ቀዳማዊት እመቤቷ የባሰች ስትሆን...ጀኔራሎች የከዱ ዕለት|ETHIO FORUM

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 січ 2025
  • www.amazon.com...

КОМЕНТАРІ • 324

  • @mariamaria8168
    @mariamaria8168 4 дні тому +79

    ይህን ፀበል ፃድቅ የኛኑ ጨቅላ ከነሚስቱ መቼ ነው የሚቀምሰው አዳነች እና ሽመልስም አሉ ለካ የዛሬው ቅዱስ ገብርኤል ያፉጥንልን.

    • @ethio8774
      @ethio8774 4 дні тому +4

      አሜን በቅርብ ያርገው!!🤲🏽

    • @senayitbelaye1663
      @senayitbelaye1663 4 дні тому +1

      አሜን

    • @AbebaDessie
      @AbebaDessie 4 дні тому +1

      ዋናው ጥቁሩ ናዚ እንይ ከተወገደ ቡችሎቹም አብረው ይቀበራሉ። ይሄን ስድስት ስልሳ ስድስት ይገላግለን።

  • @TesfuAlemayehu-x5k
    @TesfuAlemayehu-x5k 4 дні тому +36

    ቻው አቡቹ የምንልበትን ግዜ ያምጣልን አሜን

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 3 дні тому

      በፍፁም አይቀርም በቃ ባለው ሰአት እግዚአብሔር ይሆናል አትጠራጠሩ

  • @alememiru4721
    @alememiru4721 4 дні тому +33

    ይህ ታሪክ በቀጥታ የአብይን አሁን የሚያድርገውን ለወደፊት የመጨረሻ ህይወቱን ይመለከታል ተባረክ ያየስው

  • @TeferaSakuma-x4l
    @TeferaSakuma-x4l 4 дні тому +39

    የሀቅ ሰው ያየሰው ሀገር ወዳዱ ያየሰው፣ የድምጽ አልባዎቹ ድምጽ ያየሰው።የሙያው ፍቅር የገባክ ያየሰው፣የህዝብ ልጅ ያየሰው አንተን በምን አንደበቴ ልግለጽክ?
    ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥክ🤲
    ከሁሉም በላይ የምትወዳት ሀገር ኢትዮጵያ ከሀገር አፍራሹ ብልጽግና/ከጦርነት ጠማቅው ብልጽግና እጅ ወጥታ ወደ ቀደመ ሰላሟ ፈጣሪ እና እንዳንተ አይነቶቹ ልጇቿ ብርቱ ትግል ይረጋገጣል።

  • @AbrahamEyassu-i1d
    @AbrahamEyassu-i1d 4 дні тому +29

    በምን ቃል እንደምገልፅህ አላቅም ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @robels723
    @robels723 4 дні тому +20

    መሪዎች ከታሪክ ለመማር ፈቃደኛ ባልሆኑ መጠን ታሪክ እራሱን ይደገማል !!እንደተለመደው ምርጥ ዝግጅት እና አቀራረብ!! በርታልን ያየሰው👍👍

  • @Hordofa-e6h
    @Hordofa-e6h 4 дні тому +40

    የአብይና ዝናሽን እንጠብቃለን።

    • @yonatanteshome2121
      @yonatanteshome2121 2 дні тому +1

      Bravo bravo Abiy Ahmed jegnachen akorahen zendero Ambessaw Amharan bedemb gerefewou

  • @Tsion-u3t
    @Tsion-u3t 3 дні тому +5

    ይህን ታሪክ የኢትዮጵይህዝብ አብይ ላይ በቅርቡ ማድረግ አለብህ ቅዱስ ገብርኤልዬ አባቴ የሚጠፋበትን ቀን አቅርብልን አሜንያዬ የምርጦች ምርጥ ጋዜጠኛ ዘመንህ ይባረክ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @GetentGacho
    @GetentGacho 4 дні тому +48

