አልዋሽም - Ethiopian Movie Alwashim 2024 Full Length Ethiopian Film Alewashem 2024
Вставка
- Опубліковано 28 кві 2024
- አልዋሽም - Ethiopian Movie Alwashim 2024 Full Length Ethiopian Film Alewashem 2024
Join this channel to get access to perks:
/ @netsebraqmedia
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Netsebraq Media - Розваги
ይህንን ለሚታነቡት ያላሰባችሁት እንጀራ ይጠላችሁ
አሚን
Ameen ya rabalalamen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሚንንንን ያረብ
አሚን ያረብ❤❤❤❤
አሜን3🥰
ማነዉ እደኔ ደባሪትን አይቶ የመጣ👍👍
እኔ❤❤❤❤❤
እኔ
እኔ አይቼሀለው
እኔ😂😂😂😂😂
Ene ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማነው እደኔ ፌወሪንና ሄዋንን አይቶ የመጣ
እኔ
እኔ
እኔ❤❤❤
እኔ
Me too from afla fikir 😅😅
ሂዋንን አይቶ የማጣ👍
እኔ
እኔ
❤❤❤❤
ወይ ጉድ እናተም እያያችሁነዉ😮😮😂😂😂 ቆይ ሸበካለ ኢትዮ
እኔ
አያስተምርም አይረባም የተባለ ሰው ጥሮግሮ ሰርቶ ተለውጦ ማሳየት እንጅ አጭበርብሮ የበላይ አይሆንም በሰማይ ቤትም የሰው ገንዘብ ጥር አይሆንም ልጆችን ወጣቶችን የሚስተምር ስራ ስሩ
ትክክክል የተበዴለሰዉ እሱዴግሞ ሰዉን ተበዴለ ለኔ እዴሰዉ አልቆጥረዉም. ተሽሎ ታላገኘሁት
እዮብ እዴት እደምወደው የሱ አደናቂነኝ የምር እሱ ያለበት ቦታ ያምራል ❤❤❤❤
አፍላ ፍቅር ላይ ስወዳችሁ ፊዮሪና ሄዋን ምርጦቸ ❤❤
ቀጣይ ለሶስት ኑ ከሃና ጋር ዋው ነው😂😂😊😊❤❤🥰
ገራሚ ነው❤❤❤
ምርጥ ተዋናዮች ናችሁ ። ያስተላለፋችሁት ሀሳብ ግን አይረባም ፣ አያስተምርም ፣ በቀልንና ሌብነትን የሚያስተምርና የሚደግፍ ሀሳብ ነው ።
Thank you you are right 👏
ይርባልማሪ ገልፀኝነትኖር አይበሉምነበር
ይርባልማሪ ገልፀኝነትኖር አይበሉምነበር
ሂዋንን አይቶ የማጣ❤️👍
Ane
ይሄፊልም ክፋትና ምቀኝነትን ነዉየሚያስተምረዉ ቲሽሽሽ
ደበሪት ኤና ፊዩራ አይቸ ነዉ የመጠዉት❤❤❤
ያፍላ ፍቅር ድምቀቶች እዚህ ምልሠሩ ተከተልኳችሁ ደባሪት ፊወሪ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤💐💐💐💐💐💐
😂😂😂😂😂😂
ማነው እደኔ ሂዋንንና ፊወሪን አይቶየመጣ ❤❤❤
እኔ
❤❤@@user-iq1si3ds7b
እኔ ማ ደምባሪትን እና ፊዮሪን ኣይቼ ነው የመጣሁት❤
እኔም
