በሥላሴ ውስጥ የወልድ ሚና (ነገረ ክርስቶስ - ክፍል 1) - Paulos Fekadu

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 140

  • @SurafelSolomon-l7k
    @SurafelSolomon-l7k Рік тому +1

    ይህን ወርቅ የሆነ ትምረሰት በህፃናት ወላጆች ቸልተኝነት በጥራት እንዳንሰማ አረጉን አብሶ በኤርፎን ለሚሰማ እጅግ አስቸጋሪ ምህረትያርግላቹ ኡፍፍፍ ኤዲያ

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  Рік тому +2

      "የእግዚአብሔር ልጅ" የሚለውን ፕሌይ ሊስት ውስጥ እንደገና ያገኙታል።

  • @AsterAbebeOfficial
    @AsterAbebeOfficial 4 роки тому +4

    ፖዬ ጌታ ይባርክህ ።

  • @bltanyagetachew6659
    @bltanyagetachew6659 6 років тому +2

    Wowww ምርጥ ቃል የሚጣፍጥ የህይወት ቃል ጳውሎስ ዘመንክ ይባርክ

  • @hanatamerat2474
    @hanatamerat2474 4 роки тому +2

    እንዳተ አይነቶችን ያብዛልን ጌታችንን እንደዚህ እንድናውቀው የሚያደርጉ 🙌🏼.

  • @samerahsamerah1610
    @samerahsamerah1610 3 роки тому

    ጌታ ይመስገን ትምህርትህን ልካፈልነው

  • @muramura4154
    @muramura4154 Рік тому

    ጌታ ይባርክህ ፀጋው ያብዛልህ የህፃናት ድምፅ ባይኖር መልካም ነበር በእርግጥ 5 አመት ሆኖታል ደግሜ ደጋግሜ እሰማዋለው ግልፅ ትምህርት ነው አሁን ላይ ስላሴ የለም የሚሉ ድንገት ከመካከላችን ብቅ ያሉ ነው እናም ጥሩ ምላሽ ነው ሚሆንልን እናመሰግናለን❤

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  Рік тому +2

      አሁን በድምፅ ብቻ እየተዘጋጀ የሚቀርበውን "የእግዚአብሔር ልጅ" ብትከታተል ትጠቀማለህ።

    • @muramura4154
      @muramura4154 Рік тому

      ​@@PaulosFekaduእሺ ወንድሜ 😍

  • @helenkassi8362
    @helenkassi8362 4 роки тому +10

    እባካችሁ ለሌላ ጊዜ ሕፃናትን በመያዝ ተባበሩ መስማት አልቻልንም ተባረኩ!

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  4 роки тому +4

      ይቅርታ። አይደገምም።

  • @eyesusyeewedhalew8857
    @eyesusyeewedhalew8857 7 років тому +2

    እውነትም ጳውሎስ ጸጋው ይብዛልህ ወንድሜ

  • @omega_abera
    @omega_abera 4 роки тому

    ደጋግሜ ደጋግሜ ደጋግሜ የሰማዉት ትምርት ተባረክልኝ ፖዬ

  • @bltanyagetachew6659
    @bltanyagetachew6659 6 років тому +3

    ይሄ ትምህርት ብዙ ሰዎችን ከስህተት ትምህርት ይጠብቃል ለሌሎችም ሽር አድርጉት

  • @fireeyoutube8459
    @fireeyoutube8459 11 місяців тому

    ተባረክ

  • @abyssiniaabyssinia532
    @abyssiniaabyssinia532 7 років тому +1

    የሚገርም አቀራርብ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ።

  • @elsabetpahulis6935
    @elsabetpahulis6935 3 роки тому +1

    Paul God bless you more and more and your family !!!

  • @getamesayyeksme9717
    @getamesayyeksme9717 3 роки тому +1

    beloved

  • @addisa8500
    @addisa8500 7 років тому +1

    ተባረክ ብዙ ቀርቶልኛል

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  4 роки тому

      አሜን። የሚፈለገውም እርሱ ነው።

  • @helenbelete3331
    @helenbelete3331 7 років тому +1

    tebarke le mejmrya gezyi edzyhe aynte temrte semare

  • @የደሙፍሬነኝዜዶ
    @የደሙፍሬነኝዜዶ 3 роки тому

    ጸጋው ይብዛልህ

  • @የደሙፍሬነኝዜዶ
    @የደሙፍሬነኝዜዶ 3 роки тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @مهديمحمدكرم
    @مهديمحمدكرم 7 років тому +2

    Bwenet #EGZIBEHER AMELK# Lebon yesteka!