    ለአብይ ይሁን አሜንንንንንንንን

    • @yonatanteshome2121
      @yonatanteshome2121 2 дні тому +1

      bravo abiy ahmed jegnachen akorahen zendero ambessaw Amharan gerefekewou

  • @ashenafimelese21
    @ashenafimelese21 4 дні тому +45

    በመጨረሻ ይህ የአብይ ታሪክ ይሆናል

  • @nigstetesema4547
    @nigstetesema4547 4 дні тому +23

    ይህንን ለእኞም ሀገር ያድርገው የህዝብ ደም ወደስማይ ይጩህ በርታ ጅግና ንህ❤❤❤❤

  • @ፍዘርሉሲ
    @ፍዘርሉሲ 4 дні тому +11

    ማሃይምና አህያ ከሆዱ ውጭ ምንም አያስብም የኛ መግስትም እንደዛው ፈጣሪ ያሳልን አሜን

    • @خديجهخديجه-م3غ
      @خديجهخديجه-م3غ 4 дні тому +1

      ታገሉት ዝም ብሎ በመቀመጥ ለውጥ አይመጣም።እሱን ወደ ሥልጣን ለመምጣት በአንድነት ቆማችሁ አይደል እንዴ ለዚህ ያበቃትሁት? ታዲያ አሁን ለምን ዝም አላችሁ።

    • @AbiyAhemdundected
      @AbiyAhemdundected 4 дні тому

      እወነት ነው በተለይ የአዲስ አበባ ህዝብ ምን ጉድ ነው ይህ ሁሉ ግፍ እየድርስበት ዝምታው?

  • @peacewinn8887
    @peacewinn8887 4 дні тому +9

    ይህ የመሰለ ታሪክ በኢ/ያ እንዲያሰማን ፈጣሪ ይርዳን🎉🎉🎉🎉

  • @AbiyAhemdundected
    @AbiyAhemdundected 4 дні тому +7

    መድሀንያለም ለአብይ አህመድ እና ለዝናሽ ከነልጆቻቸው ያድርገው

  • @smsm3968
    @smsm3968 4 дні тому +15

    ሁሌም አምባገነኖች በሞታቸው አፋፍ ላይ ቆመው ነው የሚደነቁሩት። የመጨረሻው ቃታ ሲሳብ ነው ሽንፈታቸውን የሚያምኑት። የኢትዮጵያ መንግስት እና ጋሻ ጃግሬዎቹም ከሩማኒያ የተለየ ዕድል አይገጥማቸውም። ከተኙበት ለመንቃት ጊዜ ቢፈጅባቸውም የመትረፍ እድላቸው ከተሟጠጠ በኋላ ምንም ማድረግ ስለማይችሉ ፍርዳቸውን ለመቀበል ይገደዳሉ። የሚያሳዝነው ነገር ለመፀፀት የደቂቃ እድሜ አለማግኘታቸው

    • @Tkma-fl2oc
      @Tkma-fl2oc 4 дні тому +1

      Before you comment about others,please change your profile picture to respect the sovereignty of Eritrea.
      If u can't respect this with no power ,you will be a dictator with power.

  • @Carlmue
    @Carlmue 4 дні тому +7

    እኔ የእኛን ጨቅላ መጨረሻ ሳላይ ጌታ አይግደለኝ.

  • @The_Long_Walk_to_Freedom
    @The_Long_Walk_to_Freedom 4 дні тому +28

    💯የአቢይ እና መሰሎቹ እጣ ፈንታቸው ይህ ነው።

  • @maminewuhabte3326
    @maminewuhabte3326 4 дні тому +16

    ታሪክ ራሱን ይደግማል!

  • @bithanyagetu4068
    @bithanyagetu4068 4 дні тому +9

    የኛ አገር መሪ ከሻውሼስኩ የአንድ እናት ልጆች ከሚያመሳስላቸው በላይ ይመሳላሉ

  • @FitsumArya
    @FitsumArya 4 дні тому +8

    ❤❤❤❤❤❤❤ 😮 አስተማሪ ታሪክ ነው ይህን ታሪክ ያነበብኩት ከብዙ አመታት በፊት ነበር እስር ቤት ሄዶ አንድ ጋዜጠኛ ቃለ ምልልስ አርጎላቸው ነበር የሠይጣን መንገድ የሚል ነበር የመፅሃፉ ርእስ