የመጨረሻው የናቲ ሥራ ሁሉም ታውቆ እህትና እህቶቹ ተገናኝተው ቢሆን ደሥ ይል ነበር ሁሉንም ያጠፋው ናቲ ነው እህትና እህቶቹ ደህና ነበሩ ግን መጨረሻው ካላመር ፊልም አያምርም
ሂዋንዬ❤ፌወሪ❤እዮባ ❤ስወዳችሁ
አይናችን መቀለጃ አርጋጀት እኮ የኢትዮጵያ ፍልም😢😢😢😢
ደባሪ ት ኤና ፊዩራ አይቸነዉ የመጠዉት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኮመንቱን አይቸ በጣም እሚያስጠላ መስሎኝ ነበር ግን እስከ መጨረሻው ማየቴ ጠቀመኝ አሪፍ ፊልም ነው በርቱ 🥰🥰ፊዮሪ🥰ሂዊ🥰እዮባ🥰በጣም ነው የምወዳችሁ❤
Inde ine kemayet pefit commen aytesh tirjyalesh malet nw😅😅
Film atkim malt nw 🥵
ያቺ ኮሜት አይቼ ፈልሙ ማየቴ 😢😢ሚያስጠላ
የዚህ ፊልም ፍፃሜ እጅግ በጣም ግራ የተጋባ ነው ምክንያቱም ሌባን ወንጀለኛው ሳይያዝ ማልቁ ሌብነትን እሚያበረታታ ነው ሌባው መቀጣት ነበረበት
ማነው እንደኔ ሄዋንን አይቶ የመጣ
ሶስቱንም በጣም ነው የምወዳቸው ጎበዞች❤❤❤
አረ አልተቻሉም ፊዮሪ እና ሄዋን ❤❤❤😂😊🥰🥰🥰👏
ደባሪትን እና ፊወሪን ሰወዳቸው❤❤❤❤
እዮባን በጣም ስለለመድኩት ፊልሞችን አምኜ ነው፡ የምመለከተው። እዮቤ ልጃችን።
አይ ሔዋን በቃ በሞኘነት ላይ ብቻ ነው ፊልም መስራት የሚሣካላት
ማነው እንደእኔ በቲክቶክ አይቶ የመጣው
እኔ
እኔ😂😂😂😂
ሰለምወዳችሆ ነዉ ያየሇችሆት እንጂማ በጣም የወረደ ትወና አይመጥናችሆም እንዲህ ያለ ፊልም
በጣም 😏👍
ውይ ደንባሪት መደናበሯ አለቀቃትም
ደባሪት እና ፌዮሪ አልተቻላችሁም ጎበዞች በርቱ ወዳችሃለው ❤❤❤❤
እስኪ ለፊዮሪና ለኤዋን ብሎ ጨከን ብሎ ያየየ ቢከብድም እዮባ ጥረትክን ሳላደንቅ አላልፍ መኝታ ክፍል እና ፍራሽ ላይ ያለቀ ፊልም ምንድ ነው ወይስ ቺኮቹን ለመብላት አስበሽ ነው ማን ግራ አጋባሽኝ የሆነህ ከእድሜጋር ለመስራት ሞክር ማለት ገፀባሪዮቹ ማች አያረጉም ካንተጋር ሲጀምር ሲቀጥል ደሞ ይሰለቻል ለነሱ ሞራል ብዬ ነው ያየውት እውነት የበፊቱ አቅምክ ጠፍቶዋል ስል ምት መርጣቸው ፁፎች ደስ አይሉም ምንም እንዴ መቶ ነገር ከመስራት ጥርት ያለ አንድ ሰርተ አቅምክን ካደክ በዋላ በደንብ ሚያሳየን ነገር እንፈልጋለን አቅም እኮ እንዳለ አቃለው ግን ከዚ በፊትም በራስ መሰለኝ የሞከራቹት እሱም አይነፋም አንዳይነት ነገር ከችኮቹ ሳቢ መቀበል መስጠት ምናምን አንዳይነት ነገር የሚያስተምር ነገር ቢሆን ጥሩ ነው ማን ብቻ ባባን ባተውስጥ ማየት እፈልግ ነበር ማርያምን ብቻ እንጃ ጭብጨባ ይሁን አላቅም ወይ ካስት ጠፍቶ ይሁን እንጃ ምትሞክረውን ሳላደንቅ አላልፍም ግን አይነፋም በደንብ እየው እራስክን በቃ ፁፎች ምረጥ ደራሲው ተደበርክብን በተደጋገመ ቁጥር እንደዚ የደከሙ ስራዎች በዋላ ያ የምኖደውን ትንሹን እዮብ ቀስበቀስ እንዳታጠፋው