    • @binyamachisew4231
      @binyamachisew4231 7 років тому +2

      esest mikael ይስጥህ ወይስ ሰጥቶሃል? ሰጥቶታል እኮ!

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  7 місяців тому

      አሜን

  • @AddisKenNew
    @AddisKenNew 7 років тому +1

    Paulos metsahft endtsafk semchalhu resochun kechalk betngregn Ethiopia sehad endegezachew tebark

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  7 місяців тому

      የእግዚአብሔር ልጅ የሚል መጽሐፍ ነው

  • @tiruworklakew2016
    @tiruworklakew2016 3 роки тому

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነበር ነገረ ግን ቢቻል ለወደፊት የሚሰማዉን የህፃናት ድምፅ ለማስወገድ መላ መፍጠሩ መልካም ነዉ::

  • @SaraSara-xg5mf
    @SaraSara-xg5mf 7 років тому +1

    Zemenh ybarek

  • @ብሬጓልጊወርጊስ
    @ብሬጓልጊወርጊስ 3 роки тому

    ፀጋው ያብዛልህ ወንድማችን

  • @salomonweldeab6975
    @salomonweldeab6975 4 роки тому +1

    Wowwwww The Great Lord Jesus bless you brother

  • @tewodrostesfaye9810
    @tewodrostesfaye9810 3 роки тому +1

    God bless you brother

  • @mulukenabera6044
    @mulukenabera6044 2 роки тому +1

    teach as we need more and more

  • @hanatamerat2474
    @hanatamerat2474 4 роки тому +3

    🔴 ተባረክልኝ ወንድሜ ጳውሎስ .
    በተለይ ዳግም በጌታ ተወለድን የምንል ሁሉ ልናውቀው የተገባን እውነት ይሄ ነው ::

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  4 роки тому

      አሜን። ጌታ ይባርክሽ።

  • @zozotadesse7230
    @zozotadesse7230 4 роки тому

    Waw must have teachings amazing God bless you brother

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  4 роки тому +1

      ወደፊት በስፋት እንደገና ይቀርባል፤ ጌታ ቢፈቅድ።

  • @የወንጌል
    @የወንጌል Рік тому +1

    ይቅርታ ተባረክ።

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 4 роки тому +1

    GBU more and more ! ! !

  • @Inpursuitof
    @Inpursuitof 3 роки тому +1

    ሥላሴ በአስተሳሰብ አንድ አይደለም ወየ

  • @yodittessema5420
    @yodittessema5420 8 місяців тому +1

    ሕጻናትን የያዙ ሰዎች ወደሁዋላ ቢቀመጡ ወይንም ከድምፅ መቅጃው ራቅ ቢሉ መልካም ነው: ለመስማት አልተቻለም::

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  7 місяців тому

      እዚህኛው ቪዱዮ ላይ ብቻ የሚታይ ችግር ነው

  • @Tb-cp7lz
    @Tb-cp7lz 4 роки тому +1

    May God bless you brother

  • @tigistkiyyaakoo5885
    @tigistkiyyaakoo5885 4 роки тому

    Esyeeeeeeeeee Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏💯💯💯💯❤️❤️

  • @amanuelyohannes4100
    @amanuelyohannes4100 7 років тому +1

    God Bless You in knowledge of his Son Christ

  • @dawetarbecho2040
    @dawetarbecho2040 7 років тому +1

    Please ye lejochen demetse Lemkense betemokeru betam yawekalu tebarki.betam teru temirte new hulem metasetemerew.geta yebarkeh

  • @abrishshome5328
    @abrishshome5328 7 років тому +1

    powerfull and insightful! stay blessed bro!

  • @Bestyared
    @Bestyared 7 років тому +4

    You need Kid's room ,. Very good teaching, GBU BRO.