  • @ashagrielakew4975
    @ashagrielakew4975 4 дні тому +7

    ምንም ማለት አይቻልም እግዚአብሔር ያበርታህ ወንድም ያየሰው ሽመልስ የአምባ ገነኖች መዳኒት

  • @YirgawTikue
    @YirgawTikue 4 дні тому +22

    ከአንባገነኖች የበለጠ ህዝብን የሚጎዱት ተላላኪዎች ናቸው

  • @BrhaneGermaram-xm6wd
    @BrhaneGermaram-xm6wd 4 дні тому +24

    ያየሰዉ ሽመለስ ጅግና ❤❤❤

  • @SolomonAdigrat
    @SolomonAdigrat 4 дні тому +15

    ያየሰው የሰው ውሃልክ
    ኑርልን ፣ እንወድሃለን

  • @lisaftaddesse8883
    @lisaftaddesse8883 4 дні тому +85

    የአማራ ሕዝብ የሕልውና የፍትህ እና ርትዕ ትግል ትክክልና ድል መጎናፀፍ ያለበት ነው ለዚህም ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊተባበር ይገባል አኔም ከጉራጌው ህብረተሰብ ብወጣም የወገኖቼ ስቃይ ብሎም የመላው ህዝባችን ከብልግና ቀንበር ነፃ ለመውጣት እንነጋገር

    • @uthman9979
      @uthman9979 4 дні тому

      😂😂😂😂 ኩሊነት ወግህ ነው። የአብይ አዋላጆች ጉራጌ እና አማራ የሁሉም ብሄር ብሄረሰብ ጠላቶች ናቸው ትግራይ #1 የጠላት ጉራጌ

    • @uthman9979
      @uthman9979 4 дні тому +6

      😂😂😂😂😂ኩሊነት ወግህ ነው። የአብይ አዋላጆች ጉራጌ እና አማራ የሁሉም ብሄር ብሄረሰብ ጠላቶች ናቸው ትግራይ #1 የጠላት ጉራጌ

    • @Edenmulugeta-d3s
      @Edenmulugeta-d3s 4 дні тому +7

      @@uthman9979 gurage serto slebela endate zerfo kemto ayibela ante welaf

    • @Tesfaye-vx5zp
      @Tesfaye-vx5zp 4 дні тому +6

      የኢትዮጵያ ህዝብ የሚያውቀው የአማራ ህዝብ ቄሮ ከተባለው የጁሃር መንጋ ፋብሪካ ትምህርት ቤት የህዝብ መስተዳድሮች የሚያቃጥልና የሚዘርፍ በሜንጫ ህዝብ የሚጨፈጭፍ ጋር ኦሮ ማራ ብሎ ጥምረት የፈጠረና ለውጥ እንፈልጋለን ብለው የትግራይን መንገድ ዘግተው የትግራይ ህዝብ አምስት ሚልዮን ብቻ ስለሆነ ጨፍጭፈን እንጨርሳቸዋለን ብለው ጦርነት የከፈቱ ህዝቦች ናቸው እናም ጉራንስ አማራን አግዤ እታገላለሁ ካልክ በርታ

    • @Edenmulugeta-d3s
      @Edenmulugeta-d3s 4 дні тому +5

      @@Tesfaye-vx5zp hulum endenate maseb yemayichl chifn zeregna yimeslachihual aydel .ewinetn keyazik fexare yiredahel

  • @gebrehishe1756
    @gebrehishe1756 4 дні тому +6

    Thank you, dear Yeyesew. It is really a good lesson for many dictatorship leaders particularly in African

  • @keberemengesha3947
    @keberemengesha3947 4 дні тому +5

    የቻውሺሽኩ ታሪክ ካገራችን ታሪክ ጋር ይመሳሰላል የሚገርም ነው።

  • @MehariAbera-k3x
    @MehariAbera-k3x 4 дні тому +3

    Thank you EF for the news and info !!!
    ETHIOPIA TIKIDEM !!!
    TELATUA YIWIDEM !!!

  • @TafeseBadeta
    @TafeseBadeta 4 дні тому +12

    ያየሰው ሽመልስ ፈጣሪ ይጠብቅህ ጀግና ነህ❤

  • @tinsaetsega
    @tinsaetsega 4 дні тому +7

    l have heard alot of news but you are the best.
    ;good bless ethiopia;

  • @teklaytesfugebru
    @teklaytesfugebru 4 дні тому +6

    Yayu, my hero and one of the pinest journalists in this country.

  • @yohannestesfaye-bw9jv
    @yohannestesfaye-bw9jv 3 дні тому +1

    በረከታቸው በኛዎቹ አምባገነኖች ላይ ይደር አሜን!!