እፈራለው እንደምታ የው ኮመንቱን አቃለው እና ግን ወጥረ ስራ ያንተም ካልሆነህ ስራው ምረጥ ስትሰራ ያገኘከውን ዝብለ አትጨማለቅበት በደንብ ለምሰራው ነገር ከተጨነክ ጥበብ አሰራሱዋ ትከፍላለች ካሾፍክ ደሞ ታሾፍብካለች በዛላይ ሰው የሚያስተምር ነገር ስሩ አንተ ላይ ያበዛውት በተለየ መንገድ ከነሱ በተሻለ ከጎበዝ እና ልምድ ካላቸው ሰዎች ጋር ስላየሁ እንድ ታስተካክል በጣም ስታድግ ትልቅ ነገር እጠብቅ ስለነበረ ነው ግን ወፍ
ዳባርት ስዎድሽ 💞💞💞
ደምባሪትየ❤❤❤❤
Debaritin ayito yemeta❤❤❤
ደባሪት ሁሌ መደናበርነው ስራዋ
መነሻና መድረሻ የጠፋበት ፊልም ነው
ፊልም ከነባባ ቦሀላ ፊልም ፊልም መስሎም አይታይኝ
ፊልም አርቲስት ቤቴሄለም ኩምሳ ቤሪ እና መክሊት አብይ ሄዋን ደንባሪት እና እዮብ ዳዊት እጅግ በጣም ድንቅ ብቃት ያላቸው ኢትዮጵያ ፊልም አርቲስቶቻችን እጅግ በጣም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እንወዳቸዋልን
እንዴ ፊዮሪና ደምባሪት❤❤
እያየሁት ይሄው ከህፃንነት ወደ ሁለት አፍቃሪነት ❤ ይመችህ እዮባ።
በበቀል ሳይሆን በይቅርታ ቢያልቅ ያምር ነበር ግን እሄም አስተማሪ ነዉ እኛ የምንሰራዉ መጥፎ ስራ ለኛ ባይደርስ ልጆቻችን መስዋት እደሚከፍሉበት ያስተምራል
በጣም ያሰዝናል የኢትዮጵያ ፍልም ግን መቼ ነው ይቅርታንና ደሃ ከመሆን ሰርቶ ለፍቶ ሀብታም መሆን ጡሩ እንደሆነ ምያሰይ ፍልም ምናዮው ሁሌም ደሃ ጡሩ እንደሆነ ብቅል ጀግንነት እንደሆነ ሰለቸን አረ ከዝውጡ
በመጀመሪያ ምንም አልገባኝም ሲቀጥል ከጀርባ ያሉት እደዚህ በሉ ሲሉ ይሰማል
yanem hasab yihe nw editeru gena jemari neger nw inde
yanem hasab yihe nw editeru gena jemari neger nw inde
ጆሮዬ መስሎኝ ነበር
Lel nbr😂
ደባሪትናፍዮሪሠወዳቹህ❤❤❤
Well come
ዋው ❤❤❤❤❤❤
Denbarit and fihor siwodachu ❤️🥰🥰🥰🥰
ዋዉ ፊዉሪና ደባሪት
አረ ዲያሎጎቹ ይስተካከል የስልኩ ሲን ምንም ሚያወሩት አይገጣጠምም በዛላይ የዳይሬክተሩ ድምፅ ብቻ ብዙ ይቀረዋል ይሄ ፊልም🤔🤔
እኔ comment መስጠት አይመቸኝም ግን ይህ ፊልም በጣም ነው ሚያስጠላው ምን አርጉ ነው ምትሉን
Yhn lemtnabu bemulu fetari yelbachuhn meshat ymulalachuh❤
ሂዋን በቃ ሁሌም መደናበር ነው እዚህም ትደናበራለሽ😂😂😂😂
እህታማማቾች መታረቃቹ ደስ ይላል ሌላው ዜሮ
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉በጣም ጥሩ ከዚ የተማርኩትነገር ቢኖር በግልፀኝነት መነጋገር እዳለብን ነው
Wow❤❤❤❤❤❤
ደባሪት❤😊