  • @executionmatters3840
    @executionmatters3840 4 місяці тому

    ባለጌ የህጻን ልጅ እናት

  • @sissitotayeeyesusi3442
    @sissitotayeeyesusi3442 7 років тому +2

    እነንተም ሆናችሁ የስለሴ አማኞች ያው ናችሁ ምክንያቱም ያልተፃፈ ትምህርት ስለምተስተምሩ

  • @AddisKenNew
    @AddisKenNew 7 років тому +1

    bro Paulos Feqadu yemtastemrew temhrt ejeg betam teru asfelgim hono sale yemiyasazenew ye ljochu chueht yerbeshal weljoch lemn tekuret endalsetut aygebagnem

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  7 місяців тому

      እዚህ ኛው ቪድዮ ላይ ብቻ ነው

  • @danieldebebe3850
    @danieldebebe3850 3 роки тому

    ስላሴዎችን በግብር ያላቸውን ሥራ እየተረዳው

  • @mogesl.amersho6473
    @mogesl.amersho6473 7 років тому +1

    ፖል እግዚአብሔር ይባርክህ! ቀጣይ ክፍሎችን በጉጉት እጠብቃለሁ!

  • @jesussaves1204
    @jesussaves1204 3 роки тому

    ይሄን የመሰለ ትምህርት እንደዚህ ድምፁ ተዘባርቆ ቪዲዮው ብዥ እያለ ምናለ ብታስተካክሉት 🙏

  • @fikreeyesus
    @fikreeyesus 11 місяців тому

    ህፃናትን ይዞ እየመጣ ሚበጠብጥ ወላጅ በጣም ያሳዝናል

  • @amanuellemo7540
    @amanuellemo7540 7 років тому +1

    God bless you brother for teaching by help of grace!!!
    what if you the rest of teaching about trinity???

  • @shewalove6943
    @shewalove6943 7 років тому +1

    እስኪ ወድማችን ይመርብህ ከአባቶችህ እግር ቁች ብለህ ተማር እውነት ለምድነው እራስን ዝቅ ማድረግ የከበደን ለራሳችን ክብር ነው

  • @SurafelSolomon-l7k
    @SurafelSolomon-l7k Рік тому

    ሰባኪው እንዴት አልተረበሽክም 2አሸር የለም ጉባያው አልተረበሸም በጣም ያናዳል እርር ነው ያረጋቹኝ

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  Рік тому

      ይህ ክፍል በጥሩ ሁኔታ ተስፋፍቶ እንደገና ቀርቧል

  • @amsalberehanu5535
    @amsalberehanu5535 3 роки тому

    ወንድሜ ጳውሎስ ሠላም ይብዛልህ ይህንን በመፅሃፍ አንዳዘጋጀኸው ነግረኸኛል መፅሃፉ ገበያ ላይ ቀርቦ ከሆነ የት እንደሚገኝ ልትነግረኝ ትችላለህ ? የፀጋ ሁሉ አምላክ ይባርክህ!

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  3 роки тому

      መጽሐፉ ታትሟል። በአውሮፓና በአሜሪካ ተሰረጭቷል፤ ኢትዮጵያ ውስጥ ደግሞ መስከረም 23 ይመረቃል። የምርቃቱ ቀን በምርቃቱ ስፍራ፣ ከዚያ በኋላም በየስፍራው ይገኛል።

    • @amsalberehanu5535
      @amsalberehanu5535 3 роки тому +1

      @@PaulosFekadu አመሰግናለሁ ከ80ዎቹ ጀምሮ በጠንካራ አስተምሮዎችህ አውቅሀለሁ በዚህ ጊዜ ብዙ መሠረታቸውን የለቁ ነገሮች ስላሉ ይህንን ለማስተካከል ሃላፊነቱ የአንተና የመሰሎችህ መሆኑን ላሳስብህ ወዳለሁ ፀጋ ይብዛልህ በነገራችን ላይ አንድ ቀን ነው ከመጋቢ መርዓዊ ጋር ሆናችሁ ኤልሳ ቆሎ ያየሁህ ከመልዕክቶችህ ጋር ግን የረጅም ጊዜ ትውውቅ አለኝ ኦውነትን ለመናገር ያለህን ድፍረት እንዳትጥል

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  3 роки тому +1

      @@amsalberehanu5535 ክብረት ይስጥልኝ

  • @yitbarekejigu6828
    @yitbarekejigu6828 10 місяців тому

    በስላሴ ውስጥ የወልድ ሚና፡፡
    ትንሽ ለስም አጠራር ክብር ሚባል ነገር የለም?