  • @Man-y2k
    @Man-y2k 4 дні тому +4

    ዝናሽ ይሰማል

    • @خديجهخديجه-م3غ
      @خديجهخديجه-م3غ 4 дні тому

      ነገ አንባገነኑን ከሚስቱ ጋር እንዲህ ብትደረግ ተዋት እሷ እኮ ጎንደሬ ናት የሚል አይጠፋም እኮ😂😂😂

    • @Man-y2k
      @Man-y2k 4 дні тому

      @خديجهخጎንደሬ የሚታወቀው ለመመጣው በማፈንደድ ነው

  • @zeynebalewi636
    @zeynebalewi636 4 дні тому +5

    እነመሰግናለን ጋዘጠኛ ሽመልሰ ያየሰው የህንንም እጣ ለአብይ አህመድ አንዲደርሰውአጥብቄ እመኛለሁ❤

  • @tsehayemekonnen991
    @tsehayemekonnen991 4 дні тому +4

    ያየ ሰዉ ፣ ያየ ሰዉ ❤❤❤ እድሜህ ይርዘም አቦ ።

  • @ZennaalemayehuEshete
    @ZennaalemayehuEshete 4 дні тому +3

    "ሥራ ለሠሪው፣ እሾክ ላጣሪው" ይባላል እሥከነተረቱ። እናመሠግናለን፣ ድንቅ ቅንብር ነበር።👌

  • @خديجهخديجه-م3غ
    @خديجهخديجه-م3غ 4 дні тому +4

    Gays ይህን የአንባገነኑን ታሪክ ሁሉም ኢትዮጵያዊ እንዲሰማው ሼር በማድረግ አቋማችንን እናጠናክር።

  • @SurafelnigussieDuka-b8o
    @SurafelnigussieDuka-b8o 4 дні тому +2

    ትክክለኝ ብቃት ያለው ኢትዪጽያዊ ጋዜጠኝ አንተን አየው,,,በርታ

  • @eyasuabdu8263
    @eyasuabdu8263 4 дні тому +4

    የኛም ሃገር አበገናኖች እንድ አይነት ፈርድ ይገበቹአል

  • @HaMe-u2x
    @HaMe-u2x 4 дні тому +6

    በረከታቸው ይድረሰን

  • @melontadesse8967
    @melontadesse8967 3 дні тому

    ይሄ መልካም የገና ስጦታ ለተከበሩ አራጅ አብይ አህመድ አሊ የገና ስጦታ ተደርጎ እንዲቸረው እንዲሁም አይኑ በጥቁር ጨርቅ ታስሮ ሳይሆን እያየ እንዲገደል መልካም ምኞቴን እገልፃለሁ ያየሰው እድሜ ይስጥህ የኔ ድንቅ ጋዜጠኛ

  • @Joseph-w3p3g
    @Joseph-w3p3g 4 дні тому +5

    ይህ ዕጣ ላኣብይ እና ሽመልስ እንደምገጥሞ ጥርጥር የለኝም እኔም የሀዲያ ተወላጅ የሀዲያ ህዝብ ብፋኖ ጐን እንዲሰለፍ ጥሪዬን አስተላልፋለሁ

  • @passenger8683
    @passenger8683 4 дні тому +1

    ይህንኑ ገጸ-በረከት ለኛው ሰው በላው ዐቢይ አህመድ ለተባለ ድኩማን እንዲሰጠው ከልቤ እመኛለሁ። የጊዜ ጉዳይ ነው ይህ ቀን መምጣቱ በፍጹም አይቀርም ግን እድል አግኝቶ ከሃገር በህይወት እንዳይወጣ ነው ምኞቴ!

  • @Arbegnaw_mk
    @Arbegnaw_mk 4 дні тому +3

    ድንቅ ስራ ነው ያዬ ትመቸናለህ 👍 ግን የአለም አምባገነኖች ታሪክ መተረክ ለምንድነው የተውከው የምር ስለነሱ ስተርክ በጣም ነው ደስ የሚለኝ ልክ እንደዚህ ማለት ነው ከዚህ በፊት የተረካቸውን ትረካዎች እንዳለ ሰምቻቸዋለሁ እናም በጣም ነው የተመቹኝ በእርግጥ ቢዚ ሆናችሁ ሊሆን ይችላል ግን ከቻልክ እንደዚህ ስራልን Please 😌 እና ደሞ እናመሰግናለን 🙏

