you don't show , it should be secret

  • @SacadaImam
    @SacadaImam Місяць тому +2

    ዋው

  • @HabtamuFeyisa-jc5jr
    @HabtamuFeyisa-jc5jr 29 днів тому +1

    አባ ሲቶኮስ ሂዩማን ሄርሺን ትጥይዋለሽ

  • @EndirisAbdou
    @EndirisAbdou Місяць тому +6

    ማሳየት ለጥላት አጋልጦ መስጠት ነው ወታደራዊ ሳይንስ አታሳዩ አገር ከተቆጣጠራቹሁ በኋላ ብታሳዩት ነው የሚሻለው

  • @EnduKwt
    @EnduKwt Місяць тому +2

    Sltenawun batasayu try new ahunm btanesaw elalehu yegl eytaye new

  • @EleniMolla-yw2oi
    @EleniMolla-yw2oi Місяць тому +3

    ህፃኖቹን ለምን ቪድዮ ላይ ታስገቧቸው አላቹህ

  • @hdud1093
    @hdud1093 Місяць тому +2

    አላሕይቁምላቺሑለኛየሚከፈልዋጋነውየሑሉ