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  10 місяців тому

      የቃል አጠቃቀሜ ስለፈጠረው ቅሬታ ይቅርታ እጠይቅለሁ

  • @belibenti3953
    @belibenti3953 2 роки тому +1

    እባካችሁ ህፃናቱን አታንጫጩ ማዳመጥ ይቸግራል።

  • @amenechdakadsta844
    @amenechdakadsta844 6 років тому +1

    ትርንት ምንድነው?

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  7 місяців тому

      ጥያቄው አልገባኝም

  • @addismenged1438
    @addismenged1438 3 роки тому

    ወንድም ጳውሎስ አንድ መሰረታዊ ጥያቄ አለኝ ፈቃደኛ ከሆንክ?

  • @amanuellemo7540
    @amanuellemo7540 7 років тому

    God bless you brother for teaching by help of grace!!!
    what if you upload the rest of teaching about trinity???
    Reply

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  11 місяців тому

      Thanks. I did in a better way.

  • @mulugadu6121
    @mulugadu6121 6 років тому +1

    መጽሀፍ ቅዱስ ይነግረናል በመመራመር ሳይሆን በመመረጥ ስግደት በጾም ነው ይህ ልጅ ገና መተግበር የሚገባህ ብዙ ይጠበቅብሃል ምስጢረ ስላሴ ገና አንዱን አታውቅም እኔና አብ አንድ ነን ይህንን መልስ
    ኦርቶዶክስ ማለት ማር ከውስጦ የሚፈስባት ነው አንድምታ አንብብ እንዳንተ የእግዚሃብሄር ምስጥር ያገኙበት መንገድ ጠይቅ አይ ሰው ሰውን አትዩ ቤተመቅደስ ገብታቹ ሚስጥረ ስላሴ ተማሩ "ቀድመህ ክብር ስጥ አጠራርህ ምሳሌህ እራሱ አጸያፊ ነው"

  • @samriyegetalji7567
    @samriyegetalji7567 7 років тому +1

    ጥያቄ አለኝ! እግዚአብሔር ገና አለም ሳይፈጠር ካወቀን ልጁን ኢየሱስ ክርስቶስ ልኮ እንደሚያድነንም አለም ከመፈጠሩ በፊት እቅድ ከሆነ ስለ ምን አዳምን በመብል ፈተነው!? ምክኒያት እንደሚወድቅበት ስለማያውቅና ልጁን ልኮ ስለሚያድነው። እሺ እንደዚክስ ከሆነ እግዚአብሔር አምላክ ሰውን በመፍጠሩ ተፀፀተ ይላል። ታዲያ ፈጥሮ እንደሚፀፀትም ያውቅ ነበር? በኖህ ውሃ አለም ከጠፋ ቡኃላ ዳግም አላጠፍልም አለ ይሄም ታቅዶ ነበር? ነብያትንም ላከ አልሰሙትም እንደማይሰሙት ያውቅ ነበር? ለምንስ ላከ? ክርስቶስን አንድ ልጁን ላከ እሱንም እንደማይቀበሉ ያውቃል ካልተቀበሉት ለምን ላከው!? እሺ የአለምን ጅማሬ እንዲሁ ፍፃሜውም እንደዛው ከሆነ ለምን ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝ ነት እንሰብካለን!? ምክኒያት መዳናችንና መሞታችን ስለሚታወቅ! እንደ አንተ አባባል ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻ የተሰራ ስራ ከሆነ የእኛ ድርሻ የለም ማለት ነው። ገና አለም ሳይፈጠር አውቆኝ ፍፃሜዬም እንደ ተፃፈው ከሆነ እውነት ነው ማለት ነው ሰው የተፃፈለትን ነው የሚኖረው። ተባረክ

    • @bishewudemissie8232
      @bishewudemissie8232 7 років тому +1

      Amenamen Godbless you

    • @SaraSara-xg5mf
      @SaraSara-xg5mf 7 років тому +1

      Samri Ye Geta Lji እህቴ በሳስተሻል የእኛን ድካም ሳንፈጠር ያውቃል እግዚአብሄር
      እኔ ልጠይቅሽ አለም ሳይፈጠር ካላሰበን የሚሆነውን እግዚአብሄር አያውቅም ልትይነው?????