  • @likukebede8440
    @likukebede8440 4 дні тому +7

    ይህቺ የፍርድ ቀን በቅርቡ በኢትዬጵያ ትመጣለች ኃጢያትን የሚዘራ መከራን ያጭዳል

  • @gideyberhane2123
    @gideyberhane2123 4 дні тому +2

    ፈጣሪ ሆይ ቶሎ ብለህ ምነው ብታሳየን እንደነዚ ለአፍሪካ መሪዎች እና በቁማቸው አጨብጫቦዎች ሑሉም ጥበብና አቅም ያንተነውና ።🙏🏻

  • @EtsegenetSolomon-y5p
    @EtsegenetSolomon-y5p 3 дні тому

    ያዩ ግን ይህ ታሪክ የተደገመ መሰለኝ ካልተሳሳትኩ ግን ሁሉም ባን ያምራል❤❤❤

  • @tilasis8729
    @tilasis8729 4 дні тому +4

    wow ! አምባገነን መጨረሻወ አያምርም

  • @tadessegetachew6617
    @tadessegetachew6617 4 дні тому +4

    ብዕርህይለምልም! በምን ልግለፅህ ወንድሜ!

  • @HailemariamAlula
    @HailemariamAlula 3 дні тому

    የኛ መሪ መንግስቱ ኃ/ማርያም ዋና አድናቂውና ተከታዩ ነበር

  • @Abduselam-y2i
    @Abduselam-y2i 4 дні тому +5

    እረ ተነሱ ሁላችንም እንታገል 13:57

  • @خديجهخديجه-م3غ
    @خديجهخديجه-م3غ 4 дні тому +2

    ያዬ አንተ ትለያለህ ስንልህ በምክንያት ነው ።ክበርልን ❤❤

  • @ጀማሪው
    @ጀማሪው 4 дні тому +5

    አቤት አገላለፅ ይመችህ❤❤

  • @tadelegebrai4532
    @tadelegebrai4532 4 дні тому +3

    ሁሉም አንባ ገነን መሬ መጨርሻው የሄነው😂😂😂የልቁንሰ ህዝቡን ቢሰሙ ጥሮነበር❤❤❤

  • @berihudagnhoy844
    @berihudagnhoy844 4 дні тому +4

    የፋሽሽት አብይ አህመድ እና ሚስቱ ዝናሽ ቀጣዩ በተመሳሳይ ይፈፀማል::

  • @dawitestifanos697
    @dawitestifanos697 3 дні тому

    የኛዉም ይህቺን ጽዋ ይጋራታል! ይገርማል የአምባገነንነት መመሳሰል !

  • @Karadeniz07
    @Karadeniz07 3 дні тому

    Thanks ኢትዮ ፎረም🙏🎉🎉🎉

  • @etketk3266
    @etketk3266 4 дні тому +3

    ምርጡ ያየሰው እኔ ካንተ መስማት የምፈልገው አታሸንፉንም አትነቀንቁንም ይል የነበረው አብይ አህመድ ተገደለ ወይም ፈረጠጠ የሚለውን ዜናህ ነው ( ያየሰው ሺመልስ የኔ ጀግና ነህ)

  • @peacelove2741
    @peacelove2741 4 дні тому +10

    የአብይ አህመድ እና የዝናሽ ታያቸው ከነልጆቹ የሚረሸኑበት ግዜ ቅርብ ነው አይቀርም ።

  • @nathanaelstotaw4340
    @nathanaelstotaw4340 4 дні тому +2

    በረከቱ ለኛም ይደርብን

  • @abebabeyene3823
    @abebabeyene3823 4 дні тому +2

    አይ ጉድ መዶሻ አይ አካፋ ተያስቃልም ይሳዝናል ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @Zufan-gm7ht
    @Zufan-gm7ht 3 дні тому