ሚያስተምረው ብዙ ነገር አለ እናንተ ክፋቱ ብቻ ስለታያችሁ ይሆናል
Dabarit or,fiyor ❤❤❤❤❤❤
እዮብ ክፉሆ አያምርበትም
Exactly 🎉🎉🎉
የኛ ሀገር ፊልም ከሞታ ቆዬ😢😢
ደባሪት ስወድሽ ❤❤
ደባሪትየ❤❤❤❤❤❤❤
እንደኔ ፊወሪን አይቶ የመጣ መጀመሪያ ያየሁት ፊወሪን ነው
3 ሰዎች ብቻ ናቸዉ የተወኑት ፊልሙን ይገርማል🎉
ሣህ እኔ ራሡ ገርሞኝ
እዮብዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
well com
ሠለም❤❤❤❤❤😊😊
Ethiopia full felem😮
wow❤
Betam ayinefam endezh ayinet film baseru yishalal ayimetnchuhm
እደዚህ አይነት ደባራ የሆነ ፊልም አይቸ አላቅም ምኑም አልገባኝ እምን ላይ ነው ት/ቱ
አተ ጥቁርቋሪ ባሪያ ባተውም ተብሶ ትጫወትባቸዋለህ የስራህን ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤
Kkkk film eko naw men asadebeshe
When I compare this film with other Amharic film, I underate it. I get nothing point from it rather than cruelty.
Hy
አንቴ ልጅ እኔ በለሁበት አለሁ አንቴ ዬፍቅር ፍልም ማስረት ጀማርክ😮😮😮😮😮😮😮😮
ደንባሪትየ
Mndnw ye Ethiopia film ej ej alebign😢
ዋውስወዳቹፊወሪና የዋን የኔጣፋጮች
ደባርት አይቶ የመጣ እንደእኔ 🎉🎉🎉😍
ፊዮሪና ሄዋን ኧይቼ ነው የመጣሁት❤
ደንበሪትነ ፊዮሪ
ፊወሪና ደባሪት እዚህም አምሮባቺኋል
እዮባየ❤❤❤❤
መጨረሻው ያምራል መታረቃችሁ
Aleq beqa mn denw ahun kezi menrdaw betam nw midbrew😏😏
ተነሽ ዉጪ ሲል እሷም ተነሽ ዉጪ አላለችም ምነዉ የልጁን ድምፅ ብታጠፉት ፊልሙን እዳላየዉ አረገኝ
ክክክክ
ኧራ ብዙ ስህተት ነው ያለው😂😂 ስልክ ሲያወሩ እሷ የሚታወራው ሌላ ልጁ የሚያወራው ሌላ ነው😂
ለፊዮሪ ሲጠፋባት ተነሽ ውጪ ብሎ ከካሜራ ጀርባ ያለ ሰው ሲነግራት የሰማሁ መሰለኝ 3 ደቂቃ ከ10 ሰከንድ አካባቢ
😂😂እኔም ሰምቻለሁ
አይገርምም አረ ልክ ነህ ካነበብኩት ቡሃላ ተመልሼ ሰማሁት
awo😅😅
ወይኔ ደንባርት😢
😂😂😂😂😂
ወየው ደቫሪት😢😂
እራሴንአይቼነዉየመጣዉትሰምታችዋል😊😊😂🎉🎉❤❤
Demo ezihb atdenaberi engy hiwi
ለደባሪትብየመጥቸ ፊልሙአልተመቸኝም
Wow❤❤❤❤
አይ ሶስታቺሁንም ሰለምወዳቺሁ አየሁትጂ ያን ያክልኳን አይዴለም
Eyobi ysirin yixie😢😢😢😢😢
❤❤😢😢
ደባሪት❤❤❤❤
ደባሪት❤❤❤
ere manachewu befetari nigerygn
❤❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