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  7 місяців тому

      ጥሩ ጥያቄ ነው። ጌታ ቢፈቅድ ወደፊት ልናነሣው እንሞክራለን

  • @gizachewtibebu4132
    @gizachewtibebu4132 10 місяців тому

    አስተናጋጂ አልነበረም ሕፃናት----

  • @bettyhussen3648
    @bettyhussen3648 6 років тому +1

    Paul ur blessed but the children r so annoying!!!

  • @saragtoo5234
    @saragtoo5234 7 років тому

    ምን እያልክነው አምላክን ብታምን መነፀር ልምን አስፍለገ በግማሺ ነው ያለህው አስተውል ከራባት

  • @ቅዱስሚካኤልለእኔልዩነዉ12

    ሳይማሩ ማሥተማር የለም እና መጀመሪያ ተማር

    • @binyamachisew4231
      @binyamachisew4231 7 років тому +6

      Helen Helen 123 ሳያድምጡ አስተያየት መስጠት የለምና መጀመሪያ አዳምጪ። አንቺ ከተማርሽ ደግሞ አስተምሪና!

    • @FikrHaylegebral
      @FikrHaylegebral 9 місяців тому

      Wiyyy ere Tewu

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  7 місяців тому

      እሺ

  • @saragtoo5234
    @saragtoo5234 7 років тому

    አንተ በጥራቃ አንተተመር በጤ መናፍቃ አራጥቃ አንፍልግም አንተህድበት ዋላ ዋጋህን ታገኛለ ደረጃ ስንት ነ

  • @shewalove6943
    @shewalove6943 7 років тому

    እደናተ አይነቶች ገና ከአነጋገራችሁና ከአቋቋማችሁ ማንነታችሁ ይለያል። እመብርሀን ልቦናችሁን ታብራላችሁ የበላየሰብ እመቤት

    • @misgafitness101natural5
      @misgafitness101natural5 4 роки тому +1

      ተአምረ ማርያም ላይ ነው ያለው እኮ በላይስብ እኮ ገዳይ ነበር,🤔 ሙሉውን አምበበው ግእዙንም አማረኛውንም, ፀረ ወንጌል ነውውውውው
      እኔም ተሸውጀ ነበር,!🤗

    • @mars-t3i
      @mars-t3i 3 роки тому

      @@misgafitness101natural5 ተው ተመለስ የእግዝአብሔርን ቃል ስማ

    • @misgafitness101natural5
      @misgafitness101natural5 3 роки тому

      @@mars-t3i
      እና ከእግዚአብሔር ቃል ውስጥ ነው ልቦናን እንደምታበራና ብርሀን እንደወነች የተፃፈው.?
      ድሮም የእግዚአብሔርን ቃል ነው እምከተለው መፅአፍ ቅዱስ እና መፅአፍ ቅዱስ ብቻ,።
      ብሉ & ዓዲስ, תנ״ך & ברית חדשה
      እኔ ያለም ብርሀን ነኝ ነው ያለው መሲህያችን የሹኋ እየሱስ ክርስቶስ ישוע המשיח חיי מלך היהודים 🙏🏼☦️🕎🔯🇮🇱🇮🇱🇮🇱
      אני אור העולם,
      אני הדרך האמת וחיים אין איש בא אל האב אלא דרכי 🙏🏼☦️🙏🏼❣️🇮🇱

    • @mars-t3i
      @mars-t3i 3 роки тому

      @@misgafitness101natural5 በየትኛው መጽሃፍ ቅዱስ
      የመጽሃፍ ቅዱሱን ጥቅስ ስጠኝ ማሪያም ብርሃን ናት ምል አትሸውድ ከዘላለም ህይወት ትቀራለህ

    • @misgafitness101natural5
      @misgafitness101natural5 3 роки тому

      @@mars-t3i
      መጀመር የፃፍኩትን በጥሞና አምብበሽ ተረጅው,።..
      ሲቀጥል ከዘላለም ህይወት መቸም አልቀርም ገብቻለውም,።
      ክብር ይግባውና መሲያችን እየሱስ ክርስቶስ
      תודה לישוע המשיח מלך היהודים 🙏🏼☦️🔯🇮🇱🇮🇱🇮🇱❣️
      ישוע המשיח אני הדרך האמת וחיים אין איש בא אל האב אלא דרכי 🙏🏼❣️🇮🇱