    ወይ መመሳሰል ሙሉ በሙሉ ነዉ የተኮረጅዉኮ እድሜና ጤና ይስጠንንንንን

  • @Sunny-rt3cp
    @Sunny-rt3cp 4 дні тому +2

    I Can’t wait to see የኛው “Ceausescu and Elena” 😊

  • @michaelwub4040
    @michaelwub4040 4 дні тому +7

    የነዚህ ባልደረባ የነበረዉ መንግስቱ ኃይለማርያም ግን የስዉ ደም አፍስሶ፣ አስፈስሶ እሱ የጭንቅላት ደሀ ሆኖ፣ የሱ ቢጤ ደም የጠማቸዉን አስባስቦ ለ17 አመታት ህዝብ ሲጨር ኖሮ፣ አሁን ሲጠየቅ 'የበለዉ በለዉ ጊዜ ነበር" በማለት ለጋዜጠኛ በሰዉ አገር ጥገኝነት ቁጭብሎ እየቀለደ ይቀባጥራል። የዛን ጊዜ ነፍሰ-ገዳዮች ለፍርድ ቢቀርቡ ኖሮ ዛሬ የምናየዉና የምንሰማዉ በአገራችን የሚፈፀመዉ አላግባብ ግድያዉ እንደዚህ እየቀጠለ ተንዛዝቶ መረን ያጣ አይሆንም ነበር😢😡

  • @atalayalem1607
    @atalayalem1607 4 дні тому +1

    you are no. one journalist please continue dont stop

  • @haileasmerew3487
    @haileasmerew3487 4 дні тому +6

    ለዝናሽ ላክላትና ትዘጋጅ

  • @OmerEdris-p2c
    @OmerEdris-p2c 4 дні тому +2

    ልክ እንደኛው የበሻሻው ቆማጣ ድሃ ሲቀላውጥ ያደገ ሰው ሲራብ ደስ የሚለው የድሀ ልጅ ምቀኛ

  • @yaredgebrekidan8473
    @yaredgebrekidan8473 4 дні тому +2

    ብልግና በመጨረሻው ጊዜ ጀነራሎቹ ወደ ህዝብ እንባለን ወይንም ስርአቱን ከድተን ከህዝብ ጎን ነን ቢሉ እንኳን አያንዳንዳቸው ተይዘው ለፍርድ መቅረብ አለባቸው

  • @betselotemu8742
    @betselotemu8742 3 дні тому +1

    በረከቱ ይደርብን🤲

  • @cathyjohnson4792
    @cathyjohnson4792 3 дні тому

    እግዚአብሄር የገራችን ፋሺስቶች አወዳደቅ ለመዘገብ ያብቃህ ያየስው።

  • @BertukaBe
    @BertukaBe 2 дні тому

    የእኛዎቹ በረከቱ ይድረሳቸው 😢😢😢😊

  • @Meredinku08
    @Meredinku08 4 дні тому +7

    ውድቀት ለአረሜነው አብይ አሕመድ

    • @gaydigets7061
      @gaydigets7061 4 дні тому

      ይናፈቅሀል ግን ምኛት አይከለከል

  • @merafadhane2566
    @merafadhane2566 4 дні тому +1

    Thank you🙏 Yayesew 🙏🙏🙏

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su 4 дні тому +2

    ሰላም ሰላም ሰላም ኢ,ፎረም መልካም ቅዳሜ ምሸት የኢ,ፎረም ቤተሰቦች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MekonenMeku-u9j
    @MekonenMeku-u9j 4 дні тому +4

    በአንድ የመከረ አብሮ ተቀበረ።

  • @ashenafitajebe6936
    @ashenafitajebe6936 4 дні тому +2

    Next abiy Ahmed

  • @AbelSemu
    @AbelSemu 4 дні тому +3

    ሁሌም ለኔ ልዩነክ

  • @yyy-dx5lu
    @yyy-dx5lu 4 дні тому +3

    ፋኖ እንዳትዘናጋ ተጠንቀቅ ብልፅግና እንወጣለን የሚለው ማዘናጊያ ነው ምክንያቱም የወጡ መስለው ተመልሰው ሊመታቹህ ነው የአማራ ልጅ ጥንቃቄ አድርጉ።ድል ለፋኖ

  • @Haye-zc4bm
    @Haye-zc4bm 4 дні тому +4

    አብይ ከነቤተሰቡ ያርግለት

  • @enathager920
    @enathager920 4 дні тому

    Very impressive! Motivate Ethiopian to unify and remove THE OROMUMA MAFYA GROUP AND ETHNIC BASED POLITICS FROM THE LAND. UNITY IS STRENGTH
    🎉FANO FORWARD🎉 GOD BLESS FANO🎉❤

  • @ebrahimsazaat8676
    @ebrahimsazaat8676 4 дні тому +1

    Welcome My hearo

  • @LeykunTamene
    @LeykunTamene 2 дні тому

    ድንቅ ዘገባ በርቱእ አንደበት

  • @nigussie-o4g
    @nigussie-o4g 3 дні тому

    ሀገር ማለት ምን እንደሆነ ጠንቅቀው የሚያውቁ ህዝቦች ግፈኛ እና አምባገነን መሪን በአንድነት ተነስተዉ በመቃወም ከስልጣን አስወግደዉ ለሁሉም የሚጠቅም ሀገረ መንግሥት ይገነባሉ ። እኛ ግን የሀገር ምንነት ስለማይገባን ብሄር እየጠራን ስንሳደብ እንኖራለን ። በብሄር እና በጎጥ ተወሽቀን እርስ በእርሳችን ስንጠዛጠዝ በፈጠርነው ክፍተት ተጠቅመው ስልጣን የያዙ ሰዎች እያደረጉ ያሉት ሀገር የማፈራረስ ተግባር ግድ አይሰጠንም ። በዚህ አያያዛችን በቅርቡ ሀገር አልባ ህዝቦች መሆናችን የማይቀር ሃቅ ነው ። ፈጣሪ ሀገራችንን ይጠብቅልን ፣ ከእርስ በእርስ ጥላቻ ልባችንን አንፅቶ የምንዋደድ ህዝቦች ያድርገን 🙏🙏🙏 !!! አሜን አሜን አሜን

  • @befekaduaklog9232
    @befekaduaklog9232 4 дні тому +5

    ልኑ ትምህረት ነው መማረ የሚችለውን ብድን ወይም ሰው ካለ

  • @Petruspetrus1
    @Petruspetrus1 4 дні тому +2

    የአብይና የብልፅግናዎች መጨረሻ 👌

  • @samrawitlisanu6396
    @samrawitlisanu6396 3 дні тому +1

    🙏❤️💛

  • @fatimaahmed1128
    @fatimaahmed1128 4 дні тому +1

    Amaizing similarity with...
    ......

  • @dawitestifanos697
    @dawitestifanos697 3 дні тому

    ኢትዮ ፎረሞች ከልብ እናመሰግናለን ! ኑሩልን!!!

  • @BerbereBerbere-m6h
    @BerbereBerbere-m6h 3 дні тому

    ኢትዮ ፎረም ውስጤነው❤❤❤❤❤

  • @kiru3449
    @kiru3449 4 дні тому +2

    የአብይ አህመድ አሊ ታላቅ ወንድም ::

  • @brihanuMola
    @brihanuMola 4 дні тому +2

    ዋው ድንቅ ታሪክ

  • @HenokSetotaw
    @HenokSetotaw 4 дні тому +4

    የብልፅግና ደጋፊዎች ሳይሆን የብልፅግና አባሎች ይህንን ቪዲዮ እንዴት አያችሁት ምንስ ታስባላችሁ ???...?

  • @MerkebTeshe
    @MerkebTeshe 19 годин тому

    እውነት ሁል ግዜም ታሸንፋለች
    ፍትህ ደግሞ የእግዚአብሔር መሳሪያ ነው

  • @DaragaHylmarym
    @DaragaHylmarym 4 дні тому +1

    ጊዜ ሁሉን ያሳያል መጠበቅ ነው

  • @Semenawihizib
    @Semenawihizib 4 дні тому +3

    የአብይ አባት

  • @AhmedSula-f4p
    @AhmedSula-f4p 4 дні тому

    U arre a a perfect ethio FORUM

  • @birukbogale1505
    @birukbogale1505 4 дні тому

    ታሪክ አዋቂ!

  • @Love_and_Peace101
    @Love_and_Peace101 3 дні тому

    አብይን የቻውቼስኮ እድል ይግጠመው ::
    ያየሰው እናመሰግንሃለን ❤🙏🏽

  • @misrakredwan
    @misrakredwan 4 дні тому +1

    ስንዴ እናቀርባለን ኡኡቴ ማነው የኮረጀው

  • @addisabebaethiopia7951
    @addisabebaethiopia7951 3 дні тому +1

    የኦሮሙማ መጨረሻ ከዚህም አብሰነው ነው ከኢትዮጵያ ምድር የምናስወግደው የምናጠፋው ቱ።
    💪💪💪ድል ለአማራ💪💪💪